እኛ የእሱ አባቶች ነን😅😂 /የቤተሰብ ጨዋታ/ Se 24 ep 55
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025
- The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
አደኛነኝ ዛሬ አላህ አገራችነን ሰላም ያርግልን
አሚን
🙏🙏🙏🥰🥰አሜንንንንን
አሚንን
ነፂ ኢትዮጵያዊ እድባር እረጅም እድሜ እና ጤና
ያለቀሰውን ልጅ ግን ታብሌት ስጠው
የኔ ዉዶች ማነዉ እደኔ ጨዋ ልጆች የሚወድ ደስ ሲሉ እድግ በሉ❤❤❤🥰🥰
ልጁ ግን ስያሳዝን አለቀሰ
በጣም 😔
ነፂየ፡እድሜ፡ከጤና፡ጋርይስጥሕ❤❤❤🎉🎉
ፍትህ ለሙስሊም እህቶቻችን ትምህርቷንም ትመራለች ሂጀቦንም ትለብሳለች 😢😢😮
Nesiy yene merte Ake Akowan new yemitenagerew norelegn a Boo ❤😘👏👏ye Akare betesbe lejio Alekeshi yene mare Ayizon mashenef meshinef yale new
John 10 አማ - ዮሐንስ
9: በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።
10: ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
11: መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።
ክብር ለየሱስ ይሑን ።
የኔ ሚስኪን አለቀሰ እልህ ነው አይዞን😢 በርታ❤
ሁል ጊዜ የኔ ልጅ መሸነፍን አያውቅም ነበር
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
hello selam lenante yihun lije yalekesew betam endemiyashenfu akidew sileneberna silaltesacalet new.
የነፃነት አድናቂዎች እስቲ ደምሩኝ ❤
ግን ልጁ ለምን ይሁን የለቃስ😢 😢
ሰለተሸነፈ ነው የሚሆነው
ሰለተሸነፈ ነው የሚሆነው አሰበው የሚመጡት ማሸነፈ ከሆነ መቀበል ይከብዳቸዋል
@@nahnonutube6563 🤣🤣
እኔ አባቱ ነኝ ያለቀሰበት ምክንያት እርግጠኛ እናሸንፋለን ብሎ ተስፋ አድርጎ ስለነበረ ነው።
@@TewodrosYehualaw በጣም ያሳዝናል ህጸንት ምንጊዜም የላ ከለሆና ሁሌተኛ እድል የሎ አይመስልም ስለዚህ ለእናሱም ዬሆና ነገር ማሽላም አለበት 😥😥
የኔ ማር ህፃኑ አለቀሰ 😢
የኔ ማርርር አለቀሰኮ 😢😢😢😢
በመሸነፉ ያለቀሰው ልጅ አሳዘነኝ
I am surafel lema A+ and i like it you family game and i miss you my nice bro ❤
Weol ❤🌹🥰🥰💖💖🌹
ነፂ ግን ፋንቱ ማንዶዬን እየመሰልክ ነው!!
ነጻነት ፣ትልልቆቹን እንዲያሽንፉ በጣም መልስ በመንግር ሁሉ ትረዳቸዋለህ። ህጻናቶቹን ግን ትንሽ እንኩዋን አትተባበራቸውም። ሁሉም ለማሸነፍ እኮ ነው የሚመጣው። ለሁሉም አንድ አይነት ህግ ይኑርህ
ሆ ያችስ ከፋ😂
ነፂ ምርጥ ሰው
ነፃነት ትንሽ እረፍት ቢያረግ,, ሳየው ያሳዝነኛል ጤንነቱ እስኪሻሻል አረፍ ቢል,,
እኔን ወንድሜ ለዉጤት ስል እንበዉን ልቤን በለሀኝ ፅግ ጣይቀዉ ምነዉ ተነሼ😢😢
አንዳንዴ የምትጠይቁት ጥያቄ ይገርማል!!!የልጅ ልጅ እንኳን ህፃናት እናንተ የምትመልሱት ጥያቄ አይደለም።ግን Subject የሚሉትን ነገር የምታውቁ አይመስለኝም!!!😂😅😂ዱባ ብሎ ጥያቄ እስቲ አንተ መልሰው ድንጋይ 😊
I wish he asked him why he cried
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Air ambulance 🚑
ልጅሲያሣዝን
አለቀሰ 🥹
እውነቱን ነው ለዛኞች እያገዘ ነበር
እኔን በአላ ለታብሌት ነዉ ያለቀሰዉ
ለምን ነው ያለቀሰው ልጁ ነፃነት ምን እንደሆነ ለምን አልጠየከውም
የኔ አባት ለምን አለቀሳ😢😢😢😢😢
❤❤❤
ልጁ ለምን አለቀሰ ጠይቅልን በእግዚአብሔር
ህፃናትን ሲያወዳድር አስደስቶ ነው
ዳኛው ምን አስቦነው😮
በጣም
❤❤❤❤❤✅✅🙏🙏
በሪሜል ከሮቶ ይባሊጠል አረ አተቃጥሉ ኡፍፍፍ
Bro, it is Lionel messi ok ronaldo is the best ok
በ VAR የተሸነፈ ለዚሁነው ያለቀሰ
ያለቀሰው ልጅ ስልክ ካለው ላውራው
አለው
ልጁ ለምን አለቀሰ ከወጡት
ሲያሳዝን ተሸንፍኩ ብሎ ከፍቶት
ስለተሸነፈ ነዋ
Netsi le lijoche meliso lay magez albh yehon fiche seteh telilkochu lay bedenb nw metagzachew
ነፂዬ በጣም ወፍርክ 😂
ያለቀሰዉልጂምንእንዴሆነጠይቁናአቅርብልን
በጣም ነው ያሳዘነኝ