ስለ ጠፋው ሙሽራ አዲስ ነገር ተገኘ። የሙሽራዋ እናት ከክፍለ ሀገር መጡ ..ስለ ሄለን ያልተጠበቀ ሚስጥር ነገሩን።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2K

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 21 วันที่ผ่านมา +389

    ጀግናው ወንድሜ ጌታ ይጠብቅ አንበሳው ውድ የሀገሬ ልጆች 200k እናስገባው ለጒደኞቻችን ሼር እናድርግ❤❤❤❤❤❤

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 21 วันที่ผ่านมา +4

      ኢንሻ፡አላህ፡

    • @ሰለማዊትዩቱቢ
      @ሰለማዊትዩቱቢ 21 วันที่ผ่านมา +2

      እሺ ለዚ ጀግና ሂገበል❤❤❤❤

    • @HabibaEndris-gn6uw
      @HabibaEndris-gn6uw 21 วันที่ผ่านมา +2

      አላህ ይጠብቅህ ጀግናው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @cgggvvhhh4938
      @cgggvvhhh4938 21 วันที่ผ่านมา

      እሺ ኢንሻ አላህ❤❤❤ ግን እኔ የገረምኝ ብራክ ውይም ውሽት ሚያውሩ ሚድያዋች ክሁለመቶ ሺ በላይ ግብተዋል ጡር ነገር ሚስራ ግን ልምድ ነው ስብስክራይብ የማታድርጉት ትገርማላቹ ቢያስ ሁለት መቶ ሺ እናስገባው ዳይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rahelhaftielsa1652
      @rahelhaftielsa1652 21 วันที่ผ่านมา +1

      ለዚህ ጀግና በጣም ይገባዋል🇪🇷🇪🇷

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 21 วันที่ผ่านมา +297

    የሄለን እናት እና እህት ከልብ ሰው ናቸው እድሜና ጤናችሁን ያብዛላችሁ

    • @UmmuAbdurahaman
      @UmmuAbdurahaman 20 วันที่ผ่านมา

      አስላም አለየኩም እህት ድምሪኝ❤

    • @EdenGEBRAMLAK
      @EdenGEBRAMLAK 20 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @mwolde6274
      @mwolde6274 17 วันที่ผ่านมา +1

      ሰላም ነው ወንድሜ የንስር አይን ጠፋህ በሰላም ነው? እባክህን አትጥፋ በጣም ይጨንቀናል

    • @MedhintKfamilyYouTube
      @MedhintKfamilyYouTube 15 วันที่ผ่านมา

      @@UmmuAbdurahamanደምሩኝ ❤

    • @MedhintKfamilyYouTube
      @MedhintKfamilyYouTube 15 วันที่ผ่านมา

      @@mwolde6274ደምርኝ ❤

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 21 วันที่ผ่านมา +283

    በእግዚአብሔር ይህን ጀግና
    200K
    ይገባል የምትለው 🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @AynalemAlemayehu
      @AynalemAlemayehu 21 วันที่ผ่านมา +1

      😞❤😞

    • @sarakebede3234
      @sarakebede3234 21 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ❤❤❤

    • @HabtamAyele-e9z
      @HabtamAyele-e9z 21 วันที่ผ่านมา +1

      እሽ ኧረበጣምጐበዝልጅነውእሱ ና ዘልዬ

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 21 วันที่ผ่านมา +113

    ይህ ጀግና ልጅ ከተባረከ ማህጸን የተወለደ። አንድ ሚልዮን ላይክ እናስገባው።

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de 16 วันที่ผ่านมา

      አረጠፋህወድሜ የሙሽራውስነገርእምንደረስ

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 21 วันที่ผ่านมา +37

    ሁለቱ እናቶች ደስ ሲሉ በቃ ትልልቅ ሰው እዲ ተከባብሮ ሲነጋገር በጣም ደስ ይላል በተረፈ አቤል በሰላም እዲገኝ መልካም ምኞ ቴነው ሄለን ከነባሏ ቅጣታቸውን ማግኘት አለባቸው

    • @سعادهالمطيري-غ6ق
      @سعادهالمطيري-غ6ق 21 วันที่ผ่านมา +3

      በጠም ደስ ሲሉ መተሰሰበቸው ትልቅ መተሰሰብ በከበበር አስተመሩን እናትነተቸውን የእውነት አሰተመሩን❤

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 21 วันที่ผ่านมา +215

    ሁለቱም እናቶች በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።

    • @YelamMesela
      @YelamMesela 21 วันที่ผ่านมา +3

      😢😢😢😢

    • @YelamMesela
      @YelamMesela 21 วันที่ผ่านมา +4

      ልጅ የሳጠዉ ፋጣር ጌታ የሚፋረ ሳዉን የምያቃብር በሁሉ የታባረክ ልጆቺ ይስጠን ፋጣሬ 😢😢😢😢😢🤲🤲🤲

    • @letebrhanbayru2045
      @letebrhanbayru2045 21 วันที่ผ่านมา +1

  • @MisikirKeya
    @MisikirKeya 21 วันที่ผ่านมา +164

    ጀግናችን መጣ ገባ ገባ በሉ❤❤❤ 0:38

    • @ציונה65
      @ציונה65 21 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 21 วันที่ผ่านมา +251

    የአቤልን መምጣት በጉጉት እየጠበቅን ነዉ በሰላም ከቤተሰቡ ይቀላቅለዉ

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 21 วันที่ผ่านมา +2

      YNSER AYNE ACCOUNTUAN HULU AZEGAWE ENDATASHESHE BERTA BERTA BERTA

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 21 วันที่ผ่านมา +2

      🙏🙏🙏አሜን።

    • @UmmuAbdurahaman
      @UmmuAbdurahaman 20 วันที่ผ่านมา

      አስላም አለየኩም እህት ድምሪኝ ❤

  • @saramasarat1310
    @saramasarat1310 21 วันที่ผ่านมา +59

    አንተ ጀግና ፈጣሪ በነገሮች ሁሉ ጣልቃ ይግባ ልጁንም በሰላም ለቤተሰቦቹ ያብቃው በሰላም

  • @Fairy-c4h
    @Fairy-c4h 21 วันที่ผ่านมา +42

    ጃግናው ወንድሜ ጌታ ይጠብቅ 20k እናስገባው ለጎደኞቻችን ሼር እናድርግ❤❤

  • @TsiTsiTsi-b9d
    @TsiTsiTsi-b9d 21 วันที่ผ่านมา +128

    አግታው ነው ቶሎ ድረስለት በማርያም😢😢😢

  • @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ
    @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ 21 วันที่ผ่านมา +102

    የደም ስሬ ጀግናየ ክበርልኝ ቃል የለኝም የዛሬዋ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 21 วันที่ผ่านมา

      ማርያም አጠብቅም ሠውናት ውሥንናት እንድቦታ እንጂ ሁሉም ሥፍራ አትገኝም

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 21 วันที่ผ่านมา +1

      ,አሜን ቅድስት ድግል ማርያም ትጠብቅዉ 🥰🥰🥰

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 21 วันที่ผ่านมา +83

    የናትህ ምርቃት ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu2958 21 วันที่ผ่านมา +49

    የድንግል ማሬም ልጅ በሰላም በጤና ልጅዋን በእቅፎ ይመልስሎት

  • @MisrakMulugeta-bk2fp
    @MisrakMulugeta-bk2fp 12 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ እራስህ ጠብቅ ጀግናው ዐንድሜ ፈጣሪ ከአንተጋር ይሁን !!!!

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 21 วันที่ผ่านมา +399

    ይህንን ጀግና ስታዩ እንደኔ ጥሎ ወደዚህ የሮጠ ካለ በላይክ ፍቅራችሁን ግለፁ።!!

    • @UfRa-yi7hp
      @UfRa-yi7hp 21 วันที่ผ่านมา +6

      እኔ ቶሎ ነው ሮጨ የመጣሁት😂😂😂

    • @sosinatade9795
      @sosinatade9795 21 วันที่ผ่านมา +3

      የምዘድህ ጀግናዬ ላንተ ሁለት መቶ ከዚያ በላይ ነው መሆንያለበት

    • @TigistDegu-yl6ym
      @TigistDegu-yl6ym 21 วันที่ผ่านมา +4

      የምር እኔ😂❤

    • @WerkineshMeskele-k6x
      @WerkineshMeskele-k6x 21 วันที่ผ่านมา +2

      ኤኔ❤❤❤❤❤❤

    • @WerkineshMeskele-k6x
      @WerkineshMeskele-k6x 21 วันที่ผ่านมา

      ይቺ ውሻ የስራዋን ይስጣት

  • @Alex-z4x
    @Alex-z4x 21 วันที่ผ่านมา +127

    ሄለንበጣም ተንኮለኛ ነች አግታዋለች ሳትገለው ተሎ ድረሱለት እባካቹ ለማጥፋት ወደኋላ አትልም የአቤል እናት አይዞት እግዝአብሄር ይጠብቀዋል 9:06

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 21 วันที่ผ่านมา +3

      አዎ ማርያምን እንደ ህይወት ታደጉት

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 21 วันที่ผ่านมา

      በእግዚአብሔር እስካሁን አልተገኘም እረ በፈጣሪ ቶሎበል እንዳትገከው ባትገለውም አይምሮው ከጎዳችው በሁዋላ ቢገኝ ? እባክህ ፍጠን።

  • @mesi5527
    @mesi5527 21 วันที่ผ่านมา +183

    የሄለን እናት በጣም ጨዋ ናቸው ያሳዝናሉ ምን አይነት የተርገመች ልጅ ናት

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 21 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም

    • @Aynalem-m2p
      @Aynalem-m2p 21 วันที่ผ่านมา +2

      ያውም የእንጂር እናትናት የሄለን እግዚአብሔር ሀቅ ያናግራት

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 21 วันที่ผ่านมา +1

      አቤልን ሄለን ያሳገተችዉ ይመስለኛል። እግዚአብሔር ይድረስለት ። የንስር አይንንም ከክፉዎች ጌታ ይጠብቅህ በመንገድህም እሱ ይቅደምልህ።❤❤❤❤❤

  • @gechman4014
    @gechman4014 21 วันที่ผ่านมา +12

    የልጅቱዋ እናት እህት እንዴት ደስ እንደሚሉ ሲያሳዝኑ አይዞት እናቴ

  • @meklit4262
    @meklit4262 21 วันที่ผ่านมา +17

    ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ❤❤
    አቤልንም እግዚአብሔር በሰላም ለቤቱ ያብቃው ወንድሜ የሄልን አካውንት አሳግደው እንዳታቀሳቅስ ብያንስ እውነታው እውነታውን እስክታጣራ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 21 วันที่ผ่านมา +86

    የኔ ጎበዝ አንበሳ መጣህልን ??(ኑርልን ኑርልን እናትክ የወለደችክ ቡሩክ ልጅ ❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 21 วันที่ผ่านมา +86

    ሁለተኛ ነኝ ንስርዬ የኛ ጀግና እንኳን ደህና መጣህልን ጀግናው የኛ አንበሳ❤❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 21 วันที่ผ่านมา +53

    አቤልን አሳግታው ይሆናል ንብረቱን አሳግድ ጀግናው እንዳታሸሽ እራስህን እየጠበክ😢😢😢😢

  • @tsehaygrmay6667
    @tsehaygrmay6667 17 วันที่ผ่านมา +1

    የአቤል እናት ናእህቱ ስላም ና እናት ጥሩ መልካም ቤተስብ ናቸው የስላም እናት በጣም ያሳዝናሉ የአቤል መገኘት የምስራች በጉጉት በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን ቸር ያስማን እግዚአብሔር

  • @freweinibrorsson285
    @freweinibrorsson285 21 วันที่ผ่านมา +10

    በጣም ያዛዝናል እነዚ 2 ደጋግ እናቶችን ልብ ያቆሰለች ሄለን በወለደችው ልጅ ብድሯን ትከፈል። ኣቤል ባለህበት ኣምላክ እጁን ይዘርጋልህ እሱ ይጠብቅህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ስለ ጀግናው የንስር ዓይን ቃላት የሉኝም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ❤

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 21 วันที่ผ่านมา +72

    አቤል የታገተው በባለቤቱ ይመስላል። ይገርማል ከውጭ ለማግባት መጥቶ ይህ ሁሉ ግፍ ምን ይባላል።

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky 21 วันที่ผ่านมา +85

    የንስር ዐይን አቤልን ከወጥመድ ውስጥ.እንደምታወጣው እና ኤለንን..ወደ ወህኒ ተወርውራ . ሀብቱ እንደሚመለስለት በአንተ ርግጠኛ ነኝ

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc 21 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n 21 วันที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 21 วันที่ผ่านมา +616

    የሄለን.ባንክ.አካውንት.አዘጋው.እንዳታሸሸው

    • @ፋፉነኝስደትያደከማት
      @ፋፉነኝስደትያደከማት 21 วันที่ผ่านมา +13

      አዎ መታገድ አለበት ይቺ አረመኔ

    • @KemiyKemiy
      @KemiyKemiy 21 วันที่ผ่านมา +2

      🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

    • @yemachaltube
      @yemachaltube 21 วันที่ผ่านมา +8

      ትክክል ነሽ ቆንጅዬ

    • @zed8332
      @zed8332 21 วันที่ผ่านมา +5

      በትክክል❤❤👌👌

    • @selamekongo4441
      @selamekongo4441 21 วันที่ผ่านมา +6

      አውነት ነው

  • @AyalSewnet
    @AyalSewnet 21 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁለቱም እናቶች በጣም ጥሩ ሰው ናችው❤❤❤❤❤❤

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBeraka 21 วันที่ผ่านมา +9

    የሰላም እናት በውነት ከአቤል እናት ጋር አንድ አይነት ጥሩ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜን።

  • @marudesta4658
    @marudesta4658 21 วันที่ผ่านมา +54

    ጥሩ እናት ናቸው። የእንጀራ እናት ከራስ ልጅ እኩል ማሳደግ በጣም ጥቂቶቹ የሚሳካላቸው ነው።

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 21 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል

  • @sosinatade9795
    @sosinatade9795 21 วันที่ผ่านมา +40

    የሱን ፕሮግራም ሣይ ልቤ በጣም ደስ የሰለዋል ጀግናዬ ተባረክልኝ!!!!!!!!

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ 21 วันที่ผ่านมา +83

    ተው ግን ጀግናችን አባክህ ሄለንን በህግ ጠይቆት እና አቤልን አድኑት እባካችሁ እኔ በጭንቀት መሞቴነው ስልኩን ይዛችሁ መፍትሄ ፈልጉ ፈጣሪ ባለበት ይጠብቀው በሂወት ታለ እራሱ ኽይር ነው

  • @AbebaWm
    @AbebaWm 21 วันที่ผ่านมา +8

    የሄለን እናት በጣም ቅን ሰው ናቸው የአቤልም እናት ምስኪን ናቸው ሰላም ጥሩ ልጅ ነች እና ይቺ ሔለን የሚሉዋት ግን አረመኔ ነች እና አቤልን የት እንዳስገባችው ከየትም ታምጣው ጀግናችን መድኀኔዓለም ይርዳቹህ🙏🙏🙏

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv 20 วันที่ผ่านมา +1

    አቢል እንዲገኝ በጸሎት እናስበው የሄለን እናትና እህት ፈራ እግዚአብሔር ያለባቸው እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ጀግኔ በርታልን አቢልን ለማግኘት የአ ቢል እናት ሲያሳዝኑ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 21 วันที่ผ่านมา +73

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @Alex-z4x
      @Alex-z4x 21 วันที่ผ่านมา +4

      የሄለን እናት በጣም መልካም ስነምግባር ያላቸው ሰው ናቸው አመሰግናቸውአለሁ 44:45

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 21 วันที่ผ่านมา +28

    የኛ ጀግና እንኳን መጣህልን የሄለንን አካውት አዘጋው ።እግዛብሔር በምሰራበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅልን ወድማችን በርታልን።

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 21 วันที่ผ่านมา +88

    የአባትየው እጅ ይኖርበታል! ሴቶቹ በጣም ጨዋዎችና እግዚአብሔርን የሚፈሩ ናቸው!! አንጀት ይበላሉ!

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w 21 วันที่ผ่านมา

      ❤❤💔💔🤝🙆🙆🙆🙆

    • @Aster-o4p
      @Aster-o4p 21 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤😂😂😂

  • @BekaBelay-zp6gs
    @BekaBelay-zp6gs 21 วันที่ผ่านมา +9

    የሰላም እናት እጅግ ረጋ ያሉ አስተዋይ የእግዚአብሔር ተገዢና ታማኝ ለመሆን የሚጥሩ ንፁህ እናት ናቸው ብዬ አምናለሁ እኝህ እናት እና ሰላምን እግዚአብሔር ይባርክቸው

  • @MesayWelde-j1e
    @MesayWelde-j1e 19 วันที่ผ่านมา +1

    የፃርቃኔዋ እመብርሀን ትጠብቃቹ የኔ እናት በሰላም ይመለስሎት

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 21 วันที่ผ่านมา +32

    ጀግናው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅ የእናት እንባ እንደ እሳት ያቃጥላል😢😢😢😢😢😢😢😢የአቤል ነገር በጣም ይሳዝናል😢😢😢

  • @California3456
    @California3456 21 วันที่ผ่านมา +45

    ንስር ዓይን
    1/የተደወለበትን ስልክ ቁጥር ከህግ አካላት ጋር አስፈትሽ።
    2/ አባትየውን ፈልገህ በዘዴ አናግረው። በዕውነት ሀብት ተወስዶበታል?

  • @MEskuAli
    @MEskuAli 21 วันที่ผ่านมา +47

    ወላሂ በጣም ሰዉ ማመን ከባድ እደሆነ የተማርኩበት ታሪክ ሰዉ ክፉ ነዉ

  • @fekermitka
    @fekermitka 21 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት እናቶች እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ 😢😢😢የአቤል ነገር እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @tgawoke3969
    @tgawoke3969 18 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ እግዚያብሔር በምትራመድበት በስራህ ሁሉ ይቅደምልክ እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 21 วันที่ผ่านมา +48

    ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ እነዛ ሰይጣኖች አግተውት ነው የሚሆነው ፈጣሪ ከመጥፍ ነገር ይጠብቀው

  • @shemima5580
    @shemima5580 21 วันที่ผ่านมา +53

    የኛ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን😊
    የእናት እንባ እንደ እሳት ያቃጥላል😢😭

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 21 วันที่ผ่านมา +61

    ሲጀመር ሄለን እና አባትየው ተነጋግረው ነው ይህንን ያደረጉት ለዚች አጨር እድሜ ይህንን ያክል ክፋት

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 21 วันที่ผ่านมา +1

      🤔ምን አላባት ግን እስኪ እንስማና አይምሮውን እንዲዋሽ ካላደረግች 😔

    • @kasdesa3634
      @kasdesa3634 21 วันที่ผ่านมา +4

      ይህን አሳብ አባትየዉ ያቃሉ ይመስላል ሄለን አሳቧን ነግራቸዉ ተስማምተዉከሆነ?

    • @emebetbekele6000
      @emebetbekele6000 21 วันที่ผ่านมา

      Dekala dorounem balege new

    • @mshayat
      @mshayat 21 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝ ሀባይብ❤🎉

  • @AzebKidanemariam-x6l
    @AzebKidanemariam-x6l 21 วันที่ผ่านมา +13

    ለምድራችን መፍትሄሆነህ ስለመጣህ ጌታየን አመሰግነዋለሁ ንስሬ ዘመንህ ይለምልም🙏🏼❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisyaneshwoldgiorgis451
    @sisyaneshwoldgiorgis451 17 วันที่ผ่านมา +1

    የናቶችን እንባ ቸሩ ፈጣሪ ይጥረግላቸው ልጄቸውንም በሠላም ያገናኛቸው።

  • @RahelKassahun-k3z
    @RahelKassahun-k3z 21 วันที่ผ่านมา +22

    ይሄ ጀግና አሁን ከገባበት ገብቶ ያወጣዋል እናምናለን ፈጣሪ ይርዳው ብላቹ ፀልዩ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 21 วันที่ผ่านมา +50

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ እትጅግና አላህ ይጠብቅህ ያርብ ውድም ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @OmuHabib
      @OmuHabib 21 วันที่ผ่านมา +1

      ላኢላሃኢለላህ መሀመድ ረሱለላህ

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 21 วันที่ผ่านมา +30

    የጠፍ ሰዉ የእንባ አባሽ እንኳን በሰላም መጣክ እንኳን ለወሩ ለእመቤቴ ለወሩ በአል አደረሰክየንስር አይን እንኳን በሰላም መጣክ

  • @makiahomar892
    @makiahomar892 18 วันที่ผ่านมา +2

    አድስ እየጠበኩነው ሙሺራው አላህ ይጠብቅህ ወንድሚ እያልኩ ከመዳም ቤት ያረብ😢😢😢❤❤❤

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 21 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናችን ስለተ ምን ይባላል ቃላት የለኝም. የሄለን እናት እና. እህት በጣም. ሊመሰገኑ. ይገባል

  • @elisabethbirru-ym6bi
    @elisabethbirru-ym6bi 21 วันที่ผ่านมา +68

    ጀግናዎ ላይክ አድርጉ ለሁላችንም ይጠቅመናል ላይክ ሼር አርጎለት

  • @zozo2808
    @zozo2808 21 วันที่ผ่านมา +32

    አንተ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ያረብ እናተንም አላህ ያስገኝው😢😢😢 የረብ🤲🤲🤲🤲

  • @BdfgGgxgg
    @BdfgGgxgg 21 วันที่ผ่านมา +42

    ጀግናው ወድሜ ስጠብቅህ ነበር❤❤❤

  • @FiFu-m8c
    @FiFu-m8c 21 วันที่ผ่านมา +8

    እናቶች ሲልቅሱ ማየት የማል የአቤል እናት ፈጣሪ አቤልን በእጅሽ ያስገባልሽ ያረብ ያረብ አይዞሽ ማማዬ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 21 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😢እናቴ እግዚአብሄር የዛሬው ዑራኤል በእጃቹ በእቅፍ ያሳገባላቹ ።።።።የእናት እንባ ያማል😢😢😢😢😢😢 ጀግነው ጤናህን ይስጥህ የተባረክ ነህ

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 21 วันที่ผ่านมา +19

    ከ 1 ጊዜ በላይ ሰብስክራይብ ማድረግ ቢቻል ከ 1000 ጊዜ በላይ ሰብስክራይብ ባደርግ እጅግ በጣም ነበር ደስስ የሚለኝ ፣ አንተ ጀግና 200k አይደለም 2000k ትገባለህ ታገስ እቁላል ቀስ በቀስ ነው በእግሯ የምትሄደው ፣ እንወድሀለን። ❤

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 21 วันที่ผ่านมา +30

    አስሬ ገብቼ ገብቼ አሁን መጣህ ደብሮኝ ነበራ የምር ❤❤❤

  • @MadenahMuhammad
    @MadenahMuhammad 21 วันที่ผ่านมา +31

    ያልሠማ ይሥማ ጀግነዉ መጣልን

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 21 วันที่ผ่านมา +8

    ሁለቱ እናቶች የምር የተባርኩ ናቸዉ በሰላም አብርዉ እየተጠያየቁ ቢኖሩ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 21 วันที่ผ่านมา +2

    አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤. እናታችን ልጃችሁ ይገኛል ኢሻአላህ. ❤❤❤. ይቺ ሙጂሪም አግታው ነው የሚሆነው 😢😢😢😢. ጀግናው እንደሚያገኘው እርግጠኛ ነን ከፈጣሪ በታች 😢😢😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 21 วันที่ผ่านมา +30

    ጀግናችን 200 ሰብስክራይብ እናስገባዉ ❤️👍

  • @متاجرالهدف
    @متاجرالهدف 21 วันที่ผ่านมา +21

    የኔ መልካም ወድም እኳን በሰላም መጣክ ጀግናዬ ❤❤❤❤❤❤ተባረክ ለሀቅ የቆምክ የዘመናችን ሙሴ

  • @vigovigo2557
    @vigovigo2557 21 วันที่ผ่านมา +14

    የጀግናው ወንድሜን ጌታ ይጠብ ቅል አንበሳው የኔ የሀገሬ ልጆች♥♥♥♥♥♥♥

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 21 วันที่ผ่านมา +2

    በናት ሙሸራውን ሀይወቱን ታደገው ይቺ የሰው አውሬ እዳትበላው🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @RahelAsemare-wp1cy
    @RahelAsemare-wp1cy 21 วันที่ผ่านมา +1

    ለናትህ የገዛኸውቤት በጣም ደስብሎኛል ዘመንህ ይባረክ

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 21 วันที่ผ่านมา +38

    ጀግናዬ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛልክ የዘወተር ፀሎተ ነው።

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 21 วันที่ผ่านมา +22

    እባክህ የንስር አይን ጀግናችን አቤል በሙሽራዋና በባሏ ታግተዋል ብዬ እገምታለሁ አንተ የኛ ጀግና ክትትልህ በሙሽረዋና በባሏ ላይ እያንዳንዷ እንቅስቃሴ የሚከታተሉ ሰዎች ብታዘጋጅ ታገኜዋል ላንተ ይቺ ትንሽ ናት ከዚህ የበለጠ ብዙ ጉድ አውጥተሃል እና በርታ የአቤል እናት እንባ አብስላቸው ወንድሜ

  • @እግዚአብሔርአረኛዬነው
    @እግዚአብሔርአረኛዬነው 21 วันที่ผ่านมา +47

    እግዚአብሔር አቤል በአለበት ቦታ ይጠብቅው ጌታ ከእርሱ ጋር ይሁን እሜንን❤❤❤

  • @ሀረገወይንተፈራ
    @ሀረገወይንተፈራ 21 วันที่ผ่านมา +9

    እይዞኝ አሁንምአንተጀግናነህ ሌላጉድይወጣል አይቀርም ይጋለጣሉ❤❤❤❤❤🎉

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 21 วันที่ผ่านมา +4

    ለሁሉም ፡ ነገር ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ ጀግናችን ፡ ስላተ ፡ ምን ፡ ይባላል ፡ ቃላት ፡ የለኝም ፡የሄለን ፡ እናት ፡ እና ፡ እህት ፡ በጣም ፡ ሊመሰገኑ ፡ ይገባል ፡ ተባረክ ፡ ❤❤❤❤❤

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx 21 วันที่ผ่านมา +27

    የንስርዓይን አንተ የሁሉእንባ አባሽ ነህ በተገፉት ጎን የሚትቆሚ የሀገራችን የሚሰሩ ደባ የሚታጋልጥ ጀግና ነህ ❤❤❤❤እንወድሃለን። ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!!!

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 21 วันที่ผ่านมา +19

    በእግዚአብሔር አሁንም አልተገኛም❤❤❤❤ ጀግናችን

  • @marthiaadams1187
    @marthiaadams1187 21 วันที่ผ่านมา +22

    አንተና ዘላለም ትወዳዳሪ የሌላቸው ጋዜጠኞች እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 21 วันที่ผ่านมา +7

    የንስር ዓይን ከእግዚአብሔር ጋር ፈጥነህ የምትደርስ ስለሆንክ እባክህን ተመስገን የሚባለው እና ሔለን ባስቸካይ መያዝ አለባቸው ሳይገሉት አቤልን።ጌታ ይርዳህ።

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 21 วันที่ผ่านมา +6

    የንስር አይን ዜጋ ከሆነ አሜሪካን ኤምባሲ አስታውቁ እነሱም ይግቡበት ዜጋቸውን ይፈልጋሉ ብዙ ዋጋ ያስከፍላታል

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 21 วันที่ผ่านมา +16

    በርታ ጠክር የሀገራችን ምርጥ ጀግና 👍👍👍👍

  • @muluyfredew1597
    @muluyfredew1597 21 วันที่ผ่านมา +11

    ጀግና ኑርልን ተባረክልን አቤል ግን እባክህ ወደ ቤተሰብ ተመለስ እኛ በጣም ጨዋ ልዽ እንድርካለን አይዞህ ይሄም ቀን ያልፋል ብዙም እራስህን አትጉዳ ምክንያቱም አንተ በየዋነትህ ያደረከው ነገር ስለሆነ እግዚያብሄር ይጠብቅካል አይዞህ ወንድሜ

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 21 วันที่ผ่านมา +22

    የኛ ጀግና እኮን ደህና መጣህ ስጠብቅህ ነበር አላህ ይጠብቅህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤❤

  • @Seada4756
    @Seada4756 20 วันที่ผ่านมา +1

    የአቤል ደህንነት ነው ያሣሠበኝ ፈጣሪ ይርዳህ ጀግናው ግን በተመሥገንና በሄለን ስም ያለ ንብረት እንምታሣግደው ተሥፋ አለኝ

  • @emayeenate-do6yf
    @emayeenate-do6yf 21 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናው በርታ እውነቱ መውጣት አለበት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 21 วันที่ผ่านมา +12

    በእውነቱ እውኘተኛ ነገሮችን ስለምታቀርብ በጉጉት ነው የምጠብቅህ እመ ብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ በፃም በፀሎት በስግደት መበርታት አለብህ ወንድሜ በጣም ከበባድ ነገር ነውና የምታቀርብ ክፉ ሰወች እንዳይጎዱህ ከእግዚአብሔር ጋር በርታ እሽ

  • @worknehaklilu6868
    @worknehaklilu6868 21 วันที่ผ่านมา +11

    ዛሬ ደሥ ይላል። ከፍለጋ የበለጠ የሁለት ቤተሰቦች እውነትነት ታይቶበታል። ከአቤል እናት ይልቅ የዛች ጭራቅ እናት ያሳዝናሉ። ከሁሉም የተሻለ ሰዋዊነት አየንባቸው። አመስግኑልኝ። አቤል ይገኛል። እናንተንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 21 วันที่ผ่านมา +16

    ጀግና ወንድማች ስንጠብቅህ እንኳን ደህና መጣህ ቸሩ ያሰማን።

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 21 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ክፉ እሴት ነች ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት

  • @tinateare6235
    @tinateare6235 21 วันที่ผ่านมา +2

    አቤል በጣም ቀና ሰዉ ነዉ ሄሌንና ባልዋ እርግጠኛ ነይ አግተዉት ነዉ እባክህ እርምጃቸዉ ተከታተል እግዛቤሄር ይርዳህ

  • @Karemah-dg1mz
    @Karemah-dg1mz 21 วันที่ผ่านมา +16

    ጀግናችን መጣልን ቶሎቶሎ ገባገባ በሉ እግዚአብሔር በየሄድክበት ሁሉ መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምክ

  • @meskerembekele6461
    @meskerembekele6461 21 วันที่ผ่านมา +19

    ጀግና ጌታ ይጥብክህ 😍

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 21 วันที่ผ่านมา +9

    ስጠብቀው ነበር አተ ጀግና ጋዜጠኛ በርታልን😍😍😍

  • @ZZZ-xz9tp
    @ZZZ-xz9tp 21 วันที่ผ่านมา +3

    እናትናልጂ ያላቸው ስነመግባር በጣምደስይላል አበልንም አላህ በሠላም ያስገኘሙ እርግጠኛነኝ አበልንም እደምታገኘው ጀግናነህ በርታልን

  • @Demrie
    @Demrie 21 วันที่ผ่านมา +2

    ንስርአይን ምን ብዬ ስም ልሰይምህ ብቻ የጀግናዎች ጀግና ነህ እደግልኝ

  • @felekche8544
    @felekche8544 21 วันที่ผ่านมา +12

    አቤል አይዞህ በርታ ጠንክር መጠንከር ነው

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን 21 วันที่ผ่านมา +10

    የኔ ጀግና ተባረክ🎉🎉❤😊😊እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @Bole-d9b
    @Bole-d9b 21 วันที่ผ่านมา +38

    አንተ ጀግና ህያው እግዛብሔር ከፌት ከኋላ ይከተልህ ይጠብቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DunyaA-ry5mt
    @DunyaA-ry5mt 21 วันที่ผ่านมา +1

    መከራው በዝቶ ግራ ገብቶኛል
    ድምፅሽን ልስማ ያረጋጋኛል
    የሰው ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው
    ደስታና ሐዘን የማይለየው
    በእጃችን ወድቋል ሲሉ ጠላቶቼ
    አመለጥኳቸው ስምሽን ጠርቼ
    ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል
    በቆፈረው ጉድጓድ ራሱ ይገባል
    እናቴ እመቤቴ ብዬ ስጠራሽ
    ከመከራ ሁሉ ታወጪኛለሽ
    ግን ከበድቲ ነው ወና አቤል በህውይቱ መኖር ነው በጠም ያሰዚናል😢😢😢😢

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k 21 วันที่ผ่านมา +6

    እረ የነዚህ እናቶች እንባ ወይኔ ወላድ። በእዉነት ልብ ይሰብራል።ብቻ አቤል በስላም ይገኝ እግዚአብሔር ይርዳቹ 🎉🎉🎉