🔴live_ፕሮቴስታንቷ ነብይት እግዚብሔርን ተፈታተነችው 😊

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • @EOTCTV @EOTCMK @agapezeortodox @Ortho221 @EgregnawMedia @toramedia30 @mahtot @mirtnesh-tilahun @nisebihomezmur-4298 @zemarisolomon @MahedereTewahedo @ebstvWorldwide @comedianeshetu @seifuonebs @EnatBetekrstian @abbay-tv @NEGASHMEDIA @binyamshitaye

ความคิดเห็น • 8

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤ እንቁ መምህራኖቻችን !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ቤተ ክርስቲያንን አያሰድቡ እንደዚህ አይነት አስተምህሮ ሰምቼ አላቅም አዳም የተረገመ እጸ በለስን ከበላ በኋላ ነው

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse 3 หลายเดือนก่อน +1

      በ አውዱ የሚባል አፈታት አለኮ ! ምዕራፍ በምእራፍ እንደ ልቦለድ እየጋለበች የጠየቀችውን እንጭጭ ሙግት ከጥያቄ ቆጥራቹ ነው ቀሲስን ያቃለላችሁት ? ጴንጤዋማ ዘፍጥረተን እንደዛሬም ተሰብካ አታውቅም !!! በሉይን ከ ሀዲስ እያጣቀሱ ሊቃውንቶቻችን እንዳረሰረሷት አትክድም !!! መፅሐፍ ቅዱስንማ ለባለቤቶቹ ነው መተዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምነዉ እኔነን አዋቂ አላችዉ ለሰዉ ልጅ ክብር ይኖራችዉ እዪ ቄስ ይባላል ኦሮቶዶክስ ከወናቸዉ እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ንግግ ስድብ በሚመስል መልኩ አትናገርም በስረአት ተናገሩ ቅስናወን እናተ አሰጡም አትነጥቁም ቂጣ በቀደደ አፋችዉ ትቦተረፋላችዉ ኤጭ

  • @SalamSalam-mt3ds
    @SalamSalam-mt3ds 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ቄስ የሚባል ይባላል በፈጣሪ ስም እራሱን የሚቆልል ሰዉ ጠብቀን እኔ ብቻ አዋቂ ለሰዉ ክብር የሉለዉ ትወልድ በዛ ፈጣሪ ወይ

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ኧረ እሱን ቄስ እሰሩት እርግማን ከውድቀት በኋላ ነው ኧረ ሰወች አስረዱት

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 3 หลายเดือนก่อน

      ኤጭ እኔ ብቻ አዋቂ የሚል በዛ

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ቄሰ ተበላህ ከውድቀት በኋላ ነው እርግማኑ