"ምን ይውረድ" አነጋጋሪ አዲስ ስታንድ አፕ ኮሜዲ ሙሉ ክፍል በኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ comedian aman bisetegn aman sew

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 220

  • @ረድኤትየማርያምልጅ
    @ረድኤትየማርያምልጅ ปีที่แล้ว +20

    ህይወትህን አሲዘህ ነው የሰራኸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @temr8492
    @temr8492 ปีที่แล้ว +32

    አላህ ከነዝህ ነፍሠበላወች ይጠብቅህ አማንየ❤ አይይ እኔሥ ተጨነኩልህ

  • @emuberuk23
    @emuberuk23 11 หลายเดือนก่อน +11

    ተርፈህ ይሆን አማንዬ ምርጥ ሠው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤😂

    • @amansew
      @amansew  11 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ ปีที่แล้ว +10

    አማን እዬ እጠብቃለን እግዚአቤሔርይጠብቅህ ስላም ለአማራ ድልልልል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 ปีที่แล้ว +7

    አማንዬ ማዬቴ ደስ ሲለኝ ስጋቱ ግን ገደለኝ እኔ ባንተቦታ ብሆን ትንፍሽ አልልም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @almasademase2216
    @almasademase2216 ปีที่แล้ว +11

    ይህን ሁሉ ተናግረህ አለህ ወድም አለም😂 እራስህን ጠብቅ የምር🥰 እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏ኢትዮ ላይ ባሁኑ ስአት እማይናገር ነው መኖር እሚችለዉ እነሱ ሊታረቁ ወድሞቻችንን አሳጡን😢😢

  • @amenberhane4310
    @amenberhane4310 ปีที่แล้ว +6

    አማንዬ ስወድክ እኮ ለጉድ ነው ከነኝ ፋራዎች ጋር አትሳፍጥ ቀልድ አያቁም ሰገጤ ናችው ስልጣኔ አያቁም

  • @zizi5555
    @zizi5555 ปีที่แล้ว +6

    ኧረ ውይ ነገራቼው እስከስንዲዲ ማሰሪያቼው😂😂😂ኧረ ዬጌች ለይትያለ ነው አላህ ይጠብቅህ ከነዚህ ሰው በላወች

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 ปีที่แล้ว +6

    አማንዬ ስወድህ ደሞ እንደሌሎቹ አሳቃቂ ሳትሆን የምር አስቂኝ ነህ በዛላይ ድፍረትህ ጀግናነህ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 4 หลายเดือนก่อน +1

    የእዉነት በጣም እሚሳዝነዉ እግዚአብሔርን ስንቱን ሰዉ አስጨረሱት እነሱ ታረቁ አሆንም ይህዉ ቀጥሎል የኔማር አማንዬ ጥሩአድርገህ ነዉ የገለፅከዉ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንም መልስ ከመዳኒአለም ነዉ በርታ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 ปีที่แล้ว +7

    አማንየ የኔ ምርጥ ወንድም አላህ ይጠብቅህ 👏👏💪💪💚💚💛💛♥♥🔥🔥🔥😘😘😘💐💐💐💐

  • @blacksew08
    @blacksew08 ปีที่แล้ว +2

    አማን የምር ምርጥ ሰው ነህ የዘመኑ የልብ ነጋሪ ነህ በውስጥ ብታናግረኝ ደስ ይለኛል

  • @TigistDerbe-jy9mh
    @TigistDerbe-jy9mh ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አማን ሰው

  • @hulegebmedia8753
    @hulegebmedia8753 ปีที่แล้ว +8

    God bless you My brother….በጣምጎበዝ ነህ💚💛❤️

  • @አምላኬታርኬንለውጠው
    @አምላኬታርኬንለውጠው 11 หลายเดือนก่อน +3

    አማንየ ወንድሜ ያገሬ ልጅ በርታ ፈጣሪ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ

    • @amansew
      @amansew  11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biniyamgedlubini
    @biniyamgedlubini ปีที่แล้ว +8

    የዓመቱ ምርጥ 1ኛ እዉነታ

  • @sisayassefa2516
    @sisayassefa2516 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አማንየ ኑርልን ❤

  • @Zahra-uq1nt
    @Zahra-uq1nt 4 หลายเดือนก่อน

    አማንዬ የኔ ውድ ነገር ሠላም ህ ይብዛ

  • @amharicmusic9110
    @amharicmusic9110 ปีที่แล้ว +11

    እንደእውነት እኮ የሚያስቅ የለም እያረሩ መሳቅ አለ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 11 หลายเดือนก่อน +1

    አማንዬ እመብረሀን ትጠብቅህ የኔ የዋህ ወድም ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ ተክፉ ሁሉ❤❤❤ የኔ መልካም

    • @amansew
      @amansew  11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw 5 หลายเดือนก่อน +1

    አማንዬ የእኔ አባት ትለያለህ ማርያምን keep it up.ችግሩ ከብት ናቸው ያስሩሀል የሆነ title ሰጥተውህ

  • @MeMu-m6x
    @MeMu-m6x ปีที่แล้ว +1

    እስካሁን አልታሰርክም አማን እግዜር ይጠብቅህ

    • @amansew
      @amansew  ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HassenAhmed-pc5vp
    @HassenAhmed-pc5vp 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ እውነተኛ ቀላጅ

  • @gvfd1601
    @gvfd1601 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅህ

  • @esubalewderb7381
    @esubalewderb7381 ปีที่แล้ว +3

    ይመችሽ አባቴ እንዳንቺ አላየሁም

  • @denesen9217
    @denesen9217 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው❤❤❤❤❤❤ ምንም ልል አቃተኝ

  • @ሳራወለየዋ-ወ3መ
    @ሳራወለየዋ-ወ3መ ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 5 หลายเดือนก่อน

    አማን በአማን አማን በአማን እንወድሃለን በጣም በጣም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw 5 หลายเดือนก่อน

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😂😂i can,tttt😂😂😂😂😂የጌቾ ንግግር፡፡፡፡bzw gecho is right.i understand him now,when the things are happen on me.

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 10 วันที่ผ่านมา

    አማንሰው👍👍👍

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትም ማደናገር ነው

  • @seadahussenali68
    @seadahussenali68 ปีที่แล้ว +1

    አማንየ,የኔውድወንድም,አላህይጠብቅህ,ከነዚህወበዴ,ነብሠበላወች,,❤❤❤የሳቄምንጭ

  • @HayatEthi
    @HayatEthi 8 หลายเดือนก่อน +2

    አማንዬ እንወድሀለን እግዚአብሄር ይጠብቅህ
    ❤❤❤❤❤

    • @amansew
      @amansew  8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @HaymanotGcherqos
    @HaymanotGcherqos ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው በዚህ ቀጥልበት።።።

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey ปีที่แล้ว +4

    አማናዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤😂😂😂

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ቀጥልበት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ዋጋ ያስከፍላል እራስክን ጠብቅ አማንየ😂

  • @Minuye12
    @Minuye12 ปีที่แล้ว +8

    Real comedy,thanks❤

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @biruk5084
    @biruk5084 ปีที่แล้ว +1

    FIRST COMEDIAN

  • @b.6015
    @b.6015 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂😂 ይለቀቅ ይለቀቅ ይለቀቅ አማኔ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sabahaile9490
    @sabahaile9490 ปีที่แล้ว +3

    ገብቶሃል ወንድም ኣለም

  • @AhmedYimam-re6pc
    @AhmedYimam-re6pc ปีที่แล้ว +4

    አቦ አማን አጀት አርስነህ

  • @TarikuWoldemichael-h8e
    @TarikuWoldemichael-h8e ปีที่แล้ว +1

    Aman the best !!!!!

  • @AbduAliAhmed
    @AbduAliAhmed ปีที่แล้ว +1

    አንደኔ አንጀትህ አሮ ነው ድል ለፋኖ❤❤

  • @meskerameyohanes3733
    @meskerameyohanes3733 ปีที่แล้ว +10

    You’re amazing my brother ❤be safe god bless you 🙏♥️♥️♥️

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ ትለያለህ ስልህ አማንየ 😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል

  • @romangina5121
    @romangina5121 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጌቾኮ አዳማጭ አቶነውጅ ጀግናነው ይናገራልልል😢😢

  • @ሰኒም
    @ሰኒም ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅህ

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson ปีที่แล้ว +2

    Getachew and Abiey is best part ❤

  • @nigatuteshale8933
    @nigatuteshale8933 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌ ነው ማይህ በርታልኜ

    • @amansew
      @amansew  ปีที่แล้ว

      thank u so much🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KedirShifaw-u8f
    @KedirShifaw-u8f 6 หลายเดือนก่อน

    Aman betam new ymwdh allh yitbkh

  • @bereketlire
    @bereketlire ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ተመችተኛል 🥰🥰🥰

  • @-genetzewdu2622
    @-genetzewdu2622 ปีที่แล้ว +2

    አማን መድህኑ ይደጠቅህ

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 ปีที่แล้ว +1

    ትችላለህ ወንድም ከነዚህ ሠይጣኖች ግን እራሥክን ጠብቅ በናትህ ፍራሁ

  • @ZelalemEthiopia
    @ZelalemEthiopia 6 หลายเดือนก่อน +1

    ራስህን ጠብቅ የምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢትዮ ላይ ባሁኑ ስአት እማይናገር ነው መኖር እሚችለዉ እነሱ ሊታረቁ ወድሞቻችንን አሳጡን::

  • @FsFaseka
    @FsFaseka ปีที่แล้ว +1

    አማንየ❤

  • @BurteTakele
    @BurteTakele ปีที่แล้ว +1

    Are teleyalehe😂😂😂😂😂 fetari yetebekehe🙏🙏🙏

  • @kingwoldeamannual8908
    @kingwoldeamannual8908 ปีที่แล้ว

    እጅግ ጥሩ ነው።ቃላት ምረጥ ህፃናትሞ የሚለከቱታልመግቢያክ ላይ የተጠቀምከው።

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም አደራችሁ አማን ነው አማንዬ በዚህ ክፋ ጊዜ ማለፍ ጓንበስ ተብሎ ነው ትላለች እናቴ እናም ነገን በተስፋ ብጠብቅ ይሻላል የናቴ ልጅ እራስህን ጠብቅ መቀመቅ ያስገብሃል!!ይሃን ነገር ሳታስብ አትቀርም አይደል!?ሀገር ሠላም ይሁን

    • @almazkiros7734
      @almazkiros7734 ปีที่แล้ว +1

      በመከራ ላሳደጉህ እናትህ በጤና መኖር መልካም ነው!!!

  • @goteratube
    @goteratube ปีที่แล้ว +1

    ቆየው እኮ ሰብስክራይብ ካደረኩህ 😂😂😂😂😂

  • @sarahmiller9655
    @sarahmiller9655 ปีที่แล้ว

    You nailed it oh mg what a talent guy amazing

  • @getanehtewabe-v1t
    @getanehtewabe-v1t 11 หลายเดือนก่อน +1

    no dout my brother
    thanks my dear

    • @amansew
      @amansew  11 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏#

  • @Rabiaa-k4i
    @Rabiaa-k4i 11 หลายเดือนก่อน +2

    ደስስ stl

    • @amansew
      @amansew  11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saday1261
    @saday1261 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ጌቾ ሁሉን ተናግሮ ነበር ውሸታም አደናጋሪ መሆኑን ነግሮን ነበር ሰሚ አልነበረም አገሪቷን አፈራረሳት ሁሉ ሰው ሲያሽቃብጥ ነበር አማራ አሁን ምን ሆነ በር ዘግቶ እርስ በርሱ እየተጋደለ ነው ኦሮሞ ዛሬ እንደዛ ህዝብ የሚገደል የለም

  • @smsm3968
    @smsm3968 ปีที่แล้ว +10

    እንዴት እንደምወድህ ማረጋገጫዬ ከአንድ አንድ ነው Subscrib ያደረኩህ። ማርያምን እንዴት እንደማደንቅህ❤

    • @amansew
      @amansew  ปีที่แล้ว +2

      thank you

  • @bethlehemtassew3997
    @bethlehemtassew3997 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ጎበዝ

  • @abbbuabbbu3250
    @abbbuabbbu3250 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ephihara6345
    @ephihara6345 ปีที่แล้ว +6

    This guy makes me laugh 😂

  • @dawitteklu583
    @dawitteklu583 ปีที่แล้ว +1

    Good job 👏👏👏👏

    • @amansew
      @amansew  ปีที่แล้ว

      👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mesi-xd3lf
    @Mesi-xd3lf ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam ปีที่แล้ว

    😂😂😂የዘንድሮው ተማሪ ይገማጠጣሉ ማለት ነው ጉድ🤔❤

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 6 หลายเดือนก่อน +2

    በኢወት አለክ😂😂😂

  • @mytradition8973
    @mytradition8973 ปีที่แล้ว +2

    Wow!!!

  • @ናቲlaconicእራሱነው
    @ናቲlaconicእራሱነው 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ኮሜዲያን ነክ movie ላይ ባይክ ስሜቴ ነው አክቲንግስ ቢባል እዛው ላይ ነው

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 ปีที่แล้ว

    Berta Aman

  • @nadiamabratu4701
    @nadiamabratu4701 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ካተጋ ይሁን

  • @meditationmusic5165
    @meditationmusic5165 ปีที่แล้ว +7

    አለመታሰርክን ማረጋግጠው በምትለቀው ነገር ነው

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማራኪ ተሰጥዖ!

    • @amansew
      @amansew  11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hhufgh2551
    @hhufgh2551 ปีที่แล้ว

    አደኛ1111111❤❤❤

  • @Dinktube456
    @Dinktube456 ปีที่แล้ว +1

    wow nice

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu ปีที่แล้ว

    Aman tru sra jemrebal
    Berta.

  • @awokemaru9089
    @awokemaru9089 ปีที่แล้ว

    አማን ትለያለክ😅😅😅

  • @lijatkilt2097
    @lijatkilt2097 6 หลายเดือนก่อน +1

    yeteregeme ufffffff gedelegn besak

  • @Hayat-y6o
    @Hayat-y6o ปีที่แล้ว +1

    እራስን ጠብቅ ወድምአለም

  • @Birhanu-zh7lu
    @Birhanu-zh7lu ปีที่แล้ว

    God bless u

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 10 วันที่ผ่านมา

    ምነምነውተቅዘነዘንአፍህእላፊአወራ 😂😂😂

  • @seadifkr12342
    @seadifkr12342 ปีที่แล้ว

    አማንየ ወድማለም❤🥰🌺

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 11 หลายเดือนก่อน

    So funny I can’t stop laughing

  • @Lula2090
    @Lula2090 ปีที่แล้ว

    Beselsmalegenalaserutm, WOW beyaleu🎉🎉🎉

  • @AbebuWorku
    @AbebuWorku ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ራስሕን ጠብቅ በዛሬ ጊዜ ሐቅ የሚናገር እየተገፋ እየተገደለ ነው እውነት አልተወደደም እውነት ተደብቆ ሐሰት ነግሶ ያለንበት ጊዜ ነው ያለነው ራስህን ጠብቅ የድንግል ልጅ አይለይሕ

  • @Sendku
    @Sendku ปีที่แล้ว +7

    Victory for fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LehaSamfans
    @LehaSamfans ปีที่แล้ว +2

    ላይክ ያሰዋል ለአማንዬ❤😊

  • @MuluMulu-fm5kp
    @MuluMulu-fm5kp 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 4 หลายเดือนก่อน

    *መራራ እውነት!*
    🙏

  • @AzizaAziza-t6b
    @AzizaAziza-t6b ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤የናትሕጾለትይጠብቅሕ

    • @amansew
      @amansew  ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 ปีที่แล้ว +3

    ክሊብ ሠሩብን የስራቸውን ይሥጣቸ😂😂😂