ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

🔴ቦጌ እና ቦጋለች እጅግ አስቂኝ ድራማ comedian eshetu and comedian aman

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 มี.ค. 2022
  • omedian eshetu donkey tube love story very best love dinki lijohc This is a official TH-cam Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shibeshi
    2023 new video /2015 new surprise happy love honor joy
    Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. ShibeshiThis is a official TH-cam Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
    Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love#ጌትሽ ማሞ#ሰበር ዜና#getshi mamo#seber zena#besnitu drama#aba kebrekidan#Ethiopian sitcom drama#best#ebs#standupcomedy#comedian #standupcomedy #ethiopia #eshetumelese #new #2016#2023# ethioannews#todaynews#firashi adashi arts tv topiya#ጦቢያግጥምንበጃዝ አርትስቲቪ#በህግአምላክ ድራማ#ethiopan drama# sodere #dre tube#hope entartaienment#nahom records##Ethiopia new ua lij# weche gudd podcast#daggy show#motivation#insparaton#negu#dinkilijoch##ebs#ebstv#saturdayebs#Sundayebs##tplf Ethiopiapoletica#prosperityethiopia#etv#fanatv#fanalamrot#yebeteseb chewata# zimta yashelimal ebs#game show#katelo ebs#kidame keseat#ebs#donkey tube#veronica adane#seyfu#maraki weg#Ethiopian artist#bisrat surafel#enaney veronica adane##maraki weg#ebs#American#canada#comedy#manyazewal eshetu#alex tube#diklijoch addis and kal#liyu and#love story Ethiopia #
    Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shi

ความคิดเห็น • 629

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d 2 ปีที่แล้ว +36

    ለደቂቃም ሳቅ የራቀውን ህዝብ ስታስቁት ስላየን ደስ ብሎናል 2 ምርጦች

  • @robielgetachew8809
    @robielgetachew8809 2 ปีที่แล้ว +51

    ፈጣሪ ይባርካችሁ በመልካም ስነ ምግባር የታነፃችሁ እንቁ ወጣቶ እንደ እናንተ አይነቶችን ቅን ወጣቶች ያብዛልን ❤️

  • @user-ff6ib9yx7o
    @user-ff6ib9yx7o 2 ปีที่แล้ว +61

    የኔ ውዶች የውነት የሰው ልክ ናችሁ 💖💖💖

  • @MeaziTube
    @MeaziTube 2 ปีที่แล้ว +19

    አቦ ተባረኩ ውዶች ያዘኑ ፊቶች ላይ የተስፋ ብርሃን ማሳየት እና ፈገግታ መፍጠር እንዴት ደስ ይላል! ። ዘመናችሁ ይባረክ ተወዳጆች

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 2 ปีที่แล้ว +63

    የኔ ባለማህተቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ አቦ ቃላት የለኝም የተከፉ ወገኖቻችንን እዳሳቃችሁ የሳቀ ኑሮ ይስጣችሁ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 2 ปีที่แล้ว +36

    ደስ ሲሉ 😂😂😂😂😁😁😁😁😁 ለተፈናቀሉት አምላክ ከሢቃይ ያላቃቸዉ ለትንሽ ደቂቃም ቢሆን ፈገግ አሉ ተባረኩ እሺ እ አማን እመብርሐን ምርኩዝ ትሁናችሁ

  • @mulu1621
    @mulu1621 2 ปีที่แล้ว +65

    😂😂😂 ትለያላችሁ እኮ ምርጦች የተከፋን ማሳቅ መታደል ነው 😍

  • @user-if8nz7tn2y
    @user-if8nz7tn2y 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ትልቅ ቁምነገር አስተማራችሁን። ስንስማማ በረከት ከፈጣሪ ይሰጠናል። አሹዬ የሰጠህን ልብ አይንሳህ። ተባረኩ።

  • @yesewzertamir8296
    @yesewzertamir8296 2 ปีที่แล้ว +9

    እሸ የምትፈጥረው ሀሳብ ሁሉ ልዩ ነው አማንም በጣም ልዩ ነህ ወገኖቻችንን እንዳሠባችሁ ፈጣሪ ያስባቺሁ።
    ይህም ታሪክ ይሆናል
    ይህም ያልፋል

  • @aynadismekonn5822
    @aynadismekonn5822 2 ปีที่แล้ว +16

    ምን ላርጋቹ ወንዶሞቼ በቃ እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ 👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍

  • @rahelayele4116
    @rahelayele4116 2 ปีที่แล้ว +18

    ወገኔ አይዞን ይህም ያልፋል ሳቃቹን እንጅ እንባቹን አዘናቹን ጭንቀታቹን አያሳየን በቃ ይበላቹ እግዚአብሔር🙏🙏 ሳቃቹን ደስታቹን ይመልስላቹ ለባለ ስልጣኖችም ልብ ይስጥልን

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 ปีที่แล้ว +12

    ወንድማማቾች ነው የምትመስሉት ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ትልቅ ናችሁ ከዚህ ህዝብ መሀል ስለተገኛችሁ

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio- 2 ปีที่แล้ว +5

    እሼና አማን ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ያክብርልን የአዘኑትን ማፅናናት እንዴት መታደል መሰላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ከፍ ያለ ኑሮ ይስጣችሁ

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይ አማን👗ወይ እሸ🤣🤣 አላህ ይጠበቃችሁ
    ያለተኖረ ልጀነት ደሰ ይላል የገጠር ልጅ እኮ ደሰ ይላል ሰላም ለሀገርችንንን ያረብ በቃ በልንን

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว +12

    እሸ ባለፈዉ ከሰቆጣ ተፈናቃዮች እያለቀስን የምናየዉ ቪዲዮ ለቀሕ ነበር ዛሬ ደሞ ስላቀረባችሁት ❤ እነሱ ሲስቁ ማየት በእዉነት ምንኛ ደስ ይላል እሸ &አማን ተባረኩ እንወዳችሗለን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 2 ปีที่แล้ว +137

    የምር ትልቅ ነገር ነው የሰራችሁት ህዝቡን እዳሳቃችሁት አላህ እናንተንም ያስደስታችሁ

  • @user-rl5rc3uk9j
    @user-rl5rc3uk9j ปีที่แล้ว +4

    ሁለት መልካም ወጣቶች ዘመናችሁ ይባረክ ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ይጎብኛቸው

  • @user-op5ft5qo3k
    @user-op5ft5qo3k 2 ปีที่แล้ว +15

    እሸና አማን ሰው እንደው ሰታምሩ እግዚአብሔር እናተንም የሳቅ ኑሩ ይሰጣችሁ ሀገራችነንም በቸርነቱ ሰላሟን ይመልስልን
    የተራቡትንም ሕዝቡንም በቸርነቱ ይመገብልን አሜን፫

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሄር ከጎናቸው ይሁን በእውነት እናተም አስባችሁ ይህን ስላረጋችሁ እመብርሀን ታስባችሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው የሚገርም ትምርት ነው እውነት እሼ እና አማን ስታስቁ ይህንን ያዘኑትን ሕዝብ ስላሳቃቹ በቤታችሁ ሳቅ ይሙላ ❤

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 2 ปีที่แล้ว +11

    ክክክክክክክክክክክ እሼ ና አማን ምርጦች ትንሽ ፍታ አልኩ

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁለት አይነት ስሜት ይሄ ሁሉ ሰዉ እንዴት ያሳዝናሉ በጌታ😥
    እነ እሼ ደሞ ስያስቁ 🤗

  • @banchukonjo4974
    @banchukonjo4974 2 ปีที่แล้ว +11

    እሼ እና አማን ዘመናችሁን በሙሉ በደስታ ኑሩልን

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በራቡና በጦረነቱ ለተጎዳው ወገናችን አዝናናችሁ ተባረኩ

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂ወይኔ ደስ ሲሉ በእግዚአብሔር
    ትምህርቱነው በእውነት ጸጋውን ይስጣችሁ

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የምወዳችሁ የማከብራችሁ ወንድሞቼ እነሱን ደስ እንዳሰኛችሁ እናተንም ሒወታችሁን በሙሉ በደስታ ያኑርልኝ ምርጥ ስራ ነው በርቱ።

  • @yenunigatu8679
    @yenunigatu8679 2 ปีที่แล้ว +14

    ይሄ ከምንም በላይ ነው የሰውን ጭንቀት ተረድታችሁ ከዛ ስሜት አውጥታችሁ ለማሰቅ ማሰባችሁም ትልቅ ምስገናና ክብር ይገባችሁዋል እናንተ ከማሰባችሁም በላይ ተግብራችሁታል ክበሩልን!!!

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว +9

    ስወዳችሁ ቦጋለችና ቦጌ 😀😂😂😂😀😀😂 በሳቅ ገደላችሁን ሁለት ግዜ ነዉ ያየሁት በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ህዝቡን ስታስቋቸው እንዴት ደስ ይላል ተመስገን

  • @tizibtnegoethio4624
    @tizibtnegoethio4624 2 ปีที่แล้ว +7

    ክክክክክክ ክክክክክክ ሁለት የሰው ማኛወች

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u ปีที่แล้ว +1

    ህፃናትቹ እንዴት ያሳዝናሉ,የኔ ውዶች እንዴት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @boogikasaw2653
    @boogikasaw2653 2 ปีที่แล้ว +8

    ተፈናቃዬቹን እዳስደሠታችሁእናንተንም እግዚአብሔር ያሥደሥታችሁ👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mulugebregziabher
    @mulugebregziabher 2 ปีที่แล้ว +3

    ፊታቸው ላይ ፈገግታ መፍጠራችሁ በራሱ ትልቅ መታደል ነው ፈጣሪ እናንተም ደስተኛ ያርጋችሁ

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ እና አማን ትልቅ ትምርት ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @user-nj2nc3xf1l
    @user-nj2nc3xf1l 2 ปีที่แล้ว +4

    እሹዬ እንደው ምን ልበልህ ኢትዮጵያ አንድ እንዳነት አይነት ቢጨመር ኢትዮጵያ ገነት ተኖናለች እናመሰግናለን

  • @user-yz7ct9iz9f
    @user-yz7ct9iz9f 2 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂 እሼና አማንዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😍😍😍

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +50

    ተፈናቃዮችን እንዳስደሰታችሁ እግዚአብሔር ለናንተም እዉነተኛ ደስታን ይስጣችሁ
    እነሱንም እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርጓት ወደ ቅያቸዉ ይመልስልን

  • @mekdesaragi8015
    @mekdesaragi8015 2 ปีที่แล้ว +13

    ክክክክክክክ አረውይኔ ዛሬ ገደላቹህኝ😂😂😂

  • @emuyaethiopia5374
    @emuyaethiopia5374 2 ปีที่แล้ว +3

    አማንዬ ብቃትህ 😍እሼ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ😍😍እግዚአብሔር እድሜያችሁን ያርዝምላችሁ😍😍😍

  • @sabirahmed3963
    @sabirahmed3963 2 ปีที่แล้ว +9

    ማርያምን እናንተ እኮ ትለያላችሁ 😍😍😍😍😍

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 2 ปีที่แล้ว +24

    ከዚህ ሁሉ ችግር ጋር ልጆቹ ሲያምሩ። ቢመቻቸዉ..,

  • @efiefi2814
    @efiefi2814 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ስራ ነው ወድጄዋለው ፈታ ዘና የሚያደርግ ነውበዚው ቀጥሉሁ ወቅቱን የጠበቀነው

  • @user-sb9vi6qx1b
    @user-sb9vi6qx1b 2 ปีที่แล้ว +13

    የዉስጤን መከፋት ጥርሴ እየመለሰዉ ይሁን እስቲ የፈረደበት ጥርስ ፈገግማለቱን አይተዉ ምን መከራ ቢገጥመዉ😢 አይ ወገኔ እድ ህ እደ ሴኔ ዘር ፈሳችሁ 😢😢😢አትቀሩም ይኸም ያልፍና ታሪክ ይሆናል።

  • @biniyam5654
    @biniyam5654 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገር የምትሠሩት ስራ በጣም ደስ ይላል መንፈስን ያድሳል እኔ እንኳን በተደላደለ እና በሞቀ ቦታ ሆኘ እንዲህ የሆንኩት እነሱ ባሉበት ሆኘ ምን ሊሰማኝ እንደሚችል ሳስብ ቃላት ያጥረኛል እዉነት እመቤቴ ከነ ልጇ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃችሁ 🙏 የምትሰሩት ስራ ቀላል አይደለም እንወዳቹሀለን ።

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እመይ ድረሽ ሆዴ አማንዬ የለበሰከው አበሻ ቀሚስ አይን ነው የሚቆነጥረው ሲያምር😍በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ እሹዬ አማንዬ❤❤❤

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 ปีที่แล้ว +3

    እሽዬ እድሜህ እርዝም ይበልልን የኛ ልዩ መልካም ሰው በቃ ትለያለህ የምልህ በምክንያት ነው አማንዬ አንተም ልዩ ነህ ቀጥሉበት 👍💟

  • @Mentalwellnessየአእምሮጤና
    @Mentalwellnessየአእምሮጤና 2 ปีที่แล้ว +11

    ትችላላችሁ!!!! ኮሜዲን ከፍ ያደረጋችሁ ሁለት ምርጦች።

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክክ አቤት ችሎታ አማን ሴት ብትሆኚ ስታምሪ

  • @user-hq6bu9nc9t
    @user-hq6bu9nc9t 2 ปีที่แล้ว +1

    የሠው ደሥታ የሚያሥደሥተው ሠው በእግዚአብሔር የተባረከ የዋህ ሠው ነው።እግዚአብሔር ያክብራችሁ ⛪🇨🇬❤🙏

  • @user-uq6up6qn2j
    @user-uq6up6qn2j 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተን የምገልፅበት ቃላት አጠዉ የተከፉትን እንደዚህ እንዳሳቃችሁ የደስታ ህይወት ይስጣችሁ

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 2 ปีที่แล้ว +3

    ኮሞዲያን እሸቱ እግዚያብሔር ዘመንክን ይባርከው እነዚህን ሁሉ ወገን ሳቅ የሆንክ በርታ እግዚያብሔር እውቀቱን ጥበቡን ያብዛልክ ተባረክልኝ ወንድሜ እግዚያብሔር ያግዛችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o ปีที่แล้ว

    😂😂😂የኔ ማሮች አቤት ደስ ስትሉ የተከፋን የተጨነቀን ከጭንቀቱ ማውጣት መታደል ነው

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ይገባችሁዋል ጌታን ትለያላችሁ ሳቅ የራቀውን ህዝብ አሳቃችሁት የህዝብ እንባን አብሳችሁዋል ስወዳችሁ እኮ በምክኒያት ነው

    • @alwaseem993
      @alwaseem993 2 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @henaa3965
    @henaa3965 2 ปีที่แล้ว +5

    ውድ፡የእማብርሃን፡ወዳጆች፡የተዋህዶ፡ፍሬዎች፡አሼና፡በአማን፡በይለቹበት፡ሁለችንም፡የእማብርሃን፡ስለምና፡ፍቅር፡ከክፉ፡ጠላትሁለችንም፡ይጠብቀን፡አሜን፡አሼና፡በአማን፡ሁለተቹ፡አብራችሁ፡ሁናችሁ፡እናንተን፡ስየችሁ፡የመዳም፡ሥራ፡ትቼበስቅ፡ሆዴን፡አማማኝ፡በእውነት፡ምርጥ፡ምግባር፡ነው፡ሁሉም፡ቃላት፡ቅኔና፡ህይወት፡የሆና፡ምግባር፡ናቸው፡እድሜና፡ጤናይስጠችሁ፡አሼና፡በአማን፡በእውነት፡በጠም፡ነው፡እምወዳችሁ፡እማከብራችሁ፡ኑሩልን፡በእውነት፡እማብርሃን፡እድሜ፡እንደማቱስለ፡ትሥጠችሁ፡ከክፉ፡ነጋር፡ትጠብቀቹ፡አሜን፡እህተማርያም፡ከዱባይ፡ስልክ፡ቁጥር፡ብተስቀምጡልን፡ጥሩ፡ነው፡ስለማችሁ፡ይብዘልኝ፡አሜን፡

  • @tgtg3274
    @tgtg3274 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍ ቃላት ያጥራል እንዴ ለእናንተ ደግሞ ዘላለማዊ ደስታ ያድላችሁ

  • @marmar803
    @marmar803 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ቁም ነገር ነው የሰራችሁት በውነት እግዚአብሔርም የሚወደውን ፤ ከማንም ከናንተ በእድሜም በልምድም የሚበልጡዋችሁ ያላሰቡትን ያልሰሩትን ነው የሰራችሁት ፤ያሰባችሁት እግዚአብሄር አምላክ አሁንም ያስባችሁ ለወገኖቻችንንም ስላተቆረቄራችሁ በዚህ በክፉ ቀን ለተገፉት ስለደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለናንተም ያላሰባችሁት ድንቅ ነገርን ይስጣችሁ ሀሳባችሁ ብቻውን በቂ ነው ፤ ተባረኩ ፤ሀሳባችሁን ይሳካላችሁ ፤ ያላሰባችሁት ሲሳይ ይስጣችሁ 🙏 !!

  • @haymanotyimer5481
    @haymanotyimer5481 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ አማንየ እውነት በጣም አድናቂህ ነኝ። ብዙ ጊዜ ኮመንት መጻፍም ሆነ ቪዲዮን እስከ መጨረሻው ማየት አልወድም። ይሄ ቪዲዮ ላይ ግን ዝም ብየ ማለፍ አልቻልኩም። ሙሉ ትኩረቴን እንደሰጠሁት አለቀ እጅግ በጣ አዝናኝና አስተማሪ ነው ጸጋውን ያብዛላቹ እውነት።

  • @gihontana9546
    @gihontana9546 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የእውነት በጣም ትችላላችሁ። ለዚህ መልካም ተግባራችሁ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ🙏🙏🙏

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሠው እኮነህ ወድማለምየሽየ በለብዙ ጥበበኛቃል የለኝም ላንተየወገን ደራሽእመብርሃን ትጠብህ ለወገኖቻችንም ይህ ቀን አልፎደደሥታቸውን ያሣየን

  • @sofyaedris5424
    @sofyaedris5424 2 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ በጣም ክፈት ብሎኝ እያለቀስኩ ነበረ አሳቃችሁኝ እረመዳን ሙባረክ ብያለሁ

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      ምነወ ወዴ ቨሰላም አብሸሪ ያልፈል

    • @sofyaedris5424
      @sofyaedris5424 2 ปีที่แล้ว

      @@zehara605 እሽ እህቴ ስደት ብዙ ሰው አሳጣኝ እኔም ሳላያቸው ወደ አኸራቸው ሂድ ቆየት አለ ግን ሁሌ እንዳደስ ይሆንብኛል

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      @@sofyaedris5424 አብሸሪ ሁላችንም ሄጂ ነን ወዴነሱወ አላህ ይሶብርሸ ጠከር በይ

    • @sofyaedris5424
      @sofyaedris5424 2 ปีที่แล้ว

      @@zehara605 አሚን

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      @@sofyaedris5424 ሰብሰክራይብ አርጊኝ ወዴ 😍

  • @hasna5336
    @hasna5336 2 ปีที่แล้ว +2

    የወገናችን ፈገግታ ማየት ናፍቆኝ ነበር ስስቁ ልቤ ሙልት አለ እሸቱ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf 2 ปีที่แล้ว +5

    ደስየሚል ቁምነገር ከቀልድጋ ሁለት ምርጦች ጋ 😊😊😊☺️☺️☺️☺️👍👍👍👍

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 9 หลายเดือนก่อน

    የኛ እንቁወች እግዚአብሔር ይስጣችሁ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጣችሁ አማንየ እና እሼ በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ ያሥተላለፋችሁት በጣም አመሠግናችኋለሁ እናንተ ቀና ልቦና ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች❤❤❤❤❤❤

  • @hebtamabge8346
    @hebtamabge8346 ปีที่แล้ว +1

    ይሂ ደሞ ያበደነው የሌለ ሁሌም ባየው አይሰለችም😀😀😀😀😀

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 ปีที่แล้ว +6

    እሸ ምርጥ ሰው እዳተ አይነቱሠው ፈጣሪ ያብዛልን የእውነት በጣም ነው ድብርቱን ሁሉ እዲረሱት ያደረጋችኋቸው እኔራሱ የማዳምን እሩዝ እያነፈርኩ ዘና አልኩ ❤❤❤❤አስር ሽብር 😂😂😂😂😂

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      አንፍሪላት ሳሪ

  • @user-mv2nd3tf2n
    @user-mv2nd3tf2n 2 ปีที่แล้ว +2

    አማንዬ እሼ ምርጦቼ በጣም ነው የምወዳችሁ የማደንቃችሁ ስለምታቀርቧቸው ስራወች

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 16 วันที่ผ่านมา

    ትልቅ ትምህርት አለዉ🥰አሹ አማን 👗መትዮቹ የኔ እንቁዎች ❤️እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆያችሁ ❤️🥰 ወገኖቸ ሲያሳዝኑ

  • @Liban8
    @Liban8 2 ปีที่แล้ว +2

    Eshe betam thank you! You are a true gentleman!! May God bless you and protect you from evil people🙏🙏🙏

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ልጆቹ እንዴት ያምራሉ

  • @mazenpro8419
    @mazenpro8419 ปีที่แล้ว +1

    ጠም ዝያሰዝኑ እኔ በጣም እየ ሰኩ እናሱ ሰቀችሁም አል መጣም አይ።ስቁም ደስምል ትምህርት ነው

  • @user-js8wp3ho3q
    @user-js8wp3ho3q 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁለት የምወዳችሁ የኢትዮጵያ እንቁወች😘😘😘 ነፍ አመት ኑሩልኝ

  • @kalbetegbar2658
    @kalbetegbar2658 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜያችሁን ያርዝምልን በእውነቱ እደናተ አይነት ትውልድ ይብዛልን እረ 😊ቀሚስ ያጠለቀው ግን አማነው እዴ እረ እኔ የመዳም ስራ ተረሳ😂😂😂

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምታሰቁት እግዚአብሔር ከእናተጋር ይሁን አይዞን ወገኔዬ

  • @year3472
    @year3472 2 ปีที่แล้ว +5

    If you are a good citizen, you treat your people with dignity.
    Much respect for both.🙏

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 2 ปีที่แล้ว +3

    እድሜና ጤና ይስጣቹህ ለተፈናቀሉት እግዚአብሔረ በቸረነቱ ይጎበኛቸዉ

  • @ethiopiatheethiopia8090
    @ethiopiatheethiopia8090 2 ปีที่แล้ว +5

    እሸቱ ውነትም የጥቅምት እሸት: ጤና ከእድሜ ጋራ: ኧረ ኧረ ኧረ

  • @user-uj1st5wu8u
    @user-uj1st5wu8u 2 ปีที่แล้ว +7

    ልትንሽ ሰአትም ብሆን ሀዘነቸውን ራስተው ፈገግ ማለት ቀለል አይዳላም

  • @hiwotmolla1894
    @hiwotmolla1894 2 ปีที่แล้ว +1

    እሽ ለአንተ እሚሆን ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ 💚💛❤️

  • @user-rl8ex6uy2r
    @user-rl8ex6uy2r 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰው ማለት ለሰው ልጅ ጤና ፍቅር ደስታ አንድነት የሚጨነቅ ነውና እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @ssooass4967
    @ssooass4967 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ደስስስ ያለዉን ኑሮያድላችሁ ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ሰላሙን አድነቱን ያድልልን አሜን

  • @yordanosslmon1676
    @yordanosslmon1676 2 ปีที่แล้ว +9

    ውዶቼ ስወዳቹህ እኮ ኡኡኡኡኡኡኡኡፍ አቦ ኑሩልኝ

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu ปีที่แล้ว

    አሼ ና አማኔ ሥራቹ ሁሉ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ አሜን 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @masaratm181
    @masaratm181 2 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ👍👍👍👌👌👌

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m 2 ปีที่แล้ว +1

    አማን ሰው ቢሰጥ ጠይም አሳ መሳይ እኔ እናትህ ብሆን ለሰውም አላሳይ ክክክክክ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት

  • @tgtg3274
    @tgtg3274 2 ปีที่แล้ว +3

    አማንዬ ከእሼ ጋር በቃ ምርጥ

  • @embethaile9109
    @embethaile9109 2 ปีที่แล้ว +11

    እንዲህ ብንተባበር አገር የት በደረሰች
    ነበር የውነት በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ ተባረኩ

  • @addislij3053
    @addislij3053 2 ปีที่แล้ว +1

    Awwwwww!😆😂 even if it was for that hour they forgot all their problems and smiled and laughed 😁😄. God bless you Eshetu. You are a champion for the poor, needy and underserved. ❤️😘😘😘

  • @genet6181
    @genet6181 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼና አማን ዋው ደስስትሉ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይባርካቹ የተከፋን ሳቅ የራቃቸውን ያስደሰታቹ

  • @massyoph
    @massyoph 2 ปีที่แล้ว +6

    🔯በቃ ጥበብ ማለት ይህ ነው 👏👏👏
    እንጅ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ተቀመጦ 😜

  • @fetlealem3902
    @fetlealem3902 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ተባረክ የከፋቸውን አዝናናሀቸው

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሲያስቁ በጌታ መኪና ይገጨው አላለም 😁😁😁😁

  • @zehara605
    @zehara605 2 ปีที่แล้ว +4

    እሼ ያራዳ ልጂ😄😄😄 ወይኔ ፈታ አረጋችሁኝ ወላሂ😄😄😄😄 አማን ሴት መሰለሄኝ ነበር መጀመርያ 😄😄😄😄

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዴ ወንድ ነዉዴ

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว +1

      @@asterabate7743 አወ ተሸወዲሸ አዴል😂😂😂 እኔም አማን መሆኑን በሆላነወ የተረዳሁት

  • @mesimesi4190
    @mesimesi4190 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ የገጠር ሰው በመሆኔ እኮ ታድየ አለሁ እኮ❤❤❤😍💋👈

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወየኔአማን ቆንጆ ልጃገረድመስለሻን

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 ปีที่แล้ว +1

    አረ በሳቅ እደዉ ምን ላርጋችሁ💙💙💙

  • @user-ut1cl6hr8r
    @user-ut1cl6hr8r 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ ዛሬ በሳቅ ፈረስኩ

  • @user-sh4mx3jx5i
    @user-sh4mx3jx5i 4 หลายเดือนก่อน +1

    እደት ደስ እደምትሉ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis5906
    @meseretwoaldegorgis5906 ปีที่แล้ว

    አሰይ አሺዬ አግዚአብሔር ህይወትን በሳቅ በደስታ ያኑርህ ሳቃችሁ ሳቃችን ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነዉ አግዚአብሔር በየቤታችሁ ይመልሳችሁ ይሄም ያልፋል

  • @fikr7963
    @fikr7963 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሰጭ ይጨመርለታል ማለት ይህ ነው ወንድሞቸ በእውነት አስተማራችሁን
    ሁለታችሁም እጅግ ድንቅ ናችሁ ኑሩልን

  • @user-kx5po3iq8r
    @user-kx5po3iq8r 2 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት አማን ሰው ትችላለህ ክክክ እኔኮ የእውነት ቦጋለችን ነው የመሰልከኝ