ከአራት ጊዜ በላይ መኪና አስገለበጥኳት! 2 ቤቷን አሽጠን ንብረቷን እንዳለ በተንባት! ከጀርባዋ ወጥቼ እታያታለው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @bewketmamaru
    @bewketmamaru 5 วันที่ผ่านมา +11

    ድምፅ አይሰማም ጥራትም የለውም
    አባታችን 1000 ዓመት ያኑርልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 5 วันที่ผ่านมา +5

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን

  • @henimak2727
    @henimak2727 5 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን🎉🎉🎉

    • @helenhailu7827
      @helenhailu7827 5 วันที่ผ่านมา

      እባቴ ፍቅርተ ማርያም ብለው ፀልዩልኝ

  • @kebedYo
    @kebedYo 5 วันที่ผ่านมา +20

    አባታችን እረ ድረሱልኝ ማንነቴ አጥቻለሁ ስለድግል ማርያም

    • @meron7563
      @meron7563 5 วันที่ผ่านมา +3

      መስገድ በብዛት።እስኪደክመን ድረስ።በቃ 1ቀን ይፈነዳል ውስጥ ካለ መንፈስ

    • @Tsi_mar_2112
      @Tsi_mar_2112 5 วันที่ผ่านมา

      Wey band qen fenj aregshiw tiniqniqu qeld new melso eko afer yasgixal😢😢😢ahuns bekagn meche new enes mdinew hule memelket bcha wef krstna ​@@meron7563

    • @fikertefentahun9800
      @fikertefentahun9800 5 วันที่ผ่านมา +1

      እመቤቴ ትፈውስህ! ሰይፈ-ሶላሴ ,መልካ ማርያም, መልካ ኢየሱስ አንብብ ማንበብ ከልቻል በኪስህ ሳይለይህ ይዋል ስገድ ከቻልክ ደሞ ፀበል ተጠመቅ አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።!

    • @kebedYo
      @kebedYo 5 วันที่ผ่านมา

      አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን ወለተማሪያም በጸሎቶ አስብኝ

    • @kebedYo
      @kebedYo 5 วันที่ผ่านมา

      @@meron7563 በሰደት ነው ያለሁት አባታች እርድኝ

  • @SariTilahun
    @SariTilahun 5 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ይባርኩኝ ይፍቱኝ አጋዕዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርኩላችሁ የእርሶ ትምህርቶችን የምወድበት ምክንያቱ አጠር ምጥን ብለው እጅግ ብዙ ቁምነገር እውቀት እና ትምህርቶች ናቸው አባታችን ቶሎቶሎ ብለቁልን ባይ ነኝ ባካል ደግሞ እንደማገኛችሁ እና ብዙ ምክሮችን ከዚህ የበለጠ እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ አባቴ መምህሬ እኔን አስካለ ማርያምን ፣ ንባበ ማርያምን ከነ ቤተሰቤ አስቡኝ እናቴ ከመደሀኒ አለም ፈቃድ ጋር ለመቁረብ ቀን እና ጊዜ ቦታ እየቆጠረች እየጠበቀች ነው አባቴ ደግሞ ግራ የገባኝ ነገር አለ እንጀራ አባቴን በጣም እምወደው እማከብረው ቢሆንም እናቴ የምቆርብበትን ቀን ያዘገይባት ይመስለኛል ማለቴ እናቱ እጅግ ከባድ በሆነ በባዕድ አምልኮ የተያዙ ናቸው ክርስቲያን ነበሩ ከዚያ ም ባዕድ አምልኮው እንዲመለክ ስለፈለገ መንፈሱ ሙስሊም አደረጋቸው እናቱን ማለት ነው እና አባበይም ደስተኛ ነው በዚህ ጉዳይ ግን እናቴ ካለ ባሏ መቁረብ አችልም ወስ ምን ማድረግ አለብኝ ስለ መናፍስቱ እንዳነሳበትም አይፈልግም ልጆቼ ይሞታሉ ነው ብሎ የሚስበው ግራ ገባኝ ጨቆኛልም እኔ በስደት ነው ያለሁት ደግሞ የሊቀ መላዕክ ቅዱስ ሚካኤልን ከአባቱ ተቀብሎ ፅዋ ይጠጣል ያው ገባ ወጣ እያለ ግን በጣም ይወደዋል ምክሮትን እሻለው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 5 วันที่ผ่านมา +4

    አ ረ በስመአብ አባቴ ጀሮ መቸስ አይሞላ ይገርማል የመድሐንያለም ያለሕ ባል በሚስት መተት እግዚኦኦኦኦ ማረነ ክርስቶስ በምረቱ ይጐብኘን ይቅር ይበለን እድሜና ጤናወን ያርዝምልን አባቴ

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 5 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚያቤር ይባርክልወት አባቴ በፀሎትወ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለዉ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 5 วันที่ผ่านมา

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ጌታ ሆይ ተጨነሰቀናልና ስለ አባ ኪሮስ ብለህ የምህረት እጆችህን ላክልን ይባርኩኝ አባታችን

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 5 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን

  • @MekedesMekedes-j8r
    @MekedesMekedes-j8r 5 วันที่ผ่านมา +5

    አባቴ በፆለተወ ያስብኚ ወለተ ዮሐንስ😢😢

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 5 วันที่ผ่านมา +2

    የኔስ ከቶ መቸ ይሆን ተራዬ 😢😢😢😢
    በፆለታችሁ አስቡኝ አባቴ እህት ወንድሞቸ ጭንቀት ላይ ነኝ በኔ የደረሰ አይድረስባችሁ😢 ወለተ ተንሳኤ ብቻችሁ አስቡኝ😢

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገነ❤❤❤❤

  • @AzameLucky
    @AzameLucky 5 วันที่ผ่านมา +2

    Betsolotachu asbun aba 🙏🙏🙏

  • @Zeee-pg6fu
    @Zeee-pg6fu 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @mershaasfere468
    @mershaasfere468 5 วันที่ผ่านมา +1

    አባቴ እንኳን ደህና መጡ

  • @mamayesami4064
    @mamayesami4064 5 วันที่ผ่านมา +1

    Awo abtachene ename gare endezhe newe gene behlmae gode newe Ayelhge 😢😢😢😢 bewente edmewene yestelne egzabhre amelake yetbkote ❤❤

  • @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ
    @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኣባታችን ድምጽዋን ኣይሰማም ይቅረታ🙏 ምን ምን ናቹ ያልዋት??

  • @Zarah-d2o
    @Zarah-d2o 5 วันที่ผ่านมา +1

    heriwete selase gbre medene tekele welde welde semate bechalr beslke beseigwelie aba

  • @AsebeBertu
    @AsebeBertu 5 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏አረ አባቴ የትአካባቢነው የማገኛቹሁ

  • @የኣባሰላማልጅነኝ
    @የኣባሰላማልጅነኝ 5 วันที่ผ่านมา +2

    ድምጽ አይሰማም አባታችን ከኔ ነው

  • @dewelzeorthodox3170
    @dewelzeorthodox3170 4 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ስልካቸውን ስለ እናት አምላክ ብላችሁ እናቴን ያምብኛልና ምልክቱን አሁን የተናገሩት ነው መግቢያ ላይ

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zarah-d2o
    @Zarah-d2o 5 วันที่ผ่านมา

    aba bemareyame telowete yareigowelige ene besedete lejoeche bhagere gena hetanate nachewe teche ywethowete bechegere tetebeshwe swekowe kesere becha bezowe ngere ale abe bweleleytowe yhowenbewete btelowete yaseboweige

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 5 วันที่ผ่านมา

    እኔ ለስው ልጅ መብት የቆምኩ ዲሞክራሲ የገባኝ አጥማቂ ነኝ ለማለት ነው ሸፍፍኖ ሚያስለፈልፈው? ከየትኛው አባት ይህንን አካሄድ ተማረ ?

  • @TibebuAddis-m9e
    @TibebuAddis-m9e 5 วันที่ผ่านมา

    አባታችን መቼ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ ?

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤😢❤❤

  • @TibebuAddis-m9e
    @TibebuAddis-m9e 5 วันที่ผ่านมา

    አባታችን መቼ ወደ ኢትዮጵያዊ ይመለሳሉ ?

  • @AbrahamTezera-i7x
    @AbrahamTezera-i7x 4 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ወደ አገር ቤት መቼ ይመለሳሉ?

  • @mihrettesfaye3080
    @mihrettesfaye3080 5 วันที่ผ่านมา

    ኧረአዎ ኡኡኡኡኡኡ...... ተሰቃየሁ ከነ ልጄ 💔😭😭😭😭

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 5 วันที่ผ่านมา +2

      እግዝአብሔር ይርዳሽ ፀልይ ጹሚ ሰግጂ እመብርሀን ትርዳሽ

  • @henimak2727
    @henimak2727 5 วันที่ผ่านมา

    እረ እሄው በየሚዲያው መልካ ሳጥናኤልን የሚደግሙ በዝተዋል 😢😢

  • @TibebuAddis-m9e
    @TibebuAddis-m9e 5 วันที่ผ่านมา

    አባታችን መቼ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ ?

  • @AbrahamTezera-i7x
    @AbrahamTezera-i7x 4 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ወደ አገር ቤት መቼ ይመለሳሉ?

  • @TibebuAddis-m9e
    @TibebuAddis-m9e 5 วันที่ผ่านมา

    አባታችን መቼ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ ?

  • @AbrahamTezera-i7x
    @AbrahamTezera-i7x 4 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ወደ አገር ቤት መቼ ይመለሳሉ?

  • @TibebuAddis-m9e
    @TibebuAddis-m9e 5 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን መቼ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ ?