Such a POWERFUL worship song that equips EndTime Christians to be ready for Christ’s second coming back. Be Blessed Mesay and all music conductors as well as who escorted you during the musical time. AMEN ❤❤🎉🎉🎉
Wawawawawaw.It’s Amazing Grace ❤❤ Great message For Anyone For Any body person For all people For All nations church God bless you my dear brother ❤❤❤🎉 I am listening From 6 am to 1 pm
አዝ፦ አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ
እስኪ ልነሳ ቤቴን ላሰናዳ (2x)
ሰዓቱ አይታወቅ መምጫው እንደ ሌባ
ኮቴው አይሰማም ሲወጣ ሲገባ
ድምፁ ሰው አይረብሽ አያውክ ጩኸቱ
በድንገት ይሆናል የኢየሱስ መምጣቱ
አዝ፦ አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ
እስኪ ልነሳ ቤቴን ላሰናዳ (2x)
እንግዳ ጋብዤ ምንድነው መኝታ
ለቀን ምሳ ልስራ እራቱን ለማታ
ነቅቼ ልጠብቅ የሕይወቴን ጌታ
ወገቤን አጥብቄ ልበል ማራናታ
አዝ፦ አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ
እስኪ ልነሳ ቤቴን ላሰናዳ (2x)
ላልዳኑ ልመስክር የዳኑትን ላፅና
ትእዛዝ አልጠብቅም ተግባሬ ነውና
ቅዱስ ቃሉን ላጥና በፀሎትም ልትጋ
የገሃነምን ደጅ በስሙ ልዋጋ
አዝ፦ አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ
እስኪ ልነሳ ቤቴን ላሰናዳ (2x)
ሕይወት መቅኖ የለው ያልፋል እንደ ጤዛ
ልቦናዬን ላጥራ እስኪ እራሴን ልግዛ
ስለ ኀጢአቴ አምርሬ አለቅሳለሁ
ለንስሐ ፆም እቀድሳለሁ
አዝ፦ አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ
እስኪ ልነሳ ቤቴን ላሰናዳ (2x)
የበደልኩትን ሰው ይቅርታ ልጠይቅ
የበደለኝም ካለ ፈጥኜ ልታረቅ
እርሾና እርም ይዜ መኖርም ይቅርብኝ
ከፍቅር በስተቀር እዳ እንዳይኖርብኝ
አዝ፦ አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ
እስኪ ልነሳ ቤቴን ላሰናዳ (2x)
Thank you for the lyrics.
ዋው 🎉🎉🎉🎉🎉
ዋናውን የዘማሪውንም ስም በዛው ብትፅፉት መልካም ነው
@@feventafesse8464tamrat haile
@@feventafesse8464 Pastor Tamirat Haile
እስቲ ከዚ መዝሙር ፍቅር የያዛቹ🥰🥰 God i worship you🙏🙏🙏
አቤት የመንፈስ ቅዱስ ሥራ!!!🤭
ይህንን መዝሙር ከሃያ አምስት አመታት በኋላ ከሰዓታት በፊት በፀሎት ጊዜዬ ስዘምረዉ ነበር።መዘመር እየፈለግሁ እንደዉም ቁጥሮቹ ጠፍተውብኝ አዘንኩኝ። አሁን እዚህ መዝሙሩን ሳገኘዉ ልቤ በጣም ደነገጠ። ጌታ ተዘጋጅተን እንድንጠብቀዉ ይፈልጋልና ቅዱሳን ዛሬ መንቃት ይሁንልን።
@kingdom sound እግዚአብሔር አምላክ በመንፈሱ መገኘት በሙላት ይባርካችሁ። በክብሩ ኃያልነት በልዩነት ምድራችንን ያስወርሳችሁ!🙏🏼❤️❤️❤️
አሜን
Amen 🙏
❤
❤
አሜን አሜን
እንግዳ ጋብዤ ምድንነው መኝታ
ልቀን ምሳ ልስራ እራቱን ለማታ
ነቅቼ ልጠብቅ የሕይወትን ጌታ
ወገቤን አጥብቄ ልበል ማራናታ 😢😢😢😢
ላልዳኑት ልመስከር የ ዳኑትን ላፅና ትእዛዝ አልጠብቅም ተግባሬ ነውና
ቅዱስ ቃሉን ላጥና በ ፀሎትም ልትጋ የ ገሀንምን ደጅ በ ስሙ ልዋጋ 🙌😭እግዚአብሔር ሆይ እርዳን🙌❤
እናንተ እግዚአብሔር ለክብሩ ሰውሮ ያሳደጋችሁ የዘመኔ ወንጌል ሰራዊቶች ፥ በዚህ ዝማሬ በባዕድ ምድር በከባድ ጭንቀት ውስጥ ሳለን ከ እግዚአብሔር እንደተላከልን ድምፅ ሆኖን በብዙ እምባ እያደመጥን ደግሞም እየፀለይንም ነው።
በሰማያት የምትኖር አባታችን የእስራኤል ጠባቂ እና አዳኝ የድኅነት መባቻ የሆነውን የእስራኤልን መንግሥት በሰላምህ አስብ።
ወገኖች እስራኤል ንስሐ እንድትገባና የሰላምን ንጉሥ እንድትቀበል እንጸልይ። በፀሎታችሁም አስቡን..
እግዛብሔረ ከክፎ ነገረ ይጣብቃችሉ ❤
እግዚአብሔር አምላክ በሰላሙ ይቀፋችሁ
የኔጌታ ሰዉአለዉ በወጣትነታቹ የተሰጣቹ በደሙ ተከለሉ ክፉአይያቹ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ ብሩካንናቹ 😭🤲✝️🥰👏🙏
አለኝ ቀጠሮ 🙏🥰🥺
እየሱስ ከሚባል እንግዳ 🙏🥰🥺
ተባርኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ እየሱስ ይባርክ በዘመናችን ለራሳችኝ ፍቃድ ትተን ለሃሳቡ መኖረ ይሁንልን ለሰማዩ ረስት ያብቃ😢❤
የሰማይ አምላክ በማያልቅ የዜማ ፀጋ ይባርካችሁ ያበዛላችዉ ተባረኩ!
ከዘማሪዎቹ ጀምሮ፣ ሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቹ፣ እንዲሁም የተገኛሁ ሁላችሁም፡ ጌታ እንደዘመራችሁት ያድርግላችሁ.። በአለቱ ላይ ተተከሉ፣ ጌታ እራሱን ይግለጥላችሁ፣ አሱን በመፈለግ እናም በማወቅ ይባርካችሁ። ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ🙏💕ጌታ ይባርካችሁ
አሜን!
ስታስቀኑ መታደል ነው ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤
Errrr uuuu yeha lij eybarekgi new men ayneth msnfes yalebet lij new bakachu
ምን አይነት መንፈስ ያለበት አምልኮ ነው!!!🫢
በዚህ ተስፋ አስቆራጭ ዘመን እግዚአብሔር ቀብቶ ስለሰጠን እንደናንተ ያሉ ትውልዶችን ስናይ መፅናናታችን ብዙ ነው። ክብር ለፀጋው ባለቤት ይሁንለት። ስለእናንተ ስናስብ በብዙ ስስት እና ምልጃ ነው። ኪንግደም ሳውንድ❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው እንድትዘምሩ ይርዳችሁ ፥ በቤቱ ይትከላችሁ! ያፅናችሁ!!! እኔና ቤተሰቦቼ በብዙ ተባርከንባቹሀል❤❤️
Amen!
ተባረክ ወንድሜ
በእውነት ከ ከእየሱስ ሌላ የህይወት ምንጭ ፥ እረፍት ፥ የለም በተለያዩ ነገሮች ውስጥ ያላችሁ ፈጣሪ እርሱ በፍቅሩ የህይወትን ሰላም ይስጣችሁ።
Geta hoy slezi zimare amesegnhalehu. Ebakeh hulachenenm endenezegaj erdan🙏😭😭Amen!
እንደኔ በዚ መዝሙር የረካ ስሰማ አንድ ነገር የሚታየው God bless you🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
As always blessed by your ministry. God Bless everyone in this ministry. Mesay you are Blessed.
ወይኔ ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ዋውውውውውው በእውነት ሰምቼ ተበርከአለሁ ውድ የአባቴ ቡሩካን በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ተባረኩልኝ ፀጋ ይብዛላችሁ እጅግ በጣም እወዳችኋለሁ ኢየሱስ በክብር ይመጣል 💔💔💔💔📖📖📖📖✅
I can't stop hearing this worship song more than 10x daily 😭🙌🙏
Kingdom sound gn be enate bizu tebareken🙏🙏🙏❤️
ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።
የማቴዎስ ወንጌል 24 : 44
ጓዳዬን የምታውቅ አንተ ና እና ጎበኘኝ
ደክሜልሀለሁ ፀጋህ ይደግፈኝ ያበርታኝ😢😢😢😢😢
ዘመናችሁ ይባረክ ❤🎉🎉 የኢየሱስን መምጣት መናፈቅ መጠባበቅ እርሱን መፍራት መቀደስ ይሁንልን በኢየሱስ ስም አሜን 🙏🙏
ተባረኩ ሀያላን ❤❤❤ ቅዱሳን ግድ የላቹሁም ሊወስደን ይመጣል ወንጌል እየሰበክን እንጠብቀው። በደጅ ነው
አለኝ ቃጠሮ ኢየሱስ ከአባል እንግዳ አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
በ እምባ ነው ያዳመጥኩት!🙏ጌታ ይባርካችሁ መንፈስ ያለበት ዝግአጅት ነው ተባረኩ Mesay Brihanu 🤗
I have been blessed by your ministry and when i see your worship i embrace my happiness in my heart, uplifted my spirit ❤
የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ይባርክ ። you'r our blessing🙏🙏
❤❤❤❤🎉ተባረኩልኝ ምን ለበላቹ ዘመናቹሁን ጌታ ከናተ ጋር ይሁን❤
ጌታ ሆይ ነቅተን እንድንጠብቅህ እርዳን😭😭😭🙏
ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ያብዛላችሁ ትባርክ🙏🙏🙏🙏gen download maderge aichalkum please
መተኛት አልቻልኩም 😭😭 ኢየሱስ
አሜን ከዚህ ክፉ ዘመን ጌታችን ኢየሱስ ነቅቶ መጠበቅ ይሁንልን🙏🙏🙏🙏🙏
Tebarekulgn yezemu melket new bertuln selenante geta yebark semum kef yebln ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ላልዳኑት ልመስከር የዳኑትን ላፅና
ትእዛዝ አልጠብቅም ተግባሬ ነውና
😢😢😢😢😢😢
Amazing worship 🔥🔥🔥🔥
Kingdom sounds እግዚአብሔር በጽዮን ይባርካችሁ
ኡኡኡኡ .....ጌታ ሆይ ማራናታ😢😢😢 በእውነት ተቀድስን በእምነት ፀንተን በመጠቂችን ላይ ቆመን እንጠብቅህ ዘንድ ፀጋህ ይርዳን።
.
Geta Eyesusin bekidisina ena benafkot endinitebabek menfes kidus yagizen!❤❤❤
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!! እውነት ምን አይነት መባረክ ነው!!! ምን አይነት መንፈስ ነው!!!! እንደዚ ለአምላካችን እየተቀኛችሁ ዘመናችሁ ይለቅ ተባረኩ!!! ❤❤❤
❤ I feel something happening in me listening this song.
በጣም ቀናውባችው በኢየሱስም አትያዙ ፀጋው ይብዛላችሁ 🙏
ማወራዉ መልካምነትህን ነዉ❤❤❤ ተባረኪ❤ ከቤቱ አትጥፊ❤ ሲፈልግሽ አይጣሽ❤ አንቺ ተሰወሪ❤ እየሱስ ይታይልብሽ❤❤❤
God Bless you!! amen amazing blessing song
የእውነት ጌታ ሁሌም ከዚህ መንፈሰ እንዳንወጣ ይጠብቀነን ጌታ ሆይ ማራናታ ሁሌም በፊትህ የነቃን እንሁን🙏🙏🙏 መሰ ሰላንተ ጌታ ሰሙ ብሩክ ይሁን
❤❤❤ ጌታ አብዝቶ ፀጋን ይጨምርላችሁ ተባረኩ ✝️✝️✝️
አለኝ ቀጠሮ
እየሱስ ከሚባል እንግዳ🙌
God bless you all , it’s a blessing please make the song , ያለፈው ታሪኬን ስሜን ቀይረኸው ፍቅርህ ብዙ ነው የኔ ጌታ የሚለውን መዝሙር please do
Eshi min lihun yene abati amen amen ewadishalew abate
Yeshua Let ur name be glorified ❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥fire of Holy spirit
ሳምንቴን የምታድስሱልኝ ነገርስ ይሀው ኤርፋን በየጊዜው እገዛለሁ የእናንተን መዝሙር ለመስማት
I can’t stop hearing this song ❤🙏🙏🙏🙏🙏
Waw Mini Ayneti Menfesi newu betami Tebarkalewu bezyi mezimur waw Ye Eghizabiheri Menfesi yalewu wondimachi Buriki beyiliygini Fetariyi yiwuresachwu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍 💔💔
God Bless you !!! Amazing worship good song 😢😢😢
Such a POWERFUL worship song that equips EndTime Christians to be ready for Christ’s second coming back. Be Blessed Mesay and all music conductors as well as who escorted you during the musical time. AMEN ❤❤🎉🎉🎉
ውድድ ነው የማረገቹ!!
ከዚ በላይ ጌታ በመንፈሱ ያቀጣጥለቹ።😍😍
EYSUS ymetal maranata and benante bekul eyetenageren new tebareku kingdom of God
አለኝ ቀጠሮ እየሱስ ከሚባል እንግዳ❤❤
Abet yemideregu worshipoch be Menfes new Tebarekulign♥️♥️♥️
ደግሞ ተመልሼ ሕይወት ይዘራለሁኝ ፣ደግሞ ተመልሼ እጎለብታለውሁኝ ፣ በእውነት እበረታለሁኝ ። ግን ጌታ መንፈሱን አውሰድባቹ አሜን
Wawawawawaw.It’s Amazing Grace ❤❤
Great message For Anyone
For Any body person
For all people
For All nations church
God bless you my dear brother ❤❤❤🎉
I am listening From 6 am to 1 pm
ወቅቱን የጠበቀ ዝማሬ ነው ተባረኩ 😊
የሕይወት ምንጭ ኢየሱስ፡ የኔ እረፋት
Kingdom sound🙏🙏🙏
God blessed you all thanks for this amazing worship ❤❤❤
Every time I hear it, I feel so blessed. I thank God for the blessings He gives me. May God bless you more and more.😇😇🙂😊❤❤❤❤
ተባረክ ምን አይነት መዝሙር ነው ❤❤❤
Alchalkum wstn yemineka zmare❤❤❤❤❤❤ EYESUS ymetal AMEN!
A heavenly holy kingdom amazing spiritual singsong! GOD BLESS ALL PARTICIPANT !! MARANATHA!!
Wendeme bebezu tsega tebarekelegne🙌❤️
Abet yegna eyesus blessss you mesay and all 🙌🙌🙏😢❤️
ጊዜው ነቅተን የምንጠብቅበት ነው❤❤❤❤
አለኝ ቀጠሮ❤❤እንግዳዬ ኢየሱስ ነው
abet yhe ken ena yalew menfes. smu ybarek !!
❤❤❤❤What kind of song did I hear in prayer? Kingdom sound and Messay i wandering you and stay blessed.
አሜን ታበራኩ የአበቴ ቡሩካን ታነስታን ሙሹራን ኢየሱስ መጠበቅ ይሁንልን
Stay blessed all,...i know mesay 10 years ago at Wu fellowship i thank my Almighty for you.
Amazing .GOD bless you , my brothers and sisters❤❤❤
I wish I can always live in this sprit
አለኝ ቀጠሮ ከኢየሱስ ጋር❤❤😊
What a worship tebareku
Next "ኑሮ ከጌታ ኢየሱስ ጋራ"
Wow amen amen amen iyesus dasitachin new🙏🙏🙏
I can't stop listening😢
What a worship🎉
Love all kingdom sound family❤
ማራናታ❤❤❤❤❤
እንግዳ ጋብዤ ምድንነው መኝታ
ልቀን ምሳ ልስራ እራቱን ለማታ
ነቅቼ ልጠብቅ የሕይወትን ጌታ
ወገቤን አጥብቄ ልበል ማራናታ
አለኝ ቀጣሮ ማራናታ ኢየሱስ ቶሎና😢❤
🙏🙏🙏🙏
ጌታ ይባርካችሁ!!!!.
You are our blessing
wow geta zemenachun yibarkewu be ewunet
😢😢😢❤❤❤❤wow tebareku ahunm abzto geta ybarkachu sfuln.....🎉🎉🎉
wow bless you and continou in future
What a blessed worship!!!!
Zemenachun geta yibark🙏🏼🙏🏼😭
አለኝ ቀጠሮ 😢😢 ሜሳዬ ተባረክ
Eyesuse hoye ❤❤❤endenzi yalutn zemari yabza yebarklennnnnnnnnnn
Amennnnn Kibir leyesus Yihun!!
ጌታ ሆይ አሜን ቶሎ ና
Thank you and God bless you all and your ministry;All glory and praises to The Almighty God.We’re blessed with the grace the Lord has placed upon you.
Beautiful worship ❤