የውጪ ምንዛሬ ፍላጎት ለምን ቀነሰ? "የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 282 ሚሊየን ዶላር አዘጋጅቼ 28% ብቻ ነው የተወሰደው"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ต.ค. 2024
  • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በአራት ዙር 282,459,436 ዶላር ለበርካታ ደንበኞች ቢደለድልም ካዘጋጀው የውጪ ምንዛሬ ውስጥ ደንበኞቹ የተጠቀሙት በአማካይ 28 በመቶ መሆኑን ገልጿል፡፡
    ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ፍላጎት ባለበት የኢትዮጵያ አሁናዊ ኢኮኖሚ ግዙፊ የንግድ ባንክ ያቀረበውን የውጪ ምንዛሬ የመውሰድ ፍላጎት ለምን ከ28% በላይ አላለፈም?
    ለዚህ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ 4 ምክንያቶችን እንመለከታለን....
    ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
    Phone፡- 0913-24-39-56
    Email: - Wase.belay12@gmail.com
    Facebook: - / economistwasyhun
    Telegram: - t.me/WaseAlpha

ความคิดเห็น • 63

  • @TewodrosS.Eshete
    @TewodrosS.Eshete 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ብር እጁ ላይ ያለ ነጋዴ ሁሉ ዶላር ይጨምራል ሲባል ገንዘቡን መሬትና መኪና ማዋሉም አንድ ምክንያት ሊሆን ይችላል።

  • @MisrakBekele-g8i
    @MisrakBekele-g8i 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thanks best information Mr Ethiopian economist

  • @tezazubireda3706
    @tezazubireda3706 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Interesting and insightful professional analysis !

  • @abrahamguesh3589
    @abrahamguesh3589 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ነው❤❤

  • @abiy9588
    @abiy9588 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይመስለኛል ከሚባል አንድ ነጋዴጋ ወይም አንድ የባንክ ማናጀር ጋ ብትደውል መልስ ታገኛለህ። ቀላሉን ሁሉ ሪሰርች ምናምን እያልን መጦዝ አያስፈልግም።

  • @MEU916
    @MEU916 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ተከማቸ የተባለው ስለማይሰጡ ነዋ! እናመሰግናለን ዋሱ!

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Thanks to the reform..most do in the same way

  • @Amuke23
    @Amuke23 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንዳያማህ ጥራዉ እንዳይበላ ግፋዉ ነዉ ነገሩ ወንድሜ

  • @efrembabebe3809
    @efrembabebe3809 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሲጀመር እኮ ከሪፎርሙ በፊት ነጋዴው ከጥቁር ገበያ አንድ ዶላር በ110 እና በ120 ነበር የሚገዛው፡፡ አሁን በህጋዊ መንገድ ከባንኮች በዛው ዋጋ ዶላር ሲቀርብለት ነው ተወደደብኝ ወይም ካሽ አጠረኝ የሚባለው? ገና ለገና የብር ዋጋ ይወርዳል ብሎ ቋሚ እቃ ግዢ ላይ አውሎት እንጂ፡፡ ከተማው ውስጥ የሚነዱትን የመኪና አይነቶች ስትመለከት ይገባሃል!

    • @hardsg
      @hardsg 56 นาทีที่ผ่านมา

      Weshet new ...hedeh dollar le travel setugn setelachew mech yesetalu

  • @swaledulla2780
    @swaledulla2780 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ነጋዴን ሄደክ ብትጠይቅ የያዘውን እቃ በበፊትዋጋ ዶላር ሳይጨምር በነበረው ዋጋ እቃን ወደብር መቀየር በጣምነው የተቸገርነው ስራ ምንም የለም

  • @Ethiopian_Exchange_Rates
    @Ethiopian_Exchange_Rates 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ባንኮች ጋ በቂ ዶላር አለ blackun እንዲጨምር ያረገው artificial demand እና አስመጪዎቹም በሚፈልጉት ፍጥነት ዶላር አለማግኘት ይመስለኛል In addition to this there is a big shortage of ethiopian birr in the country the former year

    • @hardsg
      @hardsg 53 นาทีที่ผ่านมา

      Kkkk how do you think the government gonna pay salary increments ...prints money like hell.want yo buy dollar and dump people.sera yawtachehu lilachehu new.

  • @theafricanperspective1505
    @theafricanperspective1505 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You don't need LC, franco valuta is allowed on almost all commodities.

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰላም በአገሪቱ ጠፍቶ ሰው እየታገተ ነጋዴው እንደፈለገው ተዘዋውሮ መስራት ባልቻለበት ሁኔታ ነጋዴው ለምን ዶላር ይፈልጋል? Hello! this doesn’t even require knowledge of Econ 101.

  • @FetanTubecom
    @FetanTubecom 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you wase

  • @bulbuladekebo3596
    @bulbuladekebo3596 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Because import becoming expensive, traders may not rushing to import, which can affect the demand for forex till market prices are settled

  • @dragonkloop6731
    @dragonkloop6731 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    There is a shortage of birr in ethiopia also the merchants are confused for now and they don't know what to do

  • @mulunehbenti9399
    @mulunehbenti9399 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    How to impact Letere of credit on the utilization of hard currency

  • @tsemere
    @tsemere 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    dollar is one side of the coin. Is there birr liquidity? Do banks finance import? How about the the adverse effect of interest rate based montery policy.

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ የማውቃቸው ነገዴዎች ዶላር ውጭ ባለ አካውንት አስገብቼ እነሱ ብር ኢትዮዺያ የሚሰጡ የነበሩ ፣ አሁን በቂ ዶላር ከባንክ ስለምናገኝ ብለው፣ ሙሉ ለሙሉ የጥቁር ገበያውን ትተውታል።

    • @ArabsaBole-t8b
      @ArabsaBole-t8b 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      They confused for the time being, am not sure they find what they need from parallel market.

    • @Amuke23
      @Amuke23 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      i dont think so....black market doesnt show any sign of decline, rather booming..for example today's rate is 1usd=142 Birr, which is crazy..the question is, why black fuels if dollar is abundant and easily accessible?

    • @ggvideonow1
      @ggvideonow1 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Amuke23 what do you mean I don’t think so? I am telling you about people I know. I didn’t say everyone.

    • @Amuke23
      @Amuke23 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ggvideonow1 i trust you. But when you go to bank and ask them, they wouldnt release it as they promised. Rather they put lots of obstacles, so you wouldnt get for the time you need. You'll be forced to turn ur face to the usual black and i think that's why the parallel market still performs strongly. CBE and others say good words in media, but u face hurdles to access when u visit them.

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 43 นาทีที่ผ่านมา

      "እያመመው መጣ !
      ዶላርስ መቼም ከታንዛንያ ሽኩርት ማምጫ ብቻ አይሆንም ይህንን ዶላርስ የወሰዱት ሰዎች ለቅንጦት ዕቃ ማስገቢያ በደንበኞቻቸው ልክ ይሆናል። አብዛኛው ሕዝብ የዕለት ጉርስ የለውም፣ ቤት የለው፣ የተፈናቀለና ተስፋ ተቅበዥባዥ ሀገር እሳት ሆናበት፣ የሚመጣውን ዕቃ መግዣ ብር ከየት ያምጣ? መች ነግዶ ተዘዋውሮ ለመኖር ተረጋጋ፣
      *ጎበዞቹ ሰብስበው የያዙትን ዶላር አሁን ይጠቀሙበታል ፍራንኮ ቫሉታው ይራዳል፣ ይህም የሚያሳየው የሀገር ውስጥ ኢኮኖሚ መቀዛቀዙን ነው።
      *የሰሊጥ ንግድ በእኔበኩል ይለፍ የሚል ባንክ፣ ሰሊጥ አቆራርጦ መሸጥ ሲጀመር ነጋዴው ከቀረጥ የሚሸሽበትን ዘዴ ሁሉ ይጠቀማል፣ በእርግጥም መንግስት ዶላር ሲያቀርብ የውጭ ኢንቨስተሮች ፣ወደ ጎረቤት ሀገር ከሄዱ ፍራቻ አለ ማለት ነው። ፣
      * መንግስት ፶፰ ብር የነበረን ፸፱ ይሆናል ከ፻፲፫- ፻፲፯ እሸጣለሁ ሲል ጥቁር ገበያው ፻፵፭ ሲሸጥ እንዴት ገዢ አገኘ?
      *መንግስት ከባንክ በወሰደው ዶላር ልክ ገቢዬን ያውቀዋል ስለሚል ነጋዴ ዶላርን ከባንክ መውሰዱን አቁሟል?!
      የጉድ ሀገር !

  • @ENGINEEREYASU
    @ENGINEEREYASU 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    LC is still taking long time to get. I know this problem!

  • @teferaeshetu2140
    @teferaeshetu2140 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ነጋዴዎች ዋጋ ሲጨምሩ ስግብግብ ነጋዴዎች ምክኒያታዊ ባልሆነ መንገድ ዋጋ እየጨመሩ ህዝብ ያስመርራሉ ሲባል በተደጋጋሚ እንሰማ ነበር። አሁን ዋጋን በመጨመር የሰሜን ኮሪያውን የሚሳኤል ፍጥነት የቀለጠው የመንግስት ጭማሪ ምን አይነት ስም ታወጡለታላችሁ?

  • @andumenged
    @andumenged 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I think you brushed it but didn’t really address the elephant in the room. The main problem is the highly decreased purchasing power of the population. Why would an importer buy dollars with double cost when he’s sure that he can’t sell the product? The economy is in a depression resulting in a very low purchasing power leading to importers being discouraged from acquiring dollars knowing there the market is not in a position to buy their imported products. The economy is in a standstill and the government is not capable or willing to address the core issues. If things continue the dollar may lose its value against birr for lack of demand. high import is a sign of higher economic activity which is now lacking

  • @Dessme
    @Dessme 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Why would that be?

  • @tadesseab3018
    @tadesseab3018 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገበያው በአቅርቦትና ፍላጎት ከተመራ ባንኮች ከፍተኛ የሆነ የትርፍ ህዳግ አስቀምጠው ዶላሩን ከሚያከማቹ ለምን ቀንሰው አይሸጡትም?

  • @birugebeyehu1402
    @birugebeyehu1402 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውድ ወንድሜ እናመሰግናለን!!
    ከእምረት አረብ ሀገር ጋር በራሳችን ብር የመገዎየት ተስፋ እንዴት ነው?
    በቅርቡ የምጀመር ይመስልሀል?
    የእሱን መረጃ ስራልን ከቻይና ከቀረጥ ነፃ መኪና ለማስገባት ፕሮሰሱን ጨርሸ እሱን ጠብቀ ተቸገርኩ የማይሆን (የምቆይ) ከሆነ ባለው ሁኔታ እሞክራለሁና
    አደረ በእግዚአብሔር ውድ ወንድሜ!!

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከUAE ጋር ስምምነቱ እንደተጠናቀቀ ነው የማውቀው ከቻይና ጋር ያለው ስምምነት ቀጣይ ስራ የሚጠብቀው ይሆናል።
      በነገራችን ላይ ስምምነት ቢኖርም ብሄራዊ ባንክ ለፈቀደው ሴክተር ነው እንዲገበያይ የሚፈቅደው (ድርሃም ቢኖርህ ከስምምነቱ 3 ቢሊየን ድርሃም ፍቃድ ካላገኘህ ልትስተናገድ አትችልም)።

    • @birugebeyehu1402
      @birugebeyehu1402 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      10Q very much My Bro!!

  • @samy008
    @samy008 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    LC milut neger kome aydel ende?

  • @ethiochannel560
    @ethiochannel560 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Don't rush for analysis dear, all merchants and importers are lacking USD and they are buying with upto 137 birr. please talk to importers first then you can analyze

    • @StellarPeek6701
      @StellarPeek6701 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      You had been rushing for the deceptive narratives about the macroeconomic reform , but now you said don't rush . Who is buying for 137 is that you ? This is also your deceptive desperate narrative .

    • @me_212
      @me_212 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@StellarPeek6701 are you merchant???obviously no!!!! Bank's aren't selling still.!!!! B.M is available it's 136.

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሀገር ክህደት ወንጀል መጠየቅ አለበት ይህንን የወሰነው ሰው

  • @araray2033
    @araray2033 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አራት ምክንያቶች ብለህ ሁሉንም በመንግሥት ፖሊሲ እና ቢሮክራሲ ላይ ስታላክክ ምነው የግል ባንኮቹን እና ተበዳሪ ነጋዴዎቹን ዘነጋሃቸው? በጣም የሚገርመው ቀዳሚው ምክንያት ነው። እስከ ሪፎርሙ ድረስ ስለውጭ ምንዛሪ እጥረት እሮሮ ሲያሰማ የነበረ ሁሉ ዶላር እንደልብ ሲገኝ ያን ገዝቶ ለመውሰድ ብር አጠረኝ ሊል ይችላል? ከትይዩ ገበያው ዶላር ለመግዛት ብር ካላጠረው፣ እንዴት ከሕጋዊው ገበያ ለመግዛት ብር ያጥረዋል?

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የግል ሴክተር እንቅስቃሴ የመንግስት ፖሊሲ (ሞንተሪ እና ፊስካል) እና የቁጥጥር ስርዓት ውጤት ነው! መንግስት የገበያ አዝማሚያ እየተመለከተ ከመራው የገበያ ሻጥር መፈታት የማይችል አይደለም!

  • @tam6329
    @tam6329 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Dear Dr. Wasihun, I feel that you are affiliate to the PP government as you mostly propagate what is coming out of government agencies and media. How do you justify the recent spike in $ price? At this time it has goes above 142.

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      My concern is always for Socioeconomic issues not politics!

    • @addishabeshafun2063
      @addishabeshafun2063 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      not about your concern , you are narrating false info , noboday will give you dollar , there is still scarcity

    • @tam6329
      @tam6329 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@theethiopianeconomistview The most politics thing is the saying "this is not politics'. I am saddened by the so called 'intellectuals' of the country.

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Please donot disseminate false information dozens of us have been denied for treatment abroad and educational purposes

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      The NEWS from CBE!

    • @Amuke23
      @Amuke23 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@theethiopianeconomistview CBE etal lie a lot!...they don't tell what you really face when you try to access legally. ...Lots of hurdles and beaurocracy ...Just propaganda stuff!

  • @hardsg
    @hardsg 52 นาทีที่ผ่านมา

    Cash nef new....only talk they do not give foreign currency

  • @hardsg
    @hardsg 45 นาทีที่ผ่านมา

    Cash yelachewm kalk behuala yetkur gebyawen yale cash new migezut?😂😂😂😂endew

  • @abdiiguddi7708
    @abdiiguddi7708 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Nuruleny

  • @addishabeshafun2063
    @addishabeshafun2063 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    total lie what are you saying???
    there is very high shortage of dollar..even the blackmarket is skyrocketing, today being 143

  • @yonashabte1639
    @yonashabte1639 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Birr inflation

  • @hahuaman28
    @hahuaman28 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fake news ETV 😂😂 that’s dr abiy Not commercial bank, Fool me once, shame on you. Fool me twice, shame on me.

  • @hardsg
    @hardsg ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Be fugera aynor engdih...dnbulo aysetuhm

  • @hardsg
    @hardsg 47 นาทีที่ผ่านมา +1

    መንግስት የሚለውን ሰምተን ምናምን ይመስለሀል ?ዶላር ሞልቶ ተርፈረፈ 😂😂😂ሂደህ ለምን አጠይቅም ለማትረባ የጉዞ ዶላር አይደል እንዴ ከነፌዛቸው ሚመልሱህ? ካሽ አትሮት ነው ገለመሌ ።multifaceted problem...people do not travel as much with airplane ticket skyrocketing, even then...what they say is pure lie.yoy cant run a country by lying.

  • @hahuaman28
    @hahuaman28 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fake news ETV 😂😂 that’s dr abiy Not commercial bank, Fool me once, shame on you. Fool me twice, shame on me.