Such a beautiful teaching, God has saved me from many odd situations that I was stupid enough to get involved. Now I learned enough to depend on him for every situation that I encounter in life. Trust me we are in the last days era and many people will love money, sex, themselves over their brothers and sisters. Thank you God he provides someone like you to share the truth on these difficult days so that we can stay on track. Love to have your videos every day. Thank you! ❤
Please share us every day ! I would suggest that if it is possible you have a live lesson..zooming programs…it is difficult to find such lessons …what you tell us what we faced in our lives (meneamente sewgwoch) they do not like to be on right way …Bécha zem malete asmesaye sew yebezale
በንደዚህ አይነት ወቅት እንዳንተ አይነት ሰው ስላለን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
አንተንም ዘመንህን ሁሉ ይባርክ🙏
ከምናምንቴ ሰወች እግዚአብሔር ይጠብቀን
@@tigistmehari7638 አሜን
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዉድ ወንድሜ ዓለማየሁ። በተማርነው ትምህርት ጸንተን እንድንኖር ጌታ ኢየሱስ ማስተዋልን ይስጠን። ማስተዋል ከእነዚህ ምናምንቴ ሰዎች ይጠብቀናልና።ዘመንህ ይባረክ።💖🌲🐞🌹💖
@@asefashtekeste1913 አሜን አመሰግናለሁ
ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ
አሜን አመሰግናለሁ
ኡፍፍፍፍ ወንድሜ በጣም ነጭ እውነት ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት 😢😢እግዚአብሔር አምላክ እንደነዚ አይነት ያሉትን አረመኔዎች ይቀልልን ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነ መላው ቤተሰብህ❤❤❤❤
@@Almanal-q5b አሜን አመሰግናለሁ
አሜንእግዚአብሔር የቤተክትያን ክብር ይመልስልን ከምናምንቴዋች ጠብቀን መንገዳችንን ጌታ አንተ ያዠ።
@@meseretkefyalew2888 መልካም
ኩሉ ግዜ ሰናይ እዩ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ጎይታእየሱስ ክርሰቶስ ይባረኻ ዛወይ እወ ኩሉ ሰብ ብፍቅሪ ክነብር ኣምላኽ ልቦና ይሃበና ሓደ ማዓልት ኣሎ🙏
የቀንየለይ ክቡራት ስድራይ
Thanks, my brother, መለየት እንድንችል ጌታ ማስተዋል ይስጠን stay blessed my brother 🙌
አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ
እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልሀ ዎው ልብ የሚነካ ትምህርት
@@yossephdc7270 አመሰግናለሁ፡ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እግዚአብሔር ይባርክህ ተከናወን የመትናገረው አትጣ ምንጩን ያፍልቅልህ
@@Peshethailu አሜን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ስለሚጠብቀን ምናምንቴዎች ምንም ሁነው ይቀራሉ። ወንድሜ እናመሰግናለን።
@@mebratugizachew2037 አመሰግናለሁ
እንደሌሎች ቀስ በቀስ የእግዚአብሔርን ሰም መጥራት ትተህ ወደ "ይንቨርስ"(የሆነ ኃይል)ወደሚሉት እንዳትመራን እንጂ እስካሁኑ ትምህርቶችህ በጣም የሚደንቁ ናቸው :: ደጋግመህ የምትጠራው እግዚአብሔር ይባርክህ
@@selamselam2754 አሜን አመሰግናለሁ! “Universe” ራሱ በእግዚአብሔር ቁጥጥር ውስጥ ነው፤ ዩኒቨርስ የሚባል ፍጡር እንጂ ዩኒፈርስ የሚባል ፈጣሪ ኃይል የለም።
እንኩዋንም መጣህ ወደዚህ ሚዲያ እንዲህ ልባችን ቆስሏል እግዚአብሄር ግን እንዲህ በየዘመኑ ሰው ያስነሳል 🎉❤❤❤❤❤ ጊዜው ነው ገና ይጋለጡአታል
@@SaadSaad-d3f አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ❤
ሁሌም ስለምትሰጠን የአህምሮ እና
መንፈሳዊ ምግብ! እ/ር አምላክ
ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን መምራችን አሜን!!
@@ABUSHEMAN-tg1ny አሜን አመሰግናለሁ
እዉነት እግዚአብሔር ሰዉ ይጠግናል
@@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ በትክክል!
ስጠብቅህ ነበር እንኳንም ደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ❤
@@haniyetewahidoliji7419 አሜን አመሰግናለሁ
እግዚሀብር ይባርክህ ፀጋዉን ክብሩን ያብዛልህ የሚገርም ሀገራዊ ቤተክርስቲያናዊ ሰዉአዊ መልክት 👏👏👏👏
@@meseretkefyalew2888 አመሰግናለሁ
እግዛቢሃር ይመስገን የኔ አባት ለኔም እኮ ላንተ ነው የላከልኝ ከኩፉ ሰው መሆን ወጣሁ ቅናቴን ተውኩት እንደአዲስ ተወለድኩ ድንግል ማርያም እናቴ ተመስገንንንንንንን አምላክ ዘመንሁን ሁሉ ይትባረክ አባየይ ልጆችህን ይባርክልህ ፈጣሪ እግዛቢሃር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ስድራህን ትባረክው እግዛቢሃር ይመስገን ጣፋጭ በሆነ አንደበቱ እኮ ነው ያስተማርከን እግዛቢሃር ይመስገን የኢትዮብያ ህዝብ ሆይ ንቃ ኤሄ ትምህርት እንዳያልፍህ ስማውና እና ንቃ❤❤❤❤❤❤❤ ልቦናችን ክፈትልን ድንግል ማርያም እናቴ አመሰግንሻለሁ ሰላም የሞላ ለሊት ይሁንልን ነጌ እናቴ ድንግል ማርያም ናት እንኮን አደረሳቹ ለሰው ዘር በምሉ❤❤❤
አሜን አመሰግናለሁ: እግዚአብሔር ያክብርልኝ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አዎ እግዚአብሔር መልካም ሰው ይልካል❤❤❤ክበርልን ወንድማችን
@@ምህረት4684 አመሰግናለሁ
ከፍ በል። ክበር።። በምድር ሁሉ ላይ ተስፋፋ። Exactly, Trading on the name of Jesus christ.
አሜን አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
እግዚኣብሔር ይክበር ይመስገን ወንድሜ አነተንም ጌታ ይባርክህ
@@nardossolomon6460 አሜን
እውነት እውነት እውነት እልሀለሁ ምክርህ ናፍቆኝ ትናትና ሌላውን ደግሜ አዳመጥሁ ዛሬ ደሞ መቶ ይሆን ብዬ ስገባ አገኘሁሁ በእውነት ወንድሜ ምክርህን እኔን እየነካኝ ነው ግን እድመለስ በፆሎትህ አስበኝ እባክህ ምክንያቱም ምክርህን ባዳምጥም ብወደውም የመርሳት ችግር አለብኝ 😢 እዴት ልሁን እውቀት ማስታዋል ሁሉ ነገር ከኒ የራቀ ነው 😢
@@mulye9843 መልካም አመሰግናለሁ: እርሱ ያስብዎት ውድ ቤተሰቤ
መጽሃፍ ቅዱስ አንብብ ቢ ትለወጫለሽ ለህ።ከጸሌሎት ጋር ካላነበብክሽ ምንን ም የሚለወጥ የለም
Egezyabhare yasebn 🙏
አይትምርት ጠብ አይልም ሰናይ ጊዜ
@@flovebus አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር፡ይመስገን፡እንኳን፡ደህና፡መጣህ፡አሁን፡ነው፡ያየሁት፡ገና፡፡
አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ
Ene misikire neg temsigne alefe🙌🙌🙌
@@zinashtafese9796 አመሰግናለሁ
We are the children of our father Graff, but we are the ones who have lost our freedom. We only want our freedom.
@@SARAISAK-v2t Yes, that is true
አቦ ተምቸሀኝ አገላለፅ ፈጣሪ ይባርክ መታደል ነው እንደዚ ዓይነት ጭንቅላት አስተሳሰብ
@@Mebrhit-x4x አመሰግናለሁ
ልኡል ሆይ ከምናምንቴነት ጠብቀን😢 ልቦና ስጠን
@@ሰላማዊት-ሰ7ቐ አሜን
ጠጋውን. ያብዛልህ ውድማችን
@@DsysTt አሜን አመሰግናለሁ
cጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@@sehenbezabehamime3775 አሜን አመሰግናለሁ
❤❤❤በርታ ወንድማችን❤❤❤
@@MaryMary-xp2lb አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@@haregarega611 አሜን አመሰግናለሁ
ቃለ ሕይወት የሰማልን። አሜን!
አሜን አመሰግናለሁ
ወንድሜ ከምክርህና ከትምርትህ ጣፋጭነት የተነሳ እጅግ እየጣፈጠኝና ከምክር ከቀን ወደቀን እየተለወጥኩ ነው እግዚያብር ይመስገን ቃለሂት ያሰማልን❤❤❤
@@gezahegnketaw4291 አመሰግናለሁ
እረፍት የሆንክ ሰው😍😍😘
@@YewdneshiLji አመሰግናለሁ
እናመስግናለን ❤🙏
ራስህን ማወቅ በምን ራስን እናውቃለን
አስተምረን ወንድሜ 🙏☺️
እሺ አስተምራለሁ
@@Yehiwotwuha ❤️🙏
Your Message Great Message God Bless you Very Good Message ❤ Minaminte Sewoch Ayasqomugnim .Mengeden Lizegum Ketto Ayichilum. Amen!!!!!!!!
አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ትምህርቶችህ በጣም ተጠቅሜያለሁ ለወጠዉኛል ከመዉደዴ የተነሳ የሰማኋቸዉ ድጋሚ እንደአድስ እየሰማኋቸዉ ነዉ በጣም ጠቅመዉኛል አመሰግናለሁ የማይነጥፊ እዉቀት
እዉነት ክርስቶስ መከራከር አይወድም አያፀድቅም !
@@meseretkefyalew2888 በትክክል!
እዉነት ነዉ ጌታ ሆይ ያንተ እጅ ያግኛቸዉ
@@Fiyory123 አመሰግናለሁ
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምክርህ ሀይለኛ ነው ጥንቃቄ አይጎዳም
አመሰግናለሁ
Egziabher Sew Yelkal Amen 🙏
አዎ ይልካል!
በጣም ደሥ የሚል ትምርት ነው ወቅቱን የጠበቀ❤❤❤
@@almasbh6100 አመሰግናለሁ
Ewnet newe enanim sebirebir beye be wedekuiegn saet fetaryi sewe lekoe ansaegn kiberue le digele lij tebarekilegn wedemae❤❤❤❤
ፈጣሪ ይባረክህ
እናመሰግናለን❤
@@BupegirmaGirma አሜን አመሰግናለሁ
በለው እባክህ እግዛቤህር ይስጥልኝ።
@@sahayshebro አመሰግናለሁ
እኔ አልገባኝም ማን ነዉ እንደዚህ የምትሳደበዉ የእኛዉኑ አባቶቻችን ነዉ
ፈራጁ አንድ ነዉ ለይተህ ስም ጠርተሃል
ምክርህን እወደዋለሁ ነገር ግን ዓይማኖታችን አትንካ🙏🙏🙏
@@genetfeleke4366 በደምብ ይገባዎታል!
selm ye abate jagin tsaga yicemri geta tebarke be buzu tebarke ❤❤❤❤
@@s.alattawi2840 አሜን አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ብሮ
Such a beautiful teaching, God has saved me from many odd situations that I was stupid enough to get involved. Now I learned enough to depend on him for every situation that I encounter in life. Trust me we are in the last days era and many people will love money, sex, themselves over their brothers and sisters. Thank you God he provides someone like you to share the truth on these difficult days so that we can stay on track. Love to have your videos every day. Thank you! ❤
@@marcusshowena4667 Yes, You are right. Thank you so much my dear family.
አን ሰለነገርከን ዘመንህ ይባረክ ግን ሰሚ አለ?
@@momgeni4982 አመሰግናለሁ
AMEN SEWE YELAKILEN LE AGERCHIN
@@TessaWudu እውነት ነው
አሜን እናመሰግናለን❤
አመሰግናለሁ
❤❤❤ you always guide us GOD will not minaminte Sewoch yemasbulne sayhune!!! Kekefu yemetadeghe sew abzahlene you are the best person I have heard…
@@Love-h4w Thanks
እናመሰግናለን በእዉነቱ ጥሩ የሆኑ መልክቶችን ስለምትለቅልን እራሳችንን የት ላይ እንዳለን እያየንበት ነዉ
@BrukKassa-t9k አመሰግናለሁ
Much respect to you 👏 wish you a wonderful new year ✨️ 🙏
@@EyzakAbrham-vb7hh Thank you so much my dear family
Wowww ewnt new denk temhrt new bebzu tebark wendema❤❤❤
@@rahaltagey3102 አሜን አመሰግናለሁ
ተባርክ
@@tesfayesiyamregn6912 አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን
በርታልን።
@@Zean-om4tp አመሰግናለሁ
God bles you bravo, you are totaly rhint 🎉
@@itopiawinettewahdonettewah7211 Thanks
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@user-rx1gd3ir9e2 አመሰግናለሁ
Ewunt newu is 😢❤❤❤tebareku
@@ErbkaErbka-s2m አመሰግናለሁ
Please share us every day ! I would suggest that if it is possible you have a live lesson..zooming programs…it is difficult to find such lessons …what you tell us what we faced in our lives (meneamente sewgwoch) they do not like to be on right way …Bécha zem malete asmesaye sew yebezale
@@Love-h4w @Alemayehunegash9 this is my telegram account
❤
አመሰግናለሁ
Thank you.
@@BizuDeaville-h5o Thanks
❤❤❤❤❤❤
@@SemDaeniel አመሰግናለሁ
thank you
@@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ Thanks
Tebareke❤
@@tsegitube አመሰግናለሁ
Ewneten Tawekalachu Ewnetem Arenet Yawetachuwal !
Endet aynet arenet yemiawta temehert new ?
Egziabher abzeto yebarkehe Memeherachen ❤
@@fetaashe7149 አሜን አመሰግናለሁ
Tebarek ❤
@@TsegaTariku-h8q አመሰግናለሁ
እርሱእሱ በጣም ጥሩ ነበር ግን ቃላት atdegagm yiselechal ለመጨረስ አልቻልኩም
@@Abrt101 መልካም
አይይ የኔ ትውልድ😢 አረ ወገን ሰብስክራይብ አድርጉ😢 የህይወት ምግብ ነው ተጠቀሙበት እራሳችሁ ገንቡ በእውቀት ኑሩ❤
@@ሰላማዊት-ሰ7ቐ አመሰግናለሁ
ያንት ምክር ይገርማል
አመሰግናለሁ
❤😂🎉🎉😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን
በርታልን።
@@Zean-om4tp አመሰግናለሁ