ተመልካቹ ሁሉ ቆሞ ያጨበጨበበት ድንቅ ስራ - አደራ - ግርማ ተፈራ ከምሥራቅ ተረፈ ጋር - በጦቢያ 10ኛ ዓመት ላይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 183

  • @azebamha6072
    @azebamha6072 2 ปีที่แล้ว +38

    Deeply moving! Ato Girma, you sing this song so soo beautifully. Deep appreciation and respect for you Also Misrak, ihit alem, great appreciation for all the important work you are doing. አምላክ አገራችንን ይጠብቅ! አይደለም የጀግኖቻችን ልጆች ማንም ኢትዮጵጵያዊ አይጣ አይጎሳቆል።

  • @kibebew
    @kibebew 2 ปีที่แล้ว +73

    የተሰው መከላከያ ልጆች ማሳደግ የሁላችንም ግደታ ነው... 🇪🇹❤

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +53

    ልብ ይነካል
    ወንድሜና አባቴ ግንባር ናቸው በድል ይመለሱልኝ ያረብ!

    • @nooranoora7839
      @nooranoora7839 2 ปีที่แล้ว +3

      ኢንሸአላ አላህ በድል ይመለሳሉ እህቴ

    • @hayatmohamed8193
      @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +5

      @@nooranoora7839 ከዛ ጉድ ያወጣቸው አላህ አሁንም በድል ይመለሱልኝ
      በተለይ ወንድሜ ገና ልጅ ነው 20 አመቱ ደመወዝ ተቀበልኩ ብሎ ለእናቴ ሶስት ሺ ብር ላከላት ልብ ይነካል

    • @dagmawitufa898
      @dagmawitufa898 2 ปีที่แล้ว +3

      አይዞን በድል ይመለሳሉ በርቺና ጸልይ እነሱ ጠንካራ ናቸዉ ያመኑበት አላማ አላቸዉ አንቺ ጎበዝ ጠንካራ ሁኚ ሁሉ ሰላም ነዉ በርቺ

    • @fatumaahmed5335
      @fatumaahmed5335 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ውዴ አላህ ይጠብቅልሽ በሰላም ያገናኛችሁ

    • @ketselazelalem1646
      @ketselazelalem1646 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዛሽ ይመለሳሉ

  • @wab4425
    @wab4425 2 ปีที่แล้ว +40

    ክብር ክብር ክብር! ለእትዮዽያ ነፃነትና ለልዑላዊነትዋ በክብር ለወደቁት ጀግኖች ሁሉ💚💛❤️

  • @romar8844
    @romar8844 2 ปีที่แล้ว +31

    ፈጣሪ ሆይ እባክህን ምንም ሳያቁ ለሚያልቁ ምሰኪኖች ስትል በቃቹ በለን🙏

  • @ሩሐማሩሐማ-ዀ3ተ
    @ሩሐማሩሐማ-ዀ3ተ 2 ปีที่แล้ว +18

    ግርማ ተፈራ በጣም የማከብርህ የማንቅህ አርቲስት ነህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 2 ปีที่แล้ว +2

    Uffffff... I have no word.. ሀገሬ 💚💛❤️
    ተባረኩልን!.

  • @ኢትዮዺያሀገሬ
    @ኢትዮዺያሀገሬ 2 ปีที่แล้ว +20

    አዎ አፈሯን ለብሰው ለተኙት ጀግኖቻችን ክብር ይገባቸዋል።
    አለቀስኩ ሳስበው ♥

  • @wuletawalemu6697
    @wuletawalemu6697 2 ปีที่แล้ว +29

    ክብር ለብርቅየ አርቲስቶቻቾን በረቂቅ ጥበባቸሁ ጀግነትን ለህዝብ ማድረሳችሁ: የተበተነውን ህዝባችን መሰብሰባችሁ በዚህ ወሳኝ ወቅት ታሪክ እንደ ጀግኖች ሰራዊታችን አይዘነጋውም
    ክብር ለኢትዮጵያ

  • @abureida3992
    @abureida3992 2 ปีที่แล้ว +31

    ዋው ጦቢያዎች በጣም የሚማርክና የሚምር ስራ ነው። በያለንበት እንባችንን ነው ያፈሰስነው

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ሙዚቃ ስዳምጥ እጅግ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰👏🏾👏🏾🙏👏🏾🙏👏🏾🙏👏🏾🙏👏🏾😰😰😰😰

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 2 ปีที่แล้ว +16

    ዜሜውም ፡ ግጥሙም ፡ ልብ ፡ የሚነካ ፡ ነው። የኢትዮጵያ ፡ ጀግኖች ፡ እደዚህ ፡ ይወሳል ፡ ሕወሐትን ፡ ደግሞ ፡ በአፍራሽነት ፡ በታሪክ ፡ እናስታውሰዋለን።

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 ปีที่แล้ว +14

    እሂን ዘፈን በሰማሁ ቁጥር እንባ ይቃጣኛል ድል ለሀገራችን የተሰውትን በአፀ ገነት ለቆሰሉት ምህረቱን ቤተሰቦቻቸውን መከባከብ "ልጆቸን አደራ" ከሞት አፋፍ ለይ ሁኖ ጀገና የጀግና ልጅ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያስለቅሳል ፈጣሪ መልካሙን ጊዜ ያምጣልን

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 ปีที่แล้ว +23

    የሚገርም ዘፈን ነው እጅግ በጣም ያምራል ግርምሽ
    ግጥሙም ገራሚነው

  • @yonitaa953
    @yonitaa953 2 ปีที่แล้ว +3

    ግርምሽ በጣም አስተዋይ ሙዚቀኛ ነህ እውነትም የአባቱ ልጅ ነው። ግጥሙም በጣም አሪፍ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hirutegebreselase5569
    @hirutegebreselase5569 2 ปีที่แล้ว +17

    It is a beautiful song and very touching. God bless Ethiopia. ❤💛💚❤💛💚

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 2 ปีที่แล้ว +8

    ምስራቅ ስለምታቀርቢልን ዝግጅቶችሽ በሙሉ እናመሰግናለን ክርስቶስ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 2 ปีที่แล้ว +15

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም አሁንስ በቃበለን አምላኬ ግርምሽ በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት።

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 ปีที่แล้ว +1

    አርት ቲቪ እናመሰግናለን ክብር ለመከላከያ ጀግኖቻችን ክብር ለእማራ ፋኖ ጀግኖቻችን ክብር ለእፋር ጀግኖቻችን ክብር ለመላው ሀገር ወዳድ ኢትዬጵያውያን ኢትዬጵያ በጀግኖች ልጆችዋ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለምጵትኖራለች 💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱እምዬ ኢትዬጵያ የጠላሽ ይጠላ የደፈረሽ ይውደም

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር ክፍአይካሽ አገሬ እናት አለም

  • @yayaayele2128
    @yayaayele2128 2 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናቸዋለን ይህንን ዜማ ስላቀርባችው አውን ወቅታዊ ዜማ ነው ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰው የመከላከያ ሥራዊት ፋኖ ሚንሻ ልዩ አይል የአፋር ጀግኖች ቤተሰቦችን ማየት አለብን

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ እንዴት ልብ የሚያንቦጫቡጭ ዘፈን ነው?ያለዛሬ ልብ ብዬ ሰምቼው አላውቅም። እግዚአብሔር ሀገሬን ሰላም ያርግልን።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +7

    ለሀገራች ሰላም ያምጣልን እውነት ነው ሙዚቃው ምርጥ ነው አምላክ ሆይ ጥሩ ዘመን ያምጣልን ብቻ

  • @melesachewkebede8347
    @melesachewkebede8347 2 ปีที่แล้ว +5

    ጦቢያ ማለት ኢትዮጲያዊነት ! የመድረክ መሪዋ ሁሌም ስርአትሽና ለዛሽን አድናቂ ነኝ ዛሬ ደሞ ባሰ ባሰ ! እመቤቴን ስልሽ ባሰ ! ግርማ ተፈራም ውስጥ ሰርስራ የምትነካዋን ጥንታዊ ዜማን ፈልቀቅ አርገህ ለዛ ባለው ድምፅ የማይረሱትን የነ ጋሼ ተፈራ ካሳን የእውነተኛነትን ዘመን መለስ ብለን እንድናስታውስና ለአለንበትም ዘመን ለአገራቸው የወደቁትን ለማወደስ የቀረበው ቅንብር አስደስቶኛል!! ሰላሙን ያምጣልን ፍቅሩን ይስጠን።

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያን በምስራቅ ውስጥ ማየት ይቻላል ግርማ ተፈራ ልዩ ችሎታህን አደንቃለሁ ።እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🤲💚💛❤🙏

  • @vikasyadav2423
    @vikasyadav2423 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ስትወደስ በናተ ስትገለፅ ደስ ይላል

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጆቿ ከነብሳቸው በላይ የሚወዷት ሐገር፡ ጎረቤቶቿ ደግሞ በቅናት አምርረው የሚጠሏት፡ ይገርማል፡ አምላክ ይጠብቅሽ ኢትዮጵያዬ፡፡

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba553 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ቅንብር, ዘፈኑ የጥላሁን ገሰሰ ነው ግርምሽ ደግሞ አሪፍ አድርጎ ተጫውቶታል, ወቅቱን ጠብቀህ ስለዘፈንከው ምስጋናዬ ይድረስህ። ምስራቅዬ ምርጧ

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ታሪክ ስሰማ ፋፋፋፋፋፋኖኖኖ እሸቴወችን አስታውሳለሁ እእእፍፍፍይይይ

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 2 ปีที่แล้ว +4

    ጦቢያ እንዴት እንደምወዳችሁ ዳግም ኢትዮጵያዊነትን በዓለት ላይ ከአፀኑት አንዱ ናችሁ ።

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ปีที่แล้ว +3

    ስወድሽ ሰንደቅ ስወድሽ ሐገሬ ዉድዋ ኢትዮጵያዬ💚💛❤

  • @eyerusalembedane2047
    @eyerusalembedane2047 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመን ተሸጋሪ ስራ፡፡ እንደ አዲስ እሸት የጣፈጠው ባንተ ነው ግርምሽ፡፡ ሁሌም አከብርሃለሁ ወንድሜ! ልብ የሚነካ እጅግ በጣም መናበብና መዋሃድ ጎልቶ የታየበት ድንቅ ስራ እግዚአብሄር ይባርካችሁ፡፡

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you all of you.
    This message for all nation.Ato,Girma and Sister Misraq. very important message....

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 ปีที่แล้ว

    እቤት እቤት ዝንተ ዓለም የማይረሳ በልብ የተከተብ ድንቅ የሀገር ፍቅር ገላጭ

  • @tirfekebede8142
    @tirfekebede8142 2 ปีที่แล้ว

    ዘፋኙም ገጣሚዋም የቆንጆዎቹ ኢትዮጵያዊ ናችሁና እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ።

  • @mikiyasmulugeta108
    @mikiyasmulugeta108 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ይስጥልን ክበሩልኝ

  • @solinatube2584
    @solinatube2584 2 ปีที่แล้ว +2

    የወታደር ልጅ የምር ክብር ይገባቸዋል እናግዝ እንንከባከብ

  • @እናቴኑሪልኝ-ኸ4ቀ
    @እናቴኑሪልኝ-ኸ4ቀ 2 ปีที่แล้ว +22

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛♥

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይህንን ኢትዮጵያን አቆየልን።

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር ሞት የህዝብን ትግል ለሚነጥቁ ዘመነኝ ባለተራ ጅቦች

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም እንደ ንጉሱ ዳዊት አንግቤሽ ሀገሬ ሀገሬ ሀገሬ 👍👌❤😘 ለጀግኖቹ እና ለተቤተሰቦች በሙሉ አምላክ ብድሩን ይክፈላቸው።

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 2 ปีที่แล้ว +3

    የዚህ የዘፈንህ መነሻ የሽዋው ጀግና 9 ባንዳ ጥለናል እኔና ልጄ ሚካኤልን ያለው ጀግና አርበኛ ሰው ነው!!
    ሲቀጥል ልጄን ገደሉብኝ አለ
    ወንድሙ ሽሽ ይለዋል
    ልጄን ትቼ አላደርገውም!!
    ስማ እኔም እዚሁ ከልጄጋር ታገኘኛለህ ሰውነታችንን በክብር አሳርፍልን!!
    ስማ ይላል ያ የሸዋ አርበኛ!!
    ልጆቼ እዳይራቡ መንግሥት እዲረዳቸው አደራ !!ለመንግስት አሳውቅልኝ ይላል!!
    እና ዛሬ ከሚታዩት ጀግኖች መካከል እስከ ልጁ ስላላየሁት ይህ ከንቱ መንግሥት አሳዘነኝ በሁሉ ነገር የተበለጥሁ የሚመስለው ጠባብ ምን እደምታቀርቡ መርጦላችሁ ይህንን ጀግና አርበኛ ከነልጁ ባለማዬቴ አዘንኩ!!
    አዎ አምሐራ ብዙ ጀግናዎች አሉት!!
    በአብይ ዘንዶው ቁማር ሀገር ለማስከበር የተሰዋችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ከደጋጎች ጋር ያሳርፋችሁ!!
    የቆሰላችሁ፣ አካላችሁን ያጣችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ!!
    የአምሐራው ተስፋው እግዚአብሔር ብቻ ነው!!
    ድል ለአምሐራ ፋኖ!!!
    ድል ለኢትዮጵያ!!!

    • @davehm1825
      @davehm1825 2 ปีที่แล้ว

      ስማ አንተ በአማራ ስም የምትነግድ ወያኔ! ጥፋ ከዚህ! ሂድና ለላክህ ለአለቃህ ለደፂ ንገርው! ሲጀመር ይህ ዘፈን ድሮ ጥላሁን ገሰሰ የዘፈነው ነው! ሲቀጥል ፕሮግራሙ የጦብያ 10ኛ ዓመት ለማክበር የተዘጋጀ በመሆኑ ታዳሚውን መምረጥ የአዘጋጆቹ መብት እንጂ የወያኔ አለቅላቂ እዚህ ውስጥ ገብቶ የሚፈተፍትበት አይደለም! ለምን የራሳችሁን አዘጋጅታችሁ ደፂን ጌቾ ምላሱን እንዲሁም ባይደንንም ብትጋብዙ ይመጣላችሁ ይሆናል! ከዚህ በኇላ እኛን አብይ እንዲህ ሆነ እንዲያ አደረገ እያላችሁ ልትከፋፍሉ የምትችሉበት እድል የላችሁም! በትግራይ ጄኖሳይድ አልሳካ ሲል በአማራ ጄኖሳይድ ማልያ ቀይራችሁ ብቅ አላችሁ! ከንቱ ድካም! ይልቅስ አሁን ህዝብን ከምታስጭርሱ እጃችሁን ለአብቹ ስጡና የትግራይን ህዝብ ከሰቆቃው ገላግሉት! የአማራውንማ ቀመሳችሁት!

  • @ራሄልኢትዮጲያዊት
    @ራሄልኢትዮጲያዊት 2 ปีที่แล้ว +2

    እሸቴ ሞገስ ነው ትዝ የሚለኝ ይህን ዘፈን ስሰማ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 ปีที่แล้ว +64

    ማንም ለፕለቲካ ቁማር ሊጫወትበት ነፍሳቹና ቤተሰባቹ ለሰጣቹ የኢትዮጲያ አምላክ ክብር ይስጣቹ

  • @ga3775
    @ga3775 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ መልእክት በወንድማችን ግርማ ተስማ አማካኝነት መሆኑ እራሳቸው ጀግኖቻችን ቆመው የሚያስተላልፍት ነው እሚመስለው ሁሌ በስማሁት ቁጥር ስውነቴ እንደ ኤሌትሪክ ነው እሚነዝረኝ በጣም እናመስግናለን ምስራቅም በጣም ድንቅ የሆነ ስጦታ ነው ያለሽ የተረጋጋሽ ኢትዮጵያዊ እህት ሁላቹሁንም እግዚአብሔር ይባርካቹ እንዲሁም ጀግኖቻችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @ruthbekele8410
    @ruthbekele8410 2 ปีที่แล้ว

    ይሄንን ፕሮግራም ስሰማው እንባዬ ይፈሳል ወደ እውነተኛ ስሜት ውስጥ ይከታል፡፡

  • @wuhidethiopia9077
    @wuhidethiopia9077 2 ปีที่แล้ว

    our defense force ,thank you for your services. We honor your sacrifices!!!we all are indebted to all Ethiopians who gave lives to our sovereignty!

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 2 ปีที่แล้ว +13

    አምላክ ሆይ እባክህ ፍቅራችንን መልሰልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @khalid8903
    @khalid8903 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤሊያናዬ ፀጋውን ያብዛልሽ።የኔ የሀገሬ ልጅ❤❤❤_

  • @yal1907
    @yal1907 2 ปีที่แล้ว +12

    It is so beautiful touch my heart I hope this message give everyone of us a perfect friendship brotherhood together we built the children of those fall on army soldier every individual who participate on this war for the sake of Ethiopia and the nation to be free live with peace We may God bless Ethiopia and the nation salon

    • @mizlalisaac6369
      @mizlalisaac6369 2 ปีที่แล้ว

      Very nice everyone should remember those dying for their country and those who are traitors have no love or care for their country or people. Stick together Ethiopians ❤ from Eritrea 🇪🇷 ✨.

  • @tewodrosgutema9766
    @tewodrosgutema9766 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለሀገራቸው ሲሉ ለወደቀ የሠው ልጆች ሁሉ ።።።

  • @bekelezenebe1340
    @bekelezenebe1340 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you ! keep shining Girmaye Tefera !!!!!!!!!! You man kind !!!!!!

  • @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
    @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ግርምሽ 🙏 ፈጣሪ ይጠብቅክ በጣም በስነምግባር የተሞላ ድንቅ አርቲስት 😘

  • @alemsani5007
    @alemsani5007 2 ปีที่แล้ว +2

    ግጥሙ ከፀሐፊው ወይንስ ከአንባቢዋ ሁሉም ግሩም ቅንብር ነው። እናመሰግናለን።

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሀገር ራቸው ለህዝብ አቸው ብለው ለተሰውት ሁሉ ነብስ ይማር ጀግኖች ናቸው አይሞቱም ስማቸው ሲነሳስይኖራል

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 ปีที่แล้ว +12

    እረ ለምን ኢትዮጵያ ምድር ላይ ቁጭ ብሎ እሷን መጉዳት!? የውጭ ጠላት አልመጣብን እረ ለምን!! 😭

  • @ethiopiaayalew1703
    @ethiopiaayalew1703 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሆይ ሰላሙን ቀን አቅርብልን፡፡

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +2

    ግርማ ተፈራ እግዚአብሔር ከአንተና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን::

  • @bashayeralhassani523
    @bashayeralhassani523 2 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለመከላከያ

  • @bekelezenebe1340
    @bekelezenebe1340 2 ปีที่แล้ว +3

    Tobiawoch keep shining !!

  • @ermiaskebede9341
    @ermiaskebede9341 2 ปีที่แล้ว +3

    Great combination

  • @hirutegebreselase5569
    @hirutegebreselase5569 2 ปีที่แล้ว +2

    One Ethiopia and one flag ❤💚💛❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 2 ปีที่แล้ว +2

    amazing performance 🎭

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว

    ይህን ግሩም ፕሮግራም በንባ ጨርስኩት😰😰😰😰😰😰👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙏😰❤️❤️👏🏾👏🏾🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰😰😰😰😰😰😰😰😰👏🏾

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉን እማልቶ የስጠሽ ምስራቅ ተባረኪ በርቺ

  • @zewdnishadunga6230
    @zewdnishadunga6230 2 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ እና ሚሊሻዎች

  • @angelsinki1922
    @angelsinki1922 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ክብር ለጀግኖቻችን

  • @kamiljuhar9164
    @kamiljuhar9164 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ነገር ልብ ይነካል ኣለህ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 2 ปีที่แล้ว

    Woooow Ethiopia enante wuset new uemnayat bertulen.

  • @fisehayedideya7636
    @fisehayedideya7636 2 ปีที่แล้ว

    ምስራቅ በጣም ድንቅ ነሽ::

  • @workenehtafesse9953
    @workenehtafesse9953 2 ปีที่แล้ว +3

    Always a beautiful show

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱጌታሆይ በቃችሁ በለን

  • @mattiastela1460
    @mattiastela1460 2 ปีที่แล้ว +2

    አግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 ปีที่แล้ว

    እምላክ በዱር በገደሉ ብየዋሻ ያሉ ደጋጎች ፀሎት እንጂ እንደጥቂት ክፉዎች ቢሆንማ እብቅቶልን ነበር

  • @bekind8472
    @bekind8472 2 ปีที่แล้ว +3

    ግርምዬ የተለየ ድምፅ ነው ያለህ ደም ስር ውስጥ የሚገባ ዘፈን።

  • @wuhidethiopia9077
    @wuhidethiopia9077 2 ปีที่แล้ว

    Misrak Terefe ,than you for your effort

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ሙዚቃ በስመአም ስሜቱ

  • @robeltezera5170
    @robeltezera5170 2 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful!!

  • @vipami399
    @vipami399 2 ปีที่แล้ว +3

    Its realy nice when every body defend the countrg in every corner.
    In this musical and caltural event i can see alot misinterpreatation or misrepreasenting a country as a whole, i know amharic is the linguafranca of ethiopia. But in this ceremony we can see misquation and misleading information.
    When we deal with country as all together, for every body or for most common thing has to be inclucive with out favorazing other parties. For example there are alot of thing has been said in poet, culturaly only associate with one ethinic group late hear it again if u want. The other misleading information is the national flag.. i can't say it more.
    So on so forth. If we want to build a country make every body involve ,we do not have to be backward.
    The only thing i want to say is we need to sit down and bring and invlove every one what need to be represent us a country as a whole ethiopia lehulum calnonech lemamin athonem.
    I am living in country with 5 national language.the 5 language have there on version of nationality . No bdy can tell u are not this ... nation. Like fir example.
    Ahmera state. Can define what mean to be ethiopian national with out ofending other nationalty
    Oromo state too define what to be oromo ethiopian
    Somali state too late them define what ethiopia means to them.
    U see we 5 or 6 nationalty that are more tham 6 million we have 3 religion who makes more that 90 million. Late them involve in building up the calture
    I am saying this becouse i know what it means left behind ..

  • @dawittekle5788
    @dawittekle5788 2 ปีที่แล้ว

    ያገር ፍቅር ማለት
    ያገር ፍቅር ማለት በጫካ እየዋሉ
    በጥሻ እያደሩ ሁሉን ስቃይ ቀምሰው
    የተመለሱ ወይም የሞቱ ዕለት
    ያነው ያገር ፍቅር በተግባር ምስክር
    እኔ ለሀገሬ የሰራሁ ሚመስለኝ
    ያለምንም ጥቅም ደምወዝ ሳያሰኜኝ
    ምንጣፍም ሳይኖረው ድንጋይ ላይ ተኝቼ
    አፈር ትቢያ ልሸ መሬቷን ቀምሼ
    ሀሩር ብርድ ሲደቃኝ የምለብሰው ሲያጥረኝ
    ፀሐይ በስተምስራቅ ስትወጣ አድርቃኝ
    እንዲሁ በስተምዕራብ ስትገባ ውላብኝ
    ተሰጥቸ ውየ ከናት ሀገር ምሽግ
    ጠላት እንዳያየኝ ማታ ሳፈገፍግ
    እንቅፋት ሲመታኝ ባፍ ጢሜ ስደፋ
    ያኔ ነው ላገሬ የሰራሁ ሚመስለኝ
    ወድቄ ስነሳ አፈሯን ስቀምሰው
    በኔ መውደቅ ስትድን እንባዋን ሳብሰው
    እንጅማ ፍራሽ ላይ በምቾት አድሬ
    ጥሞኝ ከበላሁኝ ቅቤ ከበርበሬ
    ሙቆኝ ከተኛሁኝ ኮንፎርት ደርቤ
    ኤሲ ከለኮስኩኝ እንዳይሞቅ አስቤ
    ምኑን ፍቅር ሆነ ለእናት ሀገሬ
    መከላከል እንጅ ለምቾት ለክብሬ
    ስደክም ስለፋ ላቤን ሳፈስላት
    ያኔ ነው መንፈሴን በጣም ደስ የሚላት
    ስቆስል ስሰዋ አጥንቴ ሲሰበር ደሜን ሳፈስላት
    በየ ዳር ድንበሯ አጥር ስሆንላት
    ያኔ ነው ኢትዮጵያን ሀገሬ የምላት
    በጢሻ ስተኛ ሲበርደኝ ሲሞቀኝ ምቾቴ ሲጓደል
    ከጊንጥ ከእባብ ጋራ አዳሬን ስጋደል
    ያኔ ነው ላገሬ የሰራሁ ሚመስለኝ
    ከሷ ፍቅር በቀር በሁሉም ሲጎለኝ
    እንጅማ በምቾት ፋፍቸ ከኖርኩኝ
    ምኑን ዘብ ሆንኩላት ሙታ እያኖረችኝ።

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 ปีที่แล้ว

    waw ! zerih yebarek
    enameseginalen bro !!! Girma .

  • @alexender5983
    @alexender5983 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @mulefrikeshawa9212
    @mulefrikeshawa9212 2 ปีที่แล้ว +14

    የመከላኪያውን ጀግንንነት እና መሰዋትነት ቢሮ ቁጭ ያለ ፖለቲከኞች በስንት መሰዋትነት የተያዙ አሸባሪዎችን እንደቀልድ ከስር እየፈቱ ክህደት ይፈፅማሉ

  • @reshidnuri5551
    @reshidnuri5551 2 ปีที่แล้ว

    የህፃን ቢኒያም አባትና የህፃን ቢኒያም ፎቶ ቢታይ የበለጠ ዐሪፍ ይሆነ ነበር።

  • @abebssisay7271
    @abebssisay7271 2 ปีที่แล้ว +1

    የባእድ ወራሬ ሰይመጣ እርስ በእርሰ ጦርነት በጣም ያማል እንባዬ መጣ

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    እሸቴ ሞገስ ቃል በተግባር ገልፀሀን መገጣጠሙ አይገርምም ❓😥

  • @almazabetw6274
    @almazabetw6274 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር ሁሉም ደስ ይላል ግን በጡርነት ምክንያት እኔ እና እደሕቱቸ ያአባት ፍቅር ያጡ ብዙ አሉ እናም አስታውስቸወ የእኔም አባት በጦርነት ምክንያት የሙት የደን አናውቅም ግን አሁንም እናፍቀዋለሁ

  • @ሸጋነኝየሀረሯ
    @ሸጋነኝየሀረሯ 2 ปีที่แล้ว +2

    ክር ለጀግኖቻችን

  • @gethab2306
    @gethab2306 2 ปีที่แล้ว

    Thank you very much!

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ጣቢያዋች
    Arts tv ❤❤❤

  • @mrhffuug7691
    @mrhffuug7691 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ሀገሬ

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 ปีที่แล้ว

    አሻጥረኛ ተንኮለኞች የስልጣን ጥመኞች ፖለቲካ ቁማርተኞች በየዘመናቱ እየተነሱ ኢትዬጵያን ሊያፈርሷት ሲማማሉ መከላከያው ፋኖው የአፋሩ አናብስትሚሊሻው ገበሬው እናት ሃገሬ እኔ እያለሁ ኢትዬጵያየ አትፈርስም ብለው ውድ ሂወታቼውን የገበሩ ጄግኖቻችን ሁልጊዜ በልባችን በክብር በፍቅር ትኖራላችሁ💐💕💐💕

  • @እሙጀማል-ወ3ጰ
    @እሙጀማል-ወ3ጰ 2 ปีที่แล้ว +3

    አህህህህ ሀገሬሬሬ

  • @genettequash363
    @genettequash363 2 ปีที่แล้ว

    Genet Tequash የተሰው መከላከያ ልጆች ማሳደግ የሁላችንም ግደታ ነው..

  • @samriwendesen9754
    @samriwendesen9754 2 ปีที่แล้ว

    Betam new yemigerimew betam ager ager yishetal

  • @nebiyuasrat2947
    @nebiyuasrat2947 2 ปีที่แล้ว

    ምን አለ ጦርነት ቢቀር ሀገራችን በመቶ ሀመት ወደኃላ ከአለም ቀረች ምን ያህል እንደተጎዳን ድህነት እና ህራብ ላይ ወደቅን ዛሬ ሌላው ሀገር እን ትርፍ ነበር ሌላው ሀገር የት እንደደረሰ እኛ ግን ከዚህ መውጣት አልቻለም ለምን ቆም ብለን አናስብም ለዚህ ችግር ምታድርጎት ሰዎች ልቦና ለትውልዱም ለወደፊቱም ትውልድ አይጠቅምም እናም ብታስቡበት ሀገር በሰላም ስትሆን ነው ሁሉም ነገር ማድረግ የሚቻለው እናም ቆም ብሎ ማስታዋል ይስጠን ሀገራችን ከዚህ ከፋ ችግር ያውጣልን ።

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ መከራሽን በቃ ይበልሽ👏🏾🙏😰😰😰😰