ለረጅም ጊዜ የደበኩትን ነገር ይፋ አወጣሁት።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ለረጅም ጊዜ የደበኩትን ነገር ይፋ አወጣሁት።

ความคิดเห็น • 4.2K

  • @ynserayne
    @ynserayne  2 หลายเดือนก่อน +906

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ጤናዬ ከጊዜ ወደ ጊዜ ለውጥ እያሳየ መጥቷል። በፀሎት በሀሳብ አብራችሁኝ ስላላችሁ አመሰግናቹሀለሁ።

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 หลายเดือนก่อน +20

      አይዞህ ጨርሶ ይማርህ ለውጥ አለ ተመስጌን ቆመህ ስትሄድ ለእመቤቴዬዬዬ ስለት አስገባለው ህህታችንን እድለኛ ነሽ

    • @user-mq3gv4um4p
      @user-mq3gv4um4p 2 หลายเดือนก่อน +4

      እግዛቤሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ
      ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ 💝

    • @hshehhshdh2599
      @hshehhshdh2599 2 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤

    • @MadinhRr
      @MadinhRr 2 หลายเดือนก่อน +2

      አብሽር ጨርሰህ ዲነህደሞ እምናይህ ያርገን

    • @esatamariam7959
      @esatamariam7959 2 หลายเดือนก่อน +2

      እማምላክ ወላዲት አምላክ ከልጅዋ ከወዳጅዋ ጋር ጨርሳ ትማርህ እንደ ፍትህ ስትቦርቅ ያሳየን

  • @MeazaQatar
    @MeazaQatar 2 หลายเดือนก่อน +660

    ምን አይነት እድለኛ ሴት ነሽ ይህንን የተባረከ ልጅ የሰጠሽ መድሃኒያለም

    • @nebyuermyas
      @nebyuermyas 2 หลายเดือนก่อน

      Hii wed

    • @user-ty6dz9fp8m
      @user-ty6dz9fp8m 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ታድላ ቀናሁ ወላሂ

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 2 หลายเดือนก่อน

      Tikkil

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-ty6dz9fp8m
      Enem

    • @floweradds3460
      @floweradds3460 2 หลายเดือนก่อน

      It is true

  • @BurtukanDereja
    @BurtukanDereja หลายเดือนก่อน +7

    እናት ብለህ ስትጣራት እንዴት ደስ ይላል መዳኒአለም ፊቅራቹን ያፅድቅላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @user-ip6oi4wn4u
    @user-ip6oi4wn4u หลายเดือนก่อน +6

    በመሻርህ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ደግሞ ቀጥተኛዉን መገድ እድመራህ ሁለየም ዱአየነዉ አላህ ሂዳያዉን ይስጥህ መልካም ሰዉነህ መልካም የሆነች ሚስትም አላህ ያድርግልህ መልካም የሆኑ እናት አሉህ አላህ ከሂዳያጋር ረጂም እዲሜ ይስጣችሁ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 2 หลายเดือนก่อน +568

    ምን አይት እድለኛ ሴት ናሽ ወላሂ በርገጠኛንት እናት እና አባት መርቆሽ መሆ አለበት ይህ የመስለ ጀግና አላህ ሰጠሽ ማሻላህ

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l 2 หลายเดือนก่อน +3

      Betikikil❤❤❤❤❤

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne 2 หลายเดือนก่อน +1

      ታድላበገምተቃጠልን

    • @user-ri9im8bj5f
      @user-ri9im8bj5f 2 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም እድለኛ ሴት ናት

    • @selamwoldegergish4015
      @selamwoldegergish4015 2 หลายเดือนก่อน +1

      Betame❤❤❤❤

    • @tsigetsegai2339
      @tsigetsegai2339 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤ eseye getakenategarenew bertu

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam 2 หลายเดือนก่อน +287

    ወንድሜ የኔ ኣባት እኔ ኤርትራዊት ነኝ፡ የምታቅርበው ሁሉም ቤተሰባቺን ሁሉም እንከታተልሃለን ግን በደረሰብህ ግዚያዊ፡ ፈተና በጣም ኣዝነናል ግን ኣንተ ሁሌ የኢትዮጵያ ምርጥ ድያምንድ ፡ ኡንቅ፡ ነህ ፡ ስለ ኡነት የቆምክ፡ የተጎዱ ኣክሊል፡ ተስፋ የቆረጡ ተስፋ የሆንክ ምርጥ፡ የኢትዮጵያውያን ቅርስነህ!!!!!!! ወድም ኣለም፡ እርግጠኛነኝ፡ በዚህ የተጎዱ ሰዎች ጎን የሆንከው ግዜ ,ዉለታህን ዬታችን መዲሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ኣይረሳውም እና፡ ኣይዞክ በፈተና ግዜ ጠንክር ደግሞ ጠንካራነህ ና፡ እንደ ነበረ ተመልሶ፡ ስለተጎዱ ስለእውነት ሩጫህን ከነበረ በላይ ይሁን የኔ ጌታ ወንድማቺን በጣም ተጎድተን ነበር ግን ስትሲቅ ማየታችን ብቻ ትልቅ ነገር ነውና ኣይዞክ፡ ከዚ በላይ ትስቃለህ፡ ከዚበላይ ስለ ኢትዮጵያውያን ትቆማለህ፡ ሁሉም ኤርትራውያን እንወድሃለን እናከብረሃለን ፡

    • @enanu7590
      @enanu7590 2 หลายเดือนก่อน +2

      🥰🥰🥰🥰👍👍

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 2 หลายเดือนก่อน +17

      እኔ ደግሞ ኤርትራዊንን በጣም እወዳችዋለው

    • @user-zi6hh1oy2y
      @user-zi6hh1oy2y 2 หลายเดือนก่อน +1

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍

    • @user-tv3sf8he8i
      @user-tv3sf8he8i 2 หลายเดือนก่อน +9

      እንኳን ደስ አለን ከዚም በላይ ትድናለህ።

    • @muna.nrt1abdelwase423
      @muna.nrt1abdelwase423 2 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉❤❤❤

  • @Ruhamabekele659
    @Ruhamabekele659 2 หลายเดือนก่อน +38

    መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ተቆጥሮ የመየልቅ ረጂም እድሜ ይስጥልኝ እመቤቴ ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጣብቃችሁ የነዚሪቱ እየሱስ ጤናን አብዚቶ ይስጥልኝ ኢትዮጵያዊው አባት አብነ ተክለ አይማኖት በፍቅረችሁ እድትፀኑ ትግስትን እምነትን ጥንካሬን መተሰሳብን አብዚቶ ይስጠችሁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ይሆነውን የተበረከውን እግዚአብሔር የምወደውን ትዳር እድትፈፅም ይርደችሁ አብሰርው ቅዱስ ገብሬኤል የእግዚአብሔር ንፁህ ፍቅር የምትማሩ በችሁን የልጅ ብስረት የብስረችሁ ለአቡረሃም እግዚአብሔር እደለሁ ሁሉ እግዚአብሔር ፍሬየችሁ ፍቅረችሁን እደምድሪ አሸዋ የብዛው ሁሌም አንድለይ ሆነችሁ እግዚአብሔርን የምተመሰግኑበትን ግዜ አትጡ ተመስጌን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስለ ሰው ልጅ ቀረንዮ ለይ የተሳቀለው የድንግል ልጅ አመኖኤል ከሰው ልጅ ክፈት ይጠብቃችሁ አሜን 🙏🙏

  • @Hewan-e5n
    @Hewan-e5n 9 วันที่ผ่านมา

    አምላከ እስራኤል ይጠብቅህ እውነት ነው እምልክ እንዳንተ አይነት ሰው አይቼ አላቅም እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ሰው መኖሩ ማመን አቃተኝ ለህይወቱ ሳይፈራ የህግ ሰወች አይተው ዝም በሚሉበት ዘመን እኔ አንተን በማየቴ ገርሞኛል ግን ጀግና አልልህም ምክንያቱም ከባድ ነው ለህይወትህ ለቤተሰቦችህ ይበቀሉሀል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @hope8216
    @hope8216 2 หลายเดือนก่อน +94

    ሁለቱንም እጆችህን እንደፈለግህ ስታነቃንቅ ሳይ ደስ አለኝ:: ይህን ያደረገ እግዚአብሄር ክብሩ ይስፋ:: :

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 2 หลายเดือนก่อน +182

    ነይ ልመርቅሽ አሚን በይ ሸጊት ጀግናችንን ስላገሽው በሰላም ተጋቡ መንታመንታ ውለዱ ረጅም አመት ያኑራችሁ በፍቅር በጤና በርዝቅ ያኑራችሁ ከሰው ሰይጣን ከጅንም ሰይጣን ይጠብቃችሁ ተባረኩ ❤አሚን

    • @samerisweet2818
      @samerisweet2818 2 หลายเดือนก่อน +10

      እኔ ለዚህ መልካም ምርቃትሽ እኔ አሜን ብያለዉ እኔንም መርቁኝ

    • @SalamSalam-vw1nr
      @SalamSalam-vw1nr 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ኤሔ የምገርም ምርቃት ልውሰድ አሜንን አሜንን በረከት ሁንንን❤❤❤❤❤❤

    • @user-ri9im8bj5f
      @user-ri9im8bj5f 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን አሚን

    • @angesettekle5003
      @angesettekle5003 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

    • @user-sy8hs2zj9y
      @user-sy8hs2zj9y 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-jd7hh9ey8r
    @user-jd7hh9ey8r หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር በሰላም በጤና በፍቅር ያኑራችሁ 🙏🙏🙏
    የ አብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤️❤️
    ጀግናው ወድማችን ስለተሻለህ በጣም ደስ ብሎናል ❤️❤️❤️

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 2 หลายเดือนก่อน +17

    እኔም ወንድ ልጅ ሲከፋ በጣም ነው የማዝነው ማርያምን እንዲህ ሁነህ ስላየውህ ደስ ብሎናል

    • @selemawithabte705
      @selemawithabte705 2 หลายเดือนก่อน

      Ezgabihe r ybarkachu mulu Tina ystachu

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u 2 หลายเดือนก่อน +198

    በእውነት አንተን እንደዚህ ያደረጉህ ሰዎች ነፍሳቸውን አይማረው ኢንሻአላህ ፈጣሪ ይይላቸው 😢😢😢

    • @user-ru5us9vf7m
      @user-ru5us9vf7m 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜንን

    • @uaex2464
      @uaex2464 2 หลายเดือนก่อน +4

      አሜንን❤❤❤❤

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 2 หลายเดือนก่อน

      እንዲ ሆዳ ያደ ብር ልባቸ ለክፋት የስለጠኑ ጊዜዊ ጥቅ ያስቀደሙ መጨረሻ አያምርም

    • @EagerWateringCan-xw9en
      @EagerWateringCan-xw9en 2 หลายเดือนก่อน +2

      Amen

    • @user-gk7vk9fu6u
      @user-gk7vk9fu6u 2 หลายเดือนก่อน +2

      ልብ ይስጣቸው ከክፋት ምን ይገኛል ?የህሊና እዳ እኮነው ሁሌም እንደጥላ ይከተላል

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l 2 หลายเดือนก่อน +89

    የሱን ጉዳት የተመኛችሁ ሰዎች ዘመናችሁ የጨለመ ይሁን አሜን አረመኔዎች ልባችሁ በተንኮል የዛቀጠ ክፋዎች። እግዚአብሄር ይቀጣችጏል ጠብቁ❤

    • @medinamedina8256
      @medinamedina8256 2 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @user-hw4ed6tp9n
      @user-hw4ed6tp9n 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን በትክክል

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 2 หลายเดือนก่อน

      አይቀርም ኢንሻአላህ

  • @user-fn4yv2mi2p
    @user-fn4yv2mi2p 2 หลายเดือนก่อน +2

    በመገረፉ ቁሰል ተፈውሳችሆል ይላል ቃሉ ኢሳ › 54 ክርሰቶስ የድናል መዳን በክሰቶስ እየሱስ ብቻ ነው፡፤

    • @jesusislord8865
      @jesusislord8865 หลายเดือนก่อน

      Tikikil new
      Ameeeeeeeeen
      Ameeeeeeeeen
      Tabarak ❤❤

  • @user-ic3vk3pq4l
    @user-ic3vk3pq4l 2 หลายเดือนก่อน +5

    ላንተ ከዚህም በላይ ይገባሃል አሁንም ፈጣሪ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ከኤልሲም ጋር ፈጣሪ ሽፍን አድርጎ ያኑርልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @user-fd7nx8qs7m
    @user-fd7nx8qs7m 2 หลายเดือนก่อน +343

    ወድም አለም እሮብ ቅዱስ ሚካኤል ነው እዳትረሳ ዘክረው እኔም ስላተ በጣም ሰምቶኛል

    • @user-bp8rs5ue4n
      @user-bp8rs5ue4n 2 หลายเดือนก่อน +5

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AnaafSeenaa
      @AnaafSeenaa 2 หลายเดือนก่อน +4

      😘😘😘

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 2 หลายเดือนก่อน +4

      May God bless you both wishing you all the best🙏

    • @AlalShe-tm6vk
      @AlalShe-tm6vk 2 หลายเดือนก่อน +2

      ተመስገን. የኛ ጀግና. እድሜ. ዘመናችሁደስታ. ይሁንዉለዱ. ከበደ. አላህ. የመጨረሻ ወደ. ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m 2 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤እግዚአቢሔር ይባርክሽ

  • @muluaragaw516
    @muluaragaw516 2 หลายเดือนก่อน +54

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም መልካም ዜና ያብስራችሁ

  • @MekdesYeshanew
    @MekdesYeshanew 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ታምራላችሁ ቁጭብሎ ለማውራት ያበቃህ ጌታ እግዚሕብሄር ይመስገን

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 2 หลายเดือนก่อน +6

    መድኃኔዓለም ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ ወንድማችንም ፈጣሪ ምህረቱን ያድልህ::

  • @Zenaes-cc3wt
    @Zenaes-cc3wt 2 หลายเดือนก่อน +50

    ልጅ ከእጊዚአብሔር የሚሰጥ ፀጋ ነው ለእናተ ያሠበላችሁን ይሥጣችሁ

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 2 หลายเดือนก่อน +230

    በመጀመሪያ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እንደ 12 የያዕቆብ ልጆች 12 ውለዱ እግዚአብሔር በጤናማ እና ውብ ወንድና ሴት ልጆች ያባርካችሁ ዘራችሁ የጠላቶቻችውን ደጅ ይውረሱ በመልካም ባህሪ ጥበበኞች እና እግዚአብሔርን በሚወዱ እንደ ዳዊት ታዛዥ :እንደ ሰለሞን ጥበበኛ :እንደ ሙሴ መሪ :እንደ ሳሙዔል ካህን: እንደ ኤልያስ ነቢይ :አን ዲቦራ ጀግና :እንደ ሊድያ ልቧ የተከፈተላት: እንደ ሀዋርያው ጳውሎስ አስተማሪ ልጆች ይባርካችሁ በረጅም እድሜ ተባረኩ ትዳራችሁ እንደ አብርሀምና ሳራ ይሁንላችሁ ሚስትን ያገኘ በረከትን አገኘ እግዚአብሔን የምትፈራ ሴት እርስዋ የተመሰገነች ናት በወንዝ ዳር እንደተተከለች ወይን ፍሬዋ እንደማይቋረጥባት ዛፍ ሚስትህ በቤትህ ፍሬ ታፍራ በጣም እንወዳችኋለን ❤️ ❤️ ❤️ love you all!

    • @mimib.5296
      @mimib.5296 2 หลายเดือนก่อน +14

      እኔም አሜን ብያለሁ አብሬ!
      አንቺም ራስሽ ብሩክ ነሽ ሰው በልቡ ያሰበውን በአፉ ያወጧል። ይሄ በረከት አንቺንም ያግኝሽ አብዝቶ ይባርክሽ።

    • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
      @selamsahlemartamselamsah-gd2pu 2 หลายเดือนก่อน +8

      ፐ ምርቃትሽ ደስ ሲል ለሁላችንም ይደርግልን

    • @user-pt1oh2yf6h
      @user-pt1oh2yf6h 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@selamsahlemartamselamsah-gd2puበጣምነዉ ደስየሚልምርቃት

    • @tersite858
      @tersite858 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔንም መርቂኝ ❤❤❤❤ ምርቃትሽ ደስ ይላል! ለሱ እኔም አሜን ብያለሁ

    • @user-gk7vk9fu6u
      @user-gk7vk9fu6u 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን

  • @user-ls8zy8ou7n
    @user-ls8zy8ou7n 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመናችሁ ይባረክ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልህ ፈፅሞ ድነህ ቅር ተከናውን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 หลายเดือนก่อน +64

    የናትና አባት ምርቃት አለሽ በእውነት ወርቅ የሆነ ወድማችን ፈጣሪ የሰጠሽ መቼም ምርጥ ሴት ነሽ መጨረሻው ይመርላቹ ❤❤❤

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የምር

    • @FikralemMengestu
      @FikralemMengestu 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የምር ትህትናአ እርጋታ የታደለችናት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤🙏

  • @alemshetbutena1872
    @alemshetbutena1872 2 หลายเดือนก่อน +30

    ብዙ ተባዙ ልጆች የእ/ር ስጦታ ናቸው በልጆች ተባረኩ አሜን

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze4726 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመናችሁ ይባረክ: በእውነት ጥሩ ሚስት ናት: ፈተናውን አልፋለች: በችግርህ ጊዜ: ከጎነህ ሆናለች: ፈጣሪ በቶሎ ወደ ነበርክው ጤንነትህ ለመመለስ ያብቃህ።

  • @tsehaytekelu8101
    @tsehaytekelu8101 2 หลายเดือนก่อน +4

    እ/ር የመስገን በዚ መልኩ ሰላየሁህ የና ጀግና በጣም ነው የምፀልይልህ ወንሜእ/ር ጨርሶ ይማርህ ድነህ ለጠላተ ክፉ ስራ የማጋለጥ ያብቃህ ፍቅርህነ ደሞ ወደ ትዳር ያዝቅላቹ ደስ ብሎኛል

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 หลายเดือนก่อน +42

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ሁሌም ከጠንካራ ወንዶ
    ጀርባ ጠንካራ የጀርባ
    አጥንት የሆነች መልካም
    ሴት አለች። ቀጣዮ ሂወታቹ
    የተባረከ የተቀደሰ ይሆን
    ዘንድ ምኞቴ ነው
    ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 2 หลายเดือนก่อน +51

    ልጁቱ ምን አይነት እድለኛ ናት በጣም እግዚአብሔር በታች ይስጠሽ ይህ ልጅ ጀግና ወንድማን በደንቧ ተካክብን የዚህ አረመን ስራተኛ ስይራ ነው ይህ ሁሎ ያደረገቹ 😢😢😢😢

  • @user-xn9kp2yj8t
    @user-xn9kp2yj8t 21 วันที่ผ่านมา

    የሀገሬ ልጆች እኔ በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ ክርስቲያ ወገኖቼ ሞሲሊም ወገኖቼ ፀሎት አረጉልኝ

  • @worksew8784
    @worksew8784 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ የአቡነ ጨጌ ዮሐንስ ፀበል ግማሽ ብርጭቆ ፀበል ጠጣ ሙሉ ለሙሉ ይለቅሀል

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 หลายเดือนก่อน +67

    እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ለውጥ ያሳየኝ፣ ፀሎቴ ተሰምቷል፣ ብርና ወርቅ የለኝም ያለኝን እሰጠዋለሁ በጌታ በእየሱስ ስም ተነስቶ ይመላለስ ብዬ ፀለይኩ ጌታ ሰማኝ ቆመህ አየሁህ ጌታ ይመስገን ፈፅሞ ትድናለህ በርታ!!!

    • @user-ck6oj4eu9b
      @user-ck6oj4eu9b 2 หลายเดือนก่อน +5

      ምን አይንት መታደል ንው ለሰው መፀለይ ጥሮ ልብ ንው

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 2 หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ያድናል። ይታደግማል።

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 2 หลายเดือนก่อน +3

      Amen Amen Amen

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 2 หลายเดือนก่อน +61

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥዬ ነህ ይገባሃል ዘመናቹ ይባረክ 🎉🎉

  • @freweinikinfe958
    @freweinikinfe958 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ እየሱስ በጤና በሰላም በፍቅር የምትኖሩበትን ጊዜ ይስጣችሁ። ደግ ነህና ደግ ጓደኛ ስለሰጠህ ክብር ለጌታ ይሁን። እውነት በጣም አዝኜ ነበር በደረሰብህ ሁኔታ አሁን ሳይህ ደስ ብሎኛል። ፈጣሪ ለትዳር ለልጅ ያድርሳችሁ። እኔም የኤልሲን ሃሳብ እደግፋልሁ እንዳንተ ዓይነት ደግ ልብ ያለው ጀግና ርህሩህ ኣዛኝ 12 ልጆች ለአገር የሚተርፉ ቢወለዱ ደስ ይለኛል ።ሰርጋችሁ ያሳየን ።ተባረኩ።

  • @user-jv5zf4zb3f
    @user-jv5zf4zb3f 2 หลายเดือนก่อน +25

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እሰይ ክብሩ ይስፋ የድግል ማርያም ልጂ የሕይወት ዘመናቺሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን ❤🎉 እልልልልልልልል

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y 2 หลายเดือนก่อน +45

    እንዳንተ ኣይነት ካንተ ትሪሊየን ቢወለዱ ላገር የሚጠቅሙ ለወገን የሚተርፉ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች ይስጣቹ

  • @Ksjags-v7b
    @Ksjags-v7b 2 วันที่ผ่านมา

    የፈለጉት ለማግኘት ጊዜንና የተሰጠንን እድሜ መጠቀም አለባችሁመድሀኒያለም የልቦናችሁን ያሳካላችሁ

  • @fantaabat
    @fantaabat 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እድለኛ ሴት ነሽ ይህን የተባረከ ወንድማችንን ሥላገኘሽ እድለኛ ነሽ እህት ከጀግና ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለችእና ላንተም የተባረከች ነች እግዚአብሄር በሥበብ ነውእና የድንግል ማርያም ልጅ ላንተ የምትሆነውን አዘጋጅቶልህ ሥለነበር ነው አንተ የምትወዳትን አርቆ እሡ የፈቀደውን ሥለሠጠህ እግዚአብሄር ይመሥገን እሥከመጨረሻው ፍጻሚአችሁን ያሣምርላችሁ 6:53 💓💓ደሥታህ❤❤❤❤❤ ደሥታየ ነው መልካሙ 💓💓ጀግናው ወንድማችን 💓💓በእውነት የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 2 หลายเดือนก่อน +33

    እሰይ መልካም ሴት ስጦታ ናትእንኳንም ብቸኛ አልሆንክ ወንድሜ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @tanaethiopia5836
    @tanaethiopia5836 2 หลายเดือนก่อน +13

    ማርያምን ምን አይነት እድል ነው ይህን የሚመስል ጀግና ባል አባት ወንድም ያገኝሽው እህቴ በጣም ነው የማደቀው የወንድ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @amelbabi8859
    @amelbabi8859 2 หลายเดือนก่อน +3

    በመጀመሪያ ሚስት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት መልካም ሚስት ያገኘ በረከት አገኘ ባልም እንደዛው ስለዚህ እግዚአብሔር የተቀደሰ ጋብቻ እናዲሁም የተባረኩ ልጆች ይስጣቹ መልካም ለሚያደርጉ መልካሙን ይከፍላቸዋልና በብዙ ተባረኩ ❤❤❤

  • @user-ej2fy3im8z
    @user-ej2fy3im8z 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር መልካም እባት ነዉ ሁሉ ነገር ይችላል እሜን እንኳን ጌታ ረዳቹ እሜን እሜን
    🙏❤🙏❤🙏

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f 2 หลายเดือนก่อน +73

    ማሻአላህ እዉነትም ልቧ ሙሉ የሆነች ሴት ናት 12 ልጅ መልካም ልጆችን ይስጣችሁ አዱዓ አድርጉ

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 หลายเดือนก่อน +10

      አላህ ሂድሠ ይሥጣቸው. ደነል ኢሥላም ይወፉቃቸው

    • @Almanalldue
      @Almanalldue 2 หลายเดือนก่อน

      አምን❤​@@ttww9470

    • @user-umukewesar
      @user-umukewesar 2 หลายเดือนก่อน

      جزاك الله​@@ttww9470

    • @Tanoba658
      @Tanoba658 หลายเดือนก่อน

      አረ ባክህ ቀነስ አድርገው በዚህ ኑሮ ውድነት ቀንስላቸው ሦስት አራትአይበቃም አስበብበት እሺ

  • @asfawgesese336
    @asfawgesese336 2 หลายเดือนก่อน +16

    የአብርሐምና የሳራ ይሁንላችሁ ጠንካራ ሴት ካለች ሁሉም ነገ ይሆናል።

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ተባዙ ዘራችሁ. ሁሉ የተባርከ. ይሁን ሁሌም. በደስታ ኑሩልኝ. እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል. ሁለቱም. እጁህ. ሲቀሳቀስ ስላየሁ አሁንም. እግዛብሄር ይመስገን የተባርከ ፍሬ ይስጣችሀ ዘመናችሁ. ሁሉ የተባርከ. ይሁን ።

  • @werkwasenait5394
    @werkwasenait5394 2 หลายเดือนก่อน +43

    ተባረኩ ደግሞ ተጋብታችሁ ለብዞዎች ምሳሌ ያረጋቺሁ በሁሉ ነገረ እግዚአብሔር ያከናውንላቺሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቺሁ ጌታ ከናተጋር ይሁን!

  • @yebelaygembola71
    @yebelaygembola71 2 หลายเดือนก่อน +23

    ስለ ሁሉም ነገር ለሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምስጋናና ክብር ይሁን ።

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 2 หลายเดือนก่อน

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን !!!

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም እድሜ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰርጋችሁ የአብራሐምና የሳራ የተቀደሰ ጋብቻ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ዘራችሁ ይባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ጤናህን ይስጥህ ጓደኛህ የእውነት ሰው ናት ሰው በሌለበት ሰው ሆና የተገኘች ህመምን እንደራሷ ህመም አድርጋ ያልተለየች ትባረክ ከልብ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 2 หลายเดือนก่อน +62

    ወድሜ ማርያምን ሁሌም ስፀልይ ሳላስብክ ቀርቼ አላቅምና አብሶ ድርሳነ ሚካኤል ስፀልይ ሳላስብክ አልቀረውም ለምኜም አላሳፈረኝምናወድሜ ሚካኤልን ዘክረው አደራ አንድ ሻማ ትንሽ ፀድክ ከቻልክ በትልቁም ብታረግ ላንተ ፅድቅ ነውና ዘክረው ሰኔ ሚካኤል የአመት ነውና🙏🙏🙏 መጨረሻክን ቅዱስ ሚካኤል መጨረሻክን ያሳምርልክ ወድሜ❤

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma 2 หลายเดือนก่อน +59

    ጌታ ሆይ ላንተ ምን ይሳንሃል መቼስ ከእውነተኞች ጋር ሁሌም አለህ ኡፍ ለውጥህ እንዴት ደስ ይላል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ኤልሲ በደንብ ተንከባከቢው ጀግና ባል ነውያለሽ አይለያቹ የክፉ አይን አይያቹ

  • @kiyawolde68
    @kiyawolde68 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ጀግና ነህ ያኑርልን ጌታ ሀብትና ጤና ይስጥህ ለክፉ አሳቢ ጌታ መልስ አለዉ ውለዱ ክበዱ ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @hedasamare3701
    @hedasamare3701 2 หลายเดือนก่อน

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ምኞቱ ከኛ ቢሆንም እሱ እንደፍቃድ ይሁንባቹህ❤

  • @senaityilma5063
    @senaityilma5063 2 หลายเดือนก่อน +18

    አቤት ስታምሩ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ተጋብታችሁ የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ !!!

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 2 หลายเดือนก่อน +107

    እንኳንም ደህና መጣህልን ወንድማችን እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ኪዳነ ምህረት ሴሬኞችን ትያዝልክ❤❤❤

    • @user-rv2fs9ee8u
      @user-rv2fs9ee8u 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜንንንንንንን

  • @Lana-sta
    @Lana-sta 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አይንት እድለኛ ሴት ነሽ በማሪያም ይሄን የመሰለ ጀግና እግ/ር ሰጠሽ ጀግናው ላተ በጣም ደስ ብሎኛል ዋው ይገባሀል ሁሌም ደስተኛ ያርጋችሁ እግ/ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ አይዞሆ❤❤❤❤❤😢😢

  • @user-ru5cb9ri2y
    @user-ru5cb9ri2y 2 หลายเดือนก่อน

    ይልቅ ቶሎ ጠቅለል።እግዚአብሔር ነው ሁሉን የሚያሟላው።

  • @kalubirehanakalu5665
    @kalubirehanakalu5665 2 หลายเดือนก่อน +30

    ክብር ምስጋና ይግባው ለቸሩ መዳሕኒያለም እንዲሕ መቀሳቀስ ችለሕ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ኤሊሲንም ለሰጠሕ አምላክ ይክበር ይመስገን❤

  • @user-si4kj7vn9j
    @user-si4kj7vn9j 2 หลายเดือนก่อน +21

    ደስብሎኛል እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ

    • @user-zz3kb8pv3z
      @user-zz3kb8pv3z 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 หลายเดือนก่อน

      👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💓💓💓👨‍👨‍👧‍👦👨‍👨‍👧‍👦👨‍👨‍👧‍👦👨‍👨‍👧‍👦👨‍👨‍👧‍👦

  • @user-ky6ql7ub7c
    @user-ky6ql7ub7c 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሳይ ወንድሜ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግነለሁ አሁንም የበለጠ ጌታ ይፈውስህ ጠለት ደስ አይበለው ውርደት ለሰይጠን ይሁን ።

  • @user-qn3zq1gb2x
    @user-qn3zq1gb2x หลายเดือนก่อน

    መጨረሻውን እግዚአብሔር ያሳምርላቹ በጣም ታምራላቹ ድንግል ማርያም ትባሪካቹ።

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 2 หลายเดือนก่อน +80

    ዋው ደስ የሚል ነገር ነው ያየነው እግዚአብሔር ይመስገን ውንድማችን አዳምጨ ደግሞ እፅፋለሁ ላይክ ግጩኝ❤❤

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n 2 หลายเดือนก่อน +10

    በልጅ የተነሳ እግዚአብሔር የሰጠውን መቀበል ነው ዋናው ጤነኛና የተባረኩ ልጆች መውለድ ነው

  • @user-or4nf9ef7v
    @user-or4nf9ef7v 2 หลายเดือนก่อน

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታው ነው በፈቀደው ይሁንላችሁ ። እግዚአብሔር ያሳድጋል ። ልጅ ። የሰው አክባሪ ነህ አንተ የህዝብ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቅህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @user-xw8zi1ki3s
    @user-xw8zi1ki3s 2 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ሥሰማዉ የናንተን ጉዳይ እግዚያብሔር ነገሩን ለበጎ ያደርገዋል ሥትል ነበር ሥለ ፍቅረኝሕ ሥታወራ በጣም ደሥ ይላል ነገሩሁሉ ለበጎ ተቀየረል ሁልግዜሕ ተሥፋሕና ትምክትሕ እግዚያብሔር ብቻ ይሁን አሁንም ጌታን የታመነሰዉ አይወድቅም ጌታ ይባርካችሁ🎉🎉

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 2 หลายเดือนก่อน +32

    ያስጨነቀኝ ለመልካም ሆነልኝ እንዳለው እሰይይ እንኳን ደህና ሆንክልን ! ጌታ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በብዙ ተባረኩ !!

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 หลายเดือนก่อน +61

    እግዚአብሔር ይመስገን ሴጣን ጠላት
    ዳቢሎስ ቅጥል ይበል በዚህ መልኩ ስላየንህ በጣም ደስስ ብሎናል❤❤

  • @asmareworku6743
    @asmareworku6743 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ፣ ተባረኩ ፣መልካም ዘር የስጣችሁ፣
    የድንግል ምጃና የመላእክት ጥበቃ ከናንተ ጋር ይሁን ከዘመኑ ጥፋት ይጠብቃችሁ፤
    መልካነታችሁ በጣም የሚያስፈልግበት ዘመን ነው ብርታትና ሃይል ለስራችሁ ያድላችሁ፡፡

  • @hallkmah
    @hallkmah หลายเดือนก่อน

    እሸአለሂ አለሀ የሰመረ ትደር የርግለቱ 13 ኡለዱ❤❤

  • @user-jv4pp3yk5d
    @user-jv4pp3yk5d 2 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም እደልኛ ነሸ ፈጣሪ እሰከመጨረሻው ያፀናቹ ቅዶሰ ሚካኤል በክንፍ ይጠብቃቹ ወለዶ ክብሮ

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by 2 หลายเดือนก่อน +24

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው መዲህኒ ዓለም ጤነኛና የተባረከ እንዴ አባቱና እናቱ ቅን ልቦና ያለውን ልጅ ይስጣችሁ እኔ በበኩሉ 6 ልጆች ብሰጣችሁ ደስ ይለኛል ሦስት ወንድ ሦስት ሴት ደግሞም መንታ መንታ ይሰጣችሁ።

  • @DegieAlemneh
    @DegieAlemneh หลายเดือนก่อน

    Egziabher yimesgen Tidarachihun Egziabher Yibarkew

  • @gksvyosb7235
    @gksvyosb7235 2 หลายเดือนก่อน

    እመ. ብዙሀን ወላዲትአምላክ በዘርፋፋ. ቀሚስዋ. ሽፍን. ታርጋቹ ስላንተ. ደስ. ብሎኝል. ዘመናቹ. ሁሉ. ይባረክ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 2 หลายเดือนก่อน +17

    ልጆች የእግዚያብሒር ስጦታዎች ናቸው
    መዝሙር 127 : 3❤

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

    • @menberdebela6977
      @menberdebela6977 2 หลายเดือนก่อน

      መች ወለዱ

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 2 หลายเดือนก่อน

      @@menberdebela6977 ወደፊት ስለሚወልዱት ነው ያልኩት😂😂 ወይም ልጅቷ ያለችውን አልሰማሽም??😂😂

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 2 หลายเดือนก่อน +18

    ወይኔ ህመምህ ህመማችን ነው
    አይዞህ ወንድሜ ጠንክረህ በእግዜአብሄር ተፅናንተህ ፈፅሞ ድነህ ለማየት ያብቀን አሜን

  • @user-kf3mb2ld3r
    @user-kf3mb2ld3r 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የፈቀደውን የተባረኩ ልጆች ቁጥሩ ሳይወሰን ይስጣችሁ

  • @user-wi4us2bi9e
    @user-wi4us2bi9e 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው ቅዱስ ሚካኤል ምልካም
    እና የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ!!! መልካም ዘር ይስጣችሁ!!!

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l 2 หลายเดือนก่อน +34

    አሜን ዘራችሁ እንደ አሽዋ ይዘራ እንደ አንተ መልካም የሆኑ አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 2 หลายเดือนก่อน +15

    ኤልስዬ ውድ እህታችን ውድ ምራታችን በፀበሉ በርች ተስፋ እንዳትቆርጭ ❤😢😢የሁላችንም ጀግና ወንድማችን ነው❤❤❤ቆባ ቅዱስ ተቀባ ፀበል በርታ ማርያምን በጣም እድለኛ ነሽ ይከን የመሰለ መልካም ቁም ነገረኛ ሀቀኛ ጀግና ኧረ ምኑን ዘርዝሬ ልጨርሰው ይከን የመሰለ ለተቸገር የሚደርስ ሰው የሰጠሽ መድሀኒአለም በደንብ ተንከባከቢው እማ❤❤❤

  • @ethiopimengiste
    @ethiopimengiste 2 หลายเดือนก่อน

    ልጆች የእ/ር ስጦታ ናቸው በልጆች ተባረኩ

  • @edengmichael9587
    @edengmichael9587 2 หลายเดือนก่อน

    Fetari yibarkilachihu eskemechereshaw eske erjina yazlikachihu! Amen belu!

  • @nigstethiopiatube531
    @nigstethiopiatube531 2 หลายเดือนก่อน +24

    የቅዱስ ሩፋኤልን መልክአ ፀልዩ ስገዱ መፅዉቱ ትዳርን የምባርከዉ ሀብትና ንብረት የሚጠቅም ጠላትን የገባበት ገብተው የምይዘልን መልአክ ነዉ
    ቸሩ መድኃኔዓለም ይባርካችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 2 หลายเดือนก่อน +13

    እህቴ አደራ ነው የሰጠንሽ እሱን የሕዝብ ሀብት ነው አደራ ረሀ አድርጊው ተንከባካቢው አደራ አደራ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤💖💖💖💞💞💞💞😍💞💖❤💖💞😍❤💖💞😍💞💖❤💖💞😍💞💖❤💖💞😍

  • @sosinatade9795
    @sosinatade9795 2 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ደብቃት አይተናታል ፍቅርህን ይባርክልህ አብራችሁ ኑሩ እግዚአብሔር ያድነዋል አምላክ ያድነዋል አትጠራጠሪ ሁሉን በእግዚአብሔር ነው ይድናልፀበልህን እምነትህን አታቋርጥ

  • @user-qw1ol2zb6y
    @user-qw1ol2zb6y 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሔር የተባርከልጂይስጣችሁ እዳተጀግና እደናቶ ደርባባ ግንሴትከሆነበመጀመሪያ የምወልዱት የክርስትና እናትመሆእፈልጋለሁ አደራ በተርፈእወዳችኳሁ የኔብርቅዬዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ez4kk3nj9c
    @user-ez4kk3nj9c 2 หลายเดือนก่อน +23

    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ከደስታየ የተነሳ በሳቅ ነው የጨረስኩት ማርያምን ልኡል እግዚአብሔር ጨርስ ይማርህ የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ አሜን🤲🤲🤲❤❤❤

  • @selamSeksm-jf1ru
    @selamSeksm-jf1ru 2 หลายเดือนก่อน +20

    እንኳን መዳኒያለም እረዳክ ፍቅራቹ ይዳበር አይለያቹ ያጣምራቹ ጌታ

  • @tarikuelias4323
    @tarikuelias4323 2 หลายเดือนก่อน

    የእውነት እግዚያብሄር ይመስገን በጣም ደስይላል

  • @tetetete7436
    @tetetete7436 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የባረከሽ ሴት ነሽ ❤እሷ ብቻ አይደለችም እድለኛ አንተን የመሰለ ማግኘቷ አንተም እድለኛ ነህ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሴት በማግኘትህ ❤❤ተባረኩልኝ በጤም ነው እምወዳችሁ ዘመናቹ ይባረክ ውለው ክበዱ ❤❤❤

  • @tadyhyle3968
    @tadyhyle3968 2 หลายเดือนก่อน +11

    በእውነት ላንተ እግዚአብሔር ያዘጋጀልህ የተባረክች ታማኝ ሳኖርህ አብራ የችግርህ ተካፋይ በዚህ ዘመን የሚታመን ጠፋበት ጊዜ በክፉህ ቀን አብራ ያለች እንቁ ብያታለሁ እግዚአብሔር ይባርካችው ስርጋችሁን አይተን ልጆች ወልዳችው የበረክት አምላክ በሁሉ ነገር ይባርካችው ጠላት እንዳያገኛችው በክርስቶስ እየሱሰ በደሙ ሽፍኾችው ሥራህ ሁሉ እግዚአብሔር የሚወደውን እውነተኛ ብዙዋቹን ክሞት ክጠላት ክዲያቢሎስ ክመተት ክቀማኛ ያስጣልክ የእውነት ጀግና ነህ ።

  • @eshetuaklilu6433
    @eshetuaklilu6433 2 หลายเดือนก่อน +27

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ስለሚል ቁጥሩ እንዳቅማችሁ ብትወስኑትም የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ የሚያምር ትዳር እንደሚኖራችሁ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @AddisAbu-wg5sg
    @AddisAbu-wg5sg หลายเดือนก่อน +1

    አይ እመብርሃን አንተ በጸበል ተፈውሰክ ጠላትክን በእጅክ ሲጥልልክ ክብር ለሥላሴ የሁን መድሃኔአለም ፍርዱን ይስጣቸው ለሁለቱም

  • @abitaabita-rg5qe
    @abitaabita-rg5qe 2 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ ለዚህ ላበቃህ ልዑል እግዚአብሔር ክብር መስጋና ይገባው።
    ከዚህ በተሻለም ጨርሶ ይምርህ ዘንድ ተመኘሁ።በመቀጠል ኤልሲ የእውነት እ/ር የመረጠሽ ሴት ነሽ።ፈሪሃ እግዚዓብሔር ያለውና እናቱን አብዝቶ የሚወድ ሠው ስለሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኚው።ሺ አመት አብራችሁ እንድትኖሩናልክ እንደናተው መልካም ልጆችን እንድታፈሩ እመኝላችኋለሀ!!

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 หลายเดือนก่อน +10

    እልልልልል ተመሰገን ተሸሎሀል ከብር ለመዳህኒለም በጣም ናበር የምታሳዘናኝ ወለዱ ከበዱ እድሜ ይሰጣቹህ

  • @user-cd3pe1xc1e
    @user-cd3pe1xc1e 2 หลายเดือนก่อน +38

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሙሉ እግርክ ቆምክ ወንድማችን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ መልካም ሴት ከፈጣሪ ዘንድ ናት።

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 2 หลายเดือนก่อน

    ጥላት እረረ በል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያንተን ደስታ ስላሳየን አመሰገንኩት እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረሳት ስለ ሁሉም ነገር ሁሉን አድራጊ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሁሌም ሁል ግዜ ከክፉ ነገር ሁሉ ልዑል ፈጣሪ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ በአክናፉ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉ኤልሲዬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ የኛ መልካም❤❤በጣም ግልፅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ በቡለጠ በሞገስ በጸጋ በበረከት ይጎብኝህ የወደፊት ህይወታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ 🎉🎉

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 2 หลายเดือนก่อน +15

    ወንድማችን. ሰለተንከባከብሸ በጣም እናመሰግናለን ለወደፊቱ ትዳራቹ ሰምሮ ልጅ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ።

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 2 หลายเดือนก่อน +7

    የንስር ዓይን አቤት ጀግንነት አቤት ለወገን ደራሽነትህ ላመንህበት ነገር ያለህ የመፈፀም አቅምህ የምትሰራቸው የጭንቅላት ስራዎች ይገርሙኛል እንደ አንተ ዓይነት በአሁኑ ሰዓት አድርባይ ሆድ አደር በሞላበት ጊዜ ማግኘት ይከብዳል በደርግ ስርዓት የነበሩ ወታደራዊ ካድሬዎች ላገራቸው የነበራቸውን ዓይነት ስሜት ጋር ይመሳሰልብኛል

  • @yoditjesus4679
    @yoditjesus4679 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታምራላችው ጌታ ከናንተጋር ይሁን መቼም እግዚዚያብሄር አይለያችው