ከማዳም ጋር አለመግባባት ቀረ!! | 15 የቤት ውስጥ ትዕዛዛት በአረበኛ || ስንታዘዝና ስንመልስ || አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 490

  • @المهديالرويلي-ت1ح
    @المهديالرويلي-ت1ح หลายเดือนก่อน +2

    ውይይ እርጋታህ ደስ ሲል ያንተ ትምህርት ብቻ ነው የገባኝ ጠንክር ወንድሜ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @AbduEbrahime
    @AbduEbrahime 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ የምታስተምረው ትምህርት አሪፍ ነው አንዳንዴ እኛን ወንዶችንም አትርሳን እባክህን በሹፍርና የምንሄድ ወንዶችም ትምርት ያስፈልገናል እባክህን እርዳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MedinaSeid-zc6jc
    @MedinaSeid-zc6jc 8 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤ትክክለኛ ትምህርት ነው የምትሰጠው

  • @YeshiYeshi-m5n
    @YeshiYeshi-m5n 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችን በጣም ነው የማመሰግነው አዲስ ነኝ ሌላ ሁሉ ጨምርን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ImaroWada
    @ImaroWada 5 หลายเดือนก่อน +1

    የምገርምኮ ነው!!!!!!
    ቆዩ የምንለው ሙሉ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ደስ!!!!!!

    • @FatimaFaa-t6m
      @FatimaFaa-t6m 11 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @VdNb-vo6jd
    @VdNb-vo6jd 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትለያለህ እረጋ ያለ ት/ት አሰጣጥ በጣም በሚገባ መልኩ ነው ወንድሜ የምታስረዳ ቀጥልበት ትለያለህ ዋውውውውውውው

  • @lij-med
    @lij-med 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @RedatTagese
    @RedatTagese หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ትምህርትህ በደንብ ነዉ የሚገባዉ🙏🙏❤

  • @HanamanaNana
    @HanamanaNana 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን

  • @ሰአዳ-ዠ9ፈ
    @ሰአዳ-ዠ9ፈ 6 หลายเดือนก่อน +33

    ትምርትህ ስለሚገባኝ ነዉ ስራልኝ አጥፊዉ አጥፍቸዋለሁ አርጊ አርጌዋለሁ ዉሰጅ ወስጀዋለሁ ስጫት ሰጥቻታለሁ በወድም አርገዉ ላጥፋዉ ማለት እና ላብራዉ ማለት አምጥቻለሁ ማለት አይዞሽ ማላት አሟት ነዉ አሞት ንዉ ማለት ወድሜ ትምርትህ ስለሚገባኝ ስራልኝ

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  6 หลายเดือนก่อน +9

      መርሀባ ችግር የለወም በቀጣይ ቪዲዬዎች በሰፊው እንመለስበታለን ሹክረን

    • @ሰአዳ-ዠ9ፈ
      @ሰአዳ-ዠ9ፈ 6 หลายเดือนก่อน

      እሽ ወድሜዋ

    • @የርጎፍርፍር
      @የርጎፍርፍር 6 หลายเดือนก่อน +15

      አጥፊዉ ጥፊ -አጥፍቸዋለሁ -ጠፈይቱ
      አድርገዉ ወይንም ጨምሪዉ ሡቢ ወይንም ሆጢ
      አርጌዋለሁ ሆጠይት ወይንም አበይት
      ዉሰጂ ወዲ ወስጀዋለሁ ወደይቱ
      ስጫት አጢሃ ሥጭዉ አጢሁ
      ሠጥቻታለሁ አጠይተሀ ሠጠሁት አጠይቱ
      አድርሸላት ወዲለሀ ዉሰጂለት ወዲለሀ አድነዉ ቃሉ ለሴትም ለወድም
      አድርሸላታለሁ ወደይተ ለወድም ለሴትም ይሆናል ፆታ ለመለየት ከፈለግሽ ወደይተለሀ ወደይተለሁ
      አጥፊዉ ጥፊ አጥፍቸዋለሁ ጥፈይቱ ዝጊ ሰክሪ ወይንም በድሊ ዘጋሁት በደልት ወይንም ሰከርት
      መልሸ ረጂኢ መለስኩት ረጀእቱ
      ላብራዉ እሸቅል አብርቸዋለሁ ወለቅቱ
      ወስጀዋለሁ ወደይቱ
      መልሸዋለሁ ረጀእቱ
      አይዞሽ አብሽሪ
      አሞኛል እነ መሪድ
      አሟታል ህዋ መሪድ
      ደክሞኛል እነ ታእባን
      ደክሟታል ሀዋ ታእባን ካልተሳሳትኩ እንደዚህ ነዉ እኔ የማዉቀዉ በተረፈ ወድማችንም የሚለቀዉን ቪደዎ ተከታተይ

    • @ሰአዳ-ዠ9ፈ
      @ሰአዳ-ዠ9ፈ 6 หลายเดือนก่อน +2

      ሽኩረን ጀዛከአላህ

    • @hawamustafa9310
      @hawamustafa9310 6 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍👍👍👍

  • @Koket123
    @Koket123 6 หลายเดือนก่อน +1

    Masha Allah amasaginalo ene Mahabarawi now yemeseletino eyeteketetelku now beziwu ketil

  • @VhFfg-e4o
    @VhFfg-e4o 16 วันที่ผ่านมา

    በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahimaNuruShf
    @RahimaNuruShf หลายเดือนก่อน

    Wely ena kametawu gena 15 kanenew bitay eyadonakaeugn naber allah ይስጥልኝ ዎንድሜ ❤❤❤

  • @MedinaSeid-zc6jc
    @MedinaSeid-zc6jc 8 วันที่ผ่านมา

    ጀዛ ካላህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወገኖች እኔ የምጠቀምበትን ሙድ ልንገራችሁ አድስ ነኝ እኔም ግን ስትማሩ ወረቀት ላይ ፅፋችሁ ቀን በቀን ስታዮት እመኑኝ ይገባችሗል

  • @YaraSultan-jm1nn
    @YaraSultan-jm1nn 6 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ወድሜ በርታ እግዚአብሔር ይባርክሕ

  • @NaimaMushike
    @NaimaMushike 28 วันที่ผ่านมา

    Thank you so my brother

  • @مشاريالحربي-ف9غ3ث
    @مشاريالحربي-ف9غ3ث 5 หลายเดือนก่อน

    ለቤትህ አድስ ነኝ እና በጣም ደስ ይላል እኔም አድስ ነኝና ጀዛኩምላህ ኸይር ቀጥልበት

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  5 หลายเดือนก่อน

      አሚን እኔም ቻናሌን መርጣችሁ ስለምትከታተሉ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @TsionshiTsion
    @TsionshiTsion 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @HalimaThopia
    @HalimaThopia 26 วันที่ผ่านมา

    ማሽአሏህብምንትዝአለህ፣❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉!!!!!!!!!!!

  • @Amina-xx6mw
    @Amina-xx6mw 6 หลายเดือนก่อน +4

    ማሺአላ አላህ እዲሜ ይሥጥህ አረበኛህ በደብነው የሚገባው ቀጥልበት

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  6 หลายเดือนก่อน

      አሚን አመሰግናለሁ ሹክረን

    • @Amina-xx6mw
      @Amina-xx6mw 6 หลายเดือนก่อน

      አፉዋን ወዲሜ

    • @Hassh-wu3fv
      @Hassh-wu3fv 6 หลายเดือนก่อน

      እንተዋወቅ

    • @Mebri-c5w
      @Mebri-c5w 3 หลายเดือนก่อน

      Ere wde ene algeba alegni 1 amet honegni😢

  • @Marfiyamishamo
    @Marfiyamishamo 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ውንድ እግዚአብሔር ያባ
    ሪክ

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥልበት እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍

  • @Samsunga14-el8rg
    @Samsunga14-el8rg 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ተጨማሪ ካለህ በጣም እንመሰግን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @HebibaHebiba-g6y
    @HebibaHebiba-g6y หลายเดือนก่อน

    ወድሞ አሏህ ጥናህን ይሸሥጥህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 2 หลายเดือนก่อน +1

    جزك الله خيرا

  • @ToybaAhmed-c3d
    @ToybaAhmed-c3d 11 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጨምርልህ

  • @Zenitadem
    @Zenitadem 6 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን ወድማችን

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አመሰግናለሁ

    • @Hassh-wu3fv
      @Hassh-wu3fv 6 หลายเดือนก่อน +1

      zinetye

    • @Zenitadem
      @Zenitadem 6 หลายเดือนก่อน

      @@Hassh-wu3fv ወየ

    • @Hassh-wu3fv
      @Hassh-wu3fv 6 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ አላውቅሽም ግን ኮሜንት ላይ ነው ሰላም ያልኩሽ ደናነሽ እንደዚ አማረኛ የሚያወራ ሰዉ ነዉ የናፈቀኝ የኔ ዉድ መተዋወቅ ይቻላል?

    • @Zenitadem
      @Zenitadem 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@Hassh-wu3fv አመሰግናለሁ ይቻላል ችግር የለውም

  • @HiahAl
    @HiahAl 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ፡አላህይጨምርልህ፡በጣምነውየሚገባው፡አድስናኚ፡እየተማርኩበትነው፡

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ቻናሌን መርጣችሁ ስለምትከታተሉ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @RozaGalataw
    @RozaGalataw 3 หลายเดือนก่อน

    ትምርትህ በጣም ይገባል ፈጣሪ ይባርክህ

  • @FasikaGetie
    @FasikaGetie 4 หลายเดือนก่อน

    በጣምም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @MekaZeyinu
    @MekaZeyinu 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @Sataadsu
    @Sataadsu 2 หลายเดือนก่อน

    ቴኪዉ በጣም ይመቻል ትምህርቱ

  • @AdamBulloo
    @AdamBulloo หลายเดือนก่อน

    ما شا ءالله جزا ك الله خيرا❤❤❤❤

  • @Dilbedil-l7g
    @Dilbedil-l7g 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውው ይመችህ ሁሌም እንደዚህ አቅርብልን

  • @AsdAwe-c2t
    @AsdAwe-c2t 3 หลายเดือนก่อน

    በጣምአሪፍ ነው እንደነዚህ አይነት አቅርብልን

  • @ZinetAbdu-m1c
    @ZinetAbdu-m1c 9 วันที่ผ่านมา

    ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው ወላሂ። ኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልልኝ ግን አውርደን ያለ ኔት እንዴት ነው መጠቀም የምንችለው እና ደግሞ ብር ለመላክ ምንድን ነው የምንላቸው

  • @ABUBEKRMOHAMMEDMOHAMMED
    @ABUBEKRMOHAMMEDMOHAMMED 2 หลายเดือนก่อน

    اسلام عليكم يا أخي
    በምትሠራው ስራ አሏህ ጀዛሕን ይክፈልህ ይሕን የቋንቋ ስራህን ቀጥልበት ምንም ትችት እንዳታዳምጥ እኔ ሶርፍ / ነሕዉ ሞክሪያለሁ (እራሴን ከፍ ለማድረግ አይደለም ) ግን ትምሕርትሕ ሰሕተት የለውም። ግን የአረብኛውን ጹሑፍ ከአማርኛዉ ጋር እኩል አድርገው ። (ሌላው ቋንቋዉ ላይ ፈጠን ፈጠን ብሉ የመናገር ብቃት የለኝም መን ለድርግ ) 2ኛ ማንኛዉንም የአረብኛ መጽሓፍ ማንበብ እፈልጋለሁ። ሰላም ሁን ከጎንሕ ነን(إنشا الله )

  • @HaymanotMeteku
    @HaymanotMeteku 26 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለንወድሜ❤❤❤❤

  • @AlmazBirhanu-rb5nk
    @AlmazBirhanu-rb5nk 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ግን አንድ ነገር አልገባኝም ት እና ቱ ይለያያሉ ብየ ነበር ለምሳሌ ነዳፍቲ ማጀለሰ ስትለኝ ማዳም አይዋ ነደፍት ነዉ ምላት (ቱ ለብዙ ከ1በላይ ላለ ሰዉ አደለምን ምንጠቀመዉ

  • @WibetYredaw
    @WibetYredaw 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰገንናለን❤❤

  • @RenaalanaziAlanazi
    @RenaalanaziAlanazi 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንዲሜ

  • @MeeMee-g3v
    @MeeMee-g3v 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛ አላህ ኸይር ❤❤

  • @sadaali2796
    @sadaali2796 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BndnxhDhdhvsbd
    @BndnxhDhdhvsbd 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ቀጥልበት ወንድምየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤ እባክህ ብዙ አግዤሃለሁ ማለት ንገረኝ

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  4 หลายเดือนก่อน +1

      ሰአቱክ ክቲር

    • @MiranAbayna
      @MiranAbayna 4 หลายเดือนก่อน

      @@Learn_Arebic_with_Jud ለወንድ?

  • @cabdihaloyelooficial
    @cabdihaloyelooficial 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሺኩረን ማሻአላህቀጥልበት

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

    • @alpj-rs8xm
      @alpj-rs8xm 6 หลายเดือนก่อน

      جزاك الله خير اخي

  • @AbA-b6u
    @AbA-b6u 6 วันที่ผ่านมา

    Maasha alaha

  • @saadaS-o6t
    @saadaS-o6t 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እኔ ግን አቃለሁ ለማያቁት ሰላሳወክልን ከልብ❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @AishaAhmaed
    @AishaAhmaed 4 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @doresrr111
    @doresrr111 3 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah jezakelah keyrrr wendma

  • @ለምራሸረፋ
    @ለምራሸረፋ 26 วันที่ผ่านมา

    ሸኩረን አሁ

  • @زيمو-ي9ز
    @زيمو-ي9ز 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምእናመሠግናል

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  6 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለሁ

    • @AshAsh-kw5yg
      @AshAsh-kw5yg 6 หลายเดือนก่อน

      ዉሰጂማለትዉዲነው

  • @HewotGetu
    @HewotGetu 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @AliyyiJawar-jl5ql
    @AliyyiJawar-jl5ql หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለሁ

  • @zahraissa722
    @zahraissa722 6 หลายเดือนก่อน

    መሸአለህ.ጡሩነዉ.ቀጥልበት❤❤

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby หลายเดือนก่อน

    Allah ይስጥህ የተባረከ እጀራይስጥልኝ

  • @Abav1221Asbshavnsox
    @Abav1221Asbshavnsox 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንዲም በጣም ጥሩ ነዉ ቀጥልበት

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ስለሚከታተሉኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @Saedah-q4x
    @Saedah-q4x 3 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሑ

  • @JulphaKamary
    @JulphaKamary 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ጎበዝ

  • @Ammmusjs
    @Ammmusjs 28 วันที่ผ่านมา

    መሸአላህ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኪያ-ዘ1ሰ
    @ኪያ-ዘ1ሰ 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በጣም ጡሩ❤❤

  • @GdvXhx
    @GdvXhx 4 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላ፡ውድወድማችን፡ጀዛከላ

  • @AykyNa-bv1hw
    @AykyNa-bv1hw 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከልበርታ

  • @Lubaba-nj3fh
    @Lubaba-nj3fh 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አለህ ቀጥልበት

  • @SofiyaAhmed-y7z
    @SofiyaAhmed-y7z 6 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ ጀዛኩሙላህ ከይር ❤

  • @nariyaAhmedin
    @nariyaAhmedin 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ፡ላንተም፡ያስብ ልክ፡ወድሜ❤❤

  • @KhadejaSalman-z5r
    @KhadejaSalman-z5r 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @zeraytesfu9384
    @zeraytesfu9384 4 หลายเดือนก่อน

    ሸኩረን

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ ጥሩ ትምህርት ነው ወንድማችን በረታ ለቤትህ አድስ ነኝ

  • @Tsehay-s9c
    @Tsehay-s9c 3 หลายเดือนก่อน

    እድሜነ ጤነ ይስጥህ

  • @ShdhdhdhdhHsueehe
    @ShdhdhdhdhHsueehe 6 วันที่ผ่านมา

    Enamesegnalen wedme

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 2 หลายเดือนก่อน

    ماشاءالله تبرك الرحمن

  • @DdRr-nc1pz
    @DdRr-nc1pz 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ እናመሰግናለን

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ እኔም ቻናሌን መርጣችሁ ስለምትከታተሉ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ftff2963
    @ftff2963 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ🎉

  • @seada-rt4ex
    @seada-rt4ex 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላህ ወንድማቺን

  • @HhxHjhx
    @HhxHjhx 4 หลายเดือนก่อน

    ዋሌኩም እሠላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @Shamila2024Sermula
    @Shamila2024Sermula 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @Rukyazeleke
    @Rukyazeleke 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ቀጥልበት

    • @Hassh-wu3fv
      @Hassh-wu3fv 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሩቂ

    • @Hassh-wu3fv
      @Hassh-wu3fv 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደናነሽ

    • @Rukyazeleke
      @Rukyazeleke 6 หลายเดือนก่อน +1

      አልሀምዱሊላህ

    • @Hassh-wu3fv
      @Hassh-wu3fv 6 หลายเดือนก่อน

      መተዋወቅ ይቻላል

    • @Rukyazeleke
      @Rukyazeleke 6 หลายเดือนก่อน

      ይቻላል

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 5 หลายเดือนก่อน

    Masha allah wendime shukiren

  • @ZikraHaylu
    @ZikraHaylu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሹክረን ማሻአላህ

  • @HayathHi
    @HayathHi 4 หลายเดือนก่อน

    መሻእላ አላህ ይጨምርልህ

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma 5 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍😍😍😍ሽኩረን

  • @takimajd-p3s
    @takimajd-p3s 6 หลายเดือนก่อน +1

    Shukurran

  • @TamimaMohamed-cn5jw
    @TamimaMohamed-cn5jw 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሺክረን

  • @Ammie-mb4kz
    @Ammie-mb4kz 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢኛ ቋንቋ

  • @ሰአዳ-ዠ9ፈ
    @ሰአዳ-ዠ9ፈ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሽኩረን ማሻአላ ነዉ 🎉🎉🎉🎉

  • @الوليدالرويلي-غ7ز
    @الوليدالرويلي-غ7ز 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችንበርታለቤትክአዲስነኝእናመሰግናለን❤❤❤

  • @rehimbinitialivjc9770
    @rehimbinitialivjc9770 2 หลายเดือนก่อน

    ከልብእናመሰግናለንእድሜናጤናይስጥህ

  • @SeSe-p9n
    @SeSe-p9n 24 วันที่ผ่านมา

    የኔወንድምእኔአድስነኛአረበኛለመነጋርከበደኛ

  • @YaaAlaayarabiii
    @YaaAlaayarabiii 6 หลายเดือนก่อน

    Shukuranii wodimee ❤❤❤❤❤❤ baritaa jazakala kayirii❤❤

  • @Kdestime
    @Kdestime 3 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለው

  • @AsenakechAbreham
    @AsenakechAbreham 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @Maryam-q5z4y
    @Maryam-q5z4y 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @Enuti316
    @Enuti316 6 หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ስለሚከታተሉኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @MuluyeAsmare-h1i
    @MuluyeAsmare-h1i 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዎው ደስ ይላል

  • @Hassh-wu3fv
    @Hassh-wu3fv 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሽኩረን

  • @Hayemeynate
    @Hayemeynate 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ሽኩራን ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤ቀጥልበት❤❤❤❤❤

  • @DfgAsd-u4s
    @DfgAsd-u4s 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ነክ አላህ ይጠብቅክ