የአስቴር አወቀ- 'ሐገርም እንደሰው' በእንቁ ዜማ የሙዚቃ ቡድን - ጦቢያ @Arts Tv World

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 56

  • @abiyuabbay5364
    @abiyuabbay5364 2 ปีที่แล้ว +31

    የእነዚህን ልጆች ብቃት ግን ማንም እያስተዋለው አይደለም የሚገርም ነው ድንቅ የግሩፕ ስራ ነው

    • @jossykind7869
      @jossykind7869 2 ปีที่แล้ว +2

      የባላገሩ ልጆች ናቸው

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 2 ปีที่แล้ว +2

      Endee siletestewale eko new ezih tilik zigijit lay hule enesu yemiyakerbut, they are brilliant

    • @Ejigalem
      @Ejigalem 2 ปีที่แล้ว

      ?????

  • @imainithabiti6980
    @imainithabiti6980 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful young Ethiopians. MayGod bless you all !!

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን እለበት እንደዚህ ደስ ደስ የሚል እይታና ጣፋጭ ድምፅ እየስማን ፈጣሪን እያመስግንን እንድኖር እነዚህ ጥቂት ምቅኞች ፖለቲክኛ ዩቱበሮች ቢተውን ቢጠፉልን ሰላም ነበር የምንሆነው

  • @ashenafishweakenaw846
    @ashenafishweakenaw846 ปีที่แล้ว

    እውነት ንሬልን ኢትዮጵያየ።።

  • @mulukentesfaye8608
    @mulukentesfaye8608 ปีที่แล้ว +1

    ሃገሬ ሰላምሽን ይመልሰው 🙏

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 2 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ስትሉ። እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 2 ปีที่แล้ว +3

    Tobia thanks a lot, you are always giving me a good pleasure of my beloved country ❤🇪🇹❤

  • @matisimegn1556
    @matisimegn1556 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፈፍፍፍፍፍ.... 👌👌👌👌👌😭😭😭እያለቀስኩ ግን ደስ ይለኛል።

  • @ethiopianclassicalwoldemar3310
    @ethiopianclassicalwoldemar3310 2 ปีที่แล้ว +1

    good job I am so happy

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያዬዬዬ

  • @kefyalewassefa4555
    @kefyalewassefa4555 2 ปีที่แล้ว +21

    እረ መቸ ይሆን ከልብ ይቅር እምንባባል እረ ተው ፓለቲከኞቻች እረ ሰላም ስጡንን እባከካቹህ ስለፈጠራቹህ አታፋጁን

  • @getachewamedie6330
    @getachewamedie6330 2 ปีที่แล้ว

    This is deep touching…..no place like mama Ethiopia…..I always miss you mamayeee Ethiopia!!

  • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
    @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 ปีที่แล้ว +5

    እደጉልን ድንቅ ናችሁ💚💛❤

  • @melkamuamera3642
    @melkamuamera3642 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ልጆች በርቱልን ! አስቴር አወቀ ምንጊዜም ምርጥ ነሽ፡፡

  • @christianeshale2147
    @christianeshale2147 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    አገር መተኪያ የሊላት ጌጣችን ናት
    የሚያውቁ ያጌጡባታል:: ✍️

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት የገባው ጥበበኛ የጥበብ ሰው ሀገሩን የሚወድ ኢትዮጺያን ልክ እንደህብ ለህዝብ እነዚህን ድንቅ የኢትዮጺያ ልጆች ይዞ ለራሱም ለሀገር ታሪክ ይስራ በጣም.ነው የሚያምሩት

  • @degfewoldesenbet4502
    @degfewoldesenbet4502 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያዬ

  • @kefeyalewtekele4867
    @kefeyalewtekele4867 ปีที่แล้ว +1

    ጦቢያ ፕሮግራም ሁሌ እከታተላለሁ።ንፁህ ኢትዮጵያዊነትን የማይበት የሚማርበት የምዝናናበት ድንቅ ዝግጅት ነው።በተለይ እንቁ ዜሜ ልጆች የሚያቀርቡት የሙዝቃ ዝግጅት፣የፍራሽ አዳሹ ዝግጅት የተለያዩ ገጣምዎች የሚያቀርቡት ግጥም ደስ ስለምለኝ በፍቅር ነው የሚከታተለው።ነገር መስተካከል ያለበት ዝግጅቱ ስቀርብ ደብል እስክርን መሆኑ ለእይታ እያስየገረን በመሆኑ ቢስተካከል፤ሌላው ሰዓቱ አጭር ነው።ቢጨመር መልካም ነው እላለሁ። /ኢ/ር ከፍያለው ተክሌ ከካፋ ቦንጋ

  • @mezgebugsilassie3497
    @mezgebugsilassie3497 2 ปีที่แล้ว

    Nice performance ever

  • @SeidHanssen
    @SeidHanssen หลายเดือนก่อน

    ጀግኖች

  • @merkget2896
    @merkget2896 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዬ❤

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን💚💛❤🙌🙏ሁለቱ ልጆች ግን እህትና እህትና ናቸው ይመሳሰሉብኛል

  • @burtukanwudie2968
    @burtukanwudie2968 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራላቹህ

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀገር የሚበጠብጡና እና ስደትን በካልቾ መምታት ነዉ 🦶💥
    💚💛❤️

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ምርጥ ነው

  • @tsega1321
    @tsega1321 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደምወዳቹ

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 2 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ልጆች ድንቅ ብቃት አላችሁ

  • @yonasmolla8694
    @yonasmolla8694 2 ปีที่แล้ว +1

    So cool

  • @cherttube4647
    @cherttube4647 2 ปีที่แล้ว

    good job❤❤❤👋👏👏👏👏

  • @SuperAstrax111
    @SuperAstrax111 2 ปีที่แล้ว

    You guys make me book a ticket now😥😥😥
    I am coming Home
    💚💛❤

  • @beti7355
    @beti7355 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 ปีที่แล้ว

    EGZABHER YASADEGACHEWE ❤

  • @abyssinia5360
    @abyssinia5360 2 ปีที่แล้ว +1

    What is wrong with the camera man??? he is showing us more of specific person and didn't show us the left side girl in closer.

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 ปีที่แล้ว

    👏👏👍🇪🇹🙏

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 ปีที่แล้ว +1

    Arts tv world ከልብ በቁም ነገር ማዝናናት

  • @tadesessu3923
    @tadesessu3923 2 ปีที่แล้ว +7

    ምን አጥፍታ ነው ግን በግራ በኩል ያለችውን ልጅ እንንደሌሎቹ አቅርባቹሁም ደጋግማቹሁም የማታሳዩን ?ለምን ለምን ለምን ለምን ለምን ????????????? ሁሌ ለምን ድን ነው የምትበዱሏት ።።።።።።።። ያስዝናል ። ከኤዲተሪው ነው ወይስ ከቀራጩ ምንስ በድላ ነው ።።

    • @Raheluwa
      @Raheluwa 2 ปีที่แล้ว

      Focus on the message.

    • @tsigealemayehu7960
      @tsigealemayehu7960 2 ปีที่แล้ว

      መስኪ አትታይም አዎ

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu ปีที่แล้ว

    😢😢😢

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 2 ปีที่แล้ว

    wow wow

  • @biniamanbesse3935
    @biniamanbesse3935 2 ปีที่แล้ว

    wawu.. Nice

  • @sofiajamal4835
    @sofiajamal4835 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭

  • @mestettilahunadnew3210
    @mestettilahunadnew3210 2 ปีที่แล้ว +1

    #❤👌👌

  • @buraburee
    @buraburee 2 ปีที่แล้ว +4

    እምባዬን አመጣችሁት! እድግ በሉ

  • @teklemariamgebre4354
    @teklemariamgebre4354 2 ปีที่แล้ว +1

    Hod basement!thank you

  • @tkyohanes
    @tkyohanes 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመን ተሻጋሪ እንቁ ሥራ ነው::: ውድድ.....እንባ ተናነቀኝ...

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዮ እንባ ምን አባቱ እንዴ

  • @yohannesbetre8124
    @yohannesbetre8124 2 ปีที่แล้ว

    Hagerem enantem Enantem Nurul

  • @christiandereje4526
    @christiandereje4526 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጺያውነት

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 2 ปีที่แล้ว

    Egzbher yaker yablen Hagrchnen yatbklen

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 2 ปีที่แล้ว

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹

  • @hailesisay715
    @hailesisay715 2 ปีที่แล้ว

    Wow እንዴት ደስ እንደምትሉ . ያዝልቃቹ