በነብይት ብርቱካን ቸርች ቦምብ ተገኘየቸርቿ ጥበቃ በኃይል ተደበደበየተፈጠረው ምንድን ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 184

  • @ashenafimatthew7238
    @ashenafimatthew7238 3 ปีที่แล้ว +38

    ፓስተር ቸሬ 100% ልክ ነው ፣ እንደዚህ የሚገጽጸን ጠፍቶ ነው እንዲህ ሁላነገራችን የተበላሸው ፣ እግዚአብሔር ይባርከው ።

    • @Simo-q6j
      @Simo-q6j 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @Simo-q6j
      @Simo-q6j 3 ปีที่แล้ว

      ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የጴንጤወች ነገር እውነትም ዱቄት አህያ

    • @RebkaShfeta
      @RebkaShfeta 4 หลายเดือนก่อน

      😊

  • @elleniwolde242
    @elleniwolde242 3 ปีที่แล้ว +4

    ልባቸው ላበጠ አገልጋዬች በፀጋቸው የሚቸረችሩ ቸርቻሪዎች ደግ አደረገ በጥበብ ቃል አይገባቸውም ህዝቡን ሲዘርፉት ጌታን ማየት ባይሆንልን ኖሮ ወደድሮ ማንነታችን ይመልሱን ነበር
    እንዲህ አይነት አገልጋዮች ያስፈልጉናል ተባረክ ይብዛልህፓስተር ቸሬ

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገሰፅና የሚያሰተምሩ ትምህርቶችን ነዉ ጌታ ይባረከው።

  • @By_grace100
    @By_grace100 3 ปีที่แล้ว +39

    የሚገርም እና የሚያሳዝን ነገር ነው ቤተክርስቲያን ውስጥ ያደረጉት ነገር እግዚአብሔር እርሱ የስራቸውን ይስጣቸው። በአገልጋይ ቸሬ ሀሳብ እኔም እስማማለሁ በዚህ ዘመን የሚገስጽ ጠፍቶአል ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ ለሰው ክብር ጠብ እርግፍ የሚል በሞላበት ዘመን እሱን ማግኘታችን ለሚያስተውል ሰው መታደል ነው ...

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 3 ปีที่แล้ว +2

      ፓስተርዬ በርታ ጌታ በቅርብ ቤቱን ያፀዳል ❤️🙏

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ነው በፓስተር ቸሬ ሀሳብ እስማማለሁ ሚገስፀን አተን ነው መረን የሆነው ምንካሰስ እኛ፣ምናገባ ምንፈታ እኛ ዘረኞች እኛ ቺቺንያ ምንልከሰከስ እኛ ጌታን ደጂ አቁመን ዘለን ምንወጣ አሳፍሪዎች እጮኛከበን ስንይዝ እንሞካከር የምንል ጌታ ስንቱን ታገሰን የኛ ግፈኝነት ነው ዛሬ ሀገሪቱን እያተረማመሰ ያለው

    • @kalkidankassaye7488
      @kalkidankassaye7488 3 ปีที่แล้ว

      A

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 ปีที่แล้ว

      አሜሪካን ሀገር ምን አገለገለች፣ ብር ሰበሰበች፣ አርተፊሻል ፀጉሯ ወደ ኋላ እየሄደባት አስቸገራት እንጂ በ ሄሊኮፍተር ሽር ብትን ማለቷን ለዓለም አሳየችልን፣ ቤት መኪና ተገዛ፣ እንዲህ ነው "አገልግሎት!"

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 ปีที่แล้ว

      @@AA-jj6gj አድር ባይ ጴንጤዎች እራሳቸውን ለምን አይለዩልንም??? ቤ/ ክ በአሀዝ ሳይሆን በጥራት ጥቂት ይበቃታል፣ የጅምላ ክርስትና አንፈልግም በክርስቶስ መስቀል፣ በቅዱሳን ሥቃይ የተመሰረተች ቤ/ክ በማንም ሌባ ለምን ይሰደባል!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 ปีที่แล้ว +19

    ከሰሙህ ሊመለሱ ይችላሉ፣ ያለዚያ መጥፊቸውን እያቀረቡ ነው፣ እግዚአብሔር ተናግሯል!!! ቸሬ ፣ ልክ ነው !!

  • @bemnialem9051
    @bemnialem9051 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህ በማንነታችንን እየገሰጸን የትነሳበትን ለረሳ ማለት ነው ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ እራሱን ለሚያከብር በኔነቱ ለሚታበይ ይህ ግሳጼ እንዲመለስ ከድርጊቱ እንጂ ሌላ አይደለም ጌታ ይባርከው እንደዚህ አይነት አገልጋይ ይብዛልን ይጸጋ አይወሰድብህ ይብዛልክ እላለው አሜንጌታ ይባርከው

  • @bruktya5119
    @bruktya5119 3 ปีที่แล้ว +2

    የእነሱን ሱፍና ሰአት ማሳየት ሆኖል ስራቸው የመስቀሉ ስራ እረስተው እንደሞዴልሲዘንጡብን ሲሞከሻሹ ነው በየመድረኩ ያደከሙን እንደው ቸሬ አንጀቴን ነው ያራስከኝ ለቤቱ የቀና አገልጋይ ነው የናፈቀን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ክርስቶስ መድረኩላይ ናፍቆናል ተርበነዋል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ሰው ሰው የሸተተው ቤቱ ወደክብር ይመለስልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼በቃን ደከመን እነሱን ማየት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ቸሬን የመሰሉ ከእውነት የቀኑ ይብዙልን 🙌🙌🙌ቸሬ በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @מסרטבדאדא
    @מסרטבדאדא 3 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው እኛ የታሰርን አህያወች ሰይጣን የፈለገውን ደበሎ የሚጭንብን ነበርን ።
    ዛሬ ጌታ ሰለተቀመጠብን ዱላው ፣ውርደቱ ቀርቶ የዘንባባ ዝንጣፊ፣ መጎናፀፊያ የተነጠፈልን ።
    እርሱን እላያችን ጋላደረግን ግን ውርደት ይቀድመናል ።
    ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ፣አገልግሎትህ ፣ቤተሰብህ ለዘላለም ይባረክ 🙏🙏🙏🤩🤩🇮🇱

    • @elisayimer2910
      @elisayimer2910 3 ปีที่แล้ว

      ያከበሩኝን እከብራለሁ ያዋርድኝን አዋርዳለሁ

    • @jesusislord5480
      @jesusislord5480 3 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🏾

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸሬ ጌታ እየሱስ ይባርከው ማነነም አልተሳደበም ትክክለኛ ነገር ነው የተናገረው የፓስተር ቸሬ ግሳፄ የሚቃወሙት ችግር ያለባቸው ሰዎች ናቸው ደግሞም ፓስተር ቸሬ 100% ትክክል ነው ። ትናንት ወደ አገልግሎት ስትመጡ ምን አይነት ሰዎች እነደነበራችሁ ታውቃላችሁ ዛሬ ፈጣሪ እና ህዝቡ ሲያከብራችሁ ፈጣሪ መሆን ያማራችሁና ሰውን እንደ ሰው አላይ ያላችሁ እኔም እላለሁ እረፉ እግዚያብሔር ያከብራል ያዋርዳልም ። መነሻችሁን የረሳችሁ እረፉ ያለኔ ሰውየለም ያላችሁ እረፉ ኸረ ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ።

  • @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ
    @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ 3 ปีที่แล้ว +5

    ፓሰተር ቸሬ ትክክል ነው። ለሁላችንም ጌታ ማሰተዋል ይሰጠን።ትናትናን እረሰተን እደ ጣዎት ሊመለኩ ጥቂት የቀራቸው ብዙ ናቸው።
    ጌታ ቤቱን ያጥራ። ያወቅን መሰሎን ክብሩን ሰሙን አቃለልን እግዚአብሔር ልባችንን ይመልሰ።

    • @hirutalemu4968
      @hirutalemu4968 3 ปีที่แล้ว

      ቸርነትም ያው ነው፡

  • @bruktya5119
    @bruktya5119 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርከው ፖስተር ቸሬ እንደዚ እውነቱን ሰብሮ የሚናገር እውነተኞች ይስጠን ተማኝ ለቤቱ ቅን የሆነ ቸሬ ተባረክልኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙇🏻

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +31

    ፓስተር ቸሬ ምንም አልተሳደበም ልክ ነው የተናገረው የቀባቸውን ጌታ ረስተው በራሳቸው እንደበረቱ እያሰቡ ሰውንም ጌታንም አልፈራም ብለዋላ አገልጋዮች ስለዚህ በወንድማዊ ምክሩን ነው የለገሰው ተሳደበ አይባልም

    • @hirutalemu4968
      @hirutalemu4968 3 ปีที่แล้ว

      ስድብ አታውቂም እንዴ ከዚህ በላይ ስድብ አለ እንዴ?

    • @ድንቅየጌታልጅነኝ
      @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@hirutalemu4968 ይሄ ስድብ አይደለም እውነት ነው

    • @ድንቅየጌታልጅነኝ
      @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@hirutalemu4968 ልክ ልክ ሲናገሩ አንወድም አይደል

    • @abenezeraragaw5796
      @abenezeraragaw5796 3 ปีที่แล้ว +2

      @@hirutalemu4968 በጣም አሳቅሽኝ ባክሽ¡ ጭራሽ ትሟገቻለሽ እንዴ? የተነጠፈው ዘንባባ ለጌታ ክብር እንጂ ለ አህያዋ አይደለም...እንደውም አህያዋ ኢየሱስ ስላለባት ነው የተከበረችው። ግን ግን ይህን ክብር ረስታ ...እየተደረገ ያለው ክብር ለእኔ ነው ብላ ካሰበች ተሳስታለች!
      ጌታ አክብሯቸው እሱን የናቁ ደግሞ ፣የጌታን ክብር ጠራርጌ ካልወሰድኩ እያሉ ያሉ አህዮች እረፉ ነው ያለው።☝️
      "ከ ኢየሱስ ክብር በላይ ለሰው ክብር ስምና ዝና መጨነቅ ስንጀምር ራሳችንን እንመርምር"
      በዚህ ሰዓት ሊያስቆጣሽና ሊያንገበግብሽ የሚገባው የኢየሱስ ክብር ብቻ ነበር።(በዚህ መልኩ መሟገት ግን ከ አህያው ጋር ማበር ነው)
      ለማንኛውም ይሄ ዘለፋና ተግሳፅ ሲሆን፣ ስድብ ግን አይደለም።
      ቸርዬ ተባረክልኝ🙏!

  • @loveelroi4453
    @loveelroi4453 3 ปีที่แล้ว +4

    He is right .. he is defending Christ and Christianity ✝️.. 1 person has the confidence to speak we should support him ::

  • @tesfasinshaw2459
    @tesfasinshaw2459 3 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ 100% ልክ ነህ!!! ስት ጉድ አየን እኮ!

  • @lemlemberhe149
    @lemlemberhe149 3 ปีที่แล้ว +2

    በኡነት እንደ ፖስተር ቸርነት ያብዛልን 100 % የተናገረው ኡነት ነው ትኽኽል GBU BRO.

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 3 ปีที่แล้ว +13

    ተባረክ ወንድሜ ያከበራቸውን ሰው ያረጋቸውን ኢየሱስ ክርስቶስተ ትተው ትንንሽ አምላክ እንሁን ብለዋል እውነትም የጉሊት ነብይና ሐዋሪያ ተጠንቁ ከስሙ ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ።

  • @temesgendesta3893
    @temesgendesta3893 3 ปีที่แล้ว +7

    እወነት ነው መጋቢ ቸሬን ጌታ ያስነሰው ጀግና ነው እሱን የሚቃወም ከሌ ከአሁኑኑይመለስ ይሰነከላል

    • @hirutalemu4968
      @hirutalemu4968 3 ปีที่แล้ว

      ቸርነትን ሳይሆን ጌታንተቀበል፡፡ጌታ በስድብ አይከብርም፡፡ስተሀል

  • @ermiashizkel7038
    @ermiashizkel7038 3 ปีที่แล้ว +2

    የፓስተሩ ምሳሌያዊ ንግግር በጣም ግልፅ እና መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው የሚገባው ካለ ማለት ነው የተነጠፈው እና የተሰጠው ክብር ለአህያዋ ሳይሆን ለኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ለመግለጽ ነው

  • @tamerutselase67
    @tamerutselase67 3 ปีที่แล้ว +1

    ስንታየሁ የእየሱስ ፓስተር ቸሬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ትክክል ነህ እውነት ነው

  • @yirgedugebrehiwot2048
    @yirgedugebrehiwot2048 3 ปีที่แล้ว +6

    ምን ያለበት ምን አይችልም እንዲሉ ካልሆነ በቀር እንደኔ ገና ጅራፍ ይመጣባቸዋል ከዚህ ያለፈ ቅጣት ግርፊያ የሚያስፈልገን ልጆች አለን ልብ አርጉ ሁላችንም ልጆች ነን መገሰፅ አልፎ መቅጣት የ አፍቃሪ አባት ተግባር ነው እናም ስንገሰፅ እንመለስ

  • @tsegasisay26
    @tsegasisay26 3 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋ የበዛልህ ቸሬ እንኳን ልክ ልካችንን ነገርከን በአባቶቻችን ብዙ መሰዋትነት የተገኘውን ክርስትና መቀለጃና መሳቂያ አደገነው ይቅር ይበለን፨ፀጋ USA

  • @alembrhan7624
    @alembrhan7624 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ

  • @yeselamsewnegn8357
    @yeselamsewnegn8357 3 ปีที่แล้ว +5

    ቸሬ❤

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸሬ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርከው።እውነቱን ነው ፣ቡቱቱዎችና ሌቦች ዛሬ እራሳቸውን ነብይና ሐዋሪያ ብለዉ በመሰየም ብዙዎችን እያሳበዱ ይታያሉ ፣ለራሳቸው በዱባይና በምዕራብ አገራት ቤት ገዝተው ሲንደላቀቁ ሚሲኪኑ ወገኔ እምባውን ወደ ሰማይ አምላክ ይረጫል ፣ታዲያ መልሱ ከጌታ ????

  • @armidesara6260
    @armidesara6260 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይባረክ ቸሬ :: ትክክል ነው:: ጌታ ሊያዋርድ ጀምሮዋል ; ልክ ነው ተመለሱ ንስሀ ግቡ ይበቃል መደባበቁ; ቅዱስ እግዚአብሔር ነው በትክክል እየተናገረ ያለው!!! ሙስሊሙም ኦርቶዶክሱም ተጠንቀቁ እግዚአብሔር ለፍርድ ተነስቶአል:::

  • @tamrattalamo9361
    @tamrattalamo9361 3 ปีที่แล้ว +1

    የተናገረው ከባድ ንግግር እንጅ ስድብ አይደለም በቃ አትንጫጬ😒😒

  • @yeromtubeethio4564
    @yeromtubeethio4564 3 ปีที่แล้ว +7

    የእውነት ነው ፓስተር ቸሪ አልተሳደበም ተመለሱ ነው ያለው

  • @eyedoctor9934
    @eyedoctor9934 3 ปีที่แล้ว +1

    Paster cherye 100% Right Gaya ybarkew

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 3 ปีที่แล้ว

    ስድብ ሐጢያት ነው ግን መገሰፅ ጥሩነው ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክህ

  • @christiantube4198
    @christiantube4198  3 ปีที่แล้ว +7

    የመጋቢ ቸሬ ክብር እንዲቀጥል ሙሉ ስብከት th-cam.com/video/f9rhgTyBAEo/w-d-xo.html

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተርዬ ቼር በጣም ትክክል ነው የተናገረው ቢሳደብስ ምን ይደንቃል ምድረ ሞላጫ የሚያረገው አልታይ ብሎአችሁ ነው ተሳደበ የምትሉት? ያለው ነገር ሁሉ ትክክል ነው ጴንጤ እንደጠገበ ማን ጠገበ በተለይ አጭበርባሪ ጴንጤና ነብያት ነን የምትሉ ለሆዳችሁ የምትኖሩ ሆዳሞች ኢየሱስን ያሰደባችሁ ምሳሌ በመሆን ፈንታ አሳፈሪ ይሆናችሁ ለናተ ነው ምድረ ሌባ ስሙ ይህን ስል ጌታን ፈርተን በእውነትና በፆድቅ የምንኖርን አይደለም አያልኩ ያለሁት ሌባውን ወስላታውን ነው ።

  • @tigistsharew2806
    @tigistsharew2806 3 ปีที่แล้ว +2

    የተናገርዉእዉነት ነዉ ጥጋባቸዉ ጥግ ደረሷል መሬት መርገጥ ተጠይፈዋል ጋጥወጥ ልብ ቤተከርሰቲያኑን ሞልቶታል። ጭፍራ ወይም ፌልም ቤትየሚሄዱ እንጂ ጌታን ለማምለከ ለፀሎት የሚሄዱ አይመስሉም እንዲህ አይነት አገልጋዬች ይብዛልን የግል ጥቅማቸዉ የሞቱ ሰግብግቦች በዝተዋል

  • @honeyyegata4348
    @honeyyegata4348 3 ปีที่แล้ว +4

    በትክክል ንገርልን

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr 3 ปีที่แล้ว +3

    ቸሬ ትክክል ነዉ የተናገረው

  • @Nahombiniyam55
    @Nahombiniyam55 3 ปีที่แล้ว +10

    አረ ይሄ ስድብ አይደለም ስድቡ በጌታ ላይ መጥገብ መፋነን ነዉ አንኳን ተናገርክ።

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ፡ጌታ፡ሆይ፡ማረን፡ቸሬ፡ተባረክ፡ጌታ፡የስራቸዉን፡ይስጣቸዉ፡

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል፡ቸሬ፡ተናገርክ፡ንገራቸዉ፡፡በተለይ፡በሀገራችን፡ላይ፡፡ተናገር፡፡እዉነት፡ነዉ

  • @tayebere1157
    @tayebere1157 3 ปีที่แล้ว +1

    ቸርዬ ብርክርክ በልልኝ ይሄ ንግግር ብቻ ማይገልፃቸው የመንደር ማፍያወች የሰው ሚስት ጭን ስር የሚውሉ ግን ወደመድረክ ሲወጡ ሀፍረት የሌላቸው ግብረ ሰዶም የሆኑ ወንድ ሆነው ከወንድ ጋር የሚተኙ አገልጋዬች የፈሉበት ገዜ ይሄ ስድብ ስድብ አይባልም ስለ ጅማሮው ተባረክ
    ነብይቷ ስለተፈጠረው በጣም ነው ማዝነው ጴንጤ ሲባል ክርስቶስ ኢየሱስ ልቡን በፍቅር የሰበረለት እንጂ እጁና እግሩ የተሰበረ ስልብ አይደለም ማንም የመንደር ውርጋጥ እየተነሳ የቸርች አገልግሎት ለ3 ቀን ሲያቋርጥ ጥበቃውን እንደ ፈለጉ ሲቀጠቅጡት ቆሞ ከማየት በላይ ሞት የለም እፈሩ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር አይዘበትበትም

  • @Belaya915
    @Belaya915 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ሙሉ ቪዲዮ አልተመለከትኩም ቢሆንም መልካም ምክር እና ተግሳፅ እንዲሁም ወቅቱን የጠበቀ ነው ብዬ አስባለሁ ዮሃንስስ እናንት የእፉኝት ልጆች ያለው ወዶ እይደለም ሊሳደብ ሳይሆን የልባቸውን ክፋትና ትዕቢት አይቶ ከሚመጣው ጥፋትና ቁጣ በንስሃ እንዲመለሱ አስቦ ነው ። አሁን በእኛ ዘመን ያሉ አንድአንድ አገልጋዮች እራሳቸውን ትናንሽ እግዚአብሔር አድርገው የተቀመጡ ከእግዚአብሔር ጋር ትከሻ ለትከሻ እንለካካ የሚሉ ብዙዎች አሉና ፓስተር ቸሬ የተናገርው ስድብ ሳይሆን የንስሃ ጥሪ ነው እረፉ ተመለሱ እነሆ ምሳር በዛፎች ስር ተቀምጧል እያለ ነውና ጌታ አብዝቶ ይባርከው አሜን

  • @yagetalijnany8256
    @yagetalijnany8256 3 ปีที่แล้ว

    Awo Liki nak 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fanustesfamriam647
    @fanustesfamriam647 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ለነብይ ጆሲ መልም

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስ ቸሬ ዘርማዘሩ ይለምልም እውነት እውነቱን ተናግራል ለእግዚአብሔር ክብር ጎበስ ብለህ ብለሽ አሽብሽቢ በልመና ሱፍ የለበሰማ ለማጨብጭብም እልል ለማለትም እደው ነውር እና ውርደት የሚመስላቸው ስቶች አሉ እግሩን አጣምሮ ለግምገማ ለትዝብ የመጣ እስኪመስሉ እውነት የጌታመንፈስ ይመለስልን እረረረረ እኔም እተባበራለሁ በተለይ አንዳንድ ተቀባን የሚሉ አገልጋዮች ይችን ብርቱካንን ጨምሮ እና ጌታ ከፍድያ አስቶ ሱፍ እና መናጢ ቆርቆሮ ሚነዱ አቤት አቤት አቤት ምህረት ይምጥላን ፓስ ቸሬ እውነት ተናግረህ ወግረው ይግደሉህ ክብር አለህ ጌታ አፍ ይሁንህ በበለጠ

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 3 ปีที่แล้ว

    በግልጽ ሆነ እግዚአብሔርን ስም ማሰደብ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት የአጋንትን ስራ ፀጥ ያሰኛል በጣም ይሳዝናል

  • @genigeni3403
    @genigeni3403 3 ปีที่แล้ว +7

    አንደኛ እኮ ነህ ፓስተር ቸ ልክ ልካቸውን ንገራቸው

    • @hirutalemu4968
      @hirutalemu4968 3 ปีที่แล้ว

      እሱም ከእነሱ አይሻልም እንደውም ይብሳል

    • @genigeni3403
      @genigeni3403 3 ปีที่แล้ว

      @@hirutalemu4968 ስለማታውቂው አትናገሪ እሺ የተናገረው ልክ ነው እንደዛም ተብለው ቢመለሱ መልካም ነበር

    • @hirutalemu4968
      @hirutalemu4968 3 ปีที่แล้ว

      አንተ ላታውቅ ትችላለህ እኔ እሱን ከስር ከመሠረቱ አውቀዋለሁ፡፡ሲጀመር ሠው የሚመለሠው በስድብ ነው እንዴkikikimikikikikiስድብ ሀጢአት ነው፡፡እርሱ የሠበከው የእራሱን ህይወት ነው፡፡ያልተመለሠ፡አይመልስም ያልተለወጠ አይለውጥም፡፡እነሱ ስለበለጡት ብዙ ተከታዮች ስላሉት ቀንቶ እንጂ በስድብ በጋጠወጥነት ሌላውን ተመለሱ ማለት አይቻልም::የተቀበላችሁት ልዩ ወንጌል ከሆነ እንጂ ትክክለኛው ወንጌል ስድብንይቃወማል፡፡አህያ ዱቄት እያለ የሚሳደብ የመጀመሪያው ፓስተር ነኝ ባይ እሱ ነው፡፡እነሱ ስለበለጡት ተመቅኝቶአቸው ነው፡፡

    • @hirutalemu4968
      @hirutalemu4968 3 ปีที่แล้ว

      ጌኒ ጌታን ተቀብለሽ መፅሀፍቅዱስ ምን ይላል እያልሽበቃሉ እየተመራሽ ኑሪ፡፡ጌታን እንድንከተል እንጂ የግለሠቦች ተከታይእንድንሆን አልተጠራንም፡፡

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 3 ปีที่แล้ว +3

    Eyesus kirisitos leaserefin yimetali amen

    • @tube4545
      @tube4545 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @shalom4024
    @shalom4024 3 ปีที่แล้ว

    God Bless you

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 3 ปีที่แล้ว +5

    ስድቡ ይሰቀጥጣል ! ከጉሊት እና ከድሆች መንደር እኮ ብዙ ጨዋ ኢትዬጵያዊ አለ ምነው አንድ ላይ ይሰደባል ወይ ? እርሶስ ከምን አይነት ቦታ ቢበቅሉ ነው? በድህ መንደርኞች ያንጏጠጡት ከዚህ ወተህ.. ከየትም መጥተህ ይባላል ወይ ? የንቀት ጥግ ! ሌላ ማረሚያ ቃል ጠፍቶ ነው ? ምን ጉድ ነው ::

  • @abinetmasse820
    @abinetmasse820 3 ปีที่แล้ว +5

    ይህ የቸሬ ንግግር ትክክለኛ ተግሳጽ ነው ። አዎ እረፉ

    • @hirutalemu4968
      @hirutalemu4968 3 ปีที่แล้ว

      ስድብ ብልግና እንጂ ተግሳፅ አይደለም፡፡ስተሀል ተመለስ ጌታን ተቀበል፡፡

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸሬ! እግዚአብሔር ይባርክህ
    እንደ ፊጋ በሬ የሚፋንን ሁላ ባንተ የተናገረውን ቢተች ደሙ በራሱ ላይ ነው::
    ሐዋርያው ጳውሎስም በቤተክርስትያን የተሰገሰጉትን ወንበዴዎች "በፍቅር ወይስ በዱላ ልምጣባችሁን?" ብሏል:: ጌታ ኢየሱስም ቤተክርስትያንን መሻሻጫ ያደረጉትን ነጋዴዎችና ለዋጮች ሸቃጮች "ቤቴ የፀሎት ቤት ትባላለች" ብሎ በዥራፍ አባሯቸዋል::

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 3 ปีที่แล้ว +1

    የፓስተሩ መልእክት ትክክል ሲሆን ስድቡ ግን የግል ማንነቱን ይገልፃል ጥበብ ይጎለዋል።

  • @rbeq
    @rbeq 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዜኦ የሚገርም ነው

  • @lovetube2585
    @lovetube2585 3 ปีที่แล้ว +5

    Paster cherie ewnet zemenk yibarek

  • @michaelkebede9204
    @michaelkebede9204 3 ปีที่แล้ว +1

    የፓስተር ቸሬ መልዕክት በጣም ነው ደስ ያለኝ።ሌባና አጭበርባሪ እንዲሁም በርኩሰት ተሞላ አገልጋይ የወንጌል ፀር በዛበት ዘመን እንደ መጥመቁ ዮሐንስ ፊለፊት የሚጋፈጡ ይብዙልን!!

    • @abrahamtekle989
      @abrahamtekle989 3 ปีที่แล้ว

      በኡነት የግዛቢሀር ሰው አንደዚህ ነው

  • @hargibrhnu5472
    @hargibrhnu5472 3 ปีที่แล้ว +1

    ምነዉቸሬ ትምርትህ ጥሩሆኖ የጌታን ክብር የወሰዱ ልክነህ በጣምበዝተዋል ዋጋየከፈለልን ጌታ ተረስታል አህያየሚለውቃል ይከብዳል

  • @tesfayekidu
    @tesfayekidu 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ልጆቹን አሕያ አይልም የውሼት ትቢት ነው በግልባጭ መልክቱ ያንተ የራሥሕ ነው

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 3 ปีที่แล้ว +7

    መሳደብ አያንፅም ከፍተኛ ጥላቻን ያንጸባርቃል !!ሰውን መስደብ የፈሪሳውያን ተግባር ነው!!!ደጋግሞ መሳደቡ ተገቢ አይደለም!!ችግር በጣም አለ ግን በስድብ አይደለም!!

    • @girumtedfayeabreham1955
      @girumtedfayeabreham1955 3 ปีที่แล้ว +1

      Apostel እንኳን ስድብ ዱላም አይገባቸዉም ኢየሱስ ከቤተመቅደስ ነጋዴዎችን እንዳባረረ አዲስ ኪዳን ይነግረናል አሁንም ጌታ ከቤቱ ጥርግ ያድርግልን ለቃሉ ቦታ ይልቀቁ ጊዜዉ የቃሉ ነዉ

    • @hirutalemu4968
      @hirutalemu4968 3 ปีที่แล้ว

      በሁሉ ነገር ስለበለጡት በቅናት ተቃጥሎ ነው እንጂ እሱ ማን ሆኖ ነው እነሱ ላይ የሚፈርደው፡፡ይሄው እሱ የተዋጣለት 1ኛ ተሳዳቢ ነው፡፡በዚህ ህይወቱ ስለሌሎች ማውራቱ ቲያትር ነው ቀንቶባቸው ነው፡፡ተነቅቷል!!!!!!!!!!

  • @salamawithundibeko6499
    @salamawithundibeko6499 3 ปีที่แล้ว

    መግሰጽ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን የቋንቋ አጠቃቀም ማስተካከል ነበርበት ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ሰድብን አይመከሪምነነ አትፋርዱ ይፈርድባቸዋል ይላል ቃሉ!! እያንዳንዱ ሥርዉ ይቀበላል ፓሰቴር የቃላት አጠቃቀም ብያሰተካክል ጥሩ ነው ለጌታም ብሎ ከጌታ ከሚውጣ🙏🙏🙏🙏

  • @ED-vm5oy
    @ED-vm5oy 3 ปีที่แล้ว +1

    ታዲያ ቸሬ ምን አረገ .......እውነቱን ነው 100%

  • @rohobottube6706
    @rohobottube6706 3 ปีที่แล้ว

    መገሰጽ ጥሩ ሆኖ እያለ እንደዚህ ዓይነት ፀያፍና አሳፋሪ ነገር ከአንድ አገልጋይ አንደበት ሲወጣ ምን ይባላል?

  • @atzion9230
    @atzion9230 3 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ቸሬ እውነቱን ነው

  • @newstory1304
    @newstory1304 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ፓስተር ቸሬ አስቆኛልም አስደስቶኛልም ንግግሩ
    አንዳንዴ ንግግርን የምያስቀይሩ አጋጣሚዎች ይኖራሉ ምንያድርግ በዝህ እንኳን ከገባቸው ብሎ ነዋ አንዳንዴ ቋንቋ ቀይሮ መናገር ግድ ይላል ዱቄት ካካካካ 😂😂😂😂

  • @mpiyomasilvasiilva4782
    @mpiyomasilvasiilva4782 3 ปีที่แล้ว

    🙋‍♀️🙋‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️😍😍🤭

  • @firehiwotbirhanu6812
    @firehiwotbirhanu6812 3 ปีที่แล้ว

    Achiberbarowoch geta yigetsotschu

  • @beteabo8507
    @beteabo8507 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቸሬ በጣም የገበው ነው አንተንም እናመሰግናሌን ተበረክ ጥሩ መረጃ ነው

  • @tiegstibeyene7103
    @tiegstibeyene7103 3 ปีที่แล้ว

    Tabrk Ewnat nauw

  • @amanuelbassa6384
    @amanuelbassa6384 3 ปีที่แล้ว +1

    Ps ቸር ልክ ነው ምትሉ ሁሉ የተሳደበው ሁሉ የመለከታችሁል ማለት ፣ነዉ እነ ግን ስው ግሩም ና ድንቅ የ እግዚአብሔር ፍጥረት ነው እላለው።

  • @samieliyas2771
    @samieliyas2771 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸርነት ልክ ነው በጣም አስቸጋር ሆነዋል ሰው ጌታን ትቶ እኔ ጌታ ነኝ ለማለት ትንሽ ቀራ መፅሐፍ ቅዱስ አስቀምጦ የራሱን ዝና መናገር ጀመሬ ኧረ ጌታ ሆይ ማረን ።

  • @united6563
    @united6563 3 ปีที่แล้ว

    ስድቡ ምንድነው
    መልክቱ ትክክል ነው
    ስድቡ ግን ከሰይጣን ነው በዚሁ ከቀጠለ እሱም እንደሚወቅሳቸው ሰዎች አይነት ይሆናል።
    ስድብ የሰይጣን ነው

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 3 ปีที่แล้ว +2

    ብርቱኳን አሜሪካ የሄደችው ለአገልግሎት ሳይሆን ለልጆችዋ ኑሮ በአሜሪካ ለማደላደል ለምን ይዋሻል ሌላው ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ግርግር ለመሸሽ ነው በጌታ ስም መነገድ አይቻልም ።

    • @betheltamiru9196
      @betheltamiru9196 3 ปีที่แล้ว

      እትየ ብርትኳን በሂሊኮፕተር አገልግሎት ላይ ናቸው 😂😂😂😋

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 3 ปีที่แล้ว

    ነብይት ብርቱካን ተምትሏት፣ጠንቋይ ብርቱካን ብትሏት ይሻላል።

  • @bezamuleta9909
    @bezamuleta9909 3 ปีที่แล้ว

    Chareya tebarkelgne brother God bless you

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 3 ปีที่แล้ว +3

    Ekonim tenagerachiw

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 ปีที่แล้ว

    ጥቆማ፡ማድርግ፡እንጅ፡ገብተዉ፡፡መፈተሽ፡መረበሽ፡፡የለባቸዉም፡፡ግን፡ለም፡የጌታ፡ቤት፡ይደፈራል፡ለምን፡መጠየቅ፡አለባቸዉ፡እዉነት፡ስላለን፡ይናደዳሉ

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 3 ปีที่แล้ว

    ቼሬ ትክክል ነህ

  • @beteabo8507
    @beteabo8507 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ጌታ ልብ ይስጣቸው

  • @woubshetshigute2507
    @woubshetshigute2507 3 ปีที่แล้ว

    I am sorry to say but i don't see any difference between this guy and the guys he wants to address. Same Bokolo and bakela. Insult is not tantamount to rebuke. I don't insult is Goldly. This is not the right way of rebuking . It seems something personal instead of zeal for God's glory.

  • @elshatesfu9854
    @elshatesfu9854 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው ያለው

  • @mitikbiru5953
    @mitikbiru5953 3 ปีที่แล้ว

    Yetal description late eeee???

  • @ED-vm5oy
    @ED-vm5oy 3 ปีที่แล้ว

    ቸሬ በርታ

  • @tayechbelewmekdes6319
    @tayechbelewmekdes6319 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸሬ ልክ ብትሆንም የዪኒ ማኛን ቲክቶክ የምታይ አስመሰለብህ ዱቄት ማለትህ ብቻ ነው ያልተመቸኝ እንጂ ልክ ነህ አህያማ ክብር አግኝታ ጌታዋ ተጭኖባታል ትሁት ናት እኛና አገልጋዮቻችን ትቢያ ነን ግን ጌታ አከበረን እንድንመለስ ይርዳን ያብራልን ይማረን

  • @melkamelak9882
    @melkamelak9882 3 ปีที่แล้ว

    ቦንብ አለ ያለው ሰው በመጄመሪያ እንዴት አየው: እንዴት አወቀ? ከፖስተርቼሬ ጋር ይተደረገ የሁከት ፈጠራና ብጥበጣ ነው:: ቼሬ አሁን በስድብ መንፈስ ተሞልቶ በቅናት እየለፈለፈ ነው:: እርስን ከየት አንስቶት ይሁን:: ባልጌ እሱ ነው:: ወንድም እይተሳደቡ መምከር የለም:: ፍፅም ለቅዋል::

  • @alemayehuringo3360
    @alemayehuringo3360 3 ปีที่แล้ว

    አገልጋዮች ክርስቶስ ለአገልግሎት ከጠራቸው ጥሪ አፈንግጠው ለገዛ ሆዳቸው በሚመች መንገድ በሚሄዱበት አካሄድ ልክ ተናጣቂ ትኩላዎች ማለትን ያላነበባችሁ ሰዎች ናችሁ መሰለኝ አህያ ማለት ስድብ የመሰላችሁ
    አህያ የነብዩን እብድነት እንድትናገር እግዚአብሔር አፏን ከፍቶ ምሳሌ ያድረጋት የተመረጠች እንስሳ መሆኗንም እትርሱ እንጂ
    ማስተዋሉ ካልራቃቸው ትእቢተኞች በአህያ ቢገሰፁ ምክርን ገንዘባቸው ያድርጉታል
    መፅሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ህዝብ የሚበዘብዙትን
    ውሾች
    ሆዳሞች
    ራስ ወዳዶች እንደሚል ት . ኢሳይያስ 56 ከ9- 11 አንብቡ

  • @ssre8856
    @ssre8856 3 ปีที่แล้ว +3

    Betam turu mikirinew

  • @tigisttadesse6228
    @tigisttadesse6228 3 ปีที่แล้ว

    😳😳😳😳😳🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @bogalechhomma3354
    @bogalechhomma3354 3 ปีที่แล้ว

    የስፋረል ባምሳዳቢ ምላሱ ማባራክ ይችላልን

  • @ngubefkadu5370
    @ngubefkadu5370 3 ปีที่แล้ว

    ኢንዝህ ምቢያት የምብስሉስዊችግን ኢውመት ስምላክን፡ነው ይሚድብኩትና የሚያገለግሊ
    ትማንን ይሆንተቸግረናል ኢና ኢርዱም ሲባሉ ሲልክ ሲደውሊላ አዋያነሱ ኣያናህሩ ብፈስ ቡኪና ዩ ዩብ ብቻ ድንቅ ሥራ ኣምር ኡያሉ ይሣያሉ ኢኛ ልባችንን የየበናስዊችከመ፡ታ መንግድ ውስጥ ይከቲናል ታፊያሚራኪል ኢያሉ የሚያሳዩ ክሆነለምን መልስ ኣይስጡንም ውይስ ፕ

  • @bezagibe9460
    @bezagibe9460 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት ያሳፋራል ሰዉ ወይም አገልጋህ አዴለም ምሳዴቦ እየሱሰን ነዉ የተሳዴቤ አባህን ንሳ ገባ

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 3 ปีที่แล้ว

    በቸሬ የተናገረው እግዚያብሔር ነው ቃሉ ላይ እስራኤልን ቆሻሻሽን ደምሽን አጥቤ ከመሬት አነሳሁሽ አንቺ ግን በኔ ላይ እግርሽን አነሳሽ ብሏል አሁን ጌታ አክብሯቸው ዛሬ የት እንድረስ የሚሉት የዛሬ አገልጋዬች ነቢያት ናቸው

  • @samuelgodebo8811
    @samuelgodebo8811 3 ปีที่แล้ว +3

    ምን ዓይነት ጋዜጠኛ ነህ እባክህ ? ልክ
    እንዳየ ሰው " ቦንብ ተገኘ " ትላለህ ?
    "ተገኘ ተባለ" እንኳን ብትል ምንአለበት ?

  • @desalegnfatanu4750
    @desalegnfatanu4750 3 ปีที่แล้ว

    Yemigerm new unet new hunkan sadebkacho yansachol leboch nachu

  • @hirutalemu4968
    @hirutalemu4968 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም የሚያሳፍሩት እሱን ተሳስተሀል ብለው እንደመመለስ አህያ ዱቄት እያለ የዱርዬ ስድብ የተሳደበውን ጋጠወጥ ትክክል ነው ማለታቸው ነው፡፡ሲቀጥል ትላንት ምንም ያልነበረው ደሀ ማደሪያ አጥቶ የአዳር ፕሮግራም የሚያሳድድ የሚበላው የሌለው ዛሬ ምንም ሳይሠራ እንዴት ሀብታም ሆነ??????የሀብቱ ምንጭ ምንድን ነው????????በመጨረሻ ሁሉንም ረስቶ ቆዳው የጠጠበበው ደሀ የሚፀየፈው መሬት ጠበበኝ ያለው የሚያደርገው ቅጡ የጠፋው እራሱ ነው፡፡እንደ ትክክለኛ ሠው ጭራሽ በአደባባይ ስድብ በጣም ያሳፍራል ደጋፊዎቹ ነን ያላችሁ ማህበርተኞቹ ወደ ትክክለኛው መስመር ይቅርታጠይቆ እንዲገባ አድርጉት!!!!!!!! ስድብ በየትኛውም ሁኔታ ፅድቅ ሆኖ አያውቅም፡፡ይሄ እግዚአብሄርንም ቃሉንም ተመልካቹንም በከፍተኛ ሁኔታ መናቅ ነው፡፡ክንፏን እንደተመታች እርግብ ከጉራው ብዛት እጁን እንዴት እንደሚያደርገው ተመልከቱ!!!!!እራሱን እና ቤተሠቡን በኑሮ ከመቀየር ውጪ ምን ተጨባጭ ነገር ለአገሩ ሠራ?????ይሄ ሁሉ ትዕቢት መመፃደቅ ምን የሚሉት ነው????እግዚአብሄር ማብረጃውን ይላክልህ!!!!!!!!!!!!!!!

  • @seblemamo6479
    @seblemamo6479 3 ปีที่แล้ว +1

    endaye sew bomb tegegn yalkew aydebrehem crstiyan malet tergumu algebahem wanaw mesematu nw aydel? atasmesel

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 3 ปีที่แล้ว +1

    He is righ leboch yabazubat zemen naw

  • @mekdilakew7468
    @mekdilakew7468 3 ปีที่แล้ว

    መልዕክት ማስተላለፍ ትችላለክ ግን ደጋግመክ ጵንጢ ጵንጢ አልክ ኦርቶዶክስ ስንት መከራ ስታስተናግድ ግዲታ ስለሆነ ነው

  • @rosazuniga6334
    @rosazuniga6334 3 ปีที่แล้ว

    Endzi nwa beyebotawu chgr yemifterw.
    Ye police libs byebotawu yitadlal.
    Bka asbut hezbachin chgr wust yigbal..

  • @gelayeg.michael3703
    @gelayeg.michael3703 3 ปีที่แล้ว

    I came from London please can you tell me were about your church address i live in mekenissa aboo roundabout please let me know this church address I would like to join your church you are the true and honest God's servant
    God bless you and your ministry Amen 🙏 🙌 ❤

  • @adm6182
    @adm6182 3 ปีที่แล้ว

    Esua arfa atikemetm yeset nebiy AL ende? Yeminiredaw eyugn eyugn new.

  • @seblemamo6479
    @seblemamo6479 3 ปีที่แล้ว +1

    Er wedet eyheden nw?

  • @lalahi4412
    @lalahi4412 3 ปีที่แล้ว +2

    ያደረገው ለጌታ ካለው ቅንአት የተነሳ ሊሆን ይችላል ግን አህያ ፣የጉሊት ልጆች ዱቄት is way far በጣም ለጠጠው።

    • @Simo-q6j
      @Simo-q6j 3 ปีที่แล้ว

      እውነቱን ነው አህያ እና ዱቄት ናቸው ያለ ጉቦ የማይፀልዩ ለነርሱ የሚናገር ጌታ ለኔ አይናገርም ማለት ነው? ደንቆሮ ።

    • @lalahi4412
      @lalahi4412 3 ปีที่แล้ว

      @@Simo-q6j አየህ እንዲህ መድረክ ላይ የሚደረግ ስድብ እንዳንተ ያለ የለቀቀ ትውልድ ያፈራል። ፍርሀቴ ይሄ ነው።ፍርሀቴ አንተ እና መሰሎችህ ከሐሰተኛ ነቢያት ይልቅ ነገ መድረክ ስትይዙ በዚህ ፈር ለቀቅነታችሁ ህዝቡን የማስለቀስ ተራ የናንተ እንዳይሆን ነው። ተባረክ እሺ።