የቁርጥ ቀን ልጅ ነኝ - የጌታቸው ጋዲሳ በእንቁ ዜማ የሙዚቃ ቡድን - አዲስ ጣዕም ባንድ- ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 97

  • @deregegebrehiwot1742
    @deregegebrehiwot1742 ปีที่แล้ว

    we stand all ethiopia people you must bring back mama ethiopia

  • @sarasentayehu209
    @sarasentayehu209 ปีที่แล้ว

    ውስጤ ነው የሚረበሸው ይሄን ስስማ

  • @EthioStringBand3
    @EthioStringBand3 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፃዊ ጌታቸው ጋዲሳ እድሜህ ይርዘም።ይህንን የበሰለ ግጥም እና ዜማ አዘጋጅተህ በመረዋው ድምፅህ ዘፍነህ ለኢትዬጵያ ወታደር ማስታወሻ ይሆነን ዘንድ ልብ የሚነካ ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን ስላበረከትህ ምስጋናችን ከልብ ነው። የእንቁ ዜማ የቡድን አባላትንም የድምፃዊ ጌታቸው ጋዲሳን ስራን በመዝሙር ስላቀረባችሁልን እደጉ ተመንደጉ ብለናል እናመሰግናለን ።

  • @የትምፍቅር
    @የትምፍቅር 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ዕንቁዎች ሞራል ያነሳሳሉ በርቱ

  • @mihiretnegash3751
    @mihiretnegash3751 3 ปีที่แล้ว +23

    እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ኢትዮጵያየ ክፉሽን አያሳየኝ !!! ክብር ለመከላከያችን !!!

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 2 ปีที่แล้ว

    ክብርና ምስጋና ለጀግናው የኢትዮጵያ ሰራዊት 🙏🙏🙏💚💛❤
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 3 ปีที่แล้ว +22

    በእንባ ሰማሆችሁ ! ኢትዮጵያዊነት ከተዳፈነበት የተገለጠበት ዘመን ! ኢትዮጵያዬ ሁላችንም ልብ ዉስጥ ረመጥ ነሽ !!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +15

    ክብር ለመከላከያ ስራዊታችን ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ስራዊታችን እንወዳችሀለን❤️ በያላችሁበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @teferaw.1399
    @teferaw.1399 2 ปีที่แล้ว +8

    ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጆች! እግዚአብሄር ይባርካችሁ።
    ምርጥ፣ ዘመን ተሻጋሪ፣ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን: በጀግኖች የዕንቁ ማማ ላይ ያስቀመጠ ሙዚቃ ነዉ።💖🌹👏
    🌹💖ኢትዮጵያ ትቅደም!!!💖🌹

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 ปีที่แล้ว +8

    ክብር ከጥንት ጀምሮ እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ ለኢትዮጵያ ሰላም እና ደህንነት በየቦታው ልሚዋደቁ ጀግኖቻችን💚💛❤️🇪🇹
    የአርትስ ቲቪ ክሩዎች በርቱልን🙏💚

  • @surafelyihune5798
    @surafelyihune5798 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም ኢትዮጵያን በዚህ ነዉ የማያት ለዛም በጣም ደስ ይለኛል ::ሁሌም ጦቢያ ይማርከኛል በርቱልን

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር💚💛❤💚💛❤

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba553 2 ปีที่แล้ว +1

    አለቀስኩ, ያስለቀሰኝ ደስታ ነው እነዚህ ትንንሽ ልጆች ለኢትዮጵያ ያላቸውን ፍቅር ሲገልፁ ማየት ልብን ሀሴት ይሞላል

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว +9

    እውይ ሲያምሩ❤

  • @yaredtesfaye5578
    @yaredtesfaye5578 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you &God bless you 💖

  • @እግዚሐቤርፍቅርነው
    @እግዚሐቤርፍቅርነው 3 ปีที่แล้ว +6

    አስለቀሳችሁኝ ከብር ለወቶ አደር ወታደር

  • @tebaberwolda5920
    @tebaberwolda5920 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዛብሔር አይለያቹ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዬ 😭😭 2015 ይህው ሰላምሽ አልተመለሰም ሙሴ ነኝ ላሻግራችሁ መጣው ያለውም አሰመጠን!! 😢

  • @gigiasegid7297
    @gigiasegid7297 2 ปีที่แล้ว +2

    We keep prayers 🙏🙏🙏🙏❤️🙏☺️☺️ for our lovely country Ethiopia God Bless Us .

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር እምዬ ኢትዮጵያን ይጠብቅ 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @ermitube9480
    @ermitube9480 3 ปีที่แล้ว +20

    የልጆቹ ሞራልና ስሜት ልብ ያሞቃል ኢትዮጵያዊነት ይኤው ነው ከውስጥ የመነጨ ስሜት

  • @mariamawits3689
    @mariamawits3689 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ። የኢትዮጵያ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ። ጠላቶቿን ያጥፋልን።

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 3 ปีที่แล้ว +15

    ድንቅ የሆነ መልዕክት ያለው ጥዑመ ዜማ ነው።
    ኢትዮጵያ በነፃነቷ ኮርታ ለዘላለም ትኑር።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያዬዬ ክብርሽን የማያሰጠበቅ በፍቅርሽ የተቃጠለ ትውልድ ተነስቶል😭😭 እነዛ የ60 ዋቹ የዘሩትን የጥላቻ መርዝ በቃኝ ብሎ የተፍ እድግ በሉልኝኝ🙏🙏🙏

  • @Oneethiopia-iy6ny
    @Oneethiopia-iy6ny 8 หลายเดือนก่อน

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 3 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ልብ ያነሳሳል ጎበዞች አንዲሕ ነው የሐገርን ፍቅር ማሳየት 😭😭😭😭

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለጀግኖች መከላከያ,👏🏾💪🏾thank you
    ክብር ለጀግናዉ አማራ ልዩ ሀል እና ለጀግናው ገበሬዎች, ፍኖ🙏🏾🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
    Victory to Ethiopian death for our enemy💪🏾💪🏾👏🏾👏🏾👏🏾
    ሞት ለአሽባሪው ወያኔ ህዋት👎🏾
    ድል ልእማማ ኢትዮጵያውያ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @fishatsiontadesse9751
    @fishatsiontadesse9751 3 ปีที่แล้ว +5

    ተባረኩ ስታምሩ 💕💕💕💕

  • @HuluTena
    @HuluTena 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያየ መጠሪያየ እናት ክብሬ ፤ ኢትዮጵያ የአንችን ክፉ አያሳየኝ ፈጣሪየ ።❤

  • @keberedejene1047
    @keberedejene1047 ปีที่แล้ว

    ሁልግዜም ብሰማችሁ የማትሰለቹኝ ዕንቁ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች ።
    ዕድሜና ጤናውን የኢትዮጵያ አምላክ ይስጥልኝ !!!

  • @hanalebanon3892
    @hanalebanon3892 3 ปีที่แล้ว +1

    በስመአም የኔ አንበሳወች ደጋግሜ ነው ያየውት በእንባ ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 3 ปีที่แล้ว +7

    አሪፍ ነው የነአብርሽ ፍሬ/ የነመሰከረም ሰፈር ልጆች ይበዛሉ ለነሱ ጉሮሮ የሚሰማማ ሙዚቃ ነው።

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው እንባዬን ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ይጠብቅ እናንተም ምርጥ ትውልድ ናችሕ።

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 3 ปีที่แล้ว +1

    የነፍሴን እረሐብ የማስታግስበት ተባረኩ አመሰግናለሁ እናቴ ኢትዮጵያ የተሰጠችዉ ለነፍሴ እርስት

  • @enkuneheyob3499
    @enkuneheyob3499 3 ปีที่แล้ว +3

    What is amazing of Gech's music is, his message is so strong. መልካም አዲስ አመትን ከእድሜና ጤና ጋር ፈጣሪ ያድልክ። ኢትዮጵያ

  • @asmare5631
    @asmare5631 3 ปีที่แล้ว +5

    እማማ ኢትዮጲያየ አናት ሀገራችን ቅደሚ ለምልሚ እንደነዚህ አልማዝ የሆኑ ልጆች በሰላም በፍቅር በክብር ባንዴራሺን ለብሰው ሀገር ተረካቢ ሁነውእልሻል ከታዳጊ ልጆች በጣም መሰረት አለበት ያኔ ነው ሀገር ተረካቢ የሚገኘው ወገኖች

  • @samrikassa7190
    @samrikassa7190 3 ปีที่แล้ว +2

    በስመአም ንዝረት የሆነ ምርጥ መዝሙር

  • @heudeghdyerg1897
    @heudeghdyerg1897 3 ปีที่แล้ว +5

    Betam Tamralacthu Ethiopia 🇪🇹♥❤

  • @አምላኬሆይይቅርበለን
    @አምላኬሆይይቅርበለን 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግኖች በርቱልን አንዳችም አትጉደሉብን። ማረክን የሚል ቃል መስማት ውስጤን ያደማዋል። በዚህ አይነት እነጌታቸውና ደብረጺዮን ሊማረኩና ቀሪ ህይወታቸው እንደስብሃት በነጻ ሊቀለቡ ነው? እባካችሁ እዚይልው ጨርሱልን ከአሜሪካና አውሮፓ ጋር ልብ ፍርድ .... ሰብአዊ ....እየተባለ መከራከር አያስፈልግም።

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ የመጣብንን መከራ ስቃይ ግፍ ፈጣሪ አስወግድልን

  • @zemaritwoinshettesema3475
    @zemaritwoinshettesema3475 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያዊነት በራሱ ከውስ ከደምስር ጋር የተሳሰረ ነው እነዚ ታዳጊ ልጆች ውስጥ እንኳ ከውስጣቸው የሚፈነቅል ስሚት አይቼባቸዋለው ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ኢትዮጵያዬ አይዞሽ የብዙዎች እናት ነሽ ።

  • @salsawitdawit3880
    @salsawitdawit3880 3 ปีที่แล้ว +2

    Hagerachen Selam yargelen fetari yegobngen enantenem yebarekachu fkr Selam yargelen

  • @azebeshete9024
    @azebeshete9024 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ሀገራችን በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gizo2011
    @gizo2011 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ኢትዮጵያዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hana-ie3fw
    @Hana-ie3fw 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላሙን ሁሉ ያምጣልሽ እምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏👍👍

  • @yirgalemchekol1166
    @yirgalemchekol1166 3 ปีที่แล้ว +6

    በልባችን የታተመን ህያው እውነት ማን ሊያጠፋው ይችላል?

  • @munisasherif3971
    @munisasherif3971 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቃት ድስ የሚል ሙዝቃ ድል ለመከላከያ ስራዊታችን ድል ለኢትዮጵያዬ፣፣፣፣፣፣፣።❤❤❤❤❤✌✌✌✌✌

  • @berhebiniyam3566
    @berhebiniyam3566 ปีที่แล้ว

    Ethiopia my life ineed forever price selam Allah ke Ethiopia gare ye hunt

  • @ፈፊናኝስዳተኛዋ
    @ፈፊናኝስዳተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እባይን ሙቆጣጠር አቃተኛ ባአለ ያርብ ሃጋርችን እና ሂዝቦቦቹዋን አዳር😭😭😭

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 3 ปีที่แล้ว +3

    GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BEAUTIFUL YOUNG GENERATION ETHIOPIANS 🙏 AMEN TO GOD 🙏

  • @tsedydesta3703
    @tsedydesta3703 3 ปีที่แล้ว

    በጣምምም ተባረኩ

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 3 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ዶክተር አብይ አህመድ በአንተ ነው ኢትዮጵያ እንዲህ ክብር ያገኘችው ስሟ የሚጠራው ሁሉም እንዲወዳት እንዲናፍቃት ያደረግከው. Thank you we love you 😘 😍 ❤️

    • @getachewhabtemariam9841
      @getachewhabtemariam9841 3 ปีที่แล้ว

      ለሁንሉ ግዜ አለው ብሎ የለ ታላቁ መፅሐፍ ይህ ነው እየሆነ ያለው እንደ ጠላት አሳብማ እርስ በርስ ተባልተን አገር ተበትና ነበር እግዚአብሔር ታደገን ።

    • @trufatargaw593
      @trufatargaw593 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭 egzabher hoy beka belen uuuufffff

  • @sadasulyman8871
    @sadasulyman8871 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እምየ እናቴ እንዴት እደናፈቅሽኝ ያረቢ ያአላህ ይጠብቅሽ እምየ አሰለቀሳችሁኝ ኡፍፍፍ ያረብ ሰላም አውርድልን

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማዬ 💚💛❤️

  • @enuyeeeyoutube3521
    @enuyeeeyoutube3521 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ሠላሙዋን ይመልስልን ፈጣሪ

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 ปีที่แล้ว

    THAT IS great you came with your natural hair with your flag cloth praising ETHIOPIA, that is how we create the generations with love of ETHIOPIA spread it every state with their language will do good.

  • @edenethiopia9901
    @edenethiopia9901 2 ปีที่แล้ว

    ሃገራችን እናታችን በአቅማችን አለንልሽ ገብተን ባንዋጋ እንኳን በምንችለው ድጋፍ እናድርግ

  • @JMCH555
    @JMCH555 2 ปีที่แล้ว

    Eternal glory for our soldiers 🇪🇹

  • @jonathancarlos498
    @jonathancarlos498 2 ปีที่แล้ว

    Nice one 👍👍👍

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 ปีที่แล้ว

    Getachewe Gadisa merte talent

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 3 ปีที่แล้ว +1

    Life for a child born in Ethiopia is very harsh, at least for 70 years now. There are very few places in this world that are comparable to Ethiopia's brutal situation. The astonishing part is we love Ethiopia, and we even cover her many flaws with patriotic songs, and many people died defending her; I am not sure why.

  • @yehualashetseid7916
    @yehualashetseid7916 3 ปีที่แล้ว +1

    Great work....respect

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ለወታደር ልብ ይነካል

  • @teklemariamgebre4354
    @teklemariamgebre4354 2 ปีที่แล้ว

    Great

  • @sarasa8962
    @sarasa8962 3 ปีที่แล้ว

    እምየ ኢትዮጵያ

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 3 ปีที่แล้ว

    Ufu lebe mink yewtetchu banede💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @Bwoldemichael
    @Bwoldemichael 2 ปีที่แล้ว

    Love it. ❤️

  • @kalekale8217
    @kalekale8217 3 ปีที่แล้ว +1

    God blsse all of you

  • @emabetzemedkun2948
    @emabetzemedkun2948 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላገራችን

  • @yoseftakele4428
    @yoseftakele4428 2 ปีที่แล้ว

    ወታደርእ ወታደርእ ታማኝ ነው ለአገር !!!!!ይመቻቹ

  • @kukurosa9332
    @kukurosa9332 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @yeasinomor8482
    @yeasinomor8482 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነው

  • @ጎራብቻ
    @ጎራብቻ 2 ปีที่แล้ว +1

    የመከላከያ ልብስ ብትለብሱ ምንኛ ይዋጣ እንደነበር አትጠይቁኚ

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 3 ปีที่แล้ว

    አማላኬሆይ,ሀገሬ,የምገባበት,ቀን,ቅረብ,አዲረግልኚ😢💚💛❤

  • @deregegebrehiwot1742
    @deregegebrehiwot1742 ปีที่แล้ว

    we the ethiopia people alfa omga

  • @GeniTube
    @GeniTube 3 ปีที่แล้ว +2

    እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩዋችሁ እደጉልን ከዚህ በላይ

  • @biniyonas3277
    @biniyonas3277 2 ปีที่แล้ว

    ታምራላቹ

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 2 ปีที่แล้ว

    አሥለቀሠኝ

  • @fanose2127
    @fanose2127 2 ปีที่แล้ว

    💕💕💕🙏🙏🙏😭😭😭

  • @haragewoinmitiku7287
    @haragewoinmitiku7287 3 ปีที่แล้ว

    በእንባ ነው ያዳመጥኩት የወታደር ልጅ ስለሆንኩ

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 3 ปีที่แล้ว

    bertu mirt sira new simet ynekal!!!

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 ปีที่แล้ว

    በምድር ላይ ልናጠፋት የማንችላት እሳት ኢትዮጵያ ብቻ ናት::

  • @JMCH555
    @JMCH555 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @minalushretaentertainment3629
    @minalushretaentertainment3629 3 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🤲🤲🤲😭😭😭

  • @Tube-fx3qv
    @Tube-fx3qv 3 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭💚💛❤💚💛❤

  • @eliasassefa8472
    @eliasassefa8472 2 ปีที่แล้ว

    mariaman enbaye metual

  • @bethaalemus454
    @bethaalemus454 3 ปีที่แล้ว

    Egzabiher hagerin selam selam aderigelega

  • @nibratnibrat5145
    @nibratnibrat5145 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭uffff

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም ปีที่แล้ว

    ግን ለምንድን ነው ኦነጎች ይህን ባንዲራ የሚጠሉት!!?

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 3 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት የወረደ ሙዚቃ እና ዜማ ነው ።

  • @The_Wandering_Warrior1
    @The_Wandering_Warrior1 3 ปีที่แล้ว

    This is a Civil War. You make it look like a war with another country. If so, let this sink in, your are fighting the founders of Ethiopia for one lame liar's ego.

    • @haymenms
      @haymenms 2 ปีที่แล้ว

      It is not civil war. Woyane reptesents west and Egypt. It is water war!

  • @eliasassefa8472
    @eliasassefa8472 2 ปีที่แล้ว

    wow