የኢኮኖሚ ሪፎርሙ ምሳሌ የሚሆን ነው (መንግስት)! ለውጡ እየፈጠረ ያለውስ ጫና (ኢኮኖሚስት)....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ต.ค. 2024
  • መንግስት (የማክሮ ኮሚቴ) በኢትዮጵያ የማክሮ ሪፎርም በተደረገበት በዚህ 2 ወር ምሳሌ የሚሆን አመርቂ ውጤት ተመዝግቧል ሲል አቅርቧል።
    የተረጋጋና የምንዛሬ ሁኔታ እና የገቢ መሰብሰብ አቅም አዝማሚያን አሳይቷል ሲሉ የብሄራዊ ባንክ እና የገንዘብ ሚኒስተር የግምገማ ሪፖርት አቅርበዋል።
    በውጪ ንግድ፤ በውጪ ምንዛሬ ክምችት፤ የምንዛሬ ተመን መቀራረብ ላይ ከተጠበቀው በላይ ውጤት አስመዝግቧል ተብሏል።
    ነገርግን ኮሚቴው የሪፎርሙ አዘጋጅ በመሆኑ ያልጠቀሳቸው የኢኮኖሚውን እና የህዝብን ኑሮ እየፈተኑ ያሉ የሪፎርሙ ሌላኛውን ጎን ለመመልከት እንሞክር.....
    ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
    Phone፡- 0913-24-39-56
    Email: - Wase.belay12@gmail.com
    Facebook: - / economistwasyhun
    Telegram: - t.me/WaseAlpha

ความคิดเห็น • 9

  • @skillstudycenter81
    @skillstudycenter81 8 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you you had my view

  • @MEU916
    @MEU916 9 วันที่ผ่านมา +2

    Best Expertise wasu

  • @MisrakBekele-g8i
    @MisrakBekele-g8i 9 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you for analysis.

  • @robel8126
    @robel8126 8 วันที่ผ่านมา +1

    Fantastic analysis

  • @KassaFekede
    @KassaFekede 8 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yonasshifraw481
    @yonasshifraw481 8 วันที่ผ่านมา

    Please present as podcast platforms this is on time

  • @kirubeltamene2302
    @kirubeltamene2302 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጥያቄ የመሬት ፓሊሲው ይስተካከላል ቢስተካከል ምን ለውጥ ያመጣል