MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ቅዱስ ሥጋው እና ክቡር ደሙን ልቀበል ገብቼ ደንግጬ እወጣለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 109

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 2 ปีที่แล้ว +12

    እንዲህ አይነቱን የህይዎት ትምህርት የሚያዳምጡት ጥቂቶች መሆናቸው ይገርማል! ተራ ጨዋታ ቢሆን ኖሮ 100 ሺህ ሰው ይሰበሰብ ነበር፡፡

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እሄኔ ዘፈን ቢሆን 😥ማሥተዋልን ያድለን 🙏

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ወንድም አለሜ ምን ይደረገ ማስተዋል ተስኖን እኮ ነው አይነ ልቦናችንን ያብራልን

    • @MsNexus
      @MsNexus ปีที่แล้ว

      እውነት ነው መቼ ሚጠቅመንን እናዳምጣለን ማስተዋልን ያድለን

    • @hirutmarhirutmar9090
      @hirutmarhirutmar9090 ปีที่แล้ว

      እውነትነው እግዚአቤርሔ አምላክ አይነልቦናችን ያብራልን

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว +1

    በእውነቱ ይሄ ቃል በጣም ነው ሚያስደነገጠኝ አቤቱ እደኔ ኃጥያት ሳይሆን እደ ቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 2 ปีที่แล้ว +7

    አብየቱ ሆይ ለዚ ቀን አድርሰን እንደቸርነትህ🙏

  • @topefa271
    @topefa271 2 ปีที่แล้ว +10

    ዋው እኚን አባት በጣም ነው የወደድኳቸው !

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ ปีที่แล้ว

    ሊቃነ ጳጳሳትን የሚለውን ቃል የማንሰማበትን ዘመን ያምጣልን።
    ጳጳስ መባል ሲገባ ሊቀ ጳጳስ ማለት አግባብ አልነበረም።

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መጋቢየ🥰🥰🥰ደስስ እሚል ተግሳጽ ነው እግዚአብሔር እረጅም።እድሜና ጤና ይስጥልን።ማህበረ ቅዱሳን❤።አርሴማ ፀጋዉን ያብዛልሽ እህቴ🥰🥰❤

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 2 ปีที่แล้ว +5

    መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማዎት እዚሕ የረር ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሁሌም ትምሕርቶትን እከታተላለው በጣም ነው ደስ የሚለው እድሜ ጤና ይስጥልኝ።

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn ปีที่แล้ว

    አቤቱአምላካችን ሆይ እደቸርነትህ እጂ እደበደላችን አይሁን

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ያሰማን አባታችን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ በቸርነትክ እንጂ በእኛ አቅም ምንም ማደረግ አንችልም እና በምህረትክ ተመልከተን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሥጋውን በልተን ደሙን ጠጥተን ከጌታችን ከመድሐኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አንድ እንድንሆን ይርዳን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን❤❤❤❤

  • @himahima2935
    @himahima2935 ปีที่แล้ว

    በእዉነት በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ethiopia6945
    @ethiopia6945 2 ปีที่แล้ว +3

    ጸጋዉን ያብዛላችሁ አባታችን

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት የስማዓልና

  • @ቤዛYouTube-q3g
    @ቤዛYouTube-q3g ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይቆይልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለሕይዎትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን።
    ወንድም እሕቶቸ ይሄን ትምህርት ያዳመጣችሁ ሁላችሁ በምትጠቀሙት ማሕበራዊ ሚድያ ሁላችንም Share እናድርገው ብዙ የማይደርሳቸው አሉና።

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በልቦናው ቂም የያዘ ማረኝ እግዚአብሔር 😢🙏

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ለአባታች በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እውነት ነው በድፍረት ወደ ስጋው ደሙ በድፍረት አይቀረብም

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰመልን መምህር

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf ปีที่แล้ว

    "ጠበል ጸዲቅ"..
    በጣም የምወደው ፕሮግራም በርቱልን ❤

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እጽብ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አሥተዋይ ልብናን ይሥጠን 🙏👏🙏

  • @almazmesganw3159
    @almazmesganw3159 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለይህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ባህበረ ቅዱሳንን ይጠብቅልን

  • @ህሊናዳኛነው
    @ህሊናዳኛነው ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ✝️

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ለኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን😢😢

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን❤🙏

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว

    በወነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን

  • @enatbizuneh-px6ku
    @enatbizuneh-px6ku ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን ላባቶቻችን🥰🥰🥰

  • @yemimekonen8045
    @yemimekonen8045 2 ปีที่แล้ว

    ውይ በመድሀኒአለም እኚህ አባት ትምህርታቸው አይጠገብም እባካችሁ በሌላ ጥያቄ ደግማችሁ አቅርባቸው አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እደሜ ከጤና ያድልልን ፈጣሪ ሚስጥሩን ይግለፅልዎ።

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ።

  • @ሠብለ-አወቀ
    @ሠብለ-አወቀ ปีที่แล้ว

    እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁንብን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልነ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ

  • @MsNexus
    @MsNexus ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታችን ሆይ እንደ ነደላችን ሳይሄን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን በቸርነትህ አስበን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ላይ ያሳድርብን

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @koigatu615
    @koigatu615 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +3

    ይኽን ፕሮግራም በጉጉት ነው እምጠብቅ!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።
    ጠያቂው ወንድማችን እናመሠግናለን ነእኔም ጥያቄ ነው እኔስ ለመጀመሩም ጀምሬው አላቅ ግን ለመቀበል አስቤ በጣም እፈራለሁ ምኑ መልካም ነገር ኑሮኝ መቼ ቃሉን ጠብቄ እረ እኔስ ብዙ ነው ኮተቴ እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ቤቱ ይጥራኝ እንጂ ምን ይዤ ልቅረብ😭😭😭

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @wudetesfa9718
    @wudetesfa9718 8 หลายเดือนก่อน

    Amen memher kalhewoet yasmael

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen kal hiwot yasemalin abatachin

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔታ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እህታችን በርችልን

  • @monaalzghoul3383
    @monaalzghoul3383 2 ปีที่แล้ว

    Kalehywet yasemaln abatachn 🙏🙏

  • @BiranaMedia
    @BiranaMedia 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏

  • @andualemgurmessa6366
    @andualemgurmessa6366 2 ปีที่แล้ว

    እውነቱ ነው እንደኛ ስራ ሳይሆን በቸርነቱ አቤቱ ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @weletmariyamwebalem9400
    @weletmariyamwebalem9400 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @zawdiechana3952
    @zawdiechana3952 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    አቤቱ አምላኬ ሆይ አንድት ነገር ከአንተ እሻለሁ ያለ ማህተም እዳትወስደኝ

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @abershtesfaye5896
    @abershtesfaye5896 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ይሰማልን አባታችን ለጠየቀየችንም ቃለ ሕይወትን ይሰማልን

  • @meri147
    @meri147 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንዲሁም እህታችን

  • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ
    @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማልን መምህር የእኔም ጥያቄ ነበር እናመሰግናለን ማህበር ቅዱሳን እንዲህ ዓያነት የሂዉት መና ስለምትመጉቡን

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
    @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @edgetyarn4002
    @edgetyarn4002 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ge821
    @ge821 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏

  • @ራሄልኢትዮጲያዊት
    @ራሄልኢትዮጲያዊት 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @hsjhsh7576
    @hsjhsh7576 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን ለአባታችን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @gaadiseegadisee5485
    @gaadiseegadisee5485 2 ปีที่แล้ว

    Mamerachen qele eyote yasmalen ammen

  • @ሀናየክርስቶስልጅ
    @ሀናየክርስቶስልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @የእግዚአብሔርፍቅርአይለየ
    @የእግዚአብሔርፍቅርአይለየ 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mersohiwet5245
    @mersohiwet5245 2 ปีที่แล้ว

    Mehal ley yemtaqerbut yesel ena ye program mekfecha zieman batasgebut melkam new Mk. Abatachn qale hiwet yasemaln.

  • @heedasleedaw1764
    @heedasleedaw1764 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያድልልን

  • @ruth2638
    @ruth2638 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta6942 2 ปีที่แล้ว

    አባታችኝ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @hibretkassie1499
    @hibretkassie1499 2 ปีที่แล้ว

    amen kalehiwet ysemaln!!!!!!

  • @addis2675
    @addis2675 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነትለአባታችንቃለሂወትንያሰማልእረጅምእድሜጤናዎትንይስጥልንማህበረቅዱሳንንያስፋልንይጠብቅልን

  • @enatkasa2457
    @enatkasa2457 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @h.a9977
    @h.a9977 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @eleniehilu8641
    @eleniehilu8641 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yeshiyadisu4378
    @yeshiyadisu4378 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @beyenechferede5514
    @beyenechferede5514 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን⛪🇪🇹🙌😭🙏🌹🌹🌹

  • @yeshiyadisu4378
    @yeshiyadisu4378 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ትምህርት

  • @antenehtesfaye3833
    @antenehtesfaye3833 ปีที่แล้ว

    ለምሳሌ እሁድ ጋብቻን በቅዱስ ቁርባን ለመፈጸም ቀጠሮ ይዘን ቅዳሜ ህልመ ሌሊት ቢመታን ፕሮግራሙን እንዴት እናረጋለን?

  • @atalamoges5850
    @atalamoges5850 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @beyenechferede5514
    @beyenechferede5514 2 ปีที่แล้ว

    ልልልልልልል👏👏👏💐💐💐🌹🌹🌹🌿🌿🌿

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว

    ሼርር አድርጉ

  • @tadelewube4057
    @tadelewube4057 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።አንዲት ጥያቂ መልሱልኝ አንድ ሰው በቅዱስ ቁርባን ተወስኖ እያለ ድንገት ከባድ ሀጢያት ቢሰራ ተመልሶ መቀበል ይችላልን???

    • @egziabheryimesgen
      @egziabheryimesgen ปีที่แล้ว

      ተጸጽቶ ንስሐ ገብቶ ይችላል ንስሐ ከኃጢአት እድፍ የሚያነጻ ሳሙና ነውና::

  • @rt5fghh652
    @rt5fghh652 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹሕ ይብዛየተዋሕዶ እቁወች ለሁላቹሕም ቃልሒወት ያሰማልን
    እስኪ ይችን ጥያቄ መልሱልኝ በስደት ነዉ ያለሁት ግን አንዲት እሕቴ ምን ማለት ነዉ ስላለችኝ አልመለስኩላትም ከመለሳቹሕልኝ እነግራታለሁ በተረፈ በጣም ነዉ እምከታተላቹሑ
    ጥያቄ?
    ነገር ግን እነዚያን በላያቸው ልነግሥ ያልወደዱትን ጠላቶቼን ወደዚህ አምጡአቸው በፊቴም እረዱአቸው።”
    - ሉቃስ 19፥27

    • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
      @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 2 ปีที่แล้ว +2

      ይህ በአብይ ፆም አባቶች ፈትፍተዉ ነው እሚስተምሩን ይህጥያቄ ከላይ ጀምረሺ ስታነቢው መክሊቱን ስለደበቀው ሰው የተሰጠመልስ ነው ቡሁላ ከእግዚኣብሔር መንግስት እደሚለይ የሚናገር ነው እርዱት እሚለው አገታችን ከተቆረጠ ህወት እደለን ከእግዚኣብሔር መንግስት ከወጣን ህወት እደለን የሚለን የሚያስርዳ ነው

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 ปีที่แล้ว

    እረ የውስጥ መስመር ካለው ፃፉልኝ ለጥያቄ

  • @TesfaMichael-w9g
    @TesfaMichael-w9g ปีที่แล้ว

    እጅግ የሚያሳዝን ጥያቄ አጠያየቅ ከዚህ ከከበረ የቤተክርስቲያን ድምጽ አዘጋጅ ተብዬ በመስማቴ እጅግ አዝኛለሁ
    ጥያቄው ተገቢ ነው
    ከመምህሩም የተሰጠው ምላሽ ትክክለኛና ተገቢ ነው
    ግን ጠያቂ ተብዬዋ በግድ አስገድዳ አህያ ይበላል ምንም ችግር የለውም እንድትባል የፈለገች ነው የሚመስለው
    በጣም ታሳዝኛለሽ የመምህሩ ጥንካሬ ባይገታሽ ኖሮ ለመብላት እንደተመኘሽ ክርክርሽ ይመሰክር ነበር
    መምህሩ እኮ ጠይቀውሻል አንቺ ትበያለሽ ወይ ሲሉሽ መልስሽ ብለምደው እበላ ነበር የሚል መልስ ነው የመለስሽው የኔ እመቤት አንቺ የፈለግሽውን መብላት ትችያለሽ ግን በቤተክርስቲያናችን መድረክ ላይ ግን ይህን መሰል ክፉ ዘር ልትዘሪ አይገባም

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @Emabet-t1t
    @Emabet-t1t ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru1445 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @andnetbelay3321
    @andnetbelay3321 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu7535 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @queenbelete3158
    @queenbelete3158 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን