Ethiopia - ከቲቢ ጆሹዋ እስከ አስቻለው ፈጠነ የነብያቱ ገመና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 155

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ደሃ ነው ።

  • @madinam4674
    @madinam4674 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዲህነቱ 100%100 ዲሀነው የሀገራችንሰው

  • @addisegetu
    @addisegetu 4 หลายเดือนก่อน +9

    ሁሉም ድሃ ነው ከመሪዎች በስተቀር

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂መሪዎችን ሀብታም ያደረገ ደሀዉ ነው

  • @endalkachewdesse37
    @endalkachewdesse37 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወርልድ ባንክ እራሱ ዋናው ስራው ታዳጊ አገሮችን ማደህየት ነው በተለያዮ የብድር ጫናወች::ስለዚህ የኢትዮጵያ ድህነት ያወጣው አሃዝ የተሳሳተ ነው ወርልድ ባንክ::ግማሹ የአዲስ እበባ ህዝብ የሚተኛበት የሚጠለልበት አጥቶ ሲዞር እንደ ሚያድር የሚመገበው አጥቶ የቆሻሻ ገንዳ ምግብ እንደ ሚለቃቅም ምግብ ቤት ውስጥ የተራረፈ ምግብ ገዝቶ እንድሚመገብ ቤተሰቡንም እንደ ሚመግብ ትልቅ ማሳያ ነው የኛ ድህነት::

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive 4 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ግን ኢትዮጵያ ደሃ የላትም ሰፊ መሬትነቀረን ምቀኛና መጥፎ መሬሪ ስላሉን ደሃ ሆንን እነሱ እየዘረፉ ወደሌላ ያሸሻሉ

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd 4 หลายเดือนก่อน +6

    90 ፐርሰንቱ ደሀ ነው ቢያንሰ ታዲያ ይሄ ጥናት ያልተደረገበት የኔግምት ነው። አላህ የተሻለ ግዜ ያምጣል ደ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Ak27media
    @Ak27media 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለቤታችን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-qp3tk2zn6z
    @user-qp3tk2zn6z 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግን አለን

  • @animallife8337
    @animallife8337 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ የጥላቻ ልክ በጣም ትገረማለህ የሰውን እምነት መፈትፈት መውደድህ ። የሁሉንም ነገር ፈጣሪ ይወቀው ።

    • @GhionNews
      @GhionNews 4 หลายเดือนก่อน

      የምን ጥላቻ ነው? የሆነውን ነው የነገረን።

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 4 หลายเดือนก่อน

    የኛ አገር ፓስተሮች የባሱ ናቸዉ።

  • @Ethiopia904
    @Ethiopia904 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፈታ ዲይሌ ድምፀ መረዋው የት ሄደ? አስወጡልኝ ይሄን ገረገልች ለልቅሶ የማይሆን ድምፅ ወይ ፍዳ ሆቢን አለማወቅ!!

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @surafelgetachew200
    @surafelgetachew200 4 หลายเดือนก่อน +3

    ያ ድምፀ መረዋ የት ጠፋ

    • @Ethiopia904
      @Ethiopia904 4 หลายเดือนก่อน

      ሌላ ገረገልች ነው የዛሬው

  • @daniyemekurye9552
    @daniyemekurye9552 4 หลายเดือนก่อน +3

    85% 100 ድሃ ነው

  • @Bekabo14
    @Bekabo14 4 หลายเดือนก่อน

    በወንጌል የዳን ,የተፈወስን ሰዋች አለን
    በአንዳንድ ሰዋች ማጭበርበር ብዙ አታውሩ

  • @mikedolo6032
    @mikedolo6032 4 หลายเดือนก่อน

    Wo wo i love you gazetegn

  • @user-xh3vd3lf2o
    @user-xh3vd3lf2o 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል 👍👍👍👍

  • @InnocentBloomingFlower-mi8jm
    @InnocentBloomingFlower-mi8jm 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጦርነት ደጋፊዎች አሁን ደግሞ ጦርነት ይቁም ይላሉ ። እናም የጦርነት ደጋፊዎች በጥልቀት ቆፍረው የተከሉትን የትኛው የጦርነት ተቃዋሚ ይነቅለው ይሆን ?

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 4 หลายเดือนก่อน +3

    96%

  • @Nesru23
    @Nesru23 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትም ቀልደኞች

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 4 หลายเดือนก่อน +1

    አስቼ ብቻ ይዝፈን ሌላውን ተወው ፖስተር የሚባል ከኢትዮጵያ ምድር ካልጠፋ ሀገር አለኝ ሀይማኖት አለኝ ባይ ሀይማኖትኞች ልፋታችሁን ርሱት

  • @yohannesmeshesha5309
    @yohannesmeshesha5309 4 หลายเดือนก่อน

    95% የኢትዮጵያ ሕዝብ ድሃ ነው

  • @fitsummdereje7042
    @fitsummdereje7042 4 หลายเดือนก่อน +1

    TB JOSHUA IS A TRUE MAN OF GOD!!! Feta daily I REPEAT ONCE AGAIN HE IS GENNUINE SERVANT OF HOLY GOD.

  • @bizuayehuyesuf8864
    @bizuayehuyesuf8864 4 หลายเดือนก่อน +1

    "above 90%

  • @KiyaMehemmde-eh1dg
    @KiyaMehemmde-eh1dg 4 หลายเดือนก่อน +1

    80/100 ዲሀ ነው

  • @christfamilytvworldwide539
    @christfamilytvworldwide539 4 หลายเดือนก่อน +2

    ያልተረጋገጠ ዶክመንተሪ ከማቅረብ መቆጠብ ይሻላል

  • @Iyesu597
    @Iyesu597 4 หลายเดือนก่อน

    75%

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 4 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ሲዋሽም የሚመስል ነገር ዋሹ መቼም ያገራችን አንዳንድ ፓስተሮች ከሁሉ አይብሱም ብላቹህ ነዉ

  • @user-zk2eo8ww6z
    @user-zk2eo8ww6z 4 หลายเดือนก่อน

    ወደ አባቱ የሄደዉን የወንጌል አርበኛ ስም የማጥፋት ክፉ ስራ የአባታችሁ የሰይጣን ነው በህይወት እያለ መናገር የልቻለ የቀጠቀጠዉ ሰይጣን አባታችሁ ጌታ ኢየሱስንም ስንቱን አስብሎ ነበር ስለዚህ ባሪያዉ ከጌታዉ አይበልጥምና BBC እኮ ያንተዉ አባት የሰይጣን ድምፅ ነው አንተግን በዚህ ከቀጠልህ ወየዉልህ ፍራ አምላክ ፈራጅ ነው : :

  • @gebremeskelgetachew4227
    @gebremeskelgetachew4227 4 หลายเดือนก่อน

    50%

  • @avi_king301
    @avi_king301 4 หลายเดือนก่อน +1

    የት ነበሩ እነርሱ አሁን ከሞተ በኋላ ስም ለማጥፋት ሀይማኖትን ለመግደፍ ይህ የአለም ና የሰይጣን ስርአት መንገድ ነው ።

  • @Ethiopia904
    @Ethiopia904 4 หลายเดือนก่อน +1

    95% የድሃ ድሃ ነው!!!

  • @awolmohamedqtr
    @awolmohamedqtr 4 หลายเดือนก่อน

    30 %100

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 4 หลายเดือนก่อน +2

    ያልተያዘ ሰዉ ግልግል ያዉቃል ይባላል

  • @user-vm2hl9jn7d
    @user-vm2hl9jn7d 4 หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵያ ከ88% ድሃ ሲሆን ከ78% በላይ ደሞ ከድህነትም ወለል በታች የሚገኝ ነው።

  • @BiniYemane
    @BiniYemane 4 หลายเดือนก่อน +1

    የማንንም ሀይማኖት አይነካምን ምን አመጣው???

  • @user-di8dl8is2v
    @user-di8dl8is2v 4 หลายเดือนก่อน +1

    85 በመቶ ድሀ ነዉ

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ ደግሞ ከየት መጣህ ሰሞነኛው

  • @WasihunAlemayehu-bm6fp
    @WasihunAlemayehu-bm6fp 4 หลายเดือนก่อน

    Why their is not work the document when his life by live but you know about the Protestant in UK

  • @Brhannguse
    @Brhannguse 4 หลายเดือนก่อน +1

    99%

  • @ephremgirum3588
    @ephremgirum3588 4 หลายเดือนก่อน +1

    96% የደሀ ደሀ ነወ

  • @mulugetadana3848
    @mulugetadana3848 4 หลายเดือนก่อน

    እጅጉን በጣም ሀብታም እኔን ማለት ነው ባነሱ አስተሳሰብ ከመቶ ሀየ አምሰት ሚለውን ሕዝብ ዜጤና አምስት በመቶ በችግር ውስጥ ያለውን ሕዝብ ሀያ ሶስት በመቶ ማለት ስድብ ነው ደግሞም ጨካኞች ናቸው የጠኑቱ አሳዘኘ።

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 4 หลายเดือนก่อน +3

    ማነው ኢትዬጵያ ሃገሬ ውስጥ ገመድ አፍ ፈጣጣ ብቻ መርጦ ፈቶ የለቀቀብን?

  • @guguggghgjhhg2755
    @guguggghgjhhg2755 4 หลายเดือนก่อน +1

    88 ፐርሰቱ ድሀ ነው

  • @famsn8863
    @famsn8863 4 หลายเดือนก่อน

    78 ድሃ ነው

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 4 หลายเดือนก่อน

    ዘፈን አስተዋውቅ እንጅ! የእውነቱ ዓለም ያንተህ አይደለም! ምህረቱን ይስጥህ

  • @berhanualemu3640
    @berhanualemu3640 4 หลายเดือนก่อน

    45%

  • @tigestendeshaw9300
    @tigestendeshaw9300 4 หลายเดือนก่อน

    ምነው ሁላችሁም ድሃ ድሃ አላችው አይከብዳችውም እራሳችውን ስትሳደቡ የግዴታ ኮሜንት ለመፃፍ ነው እንዴ? ድህነታችውን እንደ ደህና ነገር የምትናገሩት

  • @tegegnewendim-wl6ml
    @tegegnewendim-wl6ml 4 หลายเดือนก่อน

    Lemn ketaserem hone ke sira ketebarere betnegru melkam nw adadis gazetegn emtametuti

  • @user-qe2ep3hb7q
    @user-qe2ep3hb7q 4 หลายเดือนก่อน

    79%የኢትዮጵያ ሕዝብ ድሀ ነው የዓለም ባንክ የተሰሰተ መረጃ ነው🤔🤔

  • @MehamediSiragi-nz9tr
    @MehamediSiragi-nz9tr 4 หลายเดือนก่อน

    ሰሞነኛ በየት መጣሽ

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 4 หลายเดือนก่อน

    መስፍሪያህ ምንድነው? የጨለማው መንግሥት ዜና ነው ። ባሪያው ከጌታ አይበልጥም።

  • @user-tj9rb5eg1u
    @user-tj9rb5eg1u 4 หลายเดือนก่อน

    ሰይጣን መልሶ ተበቀለዉ

  • @user-dy7qc8gk7d
    @user-dy7qc8gk7d 4 หลายเดือนก่อน

    99 Deha New

  • @eskuema187
    @eskuema187 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፈታዋች አብይ አልከፍልም አለ ወይ ዞራቹበት😂😂😂😂😂😂

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ጴንጤ አሳፋሪ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 4 หลายเดือนก่อน +1

    Only 2 % Rech

    • @deehope9477
      @deehope9477 4 หลายเดือนก่อน

      Lol,.... rich....

  • @asdiconic6481
    @asdiconic6481 4 หลายเดือนก่อน

    Ay feta tegermalachuh juwhar arts lay yalewn atenetnum ay egna ager hule betebet bcha 😮😮😮😮😮😮

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ithiopian inde dabubi fiker bihonu dase yilale mikinatume 56 biher inde andi sow honow now yeminoruti silaze tigery.oromo.amhra sina sirati yinure ba fiker nuru ithiopia layi ine sirachuwni yemidanikow
    1 maliketana sena
    2 master abinate
    3 bala adera
    Alami kantu now balachubati bota malikami nagari siru

  • @JjJj-rg1xo
    @JjJj-rg1xo 4 หลายเดือนก่อน

    Who give them preaching license?😮

  • @HanaShiferaw-yb8zf
    @HanaShiferaw-yb8zf 4 หลายเดือนก่อน

    አይ መናፍቅ እራሳቸውን ነብይ አርገው የሾሙ በራሳቸው የሚቀልዱ

  • @genetkassa-vt7bb
    @genetkassa-vt7bb 4 หลายเดือนก่อน

    ድሮስ ሳይጣን ምን ስራ አለው እረ ጴንጤዎች ንቁ

  • @Abelgirma11
    @Abelgirma11 4 หลายเดือนก่อน

    Nearly 700 million people around the world today live in extreme poverty, meaning they live on less than $2.15 per day.

  • @ethiopiantewodros2091
    @ethiopiantewodros2091 4 หลายเดือนก่อน

    90 persont

  • @teddyjohnabose1491
    @teddyjohnabose1491 4 หลายเดือนก่อน

    99

  • @abdulwahabkemal4172
    @abdulwahabkemal4172 4 หลายเดือนก่อน

    75% Daha naw

  • @HamzaHusen-cg6bi
    @HamzaHusen-cg6bi 4 หลายเดือนก่อน

    69%

    • @deehope9477
      @deehope9477 4 หลายเดือนก่อน

      Lol, poor & Tesadaby too!!😢

  • @user-tz8ds4tt1t
    @user-tz8ds4tt1t 4 หลายเดือนก่อน

    ethiopia wsit diha 30 parisnt diha new

  • @GoleErmias
    @GoleErmias 4 หลายเดือนก่อน

    90%ደሀ ነው

  • @user-kc6dh1hp6y
    @user-kc6dh1hp6y 4 หลายเดือนก่อน

    Mendenu akerabu tekeyero nu f,d

  • @getugebre
    @getugebre 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጥር የተጫዋቾች ዝውውር ነው ወደዚህ የመጣኸው በቋሚ ነው በውሰት ነው 😂😂😂??

  • @aelafbirhanutesfaye7461
    @aelafbirhanutesfaye7461 4 หลายเดือนก่อน

    Endenezi ayinet.qoshasha sew lemin endemifexer

  • @user-yf6ut2tt8j
    @user-yf6ut2tt8j 4 หลายเดือนก่อน

    BBC ምን ያህል ታማኝ ነው? ግብረሰዶምን እና ብዙ ዘግናኝ ነገሮችን የሚያበረታታ ሚድያ አይደል? አፍሪካዊ አገልጋይ አለም አቀፍ ዝና ሲያገኝ በርግጥ BBC ይወዳል?

  • @ethiorich9324
    @ethiorich9324 4 หลายเดือนก่อน +9

    TB Jossua Was Anointed Great Man Of God The World Ever Seen Before.

    • @haimanotaklilu5446
      @haimanotaklilu5446 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @alexmeq1807
      @alexmeq1807 4 หลายเดือนก่อน +2

      Ere zim bel, watch 3 bbc documentary

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j 4 หลายเดือนก่อน

      the devil followers

    • @deehope9477
      @deehope9477 4 หลายเดือนก่อน

      Lol, no, no!👎 that is a lie!😢

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j 4 หลายเดือนก่อน

      @@deehope9477 መንፈሣዊ ሠዉ ነገሮችን ሠዎችን ይመረምሮ ዘንድ ታዝዋል በጌታ የማንም የሤጣን ሠፈር ልጅ ሢመጣ ነብዮ እያሉ መከተል ዉጤቱ መበላት ነዉ

  • @girmashume4239
    @girmashume4239 4 หลายเดือนก่อน

    ሰማኒያ በመቶ

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 4 หลายเดือนก่อน

    90 pircnt deha nen

  • @Nigus616
    @Nigus616 4 หลายเดือนก่อน

    ከእነ አብይ አህመድ አዳነች ሽመልስ አብዲሳን ከመሳሰሉት በስተቀር ሁሉም ደህና ነው

  • @hewansibhatu7413
    @hewansibhatu7413 4 หลายเดือนก่อน

    Ene milew? Demse merewaw yet tefa??? Ere benatachu amtut demsu nafeken esu sizegib yileyal

  • @user-ss2om3ep4c
    @user-ss2om3ep4c 4 หลายเดือนก่อน

    የቸርቻቸው ስም ግርም ነው የሚለኝ 😅

  • @ayeleberhan7578
    @ayeleberhan7578 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው በሕይወት እያለ ደብቀው አሁን ማጋለጣቸው ... ?

  • @Iyesu597
    @Iyesu597 4 หลายเดือนก่อน

    95% Ru deg ha nw

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 4 หลายเดือนก่อน

    ፖለቲካዉ ይሻላችሁ ነበር።

  • @abutube6506
    @abutube6506 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጼንጤዎች ስትነግራቸው አይገባቸውም፣ሽቀላ፣ሽርሙጥና፣ሌብነት ላይ ሆነው የዳቢሎስ መጫወቻ መሆናቸውን እያወቁ ግን አምልኮ ነው ይሉሀል

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ 70/ በመቶ ደሃ ህዝብ ነው በኔ ግምት😢🇪🇹

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኃይማኖት አያድንም እያሉን ጴንጤዎች ነን ይሉናል ወልድን አማላጅ ብለው ቅድስት ሥላሴን የካዱ መ'ና"ፍ*ቅ አህ"ዛብ ናቸው

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስንት ሀብታም እንዳለ ከጠየከኝ ላቅ ችላለው።ደሀውን ቤት ይቁጠረው!!😄

  • @direbesttube8222
    @direbesttube8222 4 หลายเดือนก่อน

    99 p

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂ችኮቹኑ ጨፈጨፋቸው አሁን ተስፋ አለን በለና ለማግባት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 7:04 7:18

  • @mehariesmailo7955
    @mehariesmailo7955 4 หลายเดือนก่อน

    ቢቢሲ የሰይጣን ኣገልጋይ ነው ቲቢጀሽዋ የእየሱስ ኣገልጋይ ነው እናንተ ደሞ እንደዚህ መናገራቹ ታሳዝናላቹ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 4 หลายเดือนก่อน

    😅😅😂ከሀገር መቀመጫ

  • @TigabuDeneke-xo4ks
    @TigabuDeneke-xo4ks 4 หลายเดือนก่อน

    bbc መረጃ ምን ያክል ግጠኛ ነህ

  • @Getachewsolomon
    @Getachewsolomon 4 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ወሬ ወሬ ምን መረጃ አለህ??

  • @user-wx1ix6wu7f
    @user-wx1ix6wu7f 4 หลายเดือนก่อน

    I can't follow this channel from today

  • @yohannesrobele3854
    @yohannesrobele3854 4 หลายเดือนก่อน

    ለዪቱዩብ ሽቀላ ይህን ያህል ወርዳችሁ መረጃ በሌላችሁ ሪፖርት ዜና መስራታችሁ። የዜናችሁን ተአማኒነት ጥያቄ ውስጥ ይከታል። የሃይማኖትን ጉዳይ ለሃይማኖተኞች ብትተውት እናንተን ብሎ ትንተና ሰጪ። ራሳችሁን አደባባይ አታውጡ። ከባድ ዘመን ነው። የገንዘብ ፍቅር ስንቱን እያሳየን ነው።

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 4 หลายเดือนก่อน

    ፈታ ዴሊ ዛሬ ከልቤ አዝኛለሁ ምክንያቱም በ ቲቢ ጆሽዋ የbbcን የሐሰት ወሬ ህዝበ ምዕመኑ ከ100 95% ምዕመን ያልተቀበለውን ያላመነበትን ነገር ግን ግብረ ሰዶሞች የሰሩትን የሐሰት ወሬ ማስተጋባታቹ ያሳዝናል!
    በፈቃዴ subscribe ማድረጌን አነሳለሁ

  • @eyasuabich2529
    @eyasuabich2529 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂98%

  • @user-wx1ix6wu7f
    @user-wx1ix6wu7f 4 หลายเดือนก่อน

    Are you made??????????????‽?????????‽!!!!!!!!!!!!!

  • @MulugetaWedaynew
    @MulugetaWedaynew 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዲልለአማራፌኗ❤❤❤።

    • @user-rr4ef4if7b
      @user-rr4ef4if7b 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን አንተ አማራ ነህ😂😂 አማርኛ እማታውቅ ምንዲነው ፌኗ

  • @user-tc8jx5gq5y
    @user-tc8jx5gq5y 4 หลายเดือนก่อน

    Kebt.hizbun atamarawu. ገሽላጭ

  • @zelyemeklit9005
    @zelyemeklit9005 4 หลายเดือนก่อน

    ዝም ብለህማ like share እና subscribe ሰብሳቢ ሆናችሁ እንዳታሳፍሩን!!!!