ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
7 የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።
what a song.....GOD bless u more and more .....this song remember TEC fellowship
Tebareku tezegajiten endinixebik geta yirdan
I remember this song from childhood very fondly and it always prompted me on my spirit to eagerly await the return of my Groom!!!❤❤❤❤
የእኛ Evan nachihu. Aaaa tabareku wedachhalehu
እግዚአብሔር አምላክ በክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛላችሁ። ❤❤❤
ተባረኩ አሜን አሜንን
ተባረኩ ድንቅ ነው በሁሉም ዝግጂታችሁ በረቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
tebareku ewnetegna Amliko yemiwedew mezmur
Amen Amen 🙏 tebarekuling!!!!
God Bless . Great reminder about the return of our Lord .
Geta yibarkachu memo❤❤ #nazri🙏🙏
ተባሬኩ ተባሬኩ የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛላቼዉ፡
9:45ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አይኖችህ ሁሉ ወድ እየሱስ አሜንንን ሃሌሉያ //አለ ቃጦር እየሱስ የኛ ኑጉሥ ይመጣል //በታቺን የተዘጋጀ ይሁን ለሁላችንም /አናዉቂም መች እንድ ምምጥ 🤲🤲ተባርክልኝ አግዚአብሔር አምላኪ አብዝቶ ይባረካችሁ ❤❤❤❤
ተባረኩ
ፀጋ ይብዛላችሁ ወንድሞቼ እጅግ በጣም ❤❤❤❤❤
ተባረኩ ብዙ እንጠብቃለን
God Bless You
ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ
ተባረኩ ያባቴ ብሩካን❤❤❤❤❤
ተባረኩ❤❤❤ሰወደዉ
Good job!! 👏🏾 ❤
Amen eysus yemetal❤❤❤❤🎉🎉🎉
tebaereku
ameeeen😢😢❤❤❤❤❤❤❤yesus ❤❤❤ tebareku tebareku
Wow❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ Tebareku
Tebareku🙏🙏🙏
Amen amen amen amen tebarkuuu❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤🥰🥰🙏🙏ተባረኩ
ሁሁሁፍፍፍፍፍፍ ብርክ በሉልኝ
ሙሽራችን እመጣለሁ ብሎናል ቀጠሮ አለን አንደ ቀን እንሄዳለን ተባረኩ
Tebareku wedajoche
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
🙏🙏🙏🙌🙌🙌
🔥🔥
ጌታ ይባርካቹ ብዙ
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝግጅታችን ቀጠሮ እንዳለበት ሰው ነው? ሰዐቱም ደርሷል የጌታችን መምጫ
ቀጠሮ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሚባል ፡ እንግዳእስኪ ፡ ልነሳ ፡ ቤቴን ፡ ላሰናዳ (፪x)ሰዓቱ ፡ አይታወቅ ፡ መምጫው ፡ እንደ ፡ ሌባኮቴው ፡ አይሰማም ፡ ሲወጣ ፡ ሲገባድምፁ ፡ ሰው ፡ አይረብሽ ፡ አያውክ ፡ ጩኸቱበድንገት ፡ ይሆናል ፡ የኢየሱስ ፡ መምጣቱ አለኝ ፡ ቀጠሮ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሚባል ፡ እንግዳእስኪ ፡ ልነሳ ፡ ቤቴን ፡ ላሰናዳ (፪x)እንግዳ ፡ ጋብዤ ፡ ምንድነው ፡ መኝታለቀን ፡ ምሳ ፡ ልስራ ፡ እራቱን ፡ ለማታነቅቼ ፡ ልጠብቅ ፡ የሕይወቴን ፡ ጌታወገቤን ፡ አጥብቄ ፡ ልበል ፡ ማራናታ አለኝ ፡ ቀጠሮ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሚባል ፡ እንግዳእስኪ ፡ ልነሳ ፡ ቤቴን ፡ ላሰናዳ (፪x)ላልዳኑ ፡ ልመስክር ፡ የዳኑትን ፡ ላፅናትእዛዝ ፡ አልጠብቅም ፡ ተግባሬ ፡ ነውናቅዱስ ፡ ቃሉን ፡ ላጥና ፡ በፀሎትም ፡ ልትጋየገሃነምን ፡ ደጅ ፡ በስሙ ፡ ልዋጋ አለኝ ፡ ቀጠሮ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሚባል ፡ እንግዳእስኪ ፡ ልነሳ ፡ ቤቴን ፡ ላሰናዳ (፪x)ሕይወት ፡ መቅኖ ፡ የለው ፡ ያልፋል ፡ እንደ ፡ ጤዛልቦናዬን ፡ ላጥራ ፡ እስኪ ፡ እራሴን ፡ ልግዛስለ ፡ ኀጢአቴ ፡ አምርሬ ፡ አለቅሳለሁለንስሐ ፡ ፆም ፡ እቀድሳለሁ አለኝ ፡ ቀጠሮ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሚባል ፡ እንግዳእስኪ ፡ ልነሳ ፡ ቤቴን ፡ ላሰናዳ (፪x)የበደልኩትን ፡ ሰው ፡ ይቅርታ ፡ ልጠይቅየበደለኝም ፡ ካለ ፡ ፈጥኜ ፡ ልታረቅእርሾና ፡ እርም ፡ ይዜ ፡ መኖርም ፡ ይቅርብኝከፍቅር ፡ በስተቀር ፡ እዳ ፡ እንዳይኖርብኝአለኝ ፡ ቀጠሮ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሚባል ፡ እንግዳእስኪ ፡ ልነሳ ፡ ቤቴን ፡ ላሰናዳ (፪x)
7 የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።
what a song.....GOD bless u more and more .....
this song remember TEC fellowship
Tebareku tezegajiten endinixebik geta yirdan
I remember this song from childhood very fondly and it always prompted me on my spirit to eagerly await the return of my Groom!!!❤❤❤❤
የእኛ Evan nachihu. Aaaa tabareku wedachhalehu
እግዚአብሔር አምላክ በክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛላችሁ። ❤❤❤
ተባረኩ አሜን አሜንን
ተባረኩ ድንቅ ነው በሁሉም ዝግጂታችሁ በረቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
tebareku ewnetegna Amliko yemiwedew mezmur
Amen Amen 🙏 tebarekuling!!!!
God Bless . Great reminder about the return of our Lord .
Geta yibarkachu memo❤❤ #nazri🙏🙏
ተባሬኩ ተባሬኩ የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛላቼዉ፡
9:45ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አይኖችህ ሁሉ ወድ እየሱስ አሜንንን ሃሌሉያ //አለ ቃጦር እየሱስ የኛ ኑጉሥ ይመጣል //በታቺን የተዘጋጀ ይሁን ለሁላችንም /አናዉቂም መች እንድ ምምጥ 🤲🤲ተባርክልኝ አግዚአብሔር አምላኪ አብዝቶ ይባረካችሁ ❤❤❤❤
ተባረኩ
ፀጋ ይብዛላችሁ ወንድሞቼ እጅግ በጣም ❤❤❤❤❤
ተባረኩ ብዙ እንጠብቃለን
God Bless You
ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ
ተባረኩ ያባቴ ብሩካን❤❤❤❤❤
ተባረኩ❤❤❤ሰወደዉ
Good job!! 👏🏾 ❤
Amen eysus yemetal❤❤❤❤🎉🎉🎉
tebaereku
ameeeen😢😢❤❤❤❤❤❤❤yesus ❤❤❤ tebareku tebareku
Wow❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ Tebareku
Tebareku🙏🙏🙏
Amen amen amen amen tebarkuuu❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤🥰🥰🙏🙏ተባረኩ
ሁሁሁፍፍፍፍፍፍ ብርክ በሉልኝ
ሙሽራችን እመጣለሁ ብሎናል ቀጠሮ አለን አንደ ቀን እንሄዳለን ተባረኩ
Tebareku wedajoche
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
🙏🙏🙏🙌🙌🙌
🔥🔥
ጌታ ይባርካቹ ብዙ
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝግጅታችን ቀጠሮ እንዳለበት ሰው ነው? ሰዐቱም ደርሷል የጌታችን መምጫ
ቀጠሮ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሚባል ፡ እንግዳ
እስኪ ፡ ልነሳ ፡ ቤቴን ፡ ላሰናዳ (፪x)
ሰዓቱ ፡ አይታወቅ ፡ መምጫው ፡ እንደ ፡ ሌባ
ኮቴው ፡ አይሰማም ፡ ሲወጣ ፡ ሲገባ
ድምፁ ፡ ሰው ፡ አይረብሽ ፡ አያውክ ፡ ጩኸቱ
በድንገት ፡ ይሆናል ፡ የኢየሱስ ፡ መምጣቱ
አለኝ ፡ ቀጠሮ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሚባል ፡ እንግዳ
እስኪ ፡ ልነሳ ፡ ቤቴን ፡ ላሰናዳ (፪x)
እንግዳ ፡ ጋብዤ ፡ ምንድነው ፡ መኝታ
ለቀን ፡ ምሳ ፡ ልስራ ፡ እራቱን ፡ ለማታ
ነቅቼ ፡ ልጠብቅ ፡ የሕይወቴን ፡ ጌታ
ወገቤን ፡ አጥብቄ ፡ ልበል ፡ ማራናታ
አለኝ ፡ ቀጠሮ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሚባል ፡ እንግዳ
እስኪ ፡ ልነሳ ፡ ቤቴን ፡ ላሰናዳ (፪x)
ላልዳኑ ፡ ልመስክር ፡ የዳኑትን ፡ ላፅና
ትእዛዝ ፡ አልጠብቅም ፡ ተግባሬ ፡ ነውና
ቅዱስ ፡ ቃሉን ፡ ላጥና ፡ በፀሎትም ፡ ልትጋ
የገሃነምን ፡ ደጅ ፡ በስሙ ፡ ልዋጋ
አለኝ ፡ ቀጠሮ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሚባል ፡ እንግዳ
እስኪ ፡ ልነሳ ፡ ቤቴን ፡ ላሰናዳ (፪x)
ሕይወት ፡ መቅኖ ፡ የለው ፡ ያልፋል ፡ እንደ ፡ ጤዛ
ልቦናዬን ፡ ላጥራ ፡ እስኪ ፡ እራሴን ፡ ልግዛ
ስለ ፡ ኀጢአቴ ፡ አምርሬ ፡ አለቅሳለሁ
ለንስሐ ፡ ፆም ፡ እቀድሳለሁ
አለኝ ፡ ቀጠሮ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሚባል ፡ እንግዳ
እስኪ ፡ ልነሳ ፡ ቤቴን ፡ ላሰናዳ (፪x)
የበደልኩትን ፡ ሰው ፡ ይቅርታ ፡ ልጠይቅ
የበደለኝም ፡ ካለ ፡ ፈጥኜ ፡ ልታረቅ
እርሾና ፡ እርም ፡ ይዜ ፡ መኖርም ፡ ይቅርብኝ
ከፍቅር ፡ በስተቀር ፡ እዳ ፡ እንዳይኖርብኝ
አለኝ ፡ ቀጠሮ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሚባል ፡ እንግዳ
እስኪ ፡ ልነሳ ፡ ቤቴን ፡ ላሰናዳ (፪x)
ተባረኩ