Ethiopia - የፋኖ ኃይሎች አዲስ የውጊያ ስልት | መሳሪያ ስብሰባ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2023
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 226

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 7 หลายเดือนก่อน +39

    በመሳሪያ ብዛት አይደለም ነገሩ ልብ ይጠይቃል ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 7 หลายเดือนก่อน

      ፋኖ አሁን ልይ ትጥቅ ያስፈልገዋል ልቡም ሙሉ ነው ግን ያልታጠቀውን ፋኖ ብአደን አያስታጥቀውም በክዱ እጅ

  • @tube1617
    @tube1617 7 หลายเดือนก่อน +15

    ድል ለፋኖ🎉❤❤❤❤❤
    ድል ለፋኖ 🎉❤❤❤❤❤
    ድል ለፋኖ🎉❤❤❤❤❤❤
    ድል ለመሪ አልባው አማራህዝብ😢❤❤❤❤
    እናሸልፋለን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 7 หลายเดือนก่อน

      ይህን ሚዲያ unfollow አድርጉ ሀገራችሁን የምትወዱ ከሆነ

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v 7 หลายเดือนก่อน +21

    ድል ለተጨቋኙ ለታላቁ አማዐራ ድል ለፋኖ💪🙏

  • @alamal2812
    @alamal2812 7 หลายเดือนก่อน +16

    አማራ ያሸንፋል ድል ለጀግናዉ ፋኖ 💪💪💪💚💛❤️

  • @HabtamBelete-yy2if
    @HabtamBelete-yy2if 7 หลายเดือนก่อน +29

    ድል ለፋኖወቻችን ድል ለተገፋው ያማራ ህዝብ💪💪💪💪💪💪💪

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 7 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤

  • @Habtam837
    @Habtam837 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ አይዞን አማራዬ💚💛❤💪❤❤❤❤❤

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano 7 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለአይበገሬው ፋኖ ፋኖ ይችላል አባቴ💚💛💖💪💪💪💪💪

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 7 หลายเดือนก่อน +14

    ፋኖ ይለያል ስላችሁ ፋኖነት ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤ አማራየየየየየየየየየየ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 7 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለፍኖ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግናግናወች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪

  • @najat7211
    @najat7211 7 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ፋኖ ድል ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 7 หลายเดือนก่อน +23

    ይለያል ዘንድሮ ድል ለፍኖዎቻችን

  • @madinam4674
    @madinam4674 7 หลายเดือนก่อน +20

    ዲል ለፋኖ ዲል ለአማራ ዲል ለወዲሞቻችን ለፋኖወች ዲል ለአማራ

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe2893 7 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mw9ht8ig9c
    @user-mw9ht8ig9c 6 วันที่ผ่านมา

    አማራ ያሸንፋል ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤

  • @masaratabraro6192
    @masaratabraro6192 7 หลายเดือนก่อน +3

    ድልልል ለፋኖ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ 🥰🥰

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ

  • @gghghgghghhj
    @gghghgghghhj 7 หลายเดือนก่อน +8

    ለምን በቀጥታ ዘራፊ ናቸው አትልም የመራቺሁን ይዛችሁ ምድረ አሽቃባጪ ድል ለተገፋው ወገኔ ድል ለፋኖ

  • @aberangusse1669
    @aberangusse1669 7 หลายเดือนก่อน +25

    ብልፅግና 90% የአማራ ወጣት ማንነት አያዉቀውም

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለ ፋኖ

  • @kingofking561
    @kingofking561 7 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለ መላው ኢትዬጲያዊያን ውርደት ለ ብልፅግና

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሁለት ወር ሳይሆን ከሚያዚ ጀምሮ ነው ድል ለፋኖ ለጀግናውጨ

  • @user-cx7ci5qw4h
    @user-cx7ci5qw4h 7 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለተገፋው አማራዬ
    እውነትን ይዞ የሚታገለው ፋኖ ያሸንፋል
    ።💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪

  • @user-xj2xk2sz5n
    @user-xj2xk2sz5n 7 หลายเดือนก่อน +9

    ድልልልልልልልልልልልልልል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 7 หลายเดือนก่อน +9

    ዲልለፊኖየ 💚💛❤️

  • @abumahir3501
    @abumahir3501 7 หลายเดือนก่อน +17

    ድል ለአይበገሬዎቹ ፋኖዎቻችን

  • @mohamednurhasson1653
    @mohamednurhasson1653 7 หลายเดือนก่อน +3

    I Love ❤Fano❤❤❤❤❤❤

  • @Lubabah1992
    @Lubabah1992 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @user-iu5ep2ku5w
    @user-iu5ep2ku5w 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ሕዝብ ፋኖ

  • @user-fo3ci1mg1m
    @user-fo3ci1mg1m 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖኖኖኖኖ

  • @Haregi849
    @Haregi849 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለፋኖ የፈለገውን ስም ብትሰጧቸው ምንም አታመጡ ፋኖ ጀግና ነው ይችላሉ

  • @Ekr348
    @Ekr348 7 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሰላሙን ያምጣልን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ለተገፋው በማንነቱ ለሚሰቃየው

  • @user-zz1in8lg7i
    @user-zz1in8lg7i 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራዉ ፋኖ

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 7 หลายเดือนก่อน +7

    የሚዘርፉት አትበል የሚታጠቁት በል

  • @FiveSix-eo6yg
    @FiveSix-eo6yg 7 หลายเดือนก่อน +5

    ከአልታወቁ ሀይሎች 👍

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 7 หลายเดือนก่อน +8

    🤔ብዙ ጊዜ ይሄን ሚድያ እከታተላለሁ ግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የከሀድው መንግስት ደጋፊ ናችሁ ።
    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ ሰላምና አንድነት ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ይሁን ኢንሻአላህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💛💛❤️❤️💪💪💪🦁🦁🦁

    • @user-xr6jq5lc1k
      @user-xr6jq5lc1k 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሚስጠር እያወጣ ነዉ

    • @ZamZam-pg8qb
      @ZamZam-pg8qb 7 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ብልግናነው

    • @frdosbas
      @frdosbas 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ ቆሻሻ ናቸው ሰብስክራይባችሁን አንሱ አማራዎች

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k 7 หลายเดือนก่อน +10

    ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል አንጠራጠርም !!!! ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤

  • @user-ln2oz3nu8j
    @user-ln2oz3nu8j 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @obenw8148
    @obenw8148 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ፍኖ ድል ለአማር ለተገፍዉ አማር

  • @gegg-oh6vh
    @gegg-oh6vh 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ አተግን ዝብለክ ነው እምዘባርቀው

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ ya allah help fano

  • @user-fb4vy9ve5u
    @user-fb4vy9ve5u 7 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመራ በድርቅ ለተግዱት ወገኖቻችን እንድረስላቸው 🙏🙏ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ ይጠብቅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-nr7eh9sg4e
    @user-nr7eh9sg4e 7 หลายเดือนก่อน +3

    እራሱ ጥላት ይመሥላል ሰለፋኖ ሲናገር አ

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jr 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሃይል ፋኖ

  • @avbbhw
    @avbbhw 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናው ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaybaayalew6690
    @zaybaayalew6690 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ ነው ፋኖ ተዋግቶ የገባበት አይታወቅም ሲመጣም በድንገት ጀግና ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ

  • @aberangusse1669
    @aberangusse1669 7 หลายเดือนก่อน +4

    ፋኖ 100% ያሸንፋል

  • @SeadaSaudiarabiya-ll4sl
    @SeadaSaudiarabiya-ll4sl 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፍኖ ያሸንፍል

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለትንታጎቹ💛💚❤💪

  • @user-xr9js4ku6y
    @user-xr9js4ku6y 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ ✊✊❗️ሞት ለአሸባሪው ብልፅግና

  • @sassdr532
    @sassdr532 7 หลายเดือนก่อน +3

    ፎኖወች የሚማርኩት ከበቂ በላይ ነዉ ከመዝረፍም አይደርሱ መጀመሪያ ንግግርህን አስተካክል

  • @beretukan
    @beretukan 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ሰላም ለሀገራችን ፈጣሬ ይላክልን

  • @taibah5903
    @taibah5903 7 หลายเดือนก่อน

    ድልለፋኖ

  • @user-nr7eh9sg4e
    @user-nr7eh9sg4e 7 หลายเดือนก่อน +7

    ጥላት አለብን አላለም ታዳ አማራን ለማጥፋት ለምንአወጀ ምንአይነቱነው ይሄደሞ

    • @be-liever
      @be-liever 7 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ መንግስት ህግ እያስከበረ ነው።

    • @user-nr7eh9sg4e
      @user-nr7eh9sg4e 7 หลายเดือนก่อน

      @@be-liever እስኪ ምን አይነት ህግ ነው ያስከበረው. ህዝብ ከመጨፍጨፍ ውጭ እደው እውነት እንነጋገር ከተባለ እሱ ከመጣ ወዲህ አገራችን ችግር እና የሰው ሂወት በየቦታው እንደቀጠለ እየረገፉመቅረት እጅ ያማረ ህዝብ ይቅርና አሁን የት ነው ሰላምሁኖ የሚኖረው ብሄር በሰላምወቶ መግባት ጠፍቷል አብይ አብይ አትበሉ ሀቂቃተን አብይ ለኢ/ያ ጠላት እራሡነው ወደዳችሁም ጠላችሁም አለቀ. እኛ ፍርዱር ከመንጎስት ሳይሆን ከአሏህ እጠብቃለን።

    • @be-liever
      @be-liever 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-nr7eh9sg4e በዘረኛ ስብስብ ተደራጅቶ ታጥቆ የአማራ ክልልን ከተሞ ተቆጣጥሮ የኢትዬጵያ መከላከያ ሰራዊትን የጠቃው ባንዳን ለመጥፋትና በክልሉ የህግ የበለይነት እነዲ ሰፍን ነው ፣ ደግሞም የኢትዮጵያ ሰራዊት የያዙትን ከተሞች አስለቅቆ ህግ እያስከበረ ነው።

    • @user-nr7eh9sg4e
      @user-nr7eh9sg4e 7 หลายเดือนก่อน

      @@be-liever ሲቀጥል አለ እንዴምታስበው መንግስት ህግ እያስከበረ ከሆነ ለምን እሱ በሚኖርበት ከተማ የሰው ልጅ ሊፈፀመው ቀርቶ ለማሰብ ይሚከብድ ሠውን አርዶ እሰት ከማቃጠልምንየከፋ አለ እና ለነዛለምን ትክክለኛ ፍርዲ አይሠጥም እሱ ግን እያለባበሰ ህፃን አስጨረሰ ቤተሰቡን መምራት አይችልም እኳን ኢ/ያን።

    • @be-liever
      @be-liever 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-nr7eh9sg4e ሰውን በህዮት አያቀጠለ የለውማ አማራው ነው ፣ ሰውን መቃጠል አደለም የጠላቹትን ሰው እነደ ፍየል አርደን ጠበሰን እንበላለን ብላቹ የምትፎክሩ ናቹ እኮ ፣ ወለጋላይ በቡሬ ገብተው ፋኖ ተብዬዎቹ የኦሮሞን ገበሬ አንገት ቆርጠው እንጨትላይ ሰክተው የሚጨፍሩት አማሮች አል ነበሩም ፣ የገበሬውን ከብቶች ዘርፈው ነድተው የሚሄዱ አማሮች አደሉም። ሲጀምር መቼ ለራሳቹ ሰው ሆናቹና

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለጀግና አማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪እዉነትያሸንፋል ድል ለ ተገፋዉ አማራ

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 7 หลายเดือนก่อน

      በዚህ ቻናል የሚመጣው ልጂ አሪፍ ነበር አሁን ተቀየረ

  • @taibah5903
    @taibah5903 7 หลายเดือนก่อน

    ፋኖይችላልስንልበምክንያትነዉ በጣምጀግናናቸዉድልለፋኖ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 7 หลายเดือนก่อน

    Fano power habibi❤🎉

  • @btrueeth
    @btrueeth 7 หลายเดือนก่อน

    ገዝግዞ መጣል ይሻላል።

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p 7 หลายเดือนก่อน

    My fano 💚💛❤💪

  • @seadi536
    @seadi536 7 หลายเดือนก่อน +4

    እናንተማ የፋኖ ጠላት ናቸሁ ተዉ ፈታዎች የፋኖን ሚስጥር አታዉጡባቸዉ 😢

    • @user-xr6jq5lc1k
      @user-xr6jq5lc1k 7 หลายเดือนก่อน

      ሚስጢር እያወጡነዉ ፈጣሪ ይሁናቸዉ ፋኖዎች

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 7 หลายเดือนก่อน +11

    ይለያልዘዲሮ ዲልለፋኖ ዲልለአማራ ዲል ለብሄረብሄረሰቦች ዲልለኢቶቢያ 💚💛❤️

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 7 หลายเดือนก่อน

      Unfollow adrigu please

  • @user-hc4tk1um8y
    @user-hc4tk1um8y 7 หลายเดือนก่อน +7

    ፅፈኛ ቻኛል ዝበል የአብይ አሽከር

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 7 หลายเดือนก่อน

    አተ ሰውየ ሰለፋኖ እቅድ ማን ዘግብ አለክ ሰለደሉ ዘገብ ስለስቱ ለፋኖወች ተወት

  • @yonifirst9243
    @yonifirst9243 7 หลายเดือนก่อน +1

    የፋኖን መተንተን አይቻልም የህዝብ ውጊያ ነው

  • @EnignerFetaDaily
    @EnignerFetaDaily 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ዋግነር ነዉ ፋኖ

  • @emeyassef3422
    @emeyassef3422 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ድል ለአማራ ፍኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 7 หลายเดือนก่อน

    ትክክል!!!!!

  • @astewlagumas
    @astewlagumas 7 หลายเดือนก่อน +3

    ምን ይመስላል አንተን ብሎ ተንታኝ ዝብለህ ትዘባርቃለህ ፍኖችን ፊትለፊትም ድምፃማፁን ነው የሚጠፋት

  • @SalamAhmed-ns3jz
    @SalamAhmed-ns3jz 7 หลายเดือนก่อน

    ፈታወች በዝክ ሠውየ ዜና ከምታቀርቡልን ይቅርብን *ድል ለተገፋውህዝብ ድል ላማራ ፋኖ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 7 หลายเดือนก่อน

    በሰላም መፍታት ያሻል

  • @habtulalibela
    @habtulalibela 7 หลายเดือนก่อน +3

    Fano❤❤

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 7 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂 ወግድ የዛሬዉ አቅራቢ ምድነዉ የሚዘባዘበዉ አይጥምም

    • @rabiamuhemd5668
      @rabiamuhemd5668 7 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ ኳጣም

  • @user-wx7zt9mx7d
    @user-wx7zt9mx7d 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ፍላጎታችን የአብይን ጦል ማድከም ነው መጭው መህር ነው ወጣትውም ስራ ይፈታል ያርሰውም። እህልውን ሰብስቦ ወደ ሙሉ ውግያ ይገባል አሁን ግን ወጣትን ማሰልጠን መሳርያ ማከማቸት የጥላትን ሀይል በስነልቦና ማድከም እስበራሱ እዳይተማመን ማርግ አማራ አንድ ነው የአብይ ጦር ግን የብዙ ቢሄር ስለሆነ ለመከፋፈል አመች ነው ፍኖ የህልውና ታጋይ ነው የአብይ ጦር ለደመወዝ ተዋግይ ነው ድል ለአማራ ድል ለፍኖ

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @carlamendoza5416
    @carlamendoza5416 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፍኖ

  • @alihabash6079
    @alihabash6079 7 หลายเดือนก่อน

    ፋኖወችእኮአሁንምቡዙከተማይዘዋልፋኖጀግናነው

  • @alihabash6079
    @alihabash6079 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሸሽተውአደለምየዉጊያሥልታቸውነው

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 7 หลายเดือนก่อน +2

    የአማራ ልጆች ከዚህ ሚዲያ ውጡ በለአገዛዙ መንግስት ተጠልፏል ድል ለፋኖ።

    • @user-yj9li6ge4r
      @user-yj9li6ge4r 7 หลายเดือนก่อน

      ዞትር ተከታተይ ከዛ ማንነቱን ታውቂዋለሽ ምን የሚዘግበው እውነት ነው ፋኖ መሳሪያ ከያዘ በሃላ ጥርግርግ አርጎ ማውጣት ይችላል ግንሁሉም ጥቅምም ጉዳትም ይኖረዋል እናውቃለን የሚዋጋውን ሀይል በሽምቅ ከተዋጋ ብዙ ኪሳራ ያጋጥመዋል ይሄም አዱ የጦርነት ስልት ነው ።

  • @ene-lc2pq
    @ene-lc2pq 7 หลายเดือนก่อน

    አሁን ይሄ ዜና የተሰራበት ምክንያቱ ምንድነው? ሰማሁት እስከመጨረሻው ምንም ትርጉም የለውም።

  • @asamnbelay3352
    @asamnbelay3352 7 หลายเดือนก่อน

    የናንተ ዜና ነው ወይስ ሚስጥር ማውጣት 🤦🏾‍♂️🤦🏾‍♂️🤦🏾‍♂️

  • @aschaludereje992
    @aschaludereje992 7 หลายเดือนก่อน

    Fano king 💪💪💪

  • @ayalewjoseph5539
    @ayalewjoseph5539 7 หลายเดือนก่อน

    I Hate War. It is clear This country is still leaderless. Too many young people, surely they don't know why they are fighting. So Sad. May God bring peace to this country.

  • @user-fb4vy9ve5u
    @user-fb4vy9ve5u 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምንን ነው ነፃ ምታወጡት በመጀመራ ወንድም ወይም እህት ብትሆን አይዛቹ እያላቹ አታበረታቱም ነበረ እናተ ስልኮቹ ለይ ተጥዳቹ ሰውን ለጥይት እራት ትጋብዛላቹ በጣም ታሳፋራላቹ

  • @fekadusyoum1007
    @fekadusyoum1007 7 หลายเดือนก่อน +6

    ወራሪዉ አቢይ አህመድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ሊፈረጥጡ ዝግጅት ላይ ናቸዉ ደል ለፈኖ❤❤

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂👎👎👎

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 7 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄ ነፍሰ በላ በአደባባይ ለፍርድ ይቀርባል።

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 7 หลายเดือนก่อน +2

    ብልፂግና እግዲህይቅዘን 😂😂😂😂

  • @kerlamkerla2547
    @kerlamkerla2547 7 หลายเดือนก่อน +2

    የብልፅግናጅራትነህ

  • @seidmohamed9466
    @seidmohamed9466 7 หลายเดือนก่อน

    መሳሪያ ስብሰባ ያልታወቀው የጉሬላ ውጊያ

  • @user-wn5jl1cg1l
    @user-wn5jl1cg1l 7 หลายเดือนก่อน

    feta daily gin beltsigina neh

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 7 หลายเดือนก่อน

    fano💪💪💪💚💛❤fano💪💪💪💚💛❤del ljegnaw fano 💪💪💪💚💛❤fano💪💪💪💚💛❤fano💪💪💪💚💛❤

  • @emeyassef3422
    @emeyassef3422 7 หลายเดือนก่อน

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eq4gr2jp8p
    @user-eq4gr2jp8p 7 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ከፈጣሪ ቀጥሎ ለአማራ ህዝብ መመኪያው መከታው አዳኙ ነው
    እሱን ከመደገፍ ከማበረታት ውጪ ሌላ አማራጭ የለንም

  • @5sfamilychannel709
    @5sfamilychannel709 7 หลายเดือนก่อน

    I am 1st to watch feta is king of news

  • @HaJc-in1yb
    @HaJc-in1yb 7 หลายเดือนก่อน

    dil le fano ❤❤❤❤❤❤

  • @aberangusse1669
    @aberangusse1669 7 หลายเดือนก่อน +1

    በውጊያ ፋኖ የሚያሸንፍ ሀይል የለም

  • @seidtubee
    @seidtubee 7 หลายเดือนก่อน

    ባዳነህ ፋኖ ከሽምቅም ባሻገር ፊትለፊት አበርክኮታል የኦነጉን ሀይል

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y 7 หลายเดือนก่อน

    ምነው አልሸባብ ቢገባ መቸም እሚከላከል የለም ከአብይ ሰራውይት የውጭ ጥላት ይሻላል

  • @user-xt8bh2vg6o
    @user-xt8bh2vg6o 7 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት አንባቢ ነው ደሞ የዛሬው

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 7 หลายเดือนก่อน

    ምግብ የምንበላው በመንግስት ምርጫ ሆነ

  • @user-ri8rt7cs8z
    @user-ri8rt7cs8z 7 หลายเดือนก่อน

    dil le fano(1000000000000000000000000000000000000000)