Andromeda አንድሮሜዳ: ያልተሠሙ የላሊበላ ሚስጥራት | ክፍል 1/2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 มี.ค. 2021
  • Welcome to the official TH-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 69

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 3 ปีที่แล้ว +4

    በርግጠኝነት ወደ ፊት ከአለም ዙርያ ለጉብኝት ለሚመጡ እንግዶችን ላሊበላ ዙሪያ ምርጥ ደረጃውን የጠበቀ የእንግዶች ማረፉያ ይኖራል እድሜ ይስጠን

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 3 ปีที่แล้ว +8

    Thank you DR Rodas we need to do this more so young Ethiopians should learn about Our precieuse history! 🙏🙏

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህሮቻችን እንኮን ደናመጣችሁ በጣም እናመሰግናንን በርቱ የኛ እንቁወች

  • @kuriyenat6305
    @kuriyenat6305 3 ปีที่แล้ว +3

    ስለምን የዚ ትውልድ ልጆች ስለ ሀገራችን ታሪክ ማወቅ ከበደን

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም ምርጥ ፕሮግራም ነው ከትልቅ ምስጋና ጋር
    ሀገራችን ኢትዮጵያ በለ ትልቅ ሚስጥር ያላት ሀገር ናት ግን በብዛት ተደብቆ የቀሩ በችለተኛነት እንዳንዴም የውጭን ታሪክ እጅግ ጠንክረን ስናውቅ የሀገራችን ኢትዮጵያ ታርክ እና ቅርጽ በግዴለሽነት ይረሳል
    የአባቴ እናት አያት ቅድም አያቶቼ ትውልዳቸው ላስታ ላሊበላ ሮሃ ከተማ ነው
    ብዙ ስለ ቅዱስ ላሊበላ እና ስለ ላስታ አባቴ ሲናገር መፅሐፍ ሳነብ የአሁን መፅሐፍ ሳይሆን የጥንት መፅሐፎች
    ስለ ላስታ ላሊበላ ሮሃ ከተማ
    ስናገር የትኛው ፕላኔት ነን በሳይንሱ ስንል
    በሀይማኖት ደግሞ ትልቅ ስጦታው ከእግዚአብሔር ለቅዱስ ላሊበላ በሮሃ በላስታ ከተማ ነው ብቻ ማለት ነው
    አባቴ ሲል 👇🏽👇🏽👇🏽
    መልአክ ገብኤል ቤተክርስቲያን አናት ያለው ክብ ምልክት
    የቀን የስዓት የግዜ የአየር ንብረት ለውጥ መቆጣጠር እና ቅዱስ ላሊበላ ፀሐይ ጨረቃ ኮኮብ ጋር ቴክኖሎጂው እንደዚህ እውቀት በሌለበት ስዓት በአይኑ ማየት ይቻል ነበር ጥያቄ እና መልስ ይስጡት ነበር
    ቅዱስ ላሊበላ ክቡ ላይ ወጥቶ መቅጠርያ ስቆጥር አባታችን ሆይ ሳል ጨረቃ መልስ ብልጭ ድርግም እያለ አብረውት ብርሃን ይስጡት ነበር ይህ በሳይንስ በሀይማኖትም ትልቅ ስጦታ ያለው ነበር ቅዱስ ንጉስ ላሊበላ
    ስማይ ላይ ያለውን እንቅስቃሴ ይባላል መቆጣጠር ይችል ነበር ባለው ስጦታ
    እነዚህ ክብ ምስሎች በትክክል ከአክሱም ሀውልቶች ጋር እንዲሁም ከግብፅ ፒራሚዶች ጋር ሌላም በአንድ መስመር ውስጥ ናቸው ከላይ ስታይ
    ትልቁ ነገር ደግሞ ሮሃ ላስታ ከተማ በ vulcano 🌋 ላይ ያለች ከተማ ስለ ሆነችም ይህ ሦስት ክብ ቦታ ለቅዱስ ላሊበላ ሁሌም ከስር የመሬቱን እንቅስቃሴ ለማወቅ አመች ቦታ ነበሩ ክብ ውስጥ ሲሆን ከለ ምንም መሳርያ vulcano 🌋 የሚደርገውን እንቅስቃሴ እውቀት ነበሩው
    ይህ ሦስት ክብ ቦታዎች ክረሰምድር vulcano 🌋 የስማይ ክዋክብትን ከሌላው ቦታም ጋር ተመሳሳይ ግንኘነት እንዳለው የሚገልጽ ነው በፀሎት የመቁጠርያው ቤታ ነበር
    አባቴ ስናገር
    ቅዱስ ላሊበላ ንጉስ ቅዱስም ቢሆንም ትልቅ ስጦታ ነበረው በግጥም archeologi geologi astrologia ሌላም ብዙ ማለት ይቻላል
    ቅዱስ ላሊበላ በነበረበት ዘመን እጅግ ደግ ቀና ፍቅር ስላም ንጉስ ስለ ነበረ ለሴቶች አንድነት ህዝቡ እኩል እንዲኖር ትኩል ቦቶችን ስሩ ያለው ንጉስ ነው
    የቅዱስ ላሊበላ ህንፃውን ሳንጽ ታሪኩን የስሙ በሙሉ ከመላው ኢትዮጵያ ሲመጣ ይህ ንጉስ ካላችሁበት ቦታ ለእኔ ስጦታ አንድ ድንጋይ አምጡ ሲል እጅግ ተገርመው የሚችሉትን ያህል ድንጋይ ይዘው ሄደው በስጦታ መልክ ይስጡት ነበር እሱም ቤተ ጊዮርጊስ ሲስራ
    መስቀል ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ አችን
    መስቀል ለአራቱም መአዘን ህዝባችን ፍቅር ስላም የሚጠፋበት ጨካኝ አረመኔ ወገናችን ከአለታት አንድ ቀን ፍቃራቸው ስላማቻው ተመልሶ እንድ እየሱስ ክርስቶስ የሚደርጋቸው ብሎ ከስሜን ከደቡብ ከምስራቅ ከምዕራብ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭም የመጡትን ድንጋይ የቤተ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ሲታነጽ መሠረቱ ከይ ቦታው የሚጡት ድንጋዮች አሉበት ::
    ቅዱስ ላሊበላ ይህ የእኔም የእናንተም ሀብት ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያዊያን ቅርስ
    የውጭ አለም መደነቅያ የሚጠኑበት ይሆናል ያለው ነው
    በብዛት ተንኮል ሸር ከፊት ሲኖራቸው
    ቅዱስ ላሊበላ ለእኔ ትውልዶች እውቀተን በጭንቅላታቸው ሙሉ እንዲገባ ስጠው ብሎ ያለው
    የቅዱስ ላሊበላ ቤተስብ ደም ያላቸው
    በሙሉ እግዚአብሔር ሲባርከው በጨለማው ውስጥ ብርሃን የሚዩ ዘሮች ናቸው ብሎታል
    ስለዚህም የእሱ ዘር ያላቸው ቅዱስ ላሊበላ እውቀት ጥበብ የሚገባቸው ናቸው
    በአሁን ዘመንም የጨረቃው ፀሐይ ኮኮብ ልክ እሱ እንደሚመለከት እንደ ነበር ለእነሱም የተስጠ ስጦታ አለቻው ከተፈጥሮ ጋር መናበብ ይቻላሉ ልክ እንደ ቅዱስ ላሊበላ
    በብዛት ብርና ላይ የተፃፉት መፃህፎች ስለ ቅዱስ ላሊበላ ተሽጠውል ጠፍተዋል
    ቅዱስ ላሊበላ በብዛት የሚስራው ስራ የተደጋገመ የማይሆነው አምሮ የሚፈልቅለትን ጥበብ እውቀት ነው የስራው ብዙ ማለት ይቻላል
    ትክክል እናንተም እንዳላችሁት መጭው ትውልድ ታሪኩን ይነሳል አንድ ቀን የአሁኑ ዝም ነው
    ለዚህም ይሆናል ማየት እይ ቻልን አይናችን የተጋረደው
    ቅዱስ ላሊበላ እንደሚለው 👇🏽👇🏽👇🏽
    ይሰራሁት ጥበብ ሚስጥሩን ደብቄ
    አጠፋለሁ ብሎም እራሳቸው ጠፍተው
    ለዘመናት ኖርኩኝ መቃብርን ደብቄ
    እንግዲህ አባቴ ከአስነበባን መፃህፍ እና እሱም የሚነግረን ታሪክ ውስጥ ነው ለማካፈል
    ታሪኩን እንካን በትክክል መናገር ማስተማር ያቅታቸዋል
    ከጣሊያን ስመጣ አንድ ሳምንት ግድ ነው የአያቶቼ ከተማ ላስታ ላሊበላ ሮሃ ከተማ ማየት ስላም ፍቅር የሚስጠኝ ነው
    ግን እንደው በማርያም ቤተክርስቲያን ስጎበኝ በጣም ከሚስማኝ ነገር ጫማ እንይዛለን ብለው ግብ ግብ የሚፈጥሩት መቆም አለበት ባይሆን ሌላ ስራ መስጠት አለበት ቤተክርስቲንኑ
    አንድ ግዜ የሆኑ ጣሊያኖች ከቤተ መድሃኒአለም ስወጣ የሆነች ሴት ጣሊያን ጫማ ተጎንብሶ ሳደርግ አንድ ልጅ
    Schiavi fanno leccare i piedi pulire la scarpe non ce l’hanno altro lavoro
    ማለት ባርያዎች ሁሌም እግር መሳም ጫማ ስራቸው ስትል እኔ በጣም ተጣላሁ ለልጁ አቁም እነሱ የሚስጡህን አከፍላሉሁ ብይ አቅም አልኩት ይህ ማርያምን ተጎምብሶ ጫማ ማስር መቆም አለበት
    ምርጥ ትምህርት ፕሮግራም ነው የምናውቀውን እውቀት ሼር ማድረግ ግድ ነው ❤️💯💯💯❤️

  • @tsegeberhe8867
    @tsegeberhe8867 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚመስጥ ትምህርት ነው የምትሰጡን ግዜአችሁን መስዋዕት
    አርጋችሁ እጅግ አርጌ አምሰግናችዋለ::
    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ::
    አሜን!!!!!

  • @rodibayou9330
    @rodibayou9330 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጥሩ አስተማሪ እና ሀገራዊ የሆነ ፕሮግራም ነው ይህን የመሰለ ፕሮግራም ስለምታቀርቡልንም እናመሰግናለን!!! ነገር ግን ብዙ ጊዜ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ ከኢትዮጵያዊ ምሁራን ይልቅ የውጭ ዜጋ አልያም አንድ ነጭ የሆነ ነገር ሲል ትልቅ ነገር እናደርገዋለን አጀንዳ አድርገንም እናራግበዋለን ግን ለምን??? እውን እነ እርሱ እውነት የኢትዮጵያን ታሪክና ባህል ማወቅ እና መመርመር የሚፈልጉት ለእኛ አስበው አልያም ለማድነቅ ነው ብለን እናስብ ?! ግን አይደለም።እውነት ነው የአሁኑ ትውልድ እና ይህች ታላቅ ሀገር ልንመጣጠን አልቻልንም ለዛም ነው ደንዝዘን የነጮች መቀለጃ የሆንነው ።እናመሰግናለን ዶክተር ሮዳስ ።

  • @abelzewude9311
    @abelzewude9311 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው። አባካችሁ አጫጭር ጽሁፎች አዘጋጁልን።pdf

  • @user-oz6vm9xc4u
    @user-oz6vm9xc4u 3 ปีที่แล้ว +4

    Lalibela the mighty king!!!
    የሚታየው ሳይሆን ከሱ ጅርባ ያለው ይጠና ያልከው ዶ/ር 🙏ክብር ይገባችኃል።

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ቅርሶቻችን ይጠብቅልን በዚህ ዘመን

  • @nativlogs3631
    @nativlogs3631 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል እስኪ ስለ አስማት ደሞ ስሩልን

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ይገርማል በርቱ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሞቸ የዘረኝ ነት መዳኒት ፈልጉ ዘረኝ ነት ኡፍፍፍፍ🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @eyyen8233
      @eyyen8233 3 ปีที่แล้ว

      Bichegnaw medanit iwqet new

  • @abiyegelaye4882
    @abiyegelaye4882 3 ปีที่แล้ว +6

    በወቅቱ አስተያየቴን ልሰጥ አልቻልኩም ፕሮግራሞችህን እከታተላለሁ በተለይ ለህፃናት የምታስተላልፈው መልዕክት ያስደስተኛል እግዚያብሄር ያበርታህ

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመስግናለን ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @almazasrat2930
    @almazasrat2930 ปีที่แล้ว

    የኔንም ሞራል የሚገልፁልኝ ይመስለኛል ኢትዮጵያ የሰራችውን ልዩና ብቸኛ ነገር ከገለፁ ቦሀላ ዋው የሚኖራቸው ደስታ

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 3 ปีที่แล้ว +1

    የጣሊያውዩንም ተመራማሪ ው ቭጋኖ ሀገራችንን በእግዚአብሔር ፈቃድ ስላስተዋወቀልን እናመስግናልን :እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ :ስርክ ምርጥ ፕሮግራም በቅንጅት ስለምታቀርቡልን

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ግሩም አገላለጽ ነው ቢቀጥል መልካም ነው ። እንዲያውም star tacker ሁሉንም ያሳያል እና ግራ ገብቶኝ ምስሎቹን አየተመለከትኳቸው ነበር ።

  • @yaredsgallerydrawings7759
    @yaredsgallerydrawings7759 3 ปีที่แล้ว +3

    Thanks

  • @mimimmm1972
    @mimimmm1972 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያን ይጠብቅ ሕዝቦችን ቅርሦችን በርቶ መምሮች

  • @fisehagetaye1294
    @fisehagetaye1294 3 ปีที่แล้ว +6

    Thank you so much!! Lalibela💛💚.

    • @21bilom
      @21bilom 3 ปีที่แล้ว

      Opposition

  • @HolyEtopia
    @HolyEtopia 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!!!!!! በርቱ!!!!!!!!

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 3 ปีที่แล้ว

    Tank you so much appreciated ❤💕Tank you again you guys please 🙏don't give up god 🙏god bless ethiopian people ethiopian army and amhara special forces you guys best ethiopian professional ❤💜💖god bless you 🙏

  • @gsgsnsj3216
    @gsgsnsj3216 2 ปีที่แล้ว

    እሔን ዘመናዊ የድግሪ መቅዘፍት ወርውሮ ጥሎ ምናለ እሔን የመሠለ እውቀትና ጥባባችን ብንማር ።
    ዶክተር እሮዳስና መሠሎችህ እንዲሁም ኤትኤል ላይ እምታሥተምሩት እነ ፈንታሁን ዋቄና መሠሎቹ እግዚአብሔር ያክብራችሁ አይዟችሁ አሁንም በርቱ ትዉልዱ መሪ ይፈልጋል እሔ ትውልድ በጨለማ ውስጥ ያለ ማለት ነው የእናንተን ብርታትና ጥንካሬ ይፈልጋል ተሰባሰቡና አንድ ህቡ የሆነ ማህበር መሥርቱ ሀኪም አበበች በጣም ብዙ ሊቆች አሉ

  • @adissnegat5132
    @adissnegat5132 3 ปีที่แล้ว +1

    Enamsgenalen bertu

  • @mahederesebhat9830
    @mahederesebhat9830 3 ปีที่แล้ว +3

    👏👏👏

  • @samrawithabtom4649
    @samrawithabtom4649 3 ปีที่แล้ว

    oww memehere hulem 3 kewakebetn ay neber zare gena gebaaghe AMESEGENALU

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይግለጽልን አሜን😢😢

    • @sarass838
      @sarass838 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እኔም በጣም ደነዝ ነኝ

  • @abemelekfeedel5824
    @abemelekfeedel5824 ปีที่แล้ว

    መኖፈሳዊ ነገር በምርምር አይታወቅም ። የምታወሩት ነገር ቅዠት ነው። ይልቅ በመንፈስ እንዳንመራመር እንቅፋት አትሁኑ ።

  • @Home-zq5ko
    @Home-zq5ko 3 ปีที่แล้ว

    Arif nw progeramu beretu betam gen pictuerun full secren eyayen enanete kejereba betaweru more yebelete sabi yaregewal beye asebalew. Wanaw melkituna hasabu sewu ga endiderese selehone.

  • @bezameme8108
    @bezameme8108 3 ปีที่แล้ว

    Ere Ethiopia betam eygezefecheben nuw keberwa eyegezefeben nuw l really really really really really really really really love Ethiopia our father's are incridedle

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚስጥሩን ለመረዳት የንጉስ ቅዱስ ላሊበላ ምንፈስ ይደርብን

  • @abebawtebkew8167
    @abebawtebkew8167 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👏👏☝️👆

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 3 ปีที่แล้ว +2

    It's amazing that the western think we didn't make this just one of their horrible denial.

  • @mayo1742
    @mayo1742 3 ปีที่แล้ว

    🙏🏽🥇🙏🏽

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 3 ปีที่แล้ว +4

    Can we have the link for the book to buy? please!!!??

  • @adotsiyum7926
    @adotsiyum7926 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @abelwondimu3098
    @abelwondimu3098 3 ปีที่แล้ว +3

    Memeheroch mekomachu yekebdal.

  • @ethiopiatuday1637
    @ethiopiatuday1637 3 ปีที่แล้ว

    Ewedachihualew

  • @derejebekele8170
    @derejebekele8170 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam yemigerm new Ethiopia le zelalem tinur

  • @besolutionlal
    @besolutionlal 3 ปีที่แล้ว

    The sutiation has conicide with the one which I know previously. As we all we know the reck hewen church of lalibela are categorized in to three groups;
    1. Group 1. Cosist of Bete medanialem, bete Mariyam, Bete Meskel, Bete Denagl, Which are symbolizes as earthenly jeurosalem
    2. Group 2. Consist of Bete Gebrel, Bete Merkorios, Bete Aba Libanos Bete Amanuel, Which are hevenly jeurisalem
    3. Group 3. Bete Giorgis
    Thus, this finding conrims that there was some astronomy activies done on lalibela on the heavenly jerusalem at bete gebrel church.

  • @abiybibyahoocom
    @abiybibyahoocom 3 ปีที่แล้ว +6

    ዉድ የአንድሮሜዳ አዘጋጆች, ዩፎዋች በላሊበላ አናት ላይ ሲበሩ ታይተዋል ይባላል:: ምን ያህል እውነት ነው???

  • @bezameme8108
    @bezameme8108 3 ปีที่แล้ว

    Doctor megebe rodas betam ewdahaew yalek ewkete yemetenke nuw ante malete eneza hulu ye ortodox legoch sekedwate ante gene like ende kedus geberale thenete yekomeke tehadesone yasenefek beretu sew

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 ปีที่แล้ว +2

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹..
    ...

  • @studentbelete9750
    @studentbelete9750 3 ปีที่แล้ว +2

    BKa enate telyalchu enamsgnaln

  • @beharumulu5744
    @beharumulu5744 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የ 9ነኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እናም አሥትሮኖመር መሆን እፈልጋለሁ ሀምሕር እሮዳሥ መርዳት ከቻልክ ህልሜን እንዳሣካ ምን ላድርግ እርዳኝ እባክህ

  • @addisgeze59
    @addisgeze59 3 ปีที่แล้ว +3

    Orthodox eko nat

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 3 ปีที่แล้ว +2

    So sad??? really sad we are fighting over the race😭

  • @ferhankedir3353
    @ferhankedir3353 2 ปีที่แล้ว

    Teketayachu ande akebabe nachew men yhune mekenyatu🙄???😁

  • @gizachewmersha1386
    @gizachewmersha1386 3 ปีที่แล้ว

    D/R TELEGRAM CHANEL ALACHUH ENDE KALELACHUH LAMN BATELEGRAM CHANELIM BITGEMIRU MELKAM NEW

  • @degsewzerihun6141
    @degsewzerihun6141 3 ปีที่แล้ว

    First of all I would like to thank you for this tv show. But, I have some concerns እኛ አንሰራም የውጪ ዜጎች ናቸው ሚሰሩት ምናምን የመሳሰሉ አስተያየት ታበዛላቹ። ይህን ያልኩት እንግዲ እናንተ በዚ ዘርፍ የተማራችው ዶክተሮች ካልተመራመራችው ሞያችውን ትታችው ወደ መተቸት መግባታችው እራሱ ያተዛዝባል።
    Reference አቀራረባችው ያተኮረው የውጪ ተመራማሪዎችን ወይም ፊልሞችን ነው።
    እስቲ በርትታችው ዮኒቨርሲቲ ላይብረሪዎችን ፈትሹ በሀበሻ የተሰሩ ምርምሮች ይኖራሉ። መንቃት ካለባቹ ከራሳቹ ጀምሩ

  • @Helenyirg
    @Helenyirg 3 ปีที่แล้ว

    hulum neger lek nw ene migermegn yegna kankuwa memar eyaleben ye baheramado kankuwa (english) be temehert deregna enmaralen.......mnalbat endenante aynet enku yehonu memehran lewet tametulnalachu bye asebalew english tmehertu kerto geez ena amargna bedenb bedenb bnemar agerachen yetena yet badegech lewt yenor nber

  • @tadesseaych5274
    @tadesseaych5274 3 ปีที่แล้ว +1

    መልስ ለጋዜጠኛ ደረጀ ኃéይሌ
    ”እንደሪስ በአማርኛ ውጤቱ ምክንያት አልወደቀም!”
    በመጀመሪያ በጋዜጠኛ ሙያ ውስጥ ከምወዳቸውም ከማከብራቸውም ጋዜጠኞች ውስጥ አንዱ አንተ ነህ፡፡ ዛሬ ይህችን አስተያየት መስጠት እንዳለብኝ ግን ተሰማኝ፤ ከነሙሉ ክብሬ እና ፍቅሬ! ከጋዜጠና አዲሱ ጋር በነበረህ ጭወውት የሂሳብ አዋቂው እንድሪስ ”በአማርኛ ስለወደቀ ነው ዩኒቨርሰስቲ ያልገባው” ስትል ሰማሁ፡፡ እንድሪስ የመጨረዎቹን ሁለት አመታት የተማረው በአዋሳ ኤስ ኦ ኤስ ትምህርት ቤት ውስጥ ነበር፡፡ ወደትምህርት ቤቱ ሲመጣ መስረጃዎቹን ተቀብዬ ከአየሁ በኋላ አንድ ክፍል ዝቅ ብሎ ( ብዙ ጊዜ ከትምህርት እርቆ ስለነበር) እንዲገባ ተወሰነና 11ኛ ክፍል ገባ፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተሰጡትን የምስክር ወረቀቶችም አይቻቸዋለሁ፡፡ ወደኤስ ኦ ኤስ መንደር እንዴት እንደገባ (በዚያ እድሜ አይገባም፣ ግን የአዲሱ እጅ እንዳለበት አውቃለሁ)አንዱ ባለጉዳይ አዲሱ ስለሆነ እሱ ያጫውትህ፡፡
    ከዚህም አልፎ ሁለት አመት አስተምሪዋለሁ፡፡ የሂሳብ መምህሩ ጋርም ብዙ ጊዜ አውርቻለሁ፡፡ እንድሪስ እናንተ በምታውቁት ደረጃ ላይ አልነበረም፡፡ ሂሳብ ቢሞክርም አንደኛ በረጅም መንገድ ነው፤ ሁለተኛ በጣም ረጅም ሰአት ይፈጅበት ነበር፡፡ ይሄ ለሁሉም ትምህርት ነበር፡፡ ትምህርት ቤቱ በየአመቱ 100 ፐርሰት የሚያሳልፍ ቢሆንም በዚያ አመት እንደሪስ ብቻ ቀረ፡፡ በነገራችን ላይ አማርኛ እንኩዋን በኢህአዴግ ጊዜ በደርግ ጊዜም compulsory አልነበረም፡፡ ሌሎቹን ጥሩ ቢያመጣ አማርኛው አያስቀረውም ነበር፡፡ ለምሳሌ ክፍል ውስጥ እያስተማርክ አንድ ጥያቄ ትጠይቃለህ፡፡ ተማሪዎቹ መልሰው፣ አንተ ሌላ የትምህርት ይዘት ጀምረህ እንድሪስ እጁን ያወጣል፡፡ ጥያቄ መስሎህ እንድሪስ ስትለው ቅድም የጠየከውን መልስ ይመልሳል፡፡ እንዲያውም በዚህ ባህሪው አንዳንድ ልጆች መሳቅ ስለጀመሩ እሱም በእድሜው ትልቅ ስለነበር እንዳያፍር ብዙ ጊዜ እጁን ሲያወጣ ቶሎ ብዬ ወደእሱ እሄድና የሚለውን እሰማው ነበር፡፡ የሚያሳዝን ልጅ ነበር!
    አቶ ደረጀ እንዲያው ማስተካከያ ቢሆን ብዬ ነው እንጂ ብዙም የሚረባ አይደለም፤ ለወደፊቱ ግን ትንሽ ነገርም ቢኾን ትንሽ ዳሰሳ ማድረግ ጥሩ መሆኑን መጠቆም አወዳለሁ፡፡ ለአንተና ለእሸቴ አሰፋ እንዲሁም ለመዓዛ ብሩ ትልቅ ክብር አለኝ፡፡ ለጋዜጠኛ አዲሱ እና ለጋዜጣኛ ንጉሴም እንዲሁ፡፡ እድሜ ይስጥልኝ!
    ታደሰ ነኝ

  • @hus1s214
    @hus1s214 3 ปีที่แล้ว

    ሚስጥሩን ካወጣቹሁት ሚስጥር አይባልም

    • @yonassolomon2498
      @yonassolomon2498 3 ปีที่แล้ว +1

      ሚስጥር ማለት ሰወች ሳያቁት የቆየ እውነታ ማለት ነው ወንድሜ ረጋ በል።

    • @ashagreasmamaw9438
      @ashagreasmamaw9438 3 ปีที่แล้ว +1

      የግዝ ትምህርት መስጠት አለበት በየ እስብ አው