የመንግስት የ2016 የኢኮኖሚ ሪፖርት እና የ2017 ቀጣይ ትኩረት! Export በ31%፤ FDI በ28%፤ የሀገር ወስጥ የገቢ መጠን በእጥፍ እንዴት ያድጋል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ต.ค. 2024
  • ዛሬ በአዲሱ የኢፌድሪ ፕሬዝደንት የኢትዮጲያ የ2016 የኢኮኖሚ ሪፖርት እና በ2017 በኢኮኖሚ ዘርፍ ትኩረት የሚደረግባቸው ነጥቦች በዝርዝር ቀርበዋል፡፡ እያንዳንዱን የኢኮኖሚ ሪፖርት እና የ2017 የትኩረት ነጥቦች ላይ አስተያየት.....
    ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
    Phone፡- 0913-24-39-56
    Email: - Wase.belay12@gmail.com
    Facebook: - / economistwasyhun
    Telegram: - t.me/WaseAlpha

ความคิดเห็น • 10

  • @FantaNigussie-cw2iv
    @FantaNigussie-cw2iv 5 วันที่ผ่านมา

    Yimesilegnal...i think the new president did not accept the contents of the report .saying the report seems..

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 5 วันที่ผ่านมา +1

    ★የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፒኤች ዲ ተማሪዎች ኑሮ በዚህ ቃላት እና ቁጥር በተደረደሩበት ንግግር ሲለካ የመሬት መናድ( መንሸራተት) ቀጥሎ 'ንዝረት' ማስከተሉ እርግጠኛ ነው። 'ከንዝረት' በኋላ ያለውን ለፈጣሪ መተው ነው። ወንድሜ ስለሙያዊ የዜግነት ግልፅ ትንታኔህ እናመሠግናለን!👏
    🙏

  • @girmanegussie6177
    @girmanegussie6177 วันที่ผ่านมา

    አሁን እኮ በ2 ወር የቡና እና ወርቅ export ብቻ ተመልከት

  • @da-luz-vaz-47
    @da-luz-vaz-47 5 วันที่ผ่านมา

    Good job bro

  • @KassaFekede
    @KassaFekede 5 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FikaduDemessie-e1z
    @FikaduDemessie-e1z 5 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kemalkemal3919
    @kemalkemal3919 5 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ ግራ ያጋባኝ ግሽበት እንዴት ነው የሚሰላው

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  5 วันที่ผ่านมา +1

      ከ200 በላይ ቁሳቁሶች ይመረጡ እና በትልልቅ ገበያዎች ያላቸው የመሸጫ ዋጋ ተሰብስቦ እያንዳንዱ ቁሳቁስ በቤተሰቦች ያለው ክብደት (በቤተሰቦች የመዘውተሩ ሁኔታ) ተባዝቶ ነው የሚሰላው።

  • @MEU916
    @MEU916 5 วันที่ผ่านมา +1

    ትኩስ መረጃ!

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 5 วันที่ผ่านมา +1

    ደሀውን ህዝብ አስጨንቆ በዝብዞ እዳ ከሚከፍሉ የሀገሪቱን ሀብት አልምቶ ሸጦ ቢከፍል የተሻለ ነበር።ሰነፍ መንግስት ተግቶ ሰርቶ ተመራምሮ አዲስ ሀብት እና ገቢ በሀገሪቱ ከማመንጨት ይልቅ ከዜጎች አፍ እንደ ዱርየ ነጥቆ ለአላማው ማዋል ይቀናዋል ።