ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንጌል ኢየሱስ ብቻው ነው በድብልቅ ኢየሱስ ኣይገኝም ኢየሱስ ጌታ ነው
ይገርማል በጣም ለማያድን አልሰግድም እያሉ መሰገድ ምን የምሉት እብደት ነው በእውነት ያሳዝናል ግን እየሱስ ብቻውን ሰግደት ይገባዋል እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤
በመጠን ኑሪ ቃሉ ነው የሚለው፡፡
ስለጋብቻ ብቻ አማክር ወንጌልን በአግባቡ አልተረዳህም ወይንም ለሆድህ ብለህ እዉነትን ለወደበቅ እየተጃጃልክ ነዉ ቸርቻሬ
The truth should be told! May God bless you dear brother Begashaw!
እሄ ቸሬ ሚባል ሰዉዬ የወንጌል ጠላት ነው:: ግን ማነው ታቃለህ ያለዉ::
Listen Dr Mamusha only Please
ሀሌሉያ ማሙሻ እሰይ!!!!
ዬዱር አበቶች እዬፋር ዬሰበከ ዌንጌል አሁን ዬጨዎታ ዌንጌል ይማስለል አስተውሉ ዘማነችሁ መልከም እዬማሰለ እንደይወሰደችሁ❤
አቶ ቸሬ ይህ የአስመሳይ ንግግርህ አያዋጣህም እውነትን አትሸፋፍን እወቀው ዋጋ ትከፍላለህ፣ ተጠያቂም ነህ !
በጋሻው ስለቸሬ አታውራ ስለየሱስ ስለተገለጠልህ አውራ አላለቀም አያልቅም ፍርድ ፍረዱልኝ አላለም ፍርድ ለማንም አይበጅም መውቀስ ካለብህ በግል ቢሆን
❤❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ🎉🎉🎉
❤❤❤❤
ሰው ፓስተር ፓስተር እያለ ስሙን ጣሪያ ያወጣው ምንም የማያውቅ መሀይም።አይ ቸሬ።😊
ፓ/ር ቼሬ ኢየሱስን በሁለንተናዊ ማንነት መግለጥ ነው (መስበክ) እንጂ የምን ማባበል (ያልሆኑትን) ናቸው ማለት ! እግዚአብሄር እንደገና ለልጆቹ እየተገለጠ መምራት ልማዱ ነውና ወደ ጓዳ ተመለስ አደባባዪ የትም አይሄድብህም ጁሃሪያ ነኝ ኢየሱስን ከወደዱት ከተቀበሉ ከሚሰግዱለት---John 14:6, Deu:5 :8-9, Colo:2:16-23
ትዝታው ስታሳዝን ሁሌ ህመምክ ከተዋህዶ ጋር ነው በቃ ወጣክ ሠይጣኑ ስለተዋህዶ ሁሌ ደነቅፈክ ካልተናገርክ ያያስጨንቅሀል ወንድሜ ፈጣሪ በምህረት አይኑ ይመልከትክ እረ ወንድሜ ጌታ መድሀኒያለም ይድረስልክ ወይ አስታማሚ ማጣት!
ፈጣሪማ ምህረቱን አግኖለት በክርስቶስ አምኖ ድኖል ያልዳኑ እንዲድኑ ወንጌል እየመሰከረ ነው እውነቱ ይህ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል።
አይ ፓስተር ትዝታዉ ሰታሳዝን ;;;;;;;::;;;;;;;;;;;;;::::;;;;;;;;;;;;;:::;;;;;;;;;;
Paster chare Ya Geta Wentage Bareya Tabareke Zarehe Yabarek.DEYABELOSE Ewentange Yewagale La Geta Aletagame .Ena GETA ALAHE BA GETA DASE YEBALEHE ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለምን ሌሎችን አትክተልም አንተ ከማነሕ እየሱስ ክርስቶስን አያመልኩም እድልም ፍጡራን ይቀላቀላሉ ለመወደድ ብለሕ ያልሖነ ንግግር አታውራ
መምህር ቸሬ ኢየሱስ አላቸው ::እያልክ ለእነሱ ኢየሱስን ለመናገር ከፈለጋችሁ ተጠንቀቁ ስትል አላቸው ያልከው መድሀኒያለም የላቸውም ? ካላቸውስ ልፕምን አትንገሩዋቸው አትልም ?$$$🔥🔥🔥
ወንድሜ ቸሬ ማለት አመቻማች የሚያመቻምች ፓስተር ተብዬ ነው ስለጌታ መነቀፍ መሰደብ የማይወድ ራስ ወዳድ አስመሳይ።
የቸሬ ማመቻቸት ለዳቦ ነውስለዚህ ጴንጤዎች ተውት
እውነት ስለሚናገር ጎመዘዛቹህ አይደል??
ጣጡስ የሚትባል አለች ደግሞ? አይይይይይ አለች!
እነሱ ቅዱሰ ሰለሆኑ ነወ
ኧረ እንግሊዘኛ ደሰ ይላል
ምን አይነት መገለጥ ነው ማስተዋል ላለው ሰው አሁን ራሱን ይጠይቅ...
Chere yetebale Asmesay, delala, hafretebis, tsere wengel, ye Biniam shitaye deqe mezmur nuw.
ግን ምን ነክቶህ ነው!? እኛ ባንተ መዝሙር አድገን!? ምን ነክቶህ ነው በመቤቴ!?
ነብይ ገብ ጉትማ ልክ ነበር ለካ ጽሙ አያምር ፍቱ አያምር ፍየል ፍት😂❤
❤❤❤🎉🎉🎉
ክርክር ዬሥጋ ሰይሆን ያፍቅር ይሁን
ጭራሽ መዲአንያለም ማነው አማኑኤል ማነው ነው ያለው የተወደደ መስሎት
ያንተስ ከፋ😂😂😂 መደንቆር አካል ሲዘራ አንተን ይመስላል1.ለቅዱሳን የሚሰጥ ክብር እግዚአብሄርን ከማምለክ ጋር አነፃፅረህ ....የዱራ ሜዳ ትላለህ2.በሰለሞን መቅደስ ዙሪያ ቅዱሳት ስዕላት መሳላቸውን ደብቀህ 😅😅😅 ማንኛውንም ስዕል ላንተ አታድርግ ተብሏል ትላለህአይ ፕሮ ኑበብርሃኑ ተመላለሱ
ፓስተር ትዜ ትክክለኛ መልስ ጌታ ኢየሱስ ማስተዋል ይስጣቸው
ማስተዋሉንማ ለእናንተው ይስጣቹህ እናንተ ጴንጤዎች በጣም የምትገርሙኝ አንድ የሀሰት ትምህርት አላቹህ ስለ ኦርቶ እሱም ምንድነው ፃድቃንን ታመልካላቹህ ትሉናላቹህ ይህ ሀሰት እናከብራቸዋለን እንጂ ፍፁም አናመልካቸውም አምላካችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ነው አሁን ፓስተር ቸሬ የተናገረውን ሰምተሻል??እሱ መቼም አይሰማሽም 😂😂የትዜ ግን ተሰማሽ አቤት መንሻፈፍ
ተዋህዶ ነኝ ችርየን አትንኩት
ከእሱ ምን አለንና ቅዱስ ቃሉን ስለሸፋፈነው እንጂ !? አትሳሳቺ ሰውን መከተል ሳይሆን ኢየሱስን አይቶ ማስተዋልና መከተል ብልጫ አለው ፡፡
ወንድሜ ኦርቶዶክስ እየሱስ እግ/ርታመልካለች ግን ቀላቅላከፍጡራን ገር ቀለቅላ ነውየምታመልከው!!የቸገረን ይህነው።ቀላቅላችሁአታምልኩኝነውያለው!!እኔመንገድ እዘነት ሕይወትም ነኝነውያለው።😂😂😂
ወንድሜ ወይ በቅናትና ምቀኝነት ተጠምደሃል ካልሆነም ኦርቶዶክስን በፍፁም አታውቃትም ቤተክርስትያኗ ፀጋዋ የፈጣሪን ለፈጣሪ የፍጡርን ለፍጡር ያለማዛባትና ያለማስቀሰት ነው አነ ትዝታውና በጋሻው እንዲሁም እነዚህ ምትሰማቸው ወለፈንዴዎች "እንጀራዬን የበላ ተረከዙን አነሳብኝ" የተባለላቸው ናቸው።
ማን ነው እንዲህ ብሎ ያስተማረህ?እኛ በፍጡራን አናምንም እናከብራቸዋለን እንጂ ማክበር እና ማምለክ በጣም ይለያያሉ ይሄ የሚጠፋህ አይመስለኝም ጴንጤዎች ስትባሉ ልክ ከአንድ ማሽን የተመረታቹህ እቃ ይመስል የምትናገሩት የሀሰት ትምህርት አለ እሱም ኦርቶዶከስ በፍጡራን ታመልካለች የሚል ትምህርት ነው የሀሰት ትምህርት
አውቀሽ ሙተሻል አይ መናፍቅ ከፍሎ የሚምን
Paster ykrta emneth mndnw
ፓስተር ቸሬ ከሆነ ጴንጤ ነው😂😂😂እውት ሲናገር ጎመዘዘህ??
Tizetaw you are so funny .You do not nothing your mind.
My brother protestant already died in the western. Divided by small denominations. Are you talking 👄 behalf of your stomach.
You are the one paster cheier watch out your self instead to correct others
Daster chere don't late get back !!
እውነትም ትዝታው አብዷል።
ለክርስቶስ
ወንጌል ኢየሱስ ብቻው ነው በድብልቅ ኢየሱስ ኣይገኝም ኢየሱስ ጌታ ነው
ይገርማል በጣም ለማያድን አልሰግድም እያሉ መሰገድ ምን የምሉት እብደት ነው በእውነት ያሳዝናል ግን እየሱስ ብቻውን ሰግደት ይገባዋል እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤
በመጠን ኑሪ ቃሉ ነው የሚለው፡፡
ስለጋብቻ ብቻ አማክር ወንጌልን በአግባቡ አልተረዳህም ወይንም ለሆድህ ብለህ እዉነትን ለወደበቅ እየተጃጃልክ ነዉ
ቸርቻሬ
The truth should be told! May God bless you dear brother Begashaw!
እሄ ቸሬ ሚባል ሰዉዬ የወንጌል ጠላት ነው:: ግን ማነው ታቃለህ ያለዉ::
Listen Dr Mamusha only Please
ሀሌሉያ ማሙሻ እሰይ!!!!
ዬዱር አበቶች እዬፋር ዬሰበከ ዌንጌል አሁን ዬጨዎታ ዌንጌል ይማስለል አስተውሉ ዘማነችሁ መልከም እዬማሰለ እንደይወሰደችሁ❤
አቶ ቸሬ ይህ የአስመሳይ ንግግርህ አያዋጣህም እውነትን አትሸፋፍን እወቀው ዋጋ ትከፍላለህ፣ ተጠያቂም ነህ !
በጋሻው ስለቸሬ አታውራ ስለየሱስ ስለተገለጠልህ አውራ አላለቀም አያልቅም ፍርድ ፍረዱልኝ አላለም ፍርድ ለማንም አይበጅም መውቀስ ካለብህ በግል ቢሆን
❤❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ🎉🎉🎉
❤❤❤❤
ሰው ፓስተር ፓስተር እያለ ስሙን ጣሪያ ያወጣው ምንም የማያውቅ መሀይም።አይ ቸሬ።😊
ፓ/ር ቼሬ ኢየሱስን በሁለንተናዊ ማንነት መግለጥ ነው (መስበክ) እንጂ የምን ማባበል (ያልሆኑትን) ናቸው ማለት ! እግዚአብሄር እንደገና ለልጆቹ እየተገለጠ መምራት ልማዱ ነውና ወደ ጓዳ ተመለስ አደባባዪ የትም አይሄድብህም ጁሃሪያ ነኝ ኢየሱስን ከወደዱት ከተቀበሉ ከሚሰግዱለት---John 14:6, Deu:5 :8-9, Colo:2:16-23
ትዝታው ስታሳዝን ሁሌ ህመምክ ከተዋህዶ ጋር ነው በቃ ወጣክ ሠይጣኑ ስለተዋህዶ ሁሌ ደነቅፈክ ካልተናገርክ ያያስጨንቅሀል ወንድሜ ፈጣሪ በምህረት አይኑ ይመልከትክ እረ ወንድሜ ጌታ መድሀኒያለም ይድረስልክ ወይ አስታማሚ ማጣት!
ፈጣሪማ ምህረቱን አግኖለት በክርስቶስ አምኖ ድኖል ያልዳኑ እንዲድኑ ወንጌል እየመሰከረ ነው እውነቱ ይህ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል።
አይ ፓስተር ትዝታዉ ሰታሳዝን ;;;;;;;::;;;;;;;;;;;;;::::;;;;;;;;;;;;;:::;;;;;;;;;;
Paster chare Ya Geta Wentage Bareya Tabareke Zarehe Yabarek.DEYABELOSE Ewentange Yewagale La Geta Aletagame .Ena GETA ALAHE BA GETA DASE YEBALEHE ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለምን ሌሎችን አትክተልም አንተ ከማነሕ እየሱስ ክርስቶስን አያመልኩም እድልም ፍጡራን ይቀላቀላሉ ለመወደድ ብለሕ ያልሖነ ንግግር አታውራ
መምህር ቸሬ ኢየሱስ አላቸው ::እያልክ ለእነሱ ኢየሱስን ለመናገር ከፈለጋችሁ ተጠንቀቁ ስትል አላቸው ያልከው መድሀኒያለም የላቸውም ? ካላቸውስ ልፕምን አትንገሩዋቸው አትልም ?$$$🔥🔥🔥
ወንድሜ ቸሬ ማለት አመቻማች የሚያመቻምች ፓስተር ተብዬ ነው ስለጌታ መነቀፍ መሰደብ የማይወድ ራስ ወዳድ አስመሳይ።
የቸሬ ማመቻቸት ለዳቦ ነውስለዚህ ጴንጤዎች ተውት
እውነት ስለሚናገር ጎመዘዛቹህ አይደል??
ጣጡስ የሚትባል አለች ደግሞ? አይይይይይ አለች!
እነሱ ቅዱሰ ሰለሆኑ ነወ
ኧረ እንግሊዘኛ ደሰ ይላል
ምን አይነት መገለጥ ነው ማስተዋል ላለው ሰው አሁን ራሱን ይጠይቅ...
Chere yetebale Asmesay, delala, hafretebis, tsere wengel, ye Biniam shitaye deqe mezmur nuw.
ግን ምን ነክቶህ ነው!? እኛ ባንተ መዝሙር አድገን!? ምን ነክቶህ ነው በመቤቴ!?
ነብይ ገብ ጉትማ ልክ ነበር ለካ ጽሙ አያምር ፍቱ አያምር ፍየል ፍት😂❤
❤❤❤🎉🎉🎉
ክርክር ዬሥጋ ሰይሆን ያፍቅር ይሁን
ጭራሽ መዲአንያለም ማነው አማኑኤል ማነው ነው ያለው የተወደደ መስሎት
ያንተስ ከፋ😂😂😂 መደንቆር አካል ሲዘራ አንተን ይመስላል
1.ለቅዱሳን የሚሰጥ ክብር እግዚአብሄርን ከማምለክ ጋር አነፃፅረህ ....የዱራ ሜዳ ትላለህ
2.በሰለሞን መቅደስ ዙሪያ ቅዱሳት ስዕላት መሳላቸውን ደብቀህ
😅😅😅 ማንኛውንም ስዕል ላንተ አታድርግ ተብሏል ትላለህ
አይ ፕሮ
ኑበብርሃኑ ተመላለሱ
ፓስተር ትዜ ትክክለኛ መልስ ጌታ ኢየሱስ ማስተዋል ይስጣቸው
ማስተዋሉንማ ለእናንተው ይስጣቹህ እናንተ ጴንጤዎች በጣም የምትገርሙኝ አንድ የሀሰት ትምህርት አላቹህ ስለ ኦርቶ እሱም ምንድነው ፃድቃንን ታመልካላቹህ ትሉናላቹህ ይህ ሀሰት እናከብራቸዋለን እንጂ ፍፁም አናመልካቸውም አምላካችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ነው አሁን ፓስተር ቸሬ የተናገረውን ሰምተሻል??እሱ መቼም አይሰማሽም 😂😂የትዜ ግን ተሰማሽ አቤት መንሻፈፍ
ተዋህዶ ነኝ ችርየን አትንኩት
ከእሱ ምን አለንና ቅዱስ ቃሉን ስለሸፋፈነው እንጂ !? አትሳሳቺ ሰውን መከተል ሳይሆን ኢየሱስን አይቶ ማስተዋልና መከተል ብልጫ አለው ፡፡
ወንድሜ ኦርቶዶክስ እየሱስ እግ/ርታመልካለች ግን ቀላቅላከፍጡራን ገር ቀለቅላ ነውየምታመልከው!!የቸገረን ይህነው።ቀላቅላችሁአታምልኩኝነውያለው!!እኔመንገድ እዘነት ሕይወትም ነኝነውያለው።😂😂😂
ወንድሜ ወይ በቅናትና ምቀኝነት ተጠምደሃል ካልሆነም ኦርቶዶክስን በፍፁም አታውቃትም ቤተክርስትያኗ ፀጋዋ የፈጣሪን ለፈጣሪ የፍጡርን ለፍጡር ያለማዛባትና ያለማስቀሰት ነው አነ ትዝታውና በጋሻው እንዲሁም እነዚህ ምትሰማቸው ወለፈንዴዎች "እንጀራዬን የበላ ተረከዙን አነሳብኝ" የተባለላቸው ናቸው።
ማን ነው እንዲህ ብሎ ያስተማረህ?እኛ በፍጡራን አናምንም እናከብራቸዋለን እንጂ ማክበር እና ማምለክ በጣም ይለያያሉ ይሄ የሚጠፋህ አይመስለኝም ጴንጤዎች ስትባሉ ልክ ከአንድ ማሽን የተመረታቹህ እቃ ይመስል የምትናገሩት የሀሰት ትምህርት አለ እሱም ኦርቶዶከስ በፍጡራን ታመልካለች የሚል ትምህርት ነው የሀሰት ትምህርት
አውቀሽ ሙተሻል አይ መናፍቅ ከፍሎ የሚምን
Paster ykrta emneth mndnw
ፓስተር ቸሬ ከሆነ ጴንጤ ነው😂😂😂እውት ሲናገር ጎመዘዘህ??
Tizetaw you are so funny .
You do not nothing your mind.