ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ጠበቀን አሰበን በያለንበት አንተ አትለየን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን ❤❤
የኔ እህት ስታስረጂ (ስተረጉሚ ቪድዮውን አያቆምሽ ቢሆን አሪፍ ነው አንቺም ከስር ስታወሪ ቪዲዮም ሲጮህ አይሰማም በተረፈ ሰውን ስለሚያስተምር አሪፍ ነው በርቺ
ቪድዮውን ስታሳዪ አንች ዝም ብትይ ይሻላል ማለት ከጎን ስታወሪ ድምፅሽ ምንም አይሰማምና አሪፍ ስራ ነው በርች👌❤️
Ewnet belsheal
ትክክል ቡሀላ ብታስረዳን ጥሩ ነበር
እኔ አንዲት ኢንዱኒሲ ከገዛ ያገሬ ልጅ ተባብራ መዲና በስሜ የሞት ድግምት አሰርተዉብኝ የአላህ ሀያልነት በልጦ በቆሻሻ መልክ መጣ በመጨረሻ ሀበሻዋ ጓደኛዬ ሁሉንም ተናገረች እኔ በህይዎት አለሁ ግን ከትዳሬ ከበተሰቤ ከልጆቼ ሰላም አጣሁ ሀስቢ አሏህ ወኒእመል ወኪል
አይዞሽማር
አብሽሪ እህቴ አላህ ካች ጋ ነው
Yene ehet enkuanem Fetary kanchi gar hono kekefu tebekeshe hulem Fetary kanchi gare yehune❤❤❤
አላህ ያክሽፍልሽ
አሚን በዱአ አትርሱኝ
ጠንቋይ በመሄድ ግን የኛን ሀበሾች የሚያክላቸው የለም 😢😢😢😢
እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ ቸሩ መድሀኒያለም እንደበደላችን ሳይሆን እንዴ ቸርነትህ ጠብቀን 🙏🙏🙏🙏😢😢
እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ አቤቱ ጌታሆይ በምህርትህ ተመልከተን እመብርሐን እናቴ ጠብቂኝ😢😢😢😢
አሜን 🤲🤲
መዳሀኒአለም አባቴ ከክፉ ነገር ጠብቀን እደክፋታችን ሳይሁን እንዳተቸርነት😢😢😢😢
ምን ጉድ ነዉ እኔ ላየሁት ብቻ አስታወከኝ ምን አይነት ልብ ነዉ ታዳ አረቦቹ ቢከፉብን ምን ጥፋት አላቸዉ ያረብ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን አላህ ልብ ይስጠን ከንደዚህ አይነት ሽርክ አላህ ይጠብቀን መልካም ስራ ለነገ ስንቅ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እዉነት ነዉ ግን ወላሂ ህልም እየመሰለኝ ነዉ
ዛርየ ነዉ ያየሁት ሸቃላ ሚድያ ስሙ በጣም አሳቀኝ ክክክክ ሸቀላ ሚድያ እኛ የመዳም ቅሞሞች እኮ 😁🤣🤣🤣🤣🤣
አኡዝብላህ በጣም ያሥጠላል እሳለጠጣችው ዘገነነኝ አሁንግድህ ምድግብ አይበላኝም አላህ ይጠብቀን ከደዝአይነት❤❤❤❤
ድምፁ በጣም ይረብሻል የሙዚቃ መሳሪያ ባትጠቀሚ እላለሁ
ጆሮዬን አደማሺው እኮ የማናችሁኑ እንስማ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔም አንዴ እሷን አንዴ እነሱን ሳይ ምኑም ሳይገባኝ አለቀ😅😂
You are really amazing, good info for our sister working in Middle East countries.
የኔ ውድ እሕት የኔ መልካም ፈጣሪ ጥሩውን ነገር ሑሉ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤
ቪድዮውን ዛሬ ገና ማየቴ ነው ሳልጀምረው በፊት የሰው አይብ ነው ብዬ እንደመደበር ብሎኛል ጀመርኩት እና አስማሪነቱ ገዝፎ ታየኝ ።ግን እህታችን የባለሙያ አስተያየት ልስጥሽ ቪድዮው በጣም በዶምፅ ብክለት የታጀበ ነው ድምፁን ዘግተሽ ቪዶዮውን ካሳየሽን ቡሀላ ሀሳቡን በራስሽ ድምፅ ብትነግሪን ጥሩ ነበረ።ለሁሉም በርቺ እላለሁ።danya tube
Enem welahi
የአላህ የኔም ጓደኛ ደሙን ስትጋት ደርሸባት እየሮጠች ወደ ሽንት ቤት ሄደች ጥርሴ ድምቶነው አለችኝ ልትሽውድ እዱኒሲያ ነች ላኢላሀኢለላ አላህ ይጠብቀን የመዳም ቅመሞችየ❤
በስመ ሥላሴ በስምኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ምንድነዉ ይሄ ያህል ክፉት እጭ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኣስሪዎቼ በጣም እንከባከባቸዋለሁ ልክ እንደ ነፍሴ
አሁዚቢላህ አላህ ይጠብቀን አረቦችን እኮ ሀበሻ ሰራተኛ በጣም ነዉ የሚወዱት
አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ላኢላ ሀኢለላህ😢😢😢😢😢 አላህ ይጠብቀን😢😢😢
ምደነው እህቶች
ውድ የሀገሬ ልጆች በለችሁበት አላህ ከፉ ነገር ይጠብቃችሁ አቦ❤Ijjollee biyyaa kiyyaa hunduma keessanu bakkuma jirtanittii rabbiin isin haa tiksu aboo❤
እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቀን
😢😢ሀስቡን አላህ ወኒመል ወኪል
Dimtsish ka video gar ataragi aysammam anchi mittew
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችንንንን ለኛ ትምርት ይሆነናል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ
እሽ የኔ ቆንጆ የኔ ምርጥ እህት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ በጣም እናመሠግናለን ይቅርታ አያስብልም ለእኛ ጥንቃቄ ይሆነን ዘንድ ብለሽ ነው እኔ በበኩሌ ተረድቸሻለሁ❤❤😢
ያአምሪ
ጀዛኪላህ ኸይር እህት ለኛለሀበሻዎች ትምርት ነው ሌላዜጋ ጋር ስንሰራ ጥንቃቄ ማድረግነው አኡዙቢላህ
ሰለጨነቃቸዉ ታዳ ሸንታቸዉ የሰዎቹ ምግብ መጨመር ኣለባቸዉ አንዴ ዉይይ ፈጣር ከዝህ ይጠብቀን
ወረቢ አነስ ብቻየን ነይ ኩሉ ቤት አይ ዉሉም አልሀምዱሊላህ ወላሂ ሌላ ቦታ ይዛይ ስቴዲ ሌላ ሰራተኛ ካለ ማዳም እራሳ መታ የምሰጠይ አልሀምዱሊላህ
ጀዛከላ ኸይርን
የመጨረሻዉን ሳየዉ አስታወከኝ አኡዙቢላህ
ከሌላጋ መስራት አሎድም እኔ ይቅርታ አርጉልኝና😮 ብቻይን በንፁህ ልቤ ካልቻልኩ መልቀቅ ነው እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በነሱ ተጠልቸም አላውቅ ከአመት በላይ ነው የምሰራባቸው ሁሌም ከኔ ካልመጣም በቃን ተብየ አላውቅም የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ😢ግን አንዳንዶቹ እልህ አስጨራሽ ናቸው ያቀረብሻቸው ግን ሀበሻ የለባቸውም ይለያሉኮ የኛዎቹ
እኔም አልወድም
እር በሥማም በጣም ያሥጠላል እኔ አሁን ፊፊሊፒን ሠራተኛ ልትገለኝ ነው ከማዳም ጋር ቂጧን ገጥማ
ዝም በማለት አሳልፊ ውደ ጠለብ ካልሆንሽ ስራ ቀይሪ
ሱሀን አሏህ አሏህ ይጠቡቀንን😢😢😢
ምን አይነት የሚገርሙ ናቸዉ ለኛ ያስተምራል እናመስግናለን
ፈጣሪ ከክፎ ነገር ይጠብቀን እህቶቸ
😳😱🙏🙏🙏🙏🙏😢
ሱባሃን አላህ የእላህ
ሱብሀንአላህ😢
ትክክል
ወሚን ሸሪ ሀሲቅን ይሠህ አሰዲ😥😥😥
3ሺ ዲርሀም ወስዳብኝ እንኳን ዝብያት ነውዐየወጣሁት ፋርዲ ለፈጣሪ
መልካም መሰራት ቢያቅተን ከመጥፎ መታቀብ ነው
enamasagenalne gen habesha endazehe aynat nager ayadaregem dase belognale habeshaochi ewadachu alhu❤❤❤❤
እኔዘጠኝወርበርተዘግቶብኝስፈልግትሰጠኝአለችስፈልግአሰጠኝምደመወዝስክከልክላኝሲጠናብኝበኢኒፎርምበርሬስወጣአድአበሻአገኘሁስራአስገባሽአለሁብላእቤታወሰደችኝከዛእኔጋስሪአለችኝስድስትወርሰርቸብሬንቀምታጋደኛዋስራአስገባችኝስጭኝስላትቃስብየእሰጥሽአለሁአለችኝስደዉልላትአማራስለሆሽአልሰጥሽምብላብሎክአረገችኝእኔምትዛዙንከአላህእየጠበኩነዉ😢😢😢
ያአምሪ አይዞሽ
YA ALLAH TEBKEGN ferahu kebzu serategna ga,new,yemseraw mgb yemseraw lela zega nat stfelgn taskemtalech stfelg enwlalen
እንደሚያስጠላ እየተናገርሽ ማዬቴስ ምን ጉድ ናቸው
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይቅር ይበላት
ሌላ ቀን እንደሃሳብ ቪድዮ ስታቀርቢልን አታውሪ በሙሉ ስክሪን እነሱን አሳይን በስራቸው ምን እያረጉ እንደሆነ ይገባናል🙈
Alhamdulillah ine bichen new misrw gobz berchi ystemiral❤❤❤🎉😢😢😢
❤❤ያረብ
መጨረሻላይ ያልሽው ቪዲዮ ግን ያንቺ ይመስለኛል
Besmam beweld Egziaber kandanaze ayenatoch yexabiqan 😢😢😢
እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤❤
enmsgnalen
አሪፍነዉ
Video askumesh awri
ሱበሃን አላህ
አሰለሞአለይኩምወራህመቱላሂበርካቱ ለቤትሽ አድስነኚ ስዙር ያገኝሁሽ በጣም አስተማሪ ነገርመሸአላህ ጉራበይአችም❤
አይይይይይይ የሰዉ ልጁ ስት ጉድ አለብን የዊሌ ዊላ
እዴ ኢቲወም እደሳዉዲነዉብእኔምከመጣዉ7ወሬነዉ ግንየከበደኝ አረበኛብቻነዉ ስራከ አዲስ አበባ አይበልጥም
አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው😢
አሁን አለሁበት ቤት ከ10 በላይ ካሜራ አለ ግን አሁን ካሜራ መደረጉ ትክክል ነው አልኩኝ 😢😢😢 2 አመት ሊሖነኝ ነው አንድም ቀን በካሜራ አየንሽ አጠፋሽ ተብዬ አላውቅም እኔም እንደዚህ አብነት ቆሻሻ ነገር በሂዎቴ ለሰው ልጅ ለማድረግ አላስብም
ደግ አረጉችው እናሡ እኛን ምን እደሚደረጉን በካሜራ ስለማይታዮነው አችእ ደግሞ አያገባሸም እንደዚህ አይናት ብድኮ ይዘሽ አትምጭ ይህን እያዬ እኛን ሲጠራጠሩ ይውላሉ
እዴዚህ አይነት አታጡብን
እህቴ ቪዲዮ ኣስተማሪ ነበር ግን ቪዲዮዉ ሰታሳይን ግን ያንቺ ድምፅ ኣቁሚዉ ኣሳይተሽ ከጨረሽ ቦኋላ ብተረጉሚልን ይሻላል
እድንሥያወች በዚህ ሥራ ታዋቂ ናቸው
የመጨረሻው አሥታወከኝ
አላህ ይጠብቀን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እዴት ነሽልኚ በርች
Egziabher ytebken yene wed
ስታወሪ የቪድዮውን ድምፅ ቀንሽዉ...
አላስከየምሽንም እህት
ስአሊተ ምህረት አች ጠብቂኝ በስመአብ
Shukuren yahatye
ኸስቤላህ ወናእመል ወኪል
በስመ ስላሴ የመጨረሻው የሰው ደም የለመደ ሴጣን ይዞት ነው መሰለኝ😢😢😢😢😢😢😢
በእየሱስም እጊዞ እንኳንም ብቻዬን ሆንኩ
በስመአብ በወለድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እናመሰግናለን እናት በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቀን
Shukeran ehete
ኢዶንዥያ ምግም የምሰራ ነበርች ለኛ የማይሰጡትን ምግብ ምራቆን እትፍ እያለች የምሰራዉ እኛ እናያታለን ግን እኛ አንበላዉ ምን አሻኝ ሲህራም ናቸዉ የሆነች ልጅ በሽተኛ አድርገዉት ትሰቃያለች ከአገሮ አሰረታ አምጥታ እጫማዉ ዉስጥ ያረገችባት ዉፍረቶ በር አያስገባትም ባልሳሳት 6 አመቶ ትንሽ ገና እየተሻላት ነዉ
Alahytebken
Wwwwww😢😢😢
እሽ ውዷ ያረቢ ያአላህ እረምንጉርነው ውዴ
ጌታየ ሰዉረን ከዲህየለ ጉዲ አላህየ
የኔ መልካም አር ስራ ፈልጊ እስኪ ሪያድ ከሆንሺ እህት መልሺልኝ ውዴ
ያ ኢላኺ
ምንዜጋነት 13:22 13:24
ላይክ
አላሀ ጀዛሽን ይክፈልሽ
ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪሊ
Akuzubilah
ሀበሻ የሚለውን ወደጎን ተይውና አፍሪካ ብትይ ይሻላል አማረኛ ቋንቋ ያወራ ሁሉ ሀበሻ እንዳልሆነ ይታወቃል
ጀዘክአላህ ውድ
ኸስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል
አላህ ይጠብቀን ማማየ
በስላሴ ስም😭ምን አይነት ጉድ ነው
ውይ ፈጣሪ አንተ ጠብቀን😢😢😢
አቀራረብሽ ጥሩ ነበር ግን ያንች ድምፅ ሳይሆን የሚሰማው የሰውዬው ጩኸት ነው
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጀዛኪላህ ኼይር
ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ጠበቀን አሰበን በያለንበት አንተ አትለየን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን ❤❤
የኔ እህት ስታስረጂ (ስተረጉሚ ቪድዮውን አያቆምሽ ቢሆን አሪፍ ነው አንቺም ከስር ስታወሪ ቪዲዮም ሲጮህ አይሰማም በተረፈ ሰውን ስለሚያስተምር አሪፍ ነው በርቺ
ቪድዮውን ስታሳዪ አንች ዝም ብትይ ይሻላል ማለት ከጎን ስታወሪ ድምፅሽ ምንም አይሰማምና አሪፍ ስራ ነው በርች👌❤️
Ewnet belsheal
ትክክል ቡሀላ ብታስረዳን ጥሩ ነበር
እኔ አንዲት ኢንዱኒሲ ከገዛ ያገሬ ልጅ ተባብራ መዲና በስሜ የሞት ድግምት አሰርተዉብኝ የአላህ ሀያልነት በልጦ በቆሻሻ መልክ መጣ በመጨረሻ ሀበሻዋ ጓደኛዬ ሁሉንም ተናገረች እኔ በህይዎት አለሁ ግን ከትዳሬ ከበተሰቤ ከልጆቼ ሰላም አጣሁ ሀስቢ አሏህ ወኒእመል ወኪል
አይዞሽማር
አብሽሪ እህቴ አላህ ካች ጋ ነው
Yene ehet enkuanem Fetary kanchi gar hono kekefu tebekeshe hulem Fetary kanchi gare yehune❤❤❤
አላህ ያክሽፍልሽ
አሚን በዱአ አትርሱኝ
ጠንቋይ በመሄድ ግን የኛን ሀበሾች የሚያክላቸው የለም 😢😢😢😢
እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ ቸሩ መድሀኒያለም እንደበደላችን ሳይሆን እንዴ ቸርነትህ ጠብቀን 🙏🙏🙏🙏😢😢
እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ አቤቱ ጌታሆይ በምህርትህ ተመልከተን እመብርሐን እናቴ ጠብቂኝ😢😢😢😢
አሜን 🤲🤲
መዳሀኒአለም አባቴ ከክፉ ነገር ጠብቀን እደክፋታችን ሳይሁን እንዳተቸርነት😢😢😢😢
ምን ጉድ ነዉ እኔ ላየሁት ብቻ አስታወከኝ ምን አይነት ልብ ነዉ ታዳ አረቦቹ ቢከፉብን ምን ጥፋት አላቸዉ ያረብ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን አላህ ልብ ይስጠን ከንደዚህ አይነት ሽርክ አላህ ይጠብቀን መልካም ስራ ለነገ ስንቅ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እዉነት ነዉ ግን ወላሂ ህልም እየመሰለኝ ነዉ
ዛርየ ነዉ ያየሁት ሸቃላ ሚድያ ስሙ በጣም አሳቀኝ ክክክክ ሸቀላ ሚድያ እኛ የመዳም ቅሞሞች እኮ 😁🤣🤣🤣🤣🤣
አኡዝብላህ በጣም ያሥጠላል እሳለጠጣችው ዘገነነኝ አሁንግድህ ምድግብ አይበላኝም አላህ ይጠብቀን ከደዝአይነት❤❤❤❤
ድምፁ በጣም ይረብሻል የሙዚቃ መሳሪያ ባትጠቀሚ እላለሁ
ጆሮዬን አደማሺው እኮ የማናችሁኑ እንስማ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔም አንዴ እሷን አንዴ እነሱን ሳይ ምኑም ሳይገባኝ አለቀ😅😂
You are really amazing, good info for our sister working in Middle East countries.
የኔ ውድ እሕት የኔ መልካም ፈጣሪ ጥሩውን ነገር ሑሉ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤
ቪድዮውን ዛሬ ገና ማየቴ ነው ሳልጀምረው በፊት የሰው አይብ ነው ብዬ እንደመደበር ብሎኛል ጀመርኩት እና አስማሪነቱ ገዝፎ ታየኝ ።ግን እህታችን የባለሙያ አስተያየት ልስጥሽ ቪድዮው በጣም በዶምፅ ብክለት የታጀበ ነው ድምፁን ዘግተሽ ቪዶዮውን ካሳየሽን ቡሀላ ሀሳቡን በራስሽ ድምፅ ብትነግሪን ጥሩ ነበረ።ለሁሉም በርቺ እላለሁ።danya tube
Enem welahi
የአላህ የኔም ጓደኛ ደሙን ስትጋት ደርሸባት እየሮጠች ወደ ሽንት ቤት ሄደች ጥርሴ ድምቶነው አለችኝ ልትሽውድ እዱኒሲያ ነች ላኢላሀኢለላ አላህ ይጠብቀን የመዳም ቅመሞችየ❤
በስመ ሥላሴ በስምኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ምንድነዉ ይሄ ያህል ክፉት እጭ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኣስሪዎቼ በጣም እንከባከባቸዋለሁ ልክ እንደ ነፍሴ
አሁዚቢላህ አላህ ይጠብቀን አረቦችን እኮ ሀበሻ ሰራተኛ በጣም ነዉ የሚወዱት
አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ላኢላ ሀኢለላህ😢😢😢😢😢 አላህ ይጠብቀን😢😢😢
ምደነው እህቶች
ውድ የሀገሬ ልጆች በለችሁበት አላህ ከፉ ነገር ይጠብቃችሁ አቦ❤
Ijjollee biyyaa kiyyaa hunduma keessanu bakkuma jirtanittii rabbiin isin haa tiksu aboo❤
እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቀን
😢😢ሀስቡን አላህ ወኒመል ወኪል
Dimtsish ka video gar ataragi aysammam anchi mittew
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችንንንን
ለኛ ትምርት ይሆነናል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ
እሽ የኔ ቆንጆ የኔ ምርጥ እህት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ በጣም እናመሠግናለን ይቅርታ አያስብልም ለእኛ ጥንቃቄ ይሆነን ዘንድ ብለሽ ነው እኔ በበኩሌ ተረድቸሻለሁ❤❤😢
ያአምሪ
ጀዛኪላህ ኸይር እህት ለኛለሀበሻዎች ትምርት ነው ሌላዜጋ ጋር ስንሰራ ጥንቃቄ ማድረግነው አኡዙቢላህ
ሰለጨነቃቸዉ ታዳ ሸንታቸዉ የሰዎቹ ምግብ መጨመር ኣለባቸዉ አንዴ ዉይይ ፈጣር ከዝህ ይጠብቀን
ወረቢ አነስ ብቻየን ነይ ኩሉ ቤት አይ ዉሉም አልሀምዱሊላህ ወላሂ ሌላ ቦታ ይዛይ ስቴዲ ሌላ ሰራተኛ ካለ ማዳም እራሳ መታ የምሰጠይ አልሀምዱሊላህ
ጀዛከላ ኸይርን
የመጨረሻዉን ሳየዉ አስታወከኝ አኡዙቢላህ
ከሌላጋ መስራት አሎድም እኔ ይቅርታ አርጉልኝና😮 ብቻይን በንፁህ ልቤ ካልቻልኩ መልቀቅ ነው እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በነሱ ተጠልቸም አላውቅ ከአመት በላይ ነው የምሰራባቸው ሁሌም ከኔ ካልመጣም በቃን ተብየ አላውቅም የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ😢ግን አንዳንዶቹ እልህ አስጨራሽ ናቸው
ያቀረብሻቸው ግን ሀበሻ የለባቸውም ይለያሉኮ የኛዎቹ
እኔም አልወድም
እር በሥማም በጣም ያሥጠላል እኔ አሁን ፊፊሊፒን ሠራተኛ ልትገለኝ ነው ከማዳም ጋር ቂጧን ገጥማ
ዝም በማለት አሳልፊ ውደ ጠለብ ካልሆንሽ ስራ ቀይሪ
ሱሀን አሏህ አሏህ ይጠቡቀንን😢😢😢
ምን አይነት የሚገርሙ ናቸዉ ለኛ ያስተምራል እናመስግናለን
ፈጣሪ ከክፎ ነገር ይጠብቀን እህቶቸ
😳😱🙏🙏🙏🙏🙏😢
ሱባሃን አላህ የእላህ
ሱብሀንአላህ😢
ትክክል
ወሚን ሸሪ ሀሲቅን ይሠህ አሰዲ😥😥😥
3ሺ ዲርሀም ወስዳብኝ እንኳን ዝብያት ነውዐየወጣሁት ፋርዲ ለፈጣሪ
ያአምሪ
መልካም መሰራት ቢያቅተን ከመጥፎ መታቀብ ነው
enamasagenalne gen habesha endazehe aynat nager ayadaregem dase belognale habeshaochi ewadachu alhu❤❤❤❤
እኔዘጠኝወርበርተዘግቶብኝስፈልግትሰጠኝአለችስፈልግአሰጠኝምደመወዝስክከልክላኝሲጠናብኝበኢኒፎርምበርሬስወጣአድአበሻአገኘሁስራአስገባሽአለሁብላእቤታወሰደችኝከዛእኔጋስሪአለችኝስድስትወርሰርቸብሬንቀምታጋደኛዋስራአስገባችኝስጭኝስላትቃስብየእሰጥሽአለሁአለችኝስደዉልላትአማራስለሆሽአልሰጥሽምብላብሎክአረገችኝእኔምትዛዙንከአላህእየጠበኩነዉ😢😢😢
ያአምሪ አይዞሽ
YA ALLAH TEBKEGN ferahu kebzu serategna ga,new,yemseraw mgb yemseraw lela zega nat stfelgn taskemtalech stfelg enwlalen
እንደሚያስጠላ እየተናገርሽ ማዬቴስ ምን ጉድ ናቸው
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይቅር ይበላት
ሌላ ቀን እንደሃሳብ ቪድዮ ስታቀርቢልን አታውሪ በሙሉ ስክሪን እነሱን አሳይን በስራቸው ምን እያረጉ እንደሆነ ይገባናል🙈
Alhamdulillah ine bichen new misrw gobz berchi ystemiral❤❤❤🎉😢😢😢
❤❤ያረብ
መጨረሻላይ ያልሽው ቪዲዮ ግን ያንቺ ይመስለኛል
Besmam beweld Egziaber kandanaze ayenatoch yexabiqan 😢😢😢
እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤❤
enmsgnalen
አሪፍነዉ
Video askumesh awri
ሱበሃን አላህ
አሰለሞአለይኩምወራህመቱላሂበርካቱ ለቤትሽ አድስነኚ ስዙር ያገኝሁሽ በጣም አስተማሪ ነገርመሸአላህ ጉራበይአችም❤
አይይይይይይ የሰዉ ልጁ ስት ጉድ አለብን የዊሌ ዊላ
እዴ ኢቲወም እደሳዉዲነዉብእኔምከመጣዉ7ወሬነዉ ግንየከበደኝ አረበኛብቻነዉ ስራከ አዲስ አበባ አይበልጥም
አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው😢
አሁን አለሁበት ቤት ከ10 በላይ ካሜራ አለ ግን አሁን ካሜራ መደረጉ ትክክል ነው አልኩኝ 😢😢😢 2 አመት ሊሖነኝ ነው አንድም ቀን በካሜራ አየንሽ አጠፋሽ ተብዬ አላውቅም እኔም እንደዚህ አብነት ቆሻሻ ነገር በሂዎቴ ለሰው ልጅ ለማድረግ አላስብም
ደግ አረጉችው እናሡ እኛን ምን እደሚደረጉን በካሜራ ስለማይታዮነው አችእ ደግሞ አያገባሸም እንደዚህ አይናት ብድኮ ይዘሽ አትምጭ ይህን እያዬ እኛን ሲጠራጠሩ ይውላሉ
እዴዚህ አይነት አታጡብን
እህቴ ቪዲዮ ኣስተማሪ ነበር ግን ቪዲዮዉ ሰታሳይን ግን ያንቺ ድምፅ ኣቁሚዉ ኣሳይተሽ ከጨረሽ ቦኋላ ብተረጉሚልን ይሻላል
እድንሥያወች በዚህ ሥራ ታዋቂ ናቸው
የመጨረሻው አሥታወከኝ
አላህ ይጠብቀን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እዴት ነሽልኚ በርች
Egziabher ytebken yene wed
ስታወሪ የቪድዮውን ድምፅ ቀንሽዉ...
አላስከየምሽንም እህት
ስአሊተ ምህረት አች ጠብቂኝ በስመአብ
Shukuren yahatye
ኸስቤላህ ወናእመል ወኪል
በስመ ስላሴ የመጨረሻው የሰው ደም የለመደ ሴጣን ይዞት ነው መሰለኝ😢😢😢😢😢😢😢
በእየሱስም እጊዞ እንኳንም ብቻዬን ሆንኩ
በስመአብ በወለድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እናመሰግናለን እናት በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቀን
Shukeran ehete
ኢዶንዥያ ምግም የምሰራ ነበርች ለኛ የማይሰጡትን ምግብ ምራቆን እትፍ እያለች የምሰራዉ እኛ እናያታለን ግን እኛ አንበላዉ ምን አሻኝ
ሲህራም ናቸዉ የሆነች ልጅ በሽተኛ አድርገዉት ትሰቃያለች ከአገሮ አሰረታ አምጥታ እጫማዉ ዉስጥ ያረገችባት ዉፍረቶ በር አያስገባትም ባልሳሳት 6 አመቶ ትንሽ ገና እየተሻላት ነዉ