ልብህ ተራራ ነው ተብያለሁ - Mr. Zerihun Sheleme - S010 EP106

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @yetagesuable
    @yetagesuable 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    You brought a very passionate and successful guest who changed lives of many youths. I have a suggestion that the company may have to improve its working mechanisms and customer service to stay competitive with the emerging ones.

  • @dagnachewtegegne9482
    @dagnachewtegegne9482 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    በጣም ጥሩ እንግዳ ነው የጋበዛቹህልን መሪዎች አቶ ዘሪሁን ለብዙ ወጣት መሪዎች መፈጠር ምክኒያት የሆነ ሰው ነው።

  • @benai5241
    @benai5241 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    He is an inspiration with amazing leadership qualities. I like visionary personality. Keep it..ገና ብዙ ትሰራለህ...ሁሉንም ህልምህን በአንድ ጊዜ ማስኬድ ከባድና challenging ቢሆንም the right person at the right place deligate በማድረግ ማስፈጸም ትችላለህ !!ግብርናውን..ኮንስትራክሽኑን...

  • @EthiopianLocalGame
    @EthiopianLocalGame ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Am so amazed, what a personality!!! U brought a living legend !!!

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Great change providing resources to our community and country.

  • @ዘላለምእውነቱ
    @ዘላለምእውነቱ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    He is so wise & humble guy!!!

  • @berhieweldu2498
    @berhieweldu2498 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks guys!! Thanks to ato zerihun I am one of those who bought car by awach.but lately the company is not working properly.they have lost their first motivation and respect for the client.and there are alot of complains.

  • @AsterBaraki-c9c
    @AsterBaraki-c9c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው! ❤ ከሰማሁዋቸው ምርጥ ሀሳቦች የአቶ ዘሪሁንን የሂወት አስተሳሰብ እጅግ በጣም ጠቃሚ ሆኖ ነው ያገኘሁት፡፡ በጣም ነው የማመሰግነው በጣም!!!🎉

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኛም ስለምትሰሙን እናመሰግናለን!

  • @Xillophone
    @Xillophone 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    The Grate Meriwoch , as always a nice guest today too.💚💛❤✍🙏

  • @Youcan9125
    @Youcan9125 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እየው ቁጠባየን እያስገባው ነው እየሰማው ያለውት ከስደት ስመለስ መልካም ዜና እንደምታሰሙኝ ተስፋ አለኝ ወደዚህ መመለስ አልፈልግም የመጨረሻየ ነው 😊

  • @yeshiamente7571
    @yeshiamente7571 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድህነቱን የተነሳበትን የማይረሳ ሰው ሁሌም ያድጋል:: እግዚአብሔርም ይረደዋል:: ድንቅ ሰው:: I hope he is a man of his word. Good luck 🙏🏾 Meri podcast is an amazing channel.

  • @estifanosadmasu5021
    @estifanosadmasu5021 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    This guy is enlightened.

  • @tarikkefale1766
    @tarikkefale1766 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Keep up, guys. We learn a lot of things. Thanks both.

  • @zarenew931
    @zarenew931 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ ሰዉ ነህ። 50:30 ትልቁ የእድገት እንቅፋት ይህ ይመስለኛል። አንድ ሰዉ ወይም አንድ ቢሮ እንዲሁ ካልወደደህ ወይም ሀሳብህን ለወራት ለአመታት አምጠህ አገላብጠህ የወለድከዉን እቅድ ባለችዉ ውስን እዉቀት ሊረዳህ ባለመቻሉ ከመንገድ ትቀራለህ። ከዚያማ እሺ የት ልሂድ ብሎ መብሰልሰሉ ብስጭቱ ተስፋ መቁረጡ በሀገር መመረሩ ወዘተ። ያሳዝናል! Regardless, you didn’t give up! You persevered and succeeded! እንቅፋት ፈተና ለበዛበት እርሱ persistence ነዉ መልሱ! Thank you!

  • @yosNola4329
    @yosNola4329 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት አመሰግናለሁ

  • @wes-upvideomix3349
    @wes-upvideomix3349 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧንደዚህ አይነት አንግዶችን ስለምታመጡልን ኧናመሰግናለን

  • @KanthaDagne-xz6xu
    @KanthaDagne-xz6xu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you Meri's

  • @birhanuzenu1809
    @birhanuzenu1809 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    I LIKE YOUR BUSINESS PERSPECTIVE ❤❤❤❤

  • @befekadunigusie850
    @befekadunigusie850 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሪዎች ሁሌም እግዚያብሄር ይባርካችሁ።

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Very kind person

  • @silas8349
    @silas8349 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውይይቱን ወድጄዋለሁ ለሀገሬ ትልቁ ችግሯ የትራንስፖርት ነው ይህን ከባድ ችግር በኤሌክትሪክ ባቡሮች ልማት ማቃለል ቢታሰብ 2ኛ ( TBM ) mchin ታናል ቦሮሊነግ ማሽን ቢኖረን የኢትዮጵያን ትራንስፎርሜሽን ችግር ማቃለል በጣም ይቻላል ይህ ቢታሰብበት አክሲዮን ቢፈጠረ

  • @DrManRed
    @DrManRed 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Interesting interview! I'd love to hear guests education level and type. For example, Mr. Z. Sheleme said he has diploma, but he never said what kind or where he received it from.

  • @asmietemesgen4629
    @asmietemesgen4629 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Impressive ideas .

  • @tadelesibhatu3278
    @tadelesibhatu3278 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Meri betame emigerme engeda 2:07:55 new yakerebachehut ke France paris new emeketatelachehu wetate honachehu ergatachew betame yegermegnale bertu ❤

  • @habtamuabere1574
    @habtamuabere1574 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks meri

  • @getahuntadesseofficial8136
    @getahuntadesseofficial8136 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The Legend ❤❤❤

  • @Abenzerg
    @Abenzerg 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Great🎉

  • @natamok8212
    @natamok8212 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚገርም ሰዉ ነው፡፡ እንደዚህ ዓይነት ሰዉ የተራበ አገር ውስጥ ነነን ፡ እንዴት ይበዛልን ይሆን?

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    wow! በጣም የማደንቀው ሰው ነው! ❤

  • @yaredenyew6904
    @yaredenyew6904 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Well come meriwoch🙏🙏🙏

  • @lelisoseifu4681
    @lelisoseifu4681 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    He is a nice enterprener i m living out side Ethiopia but i want to buy the company share

  • @borumint
    @borumint 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I stoped working to watch this podcast. Thanks Meri and Zerihun (Wednesday = Meri podcast time)

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thanks for listening. Hope you enjoyed it.

  • @JosephBirhanu-n4p
    @JosephBirhanu-n4p 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአዲስ አበባ ውሀ የጠጣ ልጅ ... አይቻልም እኮ ... ታምር ነው ሚያወራው ... ምጠብቀው እንግዳ ነበር አመሠግናለሁ

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    waw

  • @BishawAbawa-b2t
    @BishawAbawa-b2t ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bahir Dar Branchi Alachihu?

  • @PapaG91293
    @PapaG91293 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Singebegeb lidefa neber❤

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I want buy scher

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ዘሪሁን ፊትህ ላይ የሚነበብ በራስ መተማመን የሚገርም ነው ።

  • @alemayehumekuria
    @alemayehumekuria 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመድሐፍ ርዕስ ምንድን ነዉ ንገሩን

    • @Natomengistu
      @Natomengistu 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የእናቱ ልጅ

    • @BishawAbawa-b2t
      @BishawAbawa-b2t 47 นาทีที่ผ่านมา

      የእናቱ ልጅ

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዱባና ቅል ለየቅል

  • @adisuMolla-z8y
    @adisuMolla-z8y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሉም ክልል ከተሞች አለ ከተባለ ባህር ዳር የቱ ጋ ነዉ ቢሯችዉ?

    • @BishawAbawa-b2t
      @BishawAbawa-b2t ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Lenem Negeregni Botawun Kagegnihw?

  • @Hana-v1q
    @Hana-v1q 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Meriwoch please invite amibra properties ceo it's on me