Ethiopia - ነገረ-ኢራን | ከአለም የተደበቀችው የምድራችን ሀያል ሀገር!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 459

  • @Ethio_90th_Mc_Miky
    @Ethio_90th_Mc_Miky ปีที่แล้ว +124

    ማርያምን ተመቸህኝ !
    ምርጥ አቀራረብ እና ገለፃ ❤
    20 ሺ like ይገባሀል

    • @እናቴንስወዳት
      @እናቴንስወዳት ปีที่แล้ว +1

      አህያ ማሪያም ምንድነው ከብት ካፊር

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 ปีที่แล้ว +3

      ​@@እናቴንስወዳትቲሽ ምን አሰደበሽ

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር ปีที่แล้ว

      @@እናቴንስወዳት እናትሽ ትበዳ የሸሌ ልጅ! ካፊር ይብዳሽ ጥንብ አህዛብ!

    • @karbalakarbala-d3e
      @karbalakarbala-d3e ปีที่แล้ว +4

      ewnetm 20 shi like yigebawal ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @አህመድከበደ
      @አህመድከበደ ปีที่แล้ว +4

      ሴያሰው ነው ጀግና ልጅ ነው😊❤

  • @danielteshale-4377
    @danielteshale-4377 ปีที่แล้ว +19

    i now 🇮🇷 በጣም ትልቅ ሃገር ነች እንደሌላው የሰማሁት አይደለም ያየሁትና የሰማሁን እውነት ነው የምርም አረብ አይደሉም በጣም ጠንካራ ናቸው ከአንድ አመት በላይ እዚች ሃገር ላይ ኖሬያለሁ ፍቅር የሆኖ ሰው የሚወዱ መልካም ህዝቦች ናቸው

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 2 หลายเดือนก่อน

      Awo mayersaw gn muslim nachew betam hayelgna like russia chicanai muslim wetaderoch tenkara nachew ke arbustos dmo end hamas end libanon agent tellen tewagiwoch afertewal yam indirectly AMERICA AYEHUD GA EMIEWAGU TELK HAYEL END TALIBAN AREB BECHA BE MUSLIM BETAM EKORALEW BRO

  • @mullu8693
    @mullu8693 ปีที่แล้ว +63

    ስለ ኢራን ታሪክ ለመጀመሪያ ጌዜ ያስረዳኝ ወንድሜ ነዉ ስሟ ብቻ ለየት ያለች ናት ሴቶቹ ሲያምሩ😍🇷🇺🇮🇷🇵🇸❤

  • @HumadBest-zi5lj
    @HumadBest-zi5lj ปีที่แล้ว +24

    ድልየተጨቆኑየፍሊስጤምህዝብ❤❤❤።

  • @umerferhad5688
    @umerferhad5688 ปีที่แล้ว +36

    የማንም፣ ስለ ምንም ይሁን ሁሌ በአክብሮትና በእውነት ብቻ ዘግብ! ይመቻል! ይመችህ!

  • @MohammedEndris-y5g
    @MohammedEndris-y5g ปีที่แล้ว +4

    ይመችህ የኛ ጀግና ነህ አንተም የሚጣፍጥ ታሪክ አጫውተህናል እናመሠግናለን

  • @hamudi_Hubi
    @hamudi_Hubi ปีที่แล้ว +33

    እውነትን ያነገበ ምርጥ አቀራረብ ነው !!
    አላህ ነስሩን ያቅርብላቸው ለፈረስጢኒ ወንድምና እህቶቸ።

  • @Hayat-q5t
    @Hayat-q5t ปีที่แล้ว +11

    አቀራረብህ ማሻአላህ
    አላህ ይጠብቅህ

  • @soofiyajed3209
    @soofiyajed3209 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለተበዳዮች

  • @MohiAden-k1g
    @MohiAden-k1g ปีที่แล้ว +37

    የአሜሪካ ራስ ሚተት ኢራን❤

  • @adnimusa1545
    @adnimusa1545 ปีที่แล้ว +10

    ደስ ይላል በርታ ዎንድም ምርጥ ታሪክነው 🙏

  • @Adot340
    @Adot340 ปีที่แล้ว +11

    የ ምእራባዊያን ውርደት ሳታሳየኝ እንዳትወስደኝ ፈጣሪዬ

  • @ራንያሳሊህ
    @ራንያሳሊህ ปีที่แล้ว +20

    ዋው ደስ የሚል አቀራረብ❤

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 ปีที่แล้ว +10

    Thank you so much for sharing the truth information about iran 👍

  • @kelifaUlsero
    @kelifaUlsero หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም መረጃ ነው ያደረስከን እውነት በጣም ነው የምናመሰግንህ፡፡ አንዳንድ መረጃዎችን ጥራዝ ነጠቅ በሆነ መልኩ ብናውቀውም በዚህ መልክ ግን በተደራጀ መልክ እንድንረዳው ስላደረግከን እናመሰግንሃለን

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነው ይፈርዳል የፍልስጤም እንባቸውን ያበሰ ያበሰ አምላክ

  • @HussenEndris652
    @HussenEndris652 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ይቀጥናን እጂ አይበጠስም ሁሌም ለእውነት ኑር❤❤

  • @kedirreshid8271
    @kedirreshid8271 ปีที่แล้ว +1

    መሸአለሃ ደስ ስትልኤረን ዘለለም ኑሪልን❤❤❤

  • @ابراهيم-و8ب1ن
    @ابراهيم-و8ب1ن ปีที่แล้ว +14

    አላህ ይሁነን ሠላም ለሁሉም

  • @neimayasin6317
    @neimayasin6317 ปีที่แล้ว +16

    ❤❤ ሀቀኛ ምርጥ ሰው ፈታ ደሊይ

    • @KoynaMahamad
      @KoynaMahamad 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @MohamedSaid-f1e
    @MohamedSaid-f1e 3 หลายเดือนก่อน +6

    ኢራን አላህ ይጠብቅሺ

  • @widhdhjsjxcj9267
    @widhdhjsjxcj9267 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ይመችህ ፋታ

  • @lubabamohemmed1693
    @lubabamohemmed1693 ปีที่แล้ว +4

    አንተ ለእዉነት የቆምክ ትክክለኛ አግላለጽ አላህ ይጠብቅህ

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh ปีที่แล้ว +12

    የምእራባዊያን አገላለፅ ትክክል የነሱን ውርደት ፈጣሪ ሳያሳየኝ እንዳይወስደኝ ሁሌ ዱአየ ነው

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 ปีที่แล้ว +3

    ስላም ላለማችን ስላም ለሀገራችን

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን
    ሠላም ለምድራችን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @kemila876
    @kemila876 ปีที่แล้ว +4

    አንተ ብቻ ዜናውን አቅርብ አንተ ብቻ ተትን የሀቅ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @keltum8662
    @keltum8662 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ምርጥ አቀራረብ።በሃቅ ላይ የተመረኮዘ።የአንተ ማንነትና እወነቸኛነት በገሃድ የታየበት።ከአሁን ቦሃላ የሚዲያህ ተከታታይ ነኝ።በርታ ወንድሜ እዉነት የማንነት መገለጫ ነዉ።

  • @yosephgebregzabher4791
    @yosephgebregzabher4791 ปีที่แล้ว +1

    My brother, the more I listen to your broadcast the more I enlightened.Keep the great work you are doing.
    Thank you !

  • @SelmanAbdulwedud
    @SelmanAbdulwedud 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢራን ለዘላለም ትኑር የሙስሊሞች መከታ ድል ለኢራን🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷

  • @qasaqali7549
    @qasaqali7549 ปีที่แล้ว +1

    የኢራን ታራክና አመሠራረት በሚገባ እውቀት ሰላካፈልክልን መስጋናዬ ከልብ ነው።

  • @singitankuush3152
    @singitankuush3152 2 หลายเดือนก่อน

    ሚዛናዊ ዘገባ። በጣም ተመቸነኘ

  • @ኩሉከምፍቕድካይኹንኣምላኸ
    @ኩሉከምፍቕድካይኹንኣምላኸ ปีที่แล้ว +2

    ፍታ ደሊ ጅግና ❤❤❤

  • @AhmedMohamed-mx7iy
    @AhmedMohamed-mx7iy ปีที่แล้ว +4

    አቦ ይመችክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jmisalwayslove
    @jmisalwayslove ปีที่แล้ว +1

    ኢራን 👏💪እውነት ለመናገር አሜሪካ የምትባል ነጃሳ ሀገር የአለም ቁጥር 1 ሰላም ነሽ ብትባል ሁሉም ይስማማል 100 %

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว +1

    እውነትና ጨለማ እያደር ይጠራል ፈታ ዲላይ ስወዳችሁ ሀቅን በሀቅነቱ ስለምታቀርብ ❤🎉

  • @ethiopa4420
    @ethiopa4420 ปีที่แล้ว +5

    አይ ፈታ ዴይሊ አቦ ፈታ የርግህ እውነተውን ስተነትነው በጣፈጭ አንደበት እንዴት ያምራል 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p ปีที่แล้ว +12

    አጃኢብ ነዉ❤❤❤

  • @TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
    @TSEHAYHAILEMARIAM-p5v ปีที่แล้ว +8

    ሀያል በሰማይ በምድር ከምድር በታች የጌቶች ጌታ የነገስታት 👑👑 ንጉሥ የኃያላን ኃያል የሰማይና የምድር ፈጣሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሀያል ። ነገ በአንድ እስትንፋስ የምትጠፋ አገር ማንም ከእግዚአብሔር በታች እንጅ ከእግዚአብሔር በላይ የለም ።

    • @hikingfan3665
      @hikingfan3665 ปีที่แล้ว +2

      tikikil

    • @najat3623
      @najat3623 ปีที่แล้ว +1

      ምነዉ ሀያል ኢስራኤልነች ትሉ አልበር እንዴ አሁን ኢራን ስጠራ😂😂😂😂

    • @TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
      @TSEHAYHAILEMARIAM-p5v ปีที่แล้ว +1

      @@najat3623 አዎ ይህማ ምንም ጥርጥር የለውም። እስራኤል የእግዚአብሔር ምርጦች ናቸው እግዚአብሔር የመረጣቸው ናቸው ለበለጠ መረጃ የእግዚአብሔርን ቃል መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብቡ ።

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@TSEHAYHAILEMARIAM-p5vለመሆኑ የግዚአብሄር የሰውን ግፍ ይደግፍል እያልሽ ነው

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud ปีที่แล้ว +3

    ድል ለፍልስጤም🇮🇷🇮🇷🇰🇼🇰🇼💖💪💪💪

  • @DaniTamerat
    @DaniTamerat ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @AbubekirSeid-u1j
    @AbubekirSeid-u1j 2 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመችህ ወላሂ ድንቅ አገላልጽ ድንቅ ሰው ነህ

  • @mohamedjud5037
    @mohamedjud5037 ปีที่แล้ว +4

    አሜሪካን አላህ እውቀትን ሰጣቸው ፈጣሪ ግን አያውቁም የትንሳኤ ግን እውቀታቸው እና ኑክሬላቸው አያድናቸው ወደ ጀሀነም ይወርዳሉ

  • @Raghea74
    @Raghea74 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ጥሩ 1ኛ ነህ አቀራረብህ ማሻአላህ ሂዳያውን አላህ ይወፍቅህ አሜን 🤲🤲🤲

  • @ዜድ-ዐ5ኀ
    @ዜድ-ዐ5ኀ ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው እደዚህ ታሪካቸውን አሳውቀን

  • @ScadSacato
    @ScadSacato ปีที่แล้ว +79

    Iran 🇮🇷 🎉❤

    • @hadraabas8178
      @hadraabas8178 ปีที่แล้ว +11

      የቀድሞ ፋርስ የአሁኗ ኢራን🇮🇷💪🙏

    • @hikingfan3665
      @hikingfan3665 ปีที่แล้ว +1

      Israel 😂

    • @abitizeleke6166
      @abitizeleke6166 ปีที่แล้ว +1

      1 dollor= 42,000 የኢራን ገንዘብ እሚሸጥባት ሀገር ናት ልእለ ሀያል😂

    • @nahal9313
      @nahal9313 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
      🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱

    • @MustutaTeka
      @MustutaTeka 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትለያለህ እኮ ኡነተኛ ጋዜጠኛ ነህ ቀጥልበት

  • @argawbelay7938
    @argawbelay7938 ปีที่แล้ว +2

    Iran's true image. So interesting info.

  • @hayatqassim6104
    @hayatqassim6104 ปีที่แล้ว +2

    አሜሪካና አይሁድ አላህ ኢቅጣቸው

  • @mohammedadem7149
    @mohammedadem7149 ปีที่แล้ว +1

    Feta is always my favourite ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedmehamed8479
    @ahmedmehamed8479 ปีที่แล้ว +6

    በትክክል❤❤

  • @عبداحعحمد
    @عبداحعحمد ปีที่แล้ว +1

    Exactly ,thanks my brother keep it up ☝

  • @amanwabella
    @amanwabella ปีที่แล้ว +2

    I like your presentation

  • @ademmohammed3694
    @ademmohammed3694 2 หลายเดือนก่อน

    አቦ ጀግና ነህ እውነትን ዘግብ እውነትን የተናገረ ሁሌየም ከፍ ይላል ከፍ በል ወንድም

  • @ahmedabdu979
    @ahmedabdu979 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት አቀራረቡ ይለያል

  • @احمدمحمد-ح2ر1ل
    @احمدمحمد-ح2ر1ل 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከአለም ብቸኛ ለዉነት የቆመች ሀገር መይ ኢራን❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @aberayimer2376
    @aberayimer2376 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ምችት ይበልህ ሚዛናዊነት 🎉🎉❤❤

  • @nejatmohammedaman9502
    @nejatmohammedaman9502 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናልን ላቀረብክለን የተሟላ ዜና

  • @AbdusalmKadir
    @AbdusalmKadir ปีที่แล้ว +2

    አወነትና በቁወት ላይ የተመሠረተ ተንታይኝ ኘኸ ወንድሜ አደናቂኸ ነኝ

  • @Steven.24
    @Steven.24 ปีที่แล้ว +4

    Grate analysis 🎉

  • @makejemal8480
    @makejemal8480 ปีที่แล้ว +2

    Thanks bro

  • @lulu39
    @lulu39 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ነው ድንቅ አዘጋገብ እናመሰግናለን🙏

  • @naimatube2312
    @naimatube2312 ปีที่แล้ว +1

    ፈታ ❤ አንደኛ እናመሰግናለን !
    Free palatine 🇵🇸

  • @usmanture1936
    @usmanture1936 ปีที่แล้ว +3

    Wow!wonderful!!

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 ปีที่แล้ว +8

    ኢራን ኑሪልን❤❤

  • @mamaadee-vv1zc
    @mamaadee-vv1zc ปีที่แล้ว +1

    Yimachik bro

  • @SARASARA-hb1gq
    @SARASARA-hb1gq 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል በተግባርሰለማቃቸውነው❤❤🎉🎉🎉

  • @hayuti7346
    @hayuti7346 ปีที่แล้ว +2

    feta daily ewnetegna 👌👌👌❤❤

  • @Faeza....m
    @Faeza....m ปีที่แล้ว +2

    አላህ ከተበዳዮች ጋር ይሁን የፍጥረት መላ የለውም ፍጡር የቱንም ያክል ቢሆን ደካማ ነው የፍጡራን ፈጣሪ አንዱና ሀያሉ ጌታ አላህ ከተበዳዮች/ከፍሊስጤኖች ጋር ይሁን 🤲🤲እሱ በቂ ነው

  • @BodruSultan
    @BodruSultan 2 หลายเดือนก่อน

    ኢራን አላህ ይጠብቅሺ❤❤❤ ወንድሜ ዜና ይመቸል❤❤❤❤❤

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ እጅግ በጣም የሚመች መረጃ ነው ❤

  • @محمدمرسي-ن9ح
    @محمدمرسي-ن9ح ปีที่แล้ว +1

    ዉነት ብለሃል ፈታዲ ሰላሙን ያዉርድ ፈጣሪ የተገፋም ዪግፋ የገፋም ዪግፋ እንዲህ አይነቱን ፍትህ አሏህ ያር ገዉ ኢፋ

  • @EsmailMahmoud77
    @EsmailMahmoud77 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ጥሩ አገላለፅ በርቱ

  • @zuzu5545
    @zuzu5545 ปีที่แล้ว +18

    አቀራርብህ ያስቃል😀😀ገና ሳልጨርስ በዛ ላይ ደሞ ሱኒ ቢሆኑ ምርጥ ነበር ለማንኛውም አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ለሁላችንም ይምራን☝☝

    • @woyay2095
      @woyay2095 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @ኩብራቢት
      @ኩብራቢት ปีที่แล้ว +3

      ሽአምቢሆኑሙስሊምናቸው

    • @Allahuakber9142
      @Allahuakber9142 ปีที่แล้ว

      አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አወ ስማቸው ነው እስላም ነን ሚሉት አምልኳቸው ከሲኒይ የራቀነው

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 ปีที่แล้ว

      አወን በጣም

    • @zulfikarababu2136
      @zulfikarababu2136 ปีที่แล้ว +1

      Suni menamen atebelu yetignaw suni new le palastine yederesew only iran lemanegnawem allah 1 yadergen

  • @rahmaumer4972
    @rahmaumer4972 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደሥ የሚል አቀራረብ ነው ፈታ ውሥጥ ገብቸ ይህ ጋዜጠኛ ካልሆነ ትቸው ነው የምወጣ

  • @mohammedhfr
    @mohammedhfr ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ጋዜጠኛ ነክ ይመችህ

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 ปีที่แล้ว +1

    አቦ አተብቻ ተንትን 👏👏👏👍👍👍

  • @wendimuasres9153
    @wendimuasres9153 ปีที่แล้ว +1

    Thanks a lot.

  • @AseeamAseeam
    @AseeamAseeam 3 หลายเดือนก่อน +4

    Iran❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RiVomedia2030
    @RiVomedia2030 ปีที่แล้ว

    ፈታ ደይሊ ትለያለቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nesru23
    @Nesru23 ปีที่แล้ว

    የሰሞኑ ትንተና እጅግ በጣም የተለየ ነው 🙏 እናመሰግናለን

  • @NejaHyrdin
    @NejaHyrdin 3 หลายเดือนก่อน

    ይመችሽ

  • @MayNemmuslimytube65
    @MayNemmuslimytube65 ปีที่แล้ว +1

    አተግን አባቢነክ ማለቴ ያነበበውነቱን ያውቃል 👍👌👌👌👌አላህሂዳያይስጥክ

  • @ዝማርትምህረት
    @ዝማርትምህረት 2 หลายเดือนก่อน

    እስቲ የራሳችሁ ሀገር ስለ ትልቂነቱዋ ንገሩኝ damo ጸልዩ 😮😮😮ሰላም ለኢትዮጵያና ለሳዉ ዛር ሁሉ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባረክ❤❤❤❤📖📖📖📖

  • @AbeduAbedu-o8j
    @AbeduAbedu-o8j 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠበቅልኝ ❤❤❤ለአለም ሙስሊም ዘብ

  • @YuusufIrreessoo
    @YuusufIrreessoo ปีที่แล้ว +4

    Iran is best❤

  • @UmarAbagero
    @UmarAbagero 2 หลายเดือนก่อน

    V.good News Thanks 🙏🙏🙏

  • @Abdeks-ht7co
    @Abdeks-ht7co 2 หลายเดือนก่อน +1

    Iraan❤❤❤❤❤

  • @Tajudinhassen-sv8qd
    @Tajudinhassen-sv8qd ปีที่แล้ว +3

    አላሁዋኩበር፡ድል፡ለሀማስግሞት፡ለኢስራኤል

    • @RahelMengaw
      @RahelMengaw 2 หลายเดือนก่อน

      Alah Akibr eyetebale megidel ema takalachihu gin e.r smen eyeterachihu sew gidelu Ayilim tkikilegna muslim kehonachihu

  • @tabourstudio
    @tabourstudio ปีที่แล้ว +4

    Really!
    Iran Historical Country ❤

  • @zemedfantu648
    @zemedfantu648 ปีที่แล้ว +3

    credit ስጥ ከfb እንዳመጣኸው አቃለው ስለዚህ ለልጁ credit ስጥ

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢራን ወደ ኢየሱስ እየፈለሰች ነው ሙስሊም ሴቶች ልብሳቸውን የያቃጠሉ ከጨለማ ወደ እውነተኛው ብርሀን እየፈለሰች ነው 1M በላይ እህዝ ወደ ኢየሱስ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም የማይነካ ቦታ ኢየሱስ እየገባ ነው ወንጌል ያሸንፋል 😍😍😍😍🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤❤❤ ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ ይሰበካል ኢየሱስ ያሸንፋል ኢራን ለኢየሱስ አሜን አሜን ❤❤ ብታምኑም ባታምኑም በኢራን ትልቅ revival መነሳቱ አይቀርም በዚሁ ከቀጠለ ኢየሱስን የሜታውለበልብ አገር ትሆናለች እግዚአብሔር ይባርካቸው በኢራን ምድር ሰይፈሩ ወንጌልን ለሚሰብኩ ሰዎች ዘመናቸው ይለምልም😊😊🤲🤲❤❤❤❤

  • @ashraqbedewi9580
    @ashraqbedewi9580 2 หลายเดือนก่อน

    Fata dale thnk you

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 3 หลายเดือนก่อน

    ኢራን ጀግና የምእራባዉያን ራስ ምታት

  • @SSf9899
    @SSf9899 ปีที่แล้ว +1

    i got tell you
    you are great

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey ปีที่แล้ว +1

    ኧረ አልተደበቀች ድሮም በኢስላም ታሪክ እናዉቃታለን ጀገናናቸዉ ሰንት ኡለማዎች ወጥተዋል መሰለህ
    ኢራን ትዝ የምትለን ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ሰይፉላህ መስሉል🇮🇷❤

    • @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች
      @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች ปีที่แล้ว +1

      የሰልማን አልፋሪሲ ሀገር ናት ነዛም ነው ሰልማን አልፋሪሲ እሚባል ልክ ቢላሉ ሀበሻ እንደሚባለው

  • @abdeahimed7556
    @abdeahimed7556 2 หลายเดือนก่อน

    ኢራናውያን ምርጥ ህዝቦች ናቸው ይማቻቸው

  • @سلطانالصومالي-ع2ه
    @سلطانالصومالي-ع2ه 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለኢራን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bdvj5191
    @bdvj5191 ปีที่แล้ว +1

    ኢራን ምዕራባውያንን ታቀጠቀጣለይ🇮🇷🦁🦁🦁

  • @KemalKedir-o5m
    @KemalKedir-o5m 2 หลายเดือนก่อน +1

    Iran 🇮🇷 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmedSm
    @AmedSm 2 หลายเดือนก่อน

    ኢራን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤