የወልቃይት ነጻነት የሚከበረው በፋኖነት እንጂ በእነሱ ሴራ አይደለም | Hiber Radio with Berihun July 15, 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet
  • ภาพยนตร์และแอนิเมชัน

ความคิดเห็น • 33

  • @GebergzabihrWoldegihrs
    @GebergzabihrWoldegihrs หลายเดือนก่อน +5

    እሄ ሁሉ መጃጃል የመጣብን እኮ የኛ ያአማራዎች ነው ጭካኔ ላይ ዜሮ ዜሮ ነን የገዛ ወገናችን እያስወድን ነው በተለይ ባአዲን እኮ የትግሬ ድርጅት ነው አትርሱት አሁንስ ጎትተው ያመጡት እራሳቸው ፋኖ የማረካቸው መከላከያላይ ላይ ያለው እርምጃ የቀዘቀዘነው አሁንም ከወያኔ ጋር ላለው ጦርነትም የትግራይ ዘር እንዲገን ያአማራ ዘር እንደሚጠፋ ነው የሚደረገው ወልቃይት ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ በአምዳይት ሱዳን ስንሻገር እኮ ብትግረኛ ካልተናገርክ ጅምሩክላይ ያስሩናል ያሰቃዩናል በገዛ አገራች በገዛ ጉጣችን ሁመራ ላይ የነበረው ስቃይ ማን ይረሳዋል

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 หลายเดือนก่อน +2

    ወድሜ አባባልህ ቆንጆ ቃለምልልስ ነው
    ነገረ ግን መታወቅ የለበት ወያኔ ወልቃይት ሲገቡ እየገደሉ ሲኖረም እየገደሉ ሲኖሩነበር ሲወጡ ደግሞ እየገደሎ ጂኖሳይድ ፈፅመዋል በሕግ ይጠይቃሉ ማይካድራ ፍጅት ያማል 🤙

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3i หลายเดือนก่อน

    ህብር 🙋🏼‍♀️🙋🏼‍♀️👍🏾like and share ህብርን 📌📌📗📒📕

  • @user-nl4pi7nz7z
    @user-nl4pi7nz7z หลายเดือนก่อน +3

    ባዴን ባሀር ዳር እስካለ ድረስ የፋኖ ትግል ባዶ ወሬ ነዉ አማራዉ ተኝቶ በየተራ ነዉ ሚአልቀዉ

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 หลายเดือนก่อน +1

    በውነቱ ሀብታሙ በጣም የመትመሰገን ሰው ነህ ።

  • @MuluAyele14
    @MuluAyele14 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ህብሮች❤

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z หลายเดือนก่อน +4

    ለምን የአየር መቃወሚ አትገዙላ ቸውም ለፉኖ

    • @user-xc9ou5nz3i
      @user-xc9ou5nz3i หลายเดือนก่อน

      አንተ ባትነግረን ማን ይነግረንነበር ቆሻሻው

  • @abebew364
    @abebew364 หลายเดือนก่อน +3

    ማንም ይምጣ ማን አማራ እንደ ሰው ተቆጥሮ ማንነቱን ማረጋገጥ የሚችለው በክንዱ ብቻና ብቻ ስለሆነ ማንም አቅሙ በፈቀደ መጠን አሁኑኑ እሞት ብሎ መታገል አለበት ።በነገር ድሪቶ መሸዋድ በቃ ።

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 หลายเดือนก่อน

    ጉራብቻ ጠለምትን ራያን አስረከብቻኋል ወልቃይትም የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs หลายเดือนก่อน +1

    Habtamu, please we missed Dr. Shewaferahu Kuratu!

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 หลายเดือนก่อน

    Egzeabher yatfachu yetegryen meret letewesdu endemesesachalen

  • @kibromgoitaom6001
    @kibromgoitaom6001 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ኣቶበሪሁ ወልቃይት ላይ ያለው መከላከያ ኣማራ ክልል ካለው መከላከያ የተለየ ነውያ
    መከላከያ ካላገዘን ፋኖ ኣርማጭሆ ኣከባቢ ስላለ ከህወሓት ጋር ይዋጋልናል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l หลายเดือนก่อน +2

    ወልቃይትህዝብ የማይካድራን ደም መመለስ አለበት እራሳቸው ከመጡ የምን መራራት

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3i หลายเดือนก่อน +1

    እንግዲህ ፈልጎ እየገባ ከወረረ በሰላም ኑር ሲባል ያልሆነውን ልሁን ካለ ዋጋውን ትሰጠዋልህ ጦርነት ባህላችንነ ው ያለ ማንነበር 🤣🤣

  • @gatuyeju3671
    @gatuyeju3671 หลายเดือนก่อน

    ቲ ፒ ኤል ኤፍ & ኦ ኤል ኤፍ ገዳዮች ናቸዉ። ገዳይን አሳዶ ማሰር ይገባል እንጂ ከገዳይ ጋር መደራደር ወንጀል ነዉ። አለቀ!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 หลายเดือนก่อน

    የደደቢት ደደቦች እነደ እርጉዝ ዘጠኝ ወር ቢገማገሙም ከሌብነተ ቅጥፈት ወዘተ በስተቀር አነድም ፋይዳ ያለዉ ነገር አያወጡም::

  • @Ahmad-o1j
    @Ahmad-o1j หลายเดือนก่อน +1

    Ato Getachew የሚባሉትን የቀድሞ ደህንነትን የማታቀርቡልን ከሆነ unsubscribe አደርጋለሁ ሌላውም ሰው unsubscribe እንዲያደርግ አመፅ አስጀምራለሁ ! 🤨

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 หลายเดือนก่อน

    "አማራ ብልፅግና ላይ ነው ጥፋቱ" ለሚሉት አቶ በሪሁን ጥሩ መልስ:- ምንም ጥፋት የለበትም !, ኮንዶሙ የአማራ ብልፅግና ሥራውን ሰራ እንጂ ምን አጠፋ? .. ጥፋቱ የእናንተ አስመላሽ ኮሚቴ ተብዬዎች ኮተት ነው, ሰበበኞች,.. ህወሓት ሁሌ ሲያታልላችሁ ይኖራል? ወይስ ሆን ብላችሁ ነው የምትታለሉት? ምን ቸገራችሁ እናንተ ትሾልካላችሁ, ህዝቡ ይጨፈጨፋል,.. እዝቡን አደራጅቶ, አሰልጥኖ, አስታጥቆና ከፋኖ ጋር ተቀናጅቶ እንደመዘጋጀት ከብልፅግና ጋር ስትሽኮራመሙ አቤት! ወዴት! ስትሉ ከርማችሁ ይኸው ህዝባችንን አስበላችሁ,... ያ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱም እንዲሁ ይፎክራል አንድ መሆን አቅቶት ይኸው ተሸውደናል ብሎ ይቃትታል,.... እእእግግግዚዚዚኦኦኦ!!!!!!! አማራ!!! መቼ ነው የምትነቃው? የተጋሩም/ኦሮሙማ ሲኒማ ትሆን??????? "አምሓራ ንቃ!ንቃ!ንቃ!,...ስንፍና ይብቃ!ይብቃ!ይብቃ!" ተብሎ ተጮኸ! ሰምተሃል! ግን አላዳመጥክምና ይኸው ትዳመጥ ትደፈጠጥ ገባህ,...ቱፍ! እውን አማራ አለ???????

  • @MekonnenSeid-nx7gg
    @MekonnenSeid-nx7gg หลายเดือนก่อน +2

    “ወያኔዎች አማራ ታዝሎ ነው ወልቃይት እና ራያ የገባው” ያሉት እውነት ነው?

    • @aemyay5169
      @aemyay5169 หลายเดือนก่อน +1

      Amharan yekadechew Azeb Gola supported her late husband when he left Ethiopia landlocked, when he gave away 1000s acres Amharas' land to Suda, the country r00bed blind, incarcerated, t0rtured, steral!zed and m*ss*cred milli0ns of Amharas, etc... and now, she wants to take Wolqiet away from Amharas and hand it to her husband's ethnic group. 😫🥺

    • @user-xc9ou5nz3i
      @user-xc9ou5nz3i หลายเดือนก่อน

      ገልብጦ ነ የነገር ምድረ ወራሪ 😡

    • @kibromgoitaom6001
      @kibromgoitaom6001 หลายเดือนก่อน +1

      @@aemyay5169
      ለዚህ ደሞ ምን ጥርጥር ኣለው?

  • @agabriel673
    @agabriel673 หลายเดือนก่อน

    This guy does not anything better than the old story about TPLF. Maybe, it is a good thing that Abiy is backstabbing his old dogs.