ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልህ
ትላንት እጅግ በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር ዛሬ ደግሞ ከትላንት የኮረጀ ይመስል በደስታ ቀኔን አጅቦት ለነገ ብሩህ ቀኔ እያዘጋጀኝ ነው አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏 ለእናንተም መልካም ቀንን ተመኝሁ yidne ethio
በጣም እናመሠግናለን የኛ ብርሀናት
ለኢትዮጵያችን ለአስትሮኖሚያዊ ልህቀት ለምታደርጉት ጉልህ አስተዋፆ እና ማነቃቃት እጅግ እናመሰግናለን ዶ/ር ርዳስ እና ጌትነት💚🇪🇹💚
ስለ time travel አቅርቡልን please🙏🏾
የዘመናችን ጀግኖች እናመሰግናለን 🇪🇹💚
አሜን ሁሌም እናንተን ለማሰደሰት ነው የምንሰራው
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ዶክተር አንደአስተያየት ግን ቁጭ ብላችሁ በታቀርቡ ደስ ይለኛል እወዳችኻለሁ ኑሩልን
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እሰኪ ሰለዳራጎንና ሰለ ዳይኖሰር ዝርያችን ብታቀርቡልን አሪፍ ነው
Wooow በጣም አሪፍ አሏህ ይጨምርላችሁ
የሚገርም ነገር ነው በጣም እናመሰግናለን። ይህን የመሰለ ዕውቀት ጣቢያ እያለ ብዙ ሰው ሰድብና ወሬ ላይ መጣዱ አሳዛኝ ነው። በርቱልን ተባረኩልን
🎉ጎበዞች
በርቱልን የኔ አንደኞች
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
wowwwwwwwwwwwwww.bertu.you is my hero.you is my king.👽👽👽👽👾👾👾👾👾
You are brightness for many youngsters! keep up it & see you @TOP!!!
ይደነቃል ረቂቅ ድንቅ የእጌዚአቤሔር የፈጣሪያችን ስራ ይገርማል ለሚያዳምጠው።
thanks Dr.
Betam arif new .... ebakachu time travelr sirulin
እድሜ ይስጣችሁ❤
Bravo
በርቱ እነ ዶክተር።
Thank you gase
በጣም ደስ ይላል በርቱ።
ደስ የሚል ትምህርት ነው ሁሌም ቀላል አይደለም እውቀት ትስጣላችሁ ምስጋና 💯💯💯❤️👏🏽👍🏽ግእዝ ቋንቋችን ቢሆን ከመጀመሪያው ጀምሮ ለሁላችንም ኢትዮጵያዊያኖች እስክ አሁን ህብረት አንድነት ይኖረን ነበር እላለሁ ምን አልባት ግእዝ ብዙ ሚስጥራው ታርክ እና እውቀት ስላለሁ ይህ ለተወሱኑ ስዎች ብቻ ግእዝ እንዲያውቁ የተደረገው ትልቅ ስህተት ነው እላለሁ የእግዚአብሔር ፍቅር እና የሴጣን ጥላቻን ጥሩ እና መጥፎን ገሀነም እና ገነትን ሁሉንም የሚገልጽ ቁልጭ አድርጎ የኢትዮጵያዊያን ቅርጽ እና ታሪካዊ ሚስጥር ያለው ግእዝ ላይ ብቻ ነውአማርኛንለህዝቡ ግእዝን ለቆሎ ተማሪ ብሎ ያለው ነው ትልቅ ጥፋት ይስራው ቋንቋችን ግእዝ ቢሆን መከፋፈል ጥላቻ የሌላውን ቋንቃ የሚጥላት አይፈጠርም ባይ ነኝ ::
መልካም ነገር ነው ፣ ሁለታችሁም ሊቀምሁራን ናችሁ።
በርቱልን 😁😀☺
It is good to child . keep it up.
ethiopia have a such great minded personel. thanks to Allah and be strong
Good👏
ኑሩልን እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
በርቱ እናመሰግናለን ።
ዶክተሮቻችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውቀት ለሚጠሉ ናችሁ💊💊💊
ይህ ነገር እዉነት ሳይሆን አይቀርም
i love it very much
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው
Dr. Rodas keep searching we love you.Ethiopia needs so many great scientists. 🥼 👩🔬 👨🔬🥼
ዶክተሮቻችን እናመሰግናለን
ዶ.ሮዳስና ዶ.ጌትነት ስስት የማይታይበትን እውቀታችሁን ስለምታካፍሉን ምስጋናዬ የላቀ ነው ኑሩልን ታስፈልጉናላችሁ መማርያ ስከብራል ያኮራል
Ke 11 amete eskahun andm salzel andromeda aychalew enam bzu tkm alew des ylal thanks very much teachers
Good
Goods
Amazing program
እድሜ ይስጣችሁ
አምነዋለው
Doctor Thank you for making me now my country in little way .
Waw waw
Wow rodas
I love this program okay
betam enwdachhualen qetelubet
it's great
እስቲ የወደፊቱን እንየው እስቲ ታይም ትራቭል መረጃ ካለ ንገረን
rodas you are bast ስለ moon መች ነው የምታቀርበው በጉጉት ነው የምትጠብቀው
ufoዎችን ማነው የፈጠራቸው ወይም እንደት ተፈጠሩ
Next do a video abt time travel and time travellers
please about time travel
Thanks alot brothers
Yes
👆👆👆👆ዶክተሮቻችን እናመሰግናለን 💚💛❤
እኔ ሰብ አርጌሻለው አንቺም ሰብ አርጊኝ ውዴ
please time traveler or time travel machine
Ere tefachu sile ufo ina sile tefer adis ngr yelem??
Bertalgni aente tleyale benat begl class gemr memar efelgalew
Strange idea
ለምን ቁጭ አትሉም?
Ebakachu quch beliu
ነብያችን ሙሐመድ እንደነገሩን 3 አይነት ጂኒ ወይንም ከሰው ልጅ የተለዩ ፉጥሮች እንዳሉ አብዛኞቹ የራሳቸው አለም ውስጥ ይኖራሉ አንዳዶቹ በራሪ ሆነው ከድራችን ከፍ ብለው ይኖራሉ አንዳዶቹ አብረውን ይኖራሉ አብረውን የሚኖሩት ሰውን መምሰል የሚችሉ ከትላልቅ ባለስልጣናት ጋር ግንኙነት ያላቸው ምድራችንን ለመቆጣጠርና የሰው ልጅን እነሱ በሚፈልጉት መስመር ወንም በነሱ ህግ ውስጥ እንድንኖር እየሰሩያሉ አሉ ሌሎቹ ያው ሴጣን የምንላቸው ግን ለኛ ቅርብ ሆነው የሚኖሩ ሲሆኑ በቁርሃን ደግሞ ብዙ ፍጥረታት በተለያየ ዘመን የተፈጠሩ እንዳሉ ያስረዳናል እንደኔ እምነት እኛ ብቸኛ ፍጡራን አይደለንም መሬታችን እራሷ በውስጧ የተለያዩ ፍጡራን እንዳሉ በቁርሃን በመፅሃፍ ቅዱስ ተጠቅሰዋል በተለይ ጉግ ማንጉግ የሚባሉት መሬታችን ውስጥእንደሚኖሩ ቫምፖየርስ እራሳቸው ፀሃይን ተደብቀው በመሬት ውስጥ ይኖራሉ
እናቶቻችን የሚነግሩን ነገር እኮ አለ።አጋንንትና ዛር ብለው የሚከፍሏቸው ሁለት አይነት ፍጥረታት ከህዝቡ ጋር ተሰውረው በምድር በባህርና በዱር በገደሉ እንዳሉ ከነማስረጃው ይነግሩን ነበር።እኔም በተግባር ከዱር የቡና ረከቦትና ሲኒያቸውን አገኝ ነበር ማታ ማታም ከፍተኛ ከበሮና ጭፈራ እልልታ ከእልም ካለው ጫቃ ስሰማ ነው ያደግኩት
መናፍስት ይሆኑ?!
Dr rodas tadess ANDROMEDA techemary merega endidersachu subscribe adrgu
የኣክስሙን ኣቅርብልን ወንድሞቼ
Rodas አንድ ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ 2021 በፈረንጆች zombie ይመጣሉ ይባላል እውነት ነው ?
Are you sure because I believe that zombies are real
በምን ጊዜ ነው የሚመጡ
ስለ ሆረሮች ወይም ዙምቢ ስለሚባሉት የኢትዮጵያ መዛግብት ምን እንደሚሉ ንገሩን ወይም ላነባቸው ሚገቡ መዛግብትን ጠቁሙኝ እባካችሁ 🙏
አው በትክክል 👍👍
So...... Your saying that bermuda is a gateway to other universe
Btam aref program new enamsgnaln
eeee
.
ዜና እስክንድር የት ይገኛል
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
BENYAM
if you need i can share my research in Aliens and Extraterrestrials(ET) Rod and Get
Andromeda programn bexam new mwedew ena degmo Astrophysicist mehon new mfelgew leza andromeda wsxe new
Andegna nachu gn 1nachû😏😏
ኤለየን ኤክሶፕላኔት ውስጥ ይኖራሉ
Yemetalu ends wede meder
ስለ ሌሎች አለማት ብታስረዳንሴን?
ትምህርት ሰጭ የስኬት ቪዲዮችን ቻናላችን ውስጥ ገብተው ይመልከቱ.....
እኔ ሰብ አርጌሻለው አንቺም ሰብ አርጊኝ
ስለ area 51
አሉ ወቅቱን ወይም ቀኑን በዚ ቀን ብዩ መግለጽ ባልችልም ልጆች እያለን አሰላ ቀበሌ 06 መስኮት ላይ በተቀመጠ ቴሌቪዥን ውጭ ተቀምጠን s pace 99 (ኮማንደር ማያ) የሚባል ፊልም ስናይ በአየር ላይ የተንሰፈፈ ነገር በማየታቸው አብዛኞቹ ወደኋላ ዞረው ጣታቸውን ወደሰማይ በመጠቆም እየጮሁ ምንድን ነው ምንድን ነው እዮ አዮ እያሉ ሲያዩ ለማየት ባልችልም የነበረውን ድርጊቱን አልረሳውም ይሄ የምላችሁ እውነት ነውበርግጠኝነት ይፎ ሊሆኑ ይችላል ሆሌም ስለ ይፎ በተነሳ ግዜ ትዝ ይለኛል
ስለ ኔፍሊምሶች(ከመልአኮቶችና ከሰው ልጆች የተዳቀሉት) መቼ ነው የምታቀርቡት........የሄኖክ መፅሃፍ ላይ ስለተፃፉት?
በዚሁ ቀጥሉ
የሉም ።
laliyenwheraareyou
Bermouda aba tesfa selasie tirumilsh setewal
ምን የሚያስቅ አለ የምትስቁት ?
Menagebah denez
@@nahomfekadu9170 ደነዙማ አንተ ነህ ፣
Area .51
🦹♂️
የ3 የ6 የ9 ሚስጥር አቅርቡልን
Enkuan dana metachu tentawi ethiopiaweyan sele ufo yetenagerut weym yatenut yelem hule ye wechiwochun tenat selemenesema new
እ
ሳይንስ እንደሚለው ኢትዮጵያውያን short Memory ብሎ ነው ያስቀመጠው ይሄ ሁሉ ጉራ ይሄ ያወራህከው ታሪክ Axum & Sudan ነው የሚያጠቃልልለው ከናንተ ኢትዮጵያ ጋር ምንም ኣያገናኘው ከኣማራ እስከ ኦሮሞ ክልል ምንም የተገኘ ማስረጃ የለም ሁሉም ማስረጃ የተገኘው ኣክሱምና ሱዳን ነው ኣለቀ
Betem new yemwedue porogramachun ketlubet
Religion trying to look scientific.
Er backachu atkeldubin
Weyane be diaspora Ethiopia lay maeqeb lemasetal yeseral enante Lela alem west nachu
Rit
ቁጭ ብላችሁ ብታስተምሩን ትደክማላችሁ መጋቢና ጌትነት
ለእናንተ ካለን ክብር ነው የምንቆመው። ሁሌም እናንተን ለማሰደሰት ነው የምንሰራው
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልህ
ትላንት እጅግ በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር ዛሬ ደግሞ ከትላንት የኮረጀ ይመስል በደስታ ቀኔን አጅቦት ለነገ ብሩህ ቀኔ እያዘጋጀኝ ነው አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏 ለእናንተም መልካም ቀንን ተመኝሁ yidne ethio
በጣም እናመሠግናለን የኛ ብርሀናት
ለኢትዮጵያችን ለአስትሮኖሚያዊ ልህቀት ለምታደርጉት ጉልህ አስተዋፆ እና ማነቃቃት እጅግ እናመሰግናለን ዶ/ር ርዳስ እና ጌትነት💚🇪🇹💚
ስለ time travel አቅርቡልን please🙏🏾
የዘመናችን ጀግኖች እናመሰግናለን 🇪🇹💚
አሜን ሁሌም እናንተን ለማሰደሰት ነው የምንሰራው
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ዶክተር አንደአስተያየት ግን ቁጭ ብላችሁ በታቀርቡ ደስ ይለኛል እወዳችኻለሁ ኑሩልን
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እሰኪ ሰለዳራጎንና ሰለ ዳይኖሰር ዝርያችን ብታቀርቡልን አሪፍ ነው
Wooow በጣም አሪፍ አሏህ ይጨምርላችሁ
የሚገርም ነገር ነው በጣም እናመሰግናለን። ይህን የመሰለ ዕውቀት ጣቢያ እያለ ብዙ ሰው ሰድብና ወሬ ላይ መጣዱ አሳዛኝ ነው። በርቱልን ተባረኩልን
🎉ጎበዞች
በርቱልን የኔ አንደኞች
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
wowwwwwwwwwwwwww.bertu.you is my hero.you is my king.👽👽👽👽👾👾👾👾👾
You are brightness for many youngsters! keep up it & see you @TOP!!!
ይደነቃል ረቂቅ ድንቅ የእጌዚአቤሔር የፈጣሪያችን ስራ ይገርማል ለሚያዳምጠው።
thanks Dr.
Betam arif new .... ebakachu time travelr sirulin
እድሜ ይስጣችሁ❤
Bravo
በርቱ እነ ዶክተር።
Thank you gase
በጣም ደስ ይላል በርቱ።
ደስ የሚል ትምህርት ነው ሁሌም ቀላል አይደለም እውቀት ትስጣላችሁ ምስጋና 💯💯💯❤️👏🏽👍🏽
ግእዝ ቋንቋችን ቢሆን ከመጀመሪያው ጀምሮ ለሁላችንም ኢትዮጵያዊያኖች እስክ አሁን ህብረት አንድነት ይኖረን ነበር እላለሁ
ምን አልባት ግእዝ ብዙ ሚስጥራው ታርክ እና እውቀት ስላለሁ ይህ ለተወሱኑ ስዎች ብቻ ግእዝ እንዲያውቁ የተደረገው ትልቅ ስህተት ነው እላለሁ
የእግዚአብሔር ፍቅር
እና የሴጣን ጥላቻን
ጥሩ እና መጥፎን
ገሀነም እና ገነትን
ሁሉንም የሚገልጽ ቁልጭ አድርጎ የኢትዮጵያዊያን ቅርጽ እና ታሪካዊ ሚስጥር ያለው ግእዝ ላይ ብቻ ነው
አማርኛንለህዝቡ ግእዝን ለቆሎ ተማሪ ብሎ ያለው ነው ትልቅ ጥፋት ይስራው
ቋንቋችን ግእዝ ቢሆን መከፋፈል ጥላቻ የሌላውን ቋንቃ የሚጥላት አይፈጠርም ባይ ነኝ ::
መልካም ነገር ነው ፣ ሁለታችሁም ሊቀምሁራን ናችሁ።
በርቱልን
😁😀☺
It is good to child . keep it up.
ethiopia have a such great minded personel. thanks to Allah and be strong
Good👏
ኑሩልን እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
አሜን ሁሌም እናንተን ለማሰደሰት ነው የምንሰራው
በርቱ እናመሰግናለን ።
አሜን ሁሌም እናንተን ለማሰደሰት ነው የምንሰራው
ዶክተሮቻችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውቀት ለሚጠሉ ናችሁ💊💊💊
አሜን ሁሌም እናንተን ለማሰደሰት ነው የምንሰራው
ይህ ነገር እዉነት ሳይሆን አይቀርም
i love it very much
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው
Dr. Rodas keep searching we love you.
Ethiopia needs so many great scientists.
🥼 👩🔬 👨🔬🥼
ዶክተሮቻችን እናመሰግናለን
አሜን ሁሌም እናንተን ለማሰደሰት ነው የምንሰራው
ዶ.ሮዳስና ዶ.ጌትነት ስስት የማይታይበትን እውቀታችሁን ስለምታካፍሉን ምስጋናዬ የላቀ ነው ኑሩልን ታስፈልጉናላችሁ መማርያ ስከብራል ያኮራል
Ke 11 amete eskahun andm salzel andromeda aychalew enam bzu tkm alew des ylal thanks very much teachers
Good
Goods
Amazing program
እድሜ ይስጣችሁ
አምነዋለው
Doctor Thank you for making me now my country in little way .
Waw waw
Wow rodas
I love this program okay
betam enwdachhualen qetelubet
it's great
አሜን ሁሌም እናንተን ለማሰደሰት ነው የምንሰራው
እስቲ የወደፊቱን እንየው እስቲ ታይም ትራቭል መረጃ ካለ ንገረን
rodas you are bast ስለ moon መች ነው የምታቀርበው በጉጉት ነው የምትጠብቀው
ufoዎችን ማነው የፈጠራቸው ወይም እንደት ተፈጠሩ
Next do a video abt time travel and time travellers
please about time travel
Thanks alot brothers
Yes
👆👆👆👆ዶክተሮቻችን እናመሰግናለን 💚💛❤
እኔ ሰብ አርጌሻለው አንቺም ሰብ አርጊኝ ውዴ
አሜን ሁሌም እናንተን ለማሰደሰት ነው የምንሰራው
please time traveler or time travel machine
Ere tefachu sile ufo ina sile tefer adis ngr yelem??
Bertalgni aente tleyale benat begl class gemr memar efelgalew
Strange idea
ለምን ቁጭ አትሉም?
Ebakachu quch beliu
ነብያችን ሙሐመድ እንደነገሩን 3 አይነት ጂኒ ወይንም ከሰው ልጅ የተለዩ ፉጥሮች እንዳሉ አብዛኞቹ የራሳቸው አለም ውስጥ ይኖራሉ አንዳዶቹ በራሪ ሆነው ከድራችን ከፍ ብለው ይኖራሉ አንዳዶቹ አብረውን ይኖራሉ አብረውን የሚኖሩት ሰውን መምሰል የሚችሉ ከትላልቅ ባለስልጣናት ጋር ግንኙነት ያላቸው ምድራችንን ለመቆጣጠርና የሰው ልጅን እነሱ በሚፈልጉት መስመር ወንም በነሱ ህግ ውስጥ እንድንኖር እየሰሩያሉ አሉ ሌሎቹ ያው ሴጣን የምንላቸው ግን ለኛ ቅርብ ሆነው የሚኖሩ ሲሆኑ በቁርሃን ደግሞ ብዙ ፍጥረታት በተለያየ ዘመን የተፈጠሩ እንዳሉ ያስረዳናል እንደኔ እምነት እኛ ብቸኛ ፍጡራን አይደለንም መሬታችን እራሷ በውስጧ የተለያዩ ፍጡራን እንዳሉ በቁርሃን በመፅሃፍ ቅዱስ ተጠቅሰዋል በተለይ ጉግ ማንጉግ የሚባሉት መሬታችን ውስጥእንደሚኖሩ ቫምፖየርስ እራሳቸው ፀሃይን ተደብቀው በመሬት ውስጥ ይኖራሉ
አሜን ሁሌም እናንተን ለማሰደሰት ነው የምንሰራው
እናቶቻችን የሚነግሩን ነገር እኮ አለ።አጋንንትና ዛር ብለው የሚከፍሏቸው ሁለት አይነት ፍጥረታት ከህዝቡ ጋር ተሰውረው በምድር በባህርና በዱር በገደሉ እንዳሉ ከነማስረጃው ይነግሩን ነበር።እኔም በተግባር ከዱር የቡና ረከቦትና ሲኒያቸውን አገኝ ነበር ማታ ማታም ከፍተኛ ከበሮና ጭፈራ እልልታ ከእልም ካለው ጫቃ ስሰማ ነው ያደግኩት
መናፍስት ይሆኑ?!
Dr rodas tadess ANDROMEDA techemary merega endidersachu subscribe adrgu
የኣክስሙን ኣቅርብልን ወንድሞቼ
Rodas አንድ ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ 2021 በፈረንጆች zombie ይመጣሉ ይባላል እውነት ነው ?
Are you sure because I believe that zombies are real
በምን ጊዜ ነው የሚመጡ
ስለ ሆረሮች ወይም ዙምቢ ስለሚባሉት የኢትዮጵያ መዛግብት ምን እንደሚሉ ንገሩን ወይም ላነባቸው ሚገቡ መዛግብትን ጠቁሙኝ እባካችሁ 🙏
አው በትክክል 👍👍
So...... Your saying that bermuda is a gateway to other universe
Btam aref program new enamsgnaln
eeee
.
ዜና እስክንድር የት ይገኛል
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
BENYAM
if you need i can share my research in Aliens and Extraterrestrials(ET) Rod and Get
Andromeda programn bexam new mwedew ena degmo Astrophysicist mehon new mfelgew leza andromeda wsxe new
Andegna nachu gn 1nachû😏😏
ኤለየን ኤክሶፕላኔት ውስጥ ይኖራሉ
Yemetalu ends wede meder
ስለ ሌሎች አለማት ብታስረዳንሴን?
ትምህርት ሰጭ የስኬት ቪዲዮችን ቻናላችን ውስጥ ገብተው ይመልከቱ.....
እኔ ሰብ አርጌሻለው አንቺም ሰብ አርጊኝ
ስለ area 51
አሉ ወቅቱን ወይም ቀኑን በዚ ቀን ብዩ መግለጽ ባልችልም ልጆች እያለን አሰላ ቀበሌ 06 መስኮት ላይ በተቀመጠ ቴሌቪዥን ውጭ ተቀምጠን s pace 99 (ኮማንደር ማያ) የሚባል ፊልም ስናይ
በአየር ላይ የተንሰፈፈ ነገር በማየታቸው አብዛኞቹ ወደኋላ ዞረው ጣታቸውን ወደሰማይ በመጠቆም እየጮሁ ምንድን ነው ምንድን ነው እዮ አዮ እያሉ ሲያዩ
ለማየት ባልችልም የነበረውን ድርጊቱን አልረሳውም ይሄ የምላችሁ እውነት ነው
በርግጠኝነት ይፎ ሊሆኑ ይችላል ሆሌም ስለ ይፎ በተነሳ ግዜ ትዝ ይለኛል