ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የአጋፋዉ አርቲስት አረጋህኝ ወራሽ አድናቂዎች እስኪ እንያቹለሀገራችን ሠላም ያስፍንልን እንደኔ የሀገሩ ሠላም የናፈቀዉ ❤️👍👍
አቶ? እረ አንጋፋው አርቲስት ነው ሚባለው ክብራቸውን ባንነሳቸው
denez artist new mibalew duzzz
Endesimsh yargiln konjo mechiwun amet
@@mekupresents.444kViews amen amen amen ❤️😍😘
@@endedilushumet4805 👌🙏
አንዳን አፍቅሬ 4ተኛ ክፍል ሆኜ ይሄንን ዘፈን ያጠናውትን ያክል ትምህርቴን ባጠና አራትን ሁለት አመት አልደግምም ነበር አንደኛ ትውስታ ያለው ዘፈን
😂😂😂😅
እስኪ እንደኔ ምን ልፃፍ ብሎ ቃላት ያጣ
Eny haha be ewont
😂😂
Enam
@@heranseyoum812 eko mn enitsaf😁
my
Who is watching this in 2024 I'm eritrean from Norway 🇳🇴
We're still listening 2024
I raised in Countyside that's why I am in love with it's vido clip
I'm uk 🇬🇧 21 March 2024 thresday 7.40 morning 😢
You just made me laugh cause I never taught I’ll search for this song 😂😂😂
April 2024 from UAE
ለኛ ለገጠር ልጅ ለኦርጅናሎቹ ከዱቄት ነፃ ለሆነው ዘፈን ደስ ሲል እደኔ የገጠር ልጅ የሆናችሁ ላይክ
እኮ
ትክክል ♥️♥️♥️
ትክክ ብለሻል ማረ
😊
Ine ye Addis lij negn ke duket yenetsahu.😘
አረገሀኝ ወረሽ አጊ ዘመን የማይሽረው ድምጻዊ ድምጹ የማይቀየር በስራ የተፈተነ ሙያተኛ ነው ደስ የሚል እና የናፈቀን ክሊፕ ስለሠጠህን እናመሠግናለን እድሜና ጤና ተመኜው ።
ልክ ነህ አንተም ጠፍተህብናል
Madigo antem yene mirtu nh,,,,,antem bertalign
አይ ማዲዬዬዬዬ የአንተን ሞት አእሞኖ መቀበል ከበደኝ😭😭😭😭😭😭😭😭አልቻልኩም እኔንን ማዲየየየየየ😭😭😭😭😭😭
እስኪ በዚህ ሙዚቃ ትዝታ ያለበት እጁን ያውጣ✋✋
እዚጋ ያውም በገጠሩ አይ ስደት እህህህ
👌👌👌
Me
🤚🏽
Yamiral
እኔ የኦሮሞ ልጅ ነኝ ለዛውም ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነኝ።የአማራ ልጆች እወዳቿአለው፣ ኦሮሞና አማራ እሳት እና ጭድ አይደለንም፣ እባካችሁ በፖሎቲካ መባላት ይብቃን እና ፍቅር እየሰበከን ለትውልድ ምሳሌ እንሁን። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ደማችን አንድ ነው አንድ ላይ ሆነን የሚያባሉን የውሸት ታሪኮችን እንውገዝ🙏🏼🙏
Nureln tlyaleh❤
ምን አለ ሰው ሁሉ እንዳንተ ቢያስብ ኦፉፉፉፉፉፉ አፋ ቁርጥ ይበልልህ ውንድሜ
Enam enedat neg bero zer mekutr ayemechegm gadegnawoch hulum yeteleya beher new gen anede nen yewem 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወርያም እዚ ሙዚቃ እንጂ ፖለትካ ምን አመጣው
ይመቺሽ ባባዬ ያራዳ ልጅ
በእውነት በጣም ነው ክሊፑን የወደድኩት አርተፊሻል የለለበት ትክክለኛ ፍቅር ትክክለኛ ማንነት ነው ሚንፀባረቅበት የኛ ውበት የኛ ፍቅር ይሄ ነው ቂጥ ጥሎ መሄድ አደለም ክሊፕ
Wawwww tdrke
በጣም
እውነት ነው
@GDR SmC ሰብ አርጊኝ በቅንነት
@@haymilal8085 እንዛመድ
እኔ ሁሌ ስሰማው እንደወይን ጠጅ እያደረ እንደሚጣፍጥ ሁሉ የአረጌም መልክቶች የተለዩ ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
ድምፀህ ጆሮ👂 ሰረሰሮ ነው የሚገባው የኔ ደመፀ መረዋ👌👌😍 እረጅም እድሜ ከጤናጋ👌👌👍👍👍
እረጀም እድሜ ከጤናጋረ
🤲🤲🤲
@@ገብረኤልዋሰጠበቃይ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት ዉዴ
@@laylahabli4484 ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት
@@eduyedingillijedu20 አረኩሸ
ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ይህ ዘፈን ሲወጣ 10ኛ ክፍል እና የትምህርት ቤቱ ሚኒ ሚዲያ ሀላፊ ነበርኩ። ታዲያ በወቅቱ " E " የምትባል ልጅ አፍቅሬ ስለነበር በየቀኑ ይህንን ዘፈን እጋብዛት ነበር። ዋ ያ ግዜ !!!! ሁሉም አለፈ።
ወይኔ ወደ ዋላ መለሰኝ ልጅነቴን 😥 ሁፍ ምናለ ያለፈ ነገር መመለስ ቢቻልና ያ ደስ የሚል የልጅነት ጊዜያችንን በመለስን 😥 ይህን ዘፈን ስትሰሙ ልጅነታቹ ትዝ አላላችሁም ጓዶች ❤️
ቀላል በጣም እንጂ ሁፍ ምን አል ለእንዴ ምምልስ ቢቻል
😍😍😍😍Ufff betam
እንድ ልጅነቴ የሚናፍቀኚ ነገር የለም ማድግ ትልቅ ስው መሆን በጣም ያስጠላል
Betam 😥
haymi lal beta yasetelal
አረግዬ ትለያለክ እኮ ቃላት የለኝም ይህን ዘፈን እንደኔ ከልቡ ምስጥ ብሎ የሚያዳምጥ ላይክ ይግጨኝ
ዛሬ ሁሌም የምፈልገው አይነት ቪዲዮ አሰራር አየው ከሜካፕ የፀዳ 👌👍👏👏👏👏 ባህላችንን ያሳየልን ቪዲዮ ነው እኔ ወድጀዋለው እናንተስ አረግዬ እረጅም እድሜ ከጤና 😍😍😍😍
ትዝታ ብቻ😢የጋበዙን ሰዎች አብረውን እንደሌሉ ሲሰማን😢
እስኪ አረጋሀኝን እንደኔ በፍቅር የሚወደው ላይክ💖💖👍👈
💃💃
@@hiwilove8481 ሂዊዬ ምነው ሸዋ😂💋
@@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ አሀሀሀ ያምለኔ ያማል ቅኔ😂
@@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ ስንት ደረስን 🙄💃💃
በጣም ነው የምወደው ነፍሴን ብሰጠው ደስታዬ የሚሰጥ ቢሆን
አረጋኝ በጣም የምወድክና የማከብርክ ታላቅ ሰዉ ነክ እዉነት ነዉ የምልክ የዛሬ አመት 25 በንተ መዚቃ ነዉ የልጆቼን አባት ያፈቀርኩበት አሁን እኛ 24 አመት ሆኖናል አብረን እየኖርን 3ልጆች አሉን ሰለዚዝህአንተ ለኔ ባለዉልታዬ ነክ ዘመንክ ከነልጆችክ ይባረክ 💝👑👑👑👑🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤ የኢትዮጽያ እንቁ ነክ ኑርልን
የምወደው የማከብረው ሰው ጋሽ አረጋሀኝ እንኳን ደህና መጣክል ምርጥ ሰው ደስ ይላል በናንተ ጊዜ ቀረ የረጋ ዘፈን ሰላማቹ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬልጅች በሙሉ ይመቻቹ አገራችንን ሰላም ፍቅር ያርግልን🙏😍💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በ 7ደቂቃ የ 50 ዓመት ሙሉ ታሪክ በአጭሩ አየሁት ! ❤️
wey fiker
🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ትዝታ ኣለብኝ 2006 እስር ቤት ሆኜ ጠዋት እቺ ዘፈን ነው የሚከፍቱልን ግዜ ምናለዉ 14 ኣመት ሆነ። ኣረጋሀኝ እድሜ ና ጤና ይስጥህ love u so much from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ere mara kief alewa eza zerfi
We love you too ❤️
የ 90ዎቹ ነኝ በዚህ ሙዚቃ የሚገርም ጣፋጭ ጊዜ አሳልፌበታለሁ አሁን ደሞ እዚህ አሜሪካ መጥቸ እንደገና ወደ ኋላ ተመልሸ የእውነት አነባሁ ይገርማል ወይ ትዝታ.....
እኔም እዚሁ ነኝ ከኔ በላይ አረጋኽኝን የሚወድ ያለ አይመስለኝም
Queroo Jegna ye oromo wetat nw Ethiopian eyemera yalew esu nw tnsh geze mashenefu eskigebaw nw enji gna Ethiopian lezelalem yegezal Jegnaw yeoromo hezb.
Oromokoo❤❤❤ Ethiopiakoo🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የምወደው ዘፈን ነው ይመችህ አረግሽ የሸገር አራዳ ❤ቴዲያችን ንጉሳችን ነው ሺ አመት ንገስ ቴዲ አፍሮ ❤
ቴዲ አፍሮ ሁልም ምርጫዬ ነውአረጋኝ ወራሽ ከድሮዎች መርጥ ነው ተመችቶኛል ረጂም እድሜ ተማኝሁክ we love you 💯💖
ቴድይ በርታ
Teddy Afro 1 subscriber new yalew ? Bizu like agegneh besew sim ena pic.
Fetari enji ye sew ngus yelem abatu gobez new kalk yasmamanal
ሀይ ውዷ ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ፡፡ Subscribe አድርገኝ፡፡
እኔ የአንጋፋው አረጋኸኝ ወራሽ አድናቂ ነኝ በእውነት ይህ ዘፈን ቁሱሌን ሁሌም ያደማዋል የልጅነት ፍቅር ልዩ ነው ለኔም ትልቅ ትርጓሜ አለው ግን ምን ያደርል ስደት ለየኝ አንድ ቀን ሳላየው መዋል የማልችል የናበርኩ እኔ ዛሬ ስደት የማያመጣው ጉድ ዬለምና ያላሰብኩትን አግብቼ የልጆች እናት ሆኜ አለሁ መቼም የፈቀረ ሁሌ አይመሽርም እንደሚባለው ማለት ነው እኔ እድሌ ነው ብዬ አምኜ ተቀብዬዋለሁ ግን አንድም ቀን ብሆንብየልጅነት ፍቅሬን ረስቼ አላውቅም አሁን ካየሁትም ሆነ ድምፁንም ከስመሁኝ አስር አመታትን አስቆጥሬ አለሁ ይቅርታ ኮሜንታተሮች ስለረብሽካችሁ ግን ይህን ዘፈን ስሰማ ስለማያስችለኝ ነው ሁላችሁም ለፈጣሪ ስል እውዳችሁሃለሁ ሰላም በሃገራችን ላይ ይስፈን በስደት ያለነውንም ለሀገራችን ያብቃን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💔💔
ayezon enateye hulum nger lebego new
Yene mareee
Our Legend Elias Melka's Amazing Work....THANKS ELA You will be missed.
አረጋኸኝ ወራሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በጣም ነው የምወድው ዘፈኑን ሁሌ እሰማለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ !!
ዋው ዋው ዋው ስራ ብሎ ዝም እንደወረደ ቁጭ በጣም ደስ ይላል ከሜካፕ እና ብልጭልጭ ነገሮች የፀዳ እናመሰግናለን!
አረጋኸኝ ወራሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በጣም ነው የምወድው ዘፈኑን ሁሉ ሲከፋኝም ስዴሰትም ሁሌ እሰማለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ !!እንዴኔ የምትወዱት በላይክ ግጩኝ
አይ ድምፅ አንጋፋው አረጋሀኝ እኔ ስወለድ ጀምሮ ያንተን ዘፈን እየሰማው ነው ግን አባቴን አስታውስብሀለው 😭😭 ሁሌም ማሳው ውስጥ ቁጭ ይልና ያንተን ዘፈኖች ያንጎራጉር ነበር😭 እኔም የሌለ ነው ስራዎችክ ምወድልክ ኑርልን ❤❤❤
እኛ ኢትዮጵያውያን የሚገልፅ ሙዚቃ ነው እናመሠግናለን የሠው ባህል ማስተዋወቅ ሣይሆን እንደዚህ ከነ ማንነታች አሪፍ ሥራ ነው
አቦለድ ብስኩት እንደኔ የናፈቀው ማነው ።።።።።። አረጋኸኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍✋
ወደር የለሽ ዘመን የማይሽረው የፍቅር ሙዚቃ 💚💛❤️ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ቪዲዮ ክሊፕ :: Thank you Aregahagne 🙏
በእማ ናፍቆት ሳለቅስ ነው የዋልኩት 😭 እማ በፍቅርሽ ታመምኩልሽ ኡፍ ስደት 8 አመት ሳንገናኝ ኡፍፍ ትዝታ
አይዞሽ እህት በህይወት ያለ መገናኝቱ አይቀርም
ዋናው ባሉበት ሰላምና ጤና ያርጋቸው እኔም ይሄው 6 አመቴ እንደናፈቅን በሰላም ያገናኘን አይዞን
አይዛሽ እግዚአብሔር በስላም ያገናኝሽ ስደት እደሖነ ለቀሽው ካልሔደሽ አይለቅሽም እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙇🙇🙇
Enem enedachiw 8 ametin chersekugi welahi alehamedulilah eseki ayizon
ዋው ለዚህ ሙዚቃ ክሊፕ ቃል ያለኝ በጣም ጥሩ ስራ ነው እውነተኛ ፍቅር ከእውነተኛ ከገጠር ልጅ ጋራ የገጠር ልጅ በመሆን ትልቅ ኩራት ተሰማኝ
ክሊፑ ያምራል ምክንያቱም እኛነታችን በዉስጡ ይዞል
ዘፈን እኮ በናተ ግዜ ቀረ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ምንም የማይወጣለት ትዝታ አለኝ እኔ ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏
ከምኔው ከምኔ ከምኔው ነው ደሞ ይህ ሁሉ ተመልካች የገባ እኔን ቀድሞ አይይይ አረግየ እንኳን ሰራህው አቦ 💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃
ኤልያስ መልካ የሰራቸው ስራዎች ሁሌም ልዮ ናቸው ኤሉ በጣም ያማል አንተን ማጣት
betam tilk sew neber elias
የገጠረ ልጅ ነኝ 😘ማነው እንደኔ በትዝታ ያለ በሰደት ላይ💔 ይህ ሙዚቃ የለጅነት ፈቅረኛይ ጋብዞኝ ነበረ አይ መለየት💔 😭 በቸኛ የሆናችሁ ብቻ ላይክ 👍
በጣም የሚያምሩ የእውነትን ጣዕም በግልጽ ያሳዩ ጥንዶች በመሆናቸው ለካስቲንግ ስራ አንደኛ !!!!ለነመንቃሪት፣ ቆንጆ ነኝ፣ ሞዴል ነኝ፣ ጅኒ ቆ_ጥ ለምትይው ትምህርት ይሁንልሽ ....አረጋህኝ ድሮም አንደኛ ዛሬም አንደኛ ! ዕድሜና ጤና ይስጥህ !!!
ይሄን የጋበዘኝ ልጅ አግብቶ ወለደ እኔም ቆሜ ቀረው 😢😢
😂😂😂😂
ዝም ብለሽ ለምን ትቆምያለሽ ?አንዳንድ ግዜም መቀመጥ, መተኛት ጥሩ ነው እሺ 😀
ተሀረኪ የቢንት😂😂
Ayzosh
Ayzos
ሙዚቃውኮ የቆየነው አልገባኝም ነው በገጠር ልጂ ክሊፑ እደገና ተሠርቶነው ለማንኛውም አረጋሀኝ ዘመንህ ይባረክ
አረጋአኸኝ ወራሽ ምርጡ ዘመን የማይሽረዉ አወድሀለዉ 💚💛❤👌
Who listening in 2025
We are still in 24 next year yh 😂❤
I'm here
am here
1/12/2024
I'm listening in 1876
ያበደ ክሊፕ ነው በርታልን በሌሎቹም ዘፈኖችክ እንጠብቅሀለን
ያኔ ኣማርኛ ዘፈን ሰማቹ ተብለን ኣምቼዎቹን ሲቀጡን ትዝ ይለኛል። ይሄን ዘፈን ያንግዜን ነው አሚያስታውሰኝ።
For no reason this music makes wanna cry, i just love it so much!!! Big respect for Aregahegn worash!!!
ሠላም
Me too
Here too 🙋🙋😍
Àdega
❤️❤️🥲😭
አርጋኸኝ በጣም ነዉ ምዉድዉ ❤የገጠር ልጆች ብቻ ላይክ ግጩኝ❤❤🥰🥰🥰
Meeee
እኔ
@@alemtesfaye3912 ማር እስቲ በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ ግጩኘ
ቀበጤ🙄
ውይ ልጅነቴን አስታወሰኝ 90ዎቹ የማይረሳ ጊዜ💖 እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏😍
እንደ እኛ ኢትዮጵዊያን የተደላ እኮ የለም ልዩነታችን ክብረችን ነው። እምዬ ኢትዮጵያ የብዙ ቀለማን መኖሪያ ለዘላለም ኑሪልኝ ክፉሽን አልስማ ያንቺ መኖር ያኖረኛኝ እናቴ🇪🇹🇪🇹☝💚💛❤
ዋው! ተመሳሳይ ትዝታ ባይኖረኝም በሃሳቤ ወደ ኋላ ነጎድኩ! ምርጥ ሙዚቃ 😍
Betam betam bisemaw mayselechegn song from 🇪🇷🇪🇷
❤❤❤ me also 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
የኔ አመለ ሸጋ አረግዬ ቸሩ እግዚአብሔር 🙏 ሰላምና ፍቅረ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥክ እመኛለው 😘🥰😘🥰😘🥰
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ክሊፑ አንደኛ ነው ማነው እንደኔ ደጋግሞ የሰማው ❤❤❤❤❤
ምን አለ ይሄ ዘፈን ሲወጣ youtub ሀገራችን ላይ ቢታወቅ ይሄ ዘፈን 100M ቪዉ❤❤❤
ደተኸቀተገአተጀኘቨሀከአNSMKAAAOUWOOMNS😂❤❤❤❤❤❤❤
ትዝታዬ ተቀሰቀሰብኝ😭😍
Ayzosh emuyo
Just enjoy life
Kkkkk minilik ibadashi wayane
ክሊፑን የሰሩት አርቲቶች ባለመሆናቸው ትክክለኛውን የገጠር ውበት አይተናል... አዲስ ዘፈን እስኪመስለኝ ድረስ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው:: 👏👏👏
አረጋሀኝን እስኪ እንደኔ የሚወደው በላይክ ያሳዬኝ ቤተሰብም ሁኑ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ሀይ ውድ ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሃለሁ፡፡ Subscribe አድርገኝ፡፡
አረጋኽኝ ወራሽ የዘመኔ ምርጥ አርቲስት ከምላቸው አንዱ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ 😍😍❤️❤️
እስኪ በዚህ ሙዚቃ ትዝታ የለበት❤️❤️❤️ ኑ ቤተሠብ ይሁኑ ❤️❤️❤️
What an organic voices. Long life Argahegn Worash!
He is one of my fav singer since when I was a little girl 👧, every time when I heard his song I felt something that I don’t even express it Much Looooooooove from USA 🇺🇸 aregeye Wish you long life and good health always 🙏
በጣም ከምወዳቸው የ90ዎቹ ሙዚቃ አንዱ ነው 😍🥰😻
He is the best one still now
ወይ ፍቅር ስቃይ ቢኖረውም ቢያምም ማፍቀር መቻል መታደል ያኛው አካል ሳያውቀው ለብቻ ያለው ስሜት ብቻውን ደስ ይላል ማፍቀሬን ሳልነግርህ ያጣውህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ
Its remids me of my high school teenager miss all my best friends 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💝💝💝💝
Omg yes, meeeeeeeeeee 2222222222🥰😍
i wish i never divorse from my best class mates
i believe you are meeting them one day
I love him from Eritrea 🇪🇷!!!!
respect from ethiopia
Wow ታሪክን የዋሌት ይህን የመሰለ ዉብ Video ለሰሩልን 16 Film Production ምሰጋና ይገባችዋልልጁና ልጅቷ የተመቿቹ የት አሏቹ? ይመቻቹ የሀገሬ ልጆች
I'm from eritrean I like Ethiopian music and people's yehie ዘፈን በጣም ነው ምወደው ለኔ ብሎ የዘፈነው ሆነው ነው ሚሰማኝ ኣወራሽ በጣም ነው ማደንቅክ ምወድክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ
This is pure love and it reflects our culture .this is Ethiopia .thanks again Aregahegn.
ዘፈን በናንተ ያምራል አረጋኧኝ ሁሌም አይሰለቹም ስራዎችክ😍
ፍጣሪ የጅመርነውን እንድንጭርስ ይርዳን ግድቡ የኔ ነው እድሜና ጤና ለአርጋሀኝ ወራሽ
ደ ም ር ኝ በቅንነት
ግድቡ ክክክ ጅል
በአባትህ ግብፃዊ ነህ
ደ ም ር ኝ
haftsh Tube ተደማሪ ነክ ሆዳም ካድሬ
ወይኔ እሄን ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው በክሊፕ ሁኖ በመቅረቡ ደስብሎኛል አረጋሀኝ የምንግዜም አድናቂህ ነኝ
For who ever made this clip🙌🙌
GOATED🐐
@@champange134 poor ⁿp
@@champange134 yyyyyttyytyyyyyytyyyyyytyttyytyyyyyyyyyptyyyyyytttyyyyyyyyyyyyyyyyttyyyyytyyyyyyyqyoeyieyyytyyytyyyytyyyyyyyyyyyyyyytyyyyyyyttytyyyytyyyyyyyyoyqeqepyewiq,, ,, , ኀዐ ?,? ,, ., , ,,..,, .,,*,.* ,,,,,. * 0,,,* ,,",,,,,? , ዐ። ዐ ዐ።
@@champange134😅q😊
ላይክ ካደረኩ በኃላ ነው ያዳመጡኩት ካያሁት በኃላ ደግሞ wow ሁሉንም ነገር ያሟላ ነው።ስራው ላይ ለተካፈሉት ሁሉ እናመሠግናለን።
ዋውውውውውውውው እጂግ በጣም ደስ ይሚል ክሊፕ ስወድህ አረጋሀኝ ሰው ገጠር አይኖርም ትክክለኛው ውበት እኦ ያለ ገጠር ነው ደጉ ያገሬ ሰው 😘😘😍
አረግዬ እንዴት እንደምወድህ !!ትክክለኛ ደሞ እርጋታህ ስርዐትህስ ቢሆን ይህ ትውልድ ካንተ ብዙ ይማራሉ ብዪ አስባለሁ:: ረጅም ዕድሜ እና ጤና እመኝልሃለው::
አረጋህኝ ስወድክ በተለይ ድምፅክ ምንም አይለወጥም እግዛብሄር እድሜና ይስጥህ
ሙሉ ነገሩ ኦሪጅናል የሆነ ዘፈን.. በተለይ የሰፈሩ እና የልጆቹ ገፅታ በፈጣሪ ቃላት የለኝም ለዚህ ዘፈን!!!
የአረግዬ❤ አድናቂወችና በዚህ ዘፈን ትዝታ ያለባቹ ያፈቀራቹትን❤ ሳትነገሩት ያሳለፋቹህ እስኪ Like👍
ዋውውው አርጌ በጣም ነው ድስ የሚል ከዘንድሮ ዱቄት ዝፋን የድሮ ምን ይድንቅ ምንስ ይግርም ውብቱ ቃናው ለጆሮ የሚጥም ብንግራችን ላይ ያንተ ሙዚቃ በጣም ነው ይምውድው ሁሉም ትዝታ አለው በትልይ ንፋስ ነው ዘመዴ እና ህመም ህመምዬ የሚልው
እውነተኛ ማንነታችን ይሄ ነው ለምን እንደሆነ አላቅም ደጋግሜ ባየውት ቁጥር እንባዬ መቆጣጠር ነው ያቃተኝ 😭ገራሚ ክሊፕ ነው ለወጣቶቹ ትምህርት ይሆናል 👏
Who is listening 🎧 still 2097
ኮሮና ጠፍቶ። ዘረኝነት ወድሞ ህይወት ለምልማ ለሸቃሊት ቀን ወጥቶ። የሀገራችን ሰላም አምጥቶ ማየት እንደኔ የናፈቀዉ በ like ።።።።አሳዪን ስለተጨነኩ ብቻ ነዉ
ዘረኝነት ማለት ላንቺ ምን ማለት ነው?
yessssssssssssss
ወላሂ ብሰማ ብሰማው አልጠግብ ያልኩት ሙዚቃ ቤኖር ይህነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይ ትዝታ😢😢😢
The most realistic music video ever.
እይይይ ትዝታ እንዳልነበር ሆነኮ 😢😢😢😢
አወ
ንፁህ ፍቅርን ይገልፃል ክሊፑ 👌👌ምን አለ ምን አላት ሳንባባል ያሳለፍነው ጊዜ ደጉ ዘመን😍😍😍😍
አረግዬ የእኔ የማልጠግብህ በምን አንጀቴ እንደምወድህ በጣም ከቃል በላይ🙏🙏🙏 እንኳንም ድጋሚ ሠራኸው
ዘመን የማይሽረው አይጠገብ ድምፅህንና በቪዲዮ በምጣትክ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል!!!
ደስ የሚል ዘፈን ነው 👍👌ለመግለፅ ቃላት የለኝም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንወድሀለን😘🥰😍🥰🥰
Heartfelt song, just in deep love with this song🇪🇷❤🇪🇹✌
አረጋኸኝ በጣም እምወድክ ለኔ ምርጥ ድምፅዊ ነክ የአምባው እና የአምባው ዶኛ የሚለው ስሰማ የአምባ የልጅ ነት ጊዜ ያስታወሰኝል
I know this beautiful song since 2003 while I was in Sudan 🇸🇩 I love it
በብቃት የተሰራ የ ሙዚቃ ክሊፕ ወድጄዋለው👍👍👍
this song brings a lot of memories back. አይ ደጉ ዘመን
የማይሰለች ሙዚያ ትዝታዬ ይቀሰቅስፍኛ የልጂነት ፍቅሬን እድሜ ለስደት ስንቱን አለያየ እህህህህ
These days artists are giving life for their old songs by making video clips 👏🏽
ለኔ አንደኛየ ነህ በቃ ቃላት የለኝም እድሜክን ያርዝመው💔💔💔💔
ውድ የአገሬ ልጆች ይህን ጥኡም ዜማ እንድታጣጥሙ ጋብዤአችሁአለው፡፡በተረፈ በኔ ቻናል የሚገርም ቪድዮ ተለቆአል ገብታችሁ ተዝናኑ እግዚያብሄር ያክብርልኝ፡፡
Lant yalgn fiker ulgiza endayalkbgn wendema b honk bey emegnalew D
ባየው ባየው በጣም የምወደው ሙዚቃህ ነው በተለይ መኪና እየነዳሁ ካለሁበት ከተማ ወጣ ስል? ዋዉ በጣም ነው ተመስጬ የማዳምጠው:: ተባረክ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ🙏🏾from 🇺🇸 USA Arizona🌺
Deva taxs berta kate bezo enetebekalen beketaye demo aschiloshe yesera vido
Yehen Zefnhn Endet Endmwdew Btawk Weyyyyyyyy
አትቀደድ ባክህ ዳዊት ስራ ፈቶ በየኮመንት አይዞርም
የአጋፋዉ አርቲስት አረጋህኝ ወራሽ አድናቂዎች እስኪ እንያቹ
ለሀገራችን ሠላም ያስፍንልን እንደኔ የሀገሩ ሠላም የናፈቀዉ ❤️👍👍
አቶ? እረ አንጋፋው አርቲስት ነው ሚባለው ክብራቸውን ባንነሳቸው
denez artist new mibalew duzzz
Endesimsh yargiln konjo mechiwun amet
@@mekupresents.444kViews amen amen amen ❤️😍😘
@@endedilushumet4805 👌🙏
አንዳን አፍቅሬ 4ተኛ ክፍል ሆኜ ይሄንን ዘፈን ያጠናውትን ያክል ትምህርቴን ባጠና አራትን ሁለት አመት አልደግምም ነበር
አንደኛ ትውስታ ያለው ዘፈን
😂😂😂😅
እስኪ እንደኔ ምን ልፃፍ ብሎ ቃላት ያጣ
Eny haha be ewont
😂😂
Enam
@@heranseyoum812 eko mn enitsaf😁
my
Who is watching this in 2024 I'm eritrean from Norway 🇳🇴
We're still listening 2024
I raised in Countyside that's why I am in love with it's vido clip
I'm uk 🇬🇧 21 March 2024 thresday 7.40 morning 😢
You just made me laugh cause I never taught I’ll search for this song 😂😂😂
April 2024 from UAE
ለኛ ለገጠር ልጅ ለኦርጅናሎቹ ከዱቄት ነፃ ለሆነው ዘፈን ደስ ሲል እደኔ የገጠር ልጅ የሆናችሁ ላይክ
እኮ
ትክክል ♥️♥️♥️
ትክክ ብለሻል ማረ
😊
Ine ye Addis lij negn ke duket yenetsahu.
😘
አረገሀኝ ወረሽ አጊ ዘመን የማይሽረው ድምጻዊ ድምጹ የማይቀየር በስራ የተፈተነ ሙያተኛ ነው ደስ የሚል እና የናፈቀን ክሊፕ ስለሠጠህን እናመሠግናለን እድሜና ጤና ተመኜው ።
ልክ ነህ አንተም ጠፍተህብናል
Madigo antem yene mirtu nh,,,,,antem bertalign
አይ ማዲዬዬዬዬ የአንተን ሞት አእሞኖ መቀበል ከበደኝ😭😭😭😭😭😭😭😭አልቻልኩም እኔንን ማዲየየየየየ😭😭😭😭😭😭
እስኪ በዚህ ሙዚቃ ትዝታ ያለበት እጁን ያውጣ✋✋
እዚጋ ያውም በገጠሩ አይ ስደት እህህህ
👌👌👌
Me
🤚🏽
Yamiral
እኔ የኦሮሞ ልጅ ነኝ ለዛውም ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነኝ።
የአማራ ልጆች እወዳቿአለው፣ ኦሮሞና አማራ እሳት እና ጭድ አይደለንም፣ እባካችሁ በፖሎቲካ መባላት ይብቃን እና ፍቅር እየሰበከን ለትውልድ ምሳሌ እንሁን።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ደማችን አንድ ነው አንድ ላይ ሆነን የሚያባሉን የውሸት ታሪኮችን እንውገዝ🙏🏼🙏
Nureln tlyaleh❤
ምን አለ ሰው ሁሉ እንዳንተ ቢያስብ ኦፉፉፉፉፉፉ አፋ ቁርጥ ይበልልህ ውንድሜ
Enam enedat neg bero zer mekutr ayemechegm gadegnawoch hulum yeteleya beher new gen anede nen yewem 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወርያም እዚ ሙዚቃ እንጂ ፖለትካ ምን አመጣው
ይመቺሽ ባባዬ ያራዳ ልጅ
በእውነት በጣም ነው ክሊፑን የወደድኩት አርተፊሻል የለለበት ትክክለኛ ፍቅር ትክክለኛ ማንነት ነው ሚንፀባረቅበት የኛ ውበት የኛ ፍቅር ይሄ ነው ቂጥ ጥሎ መሄድ አደለም ክሊፕ
Wawwww tdrke
በጣም
እውነት ነው
@GDR SmC ሰብ አርጊኝ በቅንነት
@@haymilal8085 እንዛመድ
እኔ ሁሌ ስሰማው እንደወይን ጠጅ እያደረ እንደሚጣፍጥ ሁሉ የአረጌም መልክቶች የተለዩ ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
ድምፀህ ጆሮ👂 ሰረሰሮ ነው የሚገባው የኔ ደመፀ መረዋ👌👌😍 እረጅም እድሜ ከጤናጋ👌👌👍👍👍
እረጀም እድሜ ከጤናጋረ
🤲🤲🤲
@@ገብረኤልዋሰጠበቃይ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት ዉዴ
@@laylahabli4484 ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት
@@eduyedingillijedu20 አረኩሸ
ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ይህ ዘፈን ሲወጣ 10ኛ ክፍል እና የትምህርት ቤቱ ሚኒ ሚዲያ ሀላፊ ነበርኩ። ታዲያ በወቅቱ " E " የምትባል ልጅ አፍቅሬ ስለነበር በየቀኑ ይህንን ዘፈን እጋብዛት ነበር። ዋ ያ ግዜ !!!! ሁሉም አለፈ።
ወይኔ ወደ ዋላ መለሰኝ ልጅነቴን 😥 ሁፍ ምናለ ያለፈ ነገር መመለስ ቢቻልና ያ ደስ የሚል የልጅነት ጊዜያችንን በመለስን 😥 ይህን ዘፈን ስትሰሙ ልጅነታቹ ትዝ አላላችሁም ጓዶች ❤️
ቀላል በጣም እንጂ ሁፍ ምን አል ለእንዴ ምምልስ ቢቻል
😍😍😍😍Ufff betam
እንድ ልጅነቴ የሚናፍቀኚ ነገር የለም ማድግ ትልቅ ስው መሆን በጣም ያስጠላል
Betam 😥
haymi lal beta yasetelal
አረግዬ ትለያለክ እኮ ቃላት የለኝም ይህን ዘፈን እንደኔ ከልቡ ምስጥ ብሎ የሚያዳምጥ ላይክ ይግጨኝ
ዛሬ ሁሌም የምፈልገው አይነት ቪዲዮ አሰራር አየው ከሜካፕ የፀዳ 👌👍👏👏👏👏 ባህላችንን ያሳየልን ቪዲዮ ነው እኔ ወድጀዋለው እናንተስ አረግዬ እረጅም እድሜ ከጤና 😍😍😍😍
ትዝታ ብቻ😢የጋበዙን ሰዎች አብረውን እንደሌሉ ሲሰማን😢
እስኪ አረጋሀኝን እንደኔ በፍቅር የሚወደው ላይክ💖💖👍👈
💃💃
@@hiwilove8481 ሂዊዬ ምነው ሸዋ😂💋
@@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ አሀሀሀ ያምለኔ ያማል ቅኔ😂
@@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ ስንት ደረስን 🙄💃💃
በጣም ነው የምወደው ነፍሴን ብሰጠው ደስታዬ የሚሰጥ ቢሆን
አረጋኝ በጣም የምወድክና የማከብርክ ታላቅ ሰዉ ነክ እዉነት ነዉ የምልክ የዛሬ አመት 25 በንተ መዚቃ ነዉ የልጆቼን አባት ያፈቀርኩበት አሁን እኛ 24 አመት ሆኖናል አብረን እየኖርን 3ልጆች አሉን ሰለዚዝህአንተ ለኔ ባለዉልታዬ ነክ ዘመንክ ከነልጆችክ ይባረክ 💝👑👑👑👑🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤ የኢትዮጽያ እንቁ ነክ ኑርልን
የምወደው የማከብረው ሰው ጋሽ አረጋሀኝ እንኳን ደህና መጣክል ምርጥ ሰው ደስ ይላል በናንተ ጊዜ ቀረ የረጋ ዘፈን ሰላማቹ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬልጅች በሙሉ ይመቻቹ አገራችንን ሰላም ፍቅር ያርግልን🙏😍💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በ 7ደቂቃ የ 50 ዓመት ሙሉ ታሪክ በአጭሩ አየሁት ! ❤️
wey fiker
🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ትዝታ ኣለብኝ 2006 እስር ቤት ሆኜ ጠዋት እቺ ዘፈን ነው የሚከፍቱልን ግዜ ምናለዉ 14 ኣመት ሆነ። ኣረጋሀኝ እድሜ ና ጤና ይስጥህ love u so much from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ere mara kief alewa eza zerfi
We love you too ❤️
የ 90ዎቹ ነኝ በዚህ ሙዚቃ የሚገርም ጣፋጭ ጊዜ አሳልፌበታለሁ አሁን ደሞ እዚህ አሜሪካ መጥቸ እንደገና ወደ ኋላ ተመልሸ የእውነት አነባሁ ይገርማል ወይ ትዝታ.....
እኔም እዚሁ ነኝ ከኔ በላይ አረጋኽኝን የሚወድ ያለ አይመስለኝም
Queroo Jegna ye oromo wetat nw Ethiopian eyemera yalew esu nw tnsh geze mashenefu eskigebaw nw enji gna Ethiopian lezelalem yegezal Jegnaw yeoromo hezb.
Oromokoo❤❤❤ Ethiopiakoo🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የምወደው ዘፈን ነው ይመችህ አረግሽ የሸገር አራዳ ❤
ቴዲያችን ንጉሳችን ነው ሺ አመት ንገስ ቴዲ አፍሮ ❤
ቴዲ አፍሮ ሁልም ምርጫዬ ነው
አረጋኝ ወራሽ ከድሮዎች መርጥ ነው ተመችቶኛል ረጂም እድሜ ተማኝሁክ we love you 💯💖
ቴድይ በርታ
Teddy Afro 1 subscriber new yalew ?
Bizu like agegneh besew sim ena pic.
Fetari enji ye sew ngus yelem abatu gobez new kalk yasmamanal
ሀይ ውዷ ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ፡፡ Subscribe አድርገኝ፡፡
እኔ የአንጋፋው አረጋኸኝ ወራሽ አድናቂ ነኝ በእውነት ይህ ዘፈን ቁሱሌን ሁሌም ያደማዋል የልጅነት ፍቅር ልዩ ነው ለኔም ትልቅ ትርጓሜ አለው ግን ምን ያደርል ስደት ለየኝ አንድ ቀን ሳላየው መዋል የማልችል የናበርኩ እኔ ዛሬ ስደት የማያመጣው ጉድ ዬለምና ያላሰብኩትን አግብቼ የልጆች እናት ሆኜ አለሁ መቼም የፈቀረ ሁሌ አይመሽርም እንደሚባለው ማለት ነው እኔ እድሌ ነው ብዬ አምኜ ተቀብዬዋለሁ ግን አንድም ቀን ብሆንብየልጅነት ፍቅሬን ረስቼ አላውቅም አሁን ካየሁትም ሆነ ድምፁንም ከስመሁኝ አስር አመታትን አስቆጥሬ አለሁ ይቅርታ ኮሜንታተሮች ስለረብሽካችሁ ግን ይህን ዘፈን ስሰማ ስለማያስችለኝ ነው ሁላችሁም ለፈጣሪ ስል እውዳችሁሃለሁ ሰላም በሃገራችን ላይ ይስፈን በስደት ያለነውንም ለሀገራችን ያብቃን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💔💔
ayezon enateye hulum nger lebego new
Yene mareee
Our Legend Elias Melka's Amazing Work....
THANKS ELA
You will be missed.
አረጋኸኝ ወራሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በጣም ነው የምወድው ዘፈኑን ሁሌ እሰማለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ !!
ዋው ዋው ዋው
ስራ ብሎ ዝም እንደወረደ ቁጭ በጣም ደስ ይላል
ከሜካፕ እና ብልጭልጭ ነገሮች የፀዳ
እናመሰግናለን!
አረጋኸኝ ወራሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በጣም ነው የምወድው ዘፈኑን ሁሉ ሲከፋኝም ስዴሰትም ሁሌ እሰማለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ !!እንዴኔ የምትወዱት በላይክ ግጩኝ
አይ ድምፅ አንጋፋው አረጋሀኝ እኔ ስወለድ ጀምሮ ያንተን ዘፈን እየሰማው ነው ግን አባቴን አስታውስብሀለው 😭😭 ሁሌም ማሳው ውስጥ ቁጭ ይልና ያንተን ዘፈኖች ያንጎራጉር ነበር😭 እኔም የሌለ ነው ስራዎችክ ምወድልክ ኑርልን ❤❤❤
እኛ ኢትዮጵያውያን የሚገልፅ ሙዚቃ ነው እናመሠግናለን የሠው ባህል ማስተዋወቅ ሣይሆን እንደዚህ ከነ ማንነታች አሪፍ ሥራ ነው
አቦለድ ብስኩት እንደኔ የናፈቀው ማነው ።።።።።። አረጋኸኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍✋
ሀይ ውዷ ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ፡፡ Subscribe አድርገኝ፡፡
ወደር የለሽ ዘመን የማይሽረው የፍቅር ሙዚቃ 💚💛❤️ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ቪዲዮ ክሊፕ :: Thank you Aregahagne 🙏
በእማ ናፍቆት ሳለቅስ ነው የዋልኩት 😭
እማ በፍቅርሽ ታመምኩልሽ ኡፍ ስደት 8 አመት ሳንገናኝ ኡፍፍ ትዝታ
አይዞሽ እህት በህይወት ያለ መገናኝቱ አይቀርም
ዋናው ባሉበት ሰላምና ጤና ያርጋቸው እኔም ይሄው 6 አመቴ እንደናፈቅን በሰላም ያገናኘን አይዞን
አይዛሽ እግዚአብሔር በስላም ያገናኝሽ ስደት እደሖነ ለቀሽው ካልሔደሽ አይለቅሽም እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙇🙇🙇
Enem enedachiw 8 ametin chersekugi welahi alehamedulilah eseki ayizon
ዋው ለዚህ ሙዚቃ ክሊፕ ቃል ያለኝ በጣም ጥሩ ስራ ነው እውነተኛ ፍቅር ከእውነተኛ ከገጠር ልጅ ጋራ የገጠር ልጅ በመሆን ትልቅ ኩራት ተሰማኝ
ክሊፑ ያምራል ምክንያቱም እኛነታችን በዉስጡ ይዞል
ዘፈን እኮ በናተ ግዜ ቀረ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ምንም የማይወጣለት ትዝታ አለኝ እኔ ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏
ከምኔው ከምኔ ከምኔው ነው ደሞ ይህ ሁሉ ተመልካች የገባ እኔን ቀድሞ አይይይ አረግየ እንኳን ሰራህው አቦ
💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃
ኤልያስ መልካ የሰራቸው ስራዎች ሁሌም ልዮ ናቸው ኤሉ በጣም ያማል አንተን ማጣት
betam tilk sew neber elias
የገጠረ ልጅ ነኝ 😘
ማነው እንደኔ በትዝታ ያለ በሰደት ላይ💔
ይህ ሙዚቃ የለጅነት ፈቅረኛይ ጋብዞኝ ነበረ አይ መለየት💔 😭 በቸኛ የሆናችሁ ብቻ ላይክ 👍
በጣም የሚያምሩ የእውነትን ጣዕም በግልጽ ያሳዩ ጥንዶች በመሆናቸው ለካስቲንግ ስራ አንደኛ !!!!
ለነመንቃሪት፣ ቆንጆ ነኝ፣ ሞዴል ነኝ፣ ጅኒ ቆ_ጥ ለምትይው ትምህርት ይሁንልሽ ....
አረጋህኝ ድሮም አንደኛ ዛሬም አንደኛ ! ዕድሜና ጤና ይስጥህ !!!
ይሄን የጋበዘኝ ልጅ አግብቶ ወለደ እኔም ቆሜ ቀረው 😢😢
😂😂😂😂
ዝም ብለሽ ለምን ትቆምያለሽ ?አንዳንድ ግዜም መቀመጥ, መተኛት ጥሩ ነው እሺ 😀
ተሀረኪ የቢንት😂😂
Ayzosh
Ayzos
ሙዚቃውኮ የቆየነው አልገባኝም ነው በገጠር ልጂ ክሊፑ እደገና ተሠርቶነው ለማንኛውም አረጋሀኝ ዘመንህ ይባረክ
አረጋአኸኝ ወራሽ ምርጡ ዘመን የማይሽረዉ አወድሀለዉ 💚💛❤👌
Who listening in 2025
We are still in 24 next year yh 😂❤
I'm here
am here
1/12/2024
I'm listening in 1876
ያበደ ክሊፕ ነው በርታልን በሌሎቹም ዘፈኖችክ እንጠብቅሀለን
ያኔ ኣማርኛ ዘፈን ሰማቹ ተብለን ኣምቼዎቹን ሲቀጡን ትዝ ይለኛል። ይሄን ዘፈን ያንግዜን ነው አሚያስታውሰኝ።
For no reason this music makes wanna cry, i just love it so much!!! Big respect for Aregahegn worash!!!
ሠላም
Me too
Here too 🙋🙋😍
Àdega
❤️❤️🥲😭
አርጋኸኝ በጣም ነዉ ምዉድዉ ❤
የገጠር ልጆች ብቻ ላይክ ግጩኝ❤❤🥰🥰🥰
Meeee
እኔ
@@alemtesfaye3912 ማር እስቲ በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ ግጩኘ
ቀበጤ🙄
ውይ ልጅነቴን አስታወሰኝ 90ዎቹ የማይረሳ ጊዜ💖 እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏😍
እንደ እኛ ኢትዮጵዊያን የተደላ እኮ የለም ልዩነታችን ክብረችን ነው። እምዬ ኢትዮጵያ የብዙ ቀለማን መኖሪያ ለዘላለም ኑሪልኝ ክፉሽን አልስማ ያንቺ መኖር ያኖረኛኝ እናቴ🇪🇹🇪🇹☝💚💛❤
ዋው! ተመሳሳይ ትዝታ ባይኖረኝም በሃሳቤ ወደ ኋላ ነጎድኩ! ምርጥ ሙዚቃ 😍
Betam betam bisemaw mayselechegn song from 🇪🇷🇪🇷
❤❤❤ me also 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
የኔ አመለ ሸጋ አረግዬ ቸሩ እግዚአብሔር 🙏 ሰላምና ፍቅረ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥክ እመኛለው 😘🥰😘🥰😘🥰
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ክሊፑ አንደኛ ነው ማነው እንደኔ ደጋግሞ የሰማው ❤❤❤❤❤
ምን አለ ይሄ ዘፈን ሲወጣ youtub ሀገራችን ላይ ቢታወቅ ይሄ ዘፈን 100M ቪዉ❤❤❤
ደተኸቀተገአተጀኘቨሀከአNSMKAAAOUWOOMNS😂❤❤❤❤❤❤❤
ትዝታዬ ተቀሰቀሰብኝ😭😍
Ayzosh emuyo
Just enjoy life
Kkkkk minilik ibadashi wayane
ክሊፑን የሰሩት አርቲቶች ባለመሆናቸው ትክክለኛውን የገጠር ውበት አይተናል... አዲስ ዘፈን እስኪመስለኝ ድረስ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው:: 👏👏👏
ሀይ ውዷ ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ፡፡ Subscribe አድርገኝ፡፡
አረጋሀኝን እስኪ እንደኔ የሚወደው በላይክ ያሳዬኝ ቤተሰብም ሁኑ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ሀይ ውድ ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሃለሁ፡፡ Subscribe አድርገኝ፡፡
አረጋኽኝ ወራሽ የዘመኔ ምርጥ አርቲስት ከምላቸው አንዱ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ 😍😍❤️❤️
እስኪ በዚህ ሙዚቃ ትዝታ የለበት❤️❤️❤️
ኑ ቤተሠብ ይሁኑ ❤️❤️❤️
What an organic voices. Long life Argahegn Worash!
He is one of my fav singer since when I was a little girl 👧, every time when I heard his song
I felt something that I don’t even express it
Much Looooooooove from USA 🇺🇸 aregeye
Wish you long life and good health always 🙏
በጣም ከምወዳቸው የ90ዎቹ ሙዚቃ አንዱ ነው 😍🥰😻
He is the best one still now
ወይ ፍቅር ስቃይ ቢኖረውም ቢያምም ማፍቀር መቻል መታደል ያኛው አካል ሳያውቀው ለብቻ ያለው ስሜት ብቻውን ደስ ይላል ማፍቀሬን ሳልነግርህ ያጣውህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ
Its remids me of my high school teenager miss all my best friends 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💝💝💝💝
Omg yes, meeeeeeeeeee 2222222222🥰😍
i wish i never divorse from my best class mates
i believe you are meeting them one day
I love him from Eritrea 🇪🇷!!!!
respect from ethiopia
Wow ታሪክን የዋሌት
ይህን የመሰለ ዉብ Video ለሰሩልን 16 Film Production ምሰጋና ይገባችዋል
ልጁና ልጅቷ የተመቿቹ የት አሏቹ? ይመቻቹ የሀገሬ ልጆች
I'm from eritrean I like Ethiopian music and people's yehie ዘፈን በጣም ነው ምወደው ለኔ ብሎ የዘፈነው ሆነው ነው ሚሰማኝ ኣወራሽ በጣም ነው ማደንቅክ ምወድክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ
This is pure love and it reflects our culture .this is Ethiopia .thanks again Aregahegn.
ዘፈን በናንተ ያምራል አረጋኧኝ ሁሌም አይሰለቹም ስራዎችክ😍
ፍጣሪ የጅመርነውን እንድንጭርስ ይርዳን ግድቡ የኔ ነው እድሜና ጤና ለአርጋሀኝ ወራሽ
ደ ም ር ኝ በቅንነት
ግድቡ ክክክ ጅል
በአባትህ ግብፃዊ ነህ
ደ ም ር ኝ
haftsh Tube ተደማሪ ነክ ሆዳም ካድሬ
ወይኔ እሄን ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው በክሊፕ ሁኖ በመቅረቡ ደስብሎኛል አረጋሀኝ የምንግዜም አድናቂህ ነኝ
For who ever made this clip🙌🙌
GOATED🐐
@@champange134 poor ⁿp
@@champange134 yyyyyttyytyyyyyytyyyyyytyttyytyyyyyyyyyptyyyyyytttyyyyyyyyyyyyyyyyttyyyyytyyyyyyyqyoeyieyyytyyytyyyytyyyyyyyyyyyyyyytyyyyyyyttytyyyytyyyyyyyyoyqeqepyewiq,
,
,, , ኀዐ
?,?
,,
., , ,,..,, .,,*,.* ,,,,,. * 0,,,* ,,",,,,,? ,
ዐ። ዐ ዐ።
@@champange134😅q😊
ላይክ ካደረኩ በኃላ ነው ያዳመጡኩት ካያሁት በኃላ ደግሞ wow ሁሉንም ነገር ያሟላ ነው።ስራው ላይ ለተካፈሉት ሁሉ እናመሠግናለን።
ዋውውውውውውውው እጂግ በጣም ደስ ይሚል ክሊፕ ስወድህ አረጋሀኝ ሰው ገጠር አይኖርም ትክክለኛው ውበት እኦ ያለ ገጠር ነው ደጉ ያገሬ ሰው 😘😘😍
አረግዬ እንዴት እንደምወድህ !!
ትክክለኛ ደሞ እርጋታህ ስርዐትህስ ቢሆን ይህ ትውልድ ካንተ ብዙ ይማራሉ ብዪ አስባለሁ::
ረጅም ዕድሜ እና ጤና እመኝልሃለው::
አረጋህኝ ስወድክ በተለይ ድምፅክ ምንም አይለወጥም እግዛብሄር እድሜና ይስጥህ
ሙሉ ነገሩ ኦሪጅናል የሆነ ዘፈን.. በተለይ የሰፈሩ እና የልጆቹ ገፅታ በፈጣሪ ቃላት የለኝም ለዚህ ዘፈን!!!
የአረግዬ❤ አድናቂወችና በዚህ ዘፈን ትዝታ ያለባቹ ያፈቀራቹትን❤ ሳትነገሩት ያሳለፋቹህ እስኪ Like👍
ዋውውው አርጌ በጣም ነው ድስ የሚል ከዘንድሮ ዱቄት ዝፋን የድሮ ምን ይድንቅ ምንስ ይግርም ውብቱ ቃናው ለጆሮ የሚጥም
ብንግራችን ላይ ያንተ ሙዚቃ በጣም ነው ይምውድው ሁሉም ትዝታ አለው
በትልይ ንፋስ ነው ዘመዴ እና ህመም ህመምዬ የሚልው
እውነተኛ ማንነታችን ይሄ ነው ለምን እንደሆነ አላቅም ደጋግሜ ባየውት ቁጥር እንባዬ መቆጣጠር ነው ያቃተኝ 😭ገራሚ ክሊፕ ነው ለወጣቶቹ ትምህርት ይሆናል 👏
Who is listening 🎧 still 2097
ኮሮና ጠፍቶ። ዘረኝነት ወድሞ ህይወት ለምልማ ለሸቃሊት ቀን ወጥቶ። የሀገራችን ሰላም አምጥቶ ማየት እንደኔ የናፈቀዉ በ like ።።።።አሳዪን ስለተጨነኩ ብቻ ነዉ
ዘረኝነት ማለት ላንቺ ምን ማለት ነው?
yessssssssssssss
ወላሂ ብሰማ ብሰማው አልጠግብ ያልኩት ሙዚቃ ቤኖር ይህነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይ ትዝታ😢😢😢
The most realistic music video ever.
እይይይ ትዝታ እንዳልነበር ሆነኮ 😢😢😢😢
አወ
ንፁህ ፍቅርን ይገልፃል ክሊፑ 👌👌ምን አለ ምን አላት ሳንባባል ያሳለፍነው ጊዜ ደጉ ዘመን😍😍😍😍
አረግዬ የእኔ የማልጠግብህ በምን አንጀቴ እንደምወድህ በጣም ከቃል በላይ🙏🙏🙏 እንኳንም ድጋሚ ሠራኸው
ዘመን የማይሽረው አይጠገብ ድምፅህንና በቪዲዮ በምጣትክ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል!!!
ደስ የሚል ዘፈን ነው 👍👌ለመግለፅ ቃላት የለኝም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንወድሀለን😘🥰😍🥰🥰
Heartfelt song, just in deep love with this song🇪🇷❤🇪🇹✌
አረጋኸኝ በጣም እምወድክ ለኔ ምርጥ ድምፅዊ ነክ የአምባው እና የአምባው ዶኛ የሚለው ስሰማ የአምባ የልጅ ነት ጊዜ ያስታወሰኝል
I know this beautiful song since 2003 while I was in Sudan 🇸🇩 I love it
በብቃት የተሰራ የ ሙዚቃ ክሊፕ ወድጄዋለው👍👍👍
this song brings a lot of memories back. አይ ደጉ ዘመን
የማይሰለች ሙዚያ ትዝታዬ ይቀሰቅስፍኛ የልጂነት ፍቅሬን እድሜ ለስደት ስንቱን አለያየ እህህህህ
These days artists are giving life for their old songs by making video clips 👏🏽
ለኔ አንደኛየ ነህ በቃ ቃላት የለኝም እድሜክን ያርዝመው💔💔💔💔
ውድ የአገሬ ልጆች ይህን ጥኡም ዜማ እንድታጣጥሙ ጋብዤአችሁአለው፡፡
በተረፈ በኔ ቻናል የሚገርም ቪድዮ ተለቆአል ገብታችሁ ተዝናኑ እግዚያብሄር ያክብርልኝ፡፡