እመዳም ቤት አርባ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 645

  • @Sheqala
    @Sheqala 11 หลายเดือนก่อน +30

    t.me/halal_gebya

    • @HalemaSultan-jv4tx
      @HalemaSultan-jv4tx 10 หลายเดือนก่อน

      በሆደብቻአይምጡብኝ🎉🎉🎉

  • @Rahmet-q4u
    @Rahmet-q4u 11 หลายเดือนก่อน +215

    በሆደ ብቻ አይንጡብኝ እጅ ለሌላ ችግር የለም❤❤❤❤❤❤

    • @ShaNas-fj6uy
      @ShaNas-fj6uy 11 หลายเดือนก่อน

      🥹🥹🥺

    • @halwahalwa1276
      @halwahalwa1276 11 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma 11 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅😢😢😢😊😊😊😊

    • @FojiaIslam
      @FojiaIslam 11 หลายเดือนก่อน +6

      አልሀምዱሊላህ የሰው ነገር አያምረኝም

    • @12qzcch
      @12qzcch 11 หลายเดือนก่อน +1

      😆😆😃😃

  • @سكيناسكينا-ط7غ
    @سكيناسكينا-ط7غ 8 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ አይቸአላቅም አላህን እንፍራንጅ መቶምይኑር ወላሂ እኔ እንደምኖር አውቃለሁ ግንወላሂ ጣጣየለኝም☝️☝️☝️☝️

    • @MurshidaShibeshi
      @MurshidaShibeshi 2 หลายเดือนก่อน

      ጀግና እኔ ተንቦቃቡቄ ልሞትነው እስኪንገሪኝ ደሞገና3 ወሬ ከመጣሁ

    • @Alhamdullah-w3r
      @Alhamdullah-w3r 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ድቄም ካሜራ አላህን ፈርቼ ነው የምሰራ ካሜራ አላቅም ማወቅም አልፈልግም

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 11 หลายเดือนก่อน +37

    እርጋታሽ ቃላቶችሽ የምታስረጂበት መንገድ በጣም ነው የምትመቺው የሴት ባህሪ እድህ ሲሆን ደስ ሲል ❤

    • @EndrishussienEndrishussien
      @EndrishussienEndrishussien 11 หลายเดือนก่อน

      አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @ifj8189
    @ifj8189 11 หลายเดือนก่อน +88

    መጀመሪ አላህን እንፍራ ለምን መቶ አይነት ካማራ አያርጉም አላህ ያያን ስብሀነክ ያርብ

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 11 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ማወቅ ጥሩ ነዉ ብንገላለጥስ ወንዶቹ የሚከታተሉ ቢሆንስ

    • @MadinaEhh
      @MadinaEhh 11 หลายเดือนก่อน

      ሰህ ወላህ

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 11 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @sadasada6123
      @sadasada6123 11 หลายเดือนก่อน

      እኔወላህመቶታርግ

    • @ሀሊማ-z1r
      @ሀሊማ-z1r 11 หลายเดือนก่อน

      አይዋውደትክክልነሽ​@@SGg-k6l

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 11 หลายเดือนก่อน +46

    ሽንት 😂ቤት እና ዶርሜ እዳታስቀምጠው እንጅ ሊላስ ችግር የለብኝም
    እናመሠግናለን እህታችን❤❤❤

    • @Beyda-zl1lf
      @Beyda-zl1lf 6 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ታቃ ለሽ

  • @AlemBelay-g2y
    @AlemBelay-g2y 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ሔይር ያሠራን ኸይሩን ይምረጥልን ማሺአላህ እህታችን አላህይሠጥልን

  • @ZinabMohammad-g6g
    @ZinabMohammad-g6g 10 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይባርክሽ ለወገኑ የሚያሳውቅ እንዳች በበዙልን ብዙ የማናዉቀውን አሳውቀሽናል አላህ ይስጥልን❤❤❤

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 11 หลายเดือนก่อน +2

    መጀመሪያ ጌታየን አላህን ነው የምፈራው አልሀምዱሊላህ ስራየን በስረአትና በፅዳት ከሰራሁ ወናው ነገርስራየንማክበሬነውጂ ጣጣየለኝም ለካሜራ ልጆችም እወዳለሁ

  • @ZaburaZabura-bm5nb
    @ZaburaZabura-bm5nb 11 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም እናመሠግናለን እህት ለሌላው እንኳን ችግር የለም ያው በምግብ ብቻ አይምጡብን እንጂ ውዷ

  • @asnkchtsgy5015
    @asnkchtsgy5015 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማር ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤እንደዛ አይነት ትምህርት ማን ይሰጣል ኑሪልን ሽ አሜት ወደ እህቴ በጣም እነመሰግነለን

  • @ZazaZaza-y5t
    @ZazaZaza-y5t 11 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤ የኔ ውድ ልዩ ነሽ ለቤትሽ አድስ ነኝ ኢማንሽ ምርጥ ሴት ነሽ ወላሂ ከዚህ ሁሉ አንዷን ነው የማውቃት የኔ እህት አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ብዙ ተማርኩ እኔ ❤❤❤❤❤ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅሽ እህታለምዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Teba-th9hm
    @Teba-th9hm 9 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል አገላለጽ ነው የእውነት በዚሁ ቀጥይበት ውዷ እህቴ

  • @OlfiOlfia
    @OlfiOlfia 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛ ካላህ በምግብ አይምጡብኝ እጂ ሌላ ነገር ምን አስነካኝ እነሱ ባልፈራ አላህ እፈራለሁ😢😢❤❤

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf 11 หลายเดือนก่อน +16

    አትሻብን ፈጣሪየ ከሸቃልነት አውጣኝ እርዚቄን በሌላ መንገድ አድርግልኝ

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን እሕታችን አላሕ ይሥጥልን በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ❤

  • @madina3828
    @madina3828 11 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ ልዩ ትለያለሽ ወላ በሄድሽበት ሁሉ አላህ ይከተልሽ ሀቡቢቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @AminatMohammed-i1k
    @AminatMohammed-i1k 2 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜእናአፊያያድርግሽሲስቱ

  • @MeznashMm
    @MeznashMm 6 หลายเดือนก่อน +1

    ,ማር,በጣም,እናመሰግናለን ❤❤❤😂😂😂

  • @Roza-t1u
    @Roza-t1u 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪልን እህቴ 🙏🥰

  • @ganatyotifia2908
    @ganatyotifia2908 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም ነው ይምናመስገነው❤❤❤❤

  • @MagvvvMadd
    @MagvvvMadd 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ነገር በጣም ብዙ ምክርአግኝቻለሁ አላህ ይጠብቅሽ❤

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 11 หลายเดือนก่อน +25

    ለምክርሺ አመሰግናለሁኝ ግን ወላሂ አልፈራም እደውም እልክ ነው የሚይዘኝ😂😂ገና አላህ ፊት መዝገቤ አለ የአዱኒያው አያስጨንቀኝም😢

    • @hawamustafa9310
      @hawamustafa9310 11 หลายเดือนก่อน +2

      ሳህ ወላ💯💯💯💯👍👍👍👍👍

    • @SamiraSaid-v1b
      @SamiraSaid-v1b 11 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ❤

    • @BbkB-c1n
      @BbkB-c1n 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤😢

    • @ሀዋሙሰጥፋ
      @ሀዋሙሰጥፋ 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም በካመሬ እልክ ተያይዥለሁ ትንንቅነው የያዝነው

  • @AlaaAk-xj8kc
    @AlaaAk-xj8kc 10 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይስዐድክ አላህ ይዐጢክ አል ዓፍየ ሹክረን ኡክቲ ያ ኡምሪ ያ ገልቢ

  • @ጉየ
    @ጉየ 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምሰራበች ቤት ቤት እዳለ ካሜራ ነው ማርያምን ካለም አልቆጥረውም
    ግን መጠንቀቅ አይከፋም ❤

  • @MesiKalu
    @MesiKalu 11 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤ማማዬ አንችኮ ትለያለሽ እውነት ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @SusiLawati-b6w7h
    @SusiLawati-b6w7h 11 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀነ አላህ አላህ ይጠብቀን እነሱም በአላህ መወከላቸውን ትተዋል ካሜራን የሄወት አጋራቸው አረጉት ለማንኛውም ጀዛከላ ኸይር እህታችን

  • @SeadaAbesha
    @SeadaAbesha 11 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ እኛ ጋር ሁሉም አለ ግን አናቀውም ነበር

  • @SameeraMengsit
    @SameeraMengsit 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @RABIASEID-oi8zk
    @RABIASEID-oi8zk 6 หลายเดือนก่อน

    አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ሀያቲ በርቺ እሽ

  • @HADEH-l5r
    @HADEH-l5r หลายเดือนก่อน

    ጀዛኪላህኸይርእህታችን

  • @SaaA-mt7lk
    @SaaA-mt7lk 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እህት አላህ ይጠብቅሽ እኔም ጋነበር ይህድብቅ ወጣትልጆችስላሉ ልብስለመቀየር መጠቀቅ ሌላ አልጨነቅም❤❤❤

  • @TiruworkSimegn
    @TiruworkSimegn 7 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ በጣምደስይላል አገላለፅሽ አመሰግናለው እስካሁን የውጭካሜራነው ያየውት ምክንያቱም ትልቅምስለሁነ ፊለፊትምነውያለውደግሞ ግንሁሌምእፈራለው በተለይ ክላሴውስጥ ልብስስቀይር እሳቀቃለው

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
    @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 9 หลายเดือนก่อน

    ጀረሱ ካሜራ ነው እንደ😢😢 እ አላቅም ነበረ ስመጣ በየ ዶሩ ነበረ ከዳር ሲቆረቆር ይጮሀል አሁን አንስተውታል መገን የማዋራውን ሲጠይቁኝ የነበረው ለካ

  • @Hsudvej
    @Hsudvej 27 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እህቴ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @etiuopiayo8127
    @etiuopiayo8127 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰገናለን እህቴ

  • @MadinaMadina-x7u
    @MadinaMadina-x7u 11 หลายเดือนก่อน +10

    ወላሂ በሌላ ችግር የለም በሆዴ አይምጡብኝ እንጂ ሡበሀነላህ ይገርማል አላህ ይጠብቀን ❤

    • @RABIASEID-oi8zk
      @RABIASEID-oi8zk 6 หลายเดือนก่อน

      የኔ ጓደኛ ነሽ

  • @Kdijaahmdi
    @Kdijaahmdi 11 หลายเดือนก่อน +9

    እህታችን በጣምነው ትምህርትየሠጠሽን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MenthlmengshiaJebasa
    @MenthlmengshiaJebasa 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በተለይ ለአዲሶች

  • @NooklFookl
    @NooklFookl 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እህታችን ❤❤❤❤ ያሰብሽውን ይሙላልሽ ከክፉ አሉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @Miron-hz2lt
    @Miron-hz2lt 11 หลายเดือนก่อน

    እንደው ግን ምን አይነት ክፍ ናቸው በ እግዚአብሔር እምነት ከሌላቸው ለምን ይቀጥራሉ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @بقرهبقره-ث8ع
    @بقرهبقره-ث8ع 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛከላሁ የኔዉዲ ወላሂ ትክክል ነዉ

  • @umufewzan-eu8dd
    @umufewzan-eu8dd 11 หลายเดือนก่อน +6

    እረጋታሽ ደስስ ይላል ቀጥይባት🎉

  • @Udueue-t9y
    @Udueue-t9y 10 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በጣም አመሠግናለሁ

  • @WefnepwWe-pd3fu
    @WefnepwWe-pd3fu 10 หลายเดือนก่อน

    እስኪርቢቶው አለ አላቅምነበር እግዚአብሄርይ ስጥልኝ እህቴ

  • @gufuc4671
    @gufuc4671 11 หลายเดือนก่อน +2

    😢በጣም እናመሰግናለን እህታችን የስድብን ነገር ስሳደብ እኮነዉ የምዉለዉ ባማሪኛ😮😮😂

  • @Sakine-i6y
    @Sakine-i6y 10 หลายเดือนก่อน

    አሰለም አለኩም ወራማቱለህ ወበራከቱ እናመሰግናለን አለህ ይጠብቃን ያራብ ትክክል ብለሻል🎉🎉🎉

  • @ZamzamZamzam-eg7ye
    @ZamzamZamzam-eg7ye 4 หลายเดือนก่อน +1

    8ተኛይቱ 😮አለች ከኔ ቤት ስወጣ ልጆቹን ታወራበታለች😂😂😂😂😂😊

  • @shemsuhassen2379
    @shemsuhassen2379 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዘከለህ

  • @TrngoBelachew
    @TrngoBelachew 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ መልካም ልዩ ሴት ነሽ በጣም ትለያለሽ ስወድሽ ስነስርአትሽ እርጋታሽ ብቻ ምን ልበልሽ እዝጋቤር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ❤❤❤❤❤እኔ ምንም የላቸውም ብዙም የሰለጠኑ አይደሉም አልጋው መብራት ውስጥም ጉድነው

  • @SenaytAyanaw
    @SenaytAyanaw 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ እናመሰግናለን

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 5 หลายเดือนก่อน

    የኔዉድ መሸአላህ አላህ ይጨምርልሺ❤❤❤ አላህ ይጠብቀን ❤❤ምርጥ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤

  • @rgff9034
    @rgff9034 11 หลายเดือนก่อน

    እኔእምሰራበት የለም አላየዉም ግን አሁንሳስብ አለማለትነው መዳሜ እምትወደኝ ወዳአደለምበይኝ እያየችኝሁኖነው አልሀምዱ ሊላህ ❤

  • @user-adena
    @user-adena 11 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኪ ሀቢቢቲ የኔ መልካም ሤት

  • @AishaH-b1x
    @AishaH-b1x 4 หลายเดือนก่อน

    በ ጣም እናመሠግናለን እህት

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 11 หลายเดือนก่อน +1

    እስክብርቶወ አለች ገን አለወከትም ነበር አለህ ጤነሽን ይጠብቅልሽ

  • @BurtukanSebseb-zc3jc
    @BurtukanSebseb-zc3jc 10 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭ehte bxam enamzgnalen wolahi bazam tank you buzu Nagar astamarshim jzk 😭😭😭😭

  • @hawaaethyobia2887
    @hawaaethyobia2887 7 หลายเดือนก่อน

    ሡባሀን አላህ እኛቤት ስቀሳቀስ ወላሂ የጮሀል ካዱክፍል አዱክፍል ሲሆዱ ወይ ማሬ በርቸ

  • @Hshdhdhshdhdbdhd
    @Hshdhdhshdhdbdhd 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ስለምክርትሽ አመሰግናለው ደስይላል ምክርትሽ

  • @AminaAmi-x6r
    @AminaAmi-x6r 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ምናመሰግነው የኔእህት

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጥቃቅን ብዙ ካሜራወች አሉ እኔ ካሜራ ኖረም አልኖረም ምንም አይመስለኝም ግን በአንድ ነገር እሳቀቃለሁ ብግብ በልተው ሳነሳ ያልነካኩት ንፁሁን ቀመስ ማረግ ልምድ ሆኖብኛል እናም ምግብ አቅርቤ በችኮላ በልቼ ወደስራ መግባት ስለምፈልግ የሆነ ሰው እዳያየኝ የሆንሁ ይመስልብኝ ይሆን ካሜራ ላይ ብዬ እፈራለሁ ከዚህ የዘለለ ከካሜራ በላይ ፈጣሪን ነው መፍራት

  • @AaBb-rs9rp
    @AaBb-rs9rp 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @خديجهخديجه-ح2ح
    @خديجهخديجه-ح2ح 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የማመሰግነው የኒ እህት

  • @MadinahMadina-v9t
    @MadinahMadina-v9t 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @azfarabrha8735
    @azfarabrha8735 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት እኔ እሄን ያህል የካሜራ አይነት ሊኖር እንደምችል እገምት ነበር ክፍሌ ሳይቀር ካሜራ እንዳለ ታሳቢ አድርጌ ነው ምነሮው ሳሎንጋ ሚታይ አለ ለይላ ቦታ አይታየኝም ግን የለም ብየ አላስብም በጥንቃቄ ነው ምነሮው

  • @hsshs1404
    @hsshs1404 10 หลายเดือนก่อน

    ሡባሀን አላህ ጀዛኪላህ ከይር እእት

  • @علويه-ط5د
    @علويه-ط5د 24 วันที่ผ่านมา

    Mashaallahtebarekallah.jezakilah.heyr❤❤❤

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኔውድ እህት ፈጣሪ እድሜና ፀጋ ይስጥሽ በጣም ብዙነገር ነው ያስተማርሽን

  • @nabah8797
    @nabah8797 11 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀዱሊላህ አሁን ያለሁበት ቤት ነበር እደድሊ ሆኖ በራሳቸው ግዜ በጣጥሰው ጣሉት ሳሉን ባስቀመጥ እኛው እያነሳን ባቸው ርበሽን መጨርሻ ተጠቅላ ተቀመጥች ከ😅😅😅

  • @SameaSameam12
    @SameaSameam12 6 หลายเดือนก่อน

    በራቺ እህታችን ሆሉምእንዳቺቀንልቦናቢኖርው አላህይጨምራልሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rebiaali-re5bs
    @rebiaali-re5bs 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ በምህድበት ቦታ ሁላ አለ

  • @ፋጡማእምእብራሂም
    @ፋጡማእምእብራሂም 11 หลายเดือนก่อน

    አላህን መፍራት አለብን እናመሰግናለን

  • @peaceworld9324
    @peaceworld9324 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንጀ እኛ ቤት ፊት ለፊት አለዬሁም እስከዛሬ ግን ሁሌ ሰፀደ እስክርቢቶ አለሰለው ኡሱ ይሁን አለቅም አለሀን መፍራት ነው ከሊ ወሊ ከሜራ እንደውም መኖሩ ጥሩ ነው

  • @hdbc6016
    @hdbc6016 10 หลายเดือนก่อน +1

    ታባርክ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @haleemaDxb-i4z
    @haleemaDxb-i4z 11 หลายเดือนก่อน

    ዋሊኩም እሰላም እናመሰግናለን

  • @Fathooma-cn1sf
    @Fathooma-cn1sf 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ ደስ የሚል ምክር ጀዛኩም ኽይር እህቴ😢😢😢❤❤

  • @HayimGonderw
    @HayimGonderw 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እህታችን❤❤❤

  • @AbebaAyele-xr3ep
    @AbebaAyele-xr3ep 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤አላህይባርክሽ የኒህትእናመስግናለን ለቤትሽአዲስነኝ

  • @ebrahimendris1649
    @ebrahimendris1649 10 หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ ነዉ

  • @azezahazezah
    @azezahazezah 10 หลายเดือนก่อน

    አላህወኪል

  • @FatiyaAbdo-f4o
    @FatiyaAbdo-f4o 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤shukren labetish ads negni xiru sira new berch 🎉🎉🎉🎉kezahulu camera 4bicha new maqew 👌👌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር ይስጥሽ እህቴ ስለቅንነትሽ ምግብ ብቻ አይከልክሉኝ ሌላዉ ሌላዉ የራሷ ጉዳይ ለሷ ኮተት ❤❤❤

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle 11 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ሽኩረን ጀዛከላኸይር

  • @Fatumabiteslam
    @Fatumabiteslam 11 หลายเดือนก่อน

    እህት ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን በጣም አስተማሬ ነው የሠጠሽው ምክር ጀዛከላህ ከይርን

  • @FatehiaEthopia-jb3yn
    @FatehiaEthopia-jb3yn 11 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺ

  • @سمرسمر-ي6ل
    @سمرسمر-ي6ل 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you sister

  • @aqefjdkk
    @aqefjdkk 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንደትነሽእሕታችንብዙነገርአሥተምረሽኛልሽኩረን

  • @AbebaAyele-xr3ep
    @AbebaAyele-xr3ep 6 หลายเดือนก่อน

    እዴንዴትስ ላመስግንሽ ቃላቶችአጠሩኝ የኒህት ልክእዳልሽው መስረት አፕኬሽኑን አውርጄስሞክር ሻወርቤትአገኘሁ ስከዛሬሳላቅ 2አመቴነው ግንላቺከነሙሉባቱስብሽ ሙሉጤና ❤❤❤አላህይስጣችሁቀጥይበት አሁንበድንጋጤልሞትነው ምንይሻለኛል

    • @DebruaDelelegn-y1b
      @DebruaDelelegn-y1b 3 หลายเดือนก่อน

      Applicationu mindin mibalew simu

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 11 หลายเดือนก่อน

    መልሺልኝ እቤት 2ቦታ አለ እበር ያሰያል ማለት ነዉ ጠለብያ ሲመጣ እጂ ሌላ አይደለም ደሞም አይቆጡኝም ቦጠልብ ግን እሚሰራ አይመሰለኝም ኩሺና እና ፎቅ ሳሎን ነዉ

  • @JeurJ3jed
    @JeurJ3jed 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኔቆጆ ወላሂ ቃልአ ጣሁልሽ በርችልኝ ማማየየየየየየየየየ

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 11 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከዉጭ ካሜራ በቀር አላየዉም ግን እጠራጠር ነበር በዙ ጊዜ በሰልክ የማወራዉን ይሰሙታል እንዴ በምን አወቁ እል ነበር መክንያቱም ያወራዉትን አንዳንዴ በጥያቄ መልክ ይጠይቁኛል miteyikugni ጠያቄ በሰልክ ካወራውት አንዱን ነው አንዳንዴ ደሞ ቅሬታ ካወራው ያነን ነገር ያስተካክላሉ 🤔 እገረም ነበር ለማነኛዉም መጠንቀቅ ነው ዘመኑ ረቁዋል menem የሚያመልጣቸው ነገር የለም እህ ቶቼ እነጠንቀቅ

    • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
      @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 9 หลายเดือนก่อน

      ኧረ እህት ጓደኛ አገኘው ስንትየ እጠረጥራለሁ ብታይ እደነግጣለሁም ያወራሁትን ይጠይቁኛል አንዳንዴ ከነሱም የሚስተካክሉት ነገር አለ ግን አሁን 8 ወሬ ስልክ ቀንስኩ እነሱም ተው ወዳው እደመጣሁ ግን እጠረጥር ነበረ ስፈልግ አላገኝም እደት ሊያውቁ ቻሉ እል ነበረ

  • @Ffuu-jj3oo
    @Ffuu-jj3oo 11 หลายเดือนก่อน +2

    እህትወላሂጠቅመሽናልአላህያበርታሽ

  • @aminataminatahmede1901
    @aminataminatahmede1901 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምጥሩጎበዝነሺበርቺእሕቴ

  • @Ganet-p5w
    @Ganet-p5w 10 หลายเดือนก่อน

    ታበራክ ጥሩ ትሚሂርት ሳታሽኛሊ❤❤

  • @ekoidev2856
    @ekoidev2856 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት፡በጣም፡እናመሠግናለን

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 11 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል

  • @SamSam-jv3pn
    @SamSam-jv3pn 6 หลายเดือนก่อน

    አማሳግናለው የኔ ዉድ!

  • @sofiyayesuf-l2k
    @sofiyayesuf-l2k 10 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ እናመሠግናለን

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 11 หลายเดือนก่อน

    ሸቁዬ እዴት ነሽልኚ በርች በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @misbakmohammed5592
    @misbakmohammed5592 11 หลายเดือนก่อน +2

    ለአረብ ሀገር ባል ካሜራው ያስፈልጋል