የአሰሪዋና ነብሰ ጡሯ የቤት ሰራተኛ የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 232

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 หลายเดือนก่อน +89

    ከምንም አንስታ ላሳደገች እናት ክብር ይገባታል እዉነታዉንም ያወጣችዉ ግድ ሆኖባት ነዉ እንደዚህ ከፍ ዝቅ እያረገች ስታዋርድ ስትሰድብ ችላ ለተቀመጠች እናት ክብር ይገባታል ❤❤❤

    • @Melawitchanel
      @Melawitchanel 2 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም የምር ባጎረሰች እጇ ነከሷት😢

    • @tsionaychew2582
      @tsionaychew2582 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@Melawitchanel ሁሌም እኮ የሚጎዳን የሚያጠቃን ብዙ የሆንልነት ነዉ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ልጅቷ ለማንም አትሆንም
      ለእናቷም ለህቷም ለባሏም አትሆንም አለመታደል ነዉ

    • @mamakonjo7972
      @mamakonjo7972 2 หลายเดือนก่อน

      አትበጥብጥ በናትሕ አርስትሕን ለቀሖ አተበጥብጥ።

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@mamakonjo7972ይህንን ጉድ ያዱረገችው እርስዋ ዮዱት ናት እህትዋን አምጥታ ድር አስረግዛ

  • @NevergiveupYaarabbi
    @NevergiveupYaarabbi 2 หลายเดือนก่อน +16

    ጎበዝ ነህ የ. ኮሜት. ስሰጥህ. ለመጀመሪየ. ነዉ. ያሜርካዋ. ሰራተኛ. ምን ላይ እደደረሱ. እጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 2 หลายเดือนก่อน +34

    በጣም አደንቅሀለሁ የአሜሪካ ሰራተኛዋ ነገር ምን ላይ ደረሰ

  • @susu21
    @susu21 2 หลายเดือนก่อน +27

    እናትዮዋ መልካም ናት

  • @AminaAm-y6q
    @AminaAm-y6q 2 หลายเดือนก่อน +26

    ይህ አስጠሊ ድምፅ በየሚድያው ብዙግዜ የሰማሁዋ መሰለኝ😂😢😢❤❤❤

    • @mihretkidane5363
      @mihretkidane5363 2 หลายเดือนก่อน +1

      Thats exactly I said to myself the doughter the one not pregnant and the mother right?

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 2 หลายเดือนก่อน

      አቀናብራችው ልቀቁት ውሸቱ ይውጣ

    • @Foz-gp9xe
      @Foz-gp9xe 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 2 หลายเดือนก่อน +9

    አቦ ተመቸኝ ባልዬው ንግግሩ ፈጣሪ ያዝልቀው ከባለቤትክ❤❤

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሀያሚሊየኑ መጨረሻ አፍጥነው ጀግናችን እና ያሜሪካኑን ሰራተኛ የአርቲስቶን ጤንነት አሳውቀን

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 2 หลายเดือนก่อน +48

    ይሄ ድምጽ ከዚህ በፊት የሰማሁት ይመስለኛል አንዳአንድየ ድራማ ይመስላል ለተመልካች ክብር ይኑርባቹ 😢😢😢

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l 2 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል ድራማ ነዉ ዉሸት ከሆነ እናዘጋበታለን ዩቱቡን

    • @ethiotrue
      @ethiotrue 2 หลายเดือนก่อน +2

      Yes lijta lela bota sertalechi kkkkk

    • @bettymillavlog773
      @bettymillavlog773 2 หลายเดือนก่อน +3

      ብዙ ቦታ ሰርታለች

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 หลายเดือนก่อน

      እር ውሸት ምኑነውግራማ እሚመስለው😢😢😢😢😢😢

    • @haymiyenihaymi2855
      @haymiyenihaymi2855 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Sarah-f7b7lምን ያደርጋል ምቀኝነት ተንኮል ከማስብ ስራ ሰርተክ ብላ ቦዘኔ

  • @גלהלעגלגרלפרכחכחכ
    @גלהלעגלגרלפרכחכחכ 2 หลายเดือนก่อน +30

    የዝች ሰትዮ ድምፅ ከስንት ሰው ጋር ሚመሳሰል

    • @hiwet4932
      @hiwet4932 2 หลายเดือนก่อน

      ከብዙ ሚቀርቡ ሴቶች

  • @Dgu-gi5sq
    @Dgu-gi5sq 2 หลายเดือนก่อน +5

    እናተ የረመሣቺሁ ጉዳይ ልጁን ጎዳቺሁት በጣም ነው ያሣዘነኝ ሚሥኪን የማያቀው ሙሢባ ከተታቺሁት አይይይይይ

  • @AzeBse
    @AzeBse 2 หลายเดือนก่อน +8

    እናት አገር አንድ ነዉ የሚባለዉ ለዚህ ነዉ ፈጣሬሽን አመስግኝ ለዚህ ያበቃቻችሁ

  • @EkramTeshome-bz7cq
    @EkramTeshome-bz7cq 2 หลายเดือนก่อน +11

    ቆይ ይች ልጂ አይደለችም የምትባለው ልጂ ሌላ ቦታ የካፒቴን 2 ኛ ሚስት ሆና የሰማሁ መሰለኝ

  • @Alex-z4x
    @Alex-z4x 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዮዲት ባለጌ ሰው ነች ተንኮልሽ ነውብዛት እግዝአብሄር ፍርዱን ሰጠሽ 7:04

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 2 หลายเดือนก่อน +9

    አረ ፈጣሪ በቃ ይበለን እዲ ከምሰማው ነገር ይሰውረን አረ ኡኡኡኡኡ

  • @elsabetmulugeta4583
    @elsabetmulugeta4583 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጋዜጠኛ ተብየው እንኲን ደስ አለህ አበጣበጥክ የተፈጠረውን ችግር በዚህ መልኩ ነው የምትፈታው ይሄ ያንተ ችፕግር ነው ቸግር ፈቺ መሆን ሲገባህ ችግር ፈጣሪ ሆንክ እመቤቴ ትፍረድ

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 2 หลายเดือนก่อน +5

    የአሜሪከን ሰራተኛ ነገር እባክን ጀግናችን አሳዉቀን ተባርክል

  • @MeskeremMeski-e9t
    @MeskeremMeski-e9t 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሁለቱም ይቅሩብሕ ጌታን❤❤

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዘንድሮ ምን ያሰማን ይሆን ደግ ነገር ያሰማን

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለቱ ሴቶች ለለናታቸዉ ክብር የሌላቸዉም ባለጌዎች ናቸዉ

  • @ChinaAlem
    @ChinaAlem 2 หลายเดือนก่อน

    ማሚዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈልሽ ። ዮዲትን ፀበል ውሰዷት እባካችሁ።

  • @SaraFule-g2r
    @SaraFule-g2r 2 หลายเดือนก่อน +13

    የዮዲት የእናቷ ድምፅ አዲስ አይደለም

    • @banchirgawodajo4432
      @banchirgawodajo4432 2 หลายเดือนก่อน

      የሱፈቃድ እናት ድምፅ ይስላል

  • @sofizemaniya8117
    @sofizemaniya8117 2 หลายเดือนก่อน +3

    ገመነና ሾዉ እባክህ እናት ነኝ ብላ የመጣችው ሴትዮ የማንያዘዋል እንጀራናት ነች ሌላ ታሪክ አላት ጎጆ ቲዩብን ( ሚኪን ጠይቀው ) 🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💗💗💗💗💗💗💗

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤ልጁ በጣም ጥሩ ስው ነው❤አሁንም ዮዲቴ እያለ ነው ❤፣ጋዜጤኛው ግን ባልታዘዘበት ስራላይ ገብቶ ይፈተፍታል ከጭንቀት ውስጥ አውጣኝ እያለው ልጁን መንፈስ ጭንቀት ውስጥ ከተተው ❤

    • @hawasamanin1762
      @hawasamanin1762 2 หลายเดือนก่อน

      በጢም🎉

    • @hawasamanin1762
      @hawasamanin1762 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @HirutMekuria
      @HirutMekuria 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው የተጠራበት ጉዳይ ሌላ የሚሰራው ስራ ሌላ ከነ ዘላለምና የንስር አይን ነበልባል ልምድ መውሰድ አለበት

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 2 หลายเดือนก่อน +12

    እናት የተከበሩ ናቸው ምስጥር መያዝ እንድህ ከሆነ

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይቺ ሜስት የምታመጣው መዘዝ ኧራ 😊 እናትን አለማድነቅ አይቻልም።❤

  • @waltniguskebede2157
    @waltniguskebede2157 2 หลายเดือนก่อน +23

    አሁን አሁን ድራማ እየመሰለኝ ከዚህ በፊት በተለያዩ ዩቱበሮች የሰማዋቸው ድምፆች እየመሰለኝ ስለሆነ ድራማዎቻችሁን አቁሙ

    • @AminaAm-y6q
      @AminaAm-y6q 2 หลายเดือนก่อน +2

      የኔም ጥያቄ ነው😂

    • @tgze2435
      @tgze2435 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @Maryam-py7iz
      @Maryam-py7iz 2 หลายเดือนก่อน

      ይሄድምጥ አባታቸዉንየሚፈልጉልጅመሠሉኝ

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዮዲት ብልህ ሁኚ እኔ አንቺን ቢሆን እናትሽ አይደለሁም ብባል ወላጆቼን ንገሪኝ ነዉ የምለዉ በርግጥ መወለድ ቋንቋነዉ አይደል የሚባለዉ ቢሆንም ግን ወላጆችሽን ማወቅ አለብሽ

  • @betyfikru19Abate21mom
    @betyfikru19Abate21mom 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሁሉቱ ሴቶች ምንም ክብር የላቸው የግድ ሰለሆነባት እንጅ ማውጣት አልፈለገችም አሳዘነችኝ ማዘር አማችዬው ይግደለኝ የምር ለእናት ያለው ክብር

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 2 หลายเดือนก่อน +9

    እነዚህ ድራማ ተዋናዮች በድምፃቸው ስትለዩዋቸው በሌላ ድራማ ይተውናሉ። ፊታቸው ስለማይታይ ሃቀኛ ታሪክ ኣስመስለው ያደነቁርናል

  • @TerezaWeldu
    @TerezaWeldu 2 หลายเดือนก่อน +2

    Bro Henk please think this family. It's not your business. Just think your life. Please. The are not repeated this family. God blessed. It's really sad. take care your self. bro

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኣሁን ደግሞ ከማደጎ መጣች የተባለችው ከባሏ ጋር የሆነ የስጋ ዝምድና ኣላቸው ብላችሁ ኣቅርቡልን። ይሀው ነው ተደጋጋሚ ድራማ ውጤቱ። ተዋናዮቹም በድምፃቸው ኣስየውሉዋቸው። የማንም መተታም ልጅ ሲጫወትብን

  • @Mignot-jp1fh
    @Mignot-jp1fh หลายเดือนก่อน

    በጣም መልካም እናት ነሽ

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1ob 2 หลายเดือนก่อน

    ዮዲትን ድምፅ ብዙ ቦታ ላይ ነው የምንሰማው በድራማ ነው እንዴ የምትጫወቱብን

  • @meserettigabu9921
    @meserettigabu9921 2 หลายเดือนก่อน +10

    ጋዜጠኛው ግን የገባን ነገር የለም ምክንያቱ የሄኖክን ጉዳይ ትተህ እናትና ልጅ አጣለህ!!!

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ አቤት ጉድድድድ😢😢😢

  • @tamirudhabsu7322
    @tamirudhabsu7322 2 หลายเดือนก่อน +6

    ድራማው ይደብራል

  • @RabbirraaLammii
    @RabbirraaLammii 2 หลายเดือนก่อน

    Xuruu hinat nat tebarak hite

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 2 หลายเดือนก่อน +2

    በምነትሺ ፀተሺ ፀበል ተጠመቂ እመቤቴ ትሰጥሻለቺ

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily 2 หลายเดือนก่อน +2

    መጨረሻውን አሳውቀን ❤❤❤❤ የሀያ ሚሊየሉን

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 หลายเดือนก่อน

    የዝችን ልጅ ድምፅ ከስንት ቦታ ነው የምንሰማት ?

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 2 หลายเดือนก่อน +3

    ግን ሪስፒክት የሚባል ኣለ

  • @kokebafrica6255
    @kokebafrica6255 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጋዜጠኛዉ ቤተሰቡን አበጠበጥክ

  • @hadasmeles7808
    @hadasmeles7808 2 หลายเดือนก่อน

    ባልዋ ተብዮው አሁን አጽናናት ከጎንዋ መሆቶን አለበት መሃን አትበላት የረገዘቹ ምን እንደምትወልድ አታቅም አትስደባት ፀበል ውሰዳት ትወልዳለች እመቤቴ ማርያም ምን ይሳናት አደራ አትለያት ምስኪን ልጅ ናት እናትዋ ከልጅዋ እያዳላች ያደገች ናት እደ እናት ሁንላትብኣምላክህ ልለምነህ❤❤

  • @eshetetareke4862
    @eshetetareke4862 2 หลายเดือนก่อน

    እናትና አባትሽን ጠይቂ የት እዳመጣቻት ትናገር 😢😢😢😢😢😢

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጉድእኮነዉ ምልታአመጣነዉ

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 2 หลายเดือนก่อน +21

    ሀሁለቱ ሴቶች ለናታቸው ከብር የሌላቸው ባለጌዎች ናቸው

    • @mollyM-m5r
      @mollyM-m5r 2 หลายเดือนก่อน +1

      Betam

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሴትየዎ አልፍለገችም አንተነህ አስገድደህ ነው እንድትናገር ያረጋት።

  • @ZensheLove
    @ZensheLove หลายเดือนก่อน

    የኔውድ እማ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 หลายเดือนก่อน

    በትክክክልእናትእናት🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጉድእኮነዉ

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 2 หลายเดือนก่อน

    እናትየዋ ትክክል ነች

  • @KedijaJemal-s6p
    @KedijaJemal-s6p 2 หลายเดือนก่อน

    ልጅ ከወለድኩ ሀምሊን እሰጥሀለሁ አልገባኝም ምን ማለት ነወ

  • @CvCv-yv6fj
    @CvCv-yv6fj 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወየ😢ግድ

  • @Fireselameshetu
    @Fireselameshetu 2 หลายเดือนก่อน

    ስልካቸውን እፈልጋለው የምታዉቁ ስጡኝ

  • @Tesfayea
    @Tesfayea หลายเดือนก่อน

    አየ ምንያህል እየረበሽክና ቤተሠብ በታተንከዉ ማነዉ የጠየቀህ ነዉ እነት ድራማነዉ

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሄ ነገር ድራማ ነው ?

  • @hshshshshshsh4959
    @hshshshshshsh4959 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማዘረ እችን ከምያሳድጉ ዉሻ ብያሳድጉ ይሻል ነበር እች ባለግነች

  • @HebenHaben
    @HebenHaben 2 หลายเดือนก่อน

    ጋዘጠኛ በጣም ጀግና ነው

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ትመነምናለች እንጂ አይሞትም

  • @dghgge5300
    @dghgge5300 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wayii sew

  • @KuWait-bw2li
    @KuWait-bw2li 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ayi ye enate nager 😢😢😢😢

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 2 หลายเดือนก่อน +8

    እኔስ ግራ ገባኝ እዳለ ህዝቡ ሴረኛ😢

    • @NotRebeccaRobloxs
      @NotRebeccaRobloxs 2 หลายเดือนก่อน

      Inem yegermg isue newi

    • @KibrMgoes
      @KibrMgoes 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

  • @AmirAmirr-z2k
    @AmirAmirr-z2k 2 หลายเดือนก่อน +2

    yaallah😢😢😢😢

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 2 หลายเดือนก่อน +5

    እደነዚህ ቤተሰብ ያስጠላኝ የለም ኤጭ ጨቅጫቆች

  • @ጧፍ
    @ጧፍ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገሬ መሄድን ሳስብ😢😢😢ሁሉም ሴረኛ ሆነ 😢😢😢

  • @FantahunReda-q1q
    @FantahunReda-q1q หลายเดือนก่อน

    አ ንት ነህ ያጣላሀቸዉ

  • @גלהלעגלגרלפרכחכחכ
    @גלהלעגלגרלפרכחכחכ 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንች እኮ የድንጋይ ድንጋይ

  • @Nasirawallga
    @Nasirawallga 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yaa Allah 😢😢

  • @AlemneshZeleke
    @AlemneshZeleke 2 หลายเดือนก่อน +2

    Lijochugin Le natachew minm akbrot yelachewum

  • @Astertadesse-u8v
    @Astertadesse-u8v 2 หลายเดือนก่อน

    ድራማነው።የሰትዩይቱን ድምፅ በሌላ ቪዲዮ በተደጋጋሚ ሰምቻለው

  • @FirhiwotiNiguse
    @FirhiwotiNiguse 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክ ውንድማቺን yamrika ሳርትይናው ጉዳይ አስቱዉቅ pls 🤣

  • @FiyametaLove-z5p
    @FiyametaLove-z5p 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዉሻ አሳድገዉሺ ይህ ነዉ ዉለታቸዉ ጥጃ

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 2 หลายเดือนก่อน +2

    ገበዝነከወንዴሜ

  • @yehamelguada6902
    @yehamelguada6902 2 หลายเดือนก่อน

    አናትየዋ ጥሩ አይደለችም ህሊናዋ ሳያርፍ ይኑር በጣም ጥሩ አይደለችም

  • @FantuBirhanu-hn5hg
    @FantuBirhanu-hn5hg 2 หลายเดือนก่อน

    የሚስት ተብየዋ ድምጽ እኔም የማዉቀዉ ይመስለኛል

  • @سارهاثيوبي-ب3ع
    @سارهاثيوبي-ب3ع 2 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢😢😢😢

  • @haimigirma8010
    @haimigirma8010 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ግን ለምን ሳይፈልጉ ውስጣቸውን ትጎለጉላለህ? አልገባኝም ታሪኩ ሌላ አንተ የምታደርገው ሌላ

  • @tsionmekonnen3988
    @tsionmekonnen3988 2 หลายเดือนก่อน

    Yes

  • @mimim8831
    @mimim8831 2 หลายเดือนก่อน

    እናትና ሺ አመት ትኑር ሚን ያሣፉራለ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 2 หลายเดือนก่อน

    የአንደኛዋ ድምፅ በተደጋጋሚ የተለያየ ሚዲያላይ ስትሰራ አውቃለሁ አረ አትጫወቱብን

  • @MeseretGebrehana-p8r
    @MeseretGebrehana-p8r 2 หลายเดือนก่อน

    ድራማነው

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስጀመር ገነሩ የበጠበጥሽው አንቺ ነሺ።

  • @muhammedyamor
    @muhammedyamor 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጉጉትሢጠብቅ የነበረ እንደኔ👍👍👍👍አሣዩኝ😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤጭ ምን አይነት የመሃይም ጥርቅሞች ናቸው ግን ሴቶቹ? በተለይ ዮዲት ምን ጉድ ነሽ 😡እናትየው ታሳዝኛለሽ😢እናት ክፉም ሆነች ደግ በዚህ ልክ መዘለፍ የለባትም ይሄኔ በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ለፍታ አሳድጋ ለዚህ አብቅታለች ስለሆነም ለእናት ውለታዋ ይሄ አይገባትም ነበር 😢 ሄኒ ምርጥ ልጅ ነህ ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ 😢ሁለቱንም ከህይወትህ አስወጣቸው ስንት አይነት ጉድ ነው ግን ያለው በየቤቱ ሆ

  • @BelyTeshome
    @BelyTeshome 2 หลายเดือนก่อน +2

    Asxelachunge

  • @የእናቴልጅ-ቈ5ሐ
    @የእናቴልጅ-ቈ5ሐ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድራማ ነው ግን

  • @ዮቶርዮቶር-መ5ኈ
    @ዮቶርዮቶር-መ5ኈ 2 หลายเดือนก่อน

    Enat ewunet seletenagerech
    Yelejitu memotamit ayegeremem

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 หลายเดือนก่อน

    Sewoch ..kemewaled mewaded yebeltal yebalal

  • @romanFanos
    @romanFanos 2 หลายเดือนก่อน +1

    Sijamar balge nat lijitow

  • @SentuGebreSentu
    @SentuGebreSentu 2 หลายเดือนก่อน

    I don’t know 🤷‍♂️ nobody knows, lord help all family and take care for all mind and whole personalities. Protect them from every disasters please 🙏 father almighty God , you know everyone and everything, help, help, help

  • @hannaagudeta2791
    @hannaagudeta2791 2 หลายเดือนก่อน

    Gobez enat nechu

  • @MaryTadeomi
    @MaryTadeomi 2 หลายเดือนก่อน

    ድራማነዉእዴ አረእኛላይእየቀለዱነዉ😂ድምፁአድስአደለም እኔአወዛገቡኝ

  • @samersmuhammed5967
    @samersmuhammed5967 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመርእናትተብየዋ እሶየወለደቻትልጆስላረገዘችኡሶንኡንዲያገባላትነዉበአሁንሰአትየምትናገረዉ

  • @banchirgawodajo4432
    @banchirgawodajo4432 2 หลายเดือนก่อน

    Enat tebiyewa ye Besufekad enjera enat hona sitinager yeneberechiw yimeslal dimtsiwa

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 หลายเดือนก่อน

    ይህስ እቃእቃ ጨዋታ ነው ከዩትዩብ ሳንቲም መለቃቀሚያ ውጭ አባት ዲኤንኤ መመርመር ይቻላል እናት ግን በፍጹም አይታሰብም

  • @Mmimi-z6y
    @Mmimi-z6y 2 หลายเดือนก่อน

    ማዚ የምትባይ አትዘባርቂ ዪዲት እኮ ከቤቴ ውጭልኝ እያለች ሴትዬዋን እያቋሸሸች ስትሳደብ ነበር አሁን እናትሽ አይደለችም ስትባል ማበዷ ምን ለመሆን ነው

  • @HawaSaeed-l7s
    @HawaSaeed-l7s 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HirutAlmayhu
    @HirutAlmayhu 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለቱ ሴቶች ድምጻቸው በጣም ያስጠላል ሁለቱም ባለጌ ናቸው