ቤላ ሰፈር የሰፈሮቿ አይረሴ ምርጥ ትዝታዎች ትዝታችን በኢቢኤስ/Tezetachen On EBS SE 17 EP 4 Bella Sefere

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 224

  • @derejetadesse2415
    @derejetadesse2415 4 ปีที่แล้ว +8

    ቤላ ምርጥ ያራዶች ሰፈር ነች እድሜ ይስጣችሁ

  • @የአብስራቃል-ቘ8የ
    @የአብስራቃል-ቘ8የ 4 ปีที่แล้ว +16

    ወይኔ የህብረት ፍሬ ሳይንስ መምህሬ ስላየሆት ደስ ብሎኛል አሁንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ❤👈

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ቅንብር ነው ።ታሪካዊ ሰፈር። ውቢቷ ባለብዙ ታሪኳ ቤላ ኑሪልን።👌💖👓

  • @szemedea
    @szemedea 4 ปีที่แล้ว +4

    💯 % ከቤላ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል💘

    • @szemedea
      @szemedea 4 ปีที่แล้ว

      Metto neje good to see you all thanks yoni

  • @hanagetu625
    @hanagetu625 4 ปีที่แล้ว +13

    ቤላን ስላሳሀን ዮኒ እናመሰግናለን:: ቤላ ቆንጆ ሰፈር:: እስኪ የቤላ ሰፈሮች አላችሁ?

  • @eyasuberhanu6875
    @eyasuberhanu6875 4 ปีที่แล้ว +19

    ሃይ ዮኒ ፕሮግራምህን በጣም እወደዋለሁ በርታ

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 4 ปีที่แล้ว +15

    ቤላ ቆንጆ ሁሌም ልዮ ነሽ ፍቅራችን ልዮ በሃዘን በደስታ ሁሉም የሚተባበርበት ማን እንደቤላ

    • @merondebas6368
      @merondebas6368 4 ปีที่แล้ว

      የመስኮቶቹ የውዘሮ አስቴር ዲዛይን የማዕድ መሶብ ነው የሚመስለኝ የልብስ መስቂ አይመስለኝም ዬኒያችን

    • @Hanihani-lw8sw
      @Hanihani-lw8sw 4 ปีที่แล้ว

      የቱጋነው ስፈርሽ

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 4 ปีที่แล้ว +4

    ዮኒ ቆንጆ ቅንብር ያቀረብካቸው ሠዎች ለፕሮግራሙ የሚመጥኑ ናቸው

  • @muridaali3232
    @muridaali3232 4 ปีที่แล้ว +6

    ቤልዬ ሠፈሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

    • @zd9022
      @zd9022 3 ปีที่แล้ว

      ቤላ ማለት የት አገር ናት

  • @tirhasegebreyesuse5802
    @tirhasegebreyesuse5802 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ቤላችንን ስላሳየኸን

  • @monadires6594
    @monadires6594 4 ปีที่แล้ว +6

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለ ሰፈሬን ቤላ ስላሳየህን ቤላን የናፈቀ 👍🏻

  • @fikertadesse8503
    @fikertadesse8503 4 ปีที่แล้ว +6

    ቤላ የፍቅር ሰፈር እናመሰግናለን ዬኒ

  • @almazabera5700
    @almazabera5700 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ይገርማል ያደኩበትን ሠፈር ማየቴ ጦር ሠራዊት ሆሰጰታል ። no 13 bus that we ride the momery of all _,የ ባለምበራሰ አሸብር ፎቅ ቤት ሳይፈርሰ ያደኩበት ቤት እንደ አጋጣሚ ከች ሲል ፊቴ ትዝታዉ በጣም ከባድ ነው ያጎቴ የልጀ አለመ ወልደአማኔል ሰም ሲጠራ በመሰማቴ ጎረቤቴ ባለምበረሰ አሸብርንም የሚያውቅ ሰው መኖሩ ይገርማል በጣም አመሰግናለ
    ሁ አባቴም ከታወቁትሰዎች አንድ ነበር የቤላ ልጀች ነን

  • @birejenberu8512
    @birejenberu8512 4 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ በጣም ነዉ የማመሰግንህ ሰፈሬን ስላሳየህኝ ትዝታየን ቀሰቀስክብኝ

  • @mesfintilaye4584
    @mesfintilaye4584 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks Yonas and EBS for showing good of my childhood village where I was born and grow up!!! Viva Bela!!!!❤️❤️❤️

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว +12

    ሀሀሀ😂😂😂 ሴትየዋ ተመቹኝ I love you 😂ዬናስዬ የአማርኛ ቃላቶች አጠቃቀምክ ገራሚ ነው የኔ ትሁት መልካም ሰው በዚሁ ቀጥልበት ❤

  • @asterorion1253
    @asterorion1253 4 ปีที่แล้ว +1

    ዬኒ በጣም ደስ የሚል ለዛ ያለህ ሰው ነህ በተለይ አይንህን ጨለም ጭፍን አርገህ የምታወራት ነገር በጣም ትመቸኛለቾ

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 4 ปีที่แล้ว +10

    የፈረንሳይ ልጅ በመሆኔ እኮራለው ጎረቤቶቼ ቤላዎች ይመቻቹ አቦ ደሞ ፈረንሳይ የቡርቱካን ሰፈር አብርሀም አስመላሽ፣ ዎሚ ቢራቱ፣ ጥላሁን ገሰሰ፣ አበባ ደሳለኝ ሰፈር ማለት ነው ። በዛ ላይ የደርግ ምርጥ ሀገር ጠባቂዎች ወታደሮች የልጆች ልጆች ነን ብዙ ወሎዬዎች ያሉበትም ምርጥ አራዳ ድርዬዎች ነበርን። ጋዜጠኛው ነብስ ነህ የራስህ tv ያስፈልግሀል። ብራቮ

    • @ሚን
      @ሚን 4 ปีที่แล้ว

      ብርቱካንማ ከዳችን : ሰፈራችንን አሰደበች : የአብይ ውሽማ ሆነች : አልሰማህም ??

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ሚን ቡርቴ ሀገሯን የምትከዳ ሴት አይደለችም አትሆንምም ብርቴ ስራዎን እየሰራች ነው አብይንም አታፈናፍነውም ምንም እንኳን አብይ ቢሆንም ጥሪ ያረገላት ምትሰራው ግን ለምስኪኗ ሀገራችን ኢትዮጲያ ነው።

    • @solomongerma2406
      @solomongerma2406 4 ปีที่แล้ว +1

      አበበ ቢቂላ ጥላሁን ገሠሠ ጠበቃ አለማየሁ ዘመድኩን ,,_

    • @solomongerma2406
      @solomongerma2406 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ሚን very mess you are .

    • @hiwot1228
      @hiwot1228 4 ปีที่แล้ว

      ፈረንሳይና ቤላ ጎረቤት ቢሆኑም አራንባና ቆቦ በሉት አሁን ፈሩንሳይ በጣም ተቀይሮዋል እውነት ለመናገር ቤላ የማይቀየር ሰፈር

  • @mahimanche491
    @mahimanche491 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ሁሉም ደስ ሲሉ ምናለ የድሮው ፍቅር አሁንም ቢኖር ዬኒ አንተ እራሱ ምርጥ ሰው አክባሪ ታሪክህን ወዳጅ ነህ በርታ 💚💛❤️

  • @monanadiwet1162
    @monanadiwet1162 4 ปีที่แล้ว +1

    ዮኔ እናመስግናለን እጅጋየሁ። ስላየሁሽ ደስ ብሉኛል የቤላ አድማቄ እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር። ጤናውን ይስጠን ለመተያየት ያብቃን

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 4 ปีที่แล้ว

    የቤላ ሰፈሩ በጣም ደስ ይላል ትልልቆቹ ሰዎች በሙሉ ደስ ሲሉ ።የሚበረታታ ፕሮግራም ነው ።አመሰግናለሁ በበኩሌ ።እድሜ ይስጥልን የታሪክ መዝገብ ለሆኑት ለዚህ መንደር ሰዎች በሙሉ።

  • @ማኪሉሌቡናዊት
    @ማኪሉሌቡናዊት 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውብ ሰፈር እንኳንም ተወለድኩብሽ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነው አድናቂነኝ ፓስቲ በጣም ነው የምወደው ነበር የዱሮ ሰው ፍቅራቸው ደስይላል የዋናቸው ሁሉ እንደየ ዘመኑ ይለያል እንደዚ ታሪክ ማሳው ጥሩ ነው ብራቦ

  • @asda7443
    @asda7443 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ደህናነኝ

  • @yohannestesfalem9263
    @yohannestesfalem9263 4 ปีที่แล้ว

    Yemerkato lij negn, Bella sefer mirt yarada lijoch nachew, betam selamegna sewoch nachew.

  • @0525ዱባይ
    @0525ዱባይ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ምርጥ ሰው ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @rabiseidethiopiawit9796
    @rabiseidethiopiawit9796 4 ปีที่แล้ว +2

    በርታልን
    ከምንም በላይ ቮልሷ ደስ ትላለች

  • @lijaddis1183
    @lijaddis1183 4 ปีที่แล้ว +1

    እረዝም በል በናትህ!! ታከለ ኡማ እንዳይሰማ።

  • @mulugetametaferia5049
    @mulugetametaferia5049 4 ปีที่แล้ว

    Tanks very much its my place now l.m living Canada Toronto my name is emebet l.m so happy l miss my place tank you so much God bless you my brother

  • @meskiafework8770
    @meskiafework8770 4 ปีที่แล้ว +4

    ህብረት ፍሬ ት/ቤቱ እና 18 አካባቢ ታሳያለህ ብዬ ስጠብቅ አለፍከው ብዙ የሚቀርህ ነገር ስላለ ሌላ ቀን ተመለሰና ሙሉ አድርገው 👏

  • @zebenaybayssa6924
    @zebenaybayssa6924 4 ปีที่แล้ว +24

    ቤላ ሰፈሬ 13 ጥቁር የአንበሳ አቶቢስ ሰላም በልልኝ ።☺️☺️☺️

    • @Hanihani-lw8sw
      @Hanihani-lw8sw 4 ปีที่แล้ว

      የቱጋነው ቤትሽ?

    • @szemedea
      @szemedea 4 ปีที่แล้ว

      Argashe #13

    • @solomon9486
      @solomon9486 4 ปีที่แล้ว

      ሸምሱ ሱቅ አካባቢ

  • @senaittessema7704
    @senaittessema7704 4 ปีที่แล้ว +3

    ዮንዬ በጣም ነው ኘሮግራምህን የምከታተለው መቸ ይሆን ወደ እኔ ሰፈር የሚሄደው ሰል ይሄው ቤላ ከች አልክ እግዚአብሔር ይስጥህ ስንቱን አስታወስከን ቤላ የቤላ ልጅ

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 ปีที่แล้ว

    Wow motherye ግጩት ይመቾት አቦቤላዎች ተመቻቹኝ ❤️👏🏾👏🏾👏🏾

  • @senaittiruneh7420
    @senaittiruneh7420 4 ปีที่แล้ว +1

    ዬኒ በጣም እናመሰግናለን🙏 ቤላ ተወልጄ ያደኩበት ሰፈሬ ነው

  • @weldeyesabate3053
    @weldeyesabate3053 4 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ታሪክ

  • @ephigreat4107
    @ephigreat4107 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank u yoni
    Yemane baria selasayige

  • @fevenfeven5518
    @fevenfeven5518 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰፈሬ ሰወድሽ

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁሁሁሁ

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 4 ปีที่แล้ว +1

    Yes thank you so much I love you Sefere Gennet Kassa from Kebena I hope you are showing more Gabena 🙏❤️🙏 thank you

  • @sarabeyene9921
    @sarabeyene9921 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ሰፍሬ እጅግዬ እድሜ ክጤና ጋር የሰጥሸ

  • @dubai238
    @dubai238 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ተስፍሽ ሰፍራችን ደስ ስትል እኮ. መቼም እማትቀየር እኮ ናት

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 4 ปีที่แล้ว

    ቤላ የምርጦች ውብ ችኮች ያሉበት ሰፈር ወዶ አደለም የተዘፈነላቸው አንቺ ቤላ ቤላ ከስደት ራሻ ከስድስት ወር በፊት ቤላን ወክ በልተንበታል ነበር በዛውም አለኝታችንን እስኬውንም ተገናኝተን ወደ እራሻ ሩሲያ ተመልሻለው ።

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ
    @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ቤላ በስንትግዜ አየሁሽ ያደኩባት ጥርሴን የነቀልኩበት 😅😅😅 ከሳይክል ወድቄ አይ ማን እንደፈረንሳይ አሁን የድሮ ቤላ የለችም እኮ ቀዝቅዞአል ሁሉም ወደስራ ገቡመሰለኝ አይነፋም ሰፈሬ ቤላ ሆስፒታል ሳይደርስ ኢንባሲው መደዳነው ግን አሁን ባሷም እላይ ስትወጣ አምሮባታል ለማንኛውም ይመቻችሁ

  • @qusaibarri1024
    @qusaibarri1024 4 ปีที่แล้ว +2

    እናታችን፡፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥሽ

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 4 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል የኤሉና የተስፋዬታሪክ እናመስግናለን እውነት ነው የደጋጉች መንደር

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 4 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ደስ የሚል የምወደው ፕሮግራም ነው በርታ ቀጥልበት።

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ምርጥ እኳን በሰላም መጣክልኝ ዮኒ የትዝታችን ንጉስ ነክ እኮ በቃ በትዝታ ያሳለፍነውን እድናስታውስ ታረገናለክ ይመችክ ሰላልክ ብዝት ይበልልኝ

  • @giftyassefa5672
    @giftyassefa5672 4 ปีที่แล้ว +6

    ቤልዬ ነብሴ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ
    ኤፍሬም ከ21

  • @yordanos211
    @yordanos211 4 ปีที่แล้ว +1

    I love Tezetachen a lot !! Besenka yoni !!

  • @tsegababore2163
    @tsegababore2163 4 ปีที่แล้ว

    ኖረበታለው እወደዋለው ሰፈሩን ሰዎቹም ደግ ናቸው

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @NeymarJr.Amp10
    @NeymarJr.Amp10 3 ปีที่แล้ว

    እጅግዬ የኔ አራዳ😍

  • @ባለሀገሯ-ገ3ቸ
    @ባለሀገሯ-ገ3ቸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ሰላምሺን ያብዛልኝ የድንግል ልጅ

  • @masreshaalcho4048
    @masreshaalcho4048 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላሉ ቤላውች

  • @Abawtes
    @Abawtes 4 ปีที่แล้ว

    wow..interesting program...thanks a lot Yoni!

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 4 ปีที่แล้ว

    Yoni, I love this program somuch. Thank you dear. 👌👍🙏💚💛❤️🙏

  • @tinaissac8666
    @tinaissac8666 4 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ የ 60 አመት ያልካቸው ሰው ክፍሌ ነው ስማቸው በጣም ምወዳት የጠፋችብኝን ጏደኛ አባት ይመስላሉ እባክህ ካወክ ዮኒ

  • @eliasmekonnen3525
    @eliasmekonnen3525 4 ปีที่แล้ว

    Huligizaym bela ye koniowochi sefer Bela Hibret fera timrtibatay vivaaaa

  • @beketube9852
    @beketube9852 4 ปีที่แล้ว +4

    ወገኖቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @asfawmezgebe3437
    @asfawmezgebe3437 4 ปีที่แล้ว

    ስላም ወጣት ዬናስ ከበደ የትቀርባቸው በብዛት እይቻለሁ በጣም ይምደስተው
    በተልይ የኔን ስፍር (ጣሊይን ስፈር) በጣም ኮራሁብህ ሰላም ለእንተና ለቤተሰቡ በሙሉ
    እስፍው መዝገበ
    ሁስተን ቴክሳሰ

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 4 ปีที่แล้ว

    Thank you i enjoy it EBS

  • @alemayehuwoldekidan3214
    @alemayehuwoldekidan3214 4 ปีที่แล้ว +1

    ተወልደን እትብታችን የተቀበረበት ቤታችን
    አለሜ ሜዳ መጫወቻችን
    ደጉ እና መንታ ሱቃችን
    ቦንቦሊኖ እና ሳሙቡሳችን
    ሲቆላመጥ ጮርናቄያችን
    መዝናኛችን የቀበሌ ኪነታችን
    ህብረት ፍሬ፣ ኮከበ ድባህ እንዲሁም ካራማራ ትምህርት ቤታችን
    ፍቅር ነው ቤላችን።

    • @NeymarJr.Amp10
      @NeymarJr.Amp10 3 ปีที่แล้ว

      የጋሽ ሰጠኝ ልብስ ሰፊ ቤትስ😆

  • @seblerobi6450
    @seblerobi6450 4 ปีที่แล้ว +3

    wow sefera egezabhare amelke kekotere.aygodelne

    • @addisalem8254
      @addisalem8254 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እማ

  • @addisalem8254
    @addisalem8254 4 ปีที่แล้ว +21

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሰፈሬን ለማየት የቤላ ልጆች ኑ ሰብሰብ በሉ

  • @fastfast7965
    @fastfast7965 3 ปีที่แล้ว

    ወዪቢልዪ ሰወደሽ።

  • @aynyhabshawt6042
    @aynyhabshawt6042 4 ปีที่แล้ว

    Sefarin bemyeta betam dass belogal sent nigr yayewbati sefrnati sedati ahun leyan enji yoni thanks ♥️

  • @አዛርያስመአዛ
    @አዛርያስመአዛ 4 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ማን እንደቤላ

  • @ethionow
    @ethionow 4 ปีที่แล้ว +7

    ዬኒ, መች ነው ዃስ ሜዳ የጀግናው አበበ ቢቂላ ስታድዬም አካባቢ የምታሳየን?

  • @rahitube4590
    @rahitube4590 4 ปีที่แล้ว +10

    ዮኒዬ ቤላ የትውልድ ሰፈሬ እትብቴ የተቀበረበት ውብዋ የ ቆንጆዎች የ አራዳዎች የ ፍቅር ሰፈር ስላሳየኽኝ እንዴት ማመስገን እንዳለብኝ አላውቅም በጣም በጣም አመሰግናለሁኝ። የፕሮግራሞችህ አድናቂ እና የዘውትር ተከታታይ ነኝ

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 4 ปีที่แล้ว +3

    ያራዳ ሰፈር ቤላ

  • @Eri-m1v
    @Eri-m1v 4 ปีที่แล้ว

    Yemengedu Semena ke Eritrea ga Aymetateneme...🇪🇷

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 4 ปีที่แล้ว

    Wow, I love ye bela sewoche.

  • @mamiedaba9260
    @mamiedaba9260 4 ปีที่แล้ว

    Ye bella lij negne seferen bemayet betam des belognal amesegnalew.

  • @seniyetkebede7974
    @seniyetkebede7974 4 ปีที่แล้ว +4

    ቤላ የቤላ ልጅ ቆንጆ የቆንጆ ልጅ መርጦ ማግባት ነው እንጅ ዋሸሁ እንዴ

  • @Selam694
    @Selam694 4 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍፍ ፡ በሳቅ፡ደከምኩ፡፡አቶ፡በየነ፡ባላ፡ይመችዎት፡አባቴ፡፡ stress የበዛበት፡ወቅት፡እሚያስቅ፡ነገር፡አጥተን፡ነበር፡፡ ዛሬ፡ለአመት፡የሚሆን፡አስቀውኛል፡አባባ፡ሰላምታዬ፡ከ ጀርመን፡ይድረስዎት፡፡ የቤላ፡ልጆች፡ በ TH-cam Live እየቀዳችሗቸው፡ Post ብታደርጉ፡ብዙ፡ተመልካች፡ታገኛላችሁ፡፡ ለእናንተም፡ለእሳቸው፡ጥሩ፡ነበር፡፡ ሞክሩት፡እስቲ፡፡ ጋዜጠኛው፡ግን፡የእሳቸውን፡አሳጠርክብን፡ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አገርቤት፡ስመጣ፡እኚህን፡ሰውዬ፡ሳላገኝ፡አልመለስም፡፡

  • @asternegashtola8444
    @asternegashtola8444 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤላ ሰፈሬ፡❤️❤️❤️

  • @szemedea
    @szemedea 4 ปีที่แล้ว

    Bella gena altengerlatem ...yenta terunehe....shato bete... mushaga suke.. sensele sefere.. Doro bette.
    Nechee deldeyee.. abte abo bete Kerstin. D/ GEBERE SELASE CHAKA . ere sentu..

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 4 ปีที่แล้ว

    Yonas God bless you live long thank you again Gennet kassa 🙏❤️🙏

  • @ባለሀገሯ-ገ3ቸ
    @ባለሀገሯ-ገ3ቸ 4 ปีที่แล้ว

    ታሪክ በጣም ከመውደዴ የተነሣ 100 ነበር የማመጣው

  • @hanank.e584
    @hanank.e584 4 ปีที่แล้ว

    Yemary enat wow erjem edema yestche

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 4 ปีที่แล้ว

    ሰፈሪ ህብረት ፍሪ ትምርትቤቴ😭😭

  • @sdym7178
    @sdym7178 4 ปีที่แล้ว

    I enjoyed it ty

  • @addisalem8254
    @addisalem8254 4 ปีที่แล้ว +8

    ዮኒ እናመሰግናለን ግን ሕብረት ፍሬ ት/ቤት ለምን አላስጎበኘህንም

  • @michelnegash628
    @michelnegash628 4 ปีที่แล้ว

    Gosh tebale Ende bsew ager mto

  • @betuelias2386
    @betuelias2386 4 ปีที่แล้ว

    Betam new yemenamesgenew seferen zeleseyhgn💎❤️❤️ i love bela

  • @martidire791
    @martidire791 4 ปีที่แล้ว +1

    Yoni ye dire lij liyu sew neh🥰😘

  • @eyobgetachew1812
    @eyobgetachew1812 4 ปีที่แล้ว +2

    ጸባይ ያለዉ አይጥ ከባለቤቱ እኩል ይባላል አሉ አቶ በየነ ባላ🤣 እውነት ነው
    ቤላዎች ይመቻቹ አቦ

  • @cottonsnotcottonbud343
    @cottonsnotcottonbud343 4 ปีที่แล้ว

    Yonas I really love the way you present this programme. You are very respectful person me and my husband enjoy every and each second of your programme. Thank you for demonstrating all this beautiful places.But I really wish if you can schedule to do Kebena Adventist elementary school and st.mary's girls school.This are my two beloved schools.Keep up your good work and May God help you in all you do.🙂

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 ปีที่แล้ว

      ቅድስት ማርያም ት/ቤት ተማሪዎች ባለ አረንጓዴ ደንብ ልብስ ለባሾቹ ናችሁ ፧ 🤔

    • @cottonsnotcottonbud343
      @cottonsnotcottonbud343 4 ปีที่แล้ว

      Yes.

  • @memegabr9118
    @memegabr9118 4 ปีที่แล้ว

    Sefrane ewdwalew betame enamasgenalen

  • @onelove809
    @onelove809 4 ปีที่แล้ว

    Ewntem belawoch abo temchugn

  • @asterorion1253
    @asterorion1253 4 ปีที่แล้ว

    ቤላ ውድዋ ሰፈሬ ያደኩብሽ

  • @eduhosi5995
    @eduhosi5995 4 ปีที่แล้ว

    Weyngg sefere yeteweldkubet gin abarerugn enji....306yebet kutr ayresam.....yejachun atatu weyanwoc....

  • @marthazeleke496
    @marthazeleke496 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢቢሴሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይችን መንግስትም ሆነ ኢንቤስተር የማያውቃትን የምወዳትና ያደኩባት የኢትዮጵያ ቅርስ ሰፈሬን ስላስታወሳችኋት ከልብ አመሰግናለሁ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 4 ปีที่แล้ว

    wow wow this is nice God Bless you

  • @daroogurumoo8352
    @daroogurumoo8352 4 ปีที่แล้ว

    I missed that time that day

  • @pepaabraham5686
    @pepaabraham5686 4 ปีที่แล้ว

    Yeseu deseta mayete endate dese yelale

  • @addisneguss5568
    @addisneguss5568 4 ปีที่แล้ว +1

    So amazing 😉

  • @miku8786
    @miku8786 4 ปีที่แล้ว

    Bela hulem enwdshalen

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 4 ปีที่แล้ว

    እምባሳደር ዬኒ ምነው ምነው የኔ መኮንንት የሽሮሜዳን ፕሮግራም እረሳህው የነ እምሃደስታን ስፈር የነ ራስ እበበ እረጋይ የነ ደጅ እዝማች ስለሺ የነ ልአል መኮንን ስፈር የነ ልእልት ተናኝን ስፈር የእዲስ እበባ መስረት እንጦጦን የነ ምንሊክ የነ ጣይቱን ስፈር የባህል ልብስ ማእከል የጠቀስኩልህ ስዎች ይኖሩበት የነበሩ ቤቶች በሙላ እሁንም እሉ ታሪካዊ ስፍር ነው ከዚህ በፊትም ጠይቄህ ነበር እምባሳደር ዬኒ እደራ ታሪክ ሳይመዘገብ እንዳያልፍ