ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ከሸቃላነት ወደ መዳምነት ይቀይራችሁ ጉሉ አሚንንንንን😂😂❤❤❤❤
አሚንንንን ያረብ
እርውድእኔምንይሻለኛል አርበኛ ውላሂምንምሊገባኚ አልቻለምምንባይነው የሚገባኚውድ ተመጣሁ 6ውሬንያዝኩግንእሚሉኚንእሰራለሁ እኔመመለስ አቃተኚምንይሻለኛልበናትሺመልሺልኚውድ ተጨንቄመሞቴነውውላሂእዝህየልጀናፍቆት እዚህቋንቋምንይዋጠኚእፍፍፍፍፍፍፍ
አሜንንንን
Ameeen man yawukal😅
Amiiin Yareb❤❤❤❤
የማዳም ቅመም ትራኪ ምራኪ አይስፈልግም አንገት ደፍቶ መስራት ነው ዋናው አላህ መፍራት ነው አለቀ ከጥሩ ይግጠመን እኛም ጥሩ ያርገን
እኔ መጀመሪያ ሀይማኖቴን ተናግሪ ነው ስራ ቦታ የምገባው አረቦች ድግምት ያረጉብኛል ብዬም አልጠረጥር ምክንያቱም ለክፍ አሳልፎ የማይሰጠኝን እግዚአብሄርን ስለማምን ሻንጣየንም አዩት አላዩት አልልም ሰወቼም በምንም አይጠረጥሩኝም ሰባት አመት አለፈሁ ሁለት አመት አንድ እቆያለሁ አንድ ቤት አሁን ያለሁበት ቤት ግን አንድ አመት አለፈኝ ይጃዛ እደወጣሁ ሻንጣዬ ግልብጥብጥ ብሎ ተፈትሾ ነው የማገኘው ስመለስ ቤትም ሆኜ እቃዬን ለማየት ይጋጋሉ እኔ ግን ምንም አይመስለኝ ቡና ጠጥተው በስኒ የሚጠነቁሉበትም ቤት ሁለት አመት ኖሪያለሁ ምንም አልሆንሁ ማመን ፈጣሪን ነው እሱን ከያዝን ማን ምን ያስፈራናል
ስኒ ግን የሚዩት ጥቆላነውደ
አዎ ስልሽ እድላቸውን ከስኑው ያነባሉ ያው ሽርክ ነው ጥንቆላና ሽርክ ይለያያል
እውነት ነው የኔ እህት ሳይተኛ የሚጠብቀን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
እሚገርም ነው
በጣም አስተማሪ ነው ለተማረበት እናመሠግናለን
እናመሰግናለን❤
እኔም ኩትራት የሰራሁበት ቤት ፀጉሬን ቆርጨው በሬስታል ነበር ያደረኩትና ተጣልቸ ስወጣ ተሻጣየ ፎቶየንና ፀጉሬን አስቀርታዋለች እና አሳስቦኛል ብቻ አላህ አለኝ😢😢😢😢
ለምን ዝም አልሻት እህቴ?
እቢ አልሰጥም ብላኝነው እህት ዱአ አርጊልኝ ስትማስታወሻ ፎቶ ወስዳብኛለች እኔ ምኑንም አላውቀው ተሷቤት ተወጣሁ ሰአት ጀምሮ አይቸ እማላውቀውን ነገር ያቀባዥረኛል ሰይጣንም እየተፈታተነኝ ንፁህ እንቅልፍ የለኝም አላህ ይሁነኝ
@@newand9050 አይዞሽ ውዷ የጠዋት እና የማታ ዚክር በይ አብሽሪ እህቴ
ቁርአን ቅሪሁሌም
እሽ እህት አወ በሱነው እምታገለው ቁርአንኳ መቅራት አልችልም ዝብየበስልኬ አዳምጣለሁ ሶላቴን እየሰገድኩ ዱአ አረጋለሁ ከደዝህ አይነት ቆሻሻ ነገር አላህ ይጠብቀን 🤲🤲🤲
እረ በርቺ ለኛ ትምህርት ነው እኛ እድንማርበት እያደረግሺን ነው
በጣምየሚያስገርምነውእግዚያብሄርይጠብቀን♥️
ዝበያቸውያሉትንይበሉትምህረትይሆናል,ማማየ,ጠንክሪ
የኛ ሀገር ልጅ መዳም በጣም ነው የምትወዳት እና ሕዶች መተት አርገዉባት አመልያ ሆዷን ተሰርታ ክፍት ብሎ ይሄው ስድስት ዓመቱ ሆነው 🥹🥹🥹
ሢህር ማረግማ እነማዳም አይብሱምለማያውቃቸው የደረሠበት ብቻ ሚያቅ
እዉነት ነው የኔ ውድ ብዙ ያስተምራል እኔን ምከሩኝ እስኪ የሚጨንቅ ቤት ነው ያለሁት ምንም ያላቸው አይደሉም ዝም ብለው ይተኛሉ ደሞ ቀይሬ ነው መክተብ በጣም ያስፈራል
በጣም ከባድ ነው አቤት ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ፈጣሪ ጠብቀን 🤔
አሚን ወላሂ
አሜን
አሚን❤❤❤❤❤❤
አሚን ያረብ❤❤❤
ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም አስተማሪነው በእውነት ቀጥይበት ውዴ
ወይኔ ጉደ አኡዝቢላ አላህ ይጠብቀት
ፈጣሪ ይጠብቀን እሕቶቸ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እግዝያብሄረ ይመስገን እኛ ሀበሾች እኮ እደዚ አይነት ከኮል የለብንም ይመስገነው ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድረግልን❤
ብቻ ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን እኔ ስበላም ስጠጣም ፈጣሪ ጠብቅኝ ብዬ ነው የምጠቀመው ❤❤❤ሰሞኑን ደሞ ሽትቤት ስገባ ደም አለው እና ሁሌ ውሀ ደፍቼ እጠቀማለው ፈጣሪ ጠብቀኝ እያልኩ ግን ሁሌ እጠነቀቃለው ፈጣሪ ይጠብቀኝ
አማትበሺ ግቢ
ሸኩረን እህቴዌ፣ክፈአረደይገጠምሸ፣ቀጥይበት
ላኢለሀኢለላህ በአላህ ዝዝምብላ ዱአዋን እያረገች ብትሰራስ በስታላህም በስተሰዉም መጥፎ ነገር ነዉ ሱብሀናላህ አላህ
እረ በርቺ ጥሩ ማስተማሪያ እየሰጠሽ ነው።
አድነነ ተመአቱ ሰውረን በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
በጣምጎበዝነሽበዚሁቀጥይ አይናችንንከፈትሽለጥንቃቄ
አይጥ አምላኪ ደስይላል 😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
እህቴ ልብሳቸው እኔ ክላስ ነው መቆለፍ አልችልም ምን ማድረግ አለብኝ
እናመሰግናለን በጣም ይገርማል ስራቸዉን ቢሰሩ ምን አልበት ስራችን እንስራጅ ወደዱኝ አልወደዱን ምናችዉ ሊቀርብን ❤❤❤
እኔዶንዚያወች መተት ያደርጋሉ አስቸጋሪ ናቸው
አሚንንንን
ኣይ እድላችን በኣንዳንድ መጥፎ ሸቃሎች የሁላችን ስም ዘቅጧል ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ😢
አችን በምን እደምገልፅሺ ቃላት አጣሁልሺ🥰🥰🥰
አሏህ ይጠቡቀን ያርቡ እህቴ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት
ግንአውነትነውእኔማመንአልቻልኩም
ግን ፅጉራ ክሚጣል ቢቃጠል ይሻላል አንደኛፅጉራ ያፍፍል ለእናሡ አሥባ ይሆናል ይህሁሉ ፅጉራ ተሽክማ መቸም አቴድ
አባባል ነው ምን አገናኘው ተቃጥሎ ማፍፍት ውደ
😂😂እና ፀጉራቸውን ልብሴ ውስጥ አይደላም ልብሴ ውስጥ በእጄም አልነካውም በሶፍት ነው የማነሳው ዝርክርክ ሁላ ምን ልትሆን ልብሷ ውስጥ አጠራቀመች ታድያ አትበላው😮
አኡዙቢላህ ቆይ ግን ከየት ነው እምታመጪው በአላህ ስም ከንደዚህ አይነት መጥፎ ስራ በአላህ እጠበቃለሁኝ በእኔ መጠንቀቅ ሳይሆን
አስተማሪነዉ በረቺ ዉዷ እህቴ❤❤❤
ወላሂ እህት እኔ ከኢትዮከመጣሁ አንድ አመት ሁኖኛል ግን ከመጣሁ ጀምሮ ያመኝ ነበር አንድ ቀን በጣም አሞኝ ወተት ሰጠችኝ ከዛን ጀምሮ ምግብ አላስበላኝ አለ ከዛ ቤት ቀየርኩ ቀይሬም ያዉ ነኝ እራብ አይሰማኝም ሆደ እንደሽል ይሮሮጣል አሁን አሁን ግን ዉስጤ ጠርጥሮብኛል ምን እንደማረግ አላቅም ወተቱን ከቀመስኩ ጀምሮ እንቅልፍ እና ሙሴሳ ዉስጥ ሁኘ ቀረሁ ያረብ ወላሂ በጣም ያስተምራል አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ይገረማል🎉🎉🎉😮😮😮
ካንች ስንት ነገር ተማርኩ የኔዉድ እህት ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
አላህካንችጋርይሁን,ሀገራችንወደነበረችበት
ሠላሟይመለሥልንአሚን
እውነት ሽን ነው እተችን
አረ ከባድ ነው ፈጣሪ ይሁነን ከእንደዚህ አይነት ይጠብቀን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እዴት ነሽልኚ ሸቁዬ ያአላህ ያአላህ ኧረ ምን ጉድ ነው ኧረ ጉድ ነው ሸቁዬ አላህ ይጠብቀን ከሲህሪ ግደኛዬ በርች
ሰውን ሁሉ እዲጠራጠሩ ነው የጠዋትና የማታ አዝካር ማድረግ ነወው መጠበቂያው እጂ በሌላ ተጠቅቆ አይቻልም እህቴ ወደ አላህ ተጠጉ አለቀ
እኔ አባያየ ቀኝ ትካሻየ ተሰፍቶ አዳመት ታምሜ አባያውን ሶላት ልሰግዲ ስለብስ ታዲጎን ለምን አጠረብየ ሳየው ተሰፍቶ ወላሂ ፈትቸ አጠብኩት ፡ምንም አያመኝ በፊት ነጋ ግሊኮስ ስልክ በቀኘ ስልክ አያሲዘኝም ነበር ምግብ ግሊኮስ እምወስዴው፡ ኢባስ ለብሸ መጥቸ ጫማየ እዴዚሁ ሁለቱም ተረከዜ ታስሮ አዘውትሪ ቁረአን እሰማለሁ አላህ እዳየው አረገኝ ምግብ አሁን ዴህናነኝ
አላህ ይጠብቀን
አሚን ውደ
ላኸውላ ወላቁወተኢላ ቢላ እህቴ ደከምሽ ሽኩረን
❤❤❤አሚንንን,የረብ
የምን ጉድ ነው የምታወጪው🙆
አማራወችበመተትአንደኛብለሽ የየፃፍሽው ወይም የፃፍከው እናታችሁን አማራንአታውቁትማደነዞች አፈርብሉ
ጀግና ኑሪልኝ
💗💗💗💗💗💗💗
😘
አንችምኑሪልኚ ❤️❤️❤️
ምታወሩት ስታጡ እላያችን ላይ አትፈላሰፉ በዚ በሰለጠነ ጊዜ ካሜራ የማያዉቅ የለም አንድ ነገር ይዛቹ አታድርቁን የሰዉ ገበና አደባባይ ማዉጣት ጀብዱነት አይደለም እሄኔ አንቺም አንዳ አሮጊት ቤት ሆነሽ ነዉ የሌላዉን ገበና ምታወጪዉ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም አንቺ እራሱ የነሱ ወሬ አመላላሽ ነዉ ምትመስይኝ ባላይሽ ደስ ይለኛል
Most of Indonesia 🇮🇩 people.
አላህ ይጠብቀን ❤❤❤
ደስ ትያለሽ ማርያምን
አሚንንን
ላኢላሀኢለላህ አላህይጠብቀን 😢አቺጎበዝነሺ❤
ኡህቲጀዛከላ
ወይኔ አላህዋየ አቅምምየለኝ አንተውጠብቀኝ
እረ እ የኔምድም ሁልግዜ ልጁችይዠ ሀድቃ እጂ ትለኝ አለች ግን የእኔን እቃየን ትበርብሮ አለች ተመነቃቅሮ ነው የማገኛው ፀጉሬን ተቁርጦ በመቀስ አገኘሁት ግን የይጀዘቤት ነበርኝ እዛ ይሁን እዙህ አላወኩም እኔ ስራ ቡታየ 5አመት ኑርኩ ግን ስራ ለመልቀቅ ስፈልግ አልመለስም ብየ ሰአስብ ወደ መዳም ቤት ህጅ ህጂ ይለኛል ስራ ትጀው እጀዘ ቤት ስህድ እናም ፀጉሬ በጢም ይነቃቀላል እረጂም ነበር በፊት አሁን ግን በቁጥር ነው የቀረው ፀጉሬ ከራሴ ላይ ተነቃቀለብኝ በምንመገድ መነቀሉን ለማስቁም ሙከርኩ እቢአለኝ
ወደ ኢትዮጵያ ገብተሸ ፀበል ተጠመቂ መተት አድርጋብሸ ነው
👍👍👍👍
የሰውን ሚስጢር ማውጣት እውቀት እንዳይመስልሽ ደግሞ ያንቺነ ሰብእሰከረይብ ማን ያረጋል ወላ አንከፎትም ደስ አይልም ወደ ሌላ ብትለውጪ ይሻልሻል ይመስለኛል የአንቺ ሥራ ነው የገጠመሽ ነው
የኔዉድእህትአንችለእኛለአድሶችእህትነሽበርችልአሳማርነገርስርልኝ
😢😢😢እፍፍፍፍሚነ ጉደነወ❤❤❤🎉🎉🎉
ጀዛክ አላህ ወላሂ ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው
Naga waqayyo mana jira jirtuu baga nagadha dhuftee obbollrtiko jabadhuu gaaridha. Obbollertikooo jabafmdhuu. Gsaridhaaa
Jezakillah.hayr.ehtachn.
እኛኢትዮጵያዊእንዳልሽውብንበላብንጠጣእንጂተንኮልስአንሰራምሁሉም የተሰጠውንየሚበላውነውና
በነገራችን ላይ እኔ ቪዲዮችሽን ብዙም አላይም ግን ስለ ድግምት ምናምን መስራት የለብሽም ምክንያቱም የሰው ልጅ ምን እንደ ሚያስብ አታውቂም ግን ይሄን ትተሽ እውቀቱ ካለሽ እንዴት ጥሩ ግንኙ ኖሮአቸው እንዲት መስራት እንዳለባቸው ከዲን አንፃር ምክር ስጫቸው
ሳታዩ አታውሩ ይላል ድኑ
አኡዙ ቢለህ ኢዬንን ቪድዮ ሰይ ወለሂ በጠም ነው የፈረውት የራብ ብረህመትክ
ማቢሲር መሻኬ ምን ማለት ነው እባካቹ ንገሩኝ
ማቢሲር/አይሆንም/መሻክል/ችግር
አጅብ አላሁመስተአን
እንዳትመለሱ ወደ ኢትዬጵያ እናሳፍራችዋለን ይላሉ ምን ላድርግ ሲጨንቅ
ማለት እዳት መለሱ ማለት
ያአላህ😭😭😭
ዎንጀለኛ ምን ማለት ናዉ ? ❤❤
ሙጅርም
❤❤❤
ዜግነቷምድነዉ እኛን በስሂር አያሙንም በምግብ አያሙንምእኛን እሚያሙን በወድ ያሙናል ወድይወዳሉ ወዶቹም የሀበሻን ሴት ይወዳሉ እያሉ እያወሩነዉ እነመዳም አድት አረብ ሙሽራናት እኔናየናቷን ሰራተኛ ጠየቀችን እደሀበሾቹ እትኔ እድጣፍጥልኝ ለባሌ መዳኒቱን ንገሩኝአለች እኔአፈርኩ🙈የናቷሰራተኛ መዳኒትየለንም አለቻት ግን ጨዉብይአለቻት
ወየው
ግን live layi የጠፍሽው ለኔ ነው ለሁሉም
እረ በፈጣሪ እኔ ለሰማሑት ዘገነነኝ አላሕ ነው ጠባቃው አታሳይ እደዚክ አይነት ነነ😊 5:08
እኔእምለው እደትብለውነው እሚሰሩትያረብአተእርዳን
ሱብሀን አሏህ አሁንእንኳ መሸወድ የለም እድሜ ለ ካሜራ
ያአላህ❤❤❤
ቆየ በጣም ካየሁት
አረ እኔም አንድ ቤት የውስጥ ልብሤን ሠብሥበው ደብቀውብኝ አጋጣሚ ሣፀዳ ብዙ ቁጫጫች ከሦፋው ሥር ተጠቅሎ ከተቀመጠው ፈርሽ ሥር ሢወጡ ሣይ የፈሠሠ ነገር ይኖራል ብየ ፈርሽን ሣነሣው ልብሤ ሁሉ እዛ ነው ፈርቻለሁ
አላህ ይጠብቅሽ ባትለብሽው ይሻላል
እኔ የገረመኝ በምንደነው ከሸይጣንጓ የምነጋገሩ😢😢
በድግምት
@@EbSShort ማሃረና🙏🙏🙏
Eude bel gondr besmam 😢😢😢😢😢 fetariya ytebiken ehita. Enamsgnaln ❤❤❤❤❤
libis xilo mawixaxti sitiy 🥺🥺ara ine tiche xafahu iko allhi yixabiqanyi
ኣቤት ውርዴት ከዝይማረን ምግብ ኣመጣኝ እንጅ ሌብነት ምን ኣመጣ
ታኣምር እኮነው
❤❤❤❤❤❤❤😮
አለሁመ።ሙሲተአን
ጉድ
Besemame yigermal
ግን መዳም ከእነህቶ ጠቆይ ናቸው ምን መፍትህአላሺ
ከድህ አይነቶቹ ሰራተኛ አብሬ መጠራቴ😭😭😭😭💔😭
ፈጣሪ ይጠብቀን ከሰጣን ሰራ
Egeziwe kezih yawutan
እርጉድ ነው
ስሚኝ እማ እምነት ምንድነው በአረብኛ 🤔እኔ እምነት ምንድነው እኔ እምነት አለኝ በእርግጥ መጀመሪያ አይተዋለች ግን ያኔ አላስረዳዋትም በደንብ ግን አጋጣሚ ይሄንን ቪዲዮ አይታ ጥርጣሬ ቢገባት እንዴት የማስረዳት እኔ ሴትዮዬ ጥሩ ክርስትያን እንደሆነ ታቃለች ጾም እንደም ጾም ታቃለች ገዳም ትወስደኛለች በእውነት ለእኔ በጣም ጥሩ ናቸው ግን ይሄን ቪዲዮ ሳይ ብጠይቅ በደንብ ማስረዳት አለብኝ እስኪ ካወቅሽ ንገሪኝ እህቴ
እነ እካፍ አላ በያት በያት
😮😮
ሠዉ ካሜራ ሣይሆን ፈጣሪውን ፈርቶ ይሥራ አች አያገባሽም አላህን ፍሪ

ግንአውነትነው
እኔማመንአልቻልኩም