ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

🔴''ህውሀት ጣርማ በር የደረሰ ሰሞን!!!'' (በሞቀበት አለን) አዲስ ስታንድ አፕ ኮሜዲ Comedian Aman Bisetegn new standup comedy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ส.ค. 2022
  • #donkeytube #Amansew #Eshetu
    This is an official Aman Bisetegn's Tube and it's my Third standup comedy show. My first standup comedy was " የጠፋ ማዕረግ" and the second one was "እንደምታስቡት አይደለም" click the links and watch it.
    • የጠፋ ማዕረግ | በ አማን ቢሰጠኝ ...
    • ወቅቱን የጠበቀ አዲስ የኮሜዲ ስራ ... comedian aman bisetegn new 2023 2015 aman sew comedian eshetu filflu kibebew dereje dereje habte demssei meskerem tilahun comedian yasin minaleright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. ShibeshiThis is a official TH-cam Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
    Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love#ጌትሽ ማሞ#ሰበር ዜና#getshi mamo#seber zena#besnitu drama#aba kebrekidan#Ethiopian sitcom drama#best#ebs#standupcomedy#comedian #standupcomedy #ethiopia #eshetumelese #new #2016#2023# ethioannews#todaynews#firashi adashi arts tv topiya#ጦቢያግጥምንበጃዝ አርትስቲቪ#በህግአምላክ ድራማ#ethiopan drama# sodere #dre tube#hope entartaienment#nahom records##Ethiopia new ua lij# weche gudd podcast#daggy show#motivation#insparaton#negu#dinkilijoch##ebs#ebstv#saturdayebs#Sundayebs##tplf Ethiopiapoletica#prosperityethiopia#etv#fanatv#fanalamrot#yebeteseb chewata# zimta yashelimal ebs#game show#katelo ebs#kidame keseat#ebs#donkey tube#veronica adane#seyfu#maraki weg#Ethiopian artist#bisrat surafel#enaney veronica adane##maraki weg#ebs#American#canada#comedy#manyazewal eshetu#alex tube#diklijoch addis and kal#liyu and#love story Ethiopia #

ความคิดเห็น • 467

  • @ltube9958
    @ltube9958 2 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ ይህን ልጅ እንደ እኔ የሚወድ ማን ነው ላይክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @oline1970
    @oline1970 2 ปีที่แล้ว +57

    እሸቱን ትተካለህ ሁሉ ነገራችሁ አንድ ነው በርታ ትንሹ እሸቱ ብየሀለሁ ❤❤😂

    • @gmalgmal3752
      @gmalgmal3752 2 ปีที่แล้ว +3

      አሪፍ ነው በርታ

    • @lijamambtv3856
      @lijamambtv3856 2 ปีที่แล้ว +1

      Me too ✋️

    • @Ethiopia2112
      @Ethiopia2112 ปีที่แล้ว

      አማን የራሱ ለዛ አለው እሸቱም እንደዛው

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 2 ปีที่แล้ว +8

    በረታ አማንየ ትልቅ ቦታ እንጠብቅሃለን። ግን ተግተህ ጸልይ ወንድማለም ከአይን ያውጣህ።🥰🌹_

  • @itechinfoupdates4006
    @itechinfoupdates4006 2 ปีที่แล้ว +7

    Omg የልቤን ነው የተረከው በጣም ነው ያደነቁህ አማን ቀጥልበት 👏🏼👌🏼የማንም የፖለቲካ ቅጥረኛ ሳትሆን እንደዚ ለህዝብ መቆምህ በጣም ደስ ይላል። እንደ አንተ አይነቱ እኮ ነው የጠፋው።

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x 2 ปีที่แล้ว +31

    ወይ አማንዬ ወላሂ በትክክል ነህ የገጠር ሰው አንድ ነው አንድ ነው አላህ ሀገርችንን ሰላም አረግልንን ያረብ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 2 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ አፍሽን ያዢ ከሱ መበጥረቅ ያንቺ ማጋጋል ገረመኝ ከተማ ውስጥ እንዳለ የገጠር ሰው አይደል እንዴ የሞላው የትኛውን የከተማ ሰው ነው የምትተርቡት እናተው መታችሁ እናተው መድረክ አገኘን ብላችሁ ትተረተራላችሁ እንደ ገጠር ሰው ከሃዲ ሃገር ሻጭ የለም ። ለገንዘብ ብላችሁ የማትገቡበት ቦታ የለም ቶሎ መክበር ስለምትፈልጉ ድህነታችሁን አምናችሁ ጽድት ያለ ስራ አትሰሩም ጉዳችሁን ብናወጣው አለም ትገለበጣለች ለሁሉም በደንብ ተተራረቡ ድንቄም የገጠር ሰው አየናችሁ እኮ

    • @kamilashumet8710
      @kamilashumet8710 ปีที่แล้ว

      @@leyounatethiopia1836 አደል የት አየሻቸዉየገጠር ሰዉኮ ከከተሜዉ ምንም አይፈልግም የከተሜዉ ግን ብዙ ነገር ይፈልጋል እሽ ከተማኮ አናዉራዉ ተይዉ

  • @motywolo8773
    @motywolo8773 ปีที่แล้ว +8

    በፈጣሪ ምን አይነት ጎበዝ ልጅ ነው ብቅ ያለው ? ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ይሄ ነው እውነቱ የእኛ የፓለቲካ ባህል ከዚህ የአድርባይነት አስተሳሰብ መውጣት አለብን

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 2 ปีที่แล้ว +8

    ትችላለህ አማን የምንለውን ሁሉ ነው ያልከው ህሕዋት ተመልሶ ቢሆን ቢመጣም ማዲያውም ሕዝቡም የሚለውን ቀድመህ ስለነገርከን እናመሰግናለን 👏 👏👏

  • @mesisisay409
    @mesisisay409 2 ปีที่แล้ว +8

    አማንዬ የኔ ጀግና በርታልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ እሽቱ ወንድማችብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም የምወዳችሁ ውድ ወንድሞች 💚💛❤

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j 2 ปีที่แล้ว +10

    እዴት ፈታ እዳረከኝ አማንዬ ካንተ ብዙ እጠብቃለን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እንወድሃለን ♥️♥️♥️

  • @abdu859
    @abdu859 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ብሎኝ ያየሁት ኮሜድ

  • @user-js8wp3ho3q
    @user-js8wp3ho3q 2 ปีที่แล้ว +7

    የገጠር ሰዉ በተፈጥሮ የሚኖር አለም እንደ ልባ ያልገዛችዉ ቴክኖሎጂ ስልጣኒ ያልገዛዉ ስለሆነ እኮ ነው አማንየ የእኔ ዉድ ኑርልን በጣም አስተማሪ ነገር ነው ❤❤❤

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 2 ปีที่แล้ว +6

    አማንየ ትችላለህ በርታ ከዚህ የበለጠ የመስራት አቅም አለህ ችሎታ አለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 2 ปีที่แล้ว +32

    እንኳን ደህና መጣህ አማንዬ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታ እያዝናናኑ ቁም ነገር ማስያዝ ትችላለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😇❤

    • @user-ln2hk6jz3u
      @user-ln2hk6jz3u 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር እህቴ👏

  • @mehalekzeleke5459
    @mehalekzeleke5459 2 ปีที่แล้ว +5

    አማን እ/ር ይጠብቅህ ፣ትልቅ ቦታ ድረስ፡፡ከኮመዲያን እሸቱ ጋር መስራትህ በጣም ጥሩ ነው፡፡ቀና መንፈስ ካለው ሰው ጋር መስራት ትልቅ ቦታ ያደርሳል፡፡

  • @yibeltalmolla4353
    @yibeltalmolla4353 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ትችላለህ አማኔ እንኳንም ተወለድክ ምን አባቴ ላድርግህ ዋው ከምንም በላይ አንደኛ ነህ።

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ደህና መጣ አማንዬ ድንቅ ስራ ነው የእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x 2 ปีที่แล้ว +11

    ወይ 🤣🤣🤣🤣አማንዬ ግን ጥሩ ትምረህት ነው በርታልኝኝ አላህ ይጠበቅህ አተ እና እሸቱ እኮ ሁሉንም ተረጉም አለውው ጥሩ ሰራ ነው

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ አማን ተዉ ልኑርበት የህፃናቶች ነገር በሳቅ ቅቅ

  • @menkirketema5904
    @menkirketema5904 ปีที่แล้ว +3

    የአበልጻጊው: ሴራ: ተመችቶኛል: አሪፍ: ፈጠራ: ነው: በርታ: ወድማችን::

  • @masa5699
    @masa5699 2 ปีที่แล้ว +13

    በርታ ኮመድያን አማን ምርጥ አሳቂኝ ነው 👍👍👍🙏🙏🙏

  • @YitbarekYigezu
    @YitbarekYigezu 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ። ብዙ በማንበብ የተሰራ ሥራ ይመስላል። በርታ።

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 ปีที่แล้ว +6

    አማን ሰው። ድንቅ ነው። ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ። ፍፁምየ አንተን ወለደልን። እሼ ደግሞ ማሳደግ ያውቅበታል። እግዚአብሔር ያሳድግህ አማንሰው። ተወዳጅ ነህ። ፀባይህም ውብ ነው።

  • @netsanetnuguse851
    @netsanetnuguse851 2 ปีที่แล้ว +8

    የእውነት ትለያለህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @zazazuzu5560
    @zazazuzu5560 2 ปีที่แล้ว +14

    ስወድልህ ግልጹን ስለምትናገር የገጠር ሰውኮ ንጹህ ልብ ያለው፣ባላማውም የጸና ነው ።

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 ปีที่แล้ว +3

    God bless you Amany😍😍😍😍💖💖💖💖💞💞💞💯💯

  • @hayatmohammadnur8629
    @hayatmohammadnur8629 9 หลายเดือนก่อน +1

    እረ አማን ሠው የሳቄ ምንጭ ስወድህ ሠላምህ ብዝት ይበል

  • @user-en7kn7oz2k
    @user-en7kn7oz2k 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ፈራሁልህ አማን አላህ ይጠብቅህ

    • @genettube277
      @genettube277 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንዳይታፈን በብአዴን

    • @user-en7kn7oz2k
      @user-en7kn7oz2k 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ ጁንታወቹን ነው የፈራሁለት

    • @genettube277
      @genettube277 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-en7kn7oz2k እረ አነሡ ምንም አያመጡም የቅርቡን ጠላት እኛውጋ እያለ

    • @blessed1914
      @blessed1914 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-en7kn7oz2k ኣማን የገለጸው እንደኣንቺ ዓይነቱን ሰው ነው። ጁንታ ስላሉ ጁንታ ትያለሽ። ጁንታ ያልሺያቸው ኣሁን ኣማንን የሚተናኮሉበት ምክንያት ምን ኣለናነው ከጁንታ ነው የምፈራለት ያልሽው? እንዲያውም ይሸልሙታል እንጂ እውነቱን ስላፈረጠው። የናንተን ባህሪ እኮነው የገለጸው ኣልገባሽም መልእክቱ ልበል? ደግመሽ እይው። ኣጨብጫቢ።

  • @haileekealo8339
    @haileekealo8339 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ስራ። እውነትነት ያለው ምርጥ ኮሜዲያዊ ሀቅ።

  • @adanekasie1977
    @adanekasie1977 2 ปีที่แล้ว +5

    wow amazing stand-up comedy 10Q Aman Keep it up brother

  • @yeneyene3427
    @yeneyene3427 2 ปีที่แล้ว +7

    ጐበዝ እምነት ሠው👏👏👏

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ተሰጥኦ አለህ በርታ 👍👌👏💚💛🧡

  • @user-oz9go2cl7g
    @user-oz9go2cl7g หลายเดือนก่อน +2

    አማንዬ በርታ ወንድሜ አሪፍ ነው ❤❤❤❤

  • @eyerusalembeyenetegist1267
    @eyerusalembeyenetegist1267 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ በእውነት ጀግና ነህ ምንም ብሰራ ያምርብሀል በርታ ጎበዝ ድንቅ ልጅ ነህ እኔ እወድሀለሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +3

    አማንዬ ምርጥ ስራ ነው በርታልን በቀልድ እያዋዛህ ቁምነገር እያስተላለፍክ ነው እናመሰግናለን 🙏🥰🥰

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን አማንዬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ብዙ ተሰጦዎችን ይሰጣል ላንተ ደግሞ ልዬ ስጦታ ሰጥቶሃል አሁንም ይጨምርልህ አርት በፍቅር ለሚሰራው ብዙ የውስጥ ስሜቶችን ይገልፃል ደስ እያለህም ትሰራዋለህ ይሂ እሚሆነው ለስራህ ክብር ሲኖርህ ነው።
    ብርቱ ወንድማችን በቅርቡ መቶ ሽ ገብተህ እናያለን ጥሩ እሚሰራ ወደ ከፍታ መገስገሱ እሚን ነው❤❤❤👌👌👌👌

  • @abdikolegesse2241
    @abdikolegesse2241 ปีที่แล้ว +1

    Wow !!! አንደኛኛኛኛ !!!!

  • @user-xp2cw8ul1h
    @user-xp2cw8ul1h 2 ปีที่แล้ว +2

    ትችላለህ አማን👍👍👍👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @habtietsegaye148
    @habtietsegaye148 ปีที่แล้ว +1

    the talent youngster you well come

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ሰራ ነው ትክክለኛ አገላለፅ🌹🌹😘

  • @KBB627
    @KBB627 2 ปีที่แล้ว +2

    This is a masterpiece from all your artworks so far. እስካሁን ከሰራሀቸው ስራዎች ይህኛው በጣም አሪፍ ነው። በርታ በዚሁ ቀጥል።

  • @shinodatube
    @shinodatube 2 ปีที่แล้ว +5

    አማንዬ በርታ.....ሁለተኛው እሸቱ 👍

  • @andiabebe9375
    @andiabebe9375 2 ปีที่แล้ว +2

    አማን ቢሰጠኝ የምር ትለያለክ በርታልን እሼ እረዳት አገኘ

  • @borkenamidia
    @borkenamidia ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ ነው ወላሂ በሳቅ ፍርስስስ
    በሞቀበት አለን😂ርዕሱን የሚመጥን ስራ በርታ

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 ปีที่แล้ว +1

    አማን በጣም ደስ ይላል

  • @MMMM-sg2tg
    @MMMM-sg2tg 2 ปีที่แล้ว +2

    አማን ትችላለህ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ከሴረኞች አይን ያውጣህ 🙏🙏🙏

  • @mekdesaragi8015
    @mekdesaragi8015 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደና መጣህ አማንዬ😘🙏እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ምርጥ ስራነው::

    • @tigestkifle243
      @tigestkifle243 2 ปีที่แล้ว

      በስመአብ አያርግብን ወያኔን አያምጣብን😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @fasikawasefazewudie4384
    @fasikawasefazewudie4384 2 ปีที่แล้ว

    Yezih lij eyta betam new misgermegn wowww ychilaleh

  • @gondermedia1405
    @gondermedia1405 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት ኑርልን፡፡ እደግልን ፡፡ እናመሰብናለን፡፡ ክበርልን፡፡ በርታልን ፡፡ እኛም በቅንነት ላይክ ሸር እና ሰብስክርራይብ በማድረግ ከጎንህ ነን፡፡ ሁላ ችንም ፍላቦታችን ስለሚታወቅ ስለፈጣሪ ብልችሁ መተጋገዝ ብንችል ሚከብድ አይደለም፡፡

  • @gondermedia1405
    @gondermedia1405 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታ እያዝናናኑ ቁም ነገር ማስያዝ ትችላለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡ ይህ ነው ተሰጦን ማወቅ ይህ ነው፡፡

  • @shewayeethiopia3492
    @shewayeethiopia3492 2 ปีที่แล้ว +4

    Kkkk ወንድሜን አማንዬ ኑርልኝ በሚገባ ነው የእኛን ሁኔታ የገለጥከው

  • @nahman2246
    @nahman2246 2 ปีที่แล้ว +4

    This guy is awesome 😂😂😂😂😂
    If he keep doing it right he sure becomes great.

  • @TsigeTeshome-hj6he
    @TsigeTeshome-hj6he 6 หลายเดือนก่อน +1

    Aman yechilal.... andegna....

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እውነት እውነት 100%

  • @gebretensaenerea1169
    @gebretensaenerea1169 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow u r amezing bro betam tilik neger Kante etebkalehu

  • @jemalshikur6170
    @jemalshikur6170 2 ปีที่แล้ว +1

    Aman bro keep it up well done

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክኮክክክክክክክክክክክ ።ወየው ሞትኩኝ በሳቅ ።በትክክል ነው እኮ

  • @lashih4441
    @lashih4441 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወድሜ ትችላለህ ደሞ በጣም ነው እምወድህ

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว +1

    Andegna neh wiy sitasik ewnetegna kelidochi biruh amiro new yaleh gobez

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep it up

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 2 ปีที่แล้ว +26

    አስር አመት ሙሉ በቤተሰብ ናፍቆት የተሰቃየች በቃአሪፍ ስራ ነው ማለት ነው

    • @user-ln2hk6jz3u
      @user-ln2hk6jz3u 2 ปีที่แล้ว +3

      እንደማመር እህቴ👏

    • @user-fx5qg3si8v
      @user-fx5qg3si8v 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም አስር አመቴ ነው አሁንስ የቤተሰብን ናፍቆት አልቻልኩትም

    • @user-ln2hk6jz3u
      @user-ln2hk6jz3u 2 ปีที่แล้ว

      @@user-fx5qg3si8v 😒

    • @ኢማንይመር
      @ኢማንይመር ปีที่แล้ว

      @@user-ln2hk6jz3u እሽ ደምረኝ ማር

  • @helalkhan8305
    @helalkhan8305 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ላንተ ይሁን አማን እንኳን በሰላም መጣህ ትለያለክ ደግሞ ወንድማችን እሸቱ መለሰ ፈጣሪ ይጠብቃቹ።

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 2 ปีที่แล้ว +4

    Bro you killed it , keep up the good work .

  • @Funnytube3991
    @Funnytube3991 2 ปีที่แล้ว

    Amazing talent you are ranked first

  • @danield.kidane4811
    @danield.kidane4811 2 ปีที่แล้ว

    Smart Perspective! Great! performance!

  • @Shalom-1990
    @Shalom-1990 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep up bro

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 2 ปีที่แล้ว +3

    በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ብዬልሃለው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 2 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ይመችህ ደብሮኝ ነበር ፈታ አልኩ

  • @maryamemne
    @maryamemne 2 ปีที่แล้ว +1

    ትችላለህ አማን ሰው አንዴኛ

  • @israelsamuel4957
    @israelsamuel4957 ปีที่แล้ว +1

    ስራህ ድንቅ ነው በርታ

  • @user-qu8hg4ho5m
    @user-qu8hg4ho5m 2 ปีที่แล้ว +3

    ይመችህ አማንየ በርታልን

  • @yonastube1
    @yonastube1 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ኮሜዲ ነክ ድምፅ ማስመሰል አንደኛ በርታ ወንድሜ 🤜🤛

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA 2 ปีที่แล้ว

    አርቲፊሻል ሳቁ በጣም እጅግ በጣም ይረብሻል። መጠን ብታረጉት። አለባበስህ እጅግ ያምራል። ቀልዱን ግን ለማጣጣም አልቻልኩም ባርቲፊሻል ሳቁ ምክንያት።

  • @user-hb9qt9xl2f
    @user-hb9qt9xl2f 2 ปีที่แล้ว +1

    አማንዬ የማለዳ ኮከቦች ላይ ስትወዳደር የመጀመሪያውን ዙር አላለፍክም ነበር እና እጅግ በጣም ተናድጀ አሁን ድረስ በእራሱ አለቀቀኝም😊😂በርታ በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @bernabasmuller6455
    @bernabasmuller6455 2 ปีที่แล้ว

    wow bertaln jegnaye tebarek I am your fan

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 2 ปีที่แล้ว +1

    አማንየ ሆደ ነፈረ በሳቅ ወየው ዛሬ

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አማኔ👏👏👏👏👏👏

  • @mahelabaye7892
    @mahelabaye7892 2 ปีที่แล้ว +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍ምርጥ ሰው

  • @user-lh8si7km4d
    @user-lh8si7km4d 2 ปีที่แล้ว +1

    ወየ በሳቅ የኛ ተጨዋች ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 2 ปีที่แล้ว +15

    በርታ በጣም ጥሩና አስቂኝ ስራ ነው ያሳየኸን። በአሁኑ ግዜም የአንዳንድ ሰዎችን በየምክንያቱ እንደ እስስት መለዋወጥና አድርባይነትንም ልብ ብለህ ማስተዋልህን ያሳያል👏👍

    • @genettube277
      @genettube277 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @abayneshbrhanu
      @abayneshbrhanu 2 ปีที่แล้ว

      @@genettube277 ገኒ ነይ ቤተሰብ እንሁን እማ😍

    • @abayneshbrhanu
      @abayneshbrhanu 2 ปีที่แล้ว

      ሰብ አድርጊኝ እማ

    • @user-ln2hk6jz3u
      @user-ln2hk6jz3u 2 ปีที่แล้ว

      @@abayneshbrhanu ደምሬሽ አለሁ እህቴ ደምሪኝ👏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +1

    ከች 😁😁ካሉ ከች ታደርገዋለህ 😁😁ያምራል 😁😁😁😁እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብራዳ

  • @user-gj2jm7gx3s
    @user-gj2jm7gx3s 2 ปีที่แล้ว

    አማንየ የኔ ውድ በርታ ሀሪፍ ነገር ይዘህ መጥተሀል ግን ብዙም ባትጋፈጠው ደስ ይለኛል መሪ በለለበት ሀገር ስለምንኖር ማለት ነው ድንግል ትጠብቃችሁ አንተንም እሼንም ስውዳችሁ🌺😘😘😍

  • @kiwenfetene4105
    @kiwenfetene4105 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ አማን በረታ እዉነት ነዉእምታዉራዉ በጣም ነዉእምታዛናናን በርታ 🥰🥰🥰😂😂😂

  • @bereketg.meskel6960
    @bereketg.meskel6960 2 ปีที่แล้ว +1

    አማንዬ በርታ በርታ የማንንም ምቀኛ ወሬ እንዳሰማ

  • @kdstamaram6572
    @kdstamaram6572 2 ปีที่แล้ว +1

    አማን,እራስን,ጠብቅ,,እዳይበሉህ,,እነሱ,,መምጫቸው,አይታወቅም,,

  • @wubitethiopia2302
    @wubitethiopia2302 2 ปีที่แล้ว +2

    Good job 👏

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው!

  • @kidusyared.2437
    @kidusyared.2437 2 ปีที่แล้ว

    Betam grum sira new berta

  • @techawatch
    @techawatch ปีที่แล้ว +1

    ተሰጦ አለህ በርታ...አሳቀኝ በጣም

  • @hiwi77
    @hiwi77 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow berta 😍😍🥰🥰🥰😘😘

  • @kelemtube
    @kelemtube ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ እንኳን በሰላም መጣህ አማን ቢሰጠኝ ዊዉነው ገራሚ ተሰፆነው የመችህ

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 2 ปีที่แล้ว +1

    አማን አማን take care of your self

  • @Rita-ny6km
    @Rita-ny6km 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ብለሃል😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀ግን

  • @FIDEL_Z_GENET12
    @FIDEL_Z_GENET12 2 ปีที่แล้ว +1

    this is very special comedy brooooooo

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 2 ปีที่แล้ว +1

    *_አማንዬ በርታ የኔ ጌታ ግን ቦርጭ እዳታወጣ አደራ የኔ ባለማህተብ ራስህን ጠብቅ_*

  • @danieltefera7771
    @danieltefera7771 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ በርታ! ጥሩ እይታ ነው።

  • @user-xe6ko1vm1x
    @user-xe6ko1vm1x ปีที่แล้ว +1

    Ekan Adarasah Wandemachn Malekam Adise Amate Beretalen Gobeze Nah

  • @henosale432
    @henosale432 2 ปีที่แล้ว

    Wow truth ❣️❣️❣️❣️

  • @dejeneyonas5075
    @dejeneyonas5075 2 ปีที่แล้ว

    Amanye betam yamral gobez neh. Techelaleh

  • @gigsrone6765
    @gigsrone6765 2 ปีที่แล้ว +1

    Techlalhe 😎 👏👏