ደምቀህ እንዳትታይ ኃይልህን ይሰብሩታል ክብርህንም ያጠፉታል | Alemayehu Negash

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 146

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs 17 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ አለማየሁ መልካምና ወቅታዊ ምክር ነው
    በተለይ ለእኛ ኢትዮጵያውያን ልባችን እንደብርጭቆ ተሰባሪና ሲያሞግሱን ደስ የሚለን ሲያጥላሉን ደግሞ ኩስስ ብለን የምንቀመጥ ነን
    በሰዎች ቃል የሚሞቀንና የሚበርደን መሆን የለብንም ❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  17 วันที่ผ่านมา

      @@Berhanu-qv1xs መልካም: አመሰግናለሁ

  • @abduteshom1231
    @abduteshom1231 20 วันที่ผ่านมา +11

    ምክርክ እደ ንፁህ ውሀ ነው የሚጠጣ ተባረክ ወድሜ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา +1

      @@abduteshom1231 አመሰግናለሁ

    • @etk3995
      @etk3995 5 วันที่ผ่านมา

      Agree 🎉

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 20 วันที่ผ่านมา +2

    በትክክል ሁለቱም እጅግ አስፍላጊ መልክት ነው ።
    አድናቆት እግዚአብሔር ካየልን ነገር ሳንደርስ በአጭር ያስቀራል ክፎ ንግግር ቅስም ይሰብራል ቤት ያስቀምጣል ህልምን ያጨልማል እራሴን አይሁት በሁለቱም እንዳስተውል አደርገኝ ። እኔ የእግዚአብሔር ቃል የሚለኝን ነኝ!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! “አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ፥ የሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና።”
    - ምሳሌ 4፥23❤❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา +1

      @@ሳርዬ አሜን አመሰግናለሁ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 20 วันที่ผ่านมา +2

    ትዉልዱ ቲክቶክ ላይ ብዙ ሰዉ ስላለህ በዛ ብትመጣልን እኔ ቃል የለኝም ጌታ በደሙ ይሸፍን ❤❤❤❤❤በሁሉ ተሰማ ያየክ ሁሉ ይወደድህ ይቀበሉክ ❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ አሜን! አሜን! እግዚአብሔር ያክብርልኝ፤ እሺ በTikTok እመጣለሁ: ግን TikTok እኮ አለኝ

    • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
      @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 20 วันที่ผ่านมา

      @Yehiwotwuha እሺ በተመሳሳይ ስም ከሆነ ማለቴ የይህወት ዉሀ ፈልጋለዉ ጌታ ያክብርልኝ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 20 วันที่ผ่านมา +1

    በህይወቴ ሁሉ ያጋጠሙኘን ምክር ነው የሚሰማው በጣም ይገርመኛል🤔
    አመሰግናለሁ🙏🏾❤️

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 20 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመንህን ጌታ ይባርከዉ በትክክል በሕይወቴ ያጋጠመኝ ነገር ነዉ የተናገርከ ጌታነዉ ምስክሪ አድንቆ ትከሻዬ የመታኝ ሰዉ ነዉ ልቤ የተሰበር በህይዉቴ አዝኜ የማለቀዉ በዛ ሰዉ አዝኛለዉ አልቅሻለዉ 😢😢😢ታሜሚያለዉ ልቤ በእጅጉ ተሰብሮ ነበር😢😢 አሁን ጌታ ርዳኝ ደህና ነኝ ነገሩን ተዉኩት እንጂ አርሳዉትም ሰለሁሉ እግዚአብሒር ይመስገን❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา +1

      @@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ አሜን አመሰግናለሁ: ጌታ የመጠገን ዘመን ያድርግልዎት

  • @meditajc
    @meditajc 19 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን ባንተ ትምህርት ብዙ ተጠቅሜያለሁ ወዳጅ በመሰሉ ሰዎች በብዙ ተጎድቻለሁ አሁን ግን ከእግዚአብሔር ከራሴ ዉጪ ሰዉን በገደብ አስምሬ መኖር ጀምሬያለሁ ተባረክልን ስለመልካም ትምህርትህ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  19 วันที่ผ่านมา

      @@meditajc አመሰግናለሁ

  • @addisumihretu
    @addisumihretu 20 วันที่ผ่านมา +3

    ህይወትን የሚመግብ ልዩ ትምህርት እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድሜ!!

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@addisumihretu አመሰግናለሁ ውድ ወንድሜ

  • @ABUSHEMAN-tg1ny
    @ABUSHEMAN-tg1ny 19 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን!
    የህይወት ማረፊያ ቃል ነው ትምህርቱ !!!
    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን
    ያብዛልህ መምራችን አሜን !!!

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  19 วันที่ผ่านมา

      @@ABUSHEMAN-tg1ny አሜን አመሰግናለሁ

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 12 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ትለኛለህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን ኑርልን ክፉ አይንካህ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  12 วันที่ผ่านมา

      @@tsigeyirgaw2604 አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 20 วันที่ผ่านมา +2

    ዉድ ወንድሜ ሆይ አንተን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። በእዉነት ለሁላችንም የሚሆን ታላቅ ምክር ነውና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፣ይጨምርልህ ፣ያብዛልህ።🌲🇪🇹💖🌲🇪🇹💖🌲🇪🇹💖

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @marcusshowena4667
    @marcusshowena4667 20 วันที่ผ่านมา +1

    The reason why I love to listen to you is that you’re exactly to the point and you don’t fake things to create a comfort zone for your audience. I believe many Christians think they live in a Christian life but they are way too far from reality. Thank you for your time and I wish i see you more often on TH-cam but also grateful for what you do for us. ❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  19 วันที่ผ่านมา

      @@marcusshowena4667 Thank you so much my dear family

  • @sabyefatmulachew6714
    @sabyefatmulachew6714 14 วันที่ผ่านมา +1

    እግዛብሔር አምላክ ይባርክህ ደስ። የሚል ትምህርት ነው👍😊

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  13 วันที่ผ่านมา

      @@sabyefatmulachew6714 አመሰግናለሁ

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 20 วันที่ผ่านมา +3

    ጤናና እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@astergezahagn5766 አመሰግናለሁ

  • @Frehiwot-n5t
    @Frehiwot-n5t 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዕድሜና ጤና ይስጥህ ። እባክህ አድራሻህን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  10 วันที่ผ่านมา

      @@Frehiwot-n5t አመሰግናለሁ: እኔን ለማግኘት @Alemayehunegash9 ብለው telegram ላይ ይግቡ

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 20 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ድንቅ ምክር ነው የእግዝአብሔር ፀጋና በረከት ይብዛልህ ❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@MiranAbayna አመሰግናለሁ

  • @BrukKassa-t9k
    @BrukKassa-t9k 17 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን በጣም የዉድቀት መጀመሪያ አድናቆት ሲመጣ ነዉ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  17 วันที่ผ่านมา

      @BrukKassa-t9k አመሰግናለሁ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 20 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ እራሡ ወንድማችን የማሥተማር ጸጋ አለህ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@almasbh6100 አመሰግናለሁ

  • @kal629
    @kal629 20 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ድንቅ መልህክት ነው ጸጋ ይብዛልህ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@kal629 አሜን አመሰግናለሁ

  • @solomonfisha1821
    @solomonfisha1821 18 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር፡ይመስገን፡ወጣቱ፡ያጣው፡እንደዚህ፡የሚያስረዳው፡ነው፡ሰው፡ሁሉ፡ሳያውቅ፡ይጠፋል፡፡

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  18 วันที่ผ่านมา

      @@solomonfisha1821 አመሰግናለሁ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 20 วันที่ผ่านมา +1

    በዚህ ትምህርት በክፉ ሰዎች ተጠምጄ ሕይወቴ ተመሰቃቀለ በአለኝ ግዜ ሲየሞግሱኝ የነበሩ ቀን ሲለወጥ
    ለብቻዬ የምትወደኝ ነች የመንኳት ሰዉ
    ለብቻዬ ከአይምሮዬ የማይጣ ቅስም የሚሰብር ቃል ነገረችኝበትምህርት
    እራሴን አገኘሁት🎉🎉🎉

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@genetfeleke4366 መልካም: በትምህርቱ ስለተጠቀሙ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ

  • @BupegirmaGirma
    @BupegirmaGirma 20 วันที่ผ่านมา +5

    ሥጠብቅህ ነበረ አንኳን ደህና መጣክ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@BupegirmaGirma አመሰግናለሁ

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 20 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@haniyetewahidoliji7419 አመሰግናለሁ

  • @TessaWudu
    @TessaWudu 19 วันที่ผ่านมา +1

    Seme enae tegebare yetesemama yehewer whae ke libe enamsgenale nuirelen❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  19 วันที่ผ่านมา

      @@TessaWudu አመሰግናለሁ ወድ ቤተሰቦቼ

  • @Hbdh-gw4lv
    @Hbdh-gw4lv 18 วันที่ผ่านมา +1

    ፍጣሬ ይጠብቅህ❤❤🎉🎉

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  18 วันที่ผ่านมา

      @@Hbdh-gw4lv አሜን አመሰግናለሁ

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 19 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለው አባት❤።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  19 วันที่ผ่านมา

      መልካም

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 18 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ብለሀል ወድም ተባረክ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  18 วันที่ผ่านมา

      @@birkheanjhulu4920 አመሰግናለሁ

  • @keflomzewelday
    @keflomzewelday 18 วันที่ผ่านมา +1

    እሜንንንንንንንንንን ተባረክ ።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  18 วันที่ผ่านมา

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @AbayTaddesse
    @AbayTaddesse 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤Gels ena EWNET yalew negeger🎉🎉🎉.

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@AbayTaddesse አመሰግናለሁ

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 17 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  17 วันที่ผ่านมา

      @@Hihi-r8p2o አመሰግናለሁ

  • @DsysTt
    @DsysTt 19 วันที่ผ่านมา +1

    ፋጣሪ. ጠጋውን. ያብዛልህ. ውድሚ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  18 วันที่ผ่านมา

      @@DsysTt አመሰግናለሁ

  • @habitamunigussie
    @habitamunigussie 20 วันที่ผ่านมา +1

    Amen!!!

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@habitamunigussie አመሰግናለሁ

  • @rahaltagey3102
    @rahaltagey3102 20 วันที่ผ่านมา +3

    Wowww melkam temhrt tebark egzabr yabzalk

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@rahaltagey3102 አሜን አመሰግናለሁ

  • @DesalegnAugicho
    @DesalegnAugicho 20 วันที่ผ่านมา +1

    ይሕ.የእግዚአብሔር.ጸጋነው!!!

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@DesalegnAugicho አመሰግናለሁ

  • @Zean-om4tp
    @Zean-om4tp 20 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተ ከምትሉኝ በላይ እኔ እራሴን አቃለሁ
    እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን በርታልን ።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@Zean-om4tp አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @Fiyory123
    @Fiyory123 19 วันที่ผ่านมา +1

    አይምሮህ ይባረክ ❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  19 วันที่ผ่านมา

      @@Fiyory123 አሜን አመሰግናለሁ

  • @bereketelias5391
    @bereketelias5391 20 วันที่ผ่านมา +1

    Ewnet Ewent egerabehare edma tana yeste wendema yenane hiwet nw❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@bereketelias5391 አመሰግናለሁ

  • @antenehbelete8763
    @antenehbelete8763 19 วันที่ผ่านมา +1

    Psalm 1 we shall read and at this time we shall be like a dove and as the same time like a snack as scripture says .AMEN the rest shall we leave for him to protect us and we should pray against hidden enemies

  • @MastwaleSelone-tz4pr
    @MastwaleSelone-tz4pr 20 วันที่ผ่านมา +2

    እናም ስጠብቅህ ነበር❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@MastwaleSelone-tz4pr አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 20 วันที่ผ่านมา +1

    በህይወቴ ሁሉ ያጋጠሙኘን ምክር ነው የሚሰማው በጣም ይገርመኛል🤔
    አመሰግናለሁ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @tabe8913
    @tabe8913 20 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@tabe8913 አሜን አመሰግናለሁ

  • @mihretusimeonamengodblesu2198
    @mihretusimeonamengodblesu2198 20 วันที่ผ่านมา +2

    Wow !!
    Liyu timert naw
    Kalebe Amasagenalwu Bro❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@mihretusimeonamengodblesu2198 አመሰግናለሁ

  • @betelehemzeleke7171
    @betelehemzeleke7171 20 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@betelehemzeleke7171 አመሰግናለሁ

  • @EyzakAbrham-vb7hh
    @EyzakAbrham-vb7hh 20 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you dearest brother ❤
    Very educational message,thank you again ❤

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 20 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you🎄🎄🎄

  • @ageradagne4947
    @ageradagne4947 20 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you so much.
    Have a nice week.

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@ageradagne4947 Thank you

  • @shenbelel123
    @shenbelel123 6 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks

  • @zinashtafese9796
    @zinashtafese9796 15 วันที่ผ่านมา +1

    Betame amsginalew 🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  15 วันที่ผ่านมา

      @@zinashtafese9796 መልካም አመሰግናለሁ

  • @LosmidanMihert
    @LosmidanMihert 20 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ወንድሜ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @NejuTube-h1c
    @NejuTube-h1c 18 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ያለሁበት ሂወት ነው ከኋላም ከፊትም ወጥመድ ውስጥ ነኝ እናመሰግናለን ወንድም

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  18 วันที่ผ่านมา

      @@NejuTube-h1c አመሰግናለሁ

  • @ቀሲስአስማማውአማረ
    @ቀሲስአስማማውአማረ 15 วันที่ผ่านมา +1

    እውነትም የሕይው ውሃ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  15 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @yemanetsadu4969
    @yemanetsadu4969 19 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  19 วันที่ผ่านมา

      @@yemanetsadu4969 thanks

  • @kassahuntenfisa-gk1fw
    @kassahuntenfisa-gk1fw 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  16 วันที่ผ่านมา

      @@kassahuntenfisa-gk1fw አሜን አመሰግናለሁ

  • @s.alattawi2840
    @s.alattawi2840 19 วันที่ผ่านมา +1

    wuwuwuwuwu geta yibarke tebarke tebarke be buzu geta tsaga yicemri ❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  18 วันที่ผ่านมา

      @@s.alattawi2840 አሜን አመሰግናለሁ

  • @EskezyaAlena
    @EskezyaAlena 20 วันที่ผ่านมา +2

    እናመስግናለን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@EskezyaAlena አመሰግናለሁ

  • @yodittekelemariam9628
    @yodittekelemariam9628 20 วันที่ผ่านมา +1

    Kalehewet yesmana 🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @mulye9843
    @mulye9843 20 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሠግናለን በርታ እግዚአብሔር ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጥህ❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@mulye9843 አሜን አመሰግናለሁ

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 20 วันที่ผ่านมา +1

    🙏 wonderful advise as usual. Thank you, my brother. Stay blessed 🙌

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@nishantesfaye9637 Amen, thank you so much my dear family

  • @YMB2127
    @YMB2127 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ባወራህ በጣም ደስ ይለኛል የውስጥ ነው የምታወራው አንዳንድ ጥያቄዎችን ነበሩኝ በምን ላገኝህ እችላለሁ ወንድሜ?🙏🙏🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  19 วันที่ผ่านมา +1

      @@YMB2127 አመሰግናለሁ @Alemayehunegash9 ብለው telegram ላይ ይግቡ ያገኙናል

  • @debritunanecha6080
    @debritunanecha6080 19 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  19 วันที่ผ่านมา

      @@debritunanecha6080 አመሰግናለሁ

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 20 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረከ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  19 วันที่ผ่านมา

      @@wubityedemufireenegh5601 አሜን አመሰግናለሁ

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@afomiaafomias4950 አመሰግናለሁ

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@haymanotbalcha8441 አመሰግናለሁ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 19 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉ ሚገርም እዬታ ልክነዉ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  19 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @giftrealestates
    @giftrealestates 20 วันที่ผ่านมา +3

    Tewedaju wendime

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@giftrealestates አመሰግናለሁ ውድ ወንድሜ

  • @EnaniAbayne
    @EnaniAbayne 6 วันที่ผ่านมา +1

    Tank you

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  6 วันที่ผ่านมา

      @@EnaniAbayne Thanks

  • @Senayytube
    @Senayytube 18 วันที่ผ่านมา +1

    good

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  18 วันที่ผ่านมา

      @@Senayytube Thanks

  • @NiguseTayech
    @NiguseTayech 20 วันที่ผ่านมา +1

    Insightful 👏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@NiguseTayech Thanks

  • @EyzakAbrham-vb7hh
    @EyzakAbrham-vb7hh 20 วันที่ผ่านมา +2

    Before moving on to completing, please listen full of videos ❤ How do you comment after the videos uploaded within 6 minutes 😂

  • @YewdneshiLji
    @YewdneshiLji 20 วันที่ผ่านมา +1

    ከምር የአንተ የትንሽ ደቂቃ መልክት ለኔ ትልቅ አንድ ሙሉ መፀሀፍ ነው ንግግርህ ያለምንም ምሳሌ ይገባኛል አመሰግናለሁ ክበርልኝ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@YewdneshiLji አመሰግናለሁ

  • @AmehaMekonnen-g5p
    @AmehaMekonnen-g5p 19 วันที่ผ่านมา +1

    አልቀናል።😂😂😂

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  19 วันที่ผ่านมา

      @@AmehaMekonnen-g5p እርሱ ከማለቅ ይሰውረን

  • @SemDaeniel
    @SemDaeniel 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  20 วันที่ผ่านมา

      @@SemDaeniel አመሰግናለሁ