ከሙልሙል ዳቦ ጀርባ ያለች ድንቅ ሴት - With Simret Abate - S07 EP 62

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 297

  • @mahletfeleke1594
    @mahletfeleke1594 10 หลายเดือนก่อน +163

    I went to school with her kids. I remember her when she used to come to school to pick them up . She looked like a well put together stay home mom. She did look nothing like someone who labored to bake breads and sell them. What a strong woman she is! Hat off to you.

    • @outdoorcat5107
      @outdoorcat5107 10 หลายเดือนก่อน +6

      Lycee all the way! ;)

    • @user-pm3xj9bc5n
      @user-pm3xj9bc5n 10 หลายเดือนก่อน +7

      ወ/ሮ ሰምረት አንበሳ ጀግና የጀግና ሴት ናት !!! አምላክ ጤናና እድሜ ከነመላ ቤተስቦችሸ ይሰጥሸ መልካም የሰራ ዘመን እመኝልሻለሁ !!!!!?!!!

    • @tigistgeberesilassie3706
      @tigistgeberesilassie3706 10 หลายเดือนก่อน

    • @mahletassefa9863
      @mahletassefa9863 10 หลายเดือนก่อน

      Aderashawan sechigin Le interview felegenat neber

    • @user-vl8cu1dm7s
      @user-vl8cu1dm7s 10 หลายเดือนก่อน +1

      I know her kids from Sunday school church mks we were so kids and they used to bring this yummy snack... 🧁

  • @ethio_music1
    @ethio_music1 10 หลายเดือนก่อน +18

    I’ve never seen any business owner like her! She’s so genuine and humble. All her answers were on point…ጥብረራ ማወሳሰብም ምናምን የለም! ተባረኪ! እግዚአብሔር ያብዛልሽ እህቴ! Let’s all learn from her.

  • @Science_explained
    @Science_explained 10 หลายเดือนก่อน +33

    I love how gentle she is while she speaks! You're an inspiration Simret! Keep up the good work💛

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 9 หลายเดือนก่อน +4

    ስምን መልእክ ያወጠዋል እሉ !!! እንዴት የምታኮሪ እናት ነሽ 😭ሙልሙል የምወደውዳቦቤት!!እረሳውም ሃያሁለት የገብስ ዳቦው ምርጥ ነበር!! በዚህ ላይ ብቸኛ እናት ልጆች እያሳደጉ ህይወትን ከስራሽ ፍቅር ጋር መታገል በጣም ያስደስታል በረከቱን ያብዛልሽ ጤናና እድሜውን ይስጥሽ 🙏🏾

  • @zemenawit
    @zemenawit 10 หลายเดือนก่อน +47

    As a mom of 3 kids, I'm really proud of you 👏 very inspiring ❤️ thank you!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 10 หลายเดือนก่อน +1

      Min proud teyalesh ? Dabowa betam wed new...egna hager eko Yemisera sayihon hizb yemizerf new yalew....zerafi jib nech...

    • @dagkb3967
      @dagkb3967 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ya-rm4qpquality neger provide eskaderegech dres pricum rise up endemiyaderg it's obvious eko

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Ya-rm4qpአንተ መግዛት ስላልቻልክ ዘራፊ ናት አይባልም መክፈል የሚችል ይገዛል ከጥራቱ አንጻር ነው ዋጋው መታየት ያለበት እንደ ቢዝነስ ሰው አስብ

  • @yaredabera2665
    @yaredabera2665 10 หลายเดือนก่อน +43

    This particular podcast is a universal excuse extinguisher for the majority of young population. She had three kids, no money and baseline skillset back then when she started but she made it all the way to where she's now. Hats off!

    • @Hkim185
      @Hkim185 10 หลายเดือนก่อน

      አንድ ትልቁን የከፍታ ቅመም ረሳህ የፈደራል ኢትዬጵያ መሰራች አባታችን መለሰ ዜናዊ የሕገ-መንግሰታችን ምሰሶ የግል ተነሳሾችን ፈቶ መልቀቁን አተርሳ ፤ በአማሮች አገዛዝ በደርግ ዘመን አሻጥረኛ ነጋዴ ተብላ ትገደል ነበር

    • @yaredabera2665
      @yaredabera2665 10 หลายเดือนก่อน +8

      @@Hkim185 😂😂😂 I'm sure you will find a tie between the recent Israeli-Palestine war and Ethiopian student movement with this twisted mind of yours 😂
      I still choose to exclusively celebrate this iron lady for what she has done from scratch as I strongly believe (given the degree of dedication and discipline she has portrayed over the years) she would do it with or without the govt support or all over again if she has to!

    • @Hkim185
      @Hkim185 10 หลายเดือนก่อน

      @@yaredabera2665
      የኛ ፈረንጅ የተባልከዉ በደርግ ግዜ ታረገዉ ነበር ነዉ ። አንድ ደቦ ቤት አልተሰራም በደርግ ዘመን ፓሰቲህን በእግር አየተቦካ ብላ ለማናቅህ በሐይለሰላሴ ግዜ በእንጨት ነበር ዳቦ ቤት የሚጋግሩት

    • @adanechmarthaberhanu1319
      @adanechmarthaberhanu1319 10 หลายเดือนก่อน +3

      @@Hkim185 Why bother yourself with irrelevant replies to every comment 😆😆🤔

    • @Hkim185
      @Hkim185 10 หลายเดือนก่อน

      @@adanechmarthaberhanu1319
      ሰማ የማዋይህ እኔም ያንተን ኮሜንት ኮተት ዉሰጥ ነዉ የምጨምረዉ ሰለእኔ ከምትጨነቅ አንተ ራሰህ ለምን ለኔ መልሰ ተሰጣለህ ፍሬ ቢሰ ከሆንኩ
      ወይ ምክንያትህን አሰረዳኝ የቱ ኮሜንቴ ዋጋ ቢሰ እንደሆነ እኔ ራሴዉ እሰርዘዋለሁኝ ፤ ይህቺ ሰራ ፈጣሪ በደርግ ግዜ ሁለት ሱቅ እንድከፍት አይፈቀድላትም ነበር ከ100,000 ብር በላይ ሀብታም መሆን አይፈቀድላትም ነበር፤ ትግሬዎች ናቸዉ ፈተዉ የለቀቁን MERI PODCAST ራሳቸዉ አይታሰቡም ነበር የግል ሚድያ ሰዎችም ክልልክል ነበር
      ቡናን ሰናነሳ በደርግ ዘመን 11 ላኪ ነበር ዛሬ ግን 1000በላይ ላኪ አለ አቃለሁኝ የፈደራል ኢትዬጵያ መሰራች አባታችን መለሰ ዘናዊ የሕገ-መንግሰታችን መሰረት የሆነዉ ታላቁ መሪያችን ሰም ሲነሳ ያንገበግብሀል አቃለሁኝ እንደዚያ ከሆነ መሪን አትመልከት ምን ብትል በትግሬዎቹ ግዜ የተነሱትን ባለሀብታሞች ናቸዉ የሚያቀርብልህ ባልሳሳት 98.7%

  • @aydakemal7007
    @aydakemal7007 10 หลายเดือนก่อน +8

    She is the Definition of women
    Powerful, strong, smart and great mother. Thanks for inviting her

  • @eskedaryidnekachew5706
    @eskedaryidnekachew5706 10 หลายเดือนก่อน +5

    እጅግ ብርቱ ሴት ነሽ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኚ ። “የስምረት መንገድ “ የሚል አንድ መፅሃፍ ብትፅፊ ብዬ አሰብኩ ትውልዱ ብዙ ያተርፍብሻል ።ለበረከት ሁኚ ❤❤❤

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 10 หลายเดือนก่อน +13

    መሪዎች እናንተን ሳደምጥ ትምህርት ብቻ ሳይሆን የመንፈሳዊ ትምህርት ጭምር ነው የምትስጡኝ ጉልበቴ ብያቸኃለው🙏🏻🛐❤️

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 10 หลายเดือนก่อน +12

    ደረጃችሁ ከፍ ያለ ምርጦቼ❗ እንኳን ደህና መጣችሁ❗ ከዚህች አስገራሚ ጠንካራ እንግዳችሁ ጋ 👉 እንደ ሁልግዜው ምርጥ ግዜ ነበር 🙏

  • @user-yn9wb6pn9g
    @user-yn9wb6pn9g 10 หลายเดือนก่อน +7

    እንደ መልኳ ልቧ ቆንጆ የሆነች ሴት! የሴት ወይዘሮ ዘር ይውጣልሽ። respect 🙏

  • @zellekagetahun7600
    @zellekagetahun7600 10 หลายเดือนก่อน +10

    ስምረትሻ ፥ የእግዚአብሄር በረከት አይለይሽ:: ልጆችሽን ይባርክልሽ:: ደስ የሚል podcast ነው ::❤

  • @danifi6779
    @danifi6779 10 หลายเดือนก่อน +6

    ልብን በሀሴት የሚሞላ ኢንተርቪው!!! ተባረኪ እህቴ፤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልኝ👏👏👏

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 10 หลายเดือนก่อน

      Ye Dabo waga kenishi belat...wagachew ye zerefa..lebnet new

  • @almaz0aklilu886
    @almaz0aklilu886 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወ/ሮ ሰምረት በጣም አዶናቂሽ ነኝ በጣም አከብርሻለሁ የብጻት ሥራሽ እጅግ ከፍ ያለ ነው እድሜና ጤና ይስጥሽሰለምታደርጊው ሁሉበጣም አመሰግንሻለሁ የአባ ዘወንጌል እህት ነኝ ባገኝሽ በጣም ደስ ይለኛ በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔር አብሮሽ ይሁን በርቺ

  • @meskeremwondemu613
    @meskeremwondemu613 9 หลายเดือนก่อน +3

    ስምርት እጅግ መልካም ጉበዝ ሰው አክባሪ ትጉ ሰራተኛናት እኔ በጣም ነው የምዋዳት ከሳ ጋር የመሆን ጥግቂት ግዜ እግዚአብሔር ሰጥቶኝ ነበር በጣም ብዙ አሁን ላለሁበት መሰረት የጣለ ይህይወት ብርታት አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ .

  • @Oli_yadT
    @Oli_yadT 10 หลายเดือนก่อน +8

    The best podcast so far. I was waiting for you guys to drop a new episode, and what an inspiring lady. I like the way she tells the story calmly. Keep it up, guys. I feel like I just watched a 3-minute video, not a 1-hour one.

  • @dawitlemecha5015
    @dawitlemecha5015 10 หลายเดือนก่อน +16

    Very inspirational content. The next step should be expanding the service outside of Addis to the region states. And to provide consistent quality through the year I think you should consider advancing to agriculture to have sustainable , branded, and consistent products which will not be reminder by supply chain.
    For the channel can you make a content with emerging companies with a promising product and with developed customer base so that the it will increase there visibility for investors in Ethiopia and abroad.
    Kudos to your production team. Thank you for making me believe there is still hope in our country.

  • @tsegazeabelias9744
    @tsegazeabelias9744 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጣፋጭ ዳቦና ኩኪሰ ነዉ የእቶቼ ልጆች በጣም ነዉ የሚወድት አብሶ ኩኪሱን ከሌላ በገዛ እና የሙልሙልን ጣም ያዉቁታል እናመሰግናለን በርቱ

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere6671 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወ/ሮ ስምረት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያለሽ እርጋታሽ ምነው ባካፈለችኝ ያሰኛል እኔ አገሬ ስገባ በጣም ከሚናፍቀኝ ነገር ውስጥ አንዱ ሙልሙል ዳቦ ነው ልጆቼ ኩኪሱን ይዤ ካልሄድኩ አያስገቡኝም ሙልሙል ባህር ማዶ ማቋረጥ ከጀመረች ቆይታለች
    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-ez5ty4it3e
    @user-ez5ty4it3e 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, what an inspiring story...it is difficult to find such a humble business person in this day and age. You are quite an inspiration! Keep it up and God bless!

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 10 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም አስተማሬ ታሬክ ነው በተለይ ለሲቶች ጠንክሮ መስራት ከእናት እነት ጋር ይቻላል❤

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 10 หลายเดือนก่อน +4

    Simret you are really amazing!
    You are inspirational for young generations.
    You look so young!
    ጀግና ነሽ! ሀብት ሲመጣ
    እግዚአብሔርን አለመርሳትሽ ደስ የሚል ነገር ነው።

    • @Hkim185
      @Hkim185 10 หลายเดือนก่อน +4

      ሀብት ሲመጣ የሚበላሹት ደሀም ሆነዉ መጥፎ የነበሩ ናቸዉ ። ሀብት አያበላሸሸም አንቺ ጥሩ ከሆንሸ ከመሰረቱ። ግን መጥፎ ሰዎች ሀብት ሲያገኙ መጥፎነታቸዉን ለማሳየት አቅሙ ሰለሚኖራቸዉ ብቻ ነዉ፠ ሀብት ያበላሻቸዉ የሚመሰለዉ።

  • @kiyaman6313
    @kiyaman6313 9 หลายเดือนก่อน +2

    ግዴታሽ ነው መባረክ!!! አንቺ አለመባረክ አትችይም!!! ለደህ መስጠት ለእግዚአብሔር ማበደር ነው!!! እግዚአብሔር ደሞ ብድር አይበላም❤

  • @AnwarSeid-hb4uh
    @AnwarSeid-hb4uh 10 หลายเดือนก่อน +8

    Woww kenan and tigabu the best podcast ever
    Please keep it up

  • @tinaassefa7826
    @tinaassefa7826 10 หลายเดือนก่อน +2

    She is really an amazing person GOD bless her tnx guys for inviting her 👏🏽❤️❤️❤️

  • @netsanetgebre2006
    @netsanetgebre2006 10 หลายเดือนก่อน +1

    I know she was strong, an outstanding CEO, and an excellent administrator. God bless her!

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o 10 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም አድናቂሽ ነኝ ምንም እንኳን የሀብታም ልጂ ብትሆኝም ዝቅ ብለሽ በመስራትሽ።ሌላዉ ነገር አብዛኛዎቹ ጎበዝ የስራ ፈጣሪዎች የሚአባላሹት ነገር አንድ ነገር ላይ ነበረ ።እሱም የስራ መነሻቼዎ እና አሁን ላሉበት የአገዛቼዉን ሰዎ እሂ የአብዛኞቹ ችግር ነዎ ለራሳቼዉም ዋሽተዉ ከነሱ ለሚማሩ ሰዎችም ቢአንስ በወሬም እዉነተኛዉን ታሪክ ሚአዉቁ ስለሚኖሩ እነሱ የሚወሩት እዉነታ ሌላ ስለሚሆን ተመልካቹ የሚአስበዉ ሁሉም የስራ ፈጣሪዎች ዉሸታም ናቼዎ ብሎ ነዎ።ስለዚህ በተቻለ መጠን እዉነታዉን አዉሩ ቢአንስ ብዙ ሰዉ ይማርበታል ለጫወታ ድምቀት እያላችሁ አትዋሹ

    • @Hkim185
      @Hkim185 10 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ዋሸች ዳቦ በዉሸት በመና ነዉ ሕዝቡን የምታጠግበዉ ሁሉ ነገራ የመና ዳቦ ነዉ ዉሸት ነዉ አሰራአንድ ሱቋም ዉሸት ነዉ ሁሉ ዳባ ተጋግሮ አይደለም በመና ወርዶ ነዉ
      ወርቅነህ አንተ ብቻ ቁመህ ሂድልን እኛ የመና ዳባ ታብላን ሙልሙልሚ ኮድ ይሆናል ጠርጥር

    • @user-vs2nt4fz6o
      @user-vs2nt4fz6o 10 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 😁😁😁😁🤔🤔🤔

    • @Hkim185
      @Hkim185 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-vs2nt4fz6o አቤት የመና ዳቦ መብላት,እንዲህ ያሰቃል ?! ይመችህ ምቀኛ ያለዉ ደቦ ይሰጥህ ብያለሁኝ

    • @user-vs2nt4fz6o
      @user-vs2nt4fz6o 10 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 የአማረኛ ችግር ካለብሽ አላዉቅም እኔ የሳኩት ከአልሁት በተለየ ስለተረዳሽዉ ነዉ የማይገናኝ ነገር ስለፃፍሽ ነዎ የኔ ቆንጆ።የፃፍሁትን ተመልሰሽ አንብቢዉ።

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 10 หลายเดือนก่อน +3

    ስምረት በጣም የተረጋጋች አስተዋይ ና መልካም ሰው ናት::

  • @Etech1616
    @Etech1616 10 หลายเดือนก่อน +4

    Wow ❤ thank you for inviting such amazing lady. ሙልሙል በጣም የምወደው ቤት ❤

  • @nathnaelabebe7982
    @nathnaelabebe7982 10 หลายเดือนก่อน +20

    I live in Poland and possess a strong desire to launch my own business. I've been a devoted listener to your podcast, and I sincerely appreciate the high-quality content you provide. Thank you very much.

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  10 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you for your kind words, we appreciate your support

    • @user-rf3gz5lc1x
      @user-rf3gz5lc1x 10 หลายเดือนก่อน

      In Which business type you would like to engage?
      If farm , i have a land for.

    • @user-sn8ok9sx9g
      @user-sn8ok9sx9g 10 หลายเดือนก่อน

      waiting u & ll support u by marketing profession

  • @mesimulugeta2682
    @mesimulugeta2682 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ በጣም አስተማሪ ነገሮች ነው የነገርሽን ሌላው ጋዜጠኞቹ ትንሽ ስርአት ይጉላቸዋል የጋዜጠኝነት ሙያ አደለም ያላቸው

    • @bazawitmengesha1147
      @bazawitmengesha1147 9 หลายเดือนก่อน +1

      እነሱ ባያቀርቡልን እናቃትም ነበር !! የሚገርመው ከበስተጀርባቸው ደግሞ ትልልቅ ድርጅት ያላቸው ልጆች ናቸው ታታሪዎች ይሄንን የመሳሰለውን የተደበቁ ታሪኮችን ሚያቀርቡት ያላቸውን ጊዜ እጨናንቀው ነው !!መመስገን እለባቸው 😊

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 6 หลายเดือนก่อน

      ጋዜጠኛ አይደሉም እኮ የቢዝነስ ሰዎች ናቸው ራሳቸውን ሆነው ነው የሚጠይቁት

    • @gebrielnetsanet5580
      @gebrielnetsanet5580 4 หลายเดือนก่อน

      Don’t be negative , they are doing very Good job .

  • @bethlehemalem9828
    @bethlehemalem9828 10 หลายเดือนก่อน +3

    Loved this and Simret you are extraordinary. This podcast added more value now for how I see mulmul thank you for that. I'm one of the people who has always loved mulmul. Can't wait to see what you'll do next.

  • @user-sn8ok9sx9g
    @user-sn8ok9sx9g 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ በበረከት ይሙላልሽ ቤትሽ የአብርሃም ቤት እንደሆነ ነው የተሰማኝ "እታለም" የሚለውን ስም ግን አስቢበት እና ለምትሰሪያቸው የበጎ አድራጎት ስራወች መጠሪያ ስም መሆን የሚችል ነው::🙏🙏🙏🙏

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ የኔ እህት ዘመንሽ ጊዜሽ ጤናሽ ልጆችሽ ያንቺ የሆነዉ ነገር ሁሉ ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zu6re8uw1y
    @user-zu6re8uw1y 10 หลายเดือนก่อน +7

    So much appreciation for both of you 🎉
    Proud of you sista 👏👏👏

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት የምታስደስቺ እግዚአብሔር የረዳሽ እናት ነሽ ጎበዝ ሴት ተባረኪ ሁልጊዜም የማያልቅ ጉልበትና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በርቺ በርቺ ጥሩ የስኬታም ሴቶች አርአያ ነሽእና🎉❤

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 10 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም በጣም የማቅሽ የድሮ እህቴ ሰለ አየሁሽ በጣም ደሰ አለኝ መልክሽም አልተቀየረም you still beautiful 💕God bless you and your family!

  • @senaitworku7492
    @senaitworku7492 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሙልሙል ሁልጊዜ ስገባ የንግድ ፈቃድ ላይ ያለውን ፎቶ አይና ይቺ ልጅ ይህንን ጊዜ ሁሉ ጥራት ያለው product ማቅረብ የቻለችው 🤔🤔🤔🤔
    ሁልጊዜ /ለአመታት ትህትና ያላቸው አስተናጋጆች 🤔🤔🤔
    አሁን ተመለሰልኝ!
    ከተሰራ አይቀር ጥርት ያለ ስራ እንዲህ ነው።
    ብርቱ ሴት!!!

  • @yaredmirkana1922
    @yaredmirkana1922 5 หลายเดือนก่อน

    Thank You W/ro Semiret for sharing your golden experience, you are the a model mother for many Ethiopians. May God bless you and your family!

  • @zebibamusema9323
    @zebibamusema9323 10 หลายเดือนก่อน +1

    Proud of you! Thank you for your journey and for sharing such a wonderful lived experience! Right name for the right journey, SIMERET!

  • @misrakadmassu2455
    @misrakadmassu2455 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የተባረክሽ ነሽ እግዚአብሄር ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 10 หลายเดือนก่อน +1

    I learn alot . She is very strong women with all the beauty inside and out. I give her my biggest appreciation .❤

  • @youthfocuspodcast3339
    @youthfocuspodcast3339 9 หลายเดือนก่อน

    እጅግ አስተዋይ ሴትናት ልጅን ለማሳደግ የተከፈለ ዋጋን፣ ሰራተኛ አያያዝን፣ ለብዙዎች መትረፍን አይቼበታለሁ መሪዎች በርቱ ብዙ እያስተማራችሁን ነው

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wonderful business story and she is truly exeplary. For some reason she resembles the owner of Kaldis Cofee Tseday Asrat......

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 9 หลายเดือนก่อน

    ከልጅነት ጀምሮ የማዉቀዉና የምወደዉ ዳቦ እና ኩኪስ ዋዉ እስካሁን ምንም ተወዳዳሪ የሌለዉ እናም በጠንካራ ሴት የተመሰረተ የኔ ጀግና ሴት ኑሪልን 👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌

  • @helymaru
    @helymaru 9 หลายเดือนก่อน +1

    wow simret ene esuaga tektire esra neber dabo shach hogne betam gobez tamagne tenkara set nat betam gobe nate lejochan akachewalehu ahune enquan adegewal betam aref setnate

  • @abrehametisasu1794
    @abrehametisasu1794 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ሴት ባሕላችንን ያልለቀቀ ዘመናዊነት ነዉ አንበሳ አድናቂሸ ነኝ

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 10 หลายเดือนก่อน +1

    Great podcast keep up the good work! Very encourage. only suggestion is you guys microphone needs adjustment. sometimes we can hear well and at times it’s very low. Also it would be encouraging if you can also invite individual success stories outside of Addis Ababa. Blessings

  • @user-on6th7wj1z
    @user-on6th7wj1z 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ስማርት የሆነች ሴት። ኣፍሪካ ኣንቺን የመሰሉ ሴቶች ይብዙላት። ሃሳብሽ፥ኣነጋገርሽ ፥ቅልጥፍናሽ፡ ረዝስታንሽ በጣም ይገርማል። ይቅርታ ላማርኛው። ኤርትርዊ ሁኜ ባኣፍሪካ የሚያስብ ነኝ። ጎበዝ። ኣምላክ ህይሉን ይስጥሽ።

  • @user-kh7ur2fu2g
    @user-kh7ur2fu2g 9 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia need more of this kind person.we have flourish them and share them to inspire the youth and thanks for bringing meri products. I hope you will bring sheger dobo bebelet and Haile gebrselise❤.

  • @drmesheshashewarega825
    @drmesheshashewarega825 10 หลายเดือนก่อน

    This is instructive indeed not only for aspiring youth but also for any person who earnestly intends to achieve unprecedented success in his career. Well done my finest brother, Tigabu Haile.

  • @blenfiseha7293
    @blenfiseha7293 9 หลายเดือนก่อน

    ባለቤቴ የዉጭ አገር ዜጋ ነዉ በጣም ነዉ ፕሮዳክቶቹን የሚወደዉ እኔ እንደዛዉ ❤ ጎበዝ ምርጥ ጀግና እናት ❤ ስላየሁሽ ደስ ይላል 💜💜💜💜

  • @MekonnenBeshada
    @MekonnenBeshada 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you W/r Semert for sharing your experience ,to open aye and to lesson to others ,you are blessed .thank you very much for all good work.

  • @derestesfaye9240
    @derestesfaye9240 10 หลายเดือนก่อน +1

    A great story of success, with discipline and perseverance.
    But don't forget she had support from family (mother allowed her to start in her house, there may be others at the back not mentioned). I liked ❤ the ርቧቸው አይውጡ part.

  • @pomitekle5588
    @pomitekle5588 9 หลายเดือนก่อน

    Such impressive and inspirational mother of three . Great product!!! Keep up the great work .

  • @user-go8cs2cu7l
    @user-go8cs2cu7l 10 หลายเดือนก่อน +3

    ድንበሯ ፊትለፊት የነበረው ሙልሙል ጀርባ ነበር የምኖረው: ጠዋት ጠዋት ልጆቼን ት/ቤት ሳደርስ የመጀመሪያው መቆሚያቸው የሙልሙል ካፕኬክ መግዛት ነበር::
    እስኪ የአቶ ብርሃነ ዴሬሳ ሚና ጠይቅልን

  • @user-ml2nl1di3f
    @user-ml2nl1di3f 10 หลายเดือนก่อน +1

    WHEN WILL WE ABLE TO BUY SHARES OF SUCH SUCCESSFUL COMPANIES ? Otherwise the business will BE DEPENDENT ON FAMILY /Children ...instead of always starting new companies ?@meri ...please ask

  • @senaitseyoum7503
    @senaitseyoum7503 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow, what anice personality and speech, I wish you a long live

  • @user-ml2nl1di3f
    @user-ml2nl1di3f 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thankyou that is the best interview ,you guys are owsome ;) Dear Simret do you mentor startup /women in cafe- bakery ,how can I reach out to you?

  • @tsosenataddesse986
    @tsosenataddesse986 9 หลายเดือนก่อน

    ልጆችን ብቻዋን እያሳደገች እዚኽ ደረጃ መድረስ ትልቅ ድል ነው እና ላመሰግናት እወዳለሁ። ነገር ግን እንደ ረጅም ግዜ ተጠቃሚ Croissant እና ባቅላቫ ላይ ከዕለት ዕለት ጥራቱ እየወረደ ስለመጣ በተደጋጋሚ በግዜው ለነበሩ ሀላፊዎች ነግሬ ነበር ግን ለውጥ ስላላየሁ Croissant መጠቀም ተውኩ እና ያንን ብታስተካክሉ በተረፈ ግን የተለያዩ አይነት product ጥራቱን ጠብቆ ማቅረባችሁ የሚደነቅ ነው። በርቱ

  • @user-mg8dq2mx8s
    @user-mg8dq2mx8s 10 หลายเดือนก่อน +1

    Betam yemigerm podcast new I hope best chanel for Ethiopia startup tebarku

  • @tehybstt4018
    @tehybstt4018 9 หลายเดือนก่อน

    Semeret Abate you are still strong I remember 40 years ago in Tikure Anbesa high school grade 11tamirat, taye, Solomon ......

  • @esayaswrufael1154
    @esayaswrufael1154 10 หลายเดือนก่อน +2

    excellent experience shared to motivate our young children

  • @thewodrosabosh5848
    @thewodrosabosh5848 9 หลายเดือนก่อน +1

    Hi my brother I am proud of u keep going save Ethiopia

  • @melakudessie7673
    @melakudessie7673 10 หลายเดือนก่อน

    በቅርብ ወ/ሮ መሕረትን አውቃቸዋለሁ ጠንካራ ሴት ከንግግራቸው የማረከኝ
    "እኔ ገዢ ብሆን የመጀመሪያ ገዢ ነኝ"

  • @RekikA
    @RekikA 9 หลายเดือนก่อน

    What an inspiring story, thank you for sharing your wisdom 🙏 stay blessed 🙌

  • @ethiovibe6248
    @ethiovibe6248 10 หลายเดือนก่อน +2

    What an underrated podcast!

  • @tesfayeabera6588
    @tesfayeabera6588 10 หลายเดือนก่อน

    You guys as always you braught very interesting and educated teaching lady as an introduction if you show us one of her shops it would have made it more interesting.and enlightening

  • @guenetchristos5296
    @guenetchristos5296 10 หลายเดือนก่อน

    God bless you Simretiye. It has been a long time since we have not been in contact but I am so proud of you. Keep on shining. Guenet ye Dr .Shimellis Tekle Tsdadik balebet

  • @bethlehemk3795
    @bethlehemk3795 8 หลายเดือนก่อน

    Strong, resilient woman. The Supermarket's experience not paying for the goods they sold is so unethical and it shows there is no Law that give you solution in short period. We should name those supermarkets who do not pay......

  • @TheHabeshawi
    @TheHabeshawi 10 หลายเดือนก่อน +1

    A fantastique podcast ,keep it up.
    Wonderful Woman.

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 10 หลายเดือนก่อน +1

    very inspiring story 🙏🏽🙏🏽🙏🏽My hat’s off to you!!

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠንካራ እግዚአብሔር ያልተለየሽ ሰው ነሽ።

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 9 หลายเดือนก่อน

    it was my favorite bakery bless you konjiye, interviewer, thank you best setup!!

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ !! ዉድድ ነዉ ያደረኩሽ ጀግኒት ነሽ ❤

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 9 หลายเดือนก่อน

    What a godly woman you are!! Your helper is mighty and his name is The Lord! My sister knows you and I want to meet you in person.

  • @biniyaminyakob9426
    @biniyaminyakob9426 10 หลายเดือนก่อน

    An inspiration and epic discussion!
    Thumbs Up!👏👏👏👏👏

  • @kafi2121
    @kafi2121 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much, I have gained a lot of knowledge and experience

  • @zelalemized
    @zelalemized 10 หลายเดือนก่อน

    Calm and Composed typical Ethiopian Mom!

  • @samitesfaye3065
    @samitesfaye3065 หลายเดือนก่อน

    ኦ ኦ ትልቅ ሰው ማለት ምን ማለት እንደሆነ በጉልህ አሳይተሽኛል አመሰግናለሁ ስምረት😊

  • @emuetekle4790
    @emuetekle4790 10 หลายเดือนก่อน

    Simretye I'm proud of you GOD bless more & more you so kind person .
    You are blessed !

  • @brukfeyisa1935
    @brukfeyisa1935 10 หลายเดือนก่อน

    I'm on my start up bakery business This is so inspirational 👏 thank you so much 🙏

  • @zekariasgebreegziabhair6541
    @zekariasgebreegziabhair6541 10 หลายเดือนก่อน

    Very inspiring video, as usual !!! Thank you guys !!

  • @prix205
    @prix205 10 หลายเดือนก่อน

    Very inspiring but she could have been more transparent about z business

  • @bereketgedlu3727
    @bereketgedlu3727 10 หลายเดือนก่อน +1

    As much as i appreciate the success of this episode's guest Wish there were more insights. . . May be it is me but some part of the interview felt a publicity kinda deal. . . personally as a regular of this podcast, i was expectin more of a depth on the how . . .(if you know what i mean)

    • @luke123luke5
      @luke123luke5 5 หลายเดือนก่อน +1

      Finally Someone Neutral Real Thinker. Most Comenters Support for Feminism reason.(Women Blindly backing Women )not Understanding how She Managed To Succeed . there Are millions of hard working bakery shop owners . and then what happened to her baby daddy? or is she got baby by spirit ? there are so many unanswered question. Can not applaud her me not knowing all the left out answer !! very shaddy stories

  • @ayalewyimer8017
    @ayalewyimer8017 9 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ዩቱብ ሙልሙል ዳቦ የሚለውን ቃል ስሰማ የልጅነቴ ወርቃማ ዘመኖች ትዝ አሉኝ ። በየአመቱ በቡሄ ቀን እናቶቻችን ሙልሙል ዳቦ ገጋረው ይሰጡናል። ልጆች ውጭ ተሰብስበን ሙልሙል ዳቦቻችንን በጋራ በልተን በጋራ እንጫወታለን በጋራ ጅራፍ እናጮሀለን። ይህን ቀን የምናስታውሰው በፍቅር ነው፣ ስላስታውሳችሁኝ አመሠግናለሁ ። ስለ ስምረት አባተ ከምትናገረው የተረዳሁት ፦ ስምረት ቅን፣ ታታሪ፣ ጠንካራና አዋቂ ሰው በመሆኗ ለስኬት በቅታለች

  • @meskihabeshawit5106
    @meskihabeshawit5106 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you a lot ❤Important message from mom and business woman

  • @topview211
    @topview211 10 หลายเดือนก่อน

    Please make your sound optimum level......afterward, an interesting podcast

  • @yemwodish8642
    @yemwodish8642 10 หลายเดือนก่อน

    God bless you with more I’m so proud of you to help the community with their struggles

  • @redietneguse6036
    @redietneguse6036 10 หลายเดือนก่อน +2

    Excited to watch this

  • @martiwold174
    @martiwold174 10 หลายเดือนก่อน

    Amazing woman n very inspiring May God bless u n bless ur work 🙏

  • @ephrem8491
    @ephrem8491 10 หลายเดือนก่อน +6

    መሪዎች እናመስግንአለን ከዚበፊት አንደንድ ቦታ ላይ እንዳሳያችሁን ከሚቀርቡት ሰዎች ጀርባ ያለውን (የፍጠሩትን ለውጥ ቀርጽችሁ ብታሳዩን ፋብሪካ ማለቴ ነው

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 10 หลายเดือนก่อน

    Amazing interview great women. Very inspirations for others ❤

  • @laikemariam3455
    @laikemariam3455 10 หลายเดือนก่อน

    I really motivated she’s… I’ve no word thanks meri team

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 10 หลายเดือนก่อน +3

    ለ ደብረ ብርሀን IDP ተፈናቃዮች ዳቦ ቤት ASAP!! እባክሽ !!

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 10 หลายเดือนก่อน

    Soooo inspiring thank you for invite her

  • @hafi3789
    @hafi3789 10 หลายเดือนก่อน +1

    Please we need interview with Dilnesaw (cottex)

  • @elizabethyohannes3168
    @elizabethyohannes3168 10 หลายเดือนก่อน

    WOW SIMRET Thanks for being a great woman and an amazing mum. We love you.

  • @edenhagos5370
    @edenhagos5370 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks for amazing life history, but what is Mulmul dabo please 🙏

  • @AmelmalAmare
    @AmelmalAmare 9 หลายเดือนก่อน

    ወ/ሮ ስምረት ሕይውትን በጀግነት ድል ያረግሽ ሴት ነሽ ።በተጨማሪ በመጽሐፍ ከሙያው አሰራር ጋር ለሕዝብ (ለአገርሽ)ብታቀርቢው የበለጠ ተወዳጅ ያደርግሻል