Ethiopian Food-Butter " Ye Kibe Anetater" የኢትዮጵያ ወጥ ቅቤ አነጣጠር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 815

  • @mohammedabdella7714
    @mohammedabdella7714 4 ปีที่แล้ว +78

    ማምዬ የኢትዮጵያን የምግብ ዓይነት እየስሩ ሲያስተምሩ በዩትዩብ ስከታተል
    ሲኒማ ቤት ገብቼ በጣም ደስ የሚል ፊልም እንድማየው ነው። የተለያየ የምግብ አይነት አስራር በጥሩ አድርገው ይግልጻሉ፣ ያስተምራሉ። ከኢትዮጵያ ውጭ ተወልደው በይሮፓና በአሜሪካ ለሚኖርሩ ኢትዮጵያውያንና በትውልድ ኢትዮጵያውያን ለሆኑ ሁሉ የኢትዮጵያን የምግብ አስራር እያስተማሩ ነው። እርሶ የሚያስተምሩት ትምህርት በአንደኛ ደረጃ፣ በሁለተኛ ደረጄና በዩንቨርሲት የማይገኝ ነው። በገንዘብም የማይተመን ትምህርት ነው ለአዲሱ ትውልድ የሚያስተምሩት። ፈጣሪ ረዥም ዕድሜ ከጥሩ ጤነት ይስጦ።

    • @አልሀምዱሊላህአላኩሊሀልD
      @አልሀምዱሊላህአላኩሊሀልD 4 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ወላሂ ትክክል አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት።

    • @eluwolloyewa3714
      @eluwolloyewa3714 4 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል አሚን ወላሂ

    • @hawamohammed5391
      @hawamohammed5391 4 ปีที่แล้ว +4

      እሽ እናታቺኝ እዴት መፅሃፍ ማገኝት እንቺላለን???

    • @genettsegay4666
      @genettsegay4666 4 ปีที่แล้ว +2

      Awnet new snt malawkew temrieyalew amesgnalew amama

    • @Zahra-bg4id
      @Zahra-bg4id 4 ปีที่แล้ว +1

      Thanks mama

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 6 ปีที่แล้ว +66

    ማዘር የጓደኛዬ ልጅ ለንደን የተወለደቾ እናቷ ቅቤ ልታነጥር አዘጋጅታ ወለጀችና ሃኪም ቤት ገባች ልጅቷ ቅበውን አንጥራ ቁጭ አረገች በኋላ አዬ ያንን ቅቤ ሳላነጥረው በኦሊብ ኦይል ገንፎ ይሰራ ስትል ልጅቷ ብቅ አደረገችው እንዴ እንዴት ስትላት እድሜ ለአዳነ እናት ብለ ገንፎአቾነነ በቅቤ በላን እናመሰግናለን

  • @አፀደማርያም-ነ1ኈ
    @አፀደማርያም-ነ1ኈ 8 ปีที่แล้ว +80

    እናት አለሜ እውነት እውነት እልዎታለሁ በተለይ ይህን የመስለ አለባበስ ሳይ በቃ የሚስማኝን መግለፅ ይከብደኛል ።እመብርሀን እድሜና ጤና ያድሉት ።ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።እርጋታ አንደበተ መልካም ቅንነት ሙያ ሁሉም የተሞላ ።ደግሜ ልበል እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @yeshemehamed9839
      @yeshemehamed9839 7 ปีที่แล้ว

      አፀደ ማርያም የጎመንስራ

    • @esayasish
      @esayasish 6 ปีที่แล้ว

      አፀደ ማርያም mother and

    • @senaitbekele47
      @senaitbekele47 5 ปีที่แล้ว +3

      አጸደ ማርያም ትክክለኛአገላለጾ እማምዬ እርሠሶን ሠአይ ያኔ ጣል አድርጌያት የወጣጔት እናቴ ፊቴ ድቅን ትልብኛለች እድሜ ጤና የሥጥሎኝ

  • @abrehetgebreab9895
    @abrehetgebreab9895 ปีที่แล้ว +1

    What kind of butter you use

  • @Ethiopianfood
    @Ethiopianfood  8 ปีที่แล้ว +143

    ጨው ለምን ጨመረች የሚል በጣም ተደጋጋሚ ጥያቄ ስለመጣ በድጋሚ መመለስ ስላለብኝ ነው እሷ እንዳለችው ጨው ይጨመራል በተለምዶ ምክንያቱም አረፋውን ቶሎ እንዲከትና በጣም ወሃ ውሃ እንዳይል ነው ይህ ማለት ግን ብትቀምሱት ጨው ጨው ይላል ማለት አይደለም የተጨመረው የጨው መጠን ትንሽ ስለሆነ ይኑረው አይኑረው ብዙ አያስታውቅም

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 8 ปีที่แล้ว +6

      መልክ ስጠን እንጅ ሙያ ከጎረቤት
      እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን

    • @egzebherweltewbezonewyeden8422
      @egzebherweltewbezonewyeden8422 8 ปีที่แล้ว

      yenten selk meggnat yecelel Wendechen keyekert ger

    • @oukitabuki1787
      @oukitabuki1787 8 ปีที่แล้ว +3

      ለናት እድሜና ጤና ይስጥልህ ወንድሜ

    • @semrityosef4470
      @semrityosef4470 8 ปีที่แล้ว

      ማልት ጨው ከመጨምር ያለው ቢሆንስ?

    • @alemfiyori1810
      @alemfiyori1810 8 ปีที่แล้ว

      Adane

  • @rasmiskir8118
    @rasmiskir8118 8 ปีที่แล้ว +43

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እንኩዋን ሴቶቹ እኛም ወንዶች እየተማርን ነው፡ ስደት ነውና እዚህ እንደ ሃገርቤት መዘነጥ የለም ያው እኛም በተማርነው መሰረት አንጥረናል፡ ከዚህ በሁዋላ እቤት ደውሎ ቅቤ ላኩ ቀረ ማለት ነው!!
    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ጨምሮ ይባርክዎት!!

    • @oukitabuki1787
      @oukitabuki1787 8 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪኪ አይደል!!!!

    • @misirben3240
      @misirben3240 8 ปีที่แล้ว

      Rasmiskir Gebru
      lol

    • @hayethassen7924
      @hayethassen7924 8 ปีที่แล้ว +3

      Rasmiskir Gebru በእውነት አደነኩህ መከታተልህ እራሱ አብሽር

    • @نجاةجمال-ط9ن
      @نجاةجمال-ط9ن 7 ปีที่แล้ว +1

      Rasmiskir Gebru ክክክክክክ ታዳ ላገው ቅቤ ይት ይገኛል ቢገኝም አያዘናም ከፅዳት አፃር

    • @zuzubil6089
      @zuzubil6089 7 ปีที่แล้ว +1

      koserti barebegna mdinew mibalew pls ngerugn?

  • @ኡሙአቡበከርዩቲዩብቻናል
    @ኡሙአቡበከርዩቲዩብቻናል 5 ปีที่แล้ว +5

    ሁሉም ነገር በናቶች ያምራል እርሜና ጤና ይስጠዎት ማምእናመሠግናል

  • @እኔየጎደሬልጅነኝጤናይስጥ
    @እኔየጎደሬልጅነኝጤናይስጥ 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጣም አመሰግን አለው እናትየ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @zemahiwot9590
    @zemahiwot9590 4 ปีที่แล้ว +1

    Selam mamaye ye wet kibew bichawn wuchi bikemet aybeslim ?

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 2 ปีที่แล้ว +2

    ረጅም እድሜ ከጤናጋ ለእናታችን እጆት ይባረክ

  • @a.z9309
    @a.z9309 5 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much. I have no one to teach me all this now I am happy I can learn from you. God bless you.

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ኈ9ጐ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ኈ9ጐ 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እጅሽን ይባርከው ማዘርዬ።
    በእውነት ሳላመሰግን አላልፍም በጣም ነው ደስ የሚለው ይህን የመሰለ ትምህርት በነጻ ማግኘት ማለት መታደል ነው ለእኛ።
    ሁሉምን ቪዶ ዳውን ሎድ አድርጌ እሚሞሪየ ላይ ጭኛለሁ ካሁን በኋላ እደት አድርጌ ልስራ ማለትና መደነጋገር የለም።
    አሁን እድታሳይኝ የምፈልገው
    1. የሸክላ ጥብስ
    2.የቋንጣ ፍርፍር
    3. የቂጣ ፍርፍር
    4.ሽሮና በርበሬ ለማስፈጨት መጀመሪያ የሚጨመሩ ቅመሞችን
    5.ስናቁላላ እና ከላይ የሚጨመሩ ደረቅ ቅመሞችን እድታሳይን እፈልጋለሁ አሰግናለሁ።
    እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን መልካም የፋሲካ በዐል ይሁንልሽ።

  • @seadamohammed1554
    @seadamohammed1554 7 ปีที่แล้ว +1

    እረጋ ያሉ እናት ደስ ይላሉ በጣም ብዙ ነገር ነው ያስተማሩኝ አመሰግናለሁ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጦት እንወዶታለን

  • @ውዴየኔፍቅር
    @ውዴየኔፍቅር 8 ปีที่แล้ว +93

    አፌ ቁርጥ ይበልለወት ማምዬ የአሁን ዘመን ልጆች ለብሶ መውጣት እንጅ ሙያ የለም ነበር ከእርሶ በጣም ብዙ ነገር ወስዳለሁ ባገባም አላፍርም።ማምዬ ፈጣሪ እድሜ ይስጥዎት!!!

    • @oukitabuki1787
      @oukitabuki1787 8 ปีที่แล้ว +1

      ኪኪኪኪኪ ትክክል ብለሻል እኔ እካን የትም ቢሄድ አላፍርም

    • @Yowehanamokonene
      @Yowehanamokonene 8 ปีที่แล้ว +1

      yegremahal eni endeza nbeku lebeso mewetat becha sent baloche fetugi ahun gen ke mama moya temri bali endet enedemiwedgi

    • @ውዴየኔፍቅር
      @ውዴየኔፍቅር 8 ปีที่แล้ว

      😄😄

    • @annasolomon2185
      @annasolomon2185 8 ปีที่แล้ว

      dear try me, i'm young and living in modern country but i can rock Ethiopian ktichen. :P

    • @fatmahassan449
      @fatmahassan449 8 ปีที่แล้ว

      አቦ በረካ ሁኔ

  • @pommeoak644
    @pommeoak644 6 ปีที่แล้ว +34

    I really wish you had English subtitles on the various herbs and spices for those of us who enjoy your channel but don't speak Amharic.

    • @sappysamurai5170
      @sappysamurai5170 5 ปีที่แล้ว

      Me too

    • @sappysamurai5170
      @sappysamurai5170 5 ปีที่แล้ว +3

      ezana altaye thank you!! 🙏🏼💕💕Yes I look forward to making it!! What a beautiful cuisine!!!

    • @sappysamurai5170
      @sappysamurai5170 5 ปีที่แล้ว +1

      ezana altaye thank you!!! I’m so looking forward to making this and adding it to my kitchen! With much appreciation and good wishes 💕💕💕

    • @yerdanos1180
      @yerdanos1180 4 ปีที่แล้ว

      ezana altaye Thank you 🙏 very much for your explanation

    • @BAn-mu4qe
      @BAn-mu4qe 3 ปีที่แล้ว

      @ezana altaye Thank you very much Ezana for the English translation. I'm African-American so I speak neither Amharic nor Tigrinya. I love your food!!!

  • @የታፈነፍቅር1998
    @የታፈነፍቅር1998 8 ปีที่แล้ว +1

    ማሚየ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት
    ጤናዳም መጨመር አይቻልም

  • @toyibahabeshawit211
    @toyibahabeshawit211 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔ መልካም እናት እድሜና ጤና ይሥጥልኝ በእውነት መሰሎቻችሁን የብዛልን

  • @tsebbezu1317
    @tsebbezu1317 5 ปีที่แล้ว +3

    You’re such an amazing teacher mother!Thank you so much for sharing this with us., it’s definitely useful 👑

  • @yoditgirmay2405
    @yoditgirmay2405 2 ปีที่แล้ว

    Mother I have question rosemary yegebal kiba lay

  • @rachaelrobinson2185
    @rachaelrobinson2185 4 ปีที่แล้ว

    What kind of butter was in the pots initially? Was it anchor, blue bonnet? What kind of American butter do you recommend?

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርኮት ሞያ አስተማሩን ረጅም እድሜ ከጤናጋር !

  • @jureyjureyjurey7057
    @jureyjureyjurey7057 8 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው የምፈልገው። በጣምነው የምናመሰግነው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አዳንዬ

  • @33cakediva
    @33cakediva 7 ปีที่แล้ว +1

    I love you. You are so nice for sharing your knowledge with us. God bless you with good health and more knowledge. You are a good hearted person.

  • @freefered
    @freefered 8 ปีที่แล้ว

    thanks for your time and patience to teach us and may God keep you healthy and happy.

  • @loveedom9295
    @loveedom9295 3 ปีที่แล้ว +2

    You're an awesome teacher!!! God bless you 👑👑👑

  • @asterhabte3294
    @asterhabte3294 8 ปีที่แล้ว

    what kind of butter do you use pls?

  • @khadejae6611
    @khadejae6611 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናታችን ረጅም እድሜና ጤና ተመኜሁ

  • @selamawutatala9497
    @selamawutatala9497 7 ปีที่แล้ว +10

    ማም በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚሉ እርጋታ ትእትና ያለውት እናት ነውት ስደት ሁሉን አስረስቶን።ነበር በርሶ ግን ብዙ ነገሮችን ተምረናል ማም በጣም እናመስግናለን እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

    • @fanayeagebreyesus342
      @fanayeagebreyesus342 4 ปีที่แล้ว +1

      ማምዬ በጣም ጎበዝ አናት ነሽ ግን ለክትፎ የሚሆን ቂቤ ኮሠረት እና ኮረሪማ ብቻ ነው የሚገባው

  • @yordiloveshow8462
    @yordiloveshow8462 7 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing,but lega kbe malet yetgnaw kbe new yebeselewus malet algebagnim please??

  • @thanksgod9278
    @thanksgod9278 7 ปีที่แล้ว

    Thank u betam enamesegnalen may God bless you

  • @Medina-ws9fm
    @Medina-ws9fm 8 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @martagebrwold3819
    @martagebrwold3819 3 ปีที่แล้ว

    Selm eheta rester programmeshin eketatelahu. Kebe lemanther kosert bemen litkaw echelalehu ?

  • @misternew7048
    @misternew7048 8 ปีที่แล้ว +1

    Mother and Adane Thank you so much.God Bless you.

  • @አይናለም-ጨ8ቀ
    @አይናለም-ጨ8ቀ 8 ปีที่แล้ว

    በእውነት በእናቶች መማር ምነኛ መታደል ነው በታለይ በውጪአግር እናታችን በርቺልን።

  • @lwamkifle9607
    @lwamkifle9607 6 ปีที่แล้ว

    Mathereye where did u put 5 or 7 days in a frige or normal let me now pls mamiye

  • @robell4032
    @robell4032 8 ปีที่แล้ว

    Thanks Mami♥
    need answer for which type of butter do you recommend me?

  • @seadaadem6960
    @seadaadem6960 8 ปีที่แล้ว +1

    እድሜሽን ያርዝምልን ማምየ አንቺ የሁሉ እናት ነሽ ምክኒያቱም እናት ነች እንደዚህ የምታስተምረው በርቺልን አይዞሽ

  • @Timmy-x9h
    @Timmy-x9h 8 ปีที่แล้ว

    thanks very very much. You are Educating millions of habesha and others. Every time i watch your video, you remind me my grandma and backhome. Bale Muya note.
    by the way, can someone tell me Koshoret in English...

  • @haymanotalskani7114
    @haymanotalskani7114 5 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባርክልን እማየ ከለሩም ሁሉም ነገር በጣም ነው ሚምርው 😍😍😍

  • @gamelamohammed4625
    @gamelamohammed4625 6 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ እናትየ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት

  • @TiskTisk010
    @TiskTisk010 8 ปีที่แล้ว

    where did she get the butter from? is that table butter?

  • @fatumaabduabduo6976
    @fatumaabduabduo6976 8 ปีที่แล้ว

    *ማሚየ ብዙ እውቀት ነው ያካፈልሽን ጤና እና እድሜ አላህ ይስጥሽ ወንድማችን አዳነ በጣም እናመሰግናለን*

  • @oukitabuki1787
    @oukitabuki1787 8 ปีที่แล้ว

    ማዘርየ እድሜ ይስጠወት የ ባህል ምግቦች ባጠቃላይ ያሳዩን

  • @beza1121
    @beza1121 7 ปีที่แล้ว +1

    mother ye betam new miwedot,berberye bizu geze kemekemetu new meselegne tamu teftual min ladrgew?

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 5 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ማስታወሻ ። እናመሰግናለን

  • @gettaff2307
    @gettaff2307 6 ปีที่แล้ว

    Mamye black spice ማለት የድምብላል ቅመም ነው ወይስ ሌላ አይነት ቅመም ይሆን? እባክሽ አብራሪልኝ እናቴ .

  • @rituyegedy9889
    @rituyegedy9889 8 ปีที่แล้ว +9

    እድሜ እና ጤናዎ ይባረክ የእኔ እናት

    • @laylahussein500
      @laylahussein500 6 ปีที่แล้ว

      እድሜ እና ጤና የሰጥሸ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ተ1ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ተ1ኈ 8 ปีที่แล้ว

    እናታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት የምፈልገውን ነገር ነው ያሳዩን እናመሰግናለን

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 ปีที่แล้ว +1

    ማዘር የርስዎን ቪዲዮ ሳይ በጣም ደስ እያለኝ አስተማሪና ገንቢ ነው ብዙ ተጠቅሜበታለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጌታ ይባርክሽ አንቺን ሳይ እናቴ የምታስተምረኝ የህል ይሰማኛል በርቺ።

  • @zeharasaid9910
    @zeharasaid9910 8 ปีที่แล้ว

    betam das ylal enatu Egzabhar edimana tana yestlgi!!! ena keba mango mawok efelgalhu?

  • @ቤቲፍቅር-ተ2ደ
    @ቤቲፍቅር-ተ2ደ 8 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እናታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ደስ ይላል

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 8 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን እማ ። 1ጥያቄ አለኝ ለምግብነት የሚያገለግለውን ፍሬሽ ክሬም እየናጥኩ ቅቤ አወጣለሁ። አብሽ ስለሌለኝ ፍርጅ አቆይቼው አሁን ላነጥረው ነው ምን አልባት ይበላሽብኝ ይሆን ብዬ ፈራሁ ደሞ ግዴታ ቅቤ ያስፈልገኛል እንዴት ላድርግ?
    ሌላው በሶብላ የሚባለው ባዘሊክ የሚባለው ቅጠል ነው?
    በተረፈ መልካም በአል ከመላው ቤተሰቦችሽጋ እንዲሆንልሽ እመኛለሁ በጣም እንወድሻለን

  • @marytison1234
    @marytison1234 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ይህው በእርሶኦ መሰረት ሰርቼ በጣም ቆንጆ ነው ኑሩልን 😍😘😘

  • @Etfeben
    @Etfeben 8 ปีที่แล้ว +1

    FINALLY!!! we got this video
    thank you for showing us how to do this mother!! i wish you can tell us where you get the butter.

  • @asda2595
    @asda2595 3 ปีที่แล้ว

    መሽአላህ እውነት አሪፍ ነው ግን ቅመሙን ማመስ ይቻላል ትንሽ ደቂቃ ሞቅ ለማድረግ ይቻላል ወይስ ዝም ብሎ ችግር የለውም

  • @lulabelay4927
    @lulabelay4927 8 ปีที่แล้ว +1

    mamiyr tnaks alote Adane, i have a question for ur mom unsalted cream butter directly new minanetrew weys endate new andandoch tenegru new mineterew 10 ken tekemto silemilu new thanks

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 ปีที่แล้ว

      +Lulit Belay ማስቀመጥ አይጠበቅብኝም ዝም ብለሽ ማንጠር ትችያለሽ

  • @hanamariam6122
    @hanamariam6122 7 ปีที่แล้ว

    mother betam enamesegenalen! gine usa mineterew kebe biyasayun konjo neber

  • @giovannaiamele8782
    @giovannaiamele8782 2 ปีที่แล้ว

    Very useful video! Thank you!

  • @giovannaiamele2932
    @giovannaiamele2932 ปีที่แล้ว

    Incredibly great cook!

  • @astergirma8728
    @astergirma8728 6 ปีที่แล้ว

    Adiye xiru astamirashal gin anxiran bohala qibewu bafirzi masiqamax yichalali?

  • @ወለተሥላሴየማርያምልጅ
    @ወለተሥላሴየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እድሜ ጤና ያድልልን

  • @halimaabdurahman6277
    @halimaabdurahman6277 5 ปีที่แล้ว

    Enati geta zemenshe Yibarkewu enamesegnalen

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 8 ปีที่แล้ว +1

    You are the best motherye thank you so much!

  • @mesertgosaya2023
    @mesertgosaya2023 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @lhelen6213
    @lhelen6213 8 ปีที่แล้ว

    mother thank you👌👍 eyeseraw mokeriyalew betam yetafetal megebowot gen ketecale meten bengerun men ayent kebi yetetkemut thank you adane 👏

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 ปีที่แล้ว

      yikirta yekibewn aynet slalasayen gin yetetekemnew "Unsalted Sweet Cream Butter, u can find it any retail stores" new america mitnori kehone tagegniwalesh....meten endemtfelgiw new

  • @ae-wi1os
    @ae-wi1os 6 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥወት እግዚአብሔር እናመሠግናለን

  • @እመቤቴእርዳቴ
    @እመቤቴእርዳቴ 7 ปีที่แล้ว

    ስንቱ ትምህርት አመለጠኝ ማሚ የኔ ጣፎጭ እጂሽ ይባረክ

  • @إلارسولللهصلىللهعليهوسلم

    ማሻአላህ ደስ የሚል ትምርት ነው ማማዬ ኮሰረት ምንድን ነው ባረበኛ የምታውቁ ንገሩኝ እሲኪ

  • @amenaamena4664
    @amenaamena4664 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን

  • @ሑሉምነገርበጊዜውይሆናል
    @ሑሉምነገርበጊዜውይሆናል 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ማዘርዬ

  • @tsigemeshesha2845
    @tsigemeshesha2845 7 ปีที่แล้ว

    How do you make an Ethiopian Sambusa? Please comment the day that you might be showing how to make it.

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 5 ปีที่แล้ว +1

    Mamiye God bless you. Ur wonderful and great Chef.

  • @toibahassen3089
    @toibahassen3089 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚሉ እናትነዎት አሏህ ረጂም እድሜ ይስጠዎ

  • @JOY-fp7cg
    @JOY-fp7cg 8 ปีที่แล้ว

    I am sure you will make so many Abesha "Balemoya" great cook for generation to come.
    Thank you so much for the last Tip also.

  • @የማርያምልጅነኝእግዚ-ተ6ኘ
    @የማርያምልጅነኝእግዚ-ተ6ኘ 8 ปีที่แล้ว

    በውነትን እማማየ እድሜ ጤና ይስጦት ብዙ ትምህርት ወስጃሎ አመሰግናሎ

  • @fatumhusenhusen8763
    @fatumhusenhusen8763 8 ปีที่แล้ว

    ማማ እዚጋ ለጋው ቂቤላይ እርድና ነጭ ሽንኩርት መጨመር ለምን እንዳስ.ለገ ቢነግሩኝና ነጭ ሽንኩርቱን ለስጋ ሽታ የለውም ወይ አመሰግናለሁ ያማማ።

  • @TeweldeSamsom-wg7mt
    @TeweldeSamsom-wg7mt 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እናት ፣ በመጀመርያ እናመሰግናለን ስለ ኣስተማሪው ቪድዮ፣ የኔ ጥያቂ ለቅቤ ቀይ ሽንጉርት አየስፈልገውም እንዴ ፣ ስትጠቀሙ ኣላየሁም ።

  • @luciatesfe5307
    @luciatesfe5307 8 ปีที่แล้ว

    kebew manegnawem ye supermarket yehonal ??
    love from london

  • @kaftohadimohammed9174
    @kaftohadimohammed9174 8 ปีที่แล้ว

    keba senter chew or salt yechemeral enda????

  • @tegstizeray7828
    @tegstizeray7828 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ የሴት ወይዘሮ ጥያቂ ነበረኝ ያነጉርሽውን ቅቤ ትንሽ በሰል ያለ ቅቤ እምትፈልግ ከሁነ እዲት ታረጊያለሽ???

  • @abuali4309
    @abuali4309 7 ปีที่แล้ว

    ማዘር እደት ነወት ቅቤ ሳነጥር እርጥብ ነጭ ሽንኩርት ይሆናል ወይስ

  • @belaineshworede5756
    @belaineshworede5756 8 ปีที่แล้ว

    thanks I learn a lot from you

  • @senaitweldasenaitwelda6433
    @senaitweldasenaitwelda6433 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እናታችን

  • @oldboy8744
    @oldboy8744 7 ปีที่แล้ว

    ማዘርዬ እድሜና ጤና ይሥጥልን እውነት በጣም ነው ደሥ ያለኝ እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅልን ምንም አላቅም ነበር አሁን ግን ጎበዝ ሆኛለሁ የማዘርን ቪዲዮ በማየት አመሠግናለሁ ማማዬ

  • @SaraSara-kg6hs
    @SaraSara-kg6hs 8 ปีที่แล้ว

    ማም እድሜና ጤና ላችና ለመሰሎችሽ ይስጥልን አዳነ እናመሰግናለን

  • @ezanawitasfaw3317
    @ezanawitasfaw3317 4 ปีที่แล้ว

    please please how to make CHGUARA ?

  • @saradiroma6058
    @saradiroma6058 5 ปีที่แล้ว

    ማማዬ በሶ ብላ ሁለቱም ላይ ነው ምንጨምረው? እርጥብ ወይስ ደረቁን ነው?

  • @ፎዚያፎዚያ-ዀ4ቘ
    @ፎዚያፎዚያ-ዀ4ቘ 8 ปีที่แล้ว +4

    የጥቁር ቅመም አዘገጃጀት
    ነጭ ቅመም አዘገጃጀት ብታሳይን። ወይም ካለ ቪድዬውን ጠቁሙኝ
    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምትለቂው ማሻ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 ปีที่แล้ว +2

      እዚህ ማግኘት ትቺያለሽ hellohabesha.com/?page=thread&id=386

    • @zainabaman4295
      @zainabaman4295 6 ปีที่แล้ว

      ፎዚያ ፎዚያ van

  • @bezajhon2206
    @bezajhon2206 4 ปีที่แล้ว

    Chew lemen yteqmal? ymjemrya gzea say

  • @sumeyamerturrr2319
    @sumeyamerturrr2319 4 ปีที่แล้ว

    የደረቀዉ ቅጠል ምድነዉ አላወኩትም ከስራ ቦታየ ላነጥር ነበዉ የምታዉቁ ንገሩኝ

  • @tehayabelihu2605
    @tehayabelihu2605 7 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እማ እግዚአብሔር እጆሆትን ይባርክልን እማ

  • @ውዴሁሌምአንተለኔልዩነህ
    @ውዴሁሌምአንተለኔልዩነህ 7 ปีที่แล้ว

    mother mert sew masha allha edmna tena abzto yestot betam yemflgaen temhrt agagnw shukran mom wuddddd

  • @maheltayenew4159
    @maheltayenew4159 7 ปีที่แล้ว

    እሽ ጡሩ ነው ማሚ ግን አንዲ ጥያቄ አለኚ እለጋ ቅቤው ላይ በሶ ቢላ ቢጨመር ችግር አለው?

  • @merritstuc89
    @merritstuc89 7 ปีที่แล้ว

    What kind of keba are you using. Is that ethiopian butter or American butter. Pls tell me

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 ปีที่แล้ว

      Hi Merrit Stuc it's American

    • @fiametaferede7428
      @fiametaferede7428 6 ปีที่แล้ว

      Unsalted American butter, make sure it says unsalted butter.

  • @emaye9786
    @emaye9786 7 ปีที่แล้ว +2

    May u stay blessed, enat! To those who are asking about salt, it helps in preserving the Kebe for long time and gives some taste. And no, it's not bad for you.

    • @sunnyedaize1262
      @sunnyedaize1262 5 ปีที่แล้ว

      Can you post the ingredients in English please?

    • @fatumaahmed3533
      @fatumaahmed3533 5 ปีที่แล้ว

      አድናቂሽ ነኝ ሙያሽ በጣም ነው የሚመቸኝ እድሜና ጤናይስጥሽ እኛን ልጆችሽን እና እህቶችሽን ስላስተማርሽን ከልብ ከፍያለ ምስጋና አቀርባለሁ እወድሻለሁ ኑሪልን አድናቂሽ ፋጡማ ከሳውዲ የአሶሳ የቤኒ ሻጉል ተወላጂ ላይክ ላይክ እሟ ብየሻለሁ

  • @haileroot1746
    @haileroot1746 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ማሚ ካሚራማን አንተን እያዩ ከሚያወሩ ካሜራ እያዩ ቢያስረዱ ደሞ በጣም ፕሮፌሽናል ይሆናል❤❤❤

  • @ggde3012
    @ggde3012 7 ปีที่แล้ว

    በዚህቂቤ ገፎ መብላትነው ዋው ይመቻል ለራሰዎ ሰርተው ሌሎችነም ትምህርት እድቀስሙ ያወቁትን ስላካፈሉን እናመሰግናለን

  • @misrakgobeze9695
    @misrakgobeze9695 3 ปีที่แล้ว

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @meazagezahegn9375
    @meazagezahegn9375 6 ปีที่แล้ว

    Thank you. I will make kebi

  • @ኸቢባብንትመሀመድ
    @ኸቢባብንትመሀመድ 8 ปีที่แล้ว

    ማዘርዬ እንዴት ኖት እጃቹ ይባረክ የምታስተምሩን ሁሉ በጣም ደስ ይላል ብዙ ሞያዎችን እያስለመዱን ነው እድሜ ና ጤና ይስጣቹ
    መስራት ያቃተኝ የጤፍ እንጀራ ብቻ ነው እስቲ እንዴት ነው ሚዘጋጀው ሞከርኩት አልሆነም እርሶ እንዳቦኩት ነው ያቦካሁን እስቲ አስረዱን