ክብደታችንን እንዳንቀንስ የሚያደርጉ መጥፎ ልማዶች Ethiopia: Everymorning things we do that gain us weight

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 216

  • @nurobezede9848
    @nurobezede9848  6 ปีที่แล้ว +37

    ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡ ሰላም ጤና ይስጥልን የኑሮ በዘዴ ቤተሰቦች ስለ ጠቃሚ አስተያየትና ድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን ለተጨማሪ አስተማሪና ጠቃሚ መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ፣ ላይክ ወይም ሼር ያድጉን ለተጨማሪ እዚህ ይጫኑ=>> th-cam.com/channels/uWzdxLv8aVD-Lhx6tuF6fQ.html

    • @konjitalemu6198
      @konjitalemu6198 6 ปีที่แล้ว

      አረ ኑሮ በዘዴዎች መላ በሉኝ ክብደቴ በጣም ቀንሶዋል የምግብ ፍላጎቴ በጣም ከመቀነሱ አንፃር እና አፒታይቴን የሚከፍት ነገር ንገሩኝ Motilium 10mg እና Cypro-Vita ወሰጂ እንዳትሉኝ እኚን ሞክሬአለውኝ ለውጥ የለውም

    • @zemarimelayktnyasmaln9721
      @zemarimelayktnyasmaln9721 6 ปีที่แล้ว

      Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ መወፈር እፈልጋለሁ ምን ላድርግ

    • @nurobezede9848
      @nurobezede9848  6 ปีที่แล้ว +1

      ቲጅ የማርያም ልጅ = ክብደት ለመጨመር ደግሞ ቪዲዮው ተሰርቷል ነገ ይለቀቃል

    • @nurobezede9848
      @nurobezede9848  6 ปีที่แล้ว

      Konjit Alemu መፍትሄ የምንለውን እናቀርብልሻለን ሀሳብሽን ተቀብለናል

    • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጀ8ፐ
      @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጀ8ፐ 6 ปีที่แล้ว

      ውይይ እኔ በጣም ወፍሪለሁ መላ በሉኝ በፊት በጣም ቀጭን ነበርሁ ምን ላደርግ

  • @ስደትንስታስቡእመአምላክን
    @ስደትንስታስቡእመአምላክን 6 ปีที่แล้ว +67

    ወይ ፀሀይ እናቱ ሙታበታለች እኛ በስደት የምኑኖር ምን እንሁን ሰዉ የማያቀው እስር ቤት እኮ የምኑኖረዉ

    • @haam7111
      @haam7111 6 ปีที่แล้ว +1

      ስደትን ስታስቡ እመ አምላክን በልባችሁ ያዙ። Leknshe yana mare

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 ปีที่แล้ว

      ስደትን ስታስቡ እመ አምላክን በልባችሁ ያዙ። እውነትሽን ነው ማር ያልፍል አይዞሽ

    • @mesineguse9135
      @mesineguse9135 6 ปีที่แล้ว

      ትክክል ማር

    • @njatmhmd4634
      @njatmhmd4634 6 ปีที่แล้ว

      ስደትን ስታስቡ እመ አምላክን በልባችሁ ያዙ። uuuufffff min yiwera zim maletu yishalal

    • @MMMM-zz2ju
      @MMMM-zz2ju 6 ปีที่แล้ว

      ስደትን ስታስቡ እመ አምላክን በልባችሁ ያዙ። አብሽሪ ማማየ አር የዚህ አገር ፀሀይ እራሱ ለደቂቃ በሽታ መስርቅ ነዉ ጥቅሙጉዳቱ ሀገሬ ወይኔ አገር በነፃ እዚህ ሁሉነገር በፊሉስ ማን እደአገሬ

  • @hikmamusma2175
    @hikmamusma2175 6 ปีที่แล้ว +6

    አናመሰግናለን ኮመተሮች ሲትገርሙ ሁሉም ስደት ስደት በግድ ጎትቶ ያመጣቹ አለ አንዴ አቦ ፈጣሪያቹን አመስግኑ ሲቱ ስራ ፈልጎ ያጣ አለ ደግሞ ያአረብ ሀገር ፀሀይ ምን ይወደዳል በጣም ነዉ የምያቃጥለዉ ለማንኛዉም አብሽሩ

    • @የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ
      @የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ 6 ปีที่แล้ว

      Hikma Musma ትክክክል በየቦታው ስደት ስደት እንላለን ወደን ነው የመጣነው እኔ ለደቂቃ ራሱ አላማርም አልሀምዱሊላሂ በላብ ያመጣነው ብር ስበላውም ይጣፍጣል ስለዚህ ጠከር ብሎ መስራት ነው
      የዚህ ሀገር ፀሀይ ቅጭላት ያዞራል በሺታ ነው

    • @sitinasirag6245
      @sitinasirag6245 6 ปีที่แล้ว

      ትክክልአልሃምድሊላህማለቱይበልጣልስላወራሽምንምጥቅምአይገኝም

  • @حيتبنتاحمد
    @حيتبنتاحمد 6 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ እኔም ጥያቄ አለኝ ኢሸአላህ ለመቀነስ ሁሉንም ነገር አርጊአለሁ በቻልኩት አድ ነገር ስቀረን እስካሁን ያላቆምኩት እሱም ቴምር ነው በጣም እበላለሁ በቀን እስከ 35/40 ፍሬ እበላለሁ ስጀምር ውሀ ስለማልጠጣ እድጠጣ ብየነበር ከዚያም ማቆም አልቻልኩም አሁንም እሱው ላይ ነኝ እናም ቴምር ክብደት ይጨምራል ወይስ

  • @نتن-و8ع
    @نتن-و8ع 6 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም እናመሰግናለን በጣም ይመቸል ከምን ምን በላይ አጠር ያለና ንግግርም ይገባል

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 6 ปีที่แล้ว

    Thanks bro enie 1 amet aley sport kemisera gin kibdetien minim lewt alametam ena min timekrengaleh wendimie? Amesegnalo

  • @selamineshemariyam1846
    @selamineshemariyam1846 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ነው እውነትም ነው እናመሰግናልን

  • @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
    @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ 6 ปีที่แล้ว +21

    እናመሰግናለን ግን እኛ ፀሀይ እያማረን ይቀርል ወይ ስደት ፀሀይም ናፈቀን

    • @assen584
      @assen584 6 ปีที่แล้ว

      ድንግል ማርያም ለኔ ህይወቴ ለንሰሀ አብቃኝ አምላክ ማሬ የአረብአገር ፀሀይ አደጋነው ያነሥራል

  • @eliabeanbesawo7144
    @eliabeanbesawo7144 6 ปีที่แล้ว

    ትክክል ናው ኑሮ በዘዴ አመስግናለው።

  • @DejeRobi
    @DejeRobi 6 ปีที่แล้ว

    By far the best Ethiopian TH-cam! The rest are all political 😷.

  • @እራመዳለሁበተስፍ-ቈ3ፈ
    @እራመዳለሁበተስፍ-ቈ3ፈ 6 ปีที่แล้ว

    ለካ ቁርስ ወሳኝ ነገር ነው እኔ አልባላም ነበር ከነገ እጀምራለሁ ኑሮ በዘዴ አመሰግናለሁ

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ፅሀይ እኛ በስደት ያለነው ታድያ እንደት ነው ንፁህ አየር የምናገኚው ከእንቅልፌ ተነስቸ በቶሎ ወደ ስራ ነው ቁርሴን እንካን አልበላም

  • @fahdfahd6530
    @fahdfahd6530 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ኪሎየ 61 ነው እናም እኔ መቀነሥ የምፈልገው ቦርጨን ነው ምግብ ሣልመገብም ይሁን ከተመገብኩ ቡሀላ ክብደቴ 61 ነው አይጨምርርም እናን እንደት ቦርጨን ማሥወገድ ይቻላል እናም አላሥፈላጊ የሆኑ ከሠውነቴ ላይ ሸንተረር ሽንተረር አሉ እሡንሥ በምን አይነት መንገድ ነው የማሥወግደው ማለቴ እኔ አልወከድኩም አንዳንድ እኖቶች ላይ የማየው ከወለዱ ቡሀላ ነው እናም ይህ ሸንተረር በምንሥ ምክንያት ነው የሚመጣው በምን ለልኩ ነው የሚለቀው ጥያቄ ሥላበዛሀ በጣም ይቅርታ በተረፈ ኑሮ በ ዘዴ ከልብ አናመሠግናለን

  • @yesemgnlijehanamesganaw9378
    @yesemgnlijehanamesganaw9378 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ኑሮ በዘዴሆች እኔ ክብደት ለመቀነስ ያልሞከርኩት ነገር የለም ድሮ ቦርጭ አልነበረኝም አሁን ጭራሽ ይግረምሽ ብሎ ቦርጬም እየወጣነው ኸረ መላካለ መላ ብሉኝ ወዳጆቼ እንደቀልድ በ21 አሜቴ 60 ኪሎ ገባው

    • @ብከፍምቂምአሊዝ
      @ብከፍምቂምአሊዝ 6 ปีที่แล้ว +1

      Hana ye simegn leje እሩዝ አትብሊ

    • @yesemgnlijehanamesganaw9378
      @yesemgnlijehanamesganaw9378 6 ปีที่แล้ว

      ብከፍም ቂም አሊዝ ال እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለው ግን እሩዝ ብዙም አልጠቀምም በሳምንት አርብ ቀን ብቻ ነው እምበላው እሱም በትንሹ

    • @tigistgetachew2740
      @tigistgetachew2740 6 ปีที่แล้ว

      all of u my sister's don't use any recomendetion of them coz of God he geve for us his buddy so way u need find
      artecical things p/s enjoy ur time and relaxation, exercise then u sleep well and drink water match in a day thanks

  • @mtagsewgaalweonelove6882
    @mtagsewgaalweonelove6882 6 ปีที่แล้ว

    Thanks my brother

  • @እማፍቅርመቸነውየማይሽናፍ
    @እማፍቅርመቸነውየማይሽናፍ 6 ปีที่แล้ว +9

    ኧረ እኔ መወፍር ነው የምፍልገው 48 kg ነኝ ብዙ ጥራለሁ ግን አተሳካልኝም አንድ በሉኝ uffff

  • @deribhana7436
    @deribhana7436 5 ปีที่แล้ว

    Thank you ❤❤❤

  • @seada435
    @seada435 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ

  • @destidesti5424
    @destidesti5424 6 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ስለምክሮት እናመሰግናቸዋለን ግን ብዙ አስተያየቶች አያሁኝ ከታች ታዲያ ለምን ለመወፈር መፍትሄ ካለዎት ለምን አያቀርቡም

  • @rahtube6981
    @rahtube6981 6 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ትውኝ ጠዋት ተነስቼ እቅልፍንና አዚምን ስኲሯ በዛ ብለ ሻይ አባራለሁ
    ኪሎዬ ከ50 ውድ ሰባ ሁኛለሁ ውይኔ ሚሥተር እንኳን ሲውጣ ሲገባ ዱባ እያለ አሠለችኝ 20 ኪሎ በአንድ አመት ውስጥ ነው አግባብ አለውይ

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @galaxy4134
    @galaxy4134 6 ปีที่แล้ว

    ጥሩ፣ነው፣ጤና፣ይሰጥልን

  • @ፍቅርካለሁሉምአለ-ገ9ሠ
    @ፍቅርካለሁሉምአለ-ገ9ሠ 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @የወሎልጅነኝ-ወ3ሸ
    @የወሎልጅነኝ-ወ3ሸ 6 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @abetmesiwolloyewa12
    @abetmesiwolloyewa12 6 ปีที่แล้ว

    thanks you

  • @emebetssegaw
    @emebetssegaw 6 ปีที่แล้ว +10

    ውውውይይይይይ የኔስ ለጉድ ነው ውፍረት ለመቀነስ ብየ ያላደረኩትን ጠይቁኝ ብረት መዋጥ ቀረኝ ።አስኪ በአንድ ጊዜ ምጥጥ አድርጎ የሚየመከሣ ንገሩኝ .65 ኪሎ ገባሁ

    • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ
      @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ 6 ปีที่แล้ว +2

      emebet tsegaw kkkkkkkkkkkkkkkk Anichima Yane Bite Nashi

    • @የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ
      @የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ 6 ปีที่แล้ว +1

      emebet tsegaw ክክክ ምጥ አልሺ
      ጥዋት ሁሌ ለብ ያለ ውሀ ተጭ በሳምት ለውጥ ታገኛለሺ

    • @emebetssegaw
      @emebetssegaw 6 ปีที่แล้ว

      Eshi marochi

    • @meseretfereja3426
      @meseretfereja3426 6 ปีที่แล้ว +2

      65 ኪሎ በኖርማል ነው

    • @zerfekasss4352
      @zerfekasss4352 6 ปีที่แล้ว +1

      Tewate tewat bebado hodeshe shaye aheder tech bezu weha techey biyanes 1liter tekule 10 ken weset lewte tayaleshe eny ahune lemewefer eytarkugn new tenshe neber mekense yefelkute gen betame akesagn

  • @mdntsis395
    @mdntsis395 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @sunniteaboua7708
    @sunniteaboua7708 6 ปีที่แล้ว +2

    ኑሮዎች ከልብ እናመሰግናለን ግን ስደት ላይ ፀሃይ ማግኘት ከባድ ነው ግን ጥያቄ አለኝ የቫይታሚን ዲ ቢወሰድ ከፀሃይ ማግኘት ያለብንን ሊሰጠን ይችላል??

  • @esatesfaye6457
    @esatesfaye6457 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን

  • @asteraster6030
    @asteraster6030 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት
    @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ያረባገር እሩዝ ቅርፃችን አበላሸው ባክህ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 5 ปีที่แล้ว

    ኮሜቶች ውስጤ ናችሁ እኮ እኔ መወፈር እፈልጋለሁ ግን እበላለሁ አልወፍርም አልሃምዱሊላህ ስራውስ እንዴት ያወፍርኛል

  • @saadamommed5279
    @saadamommed5279 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተረ ግን እኔ አድጥያቄ አለኝ ኪሎየ እድሰሞን እጨምራለሁ አድሰሞን እቀንሳለሁ ምክንያቱ አልገባኝም ግን ያመኛል ጎንና ጎኔ ን ሀኪም ሄጀ ነበረ ግን አልተወኝም በሀሳብ ልሞት ነው መፍትሄ ካላችሁ ላስቸግራችሁ

  • @branynunu1994
    @branynunu1994 6 ปีที่แล้ว +3

    እኔምለው ውፍራት ለመጨመር መፍትሔ ዬለቹም እኔ አራ 45 ኪሎ ከዘም እንደለቀንስ እዬፈራው ነው መፍትሔ መለበሉኝ

  • @hawamohammad5303
    @hawamohammad5303 6 ปีที่แล้ว

    እንናመሰግናን

  • @iloveethiopia7555
    @iloveethiopia7555 6 ปีที่แล้ว +16

    ጠንከር ያለ ንፋስ ከመጣ ከሳኡድ ኢትዮጵያ ያደርሰኛል ቅጥነቴ

  • @ሶፊሳልህ
    @ሶፊሳልህ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዉዶቼ እኔ ዉፍረት አስቸገረኝ እድሜዬ 25 ኪሎ 83ነኝ ወይ ጉድ ምግብ ስቀንስ ጨጋራ ያመኛል እስቲ መላ በሉኝ

  • @sabanegnmesakewedalehu8321
    @sabanegnmesakewedalehu8321 6 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምከር ነው የምትሰጡት 👍👌 ነገር ግን ያልገባኝን ጥያቄ ጠይቄያቹ ነበር አትመልሱም ::

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እኔግን ውፍረት እፈልጋለሁ ግን አይገዛ ምን ላድርግ

  • @ከዲጀየበቴልጅየአሏህመጫረ
    @ከዲጀየበቴልጅየአሏህመጫረ 6 ปีที่แล้ว +8

    እነመሰግነላን እኔ መወፈር እፈልገላዉ የምያወፍ ነጋር ካላ መላ በሉኝ ሀጋር ስገባ መወፈር እፈልጋላዉ

  • @wawww2483
    @wawww2483 6 ปีที่แล้ว +12

    ዉይ ፅሀይ እኔ ፀሀይ ከሞኩ 6አመት ሆኖኛል

  • @meslelulove6235
    @meslelulove6235 6 ปีที่แล้ว

    Kewegeb belay mekrnesha kaleh benatih bod gard new mimeslewu timrtochih yiru nachewu ketilbet

  • @nadinnasir9202
    @nadinnasir9202 6 ปีที่แล้ว

    er pelis wadime meyawafir Nagari kalhi mekirehn efalegalhu er benath

  • @miryamgoytom8240
    @miryamgoytom8240 6 ปีที่แล้ว

    Besdet ley sehy yelm sehy lekln

  • @tigstlove8517
    @tigstlove8517 6 ปีที่แล้ว +4

    ክብደት የሚጨምር ነገር ሹክ በሉኝ ሉሲን ልተካነው

    • @አሪቲ
      @አሪቲ 6 ปีที่แล้ว

      ድንች እሩዝ መኮረኒ ዳቦ በስኳር ወተት ከዛ እንዴት እንደምታክይ እይው

  • @عبدالله-م4ذ9ق
    @عبدالله-م4ذ9ق 6 ปีที่แล้ว

    እኔ እንደሆነ መቼም አልወፍርም ሰውነቴ ነብሰ ቀጭን ነጭ የሰው ሀገር አይጣል ሀገሬ የናቴን ሽሮ በልቼ በጣም እወፍር ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ስደት ነብሰ ቀጭን አርጎ ይኸው ከ44 ኪሎ አልጨምር አልቀነስ ሰውነቴ ቃልኪዳን ያሰረ ነው አይ አገሬ በሠላም ሀገሬ ልግባ እንጂ ሰውነት ባዳ ነው እናመሠግናለን ለመረጃህ

  • @zahrayahya1985
    @zahrayahya1985 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለነ

  • @rahiirahii1394
    @rahiirahii1394 6 ปีที่แล้ว

    Arre enema Eeffff beluge banda new beine emilaw demo 46 kelo nege ayechmir ayeknis are eski mela beluge pls

  • @selam748
    @selam748 6 ปีที่แล้ว +2

    የተጠቀሱት ሁሉ እኔ የማደርጋቸው ነገርች ናቸው ጣፋጭ አብዝቶ መመገብ ከ8፡00 በላይ መተኛች,የጸሀይ ብርሀን አለማግኘት አመጋገብን አለማስተካከት ወ.ዘ.ተ ሁሉም የኔ ስህተቶች ናቸው።

    • @rahtube6981
      @rahtube6981 6 ปีที่แล้ว

      selam ወሎየዋ የኔ ቢጤ መኝታዋን ግን እኔ አልተኛም ብተኛም 6 አረፈድኩ ተብሎ 7 ነው ግን ጣፋጭዋንና ምግቧን ያገኘሁትን ነው የምመገበው ከእሩዝ ውጭ
      ታዲያ ማን ይተግብረውሽ

  • @ብከፍምቂምአሊዝ
    @ብከፍምቂምአሊዝ 6 ปีที่แล้ว +2

    አመሠገናለሁ አልሀምዱሊላህ ጡሩ ሠውነት አለኝ 55 ነኝ ሤትዬየ ትቀናብኛለይ እሷለመቅጠን የማታረገው ነገር የለም የሆነ ዝጂብል ሌላም ነገር አብሮት የተቀመመ አለ እሡን እየጠጣች አሁን ትንሺ ለውጥ አላት ሣልፍ ሣገድም መቀመጫየን እየመታች አሥቸግራኛለይ በመቀመጫየ ትቀናለይ😂😂 ግን የጡሩ መቅናት ነው ደሥየምትል ሠውናት መዳሜ

    • @ሰአድኒያአላህ
      @ሰአድኒያአላህ 5 ปีที่แล้ว

      የቀጠነችበየትን ንገሪኝኝኝእህቴ እኔስምንእንደመረግለመቅጠን

  • @yamagest2151
    @yamagest2151 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ክደት ለመጨመር ጥረት ባደርግ አልሆነልኝም ስደት አይኑ ይጥፋ እያደርኩ እቀንሳለሁ

  • @assen584
    @assen584 6 ปีที่แล้ว +14

    ሽኩረን እኔሥ አገሬያለሁ ቀረውፍረት ሥደት አጥቴን አሥቀርቶታል የዱሮው ውፍረቴ ናፈቀኝ አይ የሠውቤት

    • @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
      @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ 6 ปีที่แล้ว

      እረ ማርዬ ታድለሽ እኔስ ሀገር ቤት ስገባ ይሻለኛል እዚህ ተሰቃየው በጣም ነው ምጨምረው የእውነት እረት አልበላ እሩዝ ከበላሁ ከ2አመት በላይ ሄነኝ ግን ሰውነቴ ወፍራም ነው

    • @assen584
      @assen584 6 ปีที่แล้ว

      ድንግል ማርያም ለኔ ህይወቴ ለንሰሀ አብቃኝ አምላክ የኔውድ እደት2አመት ምን የበላሽ ወይኔ ማሬ ግን በጣም ወፍርነሽ የጤናነው አብሽር እኔ ወፍርነበርኩ አገሬ ግን በሠአት ከ20ግዜ ይበልጣል ፎቅና ምድር የምወጣ የምወርደው ደረጃ መውጣት መውረዱ ነውመሠል መጥበህ አራተኛደረዳነው የሚበሉ ፎቅነው ሁሉነገር እደጉዳል ሣወጣ ሣወርዲ ነው የሚመሸው እና አብሽሪ ትቀንሻለሽ ባገኘሁሽ እካፈልሽነበር አይቻልምጂ ሤትዮየ ወፍር ጥሩከደለም ትለኛለይ

    • @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
      @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ 6 ปีที่แล้ว

      ጥቁር ዳባ ነው ሻይ አልጠጣ እረ ተይኝ ግን እሩዝን ስተው ቀነሰ ግን በስንት ወር ሲያምረኝ ከበላሁ ግድ ነው 2ኬል በላይ እጨምራለሁ በፎት 80 ነበርኩ አሁን ግን እሩዙን ካቆምኩኝ ጀመር 69 እስከ 72ቤት ነኝ እንደ ሕፃን እያባብልኩ ነበር ማር እንደ ልቤ መብላትም መጠጣትም አልችልም እንዲህ ነው የእኔ ክክክክክክ

    • @sofibint4638
      @sofibint4638 6 ปีที่แล้ว

      _ድንግል ማርያም ለኔ ህይወቴ ለንሰሀ አብቃኝ አምላክ እእህህ ታድለሽ ልበልሽ እንዴ እኔ የውፍረት ያለህ እላለሁ አንቺ ውፍረት አስቸገረሽ አረ ውፍረትትት ና ወደኔ_ 😁

    • @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
      @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ 6 ปีที่แล้ว

      +sofi bint እረ ማርዬ እውነት አትመኝ እኔ ከውፍረት በላይ የሰው አፌ ይገልሻል ውጭ ስያዩኝ ስራ ምሰራም አልመስላቸውም እቤት ያሉት ብቻ ናቸው እውነት የሰው አፌ መጥፌ ነው አትመኝ ደም ውፍረት ለከብት ነው እየተባለ ነው ሸንቀጥ ይሻላል ማር

  • @donnagustilo6141
    @donnagustilo6141 6 ปีที่แล้ว

    ወየው ፀሀይ ነውያልከኝ. በጧት ተነስቸ ፅዳትነው ውይ. በሱኳር መጣህብኝ አአአአአ 57 ነኝገናእጨምራለሁ የሰራተናትርፏሆዷነውከከከከ

  • @iloveethiopia7555
    @iloveethiopia7555 6 ปีที่แล้ว +11

    እኔስ ከመቅጠኔ የተነሳ ስራመድ እወላገዳለሁ .የሚያወፍር ነገር ፈልጉልኝ

    • @የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ
      @የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ 6 ปีที่แล้ว +4

      i love ethiopia ። ኒዶ ወተት ተጭ ውደ በጣም ሀሪፍ ነው እኔ በጣም ቀጭን ነበርኩኝ እሱን ስጠጣ ሰውነቴ ተመለሰ ሞክሪው

    • @ayubintislamalhamdulilhe1520
      @ayubintislamalhamdulilhe1520 6 ปีที่แล้ว

      Rahmet Seid
      ebakesh meche new yemitechew?

    • @የሱቢቻነኝየሰ
      @የሱቢቻነኝየሰ 6 ปีที่แล้ว

      @@የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ እስክ እንዴት አርጋሽ ነው መር እኔም በጠም መወፈር እፈልገለው ኒዶ ወተት ዱቄቱን ገዝቼው ዝም ብየወለው ሽተው አሎዳውም ማር ባምን መልክ ነው ምጠጭው

  • @abebayohanis807
    @abebayohanis807 6 ปีที่แล้ว +3

    አብዝቸ ብተኛ ብተኛ ምንም ልወፍር አልቻልኩም እስኪ ሌላ ሊያወፍር የሚችል ነገር ግለፁልን ውፍረት እፈልጋለሁ

  • @የራያውያውምየቆቦ
    @የራያውያውምየቆቦ 6 ปีที่แล้ว +3

    እረ ውፍረት በምን ላምጣው በስመአብ አበቃሁ ጤነኛ ለመሆን ተጠራጠርኩ

  • @naseaswwn3778
    @naseaswwn3778 6 ปีที่แล้ว

    ለምክራችሁ እናመሰግናለንን እሽ ግን በስደት በጣምይከብዳል ውይ እምንፈልገውን አናገኝምና አምላካቸው ጥሩናቸው

  • @yesyes-zg7mb
    @yesyes-zg7mb 6 ปีที่แล้ว

    Kelb enamsgnaln wendmachn

  • @kjjjh2284
    @kjjjh2284 6 ปีที่แล้ว

    eda eni weferet new yemefelegew beyanes 62 kilo mehon efelegalehu yemishet kal negeruge egezalshu

  • @የሱቢቻነኝየሰ
    @የሱቢቻነኝየሰ 6 ปีที่แล้ว

    እኔ ባጠም ላማወፋር እፈልጋለው ወላሂ ምንድነው ያምያወፊረው ሹክ ባልኝ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጀ8ፐ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጀ8ፐ 6 ปีที่แล้ว

    ወይይይ ፀሃይ እድሜ ለስደት ግን እኔ አገር ቤት እያለሁ በጣም ቅጭን ነበርሁ አሁን ግን በጣም ወፍሪለሁ አር ምን ላደርግ ምግብም ብዙም አልበላም ብቻ ግን አሁን በጣም ውሃ እየጠጣሁ ነው ግን ምንም ለውጥ የለውም

  • @hikmamusma2175
    @hikmamusma2175 6 ปีที่แล้ว +2

    ዉፍረት የማቶዱ ከሆኔ ኢራት አለመመገብ ኢራት መመገብ በጣም ያወፍራል አኔ ግን መካከለኛ ነኝ አልሀምዱልላህ ዉፍረት አይመቸኝም😏

  • @adelmoati6296
    @adelmoati6296 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፀሐይ....እኔ ያው አመት ከ አራት ወሬ ፀሐይም ሆነ የውጭ አየር አግኝቼ አላውቅም ብቻ ታሽጌ እንዳልበሰብስ ስጉልኝ.....ሆ

  • @miryamgoytom8240
    @miryamgoytom8240 6 ปีที่แล้ว

    Eny ebit yalew megb kuers genfo bech new

  • @serkalemgetachew9282
    @serkalemgetachew9282 6 ปีที่แล้ว +1

    betam enamsegnalen betam tekamewch nachew temertchk

  • @እኔስማሪያምንወዳታለሁ
    @እኔስማሪያምንወዳታለሁ 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ወንድም እኔስ ንፋስ ባልወሰደኝ ዬማዳም ስራ ውልቅ

  • @maryamhussain8044
    @maryamhussain8044 6 ปีที่แล้ว

    ውይይይ የሰው ሃጋር እስትክኒ አደረጋኝ 67 ክሎ ነበርኩ ከሃገር ስመጣ አውንግን አጥንት ብቻ የድሮ ውፉረቴ ውበቴ ነፍቃኝ

  • @melmel9406
    @melmel9406 6 ปีที่แล้ว

    Ene meweferi efeligalew

  • @mar-zenebl7ly3c
    @mar-zenebl7ly3c 6 ปีที่แล้ว

    ምንም እራት አልበላም ቁርሴንም አልበላ እርግጥ ቦርጭ የለኝም ግን ክብዴቴ 53 ነው ምንሽይብቃኝ

  • @ተውልቤቁርጥናወደአገርህግ
    @ተውልቤቁርጥናወደአገርህግ 6 ปีที่แล้ว

    እኔ መወፍር እፍልጋለው ግን አልወፍርም
    ምን.ላድርግ

  • @furtunaethiopia2455
    @furtunaethiopia2455 6 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ እኔ መወፈር ነው ምፈልገው ቁመቴ 1.66 c.m ነኝ ክብደቴ ደግሞ 50 kg ነኝ ለመወፈር ብዙ ጣርኩ ግን አልቻልኩም።

    • @kokilove1066
      @kokilove1066 6 ปีที่แล้ว

      እና ከዚ በላይ ምን ፈለግሽ

    • @betiarage5005
      @betiarage5005 6 ปีที่แล้ว

      firutuna Am

    • @furtunaethiopia2455
      @furtunaethiopia2455 6 ปีที่แล้ว +1

      kokobe kokobe በጣም ቀጭንንን ነኝ ሲበዛ 55 ብሆን ጥሩ ቁመና ይኖረኛል

    • @tigstlove8517
      @tigstlove8517 6 ปีที่แล้ว

      firutuna Abebe እኔ አለሁ አደል በ30 አመቴየ39 ኪሎ የገባሁት

    • @furtunaethiopia2455
      @furtunaethiopia2455 6 ปีที่แล้ว

      tigst love የኔ ውድ ቁመትሽ ይወስነዋል ግን በጣም የወረደ ክብደት ነው 39

  • @ilovemybrotherwifesheislik7863
    @ilovemybrotherwifesheislik7863 6 ปีที่แล้ว

    አይ እኔማ ለመወፈር ብየ ምን እደማረግ ግራ ገብቶኛል

  • @እግዚአብሔርስለሁሉመልስአ
    @እግዚአብሔርስለሁሉመልስአ 6 ปีที่แล้ว +3

    1ግራ ግብት ያለኝ እና እጀግ ያስጭንቀን ነገር ነው እባካችው 1በሉኝ፣....
    እድሜ 31
    ቁመት 1.68
    ክብደት 👉73😭
    እምገርማችው ለእይታ ይህን ያህል ውፊራም አያስመስልም ምግብ የምበላበት ስአት የተውስነ አይደለም ጸሓይ ለተባለው እያማርኝ ይቀራል አይታስብም እንቅልፊ ማታ 5ስአት
    ቀን 30 ደቅቃ እስከ 1ስአት እተኛለው ሰራ እጅግ ብዝ ነኝ መላ በሉኝ እስኪ

    • @ሀፊልዩ
      @ሀፊልዩ 6 ปีที่แล้ว

      ene edmeye 25 negn gin 74 kbdete gin kewegeb betach kechin negn kefetm betam alegn mnlarg

    • @meseretfereja3426
      @meseretfereja3426 6 ปีที่แล้ว

      እንደ ቁመትሽ ውፍራትሽ አያሳስብም አትጨነቂ እኔም ቁመቴ እንደ አንቺ ነው ውፍረቴ ግን 75 ነኝ። ምንም ብቀንስ ከ68 አልወርድም ምክንያቱ ቁመቴና አጥንቴ ይመዝናል እና ምንም አይመስለኝም

  • @yaketesenayt9974
    @yaketesenayt9974 6 ปีที่แล้ว

    እረ ውፍረትናክብደት ይለይሳል እኔ ውፍረቴና ክብደቴ በጣም ኡለያል ውፍረቴ በቂና አሪፍ ሰውነት ነው ያለኝ ግን ክብደቴ በጣም ያሰጋኛል ልቀንስም ሞከርኩኝ ሲደክመጥ ተውኩት በቃ ለባል ፈራሁለት እእእእእእ ቀጭን ብረት ነክ ነኝ እሺ ለማንቻውም የአጥንት ክብደትእንጂ ውፍረት የለብኝም ይህ ደግሞ እንዴት መቀነስ እንደሚቻል የምታውቁ ካላችሁ ውፍረትን በማይነካመልኩ ክብደትን መቀነስ ስለምፈልግ ሀስስባችሁን ዱቅ ዱቅ አድርጉልኝ

  • @ጉራጌአንበሳ
    @ጉራጌአንበሳ 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ኮመንታሮች በሳቅ ጦሽ አደረጋቹኝ ሀሳበ ነው ወይስ ምንድ ነው ስደተኞች ሁሉም ከሳሁ ከሳሁ እያላቹ ነው

  • @udjydh3734
    @udjydh3734 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን ለመጨመርስ ምን እናድርግ እኔ በጣም ቀጫጫ ነኝ እስኪ መላ በሉኝ የንሮ በዘዴ ቤተሰቦች

  • @የችግሬደራሽእመቤቴማሪያም
    @የችግሬደራሽእመቤቴማሪያም 6 ปีที่แล้ว

    ይህ ሥደት እያለ ምን መወፈር አለ እኔሥ ሥጋየን ቸርችሬ ጨርሸ አጥቴ ገብቻለሁ ዱሮ 55 ኪሎ ነበርኩ አሁን 39 ኪሎነኝ

    • @mardimardimeiat2301
      @mardimardimeiat2301 6 ปีที่แล้ว

      የችግሬ ደራሽ እመቤቴ ማሪያም ናት እናመስግናለን

  • @emumesud1160
    @emumesud1160 6 ปีที่แล้ว

    እኔስ ውፍረቴብጥሩ ነበር ቦርጪ ግን እስቸግረኝ ምን ላርግ ትባበርኝ ወንድም

  • @alluakbarallhuakbar3197
    @alluakbarallhuakbar3197 6 ปีที่แล้ว

    Hi.ok

  • @negne2822
    @negne2822 6 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም እስፖርት እስራለሁ ግን ውፍረቴ ሊቀንስ አልቻለም በጣም ቦርጭ እና ሙባይሊ አለብኝ እስኪ መላ በሉኝ

    • @selenaqueen695
      @selenaqueen695 6 ปีที่แล้ว

      leji miki negne green tea txqm waym taxqmi biyns baqn wesx hulate mxaxt ena sport ene bsmnt wesx 4 killo kanshlw

  • @engochaarega9410
    @engochaarega9410 6 ปีที่แล้ว +4

    የምወፍርበት ቀን ናፈቀኝ እድሜየ 20 ነው ክብደቴ 39 ኧረ አሁንስ መረረኝ

    • @semhallovesemhallove5974
      @semhallovesemhallove5974 6 ปีที่แล้ว

      Engocha Arega እኔ እድሜ 20 ነው ኢ/ያ ያለሁት 48 ነበርክት ኣህን ግን 42 43 ደርሻለው ግን ምን እንደማርግ ጣፋብኝ

  • @fentayagmsau8186
    @fentayagmsau8186 6 ปีที่แล้ว

    Gin Sent Kg Behun Tiero New?

    • @zuzudamsse299
      @zuzudamsse299 6 ปีที่แล้ว

      Fentay Agmsau 45 ክክክክክ

  • @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
    @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ፡ወንድም፡ግን እኔ ስለት፡አለብኝ፡ከወፈርኩ፡ማለት፡ነው፡መዳሜ፡ትበያለሽ፡ግን፡ለምን፡አቶፍሪም፡እያለች፡አሳቀቀችኝ

    • @zuzudamsse299
      @zuzudamsse299 6 ปีที่แล้ว +1

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። የኔን ባየሽ 45 ኪሎ ነኝ

    • @መክያወሎየዋየወንድሞቸቀበ
      @መክያወሎየዋየወንድሞቸቀበ 6 ปีที่แล้ว +2

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም ስለምሰራ ስለማስብ ስለምናፍቅ ነው በያት እነሱ ብዙ ያወራሉ በልተን እደነሱ አተኛም። እኔ ግን ምግብ አይበላኝም ቀጭን አይደለሁም መካከለኛ ነኝ ግን ስበላ የምውል ይመስላቸዋል እነሱ ሲበሉ እኔ ስራ ስራየንጅ አይርበኝም ሊመሽ ሲል ይርበኛል ውስጥ አዋቂው ፈጣሪ ብቻ ነው ለነሱ ነገር ቦታ አትስጭ ሰምተሽ እዳልሰማሽ ዝም በያት

    • @zuzudamsse299
      @zuzudamsse299 6 ปีที่แล้ว +1

      M Kk ልክ ንሽ እህት በርግጥ ተፍጥሮም ይሆናል የ አረብ አፍማ ስትወፍሪ ሆዳም ስትከሺም የሚሉት አያጡም

    • @اللهاكبرا.ا
      @اللهاكبرا.ا 6 ปีที่แล้ว

      እኔ መወፈር ፈልጋለሁ 1:55 ነው እድሜ 23ኪ 42/43 ቢቻ ነው አልሀምዱሊሉሂ ምንም በሽታ የለቢኝም ከጨጐራ ሎላአ ግን 4አመት ሁሉ የምግብ ሳቴ እና የንቅልፈ ሳቴ የትስካክለ አይደለም በዚው ከቀጠልክ ለበሽታ ያበቃኝ ይሁን በጣም ፈራሁ?

    • @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
      @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 ปีที่แล้ว +1

      Muna Aa ለውዝ፡ብይ፡እህት፡እኔ፡ትንሽ፡እየጨመርኩ፡ነው፡አይዞሽ

  • @ሎጎሐይቅ
    @ሎጎሐይቅ 5 ปีที่แล้ว

    ሌትም ቀንም እቤትችውስጥ ነው የምውለው ግን ክብደትየለም

  • @እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ
    @እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ 6 ปีที่แล้ว

    ሃገሬ ሳለው በጣም ወፍራም ነበርኩ አሁን ግን ከሳሁ ለካ ፅሐይ አጥቸ ነው

  • @የችግሬደራሽእመቤቴማሪያም
    @የችግሬደራሽእመቤቴማሪያም 6 ปีที่แล้ว

    የሚያፍረዉ ምግብ ሣይሆን ከሀሣብ ነፃ መሆንነዉ

  • @ቲጂ-የ3ገ
    @ቲጂ-የ3ገ 6 ปีที่แล้ว

    ena yazare amet 63 kelo naberku ahun gin 102 kelo honku betam wferam ayedalhum byeqanu new kebedat yamechemerw kamen tanseto new endazehi lehon yacalew gera gebetogn new yametawku kalchu negerugn police

    • @okokjokokj1116
      @okokjokokj1116 6 ปีที่แล้ว

      Phone76503746 abe amegagebishin kastekakelshi be 2 wer 55 tgebiyaleshi

  • @ፀሀይየጌታ
    @ፀሀይየጌታ 6 ปีที่แล้ว

    Ena.60.kg.nugen.swent.ksatanw.
    Era.mla.Blwn

  • @oromiatiyyaa411
    @oromiatiyyaa411 6 ปีที่แล้ว

    ሰውነቴን መቀነስ እፈልጋለው ኑሮ በዘዴዎች

  • @seblebeze875
    @seblebeze875 6 ปีที่แล้ว

    Le mekenesi byea yelimukerkut negeri yelem mgbi ersu alibelam beka betam yemsiferi wufirti new bchi fitari yridag ufffff

  • @top10habesha89
    @top10habesha89 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ወድዴዋለሁ
    th-cam.com/video/mH_GqTkPOYY/w-d-xo.html
    Lose Weight 1 Week ( በ7 ቀን እንዴት 5ኪሎ መቀነስ እንችላለን?) Ethiopian weight Lose

  • @hanamisfin4952
    @hanamisfin4952 6 ปีที่แล้ว

    አይ እኔ ፀሀይ ከሞኩኝ 2አመት አለፈኝ ሁሌ እቤትውስጥ ያው ጨለማ ማለት ነው

  • @ሱብሀነክላኢላሀኢለላህ
    @ሱብሀነክላኢላሀኢለላህ 6 ปีที่แล้ว

    ፀሀይ በአይኔ ላይ ሄደች
    አይኑ ይጥፋ የመዳም ስራ

  • @yadengellijeethiopiaweta4846
    @yadengellijeethiopiaweta4846 6 ปีที่แล้ว

    Egezyabhar yemasegan 65 kilo wada 54 kanshalaw

    • @liyafentaw283
      @liyafentaw283 6 ปีที่แล้ว

      yadengel lije Ethiopiaweta endet kenesh

    • @Tube-tb5zy
      @Tube-tb5zy 6 ปีที่แล้ว

      እዴት ማር እኔ 64 ነኝ መቀነስ እፈልጋለሁ

  • @برهانهبب
    @برهانهبب 6 ปีที่แล้ว

    እረእኔ100ኪሎነኝልቀንስያላደረኩትነገርየለምግንእንቅልፍቀንምሆነማታአልተኛምምንባደርግነውየምቀንሰው

  • @ethiopiaethiopia7133
    @ethiopiaethiopia7133 6 ปีที่แล้ว

    አይ አረብ አገር እኔ የዛ 5 አመት 55 ነበርኩ አሁን ግን 66 ምን ላድርግ ኤሯ

    • @okokjokokj1116
      @okokjokokj1116 6 ปีที่แล้ว

      AminaT Mohamed metenegha new akamshi konjo

  • @rhmahakmel9756
    @rhmahakmel9756 6 ปีที่แล้ว

    አረ በነትህ ምየወፍር ከለህ ንገረኝ

  • @changalraju1436
    @changalraju1436 6 ปีที่แล้ว +1

    አይ ፀሃይ ካየሁኝ አራት አመት ሆነኝ

  • @madina2318
    @madina2318 6 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ቀነስኩ እሲኪ መላ

  • @gss5886
    @gss5886 6 ปีที่แล้ว

    ኮሜንቶቺ ዉስጤ ነቹሁ ግን እኔን መለ በሉኝ መቂጠን እፈልገለዉ