ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ - ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    መድ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ - ክፍል 1
    #addiswalta #Ethiopia #News #ጠ/ሚ_ዐቢይ_አህመድ ከ#ምክር_ቤት አባላት ለተነሱ #ጥያቄዎች #የሰጡት #ምላሽ እና #ማብራሪያ - #በቀጥታ
    #abiy_ahmed_parlama #News | ወቅታዊ #ዐቢይ_አሕመድ #የሕዝብ_ተወካዮች
    #ምክር_ቤት_36ኛ_መደበኛ #ስብሰባ - በቀጥታ
    #parlama2014 #ፓርላማ #parlama_live #ethiopian_parliament #walta_tv_live #Addiswalta #Ethiopia
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    TH-cam Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

ความคิดเห็น • 232

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 หลายเดือนก่อน +24

    Selam betasab 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maruwerku
    @maruwerku 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእኛ ችግሮች ዘርፈ ብዙ ቢሆኑም ዋናው በእኔ አመለካከት ሰላም እንዲሰፍን በእውነት ላይ የተመሰረተ ውይይት ማድረግ የእርስ በርስ ጦርነት እንዲቆም ማድረግ ዋነኛ መፍትሔ ነው።

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤Masoo dhageeffatu aariin ifaa garuu maraachuu of eeguudha

  • @maruwerku
    @maruwerku 3 หลายเดือนก่อน +1

    Congra!!!! General Tefera contact with zemene alive d/marekose june 2024

  • @Amaanogate-sc2ql
    @Amaanogate-sc2ql 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @YeshiJimma-o7e
    @YeshiJimma-o7e 3 หลายเดือนก่อน +2

    የምን አይነት ደኩተር ናቸዉ ሰዉየዉ?

    • @RoseMandefro
      @RoseMandefro 3 หลายเดือนก่อน

      Yemfjet yemgedadel yemleyat yemdyht habtmun yemsded

  • @a.slovejesus880
    @a.slovejesus880 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው ማስገደላችሁን ማሳገታችሁን አድቡ ሰላም ነው የናፈቀን ስልጣን ወዳጅ መሪያችን ሰላም ስጡን

  • @DerejeDebebe-oh3ke
    @DerejeDebebe-oh3ke 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ Iam HAPPY.

  • @danielfekadu5508
    @danielfekadu5508 3 หลายเดือนก่อน +2

    Enkulal 7 birr yet new please nigerugn

  • @NardosHaileslase
    @NardosHaileslase 3 หลายเดือนก่อน +1

    commertial loan አንድ ዶላር አልወሰድንም" What about Loan to procure military Equipments?

  • @MariyaAwol
    @MariyaAwol 3 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂 የቤት መኪናዎችም ታክሲ ሊሆኑልን ነው 🤣🤣

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 3 หลายเดือนก่อน +4

    የሿሿ ሚንስትራችን የዛሬውም ሿሿ አልተሳካም:: 😅😅😅😅😅
    የተሰበሰበውን ግብር ለእርስዎ ካሜራ እና ቪድዬ ቅንብር ወጪ እየተደረገ ነው እኮ!!!! ሿሿ ሿሿ ሿሿ ሿሿ 😅😅😅😅

  • @TadiyosWolid-fs1ej
    @TadiyosWolid-fs1ej 3 หลายเดือนก่อน +2

    Abbichuu koo leenca leenca caalu nuf jiraadhu !!!aduuwiin kee daaraa haataatuu!!!mootii moototaa❤❤❤

  • @AbirhamiAgafari
    @AbirhamiAgafari 3 หลายเดือนก่อน +1

    ካለይ የምመጠ በረከት ይበርከው❤ጌታ ከአንቴ ጋረ ስለሌ❤❤ ጠለት አይችሊም ሥለ አንቴ እግዚ/ር ተወግነው ስለአንቴ ተወግነው❤❤❤❤❤❤

  • @Teklehaile-m9g
    @Teklehaile-m9g 3 หลายเดือนก่อน +5

    የእኛ ችግሮች ዘርፈ ብዙ ቢሆኑም ዋናው በእኔ አመለካከት ሰላም እንዲሰፍን በእውነት ላይ የተመሰረተ ውይይት ማድረግ የእርስ በርስ ጦርነት እንዲቆም ማድረግ ዋነኛ መፍትሔ ነው።

    • @MhmanurDubal
      @MhmanurDubal 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል የኔ ሀሰብ ነው

  • @hardsg
    @hardsg 3 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ ሚገርመኝ አንድ ቲክቶከር ከ100ሺ በላይ ሲመለከተው ሚኒስትሩ ሲያወሩ ግን 55ቪው ብቻ ።ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 3 หลายเดือนก่อน +2

      Isum - Sibeza nw❗️😁😁🤣

    • @millionastatke1896
      @millionastatke1896 3 หลายเดือนก่อน +2

      ውሸት ሰልችቶናላ

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 3 หลายเดือนก่อน +1

      @millionastatke1896
      What do you mean❓️
      What do you want to hear from a pathological liar❓️can't you see his face ❓️ he is entirely panicked ‼️

    • @BerhanuKere-bp9wd
      @BerhanuKere-bp9wd 3 หลายเดือนก่อน +1

      አልቅስ!!!

    • @towfikendris8155
      @towfikendris8155 3 หลายเดือนก่อน

      lemn be tiktok bik aylm
      😂

  • @terytill3652
    @terytill3652 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yes abitchu CARPOOL SHOULD PLAN IN ADDIS ABABA I WAS THERE MONTH AGO TRANSPORTATION IS VERY BAD

  • @abdiborutube9151
    @abdiborutube9151 2 หลายเดือนก่อน

    ይቺ ምድር ግን ያልተሸከመችው ጉድ የለም እንዲህ አይነት አጭበርባሪ እና ቀጣፊ መሪ ነኝ ባይ በቅርቡ ታሪክ ትሆናለህ

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake 3 หลายเดือนก่อน

    ዬእራሥህ ያመጣኸው እዳ ከጁንታ ተናንቆ ባሥከበረው ወንበር አማራን ሥትጨፈጭፍ አገር አዳኝን እያሣደድክ አገር ሻጭን ቂቤ ይጠበሥልህ ሥትል ነው ኮምፓሥህ ዬተዛባው በባዶው በመቀባጠር አገር አይመራም ንፁሀንን አትጨፍጭፍ ደማቸው በሠማይ ይጮሀል ዬፋኖንም አባላት በመንጋ አፍርቶአል ዬንፁሀን ደም እንደ ሣኦል መንግሥትህን ነቅንቆአል

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ የለውጥ መንገጥስት ሳትሆን የነውጥ መንግስት ነህ ደግሞ መበደር ሳትፈልግ ቀርተህ ሳይሆን የተበደርከውን እዳ ክፈል ስትባል መክፈል ስላልቻልክ አበድሩኝ ስትል እሚያበድርህ ስላጣህ ነው ወሬአም

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho 3 หลายเดือนก่อน

    Prime minister Copy and paste. እየፎገረ እየኮረጀ እንጂ ምንም እውቀት የሌለው ዱዳ ነው። ከብት ወራዳ ቀንህን ጠብቅ

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 2 หลายเดือนก่อน +1

    Awesome PM.M.dr.Abiy keep going do your job with God !!! ❤❤❤

  • @abelwaregay6401
    @abelwaregay6401 3 หลายเดือนก่อน +5

    Our pm is by far visionary leader throughout the universe ,, we luv uu,, ethiopian luv uu may GOD be with uu my pm ..

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 3 หลายเดือนก่อน

      @@abelwaregay6401 Prosperity Gospels
      " convince and confused "👽👽

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 3 หลายเดือนก่อน +5

    የሰው ቤት እላያቸው ላይ እያፈረስክ የቤት ችግር ትላለህ ትላም

  • @alexu183
    @alexu183 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ይሄን ዘገምተኛ መሪ መቼ ነው ከህዝቤ ጫንቃ ላይ የሚወርደው!?😅

  • @Gali-s4k
    @Gali-s4k 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤abichoo koo naff jebaadhuu

    • @nonameperson5491
      @nonameperson5491 3 หลายเดือนก่อน

      🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴🟩🟩🟩🟨🟨🟨🟥🟥🟥

  • @yonatnnigusia2774
    @yonatnnigusia2774 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tew gen endesw asebe eske

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 3 หลายเดือนก่อน +19

    #BORN TO LEAD #BORN TO WIN #BORN TO MAKE A HISTORY !!! GOD BLESS YOU ETHIOPIAN PM ABIYE AHEMED❤🙏🙏🙏❤

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂😂

    • @hailemichaelasfaw7683
      @hailemichaelasfaw7683 3 หลายเดือนก่อน +3

      Who he speels know that!!!! Low profile recorded😂

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 หลายเดือนก่อน +10

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን አለማድነቅ አለመደገፍ ትልቅ የአይምሮ ድሕነት ነው ።

    • @nonameperson5491
      @nonameperson5491 3 หลายเดือนก่อน

      🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 หลายเดือนก่อน

      @@eshetedagnew190
      Are you from
      " Kore NEGIEGNA "❓️

  • @tsegeredamekuriya1614
    @tsegeredamekuriya1614 3 หลายเดือนก่อน

    Tesfayeaklilu! Yememotu , sew ensesa , neftegna, zerafe, yezerafe lig , selhone yeteregalu! Kebt hula!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 หลายเดือนก่อน +1

    አትንቆራጠጥ የፓርላማ አባላት አዳምጥ የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን እውነት ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ድሕነት ውርስ አይደለም ለኢትዮጵያ ነው የሚላችሑ እንስራ እንበልፅግ ነው የሚላችሑ ። የአይምሮ ደሐዎች ከሖናችሑ ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚነግራችሑ አይገባችሑም ።

    • @nonameperson5491
      @nonameperson5491 3 หลายเดือนก่อน

      🌷🌱🪴🌲🌳🌴🌵🌾🌿☘🍀🍁🍂☮☮☮☮🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴

  • @tesfayeaklilu2224
    @tesfayeaklilu2224 3 หลายเดือนก่อน +12

    ገዳይ ሕዝብ እየጨረስክ የምትኖር መስሎሃል የግዜ ጉዳይ ዋጋሕን ታገኞታለሕ።

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 3 หลายเดือนก่อน

      He looked panicked❗️

    • @hannaredda3061
      @hannaredda3061 3 หลายเดือนก่อน

      Abet, abet, gura becha😮😮

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 3 หลายเดือนก่อน

      @@hannaredda3061
      Orommuma.

    • @hayalsew2970
      @hayalsew2970 2 หลายเดือนก่อน

      ሁልግዜ ማውራት አበላን አበላን ከአምና ዘንድሮ ምን? የካቻምና ወሬ ፕላን ዘንድሮም? 🥴

  • @MohamedosmanAbdilahi
    @MohamedosmanAbdilahi 3 หลายเดือนก่อน +6

    Absolutely amazing Ethiopia prime Minister dr abiy Ahmed Ali lecture of parliament meeting is a amazing issue for Ethiopia 🇪🇹

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 3 หลายเดือนก่อน +5

    መከላከያ አታስጨርሱ እጂብት ብትመጣ ወየሁላችሁ

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 หลายเดือนก่อน

    Waanmotumaangodhuuf demuunbekkaan dhiibeeyaroonfiidemoo waan iittiiyadameegodhameetuu nadhiibee

  • @NigusseDaba
    @NigusseDaba 3 หลายเดือนก่อน

    አብቹ አበ መለ ፍጠር ለእትዮጵየ ከፈጠር የተሰጥ ንጉስ ኑርልን ጀጊነ

  • @kedstkifla3476
    @kedstkifla3476 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የተከበሩ መሪያችን ከሁሉም በፊት ሰላም የሚሰፍንበት መንገድ ፍጠርልን የተሰራውም ታሪክ መመዝገብ ሚቻለው ሰላም ሲኖር ነው ሰላም ከሌለ ያው ነገ ፈራሽ ነው የህዝብ ና የህግ የመላይነት ይርጋገጥልን በየ መስርያ ቤቱ በዘርኝነት የተቀመጡ ባለስልጣናትም ይነሱ ሃገራ እያፈርሱ ያሉት እነሱ ናቸው በዋነኝነት በየቀበሌው በየመንግስት መንግስት መስርያቤት ስንሄድ በዘር ተደራጅቶ ነው የተቀመጡት መሆን የለበትም ሰላም ያደፈርሰው አንደኛው ይሄነው
    2 ሰው ለነገ ቅሪት ይኖርኛል ብሎ የዛሬ ደስታውን ትቶ መብላት መጠጣት መልበስ እያማርው ሁሉን ነገሩ ትቶ ለነገ ቅሪት ማርፍያ ይኖርኛል ብሎ በተለያየ መከራ ውጣውርድ የሰራውን ቤት ማፍርስ የሚቆምበት መንገድ መፈጠር መቻል አለበት አቅሙ ስላልቻለ አቅሙ የሚችለውን ነው ያደርገው ይልቁን ሊርዳ ሊበርታታ ይገባዋል ሜዳለይ አውጥቶ ዱርዬ እንዲሆን እዲሰርቅ ያገር ሽክም እንዲሆን መንገድ ላይ ከመጣል ይልቅ ሌላ ሀሳብ ብታመጡ የተሻለ ነው ይድርስ ለሚመለከተው

    • @Lemlem-p7o
      @Lemlem-p7o 2 หลายเดือนก่อน

      በእውነት እርሶና ወድ ባለቤቶ አንድአንድም ቅኖች ባለ ስልጣናት ይኖሩ ይሆናል ሁላችንም በምንችለው በተሰጠን ችሎታ ድርሻችንን ካልተወጣን ጣት ብቻ እዬጠቆምን እያሾፍን የትም አንደርስም ድርሻችንን እንወጣ እንኳን አገር መምራት ቤታችን መምራት አቅቶናል ራሳችንኖ እንፈትሽ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ yaadaafi Qalbiinis Santuu Seeraa araaraa Aswrwbgzx yooyaa ma
    Mootummaan waraanatu Ogeettii/saa Fayyaatirraa Gammachuu lafa beeknee waraanaa hin arginee hin ergin Ato Geejjibni ittsaa Getacho Reda Reduced deemsis osoo smallest hiyyummaa Hidhiin golgola dukkana fayyaan???deebii

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤Masoo dhageeffatu aariin ifaa garuu maraachuu of eeguudha Ykn Wltiksaa Jeneral Amanuel Hospitalized (Amiin) tajaajila lamummaa fi dhibee Dhibee hawaasaa argaa barsisaa from government ifaa seera Eegumsaa

  • @atokma5
    @atokma5 3 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkk he is just good for nothing

  • @mekdesbekele9853
    @mekdesbekele9853 2 หลายเดือนก่อน

    ቀዉሱን ያመጣዉ እንደዚህ በዘር የተከፋፈለ ፣ የሚከፋፍለን አስተዳደር ነዉ። ምንም ጥርጥር የሌለዉ የተበከሻሸ አስተዳደር ነዉ።

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 หลายเดือนก่อน

    Caraciinjalaatunii hamtuudhaa waheeduuqabdii lafiisaniilalaan hatuufkarasaquudhaa suutadeemaandhamaa

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 หลายเดือนก่อน

    Dhiibeen gara.umatatii dabarsuunmaaliif barbachiiseemee umataanqoranee fatanee hojataanqoranee bu.aanmaliimee fadaan umataafiis bankiifiis

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    Adeessaa Halkanii taatee naa visitor
    GAMEESSAA taatee naan/nuun hin deettuu Caqasii Masoo falli kee maalii? Deebii
    Masoon hayyoota danddeettuu

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 หลายเดือนก่อน

    Ilmiitokkoo mana akaakiiyeetiifii abaajiidutiibadaa hiintaltiiniis mana akkotiifii hadhaajiiduubadii akkanatuubiiyadhalee

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    Yaannis Debii Ogummaan ofii faayaa kaanaf kiyyaa bira jira eegiif wirtuu lafeedugdaa surprises eegumsis Alhamdulillah Lubbuun nama kamuu walqixa Yakkaarraa fageessi jecha hawaasaa

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    Eegumsaa Eegumsaa Self defenses hin tayuu dhibeetu dura jiraa kanaaf Ammaa Sanumaa deemsis ida'amuun/Daguu arrabni hojiidha=yaada

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤DVD Olmaa gaarii waan Eeeganirraa waan barsiisuufDirqamaa Waan Beekannee Harmii Gaaddisaa Gaaddisaa ifaa gurruma ifaa injifannoo osoo deemnee qalbiin

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    Humni dhageeffatu qabsoo Ogeeyyiin fayyaan
    Ilmi namaa kun yoom kufaatii ofii ragaa barnootaa

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    Araaraa Somalia Hojiin iccittii Ashaaraa hayyuu hojiidha osoo mallaattoo arguu dhabuun Seeraa Mootummaan biruma amantiin haqa Radio show

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 หลายเดือนก่อน

    Demsuumaan kaleetuuganaabaraa fuladuraa kalatii afraniinuu sobniikamii dhugaantamii tamtuudursuufedhaa karooraa gabaabafii dheraadhaafii hiixataadhaa seeraanii seeraanii dhugaanii

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    Arrabni Fayyaatiii dubbaataa kanaaf Masoon Masoon jirraa Dorgaa dorgee gaafa rankings

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ ሁላችን በደስታ መርጠንሀል በምታደርገው ነገር ሁሉ ደስተኞች ነን። ከአውሬ አፍ ነው ኢትዮጵያን ያስጣልካት በርታልን ሁላችንም በፀሎት ከአንተ ጋር ነን። ሌብነት የሚፀየፈው የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነው በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። እንወድሀለን !!!

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    Eegumsaa Yoomuu Ummaatatu irraa Gammaadaa gaafa Ashaaraan iccittiiin hojii gayee yaannaa Abbaan Adeemsa hojiidha=yaada

  • @alemgena989
    @alemgena989 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውዬው ጨልሏል

    • @BetiBeti-y9z
      @BetiBeti-y9z 2 หลายเดือนก่อน

      የጨለልከዉ አንተ

    • @alemgena989
      @alemgena989 2 หลายเดือนก่อน

      @@BetiBeti-y9z
      አንተም ጨልሎብሃል

  • @johntsegayetsegaye
    @johntsegayetsegaye 3 หลายเดือนก่อน

    mengst yedhawn chigr alfetam lehabtamu lediyasforaw new mngst yemichneqew dehaw hbretesb erab eyefegew dehawn hbretesb zorblo eyaye ayidelm lemn mekinana eyegezu yemirottn ayiqotaterm ledhaw hbretesb ahunm meftehe alametam

  • @derejebirku3687
    @derejebirku3687 2 หลายเดือนก่อน

    no more

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤Masoo dhageeffatu aariin ifaa garuu maraachuu of eeguudha

  • @CASTROSUUU
    @CASTROSUUU 3 หลายเดือนก่อน +4

    ይስተካከል የለውጥ ወይስ የነውጥ መንግስት?

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    Eegumsaa Robots are ready for true democracy

  • @mekke6544
    @mekke6544 3 หลายเดือนก่อน

    የብርን የመግዛት አቅም በሞተበት እንዴት ግብር የተጨመረበት እቃ ገዝቶ መኖር ይችላል?መጀመሪያ የብር የምንዛሪ ጥንካሬ መኖር አለበት።በገር ውስጥ ምርታቸው የጨመረው እህልም ሆኖ ለኖሮ መገልገያዎች፣ለዶላር ምንዛሪ ተብሎ ወደ ውጪ ከመላክ በተመጣጣኝ ዋጋ ወደ ውጪ ከመላኩ በፊት ለህዝቡ መሸጥ ና ኑሮን ለህዝቡ ማቅለል ተገቢ ነው።ሰው ወደ አዲስ አበባ እንዳይጎርፍ እያንዳዱ ኢንቨስትር በትውልድ ክልሉ የፋብሪካ እንቬስትመንት እንዲያደርግ ማበረታታት ብሎም ማስገደድ።በዚህ አይነት በአዲስ አበባ የህዝብ ጋጋታና ፍልሰት መቀነስ ይቻላል።

  • @michaelB7802
    @michaelB7802 3 หลายเดือนก่อน +8

    koshasha

    • @nanieyob989
      @nanieyob989 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ልበ ንፁህ

  • @jhonalamerew
    @jhonalamerew 3 หลายเดือนก่อน +1

    You can't forecast the long run Ethiopian prosperity based on the current Ethiopian situations

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks ETHIOPIA and then Thnkes so much The Heroes Ethiopian people prime menester Dr Abiy Ahemed and your Government.

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @addisuzenebe8894
    @addisuzenebe8894 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ohh ..... still yihe sewiye yasazinegnal

  • @AklogGbreegizabher
    @AklogGbreegizabher 2 หลายเดือนก่อน

    ብቃት

  • @ኤልሣይቱብ
    @ኤልሣይቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    አድሥ አበባ ህዝብ ተንቋል ኬኒያ ተማሩእድትከበሩ

  • @MhmanurDubal
    @MhmanurDubal 3 หลายเดือนก่อน +2

    አብቹ አንቴን መንም ብተጋል አያሸንፍህም ጥልቅ መንግስት ነክ ወለህ ደከማ መንግስት ብመረ ኖሮ እትዮጵያ ኃለ እንደምትቀረ ህርግጠኛ ነኝ አብቹ ኑርልን ለእትዮጵያ🎉🎉❤🇪🇹🇪🇹እትዮጵያን ፈጠር ይጠብቀት ሀጋር ሰለም መሆን ቀለል አይደለም አተዩትም በፍልስጤም ምድር ምን እያተደረጋ እያሌ እትዮጵያን የእትይጵያ ፈጠር ይጠብቃት🇪🇹🇪🇹👏🤲🤲

  • @BetiBeti-y9z
    @BetiBeti-y9z 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 หลายเดือนก่อน

    Water pump ውሐ መሳብያ ሞተር ።

  • @millionastatke1896
    @millionastatke1896 3 หลายเดือนก่อน

    ግን ለምንድነው ውነት ያልመሰለኝ ?
    አየኖርኩት ስላልሆነ ይሆናል

  • @fiyradegu2309
    @fiyradegu2309 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለሃገሬ ተስፋ ነህ የትውልድ አቅም ነህ ❤❤❤

    • @nonameperson5491
      @nonameperson5491 3 หลายเดือนก่อน

      🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 3 หลายเดือนก่อน

    Share a ride might help, let me explain. A fleet of cars would be designated to rush hour service only, parking areas on major roads woud be needed, a person could take a car to where they want to go park the car on designated parking, next person drives out the car as they need it, same park it goes on and on. People should be posted to supervise. If a car isn't where its not, using gps to locate the car. This is good for electric cars, as one parks one charges. That way long line for buses and taxis would be carved dramaticly.
    Try it and improve it.
    Ethiopia is greater💚💛💛🇪🇹🙏🏻🙏🏻🙏🏻😘😘

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    Yaannis duraan Abdiifi Hawwiin mana barumsaa ijaaruuf turree ammaa garuu Teettuus Eegumsaa Teessuma lafaatiin riqicha Bultiinis Mana murtii

  • @dawitdeo2427
    @dawitdeo2427 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

    • @dawitdeo2427
      @dawitdeo2427 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ለልጅሽ ብቻ ሳይሆን ለሚወድሽ ባለቤትሽ ለእህቱ ለእናትሽ ለእህቶችሽ ለአንቺም በለጋ እድሜሽ ለተሰቃየሺው የድንግል ልጅ ህይወትሽን ያስቀጥልልሽ ያኑርሽ የኔ እህት በርቺ ከፈጣሪ ጋር ይሄም ተሳክቶ ሁላችንም ፈጣሪን ለማመስገን ያብቃን አሜን።❤❤❤

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    Eegumsaa Yaadaafi Bishaan Muummee arginee itti deebanaa bulchiinsa lafaatiin bultiinis Gaaddisaa haatasisuu Rabbiin

  • @MeremDaneya
    @MeremDaneya 3 หลายเดือนก่อน +2

    መኪና በዛ አደል እውነትነው መኪና የገዙት እነማን ናቸው ከየት አመጡት ጠያቂ የለም ማፈሪያ የሆንክ ሠውየ ረላሣ ሠዎችን ዘርፎ አንድሠው መኪና ገዛ ያሣፍራል😊

  • @MollaAbera
    @MollaAbera 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ መሪ አላት

  • @esubalew6222
    @esubalew6222 3 หลายเดือนก่อน

    ግለሰቦች ልፍት ይስጡ ማለት ወንጀል ማስፋፊያ ነው::

  • @ephremsolomon856
    @ephremsolomon856 3 หลายเดือนก่อน

    Betam yemigermegn lemendenew gen parlama laye yelela agere zega (tazabi)yemigegnew yegebawe kale yaseredagn ,selalegebagn new????????????

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 หลายเดือนก่อน

    Arrabni Fayyaatiii dubbaataa kanaaf Masoon Masoon jirraa Dorgaa dorgee gaafa rankings

  • @Hlimah-vh2vs
    @Hlimah-vh2vs 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አብይ ስልጣን ስላልህ በክብር ተጠራ ስለምን ና ምን እየሠራህ እንደሆ ህሊናህ እያወቀ እዚህ የአፍ ድለ ላ ስትናገር እራሡ ያስታውቅበካል አንተ ከመጣክ ሠላም ህልም ሆነብን ሠብአዊነት ተነፈግን ተራብን ተፈናቀልን ተገደልን ተደፈርን ቤት በተኛንበት ተፈረሰሙስሊም ክርስቲያን እያልክ አዘን እረበሸኝ ቅዳሴ እረበሸኝ እያለክ ከፋፈልከን አሁን ላይ እየሠራክ ያለከው የብሄር ተኮር ነው መሪ ማለት ከዘር ተኮር ነጻ ሁሉንም በአንድ የሚያይ እስኪ በየ ቦታው በረሀብ የሚያልቅ ያፈናቀልከው ወገንን ምን አደረግህለት ሀገሪቷን ሰላም አሳጣሀት ስንት ምሁራን በእስር ቤት እፈንክ አፍነክም አልበቃህ ድበደባና አካል ማጉደል አንተ ሠብአዊ መብት ነፍገሀናል እስኪ የምታወረውንንና የሠራከውን አያገናዘብክ

  • @hailemichaelasfaw7683
    @hailemichaelasfaw7683 3 หลายเดือนก่อน

    TPLF HAS NEVER SPOKEN OVER DEBT ALL 27 years!

  • @gideonyemane659
    @gideonyemane659 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ነዳጅ ብ ኣሜሪካ 3፥55 ኖው

  • @Teferimeseker-h9h
    @Teferimeseker-h9h 3 หลายเดือนก่อน

    ይህ ነው የእኔ መሪ!!!

  • @jhonalamerew
    @jhonalamerew 3 หลายเดือนก่อน

    That's your preference,so what

  • @BereketgoremsGorems-lp4kj
    @BereketgoremsGorems-lp4kj 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ነውጥ አጥተሀል

  • @HailuAddis-uy9yp
    @HailuAddis-uy9yp 3 หลายเดือนก่อน +7

    Keep up the wonderful work Abiy!!!!

  • @shuwebmohamed
    @shuwebmohamed 3 หลายเดือนก่อน

    Rotu🇰🇪🇰🇪🇰🇪👉👉👉👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @nininini6360
    @nininini6360 3 หลายเดือนก่อน

    ጠቅላይሚኒስትሩየትሔደውነው

  • @tsegeredamekuriya1614
    @tsegeredamekuriya1614 3 หลายเดือนก่อน

    getudemese , Abiy yeEthiopia bereket , tena new! YeEthiopia beshita , neftegna, kemalam, komata, komoker neh, nachu! 4kilo helemayseram! Doma!!!

    • @ElsaGete-zb7sp
      @ElsaGete-zb7sp 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ወደው አይስቁ ስድብ ክፋት ዘረኝነት እንደሆነ የምናውቀው የድንግል ማርያም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ቃለ ወንጌል ስናውቅ እምነት ሲኖረን ነው እምነት የሌለው ምንም ማወቅ ችሎታ የለውም ቢኖርሽ ያደነቅሽው የሀገር መሪ ከእማራ አብራክ የተወለደ አማራ መሆኑን ባወቅሽ እየተነሱ መዘላበድ ጥሩ አይደለም ይመቸኛል ካልሽ በርቺ እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 3 หลายเดือนก่อน

    Wociuni 700 magamti titachi iski ba 300 lamawuxati mokiru
    Lela damo gabihuni wode 700 lamagayati gamitu

  • @almazliben3803
    @almazliben3803 3 หลายเดือนก่อน

    አያልብህ

  • @jossymanche2920
    @jossymanche2920 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ኢትዬጵያዬ ስድስት ዓመት በውሸት ዶክትሬት በጫነ ሃ ገደሉ እንዲህ መከራችንን እንይ ደሞ አለማፈሩ የውሸቱ ብዛት ሠው ይሄን ያህል ዓመት ይዋሻል

  • @FgFg-hk9bs
    @FgFg-hk9bs 3 หลายเดือนก่อน +3

    አፈር ይመልስብህ ኢንሻአላህ ውሸታም ደም ጠጪ ሠይጣን

  • @AbrihamAyele-c3u
    @AbrihamAyele-c3u 3 หลายเดือนก่อน

    Abiy beyamenderu torinat miyasnesewu ye siltan timat ina ketay befelegewu menged lemamerat newu hulum bota lay torinat miyasnesewu atisesetu abiy newu yeh melikt lemekelakeya yedras ebakchewu melekay telalek atehunu abiy yelewut sayhon ye newut mengst newu

  • @sassahulish
    @sassahulish 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተንኮለኛና ዘረኛ ገዳይ መንግስት ያለበት ሀገር መቼም ሰላም አይሆንም ስለዚህ በቅርቡ ትወገዳለህ።

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 3 หลายเดือนก่อน

    Ba gibiri gudayi hibiratasabi ka mato 98 yisabasabali gin ba sabisabi woyimi la manigisiti ka mato 10 pariseniti yasarakibalu yetu garinow leba yalow girimi yilali isiki irasina yanite saratayaichini fatishi kaza bohala ethiopia yadigali.