EMS Special "አፍንጫው ስር ነን መግባት ባለብን ጊዜ እንገባልን" መቶ አለቃ ፋኖ ልመንህ ሻውል Tue 19 Mar 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 มี.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

ความคิดเห็น • 651

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 2 หลายเดือนก่อน +64

    እኔ አማራ አይደለሁም ግን ከፋኖ ጎን ነኝ በርቱልን ህዝቡ ጭንቀት ለይ ነው ከኔ ጭምር ገላግሉን ከዚህ አውሬ መንግስት ❤❤❤

    • @HhhhH-cm7zp
      @HhhhH-cm7zp 28 วันที่ผ่านมา +7

      እዉነትነዉ ባሁስአት ተኝቶየማያድር የለም የደምእባነዉ የሚያለቅሱት😥😥

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 2 หลายเดือนก่อน +31

    እዉነትም ልመንህ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ታናንተ ጋር የሁን አማራ ተገፍቶ ነዉ ፋኖ ያሸንፋል ድል ለነበልባሉ ፋኖ💚💛❤️💪💪💪

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 2 หลายเดือนก่อน +89

    አንደበተ ርዕቱ ፋኖ ልመንህ?የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ!

    • @user-dh2qp8vu3y
      @user-dh2qp8vu3y 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኦውነት ነወ አወ ፍኖ ድል ያተነው

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru5316 2 หลายเดือนก่อน +22

    ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 2 หลายเดือนก่อน +13

    ስነምግባር ጀግንነት እውነት ፍቅር 🎉ነው የፋኖ እውነተኛ መሰረት 🎉

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 หลายเดือนก่อน +21

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ወድሜ እናተን ወድሙቼን ካላበላሁኝ ካልረዳሁኝ ማንን እንረዳለን ለኛ ለአማራ ህዝብ ነፃነት ሄወታቹሁን እየስጣቹ እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤እግዝአብሄር ከናተጋ ይሁን

  • @melesemolla8304
    @melesemolla8304 2 หลายเดือนก่อน +16

    ሚገርም አገላለፅ ፋኖ ጀግናው ተስፋ አለን በእናተ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 หลายเดือนก่อน +33

    ድል ለፋኖ!

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g 2 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው ጀግናየ ድል ድል ድል ለጀግናው ህዝባዊ አማራ ፋኖ እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን ጀግኖቸ ጋዜጠኛ ፋሲል እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @kelemubezabeh-xy5jv
    @kelemubezabeh-xy5jv 2 หลายเดือนก่อน +19

    ግሩም አገላለፅ !!! በዚህ አይነት የ ኢትዮጵያ ትንሣኤ ቀርቧል! ተስፋችን ኢትዮጵያችን!!!

  • @user-tj3ou2no1v
    @user-tj3ou2no1v 2 หลายเดือนก่อน +14

    አወ መቶአለቃ ፋኖ ልመንህ ሻወል በአሁኑ ሰዓት አማራ እንደአንተ አይነት ጀግና አንደበተ ርዕቱ ጀግኖችን ህዝባችን ተስፋ ያደርጋችኋል በርታልን ብቃት አለህ።

  • @Alshaday
    @Alshaday 2 หลายเดือนก่อน +13

    አሜን አሜን 😭😭 እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነዉ ድል ለፋኖ🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳ድል ለአማራ ምስጊን ህዝብ

  • @mimidisssassa1235
    @mimidisssassa1235 2 หลายเดือนก่อน +37

    በቃ የሚያስፈልገው ይህ ነው ለዚህ ነው ፋኖ ይችላል የምንለው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ድል ለፋኖ እንዲሁም ለመላው ለተጨቆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ።

  • @sikosilo7233
    @sikosilo7233 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዲል ለህዝብ ልጂ 🎉🎉🎉ፋኖ ነበልባሉ አማራ ይችላል።ን❤❤❤❤❤
    ዲል የህዝብ ነዉ እናሼንፋለን ።።።።❤❤❤❤❤

  • @TiruwerkTeshome-pj6zw
    @TiruwerkTeshome-pj6zw 2 หลายเดือนก่อน +15

    አቦ እደሜህን ያርዝመው ኡፍፍ ልብን የሚያሞቅ ንግግር ነው ያርክው ይሄነው እውቀት ይመችህ ጀግናው

  • @Tigyyabataligemu
    @Tigyyabataligemu 2 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ልክነህ አባቴ ፈጣሪ አለ ከናንተጋር ነው👏👏👏 ምንም ጥርጥር የለውም ድል ለፋኖ ለተገፋው ህዝባችን😥😥💪💪💪💪

  • @Tedda2127
    @Tedda2127 2 หลายเดือนก่อน +13

    💚💛❤ደሜ ጀግናየ አንደበተ ርዕቱ ፋኖ ልመንህ
    የእውነት ታጋዮች ናችሁ በርቱልን
    መቼም አማራ ታግሎ የማይጥለው ኃይል የለም!!💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @user-pp3tg4ws9j
    @user-pp3tg4ws9j 2 หลายเดือนก่อน +25

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ማራት 🙏🙏🙏

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 2 หลายเดือนก่อน +10

    ድል ለፋኖ፣ድል ለአማራ፣ድል ለኢትዮጵያ

  • @Fantahun09
    @Fantahun09 2 หลายเดือนก่อน +12

    የአማራ ጀግና እንዲህ እየጨመረ ነው ይቀጥላል ሆዱሙን ብልፅግና አጥፍተን ነፃነታችንን በክንዳችን እንጨብጣለን

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 2 หลายเดือนก่อน +13

    ወይ የፈጣሪ ስራ በእውነት ልመንህ ታሸንፋላችሁ ለተጨነቀች በህጻን ለምትመራ ሀገራችን ፋኖ የፋኑኤል ልጆች ነጻ እንደሚያወጧት ጸሎታችንን እናጠናክር

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 2 หลายเดือนก่อน +9

    ድልለአማራፋኖ፡ፋኖያሸንፋል፡በርቱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @enanu7590
    @enanu7590 2 หลายเดือนก่อน +62

    ጀግናው ፋኖ ልመንህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ንግግርህ ቃላት አጠቃቀምህ ዋው 👍👍👍👍🥰🥰🥰

    • @nabeela4979
      @nabeela4979 2 หลายเดือนก่อน

      Ye fanow andebet dess yemil merar ewnet yalew ,gazetegnaw gn bltgna newn??????

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 2 หลายเดือนก่อน +65

    ፋኖ አሸናፊ ሆኖ ወጥቷል ምንም መጠራጠር አያስፈልግም።
    ፋኖ የህዝብ ልጂ ከእያንዳንዱ "ኢትዮጵያዊ" ልብ ውስጥ ነው።
    "ኢትዮጵያ" ወደቀድሞ ክብሯ ትመስላለች።

  • @kirubeltessema7911
    @kirubeltessema7911 2 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፋኖ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ፋኖ ያሸንፋል።

  • @user-sx9ev5yn4b
    @user-sx9ev5yn4b 2 หลายเดือนก่อน +52

    ቃላት አጣሁልህ ክንዴ አንተ ነህ የአማራ ልጅ በግፍ የተገደሉት አዛውንቶች እና ህፃናት አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ ልመንህ🙏

    • @belaineshyalew3571
      @belaineshyalew3571 2 หลายเดือนก่อน +2

      Wow …!!!!
      በጠም የሰደሰታል ድል ለአማራ ፋኖ 💪🏼🙏🏽🙏🙏🙏❤️❤️❤️💪🏼👍❤️🙏

  • @MahamedseidademeAdeme
    @MahamedseidademeAdeme 2 หลายเดือนก่อน +11

    ፈጣሪ የፋኖን አሽናፌነት አሳየን

  • @user-xc3qc1hl3r
    @user-xc3qc1hl3r 2 หลายเดือนก่อน +35

    ድል ለናተነው ውድ አማራ ልጆች ድለፋኖ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፋኖቻችንም የሽዋም ታጋይዎቻችንም
    ፋኖም አማራም በጣም ደስም ነዉ ሚለዉ ጠንክርዉ ታገልዉ ትግለዉ መፍትሄዉንም እማራም ፋኖም ህብየም አማራየልይም ከቢትህንም ከገዳማትም ወላጆችህንም ሙያርድም ጦርንም ማስወገድም በክንድህም ታግለህም እጅንም ለእጅም አንድንም አማራም ለሁልዉም አማራም ፋኖም ትግላችንም ወዳንድንም እዝንም ወዳንድንም ሀገራዊያንም መደበኛም ጦርንም ባራትም ኮርም ምስረታም ማቓቓም ለኢትዮጵያም መደበኛም ጦርንም ምድረታምትግልም ንቅናችንም ሀልም ነንም

  • @bekiskat
    @bekiskat 2 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለፋኖ

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ በተስፋ ነው እናንተን የምጠብቃችሁ።

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪

  • @user-xl1iw4xm1l
    @user-xl1iw4xm1l 2 หลายเดือนก่อน +8

    ፋኖ ለሚዲያ ስታወሩ በተጠና በተደራጀ መንገድ አድርጉ

  • @ShimelsYimam
    @ShimelsYimam 2 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፋኖ ምት ለነጬ ጂብ ብልፅግና

  • @gdgg1719
    @gdgg1719 2 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አዱቶደበተ እርቱ
    ያባቶቻችን አምላክ ከናተጋር ይሁን

  • @NnfmdmxNdnndjr
    @NnfmdmxNdnndjr 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግኖቻችን ድሉ ከናንተ ይሁን❤❤❤❤

  • @maaalaaa9668
    @maaalaaa9668 2 หลายเดือนก่อน +14

    ከኢትዮጵያ ውጭ የምትኖሩ አማራዎች ለቤተስብ ስትደውሉ ለፍኖ ስንቅ ድጋፍ እዳደርጉ ምከሩ አስርዱ ውሀም መስጠት ትልቅ ነው እነሱ ለኛ ነፍሳቸውን እየገበሩልን እኛ ለነሱ ምን አደርግንላቸው ድል ለተገፍው የአማራ ህዝብ ፍኖ ያሸንፍል❤

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 2 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያግዛችሁ የኔ ፋኖ ፋኖ!!❤❤❤❤❤❤

  • @user-lp8vl6ws4t
    @user-lp8vl6ws4t 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AgeredechMamo
    @AgeredechMamo 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግኖች በርቱ ጀግኖች በርቱ ጀግኖች በርቱ

  • @user-fx8sp8ol4c
    @user-fx8sp8ol4c 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለአማራ ፋኖ 🙏💚💛❤

  • @HiwotAbej
    @HiwotAbej หลายเดือนก่อน +2

    ማርያምን ፈጣሪ በናተ የሚያወጣልንን ፀሀይ እየጠበቅን ነው የተገፋው ህዝብ አምላክ ይጠብቃችሀ❤❤❤

  • @TamratSelemon
    @TamratSelemon 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድል፡፡ለፋኖ፡፡ህዝብ

  • @dhfchfhf2535
    @dhfchfhf2535 2 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 10 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you so much, Fasil again God bless you both. Victory to Fanos is Victory to Ethiopia

  • @WeDesenNGUSA
    @WeDesenNGUSA หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለመመላው ለለአማራ ህዝብ

  • @user-ph5bh6ne3n
    @user-ph5bh6ne3n 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳቹ እኛ ቤርሰበሰቦች እንወዳቹዋለን አቅማችን በሚፈቅደው በፀሎት እናግዛለን ተስፍችን እናተ ናቹ

  • @fgghhfvhc4776
    @fgghhfvhc4776 2 หลายเดือนก่อน +6

    I appreciate the manner Fano Lemeneh express his feeling. He has a good seech capacity in the public. This what a true soldier should reflect; to be at the side of the people

  • @user-kt6we7qs2x
    @user-kt6we7qs2x 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @headonentertainment426
    @headonentertainment426 2 หลายเดือนก่อน +16

    ግንቦት ሰባቶቸ ከአማራ ትግል ውጡ። ከትግል ጠለፋ ብትወጡ ይሻላል።

    • @habtamuyimer2904
      @habtamuyimer2904 2 หลายเดือนก่อน +1

      dekoro weriegna anten blo amhara

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@habtamuyimer2904😂😂😂 ብርሃኑ ነጋዊያን 😂😂😂

    • @user-hl3cy2zu6d
      @user-hl3cy2zu6d 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማነህ አንተ ይሄኔ የግንባሩ ጀሌዎች ናቸው 😅

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z 2 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ💪💚💛❤️

    • @fernusferedeferede5081
      @fernusferedeferede5081 2 หลายเดือนก่อน

      The best interview I have heard so far. God bless Fano.

  • @meseretzewdu7091
    @meseretzewdu7091 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፋኖዎቻችን ቃለምልልስ ስትሰጡ ሚድያ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ

  • @serk6884
    @serk6884 2 หลายเดือนก่อน +2

    Brother God bless you!! Our hero thank you for your service!!

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z 2 หลายเดือนก่อน +6

    ግአሩም አገላለጽ መቶአለቃ ልመንክ ሻወል።እናመሠግናለን በርታ እግዚያቤር ካንተጋር ይሁነሰ።

  • @S.m543
    @S.m543 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ። ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @user-lz9um6vx5y
    @user-lz9um6vx5y 2 หลายเดือนก่อน +17

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 2 หลายเดือนก่อน +9

    ፋኖ የኛ ጀግና 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 2 หลายเดือนก่อน +4

    በአማራ ፋኖ ውስጥ ያለው ችግርና ፣ የእስክንድር ሚና አሳሳቢነት
    ======================
    ለእስክንድር ነጋ ከፍተኛ ክብር አለኝ። የከፈለውን መስዋእትነት ማንም ያውቃል። የከፈለው መስዋእትነት ግን ፣ ለኢትዮጵያ ብሎ እንጂ ፣ በተለይ ለአማራ ብሎ አልነበረም። በርግጥ ለኢትዮጵያ የከፈለው መሥዋእትነት ፣ አማራንም ይጨምራል። ግን ዋናው አጀንዳው ፣ አማራ አልነበረም። ይሄ ብዙ አያከራክረንም።
    በሌላ በኩል እስክንድር አዲስ አበባ ውስጥ ፣ ስለኢትዮጵያ ሲዋደቅ ፣ ዋና አጀንዳቸውን አማራ አርገውና ዱር ቤቴ ብለው ፣ ለረጅም ጊዜ የተዋጉ የአማራ ፋኖዎች መኖራቸው ነው። አሁን በስኬት ለሚካሄደው የአማራ ፋኖ ፍልሚያ ፣ እስክንድር አዎንታዊ ሚና ቢኖረውም ፣ መሠረትም አመራርም ሆነው ትግሉን ያጎለበቱት ፣ በአማራ ምድር ተወልደውና አድገው ፣ እዛው ስለ አማራው የተጋደሉት ፣ እነ ዘመነ ካሴ ፣ ምሬ ወዳጆ ፣ አሰግድ ፣ ሻለቃ መሳፍንት ወዘተርፈ ናቸው። ይህ ማለት እስክንድር አያገባውም። መሪ መሆን አይችልም ማለት አይደለም። አማራ ነው ያገባዋል። ለአማራ የመታገልም ሆነ መሪ የመሆን መብት አለው።
    ሁላችንም በአዲስ አበባም ሆነ በውጭ ያለነው ፣ በመላ ኢትዮጵያ ያለን አማሮችም ያገባናል። የአማራውን ትግል በመምራት ጥያቄ ላይ ግን ፣ በአማራ ፋኖ ተዋጊዎች በሙሉ እውቅና አግኝቶ ፣ ለመሪነት እስካልታጨ ድረስ ፣ እስክንድር የራሱን ተዋጊ ሃይሎች ቢመሰርትም ፣ የአጠቃላዩ የአማራ ፋኖ መሪ ነኝ ወይም መሪነት ይገባኛል ብሎ ማለት አይችልም።
    ኢትዮጵያ ውስጥ ለዲሞክራሲ በተደረገው ትግል ውስጥ ፣ አንጸባራቂ ኮከብ መሆን ፣ የአማራ ፋኖ መሪ ለመሆን ፣ ዋስትና ሊሆን አይችልም። መዳረሻው ተመሳሳይ ሊሆን ቢችልም (እርግጠኛ መሆን አንችልም) ፣ የአሁኑ የአማራው ትግል የዲሞክራሲ ሳይሆን ፣ የሕልውና ፍልሚያ ነው። እንኳን የዴሞክራሲ ፣ የፖለቲካ ትግል ነው ማለት አይቻልም ፣ የመኖር ወይም ያለመኖር ግብግብ ነው። ፕሮግራም ቀርጾና መስመር አስምሮ ፣ የፖለቲካ ትግል ማካሄድ እኮ ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ቅንጦት ሆኗል።
    ሁኔታዎች አስገድደውት ገባ እንጂ ፣ ይህ የእስክንድር ሜዳ አይደለም። የጨዋታው ሕግም ሆነ ሜዳው ፣ ለእስክንድር የሚበጅ አይደለም።
    ታዲያ መፍትሄው ምንድነው?
    እስክንድር "ሕዝባዊ ሠራዊት" የሚለውን የፋኖ ሠራዊቱን አዋህዶ፣ በሸዋ የአማራ ፋኖን እዝ ይቀላቀል። ከዚያ በሁዋላ በመግባባትና በስምምነት ፣ እንዲሁም በድምፅ ብልጫ ፣ የሚገባውንና ይበልጥ ይጠቅማል ተብሎ የታመነበትን ፣ የአመራር ቦታ ይያዝ። የጎበዝ አለቆች (war lords) ትንንሽ ቡድኖችን ፈጥረው ፣ እርስ በርስ ለዘመናት በመዋጋት ፣ ያለውጤት ለመባከን ካልሆነ በቀር ፣ ከዚህ ውጭ መፍትሄ የለም። አራት ነጥብ!!

  • @user-cj3nq5jy3p
    @user-cj3nq5jy3p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤ድል ለፋኖ እናሸንፋለን አንጠራጠርም

  • @user-pm3vn2xk9x
    @user-pm3vn2xk9x 2 หลายเดือนก่อน +11

    ብራቦ ጀግኖቸ

  • @shewayekebede727
    @shewayekebede727 2 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግና ❤❤❤

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k 2 หลายเดือนก่อน +10

    ባንክ የሚዘርፍ ሆስፒታል የሚቃጥል መንግስት
    ብቻ ነው ምስክር ቅዳሜ እለት የተዘረፈው ንግድ ባንክ በመንግ
    ስት ሴራ
    ነው

  • @user-eb5uu2ec9r
    @user-eb5uu2ec9r 2 หลายเดือนก่อน +3

    በትክክል

  • @asmamawyeshanew4211
    @asmamawyeshanew4211 2 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you Fasil💪
    በርካታ ቁም ነገሮችን ፈልፍለህ እንዲናገር አድርገኸዋል:: እናመሰግናለን

  • @ruthkas9268
    @ruthkas9268 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንግዛብሔር ይጠብቅልን ያንተን አይነት ያብዛልን❤

  • @selam65030
    @selam65030 2 หลายเดือนก่อน +4

    🎉🎉ፋሲል የመርህ ሰዉ ነህ አገር ህዳይፈርስ ሰዉ እዳይሞት ጣርክ አልሆነም ከተበዳይ ጎን መቆምህ ያስደስታል ድል ለአማራ ፋኖ🎉🎉🎉

  • @user-zh2cp1pn8r
    @user-zh2cp1pn8r หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለጅግናው ለአማራ ፍኖ

  • @user-li2un2ew6i
    @user-li2un2ew6i 2 หลายเดือนก่อน +2

    የመችህ ወድሜ ለቃላትህ እራሡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zb3rt2mk3s
    @user-zb3rt2mk3s 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ለአማራ ህዝብ

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 2 หลายเดือนก่อน +4

    “ ኢትዮጵያ በአምላክ እጆች ያለች ሚስጥዊ ሀበር ናት! ” (ኃይለ ሥላሴ ሐምሌ 1964)

  • @WorkiyWase
    @WorkiyWase หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፍኖ ፍትህ ለተጨቆነው ማህበረሰብ

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b 7 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ዬ ሰላምሽ ይመለስ እውነት ያሸንፋል ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብና ለመላው ኢትዮጵያን 🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏💚💛🧡

  • @enattamru4905
    @enattamru4905 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፍኖ❤❤❤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 2 หลายเดือนก่อน +6

    ድሉ የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ሁላችሁንም ከክፉ ይጠብቃችሁ ብርታትን ይስጣችሁ🙏 በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው በንፁሀን ላይ በዘር ፖለቲካ ምክንያት ብዙ አሰቃቂ ነገር ደርሶባቸዋል💔😭💔😭💔😭

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብወለጋ😢😢😢😢😢

  • @user-tb1vw8ip3k
    @user-tb1vw8ip3k 2 หลายเดือนก่อน +3

    🔥🔥👍

  • @sintayehuwudineh
    @sintayehuwudineh หลายเดือนก่อน +1

    የጠራና ምዛናዊ ታማኝ መረጃን ለመስጠት የምታደርጉት ጠጥረት ይበል ያሰኛል ግን ሁሌም ምዛናዊ ሁኑ!

  • @MesayAlemayehu-yj4wd
    @MesayAlemayehu-yj4wd หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ የኔ ጀግነውች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AkibKhan-xk5el
    @AkibKhan-xk5el 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህእንድህያለጀገናየሰጠንጌታ

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 2 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ፋኖ
    ፋኖ ያሸንፋል

  • @ississ4062
    @ississ4062 หลายเดือนก่อน +1

    ድሉየፋኖነው አትጠራጠሩ
    ድል ለፋኖ
    ድል ለአማራ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 💐💒💐💒💐💒💐💒💐💒💐 I Love You Fano💚💛💝

  • @animawmanaye8517
    @animawmanaye8517 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ምን አይነት አገላለፅ ነው ሌሎች ፋኖዎች በተለይ የፋኖ መሪዎች ከዚህ ልጅ መማር አለባቸው እንዲህ ግልፅ አድርጎ የሚያብራራ የፋኖ የህዝብ ግንኙነት ያስፈልጋል:: እንዲህ አይነት አገላልፆች ወዳጅ እና የትግል አጋር ያስገኛሉ እንጂ ጠላትነት አይፈጥሩም

  • @TmsginAlef-wq9hu
    @TmsginAlef-wq9hu 2 หลายเดือนก่อน +3

    የጌታ ፈቃድ ይሁን

  • @user-if2pu8bc4h
    @user-if2pu8bc4h 2 หลายเดือนก่อน +3

    egziyabher le Ethiopia yimitekmatn yistiln fetari yidreslin

  • @ganzeb-uh6zt
    @ganzeb-uh6zt 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፋኖዎች ቃለ መጠየቅ የምሰጡበትን ሚዲያ ምረጡ ዝብላችሁ.......።

  • @A-oi8pz
    @A-oi8pz หลายเดือนก่อน +1

    ኢሻአላህ አብሽሩ. ሆገኖቸ. ድል ይቀርም. ወዲሞቸ. አማራየ. እኔሙሥሊምነኚ💚💛❤💪💪💪

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 2 หลายเดือนก่อน +5

    💚💛♥️

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር አምላክ ብርታት ይሁናችሁ ያለምንም ጥፋቱ በግፍ እየተጨፈጨፈ ያለው አማራ በትግሉ መፍትሄ ማምጣት ብቻና ብቻ ነው ያለበት

  • @user-ns6gd9ku4i
    @user-ns6gd9ku4i 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህድሉንለተገፋውለአማራህዝብያረብብብብብ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zn1ue5xw3n
    @user-zn1ue5xw3n หลายเดือนก่อน +1

    ድል ጀግና አማራ ህዝብ ፋኖች

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለ ተገፋው አማራ ፋኖ❤❤❤

  • @user-yh1hk4in7f
    @user-yh1hk4in7f 2 หลายเดือนก่อน +4

    በርቱልን

  • @bethelhemkinfe2578
    @bethelhemkinfe2578 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ልጅ ጅግና ነው ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለጠላቶቻችን !!!

  • @user-ue9lq8nh5h
    @user-ue9lq8nh5h 2 หลายเดือนก่อน +2

    የአማራ ህዝብ ይህንን ግፍ አድምጡ አማራ ላይ የሚሰራውን አላህ ይንን ነቀርሳ ገላግለን ።

  • @user-cq8br8wt4g
    @user-cq8br8wt4g 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚ አብሄር ይርዳችሁ ጀግኖቻችን እውነትን ይዛችሁ ስለሆነነ እውነት ያሸንፋል❤❤❤

  • @user-mp8bw7ou2l
    @user-mp8bw7ou2l 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዳተ አይነቶችን የአማራ ጀግኖችን አብዝቶ አብዝቶ ይስጠን😢

  • @user-vm8cr9qn3w
    @user-vm8cr9qn3w 2 หลายเดือนก่อน +1

    He is very articulate. Hope we hear more often from you ,brother man !