እርገጠው ጠላቷን - ተስፋሁን ከበደ እና ኤፍሬም መኮንን - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024
  • ተስፋሁን ከበደ - ገጣሚ
    ኤፍሬም መኮንን - ተወዛዋዥ
    ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #100-14
    Tobiya Poetic Jazz #100-14
    #TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #100-14

ความคิดเห็น • 407

  • @habtamumsganaw9627
    @habtamumsganaw9627 4 ปีที่แล้ว +26

    በዘረኝነት ያበዱ ፖለቲከኞችን ንግግር በምንሰማበት ጊዜ ተስፋችን ተሟጦ ገደል አፋፍ ይደርሳል አንተን የመሰለ ከዘረኝነት የነጣ የገረጣ ሰው በጥበብ የተዋበ ሰው ሳይ ኢትዮጵያዊነቴ ያኮራኛል፡፡ ሁልጊዜም አንተ ምርጥ የጥበብ ሰው ነህ ተስፋችን ነህ፡፡ በተለይ ደግሞ ያቀረብክበትን የመድረክ ጥበብ ምንኛ ድንቅ መሰለህ፡፡ አርትሰ ቲቪ ተባረኩ ሁሉም ግጥም በጃዝ ዝግጅት ክፍላችሁ ኢትዮጵያን የሚያሻግር ፕሮግራም ነው ያላችሁ፡፡እና ተስፍሽ ይህን ግትም ሳዳምጥ የሆነ አንዳች ነገር በውስጤ በደም ስሬ ውርርር የሚያደርገኝ ነገር አለ ደግሞ አጥንቴ ላይ የሚርገበገብ ነገር አለ በራስ ቅሌ አካባቢ ሽር ብትን የሚል እንቅስቃሴ ይሰማኛል፡፡ ደግሞ ድምጽኅ አኮ ነው የሚገርመኝ፡፡ እግር መንገድህን arts tv ጦብያ ግጥምን በጃዝ ፐሮግራም አዘጋጆችንና እስካሁን የተሳተፉ የጥበብ ልሂቆችን እባክህ እንዳመሰገንኩ ንገርልኝ፡፡ኤፍሬም መኮነን ምርጥ ውዝዋዜና የመድረክ አያያዝ ነው እድግ በልልኝ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው ተባረኩ ❤️🙏🇪🇹
    ቃላት ያጥረኛል!!!

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix ปีที่แล้ว +1

    እሳይ የኢትዮጵያ ውቦቻ ሰላምሽ ይመለስና የውነት እንሳቅ ውበትሽ ይመለስ ነቀርሶችሽ ጠፍተውእማማ ❤❤❤ሃገሪ

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj 4 ปีที่แล้ว +68

    ለመጀመሪያ ጊዜ ጥበብን ባተ አየሁ አባየ በርታ ጀግና ነህ ከአይን ይጠብቅህ

    • @marthachane9777
      @marthachane9777 4 ปีที่แล้ว +1

      Betam des yelal. Egzabher Amlak kekfu yitebkachu

  • @salitf994
    @salitf994 4 ปีที่แล้ว +48

    ውይ አንተ ልጅ እንዴት እንደምወድህ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ጀግና ነህ

  • @laketana7060
    @laketana7060 4 ปีที่แล้ว +126

    እውነትም "ተስፋሁን ከበደ" ስምን መላእክ ያወጣዋል አሉ!!!! በጣም የሚገርም ችሎታ (ተሰጥኦ) ነው ያለህ:: ፍራሽ አዳሹ ላይ የምታነሳቸው ሀሳቦች እና አገላለፆችህ የሚገርም ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ:: 💚💛❤️

  • @landoforigins3172
    @landoforigins3172 4 ปีที่แล้ว +7

    የሚጨፍረው ልጅ በጣም ጎበዝ ነው✊✊✊how could he have all this energy...👏👏👏

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
    @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 4 ปีที่แล้ว +65

    እንዲነበር የሚያምርብን አንድነታችንን አላህ ይመልስልን ጎጠኞችንና አገርን ሰላም የሚነሱትን ጥጋበኞችን አላህ ይያዝልን በጣም ቆንጆ ስራነው ጎበዝ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @kalybertu4007
    @kalybertu4007 4 ปีที่แล้ว +64

    #ድንቅ_የናዝሬት ልጆች
    ምርጥ ግጥም #ተሰፉ
    ምርጥ ወዝዋዜ #ኤፊ
    ድንቅ ስራ ነው በጣም ያምራል ጓደኞቼ።

    • @rittys81
      @rittys81 4 ปีที่แล้ว

      ታድለህ እነዚህን ድንቅ ልጆች በማወቅህ

  • @mrkonjet1292
    @mrkonjet1292 2 ปีที่แล้ว +1

    እማማማማማማ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ሰላምሽን ፡ መድሀኒዓለም ፡ ይመልስልሽ ፡

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 4 ปีที่แล้ว +45

    ወይ አንተ ልጅ ምትገርም ነህ ፍራሹስ ያንን እስታይልማ እንዳትተወው ሁሌ የምታነሳቸው ሀሳቦች የሚገርሙ ናቸው ተባረክ

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ሰጦታ ታድሎ ተባረክ ተሰፋሁን እውነትም ተሰፍሁን የሀገራች
    ተሰፋ ነህ እናመሰግናለን ጨፋሪም ጎበዝ በጣም ደሰ ትችላላችሁ
    ፈታ ዘና አደረጋችሁኘ

  • @reemrimnasbg4782
    @reemrimnasbg4782 4 ปีที่แล้ว +27

    የሚገርም ነው ድንቅ ጥበብ ጥበብ ባንተ አየሁዋት ምርጥ ስራ ምናልባት ባንተ በኩል ህዝብለህዝብ ነፃ ሁኖ በኢትዮጵያዊነቱ ተዋድዶ ይቀራረባል የሚል ሙሉ እምነት አለኝ

  • @ሀያቲነፍጠኛዋቤተአማራየሸ
    @ሀያቲነፍጠኛዋቤተአማራየሸ 4 ปีที่แล้ว +37

    አቦ በረካ ሁኑ ማማራቹ ❤የናዙ እንቁዎች

  • @ወለተሚካኤል-ኈ9በ
    @ወለተሚካኤል-ኈ9በ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው በምን ልግለጻችሁ ጸጋ ውን ብዝዝዝዝዝዝት ያርግላችሁ

  • @WONDE3166
    @WONDE3166 4 ปีที่แล้ว +29

    ከድምፁ ከትወናው ከሃሳብ በቃ በሁሉም ነገሩ ለጥበብ ሙሉ ሰው !!!💚💛❤👑👑👑

  • @አበቅየለሽኢትዬጽያለዘለአ
    @አበቅየለሽኢትዬጽያለዘለአ 4 ปีที่แล้ว +15

    ዋው ዋው በጣም ያምራል እምዬ ኢትዬጵያ በክፍ ያየሽ አይኑ ይጥፍ ከፍታሽን እንጂ ውድቀትሽን አያሳየን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏

    • @kibremisganaw349
      @kibremisganaw349 2 ปีที่แล้ว

      በእውነት ጀግና ነህ አንተ ለአገርህ ያለብህን ግዴታ እየተወጣህ ያለህ ጀግና የጥበብ ሰው ነህ!!!

  • @danielurgessa1015
    @danielurgessa1015 4 ปีที่แล้ว +25

    U r ma Hero U know how many Times Seeing if I hear ur Voice Ma mind Is refresh God Bless u & ur life

    • @addis2286
      @addis2286 4 ปีที่แล้ว

      ለምንድን ነው አስተያየት በ English ኛ የሰጠከው ግጥሙ እኮ በአማርኛ ነው።
      እረ ጎበዝ ቆም ብለን እናስብ

    • @eteneshhabte4204
      @eteneshhabte4204 4 ปีที่แล้ว

      K

  • @mela4374
    @mela4374 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ግጥም ምንም ልጠግበዉ አልቻልኩም ምርጥ ስራ እግዚአብሄር ይስጥህ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 ปีที่แล้ว +4

    የእውቀትም አይነት አለው አንተ ግን ተስነህበታል ክብር ላንተ🙏🏾የናቱ የኢትዬጵያ ልጅ ይቺ ናት ኢትዬጵያ ይቺ ናት ሀገሬ ካልኩኝ አንተን ነው👈🏾🙋🏾‍♀️

  • @maruchekol3335
    @maruchekol3335 4 ปีที่แล้ว +2

    በውነቱ ዘና ፉታ ያደርጋል ግን ተስፍሽ የመጀመሪያ ስራሽ ማን እንደ ፍራሽ አድሽ 👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ጉዴ ስንት ጊዜ እንዳየው እኔ እና ጌታ ነው ያውቃል ዋው የአገሬ ስወች የእናተን ክፍ አያሰማኝ ምንም ጊዜ የእኔ አንደኝች 💚💛❤️🙏🏾

  • @የአይኔአበባ-ኸ2ፀ
    @የአይኔአበባ-ኸ2ፀ 4 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ በግጥም ስትጥም 💚💛❤
    አቦ ተባረኩ እናመሰግናለን 👏
    እርገጠው እርገጠው

  • @ethiomax2456
    @ethiomax2456 4 ปีที่แล้ว +17

    This is Pure Art...love The energy

  • @yitagesusoresa7664
    @yitagesusoresa7664 4 ปีที่แล้ว

    አቦ አንተ ልጅ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጠኔንነት ይስጥህ፡፡ በርታልን ጥበብ ማለት ባጭሩ አንተ ነህ!!!

  • @Dj-st3kn
    @Dj-st3kn 4 ปีที่แล้ว +2

    ተሰፋዬ በርታ እዳያልቅብ የተሰጠእ አዳዲስ ፈጠራ የማቅረብ ስጦታ ተባረክ የማነጥፍ አዲስ ፈጠራ አይንሳክ።

  • @sev7634
    @sev7634 4 ปีที่แล้ว +26

    ድንቅ ፈጠራ ግሩም አቀራረብ 👏

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 4 ปีที่แล้ว +6

    ጥላቻን ከልቦናችን አጥፍቶ መዋደድንና መከባበርን ያድለን ። በርቱ ወንድሞቼ እጅግ መልካም ሥራና ለየት ያለ አቀራረብ ነው ።

  • @emebizuhan4164
    @emebizuhan4164 4 ปีที่แล้ว +103

    አሁን ገና ጥበብ መስመሯን የያዘች መሰለኝ

  • @yemserchyemserch1032
    @yemserchyemserch1032 4 ปีที่แล้ว

    ሁሌም አንደኛ ነክ አባቴ በኪነ ጥበቡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yohannesjapi
    @yohannesjapi 4 ปีที่แล้ว +26

    ትችላለህ አባዬ 👌🏽 በርታልን

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 4 ปีที่แล้ว +15

    ድንቅ ክንውን ነው፣ አደራ ቀጣይነት ይኑረው። ይዘቱም ሸጋ ነው።

  • @hailemersha2123
    @hailemersha2123 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁኑበት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @blacklionmedia2296
    @blacklionmedia2296 2 ปีที่แล้ว

    ጥብብ ሀገር ትሠራለች
    ይኸው እያጤነው ነውና
    ምሥጋናችን ይዶረስህ
    በርታ

  • @samuelsamuel5226
    @samuelsamuel5226 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን እኛ አርቲስቶች ብዙ መስራት ይጠበቅብናል በዚ ዙርያ

    • @abmo321
      @abmo321 4 ปีที่แล้ว

      ታዴ አንተም ኑርልን::

  • @J.AYDEN_
    @J.AYDEN_ 4 ปีที่แล้ว +15

    የሚገርም ተስጦ .The dude has a lot of gift!

  • @xuufxuhfdu2017
    @xuufxuhfdu2017 4 ปีที่แล้ว +1

    እችንንን ባዴራ የለበሰ ሰዉ ሳይይይይይ እብድድድድ እላለሁ ባንዴራየን ሳይ የልቤ ትርታ ይጨምራል እማማማማየየየየ ኢትዮጵያ ሰላምሸሸሸሸሸሸሸ ይብዛልኝኝኝኝኝ

  • @fikreabiy6737
    @fikreabiy6737 4 ปีที่แล้ว +8

    Wonderful, just wonderful. This another kind of art man, new level of art
    . 👏👏👏👏👏👌👌

  • @waffiki
    @waffiki 4 ปีที่แล้ว +14

    this is pure talent,
    excellent and so physical. it needs a standing ovation for at least 30 minutes.
    EXCELLENT. we must watch these two men.

  • @rittys81
    @rittys81 4 ปีที่แล้ว +5

    Simply amazing👌🏾👌🏾
    I probably watched this 10 times just can't get enough of it.....great job guys እርገጠው ጠላትዋን ከአየር ከየብሱ ስትሉ አሜር ብለናል

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 4 ปีที่แล้ว +3

    አስገራሚ ጥበብ አስደናቂ ቅኔ
    እስኪ "አለሁ" ይበል የገባው እንደኔ?

  • @samf2062
    @samf2062 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ስራህንም ይባርክልህ በጣም ትችላለህ

  • @yeamlaksra5071
    @yeamlaksra5071 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም የግጥም ጥበብ በርታ ወንድሜ

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 2 ปีที่แล้ว +1

    Thier is a message in your poetry. Hope Ethiopian people will understand war is not a solution. Be united to make Ethiopia for all.

  • @getuhailu7838
    @getuhailu7838 4 ปีที่แล้ว +1

    One word describes this work "art". This really is an "art". Creative, entertaining and meaningful. አርቲስት፣ ኮመዲያን፣ ገለመሌያ"ን" እያላችሁ ራሳችሁ የምትሰይሙና የጎፈየ ታሪክና የነቀዘ ቀልድ የምንትተባተቡ ከዚህ ተማሩ።

  • @RehimaLove-pe6up
    @RehimaLove-pe6up ปีที่แล้ว

    ተስፍሸ እደት እደምወድክ ኑርልኝ ብሮየ❤❤❤❤

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 4 ปีที่แล้ว +4

    ኤፍሬም መኮንን ለዚኽ በመብቃትኽ ደስ ብሎኛል። በርታ! መድረክ ያስፈልግኻል።

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 4 ปีที่แล้ว +2

    Exceptional talent wow . both of you are so talented . God bless you.

  • @abie74-s2d
    @abie74-s2d 4 ปีที่แล้ว +2

    ወጣት እንዲህ ሲሰራ በኪነጥበብ ሲጠበብ ተስፋችን ይለመልማል። ፈጣሪ ይባርካችሁ! ኢትዮጵያን አሳያችሁኝ

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 4 ปีที่แล้ว +3

    የዘመኔ ምርጥ ነህ ተስፉሁን 1000000%😍😍😍

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 4 ปีที่แล้ว +10

    I'm love with you brother keep up the good work

  • @hamufikir4491
    @hamufikir4491 4 ปีที่แล้ว +6

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    አንተ ጀግና ልጅ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sitotanegash6241
    @sitotanegash6241 4 ปีที่แล้ว

    Wow meret yenazret lij..nurelen bereta gobez nek. Kezi belay meserat techelalek

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 4 ปีที่แล้ว

    ተስፋሁን አለችክ እናትህ እውነትም ተስፋ ሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ተስፍዬ በእውነት ትችላለህ ብዙ እምቅ ችሎታ አለህ እራስህን ጠብቅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ኤርትራናይጀጋኑሃገር
    @ኤርትራናይጀጋኑሃገር 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ገበዝ ጅግና ነህ በኡነት ሁሉ እኮ ጠርሽካዮ

  • @wondante
    @wondante 4 ปีที่แล้ว +3

    Omg i am in love this video Clip , beretuu Asemat nachu 👍🏽

  • @million3056
    @million3056 4 ปีที่แล้ว +10

    ሁሉም 1ኛ። Amazing!!

  • @hanaasegedmola6679
    @hanaasegedmola6679 4 ปีที่แล้ว +13

    ለእናት ሀገራችን ፍቅርና ሰላም ይሁንልን😍😍😍

  • @senait3323
    @senait3323 4 ปีที่แล้ว +7

    ባየው ባየው አይሰለቸኝም💚💚💛💛💛

  • @sabahelemo2221
    @sabahelemo2221 4 ปีที่แล้ว

    አቦ ምን ልበልክ...betam gobaz betam pls endatakom seraken

  • @hunegnawkassie5876
    @hunegnawkassie5876 4 ปีที่แล้ว

    ምንም ቃል የለኝም ...ድንቅ ልጅ ነህ ...አቤት ጥበብ ...እኔማ ይህን ብቻ መሥማት ሆነ ስራዬ...እድሜንና ጤናን ይስጥህ...

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 4 ปีที่แล้ว +4

    Oh my Gosh! Energy! This is the best performance all times!

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 2 ปีที่แล้ว

    ፍራሽ አዳሽዬ ድንቅ ነው ተወዛዋዡ👌 ከልቡ ነው ሚሰራው በርቱ

  • @binyamebinyame5008
    @binyamebinyame5008 4 ปีที่แล้ว

    ዉብ የዉብም ዉብ ድንቅ ዝግጆት ከአንድም አንደኛ ነዉ

  • @yemaryam2668
    @yemaryam2668 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ አብዝቶ ይግለጥልህ

  • @sseqota6300
    @sseqota6300 2 ปีที่แล้ว +1

    Simply amazing !!! Weldone Boys .

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow! ገራሚ ነው 👌👍💚💛❤

  • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
    @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 ปีที่แล้ว +2

    ታላቅ ችሎታ
    ለየት ያለ አቀራረብ በርታ

  • @ermiasgetachew9304
    @ermiasgetachew9304 2 ปีที่แล้ว +1

    Wisdom has prevailed through these youngsters

  • @salam1297
    @salam1297 4 ปีที่แล้ว +8

    አንተልጅ ሰወድህ 💚💛❤

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ ምርጥ ፕሮግራም ግጥማችሁ ደስ ይላል

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 ปีที่แล้ว

    ፍራሽ፤አዳሽ፤ዋውውውውውውው፤ከሁሉም፤አንተ፤አንደኛ፤ቀጥልበርታ፤በተለይ፤ፍራሽ፤ማደሱን👍👍👍👏👏👏💪

  • @addishiwotabebe7757
    @addishiwotabebe7757 2 ปีที่แล้ว

    Absolutely Amazing 👏 wow

  • @selamalem4611
    @selamalem4611 4 ปีที่แล้ว +8

    My God Bless Both of You guys! ❤❤❤

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 ปีที่แล้ว +8

    I love ❤️ ❤️❤️❤️❤️you guy's so much ! 😭💔!
    Bc we did this while we were at the young age many yrs ago ! & make ma cry too 😭😭 !!
    We participated in all languages at Timket & at all neighborhood weddings even we even didn't care from were we r ! But nor it's gone like a cloud & like just a story !! This was our good life in general before 28 yrs ago. 😭😭😭💔💔💔💔

    • @abebeabera511
      @abebeabera511 4 ปีที่แล้ว +1

      Old days has gone and left us painful memory

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 4 ปีที่แล้ว

    አሜን የኢትዮጵያ ጠላት እግዚአብሔር ይርገጥልን

  • @loydmesfin5520
    @loydmesfin5520 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍ ስታምሩ😍😍😍😍

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ያምራል በጣም በርታ በጣም ጉበዝ ነህ ዋው ብሎ ዝም ነው

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 4 ปีที่แล้ว +1

    ከእግዚአብሔር የተሠጠን ተስፋችን ከበደ።

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ምርጥ ግጥም ተስፍሽ በርታ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 4 ปีที่แล้ว +1

    Wey ante lij, amazing tesetio alech. Fitash Adash Kay yemitseraw ante mehonihin ahun new yawekut. Good job bro! Keep it up! 👌👍💚💛❤️🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 ปีที่แล้ว

    አኒ ለዝህ ልጅ ቆሚ ነው የጨበጨኩለት
    ለጨፋሪውም ለሁሉም ለአቀናባሪውችም
    ለሁላችሁም በእጅጉ እናመሰግናለን

  • @luchia686
    @luchia686 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍🙏🙏💚💛❤️በጣም ደስ ይላል 👏👏👏 💚💛❤️💚💛❤️💚❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @henokkifletesfaye4673
    @henokkifletesfaye4673 4 ปีที่แล้ว +2

    Proud to be Ethiopian

  • @ፍርሽታደሰ
    @ፍርሽታደሰ 4 ปีที่แล้ว +3

    ትለያላችሁ ወድሞቸ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ

  • @yemaryam2668
    @yemaryam2668 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ዛሬም ልጆች አሏት ድንቅ ችሎታ !!!!!

  • @muluesu4837
    @muluesu4837 4 ปีที่แล้ว

    Fetari yibark Teshie betam newu yemwodih.

  • @mulutsigu7752
    @mulutsigu7752 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ድንቅ ሥራ ተባረኩ።

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie3405 4 ปีที่แล้ว

    አንተ እውነትም ተስፋ ነህ ጥበብን ለምን ማዋል እንዳለብህ የገባህ ኑርልን ወንድማችን!

  • @gday4404
    @gday4404 3 ปีที่แล้ว

    Adeye Ethiopia selamun yawordilin 🤲🤲❤❤❤

  • @kikunur2181
    @kikunur2181 4 ปีที่แล้ว

    ግጥም ልወድ ነው መሰለኝ

  • @tedlakutaye3494
    @tedlakutaye3494 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጥበብ! ጥበብ ለዘላለም ትኑር!

  • @biruktayithabib7433
    @biruktayithabib7433 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጅግኖች

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
    @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውቦች ትችላላችሁ በርቱ!!!

  • @agdewkebedekebede3823
    @agdewkebedekebede3823 4 ปีที่แล้ว +17

    ተስፋሁን ከበደ ለኔ አንደኛ ከማማ አልጣሽ ጠጅ ቤት ውጭ ዛሬ አየውክ የድሩን ዳኛ ነገር ጠበ...ቅ አርግልኝ አደራ :)

    • @esatulayned
      @esatulayned 4 ปีที่แล้ว

      መንፈስሻ እና አዝማሪው ባንጃንስ

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 2 ปีที่แล้ว

    Tbareke that so wonderful.

  • @sarafattans1112
    @sarafattans1112 4 ปีที่แล้ว

    አንበሳ የሆንክ ልጅ ነህ ደስ ትላለህ ቃል የለኝም አንተን የምገልጥበት

  • @mimimesmar9793
    @mimimesmar9793 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowww በጣም ድንቅ ችሎታ

  • @mukemilfaris9848
    @mukemilfaris9848 4 ปีที่แล้ว

    አዲስ ነገር አሰያን በጣም ደስ በሚል ጥበብ

  • @ዬተዋህዶልጅነኝዬባለታሪኳ
    @ዬተዋህዶልጅነኝዬባለታሪኳ 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አንተ ልጅ እግዝአብሄር ይባርክ አቦ ቀጥልበት -------- እማዬ ኢትዬጵያ