Hi there, This’s by far the best episode at least for me; & I must say I enjoyed the conversation between you two,i.e, detailed explanation about all the localities. Thank you both & keep up the good work. Be well & stay safe!!!
Tank you very nice discussion appreciate 👍 iam very nice programs because this is my school my village i have to much memory tank you please 🙏 don't give up appreciate God bless your day 🙏
Tarik lingerachehu ! University ena Menen school dero 1 gibi neberu ! Behwala le girls school mekfet Etege selefelegu kegibiw Qoresew yehen Menen school bilew kefetubet !! Yekerewn gibi university be 1954 honowal.
@@-theabyssiniatv2388 thanks .... you guys just can voice over without editing .... and you guys are a good combination so keep on doing what you guys begun
ያረጋል ክንፈ የማስታወስ ችሎታህ በጣም ይገርማል ልቅም አድርገህ እኮ ነው መነንን የገለፅካት በእውነቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ፡፡ስመ መልካሟ መነን ልጆችሽ የት ሄደው ነው እንደዚህ ጉስቁልቁል ያልሽው ፡፡በክፉ በደጉ ፈጥኖ ደራሽ ናቸው ኗሪዎቿ፡፡ሌላው ቀርቶ የአአዩ ተማሪዎች ብጥብጥ በተነሳ ቁጥር ሮጠው መሸሸጊያቸው የመነን እናቶች ጉያ ስር ነው ፡፡
ፍሲካ ኬክ ቤት፣ ሸንበቆ ምግብ ቤት፣ ረድኤት ኬክ ቤት፣ ጤና አምባ፣ ጉሊት፣ ነአኩቶ ለአብ ት/ቤቴ። ሁሉም ይናፉቃል። ድባብ ዥዋዥዌ ተጫውተን፣ ምስካየ፣ በተፈሪ መኮንን በኩል ወደ ጃልሜዳ ምንሄደው። Good memories!
መነን ሰፊሬ ማን እንደ መነን እኛ በ2014 ዓ.ም ነው ከወረዳ 11 ፊትለፊት ወይም ገላግሌ ወንዝ የተነሳነው የደረሰን ኮዬ ፈጬ ነው እና በጣም የሚያሳዝን ነው መነን ለምድህ ግራ ነው የምትጋባው የሰው ፀባይ የኮንዶሚኒየም ሰዎች በጣም በጣም ከባድ ነው ግራ ነው የምትጋባው ያው እየኖርን ነው እና ሰፊሬን ሳየው በህልሜ ነው የመሰለኝ እና የሰፊሮቼ ሰዎች መነን ስላሳያችሁኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እንግዲህ ለሚፈርስባቸው ሰዎች መልካም ቦታ ይግጠማቸው
Ye gil betochs yet hedu
Yenorkbetin wed bota le leba seto mehed eko new...
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# ዋይኤ አርኤም፬ኪዉፒ
@@Ya-rm4qp
የጋራ መኖሪያ ሕንፃ (ጋመሕ) = [ኮንደሚኒየም/ አፓርትመንት]
አፍንጮ በር ተነስተን ፉርሪ ሃና ኮንዶሚኒየም 😮😮
በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ሰፋሬ እንዴት ናፍቆኝ እንደነበር አላመንኩም መነን ተወልጄ ያደግኩበት ሰፈሬ ውይ ታድዬ 🙏🙏🙏
Hi there,
This’s by far the best episode at least for me; & I must say I enjoyed the conversation between you two,i.e, detailed explanation about all the localities. Thank you both & keep up the good work. Be well & stay safe!!!
,ጥሩ ቅኝት ነው ደስ ይላል ግን እንደ አስተያየት ስለሆነ ሆቴል ወይም መንገድ ስታወሩ ያንን ቦታ ለማሳየት ጣሩ ዝም ብሎ መንገዱን ብቻ ማሳየት ምን ይጠቅናል ለምሳሌ ፋሲካ መነን ጋር ስታወሩ ህንፃ ውን አታሳዩም በረንዳው ፈርስዋል አላችሁን ግን አላየነውም በዚህ ጋን ቀጭን መንገድ ሸንበቆ ያለበት ምናምን አላችሁ ካሁን ካሁን አሳዩን ስል በወሬ አለፋችሁን እና ቢታረም ደስ ይላል ሌላው ያካባቢውን ሰው ባጋጣጣሚ ካገኛችሁ ብታነጋግሩእንደታሪክም ተሰንዶ ይቀመጣልና ነው በተለይ ከመፍረሱ እናና ሰው ከመበተኑ በፊት ቢሆን ይመረጣል በተረፈ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው
እናመሰግናለን ትልቅ ትዝታ
በጣም ልዩ ነዉ በርቱ እናመሰግናለን ትንሽ ወደ ሽሮ ሚዳ በትሄዱ ጥሩ ነበር❤❤❤
የአዋሬውን አይነት ታሪክ ሰርተን ስማችንን በማይለቅ ወርቅ ቀለም እንዲፃፍ እግዚአብሄር ከፊታችን እየመራ ስራችን ፍፃሜ እንዱያገኝ ተግተን እንፀልይ
ወዮ ....... ❗️መነን በጣም ምወደው ሰፈር ትዝታ አለብኝ ለትት 6ኪሎ ባሳለፍኩባቸው አመታት ሚገራርም ገጠመኞች አሳልፌያለው።
በዚሁ ቀጥሉ ይሄ አቀራረብ ከእስከዛሬው አሪፍ ነው
የሠፈር ቅኝት ቀረፃው በአዋቂዎች ሲካሄድ እንደዚህ ነው።
በጣም ጥሩ የልጅነት ትዝታ ቀስቃሽ ፕሮግራም ነው::
Tank you very nice discussion appreciate 👍 iam very nice programs because this is my school my village i have to much memory tank you please 🙏 don't give up appreciate God bless your day 🙏
በጣም እናመሰግናለን ። የልጅነት የት/ቤት ትዝታዎችን ቀሰቀሳችሁብን። በ1980 ነበር ከ8ተኛ ሚኒስትሪ በኃላ የተለያየነው።
አቀራረባችሁ እና የምትሰጡት ማብራሪያ በጣም ግሩም ነው፣ እንዴ ሳይሆን አንድ ሺ ጊዜ ሰብስክራብ ባደርግ በጣም ደስ ይለኝ ነበር፣ ተወልጄ ያደኩት አአ ነው በ2001 ከሀገር ወጥቼ አንዴ በ2016 መጥቼ ነበር ያኔ እራሱ ከተማው ጠፍቶኝ ነበር ከዛበኋላ ያለው ለውጥ ደግሞ የሚገርም ነው፣ ፈጣሪ ፈቃዱ ከሆነ November ውስጥ መምጣት አስባለሁ፣ ከቪዲዮው በተጨማሪ የእናንተን ውይይት መስማት ሀገር ለናፈቀው ትልቅ ማስታገሻ ነው፣ ለእደኔ አይነቱ የሩቅ ጊዜ ተመላሽ ያለውን ለውጥ ያስተዋውቃል እና በጣም ጠቃሚ ነው በርቱልን እላለሁ!!
Masha Allah ያደኩበት ሰፈሬ መነኔ 8 አመት የተማርኩብሽ ት/ቤቴ እረ ያጓቴ ሱቅ አልቀረም ምን እሱ ብቻ የህቴ ባል ሳይቀር ነዉ ያሳያቹኝ አምራ አሸብርቃ ደምቃ እንደምናያት ተስፋ አደርጋለሁ ትታደስልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ፀሀይ:ጮራ:ት/ቤት:የዛሬ:50እመት:እንደኛ:ክፍል:ተምሬበታለሁኝ:የማይረሳ:ትዝታ:እለኝ::
😂😂😂
@@Ya-rm4qp
ለአዲስ አበባ ከተማ ነባር ሠፈሮች ለብዙ ዓመታት መቆርቆዝ ዋናው ምክኒያት ፡ የ ፲፱፻፷፯ ዓም. የቦታና ትርፍ ቤት ውርስ አዋጅ ነው።
ዋው በጣም ደስ ይላል አሁንም አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን!!!
እኔ መነን አካባቢ ነበር ያደኩት አሠፉ ሻይ ቤት ብዙ ትዝታ አለኝ ወደሆላ ቢኬድ
መነን ትምህርት ቤቴ ከጊዬርጊስ ሰፈሬ በእግሬ ተመላልሼ ኃይ እሰኩልን ያጠናቅቅኩብሽ የልጅነት ትዝታዬ
እቴጌ ት/ቤት : አጠገብ የነበረውን የደጃዝማች : አስፋው : ከበደን : ቤት : አለፋችሁ : መጋዘን ነበር ያላችሑት : በፋሲካ ጾም : ሲፈታ : ደጃዝማች : አስፋው :ቆመው : የአዲስ አበባ ካህናትን : የሚያበሉበት : አዳራሽ : ነበር ::
እውነትም መጋዝን ፊውዳሊዝም አይዲዮሎጂ ክክክክክክ
የደጋግቹ ዘመን አልፎ አረመኔ ቤት እያፈረሰ ያሳዝናል
@@muke614
ርዕዮተ ዓለም = [አይዲዮሎጂ]
@@elsabeautynt
በተለምዶ ፡ ድህነት በበዛበት አካባቢ ፡ ወንጀል በየአይነቱ ይፈፀማል።
@@elsabeautynt ድህነቴን አትንኩብኝ ምትይ ይመስላል ይልቁን ከኮተት አውጥቶ ህንፃ ላይ ያፈናጠረሽን ግዜና መንግስት አመስግኝ
እናመሰግናለን ሰፈራን አሳያቹኝ ባሌ ብታሳዮኝ ደስይለኝነበር እሽይ ደሐ ተከራይስ ወዴት እንሒድ
መሳለሚያ. አዲስ ከተማ❤
አሑንም ካሣንቺሥ መናኸሪያ ገብሬል ሠፈር እሥከ አዋሬ ያለውን አሣዩን
ያገራችን ጋዜጠኞች ቅድሚያ ትኩረት የሚደረግበትን ትታችሁ በ2ኛ በ3ኛ ደረጃ ላይ መነሳት ያለበት አርእስት ላይ ትኩረት ታረጋላችሁ
እስኪ ተነሺዎች ምን ይላሉ ተተኪ ያገኙ እነማን ናቸው ያላገኙ ምን ላይ ናቸው? የመሳሰሉት ላይ ቅድሚያም ስጡ
ልወዝወዘዉ በግሬ hahaha 1ኛ ስማችሁ ተመቸኝ 😂👍
ወደ ሸንበቆ ሆቴል በሚወስደዉ በጉሊቱ በኩል ነበር በርጫ የምንቅም የነበረዉ ሸንበቆ ሆቴል በ7 እስከ 10 ብር የሚሸጡ በጣም ጣፋጭ የሀበሻ ምግብ ይሸጥ ነበር እዛ ነበር ምሳ የምንበላዉ አይሬ ከመባሉ በፌት😂😂 ከሀያ አመት በፌት እዉልበት የነበረዉ አራተኛዉ ሰፈሬ ነበር
Me too
Menen men tefetere belen lemesmat guaguten seferun eyasgobegnachun new??
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ሃኒተረፈ
ተሳስታችኇል 7ኛ በር የሚባለው በአባሐና ወፍጮ ወይም በዮነቨርስቲ ማደሪያ ያለ በር ነው ወይም ወደ አፍንጮ በር ስትወርድ ነው
ተሳስታችኋል ✅
ነብሶን ይማረውና አያቴ ከመነን ወደ መድሐኒአለም እምያስወጣውን መገድ ላይ ያለውን ቤቶች ወይንም ሠፈር አሳየን በናትህ ያደኩበት ቤት ሳይፈርስ ልየው እደማስታወሻ ይሆናል😮😮 አመሠግናለሁ
መንገድ ✅
እንደ ማስታወሻ ✅
ሰፈሬን ስላሳየኸኝ በጣም አመሰግናለው, በዛው እኛ ቤት ጎራ ብላችው ሻይ ቡና አትሉም ነበር?😂😂😂
በርቱ ወንድሞች መነንን አሳያችሁኝ ሀይስኩሌ የተማርኩበት ያኔ የካቲት 12 ነበር የሚባለዉ ወይኔ ዩንቨርስቲዉ ፍለፌት መናፈሻ ነበር እዛ ካፌ ነበር ማኪያቶ ሌሎችም ነገሮች ይሸጡ ነበር
ከፍተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቴ = [ሀይስኩሌ]
From Tsehaye Chora to Teferi Mekonen after six grade, since 1968 E.C not 25 years ago.
አረ በጣም በጣም አዝኛለው በድንገት ሰፈሬን ሳየው እኔ በስደት ከወጣው አረብ ሀገር ቆየው ግን ሰፈሬን ፈረሰ ሲባል በወሬ ሰማው ከአሰፋ እስናክ ቀበሌ ገቢ የደጀ አዝማች አስፋው ወስን ገቢ ነዋሪ ነኝ የገረማል በዝህ ግቢ ያለው የነዋሪው ፈቅር አንድነት የዋለሸት ማህበር የሚባል ነበር ነፉሱን ይማረው ዘርሁን ምንዳ ነብዬ አበበ ኪኑ ሻንበል ኪኑ አብ እያዬ ማንን ጠርቼ ማንን ልተው ይህን ሳያዬ ወደ ፈጣርያቸው ሄዱ የኛ ሰፈር ፈቅር ነው አምላክ ያሉትን ይባርክ እኔ ሰናይት እንዳለ ነኝ ከየመን ሰነአ ማን እነደ ቀበሌ ግቢ ልጆች ፈቅር ቀበሌ ግቢ አስፋው ወሰን ይባላል እናንተን ግን አመሰግናለወ
9 ቁጥር የተባለበት ምክንያት እንደሰማነው እዚያ አካባቢ ይኖሩ የነበሩ አንዲት ሴት የስኳር በሽታ ስለነበረባቸው በቀን 9 ወንድ እንዲያስተናግዱ ህክምና ታዞላቸው ስለነበረ ነው ሲባል እሰማ ነበር።
ወይ ሰፈሬ ናፈቀኝ አመሰግናለሁ
You are hero.
ወይ አሴ ባር! ፈረሰ?! ከ30 አመት በፊት የ6ኪሎ ተማሪ ነበርኩ እናም ብዙ ትዝታዎች አሉኝ:: አጠገቡ የነበረው የእማማ ምግብ ቤት አይረሳኝም
የአሴ ተቆራጭ እና ሳፊ: ልቤ አዘነ በጣም
ልወዝወዘው ስላም ነው እስኪ ወደቀጨኔ መንገዱ ተስርቷል ምን ተስራ አዲስ ነገር?
እኔም የመነን ተማሪ ነበርኩ አሁን ሳየው ተለየብኝ
ቀጨኔ ህፃናት ማሳደጊያው ሳትደርሱ ያለው ወንዝ ስንት የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በኢህእፕ ምክንያት የተረሽኑበት ሳታሳዩት አለፋችሁ
Weye seferyee wedet yekedal egziabeher becha
ቁልጬ እናመሰግናለን። እንደ አቅጣጫው ከሆነ የእናንተ ጊቢም ይፈርሳል ማለት ነው? ምን እና ማን ቀረ?
ለውጥ መለመድ አለበት፡አብዘሀኛው የአዲስ አበባ ህዝብ በቀበሌ ቤት ውስጥ ነው የሚኖረው፡ተመሳሳይ mindset ነው ያላቸው፡ድህነቱም ከመጠን ያለፈ ነው።ሶስት ትውልድ በተመሳሳይ የኖሮ ደረጃ ነው በቀበሌ ቤት ውስጥ ያሳለፈው፡ብዙ ሰዎች የድሮ ሰፈራቸውን በማስታወስ የሀዘን ስሜታቸውን ሲገልፁ እያስተዋልኩኝ ነው፡ለኔ ስህተት ነው፡አዳዲስ ኢንቫይሮሜንት መልመድ አለብን፡መለወጥ
መልካምድር = [ኢንቫይሮሜንት]
አስተሳሰብ = mindset
እኔ የሚገርመኝ የማይመለከታቸው የውጪ ዜጎች በኢምባሲ ስም በጣም ሚስጥሬ የሆነውን የእንጦጦ ተራራ እስከ የካ አቅፈው ተቀምጠው የራሳችን ሕዝብ ሲሰቃይ ያሳዝናል
ታታሪ ህዝብና መንግስት ለሰቆቃ አይዳረግም። የመሬት ጥበት ሳይሆን ችግሩ ፡ አእምሮን የማስፋት ይመስላል።
ዘኁልቁ 12:1 ሙሴ ኢትዮጵያዊቱን እንዳገባ አንብቡ
ሰፈሬን አሳያችሁኝ ተወልደን ባደግንበት እየተበታተንን ነው ግን ላሳሰባችሁ ምፈልገው ማፍረሰና ማንሳት ቀላል ነው ግ ኮንዶሚኒዮም በር መሰኮት ወሀ መብራት ሸንት ቤት የለው የሰው ልጂ እዚህ ውሰጥ ግባ ሚባለው ይህን እናንተ ምን ትላላችሁ ሀገር ይልማ ይመር ግን የሕዝብ ክብር ይቅደም እላለሁ ሆዴን ግን አባባችሁት
የጋራ መኖሪያ ሕንፃ (ጋመሕ) = [ኮንዶሚኒየም]
Menene sefere❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
✍🏾
@ትንቢትታደስሰ፳፻፵፰
Tarik lingerachehu ! University ena Menen school dero 1 gibi neberu ! Behwala le girls school mekfet Etege selefelegu kegibiw Qoresew yehen Menen school bilew kefetubet !! Yekerewn gibi university be 1954 honowal.
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ያ…
ቦታዋችን ስሞቹን ካሜራቹ ፎከሥበደንብ ያርግእንጁ!!
ትኩረ ቀረፃ = [ካሜራቹ ፎከሥ]
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከብዙ አመታት በኃላ መነን ሰፈሬን እንዳይ ስላረጋችሁኝ:: እውነት ለመናገር አካባቢ ተበሳቁሏል ግን መንግስት እዛው ቤት ስርቶ ቢሰጥ ጥሩ ነበር:: ድንገት ተነሱ ብሎ ሰውን ማስጨነቅ ያሳዝናል:: ሞል መዝናኛ ቢሰራ ሰው አካባቢው ላይ ሰው ከሌለ ማን ሊዝናናበት ነው?! ብቻ እግዚአብሔር ህዝቡን ይመልከት::
The same as I left it 50 years ago.
ወይ ሰፈሬ
Besmam..Menen akababi jezbowal
ኧረ ምርጡ ፓስቲ ቤት መነን እካባቢ እንዴት ተረሳ?
በቀሰት እያረጋቹ ቤቱን ብታሰዩን በተረፈ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የምርጡና ጀግናው ወታደር ጓደኛዬ ፍሬው ገ/መድህን ሰፈር በ90ዎቹ ከጦርኃይሎች ሆስፒታል እየወጣን እዛ እንውል ነበር
እና ምን ይሁን?
ሰላምዬ ጠፋሽ
አረ ሳምሶን ዳቦቤት የታወቀውን ዘለላችሁት ከእሳቱ ተስማ ቤት አጠገብ
መነን ቢፈርስ ምን ያስደንቃል? እኔ እንደማውቀው ብታውቁት እረ ፈርሶ ደህና ነገር ይስራ ትሉ ነበር:: አንድ ጊዜ ማትሪክ እየፈተንኩ አይጥ መቆሚያ ቦታ አሳጥቶኝ ነበር:: ተማሪዎች እግራቼውን ወንበር ላይ ማውጣት ግዴታ ሆኖባቼው ነበር:: እባካችሁ ስውም ምድሩም ነፃ ይውጣ ለትችትና ለተቃውሞ አትቼኩሉ:: ከአሮጌ ነገር ጋር ችክ አትበሉ::
🎉ሰፈሬን ቁልጭ አርጋችው አሳያችውኝ 🎉
We love Asse Bar
9 ቁጥር ዘጠኝ መደዳ ቤቶች ነበሩ
አንረሳሽም ሰፈራችን መዳንያለም ፍሩዱን ይሰጣል
እሳቱ ተሠማ ድሮ ቤቱ ራስ መኮንን ድልድይ በላይ ድሮ 70 ደረጃ ወደ አፍንጮ በር ሲል በወንዙ ዳር በኩል ነበር ቤቱ
Bezagaw bekul be meskeyhazunan bekul please bro eske shiro meda yalew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ቢርሃኑበላይ
ሰፈሬን ስላነሳችሁ እናመሰግናለን
ታድለዉ የኛ ሰፈር ቆሼ ቤቶች መች ይሆን ሚፈረሰዉ
ስፍሬን ስላሳያችሁኝ ተባርኩኩ
ፀሀይ ጮራ ፊት ለፊት የነበረው 9ኛ ፓሊስ ጣቢያ ነበር።
አንዴ የሆነ ግሮሰሪ ዉጪ ይላካል ተብሎ መጥቻለሁ
አስመጪና ላኪ ግሮሰሪ ነበር እንዴ፧ 🤭
እዛው ከ 94.7 Stedio ወታችሁ እየቃኛችሁ ነው ያረጋል ክንፈ እና. _____ ጠላ ቤቶቹ ቅያስ እጥፍ ስትሉ ፊትለፊት ያለችዋ ነጭ ቀለም ያላት በር አጠገቡ አንድ ሁለት ሱቅ ያላት ቤት የ አያቴ ነበረች አሁን ነፍሳቸውን ይማር እና አጎቴ ይኖርባታል አሁን አይ መነን ምስካዬ ት/ቤት እንመላለስበት ነበር ተፈሪ መኮንን እያልን ጊዮርጊስ ታክሲ እየተሳፈርን
አዲስ ቤት ከ40 አመት በፊት ፎቶ ካሳ የሚባል ፎቶቤት ነበር
ዛፎቹ፡ ዐደሉም፡ መሓል፡ የሖኑት፣ ቤቶች፡ መንገድ፡ ሠርቀው፡ ነው፡ ያጣበቡት
ዛፎቹ ፡ ለእግረኞች ጥላ ተብለው እንደተተከሉ ፡ የስሚንቶ ዙሪያ ጠርዝ ክፈፋቸው ያስታውቃል። ነባር ሰፈሮች ውስጥ ደግሞ የሚሰረቅ መሬት የለም።
ዘጠኘቁጥር የተባለበት ወደቀጨኔየምትሄድባሰነበረች
አይደለም ዘጠኝ ቁጥር ከፀሀይ ጮራ ፊት ለፊት ያሉት ከአቶ ዮሴፍ ወፍጮ ቤት መደዳ ያሉት ቤቶች ናቸው::
ፎቶ ዙላን ጭምር ነው ያስታወሰው ሁለተኛው ሰውዬ ሰፈሩን በጣም ነው የሚያውቀው።
ፎቶ ስፓርትም ይባል ነበር
ነአኮተ ለአብ ተምሬለሁ
😭😭😭
Wede gedelew pls ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
ሸምበቆ አካባቢ ነበር የምንኖረው
መነን ፊት ለፊት አደይ ፓስቲ ቤት ነበር ሴቶች ብቻ የሚገቡበት
ባር ፈረሰ ጩኸት የገሻሪዎች የጢንቢራዎች ቡድን ስካራችሁ አሁንም አልለቀቃችሁም ?
ይፍረስ ይሰራል ያምራል ይበልፅግልን መነናችን👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፀሀይ ጮራ አካባቢ ያለ ው ሰፈር 9 ቁጥር ይባል ነበር
Meten buna
የመጋጥ ዘመን ልጆች መጋጫ አሉት እንጂ የኮስታሮቹ ሰፈር ኮስትራ ነበር የሚጠራው
ተከራይ ምን ይዋጠዉ እሱስ
Ere Terak Yetefaa,YeMiyaferes Yafereseh No more Feresa!!! SAY NO to Feresa in A.A
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ካልአብወንድሙ፸፭፻፹፩
ሸንበቆ አለ ወይ መነን😮
የምታሳዩን ቪዲዮና ድምጻችሁ በጣም በጣም ተራርቋል። ምስሉን ካየን ከ አንድ ደቂቃ በኃላ ነዉ ትንታኔ የምትሰጡት። ኤዲት ላይ ስሩበት፣ በኮርያ ሰፈር የሰራችሁትም አንድ አይነት ችግር ይታይበታል፣ ስለ 10 የ university በሮች ሲያብራራ ደጋግመህ አቋረጥከዉ ፣ በሚቀጥለዉ አስሩንም አሳዩን ፣ ሌላዉ በአፍንጮበር ዞራችሁ ወንዙን ተከትላችሁ በክበበ ፀሃይ ህፃናት ማሳደጊያ አርጋችሁ ወደ መነን በመመለስ አንድ ቪዲዮ ብትሰሩልን ፣ በተረፈ ትንታኔያችሁ አሪፍ ነዉ ወደነዋል ቀጥሉበት
for editing we are fresh i will tray to the best than you for your sugesion
@@-theabyssiniatv2388 thanks .... you guys just can voice over without editing .... and you guys are a good combination so keep on doing what you guys begun
@@-theabyssiniatv2388
… try my best. Thank you… suggestion. ✅
ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ ጀግና ጀግና ጀግና ነው
የዚህ ሁሉ መልካም ገፅታ ግንባታ የገንዘብ ምንጭ ቢታወቅ በጣም ጥሩ ነበር። በኋላ በከባድ እዳ እንዳያሰጠይቅ ፦ 🤔
ሠፈሬን ሳየው ውስጤ አልቅሽ አልቅሽ አለኝ
አስነኪዋ
@@muke614
ለቅሶ ይስተዛዘናል እንጂ አይነካም። 🤔
ምንም ያልተለወጠ ሰፈር መነን 5,6 ኪሎ ጣልያን ሰፈር አባኮራን ፣ተክለሀይማኖት አብነት ፣መርካቶ ገዳም ሰፈር መለወጥ ሴንተር ሰለሆኑ መቀየር አለባቸው።
ዶርዜ ሠፈር ይባል ነበር ( ሸማኔዎች በብዛት ነበር)
ዱቄት ነው የሚሆነው
እሳቱ ተሰማ ግሮሰሪ አለ ይገርማል
በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ መሪ ዲሪቶ አስወግዶ ውበት ያለበሰ ዶ/ር አብይ!!!
አጠና ግቢ ያልከው ትግሬ ሰፈር የሚባል እና ጋሪ ሰፈር ይባል ነበር : አ/አ ጋሪ በነበረበት ጊዜ : ከዚያ : ዝቅ : ብሎ : _ _ አበበ : ቢቂላ : የተቀበሉበት : የወቅቱ ቪላ : ቤት : ነበር ::
መጋጫ ሰፈሬ
አንተለማኝ የለማልጅ ድሪቶብለህ ቴክስትያረከው አንተም ከዲሪቶ ሰፈርወተህ ይሆናል ደህአደግ ባለጌ ለነዋሪ አፍርስው ችግርውስጥነው የሚጥሎቸው እንተየተመቸህ ትሆናለህ ፍጥረት ይሁናችሁ።
መነን ሰፈሬ ያደኩበት የተማርኩበት
ምንም ጊዜ የማረሳው ሰፌሬ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ኮትኩቶ ያሳደገኝ ነው ተምሮ ማስተማር ጭምር
ስ ፈ ሬ ነ ው ም ን ም አ ል ተ ሳ ሳ ታ ች ሁ ም ግ ን ከ ል ቤ ነ ው ያ ዘ ን ኩ ት ለ መ ጀ መ ር ያ ጊ ዚ በ ፒ ያ ሳ ሲ ፈ ር ስ ነ ው ያ ዘ ን ኩ ት የ እ ኛ ም ቤ ት ወ ደ እ ዛ ው ነ ው ቀ ለ ማ ጠ ጅ ቤ ት ጋ ነ በ ር