ከእንግሊዝ በቪዲዮ ኮል ብዙ መናፍስት ተሸኙለት! ሦስት ቀን ሱባኤ ገብቶ ከብዙ ክፉ መናፍስት የተላቀቀ ወጣት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 118

  • @رحيل511
    @رحيل511 26 วันที่ผ่านมา +24

    ወይን እንዴት መተደል ነዉ ክፉ ጠለት ዲያብሎስ ለይ መንቀት ለኔስ እግዚአቤሔር መቼ ይሆን ከጠለት ዲያብሎስ የምያለቀኝ ከዚ በአለ አይጨዋት ብኝም አባታችን ይፍቱኝ ወለተ ማርያም።እህት ወንድሞቼ የተዋህዶ ልጆች በፀሎተቹ አስቡን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 17 วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ለድንግልጅ ድንቅ አምላ ስራው ብዙ ተመስገን ለዚህ ያበቃው ወንድማችን ጨርሶ ይፍታው አሜን አሜን አሜን

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 26 วันที่ผ่านมา +19

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 24 วันที่ผ่านมา

      ስልክ የለው ኣድረስስ የለው በ you tube ብቻ ምን ትርጉም አለው???

    • @ElshedayBaharu
      @ElshedayBaharu 22 วันที่ผ่านมา

      Silkachowun ye miteku tebeberugn

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 26 วันที่ผ่านมา +16

    ወድማችን እንዃን እግዚአብሔር ከሰይጣን እስራት ፈታህ ያሳዝናል ንስሐ አባት እንዲህ ማድረጋቸው አይይይ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ጎበዝ ነው ልጁ እንዲህ ሰይጣንን ማንበርከኩ ይሄ ቆራጣ የታባቱ እንደዚህ ተዋርዶ ማየት ደስ ይላል

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 26 วันที่ผ่านมา +10

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን 💕💕💕💕

  • @Truth-In-Orthodoxy
    @Truth-In-Orthodoxy 26 วันที่ผ่านมา +7

    ልጁ ጎበዝ ነው ተስፋ ባለመቁረጥ በእምነት መናፍስትን ተዋግቶ ለዚህ ድል መድረሱ እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን። እግዛብሔር ለሱ እንደደረሰ ለእንደኔዎቹም ደካማዎችም ይድረስልን። ምእመናን ብዙ ግዜ ሳናውቅ በስመ ቄስ የነፍስ አባት እንይዛለን ችግሩ ግን ቄሱ ምን እንደሆነ ሳናውቅ ችግር ውስጥ እንገባለን። ከዚህ በፊትም ቀሲስ ስለዚህ ጉዳይ ብዙ አስተምረዋል። ምእመናን እባካቹ የነፍስ አባት ስንይዝ መጀመሪያ ለቄሱ መጠየቅ ያለብን ነገር ካለ ስለ መምህር መላአከ መንከራት ግርማ ስለ ቀሲስ ሄኖክ እና ስለ ሌሎች የፈውስ አገልግሎት ትምህርት የሚሰጡ አስተማሪዎች ምን አስተያየት እንዳላቸው ያንን ቄስ እንጠይቅ። መልሳቸው መቃወም እና የማይሆን መልስ ከሰጡን ወድያውኑ ዞር ብለን ሌላ የነፍስ አባት ማፈላለግ ነው የሚያዋጣው። በያለንበት ከቄስ ነኝ ባይ ደብተራ ጠንቋይ መተተኛ ይሰውረን። እግዛብሔር ለአባታችን እና ሌሎች ቅኖቹ እውነተኛ የቤተክርስትያን ቄሶች ደግሞ ከክፉ ይጠብቅልን እድምያቸው ያርዝምልን። አሜን!!

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 26 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥወት❤❤❤

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 26 วันที่ผ่านมา +6

    ላንተ የደረሰ ኣምላክ ንኩሊና ይብፀሐና ፀጋቸው በረከታቸው ይደርብን ኣባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት❤❤❤

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 26 วันที่ผ่านมา +6

    ሐዋርያዊ አገልግሎትና ጸጋ አንዲህ ነው ጸጋና እድሜውን ያብዛልዎ

  • @sdcvsc36
    @sdcvsc36 23 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን የእርሶ በረከት ይደርብን🙏

  • @trhashadish6175
    @trhashadish6175 23 วันที่ผ่านมา +1

    Abona nihina Eritreawiyan eko beka kertet elina beka Egzabihier yhabelna Edmen tienan yhabkum abona ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @beainoconnection5707
    @beainoconnection5707 26 วันที่ผ่านมา +9

    ሰላም ለእናተ ይሁን እህት ወንድሞቼ ቀሲስ እንኳን በሰላም መጡል በፆሎት አስቡን ችግር ውስጥ ነኝ እባካችሁ የቀሲስን ስልክ ምታቁ በእግዚአብሔርም ስም ልለምናችሁ ስጡኝ በሰው አገር እየተሳቀየሁ ነው በፆሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳነምህረት ነኝ

    • @AynalemTayuTayu
      @AynalemTayuTayu 26 วันที่ผ่านมา

      enem betam iyatesakeyahu new hullu nager tedafagn

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 26 วันที่ผ่านมา +7

    ቀሲስ እንኳን በሰላም መጡልን ጸሎትዎ አይለየን እኛንም ወለተ ተክለሃይማኖት ብለው አስቡኝ አባታችን

    • @Belehosas
      @Belehosas 20 วันที่ผ่านมา

      Ebaksh slkachew kalshi schgni🙏🙏

  • @meron7563
    @meron7563 25 วันที่ผ่านมา +3

    የሚገርም ነው።ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒአለም

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 26 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሄር ይመስገን እንዳንተ ሁሉም ፍልስፍናውን ትቶ ቢበረታ ጥላት አይሰለጥንምነም ነበር አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ
    @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ 25 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ኣባት እኔ ደግሞ ራሴ ብጣም ያሞኛል ከቤት መዉጣት አልቻልኩም። ዉዳሴ ማርያም ጽሎት ካደረጉ ሆዴ በጣም ያሞኛል። ሴፌ ስላሴ ይጽልያለዎ። የኔ ኣባት ርድኛ አባካቹ ። America ነዉ ያለሁት🙏😢🇪🇷

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 26 วันที่ผ่านมา +6

    የምንወደወት አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን ቤዛዊተአለም ይችን የፈዉስ ቀን ትፍቀድልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ቀኑን ሙሉ እራስ ቅጥቅጣት ሊደፋኝ ነዉ

  • @galzamgal7940
    @galzamgal7940 22 วันที่ผ่านมา

    የኒአባት እድሜ ይስጦት🙏

  • @HagosLemlem-s9p
    @HagosLemlem-s9p 26 วันที่ผ่านมา +7

    አባ እድሜና ጤና ይስጥልን የአባታችን አድራሻ የሚያውቅ በአሜሪካ ጎዳና እስከመውጣት የደረሰ ልጅ አለ እባካችሁ እንድረስለት

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 26 วันที่ผ่านมา +2

      አባታችን አሁ እኮ አሜሪካ መሰሉኝ

    • @frehewetmengstab5344
      @frehewetmengstab5344 26 วันที่ผ่านมา

      @@tigistteferi3260 ቴሌግራም ግሩፕ ላይ እንዴት ልግባ

    • @AmenRoee
      @AmenRoee 25 วันที่ผ่านมา

      ​​@@tigistteferi3260 አሁንማ ካናዳ ናቸው አሜሪካ ነበሩ እኮ ከአሜሪካ ነው ወደ ካናዳ ሙቭ ያደረጉት ወደ. አሜሪካ ሢመጡ እኮ አሣወቀው ነበር አላያቹ ይሆናል እንጂ እግዛብሔር ያግዛቹ

  • @semubahilu3188
    @semubahilu3188 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥል

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs 26 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን✝️✝️
    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 26 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻ለአንተ ላንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ችግራች ይፍታል እግዚአብሔር ከበረ ሲጣን ተዋረድ ልልልልልልልልል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 26 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አባ በፀሎት አስቡኝ

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv 25 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ ነው እኛ ከዚህ ምን ተማርን መንፈሳዊ ጀግና ነው መወሰን በቃ በእምነት አሸንፈዋለው ጠላቴን ብሎ በእምነት መነሳት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @Tube-kr7ru
    @Tube-kr7ru 17 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን እኔንም በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሀና ብላችሁ🙏🙏🙏

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp 26 วันที่ผ่านมา +4

    ,ሰላም አባታችን

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
    @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 26 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MasiTgjgh
    @MasiTgjgh 25 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ብስራት ፊታኚ ደከመኚ አሁንስ

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp 26 วันที่ผ่านมา +4

    ,ቡራከወ ይድረሰን

  • @alemiMeshesa
    @alemiMeshesa 13 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመሰገን

  • @BurtQ-m6t
    @BurtQ-m6t 24 วันที่ผ่านมา

    አባ ሰላም ለእርሰዎ ከበሸታየ ያደኑኝ ይርዱኝ

  • @Tsi541
    @Tsi541 25 วันที่ผ่านมา +1

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቀሲስ የመንፈስ ልጆት ወለተ ሚካኤል ነኝ ❤

  • @DenaAyenew-ev7dh
    @DenaAyenew-ev7dh 26 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን አፀደ ማሪያም ብለው በፀሎት አሥቡኝ

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 25 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ይፍቱኝ ከእስራት እንፈታ ዘንድ እናንተን የሰጠን የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይምገን🎉🎉🎉🎉

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ያብዛሎት በስደት ነው ምኖርው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል

  • @RomanGetaneh
    @RomanGetaneh 24 วันที่ผ่านมา

    እባኮት አባ ሀና ማርያም እባላለሁ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ስው ቀርቦኝ ስው መስሎኝ ኮኮቤን አስቆጠርው በየ ደብተራውና በየ ጠንቋይ ቤት ይዞኝ ሲሄድ ምን እንደሚያደርግ እንኮን አላውቅም ነበር አባ ንስሀ እንኳን እንዳልገባ ፍርሃት ይለቅብኛል እባኮት ለኔም ለልጆቼ ፀልዪልኝ እባኮት መዳን ፈልጋለሁ ህይወቴን ንሮዬን ሁሉ ነው ያጣሁት ተስቃየሁ ፀልዩልኝ

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 25 วันที่ผ่านมา

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @ZouriZouri
    @ZouriZouri 25 วันที่ผ่านมา +1

    እዚህ ውስጥ ያላችሁ በሙሉ በቅድስት ድንግል ማርያም እለምናቸዋለሁ የአባን ስልክ ስጡኝ በማርያም 😢😢😢😢😢

    • @yemariam
      @yemariam 24 วันที่ผ่านมา +3

      የኢትዮጵያ ቁጥራቸው አለኝ ?

    • @ZouriZouri
      @ZouriZouri 24 วันที่ผ่านมา +2

      @yemariam እሽ ይላኩልኝ

    • @Beki.16
      @Beki.16 24 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@yemariamእባክሽ ስለወላዲት አምላክ ብለሽ ለኔም ስልካቸውን ብትተባበሪኝ በዩቱቡ ስማቸው ገብቼ ፈለኳቸው ላገኛቸው አልቻልኩም እርዱኝ ስልካቸውን?

    • @ZouriZouri
      @ZouriZouri 24 วันที่ผ่านมา

      @@yemariam እሺ ላኩልኝ በማርያም

    • @ZouriZouri
      @ZouriZouri 24 วันที่ผ่านมา

      @@Beki.16 እሺ

  • @IiuuIiuu-cq2uz
    @IiuuIiuu-cq2uz 25 วันที่ผ่านมา

    የአባታችን ቆጥር ስጡኚ እባካቺሁ እርድኝ🎉🎉🎉🎉

  • @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
    @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ 26 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ወንድማችን ላተ ፡ የደረሰ ፡ ለሁላችነም ፡ ይድረስልን አሜን ፡

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ እድሜ ጤና ይሰጦት🙏❤🙏

  • @derjelakew4658
    @derjelakew4658 26 วันที่ผ่านมา +5

    አባታችን የክርስትና ስሜ ተክለ እየሱስ ነው:: ወይን አምባ ማርያም 2022 ለሃምሌ ስላሴ አጥምቀውኝ ነበር እባክዎት ስልክዎትን ማግኘት ፈልጌ ነበር ወይንም እንዴት አድርጌ እንደማገኝዎት በእግዚአብሔር ስም ጸሎትዎት ከመላ ቤተስቤ ጋር አስቡን::

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 25 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @AalamBazazin
    @AalamBazazin 26 วันที่ผ่านมา +6

    ሥልክ ቁጥራቸውን የምታቁ ሠዎች ሸር አርጉልኝ በሥደት ሁኜ ተሠቃየሁ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @workneshlema1051
      @workneshlema1051 26 วันที่ผ่านมา +2

      ቴሌግራም ላይ ወለላይቱ እመቤት የሚል አለ እዛ ላይ ስልክ ቁጥር አለልሽ

    • @Belehosas
      @Belehosas 20 วันที่ผ่านมา

      ​@@workneshlema1051 ካላችሁ ላኩልኝ በማርያም

  • @militeasghedom7463
    @militeasghedom7463 25 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabhar ymesgen amen amen 🙏

  • @helenberhane4390
    @helenberhane4390 26 วันที่ผ่านมา +2

    Amen Amen Abatachin please eganem asbun

  • @YonasTumzg
    @YonasTumzg 13 วันที่ผ่านมา

    Eseyyyyy abet metadellll
    EGZIABHER ymesgen

  • @henimak2727
    @henimak2727 26 วันที่ผ่านมา +1

    ቀሲስ እድሜዎት ያርዝመው

  • @DubaiCom-m8d
    @DubaiCom-m8d 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አባ በረከቶ ይድረሰኝ እባኮት ላገኞት ፈልጋለው

  • @hunachewaynalem
    @hunachewaynalem 25 วันที่ผ่านมา

    አሜን!!!

  • @YordannosAmine
    @YordannosAmine 25 วันที่ผ่านมา

    Enem lagenachu efelgalew ebakachu

  • @JoniSaba
    @JoniSaba 26 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabher edmena tenawn ystlin abatachn tsegawn yabzalot❤

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase 26 วันที่ผ่านมา +5

    ቤቴሰቦቼ የንስሐ አባት በስደት ያላችሁ እባካችሁ ንገሩኝ

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 26 วันที่ผ่านมา +3

      ስልክሽን ፃፊልኞ ላግናኚሽ

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 26 วันที่ผ่านมา +1

      ወገኖች ተጠቀቁ በስመ ቄስ ደሰማችሁትነው ንስሀባቱ ደፍተራ ሁነው የተገኙ ስቶቻችን ነን እደዚ ሁነን የምንሆን እኔማ ንስሀ ይዝ የሰጠሽኝ ገንዘብ ትንሽ ነው ሲሉኝ ተውኮቸው ንስሀባቴ መኖር ሲስጠላ 😢

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso 26 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nestanetgirma2248
    @nestanetgirma2248 26 วันที่ผ่านมา +4

    Thanks!

    • @ZouriZouri
      @ZouriZouri 25 วันที่ผ่านมา

      እባክህን የአባን ስልክ ስጠኝ እርዳኝ በማርያም

    • @ZouriZouri
      @ZouriZouri 25 วันที่ผ่านมา

      በማርያም በመቤቴ😢😢😢😢

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 25 วันที่ผ่านมา +1

    abatachin bexolet asibun welesilas yibalalewu

  • @lyd567
    @lyd567 26 วันที่ผ่านมา +2

    የአባን ስልክ የምታውቁ እባካችሁ ተባበሩኝ

  • @elsakalab5561
    @elsakalab5561 26 วันที่ผ่านมา +2

    E/g amelkey lenem derslge eysues

  • @Bochora1
    @Bochora1 25 วันที่ผ่านมา +2

    እኛስ በምን እንደውል?

  • @HawiNagasa
    @HawiNagasa 26 วันที่ผ่านมา +3

    Wayi naba yet newo migagyo

  • @YoditHugos
    @YoditHugos 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤Amen

  • @SihinTigabu-q8n
    @SihinTigabu-q8n 24 วันที่ผ่านมา

    ere tewu kebad new. yehen atmenu. aganent ewnet aynagerm.

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 25 วันที่ผ่านมา

    abatachen bedema Bethna yetabekelen nurulen yadanen egzabehar yetmesghen yehun

  • @HawiNagasa
    @HawiNagasa 26 วันที่ผ่านมา +3

    Yet newo aba meyagalgalut Addis Ababa wusxe newo

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 24 วันที่ผ่านมา

    እንድው ቄሶች አረ ብህግ አረኣምላካችሁን ፍሩ አርድግምት ምንም ኣይስራም አረተስቃየን ልብግዙ እኛሁይማኖታችንን እንድንጠላ ኣታድጉን እባካችሁ ክፋት ምንም ኣይስራም እንድዚህ ትጋለጣላችሁ

  • @betibeti409
    @betibeti409 26 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ባአካቹ ስልካቸውን ስጡን ደውለን እንፈወስ

  • @lulalegese922
    @lulalegese922 25 วันที่ผ่านมา

    Abate beigzabher sim agermegbat silemalchel kutrewtin ytsafulegn Abate

  • @bbppbbpp9897
    @bbppbbpp9897 25 วันที่ผ่านมา

    ቀሲስ ሄኖክ እባኮትን ምንም ሰላም የለኝም ስልኮትን እፈልጋለሁ ያለሁት እኔ በስደት ነኝ

  • @KidusGebreal-n4d
    @KidusGebreal-n4d 26 วันที่ผ่านมา +3

    አረ እንዴት ነው በvideo ኮል መደወል ምንችለው

    • @frehewetmengstab5344
      @frehewetmengstab5344 26 วันที่ผ่านมา

      @ Kidus gebreal ስልክ ሳስቀምጥ ያጠፋዋል

    • @KidusGebreal-n4d
      @KidusGebreal-n4d 26 วันที่ผ่านมา

      @@frehewetmengstab5344 እንቢ አለሽ

    • @frehewetmengstab5344
      @frehewetmengstab5344 26 วันที่ผ่านมา

      + አርባዘጠኝ አስራአምስት ሰባአምስት ሀያሰባት ዜሮአራት ዘጠናዘጠኝ ሶስት. ግሩፕ ላይ አስገቢኝ @ kidusgebral

    • @ሰላምተሰፍይ
      @ሰላምተሰፍይ 25 วันที่ผ่านมา

      Kele​@@frehewetmengstab5344bantishe kutirajowo keleshe tilfon😢

  • @እናቴእመብርሀንናት
    @እናቴእመብርሀንናት 25 วันที่ผ่านมา

    አባቴ እባኮት ቁጥሮትን ላኩልኝ 😢😢🤲🏻

  • @uaex2464
    @uaex2464 25 วันที่ผ่านมา

    አባቴ እቦኮትን ቁጥሮትን እንዴት ማግኘት እችላለሁ በጣም እየተሰቃየሁነዉ በበአድ ሀገር ጤና የለኝም የምሰራዉ ገንዘብ የት እንደሚገባ አላዉቅም አሁን ላይ ሴትዬዋ ከሰራ አሰወጥታኝ ታምሜ ያለምንም ስራ10 ወር ሀረብ ሀገርነኝ አባቴ በፀሎቶት አሰቡኝ እሴተ ገብርኤል

    • @Ama-xi4ow
      @Ama-xi4ow 25 วันที่ผ่านมา

      እግዛቤሄር ይማርሽ እህቴ

  • @እናቴእመብርሀንናት
    @እናቴእመብርሀንናት 25 วันที่ผ่านมา

    አረ የሰቸውን ቁጥር ላኩልኝ እኔም እፈልጋለው 😢😢😢😢😢 😭😭እኔም ተቸግረዋለው 🤲🏻

  • @sebli5075
    @sebli5075 25 วันที่ผ่านมา

    ስለሱባኤ ትንሽ ረዘም ያለ ቪዲዮ ብትሰሩልን ቀሲስ

  • @ZouriZouri
    @ZouriZouri 25 วันที่ผ่านมา

    endt nw mgignt ye michalwe ebakachu erduign

  • @Dado773
    @Dado773 25 วันที่ผ่านมา

    Silkachewn yemiyawk Kale

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 24 วันที่ผ่านมา

    ቁጥር ስልክ የለው ኣድረስስ የለው beyou tube ብቻ ምን ትርጉም አለው የሀ እዉነት አይደለም ዝምብሎ becoment ብቻ ነው

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 20 วันที่ผ่านมา

    ሰው ከመናፍስት እስራቶ ነጻ የሚወጣው በክርስቶስ ኢየሱስ ህያው ስም እንጂ በሱባኤ አይደለም ፥ የኢትዮጵያ ህዝብ አምላኩን እንዳያውቅ ተረት እየሰበካችሁ የገሀነም ልጅ አደረጋቹት

  • @luwanyahouza6683
    @luwanyahouza6683 24 วันที่ผ่านมา

    Please I need telephone number for qesi henok please...

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 26 วันที่ผ่านมา +2

    ሐዋርያዊ አገልግሎትና ጸጋ አንዲህ ነው ጸጋና እድሜውን ያብዛልዎ

  • @ትበለጥጉራጊዋ
    @ትበለጥጉራጊዋ 26 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉