First of all, thank you all of you who participated by helping our Mom . She was lonely and scarfied with poorest life for along time. She lost her son during the Ethiopian ,_ Somalia war and he gave his life for our country freedom. The Good people saw her and they are helping her still now. This is very very amazing and blessed help!! God will pay you back for those people who helped her at this terrible time. Thank you so much .
She copying mama ዝናሽን ጎበዝ ናት እንዴት እንደምታያቸው እይዋት ጎበዝ ናት አሁን ይህች እስዋ አጣፍጣ ትሰራለኝ!! የኔ ጎበዝ የመጣችበትን ሚና ተጫውታ ነስ እምትሄደው! Very very very smart she don’t have time to lough!!! She is so sweet!!
ስለመጣችሁ እናመሰግናለን ።
ለኢትዮጵያዊ መስተንግዷቹህ ክብረት ይስጥልን 🙏 ፤ እናመሰግናለን
Selkehen pls
Aàaẞezs@@eyitatv
ማሻ አለህ ሰታምሩ እማማ ዝነሺ እረጅም እድሜ ከጤነ ጋረ ተመኝሁለት ትንሿ ደግሞ የሳቸዉን እድሜ ይሰጥሺ❤❤❤❤❤
ማካy፤yለምደ፤፤በጂ፤ክክ፤፤ነወር፤ነዉ
እፈሩ፤በጂ፤ከኬክ፤ነዉር፤ነዉ
በካማራ፤ኬክ፤በጂ፤ነወር፤ነዉ
❤Amen
@@fatimaahmed5822ለምን ማኪያ አልሰጠሻቸውም 😂
እማማ ዝነሽ ወደዋታል ምክንያቱም ካልወደድ አያቀርቡም እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦወት❤❤❤❤❤❤
እኮ
ሁለቱም እማማ ዝናሾች ይመቹኛል፣ዋው ደስ ይላሉ!!
ሁለት እማማ ዝናሾች ተገናኙ ደስ ሲሉ እድግ በይ ትንሿ እማማ ዝናሽም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤️❤️❤️❤️
Masallah Masallah Allah with you you're right tanks
የኔ እናት እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ስወዳቸው ትንሿ እማማ ዝናሽ ቅመም እድግ በይ
ማንሻ አላህ የኔ ልጂ በርቻ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ልክ እንደ አማማ ዝናሺ አላህ ያርገሺ ትንሿ እማማ ዝናሺ❤❤❤❤❤❤
ኦኦኦ እማማ ዝናሽዬ መርቀው ሲስሟት እንባዬ😢መጣ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ማሻአላህ አንቺም የልጅ❤❤ቅመም እድግ በይልኝ እማማ ዝናሽ እወዶታለው❤❤❤
ትልልቅ ሰወችን ማየት አልወድም አያቴ በሂወት ስለሌለች እንባ ይቀድመኛል 😢😢😢😢አላህ ረጅም እድሜ ይስጥወት እማማየ ሚጣም የእርስወን እድሜ አላህ ይስጥሽ❤
አይዞን እኔም እንዴዛ ነኝ ቶሎ ነው ስሜተ 😢😢😢የሚጎዳው በጣም ይገርማል
አይዞሺ
እኳን አያት እናቱምየለለች ስት አለ እናቶቻችን ስላሉልን አልሀምዱሊላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ባለን ማመስገንነዉ እዚህ ምድር የመጣነዉ በተጠራን ሰአት ልንሔድነዉ በሻዳ ከሚሞቱት ያርገንጅ
እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ቅመምዬ የኔ ቆንጅ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂እሺ የኔ ቅመም ለአንቺ ስንል ሰብስክራይብ እናደርጋለን እማማ ዝናሽንም ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤
መታደል ነው እማማ ዝናሽ የሚወዱት❤❤❤
እማማ ዝናሾች ተገናኛችሆ ደስ ስትሉ ስጠብቅ ነበር በጉጉት እረጂም እድሜና ጤና ለማማ ዝናሺ ትንሿም አላህ ለትልቅ ደረጃ ያብቃሺ
የኔ እናት ደሥ ሢሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያድላችሁ የኔ ቀልጣፋ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወይ ታድለሽ ማሸአላህ በትልቅሰዉ መመረቅ መታደልነዉ❤❤❤❤
ደስ ስትሉ የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ ❤😘ሕፃኗ ጨዋ እድግ በይ ደስስትል ❤😘🥰
ትንሿ እማማ ዝናሽ ቅመም አላህ ያሳድግሽ እማ ትልቋ እማማ ዝናሽ ደግሞ እድሜ ከጤና ጋር አድረጎ ያኑርልን የኔ እናት
እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ይስጥዎት ትንሿ ደግሞ እደጊ ተመንደጊ የሳቸዉን እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤❤
ትልቋ እማማ ዝናሽ እና ትንሿ እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር ነፍ አመት ያኑራችሁ❤❤❤❤
እማማ ዝናሽየ ጌና ህጻን ናት ኣለች😢💗💗💗
ደስ ይላሉ ዘኪየ መልካም ሰው
ፍቅር ይስጠን እግዚአብሔር 🙏
እሳቸውን ውጣለች😅
ቅመም የሆነች ልጅ ደስ ትለኛለች😊 እማማ ዝናሽም ዕድሜና ጤና ይስጦት🎉 ገዜጠኛዋም ቸኮሌት🍫 የሆንሽ ልጅ ደስ ትይኛለሽ❤
ከልባቸዉ ነዉ የመረቋት❤
ሁለት እማማዝናሽ ማሻ አላህ ታምራላችሁ ትንሿማ ትለያለች ቅመም ነገር
ዛሬ ልቤን እስኬ አመኝ ደስ ብሎኝ በሳቅ. ገደሉን እናመሰግናለን ። ፋቅሮች ። From Atlanta GA . 6:00
ሁሉቱም እማማ ዝናሽዬ በጣም ነው የምወዳቹ ❤
ዋው ተግናኛችሁ❤ ግን እኮ ትንሿ እማማ ዝናሺ ሣትሆኝ ውሬሺ ሁሉ እድትልቅናው የኔማ ከዚህ በላይ እውቀቱ ይጭምርልሺ❤
አሜን አሜን እድግ በይልን
ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ ❤❤❤❤
I love the way you presented your show it's so interesting and positive.
Thanks.
ወደዋታል በጣም ምክኒቱም እማማ የማይወዱትን አያቀርቡም😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ❤❤❤እማማ ዝናሽየ❤❤❤
እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር
እድሜና ጤና ይስጦት
ቅመምዬ የኔ ቆንጅ
እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ
ደስ ስትሉ ትንሿንም እማማ ዝናሽ እድግ በይ እማማ ዝናሽንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብሮ ይስጥልን🙏❤️🥰
መገናኘታቸው ደስ ይል ነበር እማማ ዝነሽን ሁላችንም እንዎደዎታለን ነገር ግን ልክ አልሰራህም የህፃኖ ልጅ ወንድም ሙስሊም ናችሁ ቢስሚላህ ተብሎ በአላህ ስም የተቆረሰ ይመስል እንደት ትበላላችሁ እሷስ ህፃን ነች አንተ አታውቅምና ነው
መጣም ይገርማል
ለማማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው❤
እማማየ እናቴ እድሜዎን ያርዝምልን።ቆንጆ ልጅ!
እማማ ዝናሽ ዩንበርስቲ ትምህርት ይዎዳሉ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
እማማ ዝናሸዬ ሰወድውት ከልቤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውሎት ትንሸዋ እማማ ዝናሸ የሳቸውን እድሜ ይሰጥሸ አሜን በይ የማዳም ቅመም ነኝ ይደርሳል
❤❤❤❤❤
እማማ ዝናሽዬ እድሜ ይስጦት
ጋዜጠኛዋ ደስ ስቲ የኔ ቆጆ❤❤❤
አይ ዘኪ ታድለህ አላህ ይጠብቅህ
እማማ ዝናሽ ልጅ በጣም ይወዳሉ ትንሻ እማማ ዝናሽ የምትወደድ ነች
ብሌን የኔ ቆንጆ ትንሿ እማማ ዝናሸ እድግ በይ😘😘😘😘
ዘኪ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤
እማማ ዝናሺ አላህ ርጅም እድሜ ይስጠወት ❤
የኔ ብስል እድግ በይ ሀያቲ
ዋው እግዚአብሔር ያሳድግሽ ትንሿአ እማማ ዝናሽ
ቲንሿም እድግ በይልን አንወድሻለን እሽ ብሌንየ።
አይ እማማ ዝናሺዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ምንም ኣትቆርጥሚ ትምርት ተማሪ❤😂😂
ዘኪ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ።
የኔ ቅምም እማማ ዝናሽይ አድሜውን ያድሎት ❤❤አይዘኪ የህሏልሟን ነገር😂😂 ተመቸ ችኝ
ሁለት እማማ ዝናሽ ስወዳት እኮ የእኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግሽ የእኔ ቆንጆ ልጅ
First of all, thank you all of you who participated by helping our Mom .
She was lonely and scarfied with poorest life for along time. She lost her son during the Ethiopian ,_ Somalia war and he gave his life for our country freedom. The Good people saw her and they are helping her still now. This is very very amazing and blessed help!! God will pay you back for those people who helped her at this terrible time. Thank you so much .
እድግ በይ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤😂😂😂😂
እማማዝናሽዬ ረጅም እድሜከሙሉጤናጋ ተመኝነ አንቺም እድግበይ የኔዉድ አሚንን❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤ሀደ
እሰይ የኔ ልጅ እደግልኝ እወድሽሀሉ ❤❤
ብሌን ወላሂ ትመሳሰላለቹ አሚን ተብብ
ማሻአላህ እደጊ እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና
እማማ ዝናሽዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት 😂😂❤❤❤❤
የእኔ ቆንጆ ስወድሽ እድግ እድግ በይልን ጣፋጭ ፍቅር ነሽ ቃል የለኝም ለአንቼ በርቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
እረጂም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥት የኔ እናት😢 ትንሻዬ የኔቅመም የሳቸውን እድሜ ይስጥሽ የኔቅመም❤
መልካቸው እራሱ ይመሳሰላል ሁለት እማማ ዝናሽ
የኔ ቆንጆ አበባ ነሽ አብቢልኝ ማሬ እደጊ
እማማ ዝናሽ ወደዋታል ይችን ልጅ ወደዋታል
እማማ ዝናሽ የእድሜ ባለፀጋ ዘኪ ስወድህኮ ተባረክ በእውነው😂😂😂
She copying mama ዝናሽን ጎበዝ ናት እንዴት እንደምታያቸው እይዋት ጎበዝ ናት አሁን ይህች እስዋ አጣፍጣ ትሰራለኝ!! የኔ ጎበዝ የመጣችበትን ሚና ተጫውታ ነስ እምትሄደው! Very very very smart she don’t have time to lough!!! She is so sweet!!
እኔማ እንዴት እንደምታዝናኑኝ አትጠይቂኝ አንቺማ ቅመም ነሽ እኮ ገና ድሮ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩዋችሁ ሲበዛ ጎበዝ ነሽ ትምህርትሽንም እንዲሁ ቀላል ያድርግልሽ በርቺ በርቱ ትልቋን እማማ ዝናሽን ስላገኘሽም ደስ ብሎኛል
ደስ ስሉ ጎበዝ በርች ቅመም
😂😂😂😂
ትንሺቱ እማማዝናሺ ተገ ናኛቺሁደ እናታቺን ትልቆ እማማዝና ሺሥወዳት ❤❤❤ ሚጣየ ትንሺቱ ሥወድሺ ልጀንትመሥሊኝአለሺ❤❤
Wow yen konjo geta eyesus yasadegishi tebarek yen tafachi marrre
አሜን ለሁላችሁም እረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር
ኡኡኡኡ 😂😂😂2 እማማዝናሽ ስወዳቹህ
ሁለቱም እማማ ዝናሾች በጣም እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤
በጣም ደሰ ይላል እና እማማ ዝናሽ ተገናኙ
ደስ ሲሉ❤
ማሻ አላህ እማማዎቼ ስታምሩ
ዋውውውው ደስ ሲል ሁለቱም ሳያምሩ ❤❤❤❤❤❤
አሚንንንን እርሶም እድሜና ጤና ይስጦት ክክክክ
እይታዎች እናመስግናለን ቆንጆ አቀራረብ ነዉ ቀጥሉበት ለሚቀጥለው ፕሮግራም በጉጉት እንጠብቃለን❤🎉❤❤🍾🍾😘💐👑💯
ማሻ አላህ ብሌን እድሜ ጤና ይስጠወት እማማ ዝናሽ❤
ለምንድነው ኢትዮጵያ ውስጥ ግን በብዛት ኬክ ሲበላ ሹካ የማይጠቀሙት. ቢያንስ use and throw ሹካ መጠቀም ልምድ ቢኖር ጥሩ ነው
ሚጣየ እድግ በይ
አይማማዝናሽ 😂😂😂ትንሿም እማማዝ ናሽም እድግበይ ትልቋም እማማዝናሽ እድሜሽ ይርዘም❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዝአብሔር የሳቸው ፀጋ ይስጥሽ❤🎉
ማሻአሏህ አስቂኝናችሁ እማማ ዝናሽ ስሙደሞ ይገርማል😢😂😂
እማማ ዝናሽ እድሜ ይሥጣቸው ሀለታቸውም ያምራሉ
እማማዝነሸን እና ህፃኗን ሥወዳቸው❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
የኔ ቆንጆ አላህ ያስድግሽ ማሻአላህ ቆጅየናት❤💕💌
ኬክ ይዛችሁ ስተዱ የብላስቲክ ማንኪያ ይዛችሁ ሂዱ ❤😊
ኢትዮ መቼ ያቃሉ ብለሽ ነው ትዝ ኣይላቹም
ዉይ ምነው እናተ ደግሞ ተራቀቃችሁባቸዉ ምን አገባችሁ ባይጠቀሙ አሁን ምነኛ ነዉር አያችሁባቸዉ አልቀረባችሁም😏😏
@@RfewDge አስተያየት ነዉ የሠጠሁት ኬክ በጅ አይበላም ሲለጥቅ አስተያየት መስጠት መብቴ ነዉ አችስ ምን አገባሺ ምን ጥልቅ አርገሺ እኔ ኮምትጋ መተሺ ከቱ🤐🤐🤐
ዉነትነዉኬክበእጂ ይበላልእደ
የለ እደሁ ማኪያ ቤት አይጠፍም ኸዶች በጃቸው የሚበሉ አርቲስቶች ለዛ እደሆነ እጅ ንጹኸ ከሆነ ይብሉ ብለናል
ምን ትቆረጥሚያለሽ እንጀራሽን ብይ😅
ደስ ስትሉ😊
ያመከረኛ ሜረዳ😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤ እደት እደሳኩኝ ሁሉም ሠላም ይሁን
የኔ ማሻአላህ❤አላህ ያሳድግሽ💗🫶💞🎉🎉🎉
ታምራላችሁ ዋዉ አማማ ዝናሽ አድሜና ጤና ይስጦት።
በጣም ታምራላችሁ ሁለቱ እማማዝናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር ያቆይሽ❤❤❤
መሽእላህ እንካንአገናኝችሆቸው. ቴድአፍሮንና ሀይሌን አገናኞት
አንቺ ምርጥ ልጂ
የኔ እናት❤❤❤❤🎉🎉🎉😂
ሁለቱም ይመቹኛል😂😂
አረ እማማ ዝናል እልም መፍቻ መቶ ብር😂😂😂