🔴የእንጀራ እናት ጥባ (በሞቀበት አለን) ኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ comedian aman bisetegn new stand up comedy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 258

  • @amansew
    @amansew  2 ปีที่แล้ว +110

    ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @birriktitesfay9024
      @birriktitesfay9024 2 ปีที่แล้ว +3

      😍 keep it up bro

    • @arsemarsem2137
      @arsemarsem2137 2 ปีที่แล้ว +2

      Barta jaginachn mirt saw

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 2 ปีที่แล้ว

      እኝም እናመሰግን አለን አማንየ ጎበዝ ነህ ጠንክር ብዙ ነገር ከአንተ እጠብቃለን

    • @የአግዚአብሔርቤተሰበችሰላ
      @የአግዚአብሔርቤተሰበችሰላ 2 ปีที่แล้ว

      እሸቱ ና አማን ሰዉ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን የአንድነት ማሳያ እናንተ ናችሁ የእግዚያብሔር ፍፁም ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏አድናቅያቹ የመቀሌ ልጅ ነኝ🙏💯💯

    • @madinatube6904
      @madinatube6904 2 ปีที่แล้ว +1

      Ewdahalooo🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 2 ปีที่แล้ว +32

    ሁል ግዜ ቢሆን ደስ ይለኛል ያገራል በርታ አማን

  • @tilahunederesse6554
    @tilahunederesse6554 2 ปีที่แล้ว +7

    ስለ ለማኞቹ ያነሳሀው ብዙም ደስ አይልም ምክንያቱም የተቸገረ መሀላቸው አለ ሰው ሊረዳ ሲል ይሄንን ቀልድ ነው የሚያስታውሰው

  • @leulmoges2150
    @leulmoges2150 2 ปีที่แล้ว +17

    እረ በጉጉት አለቅን አማን ትችላለክ ይመችክ አባቴ መልካሙን ሁሉ ይግጠምክ

  • @merd24
    @merd24 2 ปีที่แล้ว +9

    Aman እንደ እሳተ ጋሞራ ከውስጥህ የሚፍለቀለቅ ድንቅ ተሰጥኦ አለህ
    በርታ !

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +12

    ጎበዝ ልጅ ነህ ትችላለህ የክፍለ ሀገር ልጅ ስለሆንክ ከተሜውን በደንብ ታዝበሀዋል በርታ👍❤️

  • @zerguat
    @zerguat 2 ปีที่แล้ว +21

    በየጊዜው እድገትህ እየጨመረ ነው ። በርታ !!

  • @anjagranja
    @anjagranja 2 ปีที่แล้ว +12

    አማንዬ ጀግና ነህ የሎሽኗ ነገር እእ እኛ ሴቶች አልተቻልንም ሰላሙን ያምጣልን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 ปีที่แล้ว +9

    ትችላለክ እኮ አማንሻ አለመሳቅ አይቻልም በርታ ወንድሜ
    አማንሻ የባንኩን ካነሳከው አይቀር መንገድ አላስኬድ ያሉትን ፓስተሮች ትንሽ ብትል ጥሩ ነበር

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 2 ปีที่แล้ว +41

    አረ አሁንስ ሣቄ ከራቀኝ ቆየ እኔ ብቻ ነኝ የምር ከልቤ መሣቅ እፈልግና ግን የለም ከአንገት በላይ ምን አይነት ጊዜ ነው

    • @kokishawangizaww749
      @kokishawangizaww749 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkk anchi asqshin yiluqun

    • @hannaemeshaw8725
      @hannaemeshaw8725 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው 😂😂😂😂😂😂

    • @rahmara9910
      @rahmara9910 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክልእህትእኔም

    • @MickYMikiaS
      @MickYMikiaS 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂endanchi debrogn nbr feta aregshgn😂

    • @fatumajamal685
      @fatumajamal685 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ሁል ጊዜ የምለው ነገር ነው በፊ ትንሽ ነገር ያስቀኝ ነበር አሁን ግን ምንም ነገር አያስቀኝም የኸይር ያድርገው

  • @abebuasefa4545
    @abebuasefa4545 ปีที่แล้ว +4

    ወይ አሜንዬ ጎበዝ ነህ በርታ እውነት

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 2 ปีที่แล้ว +5

    አማንየ ጀግናችን በርታልን ምርጥ ሰው ነህ

  • @honitube1221
    @honitube1221 2 ปีที่แล้ว +5

    አማን ድንቅ ስራ ነው!
    በርታ!!!

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አንደኛ ነህ ተባረክ ገሀዱን ቁጭ
    እንዲህ ነው ኮሜዲ

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 ปีที่แล้ว +3

    አማን ያቀረብከው ያስቃል እኔ ግን አልሳኩም ምክንያቱም በጦርነቱ ምክንያት ጭንቀት ውስጥ ነኝ በርታ ጥሩ ስራ ነው የእለት ከለት ኑሯችንን ህይወታችንን ነው ምታቀርበው

  • @dawudali8558
    @dawudali8558 2 ปีที่แล้ว +3

    wow aman yelele naw faxari yixabiqah qaxilibat 👌👌👌👌👌👍👍👍👍💪💪💪💪💪💓💓💓💓💓

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +7

    አሪፍ ያልተነካ ሃሳብ ነው ያነሳኸው አሙ በተለይ የልመናውና የባንኩ እዝጎች ናቸው በርታ

  • @baconsuma6777
    @baconsuma6777 2 ปีที่แล้ว +8

    በጥም እውነትኛ እና እሳቄ ነው :: በርታ

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 ปีที่แล้ว +5

    እዚህም ደርሰናል እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ💚💛❤💕🌷🌺

  • @blackman3470
    @blackman3470 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስሚል አስተማሪ የሆነ አዝናኛ ቀልድ ነው እናመሰግናለን

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን አማን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሳቃችን ምንጭ አንደ ስለ ጦርነቱ ያወራኸው ወሬ ዛሬም በራያ ቆቦ ላይ እየተካሄደ ነው😥😭 ጦርነት በቃን ፍትህ ለምስኪኑ ገበሬ 🙏
    ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️💒💒💒

  • @ማርታአብረሀም
    @ማርታአብረሀም 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ከተመልካች እኩል ነው. እየሳቅን ያለነው. በርታ. ውድም አስተማሪ ነው

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 2 ปีที่แล้ว +5

    አማንየ እንኳን ደህና መጣህ ያገሬ ልጅ 💖💖💖

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว +5

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የሀገር ጉዳይ አስጨንቆኝ ነበር ፈታ አረከኝ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +3

    ትችላለህ የምር 💝እሼን የሚተካ 👌

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh 2 ปีที่แล้ว +5

    የድብርቴ ብርታት የቅድሳ ሀገር የላስታው ልጅ ኑርልኝ

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobz berta Amanuyia

  • @samiman8107
    @samiman8107 2 ปีที่แล้ว +3

    AMAN mert sew hula feta taderegegnale 😀😃😂

  • @letssaveamhara936
    @letssaveamhara936 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው keep going bro !

  • @esutube8725
    @esutube8725 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ስራ ነው አማንሻ በርታልን

  • @اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح

    ትክክል ብለሀል የኔ ብጤዋችን ባልገዉ እዉነታቸዉን ነዉ ያወጣህባቸዉ

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 2 ปีที่แล้ว +2

    አማን ትችላለህ ! በርታ !

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ 2 ปีที่แล้ว

    አማንየ በቀልድ ቁም ነገር እየነገረከን ነው በረታልን ወንድማችን ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እንዴት እደምታዝናናኝ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ወይ አማን ትለያለው በርታ 🥰🥰

  • @bezieworkneh9702
    @bezieworkneh9702 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam arif new gn yeminetin keld batasgeba

  • @Eliyas-yl6hr
    @Eliyas-yl6hr 2 หลายเดือนก่อน

    1ኛ ይመችህ በርታ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬ አመት ስለጦር መሸሽ ስታወራ ስቄ ነበር አዝኔም ነበር አሁን ም ይሄውልህ አማንየ መጡብን አተስ እርቀሀል ቤተሰቦቻችንንን ወሎየ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ አማንዬ ወላሂ አቦ ይመችህ ክክክክክ

  • @TbntDver
    @TbntDver 5 หลายเดือนก่อน

    አማንየ ጎበዝ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 2 ปีที่แล้ว

    Amaniye tebareki saki new yetefaw bezik sati

  • @sebleashenafi4966
    @sebleashenafi4966 2 ปีที่แล้ว +1

    ገና ሳትናገር ቀድመው ከሚስቁት አንዷ ነኝ ✌️ በርታ ወንድሜ 👏

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂አማንዬ ሆደን አላመምከኝ ጥበቡን እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @ethioabissenya6944
    @ethioabissenya6944 2 ปีที่แล้ว

    ስራው እንዳለ ሁኖ ግን በድህነት ያለን ህዝብ ላይ መቀለድህ እና ማሾፊህ ያሳዝንል
    አንድ የገጠር ሰው ወዶ አደለም ልጁን አመት ሙሉ ባንድ ደብተር እንዲማር የፈረደበት እንጂ ማንኛውም ወላጅ ልጁ ፏ ብሎ እንዲማር የሚጠላ ወላጅ የለም። አደለም ባንድ ደብተር የግል መምህር ቀጥሮ ቤቱ ቢያስተምረው ደስ ባለው ግን እንደድል ሁኖ አዘቅት ውስጥ እና የድህነት መብቀያ አገር ስለምንኖር ነው።
    ለአራት አመት የሚሆን ልብስ ይገዛል ብለህ ትስቅ አለህ ማንኛውም ወላጅ አደለም ለልጁ የጉረቤትል እንኳን ልብስ ሲቀይር ደስ ይላል።
    ዘርዝሬው ስለማያልቅ ባጭራ የቀለድከው ቀልድና ስለ ገጠር አኗኗር የቀለድከው እና ተመልካቹም የሳቀው የድህነት ጥግ የገባው አልመሰለኝም
    ባጭሩ እከሊ ራበው ተጠማ ፣ በባዶ እግሩ ሄደ፣ ባንድ ደብተር አመት ሙሉ ተማረ፣ አንድ ልብስ አራት አመት ሙሉ ለበሰ ፣ አንድ ባዝሊን ለመግዛት ሶስት ወር ሙሉ የምጠይቅበት ያሳዝናል እንጅ አያስቅም በጣም ብዙ ነው ዘርዝሬ አልጨርሰውም ያናዳል እልህ ውስጥ ያስገባል ።
    በጣም ብዙ ነገር አለ የሚያስቅ ለምን በድህነት እንደምትቀልዱ አይገባንም
    ለማንኛውም አንተን ለመውቀስ ፈልጊ አደለም ግን በተቻለ መጠን በሊላ ነገር ብትቀልዱ የተሻለ ነው
    አንተ የቀለድክበት ቤተሰብ ነው አሁን በዱር በገደሉ የሚዋደቅ ያለ ላገሩ
    በጣም ይቅታ አበዛሁት መሰል
    አሪፋ ስራ ነው በርቱ አድናቂያቹ ነኝ
    ✌️

  • @hwhwuehehehwhwhwhhww5333
    @hwhwuehehehwhwhwhhww5333 2 ปีที่แล้ว +4

    Good job continues 👏👍

  • @aynadiskassaw5580
    @aynadiskassaw5580 2 ปีที่แล้ว

    አማንየ ያገሬ ልጅ ቀልድህ ላይግን ማሪያምን አትበል እሽ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ 2 ปีที่แล้ว

    Amany berita betam arif new 🥰❤😂😂😂😂😂👍❤

  • @mekonnenyohannesabera7444
    @mekonnenyohannesabera7444 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጥሩ ስራ ነው እውነት ላይ የተመረኮዘ በርታ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +1

    አማንየ የሳቄ ምንጭ ስወድሕ በርታልን

  • @mekdesmelkamu8681
    @mekdesmelkamu8681 ปีที่แล้ว

    አማንዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይርዳህ

  • @Sara-nh3zg
    @Sara-nh3zg 2 ปีที่แล้ว

    አማንዬ በጣም ነዉ ምወድህ በርታልን
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ላይ የተመሠረተ ሳቅ ክበርልን❤😁

  • @ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ
    @ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    አማንየ ምርጥ ሰው💞

  • @AlexGenene-px9cw
    @AlexGenene-px9cw 9 หลายเดือนก่อน +1

    nice ለመዝሙሩ

  • @elenitigabu7639
    @elenitigabu7639 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንድማለም 👏👏

  • @AlexGenene-px9cw
    @AlexGenene-px9cw 9 หลายเดือนก่อน

    Wawwwww ከልብ አመሰግናለሁ በተለይ የገጠሩ ስላየሁት እና የገለፅክበት አገላለፅ ወድጄዋለሁ በርታ

  • @yonaszewdu5673
    @yonaszewdu5673 2 ปีที่แล้ว

    እሼ ስላለ ብቻ ሰብስክራይብ አድርጌ ነበር ግን ስከታተል በጣም ደስ ይላል

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና በርታ

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርታ🥰🥰🙏🙏🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +2

    _ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የእግዚአብሔር ክርስቶስ ቤተሰቦች የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታቸው ከሁላችንጋር ይሁን ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ለህዝባችን ምህረቱን ይላክልን ለሞትቱ ነፍሳቸውን ይማርልን ለታመሙት ፈውስን ይላክልን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኖርልን አሜን ተዋህዶን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን የክርስቶስ አገልጋዮች የክርስቶስ ምርጥቃዎች በመቅዱሱ ያፅናልን አሜን ሰላም ሰላም ለኪ ድንግል ማርያም አስራት ሀገርሽን አስቢ ከክፉ መከራ አሳርፊልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳይን በምልጃሽ እርጅን እናታችን ኢትዮጵያ ቀና በይ እምዬ ሀገር💚💛❤️ኢትዮጵያ 💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሁሉ የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት የቅዱሳን ጥበቃ አይለየን ለሀገራችን ሰላሙን ለህዝባችን ፍቅርና አንድነቱን ያድልልን በእስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ምህረቱን ቸርነቱ ይላክልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ትቅደምልን💚💛❤️ኢትዮጵያ_
    በእሼቱ ሼር ገባሁት ይህንን ቤት

  • @SaraSara-rh7eq
    @SaraSara-rh7eq 2 ปีที่แล้ว

    አማንዬው ትችላለህ በጣም ጎበዝ በርታልን

  • @ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ
    @ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ 2 ปีที่แล้ว +1

    አማኒ የሀገሬ ልጅ በርታ ወንድም👍

  • @z.z6853
    @z.z6853 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀሪፍስራነው አማንየ እኔግን ውስጤ ሀዘን ስላለ አልሳኩም በሚስቁት ቀናሁ

    • @alwaseem993
      @alwaseem993 ปีที่แล้ว

      ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @alwaseem993
      @alwaseem993 ปีที่แล้ว

      ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሳቅ እርቆኛን አሁንም ጦርነት መጣብን ሁላችንም ወደፈጣሪ ቀርበን እንጸልይ እላለሁ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን

  • @zemedwubale5826
    @zemedwubale5826 2 ปีที่แล้ว +1

    selamhn yabzaw amane

  • @acrosswebs
    @acrosswebs 2 ปีที่แล้ว +1

    Subscribed! በርታ!

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️Besak new yemotekut

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 2 ปีที่แล้ว +1

    አማንየ ይመችህ አባቴ 😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigist9366
    @tigist9366 2 ปีที่แล้ว +1

    አማንየ ሰላምክ ይብዛ

  • @fitsumdesta7286
    @fitsumdesta7286 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና በርታልን

  • @AnuawarMuhamed
    @AnuawarMuhamed ปีที่แล้ว +1

    ❤ይመቺህ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 ปีที่แล้ว

    አስተማሪና አዝናኝ ነዉ በጣም ደስስ ይላል

  • @MyEthiopiaOneLove
    @MyEthiopiaOneLove 2 ปีที่แล้ว

    Good Job brother bertalen

  • @temrseid9671
    @temrseid9671 ปีที่แล้ว

    ጠንክር ውድሚ

  • @israelsamuel4957
    @israelsamuel4957 2 ปีที่แล้ว +1

    አማንዬ👏🏾👏🏾👏🏾

  • @semret859
    @semret859 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ

  • @AsdAsd-jc1me
    @AsdAsd-jc1me 2 ปีที่แล้ว

    Betam new yetemechegn ke eshetu keld wchi emyaskegn yale aymeslegnm neber berta

  • @fredesa246
    @fredesa246 2 ปีที่แล้ว

    አማንዬ የሀገሬ ልጅ በርታሽ ሰላምህ ይብዛልህ

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ እኮነህ ❤🌹

  • @girawatube2334
    @girawatube2334 2 ปีที่แล้ว

    Great aman aman ...wodefit hid

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 2 ปีที่แล้ว +4

    ለእሸ መሌ መልክት ንገሩልኝ በላይክ አማንየ እና ፍቅር ጓደኛ ከለላቸው ሁለቱም ይጋቡ ብየ ሽምግና ልኬዋለሁ እሸን 🤭

  • @hiwet6014
    @hiwet6014 ปีที่แล้ว

    አማንየ ስወድህኮ🥰🥰🥰

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
    @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 2 ปีที่แล้ว

    አረ አንተ ልጂ 😁😁😁 እዳታቆርጠው ስወድህ 😘😘

  • @አቡኢምራንyouTube
    @አቡኢምራንyouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    አማንየ ይመችህ

  • @madinatube6904
    @madinatube6904 2 ปีที่แล้ว +1

    Wawuuu mache 👍👍👍👍😅😅😅😅😅😅

  • @HiHi-ze5eg
    @HiHi-ze5eg 2 ปีที่แล้ว

    እግዘአብሔር የግዠኪ

  • @erhjfghh7753
    @erhjfghh7753 ปีที่แล้ว

    በርታልኝ ወንድም

  • @hayat2582
    @hayat2582 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወድህ አማንዬ

  • @student.yabseramelekot1254
    @student.yabseramelekot1254 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ትችላለህ

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 ปีที่แล้ว

    Sewedew eko ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meseratbayisa4120
    @meseratbayisa4120 2 ปีที่แล้ว +2

    አበሠዬ👍👍👍❤❤

  • @ermiyasalene8036
    @ermiyasalene8036 2 ปีที่แล้ว

    Broo 1ndgna new

  • @ቤተልሔምበላይ
    @ቤተልሔምበላይ 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰ዉድድ

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 ปีที่แล้ว

    Injoy 🤣 thank u brother keep it up ♥️👍

  • @makhiyasait1001
    @makhiyasait1001 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂♥

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ስራነው በጣም ድቅ ብቃት ነው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ላይክ ሸር ሠብሠክራይብ አድርጉ እናበርታታው
    ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🇪🇹

  • @tadeesetekleab5755
    @tadeesetekleab5755 2 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ የወደፊቱ ምርጥ ኮሜድያን አንተ ነህ። በርግጠኝነት በቅርብ ጊዜ ያንተን ሾ ለማየት ትኬት በብላክ ይሸጣል።

  • @tobiyamekonnenachenef6252
    @tobiyamekonnenachenef6252 2 ปีที่แล้ว

    ደጉ የወሎ ሰው 1ኛ ነህ።

  • @BbBb-ko3gj
    @BbBb-ko3gj 2 ปีที่แล้ว

    አረ አማን ስወድክ በምክንያት ነዉ

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ የአድስ አበባም ሌላም ቦታ ያሉ ለማኞች አብዛሀኞቹ መለምን ሱሱ የሆነባቸዉ ሰነፎች ናቸዉ የሆኑ 4የገሮች አሉ መለመን እዴህገወጥ የሚታይባቸዉ ስለምኑ ከታዩ ይታሰራሉ ምክንያታቸዉ ግን ዴስይላል