በሩዝ የተዘጋጀ ልዩ ጠላ 100%

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 289

  • @firemoges7985
    @firemoges7985 11 หลายเดือนก่อน +7

    ሞክሬው በጣም ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ ነው🎉❤🥰

  • @sehenyee
    @sehenyee 4 ปีที่แล้ว +16

    ይገርማል ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ የሩዝ ጠላ እውነት ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @blenbalager
    @blenbalager 4 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ምርጥ ጠላ በቀላሉ አሳየሽን እጂሽ ይባረክ

  • @woitay2011
    @woitay2011 2 ปีที่แล้ว +4

    የሩዙን እና የዉኃዉ የሌላዉንም መጠኑን አልገለፅሽልንም፣ በተለይ የዉኃዉ መጠን፣ ብትገልጭልን ጥሩ ነዉ መልኩ ቆንጆ የገብስ ጠላ ይመስላል፣ እጅሽ ይባረክ።

    • @dmx3674
      @dmx3674 6 หลายเดือนก่อน

      ቀጭን ከፈለግሽ ሙይው ፣ ወፍራም ከፈለግሽ ደሞ ብዙ ውሀ አታድርጊ ፣ ምን ታላለች እቺ ! ሰነፍ ሴት !

    • @ማርያምማርያም-ኀ4ቈ
      @ማርያምማርያም-ኀ4ቈ 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂​@@dmx3674

  • @ሳይንስናማሕበረሰብ
    @ሳይንስናማሕበረሰብ 21 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ... experimental view of mind😍

  • @ElsiWorku
    @ElsiWorku 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow Betam gobez 👏👏

  • @romanefeleke3946
    @romanefeleke3946 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ ነው ሞክሬዋለሁ❤❤❤

  • @habtomd7829
    @habtomd7829 4 ปีที่แล้ว +3

    ፊዬ የዶሮ አይን የመሰለ ጠላ ነው የጠመቅሽው ሴት ወንድሞቻችንንም ያስተምርልናል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ እና እጂሽ ይባረክ

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว +1

      ሃብትሽየ ክክክክ በሳቅ ገደልከኝ እንደጉድ ኣስምርልካለው እያሰለፍክ ላክልኝ

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እኔ አንቻን አይቸ ሰርቸዉ በጣም ሲምር

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว +1

    Tela betam new miwedew thank you fiye

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን የኔ ውድ እህት መልኩ ብቻ ሲያዩት በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegenale berche

  • @wubitanderge1525
    @wubitanderge1525 3 ปีที่แล้ว +2

    መልኩ በጣም ያምራል በትክክል የጠላ ጣም አለግን በማርያም ።

  • @ገነትገነት-ፈ9ኰ
    @ገነትገነት-ፈ9ኰ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ኅበዝ የሩዝ ጠላ አላቅም ነበር እኔም ለመስቀል ተፍ ተፍ ልበል እናመስግናለን ስለሙያው

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว +1

      ገንየ ከልብ ኣመሰግናለው ዋው ነው ከሞከርሽው በኋላ ኣስተያየትሽን እጠብቃለው

    • @ገነትገነት-ፈ9ኰ
      @ገነትገነት-ፈ9ኰ 4 ปีที่แล้ว

      እሽ ማሬ

  • @Yorda424
    @Yorda424 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚብሄር እጅሽን ይባርከው በጣም ግሩም ጠላ ነው 👌 ካቻልሽ ግብ ልኩን ንትነግሪን 😀

  • @teklutella281
    @teklutella281 4 วันที่ผ่านมา +1

    ገሾ ሳታ ገቢ ነው የጠመቂሹ 👍👍

  • @teteabera6116
    @teteabera6116 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow maree balamoya nesh ene zare video yaye

  • @aregamamo9083
    @aregamamo9083 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣምጥሩ ነው በርች👍👏😄😃☺😍

  • @ymegntbebu8825
    @ymegntbebu8825 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ሙከራ እናመሰግናለን

  • @teteabera6116
    @teteabera6116 4 ปีที่แล้ว +2

    Maree zare new yayewut betam gobez nesh berch demo ejish yibarek

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว

      ከልብ ኣመሰግናለው ውዴ tebarekilgn

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚ ቤት እንኳን ኣደረሳቹ ይሄው መጥቻሎህ ቪድዮውን ኣይቸ በ ላይክ ገብቸ ዘመድ ሆኘ ተመልሻሎህ
    በርችልኝ እንዛመድ

  • @pate840
    @pate840 4 ปีที่แล้ว +10

    ጎበዝ ነሽ እህቴ ግን ግን ሩዙን በኪሎ ብትነግሪን ስንት ሊትር ውሀ እንዳረግሽ ብትነግሪን አሪፍ ነበር ሰርቶ ለመቅመስ እንዲመቸን 😘

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว +10

      እሺ ልክ እህቴ እኔ የተጠቀምኩት እሩብ ጉዳይ ለኣንድ ኪሎ ሩዝ እና ኣራት ሊትር ውሃ ተጠቅሚኣለው ማር

    • @pate840
      @pate840 4 ปีที่แล้ว +1

      @@fyoritube ጥሩ በጣም አመሰግናለሁ ስለመለስሽልኝ።

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 ปีที่แล้ว

      ቢራውን ባናገኝ ሌላ አማራጭ ምን እናርግበት። እንዲፈላ ከአለም እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @senisfamily5411
    @senisfamily5411 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ መላ ነው ውዴ እናመሠግናለን

  • @AyniA1
    @AyniA1 4 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው ለካ ጠላም እንደዚክ በቀላል መጥመቅ ይቻላል

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቢራ የለኝም እንጂ እሞክረዉ ነበር አመሰግናለሁ ሞያ ጥሩ ነዉ አንድ ቀን ይጠቅማል

  • @selamleethiopia5957
    @selamleethiopia5957 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow gobez neshe lemgemrya gze new yayhute berchy❤

    • @fyoritube
      @fyoritube  3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ይኣኽብርልኝ

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ፍዮሪዬ ጥሩ ዘዴ ነው። እችን ቋ አድርገን የበአል ለት አደረች አራዳ ማለት ነው😂

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ጠላ ነው ምን ያረጋል ብቻሽን ጠጣሺው

  • @ሐኒዘኢትዮጵያ
    @ሐኒዘኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል የኔውድ ገብስመሠለ ሠውባለውነው

  • @_mekdestube9964
    @_mekdestube9964 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በርቺ እህት ዋውው ማየት ማመን ነው የኔ ባለሙያ የመዳም ሩዝ ምን አልተረፈኝም በቃ

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ መቅዲየ ለሷም ኣጠጫት ክክል

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 ปีที่แล้ว +1

    በቢራው ቦታ ሌላ አማራጭ ምን አለ የምንጨምርበት እህታለም????? በተረፈ እጅሽ ይባረክ ጥሩ ዘዴ ነው። በጣም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @onelove4192
    @onelove4192 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደው እስኪ ልሞክረው ብዬ የወጣው ጠላ የሚገርም ነው በጣም ቆንጆ ጠላ በስኳር ፋንታ ትንሽዬ ማር ነው የተጠቀምኩት። አመሰግንሻለው እህት🙏

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว +2

      ከልብ ኣመሰግናለው እህቴ

  • @genetabrham2611
    @genetabrham2611 4 ปีที่แล้ว

    Wawww allta heftey wahela xbuk srah xbkti nana da xbuk asalto zelewo zeyedkm Tack marey

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว

      የቀንየለይ ገኒ ሃፍተይ ካብ ልበይ የቀንየለይ ዛሃፍተይ

  • @Sውዴልኑርለንታአንጃቴ
    @Sውዴልኑርለንታአንጃቴ 4 ปีที่แล้ว +2

    Waw ,ያምራል ፍዬ ሰላም ነሽ ውድ

  • @alwafimerja
    @alwafimerja 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነትም ማየት ማመን ነው እናመሰግኔለን

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍዬሬዬ በጣም አሬፍ ዘዴ ነው በርቺ

  • @amen8842
    @amen8842 4 ปีที่แล้ว +1

    wow btaemi nfeti fiyori Haftey gn nay kulu aqen eba bbhade ngerni kserha delye

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว

      Ruta haftey enqua selam mexaki mqrtey kXhfelki eye ftwtey yeqenyeley

    • @amen8842
      @amen8842 4 ปีที่แล้ว

      enqae dehan xenahki eshi fiyori Haftey kxbeyeki eye

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว +1

      @@amen8842 ሩታ ሃፍተይ ሶሪ ደንጉየኪ ምሽ ኣይትሃዝለይ

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว +1

      @@amen8842 ኣነ ነቲ ሩዝ ርብኢ ጎደል ንኪሎ እየ ገረዮ ቢራ ድማ ኣቢ ተኮይኑ ሃንቲ ንኣሽቱ ተኮይኑ ድማ ክልተ ግበሪ ሽኮር ድማ ብኩባያ ሃንቲ ተጠቂመ ተበዚሁ ሽኮር ሽኮር ከይብል ኢለ ሩታይ ስለዝመጻእኪ ካብ ልቢ እየ ዘመስግን ኣብቀጻሊ ስረሀይ ኣተባብእኒ ሃፍተይ ናተይ

    • @amen8842
      @amen8842 4 ปีที่แล้ว

      btaemi yeqeneley fiyori Haftey sle tegediski zmeleskley

  • @yordajosue6855
    @yordajosue6855 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalene betame konjo tela newe

  • @Tube-gv4cj
    @Tube-gv4cj 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሸ በርቺ

  • @sarisparisyoutube8961
    @sarisparisyoutube8961 4 ปีที่แล้ว +1

    fyorye yene konjo betam harif new berch. inamesgimalen

  • @Tijizamanuel28
    @Tijizamanuel28 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጅዬ እጅሽ ይባረክ 😍😘

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴሌቪዥን ብትዘጊው ጥሩ ነው

  • @tsionshiferaw4685
    @tsionshiferaw4685 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ

  • @የአባገዳልጅ
    @የአባገዳልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያለ ብራ አይሆንም ወይም?

  • @ajmanajmanajman5052
    @ajmanajmanajman5052 4 ปีที่แล้ว

    Wow yene balemuya ejish yebark..edehum malkam addis amet yehunilesh

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ለሁላችን ውድ እህቴ ተባረኪልኝ

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio 4 ปีที่แล้ว +2

    Yen Gbez Betam Ydenkale Ewnet Belemya Nesh Eskmechreshw Ayut Arife New

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว

      Anye wde amesegnalew grup ale vid meteyaya tgebiyalesh wdie

    • @AniTubeAnitubeethio
      @AniTubeAnitubeethio 4 ปีที่แล้ว

      @@fyoritube yen Leyu Enem Eko Aleubet Eza

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว

      @@AniTubeAnitubeethio ኣለሽ እንዴ የቴለግራም በቅንነት ግሩፕ ላይ

    • @AniTubeAnitubeethio
      @AniTubeAnitubeethio 4 ปีที่แล้ว

      @@fyoritube Awo Mamay

  • @Festivalmedia1942
    @Festivalmedia1942 ปีที่แล้ว +1

    Easy recipe, thanks

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
    @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 4 ปีที่แล้ว

    ጠላ ብወድ እሞክረው ነበር ግን ቡና ነው እንጅ የጠላ ፍቅር የለኝም በርች በጣም ጎበዝ ነሽ እመብርሀንን

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว

      Mare kelb amesegnalew chanalenm gobgnlgn yene mar egziabhier yakbrlgn

  • @samiraahmad2884
    @samiraahmad2884 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጠላ ስወድ ጎበዝ ነሽ

  • @atsededubale9098
    @atsededubale9098 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራን እሕት ማንኛዉ እርዝ ነዉ እርዙ ሁለት አይናት ነዉ በጣም ነዉ ጠላ ያማረኝ ልሞክረዉ

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว +2

      ኣዎ ውዴ ማንኛውም እሩዝ ይሆናል ሞክረሽ ጥሩ እንደሆነልሽ ንገርኝ

    • @atsededubale9098
      @atsededubale9098 4 ปีที่แล้ว

      @@fyoritube እሺ እሕት በጣም አመሠግን አለሁ ሠለመለሺልኝ

  • @tsegamahdere9244
    @tsegamahdere9244 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam des ylal ejis yberek

  • @messtube180
    @messtube180 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene weda betam kelal yetela aserar new yasayeshe berchelegn

  • @kalkidantadelabebek
    @kalkidantadelabebek 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማንኛውም ቢራ ይሆናል ውዴ ስወድሽ

    • @fyoritube
      @fyoritube  8 หลายเดือนก่อน +1

      Awo ehte

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን ጊዜ አትግደይ የድምፅ ጥራት የለዉም

  • @nurayinabdu6091
    @nurayinabdu6091 3 ปีที่แล้ว

    Fiyeri haftey btaemi xubuk gni btgrja dgemya ba

  • @አባቴእሩጫዬለአንተነው
    @አባቴእሩጫዬለአንተነው 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጎበዝ ነሽ አድስ ነኝ ለቤትሽ እንኳን ደና መጣሽ በይኝ 🚶‍♀️

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣሽልኝ ውዴ ከልብ ኣመሰግናለው ማማየ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 8 หลายเดือนก่อน

    በወጥ ማማሰያ ቃናው አይበላሽም?

  • @ludadego4189
    @ludadego4189 3 ปีที่แล้ว +2

    How much Reis 🍚 kg?

  • @በእምነት2014
    @በእምነት2014 4 ปีที่แล้ว +7

    በእሩዙ ፋንታ የተቆላ ገብስስ አይሆንም??

    • @tinahadi374
      @tinahadi374 ปีที่แล้ว

      የመዳም ቅመሞችን ታሳቢ አድርጋ ነዉ😅

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 4 ปีที่แล้ว +1

    Fyoriye yene belemoya enamesegenal

  • @fikiraman7664
    @fikiraman7664 3 ปีที่แล้ว +1

    ቢራ ከምናደርግ እርሾ ብንጠቀምስ አያፈላውም

  • @merigebremeskel6376
    @merigebremeskel6376 4 ปีที่แล้ว +1

    Wwwwwwww yewnte migerme tela fifiye yeniye gobze

  • @tigistbekana8867
    @tigistbekana8867 4 ปีที่แล้ว +1

    Arif new bexam ye ruth xela endal alaqem neber teru moya new yakafelshen enamsgenalen

  • @selamleethiopia5957
    @selamleethiopia5957 3 ปีที่แล้ว +1

    Teyakem alegn ketsra ena felto beka ktgelbet behwala leant geze makoyet yechalal ?

    • @fyoritube
      @fyoritube  3 ปีที่แล้ว

      ሰላምየ ፍርጅ ውስጥ ከሆነ አስከወር ኣቆይቸ ኣቃለው 🌹🙏

  • @sadulaentertainment
    @sadulaentertainment 4 ปีที่แล้ว

    Enmkurewalen sis geboze berchelen sis

  • @ጀሚላቢላል
    @ጀሚላቢላል 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ ወዴ በርቺ

  • @znashabate1512
    @znashabate1512 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝነሽ

  • @ኢትዮጵያንእንወቅ
    @ኢትዮጵያንእንወቅ 4 ปีที่แล้ว

    Wow belemya eko nesh enema emokrwleu lebale

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ ያደረግሽዉ ምንድነዉ ??

  • @mulubakali8145
    @mulubakali8145 4 ปีที่แล้ว +1

    ዎውዎው ባለሞያ ነሽ ማማ እምክራለዉ እጅሽ ይባርክ

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว

      Kelb amesegnalew wde tebarelilgn

  • @selamawitghirmay3520
    @selamawitghirmay3520 4 ปีที่แล้ว

    Wow erasu ketela ehel yetsera ayedel enda yememeselew ejeshe yebarek

  • @rahelseyum5731
    @rahelseyum5731 4 ปีที่แล้ว +1

    wow yedoro ayn yemesele tela new betam enamesgnalen berchi Fyorye Konjo::

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
    @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 4 ปีที่แล้ว +1

    እንድህ ባለ ሙያ ነሽ ዋው

  • @ሄኖክከካናዳ
    @ሄኖክከካናዳ 4 ปีที่แล้ว +3

    ጠላ ውሥጤ

  • @hageretube6095
    @hageretube6095 3 ปีที่แล้ว +1

    Yebirawin Fanta bikil mareg echilalew weys tiru ayhonim?

    • @fyoritube
      @fyoritube  3 ปีที่แล้ว

      ሃገርየ እኔ ሞክሬው አላቅም ግን በትንሹ ሞክርውና ከዛ ጥሩ ከሆነ ትቀትይበታለሽ 🙏🌹

  • @BetelhemAdane-gd1ft
    @BetelhemAdane-gd1ft ปีที่แล้ว

    Zare serchalehu betam kojo new

  • @genethayle5378
    @genethayle5378 4 ปีที่แล้ว

    Ejochsh ybareku wde

  • @tina-yx8pp
    @tina-yx8pp 2 ปีที่แล้ว

    b 1kilo rice sint liter yihonal

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 ปีที่แล้ว +1

    Fiyoreye betam tiru zede keep up sis❤️👏🏾

    • @lilibiwota2552
      @lilibiwota2552 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ የቸገረው መላ አያጣም በጣም ቀላል ዘዴ ነው ያሳየሽኘ እጅሽ ይባረክ ጎበዝ መጠን ብታሳይን ጥሩ ነው

  • @ለፍቅርጂለሰውአሉባልታአል
    @ለፍቅርጂለሰውአሉባልታአል 4 ปีที่แล้ว +1

    ጠላዬ ዋው

  • @አማራነቴ
    @አማራነቴ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው

  • @salams8787
    @salams8787 ปีที่แล้ว

    የዚህ አይነት ቢራ ከለለስ ምን ይጨመር

  • @elilta70
    @elilta70 3 ปีที่แล้ว +1

    ጅግና🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tube-sc4js
    @tube-sc4js 4 ปีที่แล้ว +2

    Berchi wude new my friend

  • @tinahailu412
    @tinahailu412 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow !Great video! You're absolutely incredible and remarkable .Thanks again for the excellent recipes ; I appreciate again for your tips and tricks !You're simply outstanding ! Stay blessed !Keep it up .

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much my lovely sister

  • @enathager4733
    @enathager4733 4 ปีที่แล้ว

    Tela wiste new demi beriz meserat mechalu thx

  • @tsegagualhawza1616
    @tsegagualhawza1616 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing haftey natey

  • @miramira4690
    @miramira4690 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ

  • @tube-sx5wi
    @tube-sx5wi 4 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ ዋው ነው በርችልን

  • @abemrtu1672
    @abemrtu1672 4 ปีที่แล้ว

    Yale Bora bnsera yhonal?

  • @aaa-z9c3u
    @aaa-z9c3u 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow thank u Fyoriye 😋

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ በቢራው ቦታ ምን እንጠቀም ቢራ አልወድም ?
    አመሰግናለሁ

    • @fyoritube
      @fyoritube  4 ปีที่แล้ว

      ሃንየ ኣመሰግናለው ውዴ ግን እዛው ሲደባለቅ ጠኣሙ ይቀየራል ጠላ እንጂ ቢራ ቢራ ኣይልም ማር ኣኔ በዚ ነው ማቀው ቤተሰብ ካልሆንን ደሞ የኔ ውድ ሰብስክራይብ በማድረግ ከነደውሏ ተጫኝልኝ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

      @@fyoritube
      እሺ ፍርዬ አመሰግናለሁ

  • @nigatuatadessa1953
    @nigatuatadessa1953 11 หลายเดือนก่อน +1

    Egege betame balmoral neshe berche moya teftale ergrne.

  • @semharkesete4921
    @semharkesete4921 4 ปีที่แล้ว

    Hiii fyori haftey btaemi xbuk hiji ye zrieyo zeleku btaemi xbuk srah hiji kftno ye

  • @behiwetmenore6031
    @behiwetmenore6031 4 ปีที่แล้ว

    Wy ejsh ybarek yetela amroten awetawalew

  • @letaydecor
    @letaydecor 4 ปีที่แล้ว +1

    wow good job

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ የስራ ፈጠራ ይልሻል ይሄ ነው በቂ ነው ለአምሮት

    • @fyoritube
      @fyoritube  8 หลายเดือนก่อน

      Amesegnalew wee

  • @ሚፍታህከድር
    @ሚፍታህከድር 4 ปีที่แล้ว +1

    ጠላ ግን ????

  • @Sebrin194
    @Sebrin194 4 ปีที่แล้ว

    ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ አሪፍ ነው