ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የምትለቃቸው ቪዲዎች ሁሉም አስተማሪ ናቸው ብዙዎቻችንን ከጥልቅ ስተት ስለታደከን ከልብም አመሠግናለሁ ወንድሜ🙏🙏🙏
እኔም እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ
እውነቴን ነው ምል ለስፖርቱ ያለህ እውቀት በጣም ደስ ይላል፡፡ በተለይ ከሳይንስ ጋር እያጣመርክ ምትሄድበት መንገድ፡፡ እኛ ሀገር ትልቁ ችግራችን ለምንሰራው እስፖርት ያን ያህር አመርቂ እውቀት የለንም፡ ዝምብለን በGuss ነው ምንሰራው፡፡ በጣም ታስፈልገናለህ ወንድሜ፡፡ በርታልን
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ሙቤ በተቻለኝ አቅም ሁሉ እሞክራለሁ
Arif nw ashuye ...betechemari ante eyeserah andande bitasayen
በጣም የሚወደድ አቀራረብ ነው በርታልን ሆድ ላይ ያለን ስብ እንንዴት ማስወገድ ይቻላል
ዳዋ ከዚህ በፊት ሰርቼበታለሁ ግን ብዙ ሰው ስለጠየቀ ድጋሚ ይሰራል
አሹ እንኳን ደና መጣክ እናመሰግናለን ብዙ እየተለዉጥኩ ነዉ
ሄና በርታልኝ የኔ ምርጥ 🙏🙏🙏
በርታልን
ሄኒ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
Enamesgenalen ashuye
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ
እድምያቸው ከፍ ላለ ሰዎችም (75 - 80) ላሉት የሚሆን ሰራ ብትጨ ምር ጠሩ ይሆናል
እሺ 😍😍😍
Betam tru sera new ashuye
ሱረሽ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም እናመሠግናለን በርታልን
ዳኒ እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በርታ ቆንጆ አቀራረበ🙏🇪🇹
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርካታ ግንዛቤ አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ
ተሙዬ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዛሬ ነው ቤተሰብ የሆንኩት በጣም ጠቃሚዎችን videos አግኝቻለው በርታ
💓💓💓💪💪💪🙏🙏🙏🙏
አሹ እስካሁን ስላላወኩህ ምን ያህል ብዙ ነገር እዳመለጠኝ ምስጋና ይገባሁል በርታልኝ
Thak you for your available workout informition
im glad to thank you my lovely bro
እስካሁን የት ነበርክ? በጣም ጀግና በእውቀት የተሞላህ እና በአገላለፅ የተካንክ ጎበዝ ሰው ነህ። በጣም እናመሰግናለን ልክ እንደ ክላስ ተማሪ ደብተር ላይ እየፃፍኩ እየተማርኩ ነው😁 እስካሁን ለ 3 ሰው ያንተን page share አርጌዋለሁ በርታልኝ ወንድሜ🙏🙏🙏
ውድ ወንድሜ እጅግ አድርጌ አመሠግንሃለው 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💓💓💓
Enameseginalen
🥰🥰🥰🥰
Keep it up bro 💪 good job
ታዲ በጣም አመሠግናለሁ
Ashu mrt
ሚኮ ምርጥ
ምርጥ👏
🙏🙏🙏❤❤❤
የታይሮይድ ሆርሞን መብዛት ለሰዉነት ግንባታ ምን ጉዳት አለው
ሜታቦሊዝምህ ይበለሻሻል
Betam arif new ashu
Selam bro ant mitlekacew video hulum arif nw bertalin🎉❤❤
good exercise
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
አሹዬ ቀጣይ pull day 🙏🙏🙏
ግድ ነው ምርጥዬ
@@ashuviews ina keza ketay pull up Aserar👊✊👍
ፒስ ፍሩዬ ችግር የለውም
Ashuye በtelegram accowent ላናግርክ ፈልጌ online አትገባም
እሁድ እሁድ ነጻ ነኝ
እናመሰግናለን ወንድሜ አንድ ነገር ግን ልጠይቅ እኔ በምትለው እሰራለው ግን ለውጥ ሳይሆን የተለያዩ እስቴጵ እየሰራሁ በዛብኝ እና ለየያንዱ ስንት ስንት ስቴፕ ልጠቀም.... 💥በተረፈ አመሰግናለው... 🙏
ሁሉንም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአንዴ ወይስ በያቅኑ ከፋፍልን ብንስራ ነው የተሻለ የምሆነው thanks ❤
Dersognal ashu tenx
እዉነቴን ነዉ ወንድሜ በጣም አሪፍ ስራ ነዉ አሁን ደግሞ ከምንበላዉ ምግብ ብትሰራልን
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ሰውነቴ መለወጥ ሲጀምር ትከሻዬ ላይ ሸንተረር እየወጣብኝ ነው መምጫው ምንድነው መፍትሔውስ
እስሩ ቀጣይ ቪዲዮ ላይ አካትተዋለሁ
Woo ashe you you are hero
ብሬክስ እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏❤️
So nice thank you man
🙏🙏🙏💓💓💓
እናመሰግናለን
አቤላ የኔ ምርጥ አመሠግናለሁ
በርታ ጠቅመህኸኛል በቤት ውስጥ ለምንሰራም ለኛየምትሰራው ቪዲዮ ቢኖር መልካም ነው አመሰግናለሁ።
እሺ ይቤ ቴሌግራም ላይ ይሄን ስክሪን ሻት አድርገህ ላክልኝ እና እሰጥሃለሁ
betham enamesegnalen
የኔ ምርጥ 💓💓💓🙏🙏🙏
Nice bro 10Q bless u.
ጌዲ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
Srawochk arf nachew bro ena day 1 ena day 2 be and ken biserachew chgr ynorewal tkmu ena gudatun ater argesh bitnerng amesegnalew
ጡንቻህ ለማገገም አይችልም ያ ማለት እድገት አይኖረውም
Ok awo endez nbr miseraw ena mnm lewut eyenoreng adelem ena chgre esu nw mlt nwa ashuye
Best exercise
በጣም አመሠግናለሁ ብሮ
በርታ
ቤካ ብራዘር እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
Bereta yeni abesa ❤
በቆሎ ለእስፖርተኛ ምን ጥቅም ይሰጣል
ኢነረጂፋይበርፕሮቲን
👌
❤️❤️❤️❤️
Tnx Ashu አሪፍ ነገር ነው እያቀረብክልን ያለኸው ደረት ትከሻ እና ትራይሴፕስ 3 step በአንዴ አይከብድም ወይስ ከያንዳንዱ የተወሰነውን መርጠን ነው የምንሰራው ድግግሞሹን ጨምረን ቢያንስ ከያንዳንዱ ስንት step ብንሰራ ይበቃናል ?
ሳይንሳዊ ጥናቶች ሶስቱ አብረው መሰራት እንዳለባቸው ነው የሚመክሩት ፑሽ 1 ላይ ያሉትን ለምሳሌ ዛሬ ገብተህ ብትሰራቸው ለሶስቱም በቂ ነው
ምግብ በልተህ ከስንት ሰኣት በውሃላ ነው ወደ ስፖርት ሚገባው
እንደ ምግቡ አይነት ይወሰናል ከ1-3 ሰዐት
Ashu arife new sport kemsrate 50dekika befete 2muthe wyme 1dabona ande mothe bebela sgre alew balefew 1ke5dekika selakye esone twe endthe bebela kaghone bhala esthe video yeserhahewne push day layakatchewalew amesgnalew
ስንትዬ ሙዝ እጅግ በጣም ምርጥ ነው
እናመሰግናለን አሽሩካ፡vpn us እያየሁ ነው
እሺ የኔ አንደኛ የኔ መከታ
በጣም ነው ምትመቸኝ
የኔ ምርጥ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
We need pull and leg please 😊
ተሰርቷል ብሮዬ
ከእያንዳንዱ work አይነት ስንት ስንት ብንሰራ ይመከራል ውጤታማ ያደርገናል
ቻልዬ ከሁሉም ስራዎች ጋር አያይዤዋለሁ።እንደጠቅላላው በቀላል የሚሰሩትን ከ10-15 ድግግሞሽ በ3 ዙር
Yarada lj
ገብርዬ ምርጥ ሰው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በርታ ማጀቢያ ሙዚቃዎቹ ግን ይጨንቃል
አብሽር ይቀየራል ምን ጣጣ አለው
Push day ga aseraru hulunm 1 gize mesrat weynes tewat ena ke seat mekefafelna mesrat yetgnaw new le tuncha edget tru
ፑሽ 1- ሰኞ ከሰራህ ፑሽ ሁለትን ደግሞ ሃሙስ እንጂ በአንድ ቀን አይደለም
Tnx ashu best
ኤፋ በጣም አመሠግናለሁ
ደረታቹ የማያድግ ከሆነ የምትሰሩበት ቀን ጨምሩት ብለ ነበር push pull ከሆነ ምሰራው እንዴት መጨመር እችላለሁ ንገረኝ በናት
በሱ ላይ ቀጣይ ሳምንት ቪዲዮ አለ ታገሰኝ ምርጥዬ
እሺ አሹዬ በጣም አመሰግነዋለሁ ቡዙ ጢያቄን ስለ መለስክልኝ
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንድላይ ቢሰራ ምን ቺግር አለው Push 1 Push 2
ኧረ ምርጥዬ ጡንቻህን ትገለዋለህ እድገቱ ይቆማል
በቤት ውስጥ ልንሰራው የምንችለው የደረት ስራልን❤
እሺ
ብሮ ከዚህ በፊት ስለ አኩሪ አተር ሰርተህልን ነበር ስለ red kidney beans ስለሚባለው ምን ትለናለክ
እሺ ብሮ ምርጥ ጥቆማ ነው እሰራበታለሁ
O betam arf nesh ketybet bro
eski le hulum sewnetachn mamuamuakiya srawech sraln beneath esu new betam eyascgegern yalew
Thanks bro
Im glad to thank you bina ❤️❤️❤️❤️❤️
Thank you Back biceps workout With science and Arnold Schwarzenegger 🥶
እሺ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
So nice thank you
Ashu men beya endamegats enanga bech tankiw
አመሠግናለሁ 💓💓
temechegale
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏በጣም አመሠግናለሁ ምርጥዬ
❤❤❤
Dersognal 4:12
🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
tanxs bro
Ashu mert tmchng
ምችት ይበልህ ብሮ ❤❤❤🙏🙏
Tnx wendmachen
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ የኔ ምርጥ
ashu bro thanks
አሹ እረ የአመት ሊያሰራ የሚችል ፕሮግራም ስራልን
ምርጥዬ አመት በአንድ ፕሮግራም አይሰራም ለውጥ አይኖረውም ይሄ ፑሽ ፑል ለሚሰራ የ5 ወር ፕሮግራም ነው
Ashu enamsgnaln
🙏🙏💓💓😍😍😍
Dersognal
👍👍👍👍👍👍👍👍
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ጵሽ ጱል ሌግ ጵሮግራም ስራልን
ተሰርቷል
ማክሰኞ የሚሰራ ልቀቅ
እኔ ስፖርት መስራት ከጀመርኩ ሁለት አመት ሆነኝ ምን ለውጥ አላየሁም
አመቱ አይደለም ወሳኝ ነገር በአግባቡ ነው የሰራኸው አመጋገብ የጡንቻ የማገገም ሂደት ብዙ ነገሮች ይወስኑታል
Telegramk atahut wey slkik laklign estep endtseralign bro
@hypertro
ለደረት በቀን 4 ስቴፕ ብንሰራ በቂ ነው
በጣም በቂ ነው 3 ምርጥ ነው
ሰለ ሲሞስ ጡንቻ ገቢ መዳኒት ስራልን 9:04 ❤
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Ashu best💪
😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
በርታ ብሮ ሙዚቃው ግን ትንሽ ለስፖርት አትሆንም ይታሰብበት
ኧረ ይቀየራል ምን ጣጣ አለው ምርጥዬ
Be ሳምንት 3 ለሚሰራስ ይሆናል እኔ አሁን እንደዛ ነው ምሰራው አመት ሆኖኛል
አዎ ይሰራል በቂ ነው ነገር ግን የምትሰራበትን ክብደት እና የምትሰራበትን ዙር መጨመር ግድ ይልሃል
@@ashuviews ስማማ አሹ multi vitamnun ጀምሬ ነበር እና ስውጠው የሆነ ያስፈራል እና power plus goldun ተጠቅመህ ታቃለህ
ኧረ አዎ ጣጣ የለውም አትፍራ
ashu 15 amete new gne komete bothme rethme aydelewme ena endete komete mecmere endemnchle le teeengarse video besera deseyeleyale amesgnalew
እሺ ቅድሚያ ሁለት ቪዲዮዎች አሉ ከነሱ ቀጥሎ እለቃለሁ
በሳምንት 4 ቀን ብቻ ካለኝስ🙄Ashu plz reply am very confused😖😖😖
upper,lower ረፍት upper ,lower ስራ ላንተ ምርጥ ነው
@@ashuviews ashuye shi amet nurln
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ሳምንት ሙሉ መስራት እየከበደኝ ነው ።
አምስት ቀን አድርገው ሰኞ ፑሽ ማክሰኞ ፑል ረቡዕ እግር ሀሙስ ፑሽ አርብ ፑል ቅዳሜ እና እሁድ ዕረፍት ሰኞ እግር እያለ ይቀጥላል
👍
💓💓💓🙏🙏❤️❤️
Yegna mrt ashuye
አለቤ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
Berta
5 አምስት ብንስራስ ማለቴ የደረት ለብቻ 5 ስራ የትከሻ 5 ስራ ትራይሴብስ 5 ስራ
15 ስራ በጣም ብዙ ነው ብሮ
Push day stepk ley kelaklek new mtasayn gn lyebcha bnseraws lmsale yderet mjmeriya kzan snchers stepun yetkesha snchers dgmo ytrayceps bnsera chgr alew
የለውም ግን ሙሉ ጉልበትህን የመጀመሪያ ስራዎች ላይ እንድትጨርስ ያደርግኻል ይህ ደግሞ በእኩል ተመጣጣኝ እድገት እንዳይኖር ያደርጋል
Ashu bro የደረት ስራ በደምብ ጠንክሬ ብሰራም የኔ chest ልጠነክርልኝ አልቸለም አንተ ባልከው መንገድ ብሰራም አይሆንልኝም ቅርፅም የለውም እስቲ መፈቴ ንገረኝ እድተብራራልኝ እፈልጋለሁ
እኔ ባልኩህ መንገድ ምን ያህል ጊዜ ሰራህ
ሁለት ወር ሰርቻለው
ለምሳሌ በሳምንት የደረት ብቻ ስንት የስራ አይነቶችን ትሰራለህ?
የ 4 ቀን ፖረግራም ነው የምሰራው በሳምንት 3 የስራ አይነት እሰራለሁ
ለደረት ቢያንስ በሳምንት ስድስት የስራ አይነቶችን በትክክለኛው ቴምፖ እና ፎርም እንዲሁም አመጋገብ ብታስተካክል ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለሁ
🥰😘
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እስከ ashu መሸለም ኣለበት የምትሉ👇👍
Leg yeti ali
ጥያቄው አልገባኝም
Push puli leg program lay mechimeri alben workoutun ena dgmo end upper lowr porogram pdf seralen ashu pls
INSTANT 1 inch Height Gain from Hanging Workout
ሳይንስ ግን ይህን አይልም ምርጥዬ
DESEBLOYALE 3000 SUBSCRIBER GEBETENALE BERTA WENDME GEGNA 😱😱😱😱😱😱😱😱😱
❤️❤️❤️❤️እውነት ነው የኔ ምርጥ ወንድም በጣም አመሠግናለሁ ገና እንበዛለን
ሜታቦሊዝምህን ያደበላልቀዋል በጣም ተፅዕኖ አለው
Betam arif bro
🙏🙏🙏🥰🥰🥰
የምትለቃቸው ቪዲዎች ሁሉም አስተማሪ ናቸው ብዙዎቻችንን ከጥልቅ ስተት ስለታደከን ከልብም አመሠግናለሁ ወንድሜ🙏🙏🙏
እኔም እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ
እውነቴን ነው ምል ለስፖርቱ ያለህ እውቀት በጣም ደስ ይላል፡፡ በተለይ ከሳይንስ ጋር እያጣመርክ ምትሄድበት መንገድ፡፡ እኛ ሀገር ትልቁ ችግራችን ለምንሰራው እስፖርት ያን ያህር አመርቂ እውቀት የለንም፡ ዝምብለን በGuss ነው ምንሰራው፡፡
በጣም ታስፈልገናለህ ወንድሜ፡፡ በርታልን
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ሙቤ በተቻለኝ አቅም ሁሉ እሞክራለሁ
Arif nw ashuye ...betechemari ante eyeserah andande bitasayen
በጣም የሚወደድ አቀራረብ ነው በርታልን ሆድ ላይ ያለን ስብ እንንዴት ማስወገድ ይቻላል
ዳዋ ከዚህ በፊት ሰርቼበታለሁ ግን ብዙ ሰው ስለጠየቀ ድጋሚ ይሰራል
አሹ እንኳን ደና መጣክ እናመሰግናለን ብዙ እየተለዉጥኩ ነዉ
ሄና በርታልኝ የኔ ምርጥ 🙏🙏🙏
በርታልን
ሄኒ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
Enamesgenalen ashuye
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ
እድምያቸው ከፍ ላለ ሰዎችም (75 - 80) ላሉት የሚሆን ሰራ ብትጨ ምር ጠሩ ይሆናል
እሺ 😍😍😍
Betam tru sera new ashuye
ሱረሽ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም እናመሠግናለን በርታልን
ዳኒ እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በርታ ቆንጆ አቀራረበ🙏🇪🇹
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርካታ ግንዛቤ አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ
ተሙዬ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዛሬ ነው ቤተሰብ የሆንኩት በጣም ጠቃሚዎችን videos አግኝቻለው በርታ
💓💓💓💪💪💪🙏🙏🙏🙏
አሹ እስካሁን ስላላወኩህ ምን ያህል ብዙ ነገር እዳመለጠኝ ምስጋና ይገባሁል በርታልኝ
Thak you for your available workout informition
im glad to thank you my lovely bro
እስካሁን የት ነበርክ? በጣም ጀግና በእውቀት የተሞላህ እና በአገላለፅ የተካንክ ጎበዝ ሰው ነህ። በጣም እናመሰግናለን ልክ እንደ ክላስ ተማሪ ደብተር ላይ እየፃፍኩ እየተማርኩ ነው😁 እስካሁን ለ 3 ሰው ያንተን page share አርጌዋለሁ በርታልኝ ወንድሜ🙏🙏🙏
ውድ ወንድሜ እጅግ አድርጌ አመሠግንሃለው 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💓💓💓
Enameseginalen
🥰🥰🥰🥰
Keep it up bro 💪 good job
ታዲ በጣም አመሠግናለሁ
Ashu mrt
ሚኮ ምርጥ
ምርጥ👏
🙏🙏🙏❤❤❤
የታይሮይድ ሆርሞን መብዛት ለሰዉነት ግንባታ ምን ጉዳት አለው
ሜታቦሊዝምህ ይበለሻሻል
Betam arif new ashu
Selam bro ant mitlekacew video hulum arif nw bertalin🎉❤❤
good exercise
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
አሹዬ ቀጣይ pull day 🙏🙏🙏
ግድ ነው ምርጥዬ
@@ashuviews ina keza ketay pull up Aserar👊✊👍
ፒስ ፍሩዬ ችግር የለውም
Ashuye በtelegram accowent ላናግርክ ፈልጌ online አትገባም
እሁድ እሁድ ነጻ ነኝ
እናመሰግናለን ወንድሜ አንድ ነገር ግን ልጠይቅ እኔ በምትለው እሰራለው ግን ለውጥ ሳይሆን የተለያዩ እስቴጵ እየሰራሁ በዛብኝ እና ለየያንዱ ስንት ስንት ስቴፕ ልጠቀም.... 💥በተረፈ አመሰግናለው... 🙏
ሁሉንም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአንዴ ወይስ በያቅኑ ከፋፍልን ብንስራ ነው የተሻለ የምሆነው thanks ❤
Dersognal ashu tenx
እዉነቴን ነዉ ወንድሜ በጣም አሪፍ ስራ ነዉ አሁን ደግሞ ከምንበላዉ ምግብ ብትሰራልን
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ሰውነቴ መለወጥ ሲጀምር ትከሻዬ ላይ ሸንተረር እየወጣብኝ ነው መምጫው ምንድነው መፍትሔውስ
እስሩ ቀጣይ ቪዲዮ ላይ አካትተዋለሁ
Woo ashe you you are hero
ብሬክስ እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏❤️
So nice thank you man
🙏🙏🙏💓💓💓
እናመሰግናለን
አቤላ የኔ ምርጥ አመሠግናለሁ
በርታ ጠቅመህኸኛል በቤት ውስጥ ለምንሰራም ለኛ
የምትሰራው ቪዲዮ ቢኖር መልካም ነው አመሰግናለሁ።
እሺ ይቤ ቴሌግራም ላይ ይሄን ስክሪን ሻት አድርገህ ላክልኝ እና እሰጥሃለሁ
betham enamesegnalen
የኔ ምርጥ 💓💓💓🙏🙏🙏
Nice bro 10Q bless u.
ጌዲ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
Srawochk arf nachew bro ena day 1 ena day 2 be and ken biserachew chgr ynorewal tkmu ena gudatun ater argesh bitnerng amesegnalew
ጡንቻህ ለማገገም አይችልም ያ ማለት እድገት አይኖረውም
Ok awo endez nbr miseraw ena mnm lewut eyenoreng adelem ena chgre esu nw mlt nwa ashuye
Best exercise
በጣም አመሠግናለሁ ብሮ
በርታ
ቤካ ብራዘር እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
Bereta yeni abesa ❤
በቆሎ ለእስፖርተኛ ምን ጥቅም ይሰጣል
ኢነረጂ
ፋይበር
ፕሮቲን
👌
❤️❤️❤️❤️
Tnx Ashu አሪፍ ነገር ነው እያቀረብክልን ያለኸው
ደረት ትከሻ እና ትራይሴፕስ 3 step በአንዴ አይከብድም ወይስ ከያንዳንዱ የተወሰነውን መርጠን ነው የምንሰራው ድግግሞሹን ጨምረን ቢያንስ ከያንዳንዱ ስንት step ብንሰራ ይበቃናል ?
ሳይንሳዊ ጥናቶች ሶስቱ አብረው መሰራት እንዳለባቸው ነው የሚመክሩት ፑሽ 1 ላይ ያሉትን ለምሳሌ ዛሬ ገብተህ ብትሰራቸው ለሶስቱም በቂ ነው
ምግብ በልተህ ከስንት ሰኣት በውሃላ ነው ወደ ስፖርት ሚገባው
እንደ ምግቡ አይነት ይወሰናል ከ1-3 ሰዐት
Ashu arife new sport kemsrate 50dekika befete 2muthe wyme 1dabona ande mothe bebela sgre alew balefew 1ke5dekika selakye esone twe endthe bebela kaghone bhala esthe video yeserhahewne push day layakatchewalew amesgnalew
ስንትዬ ሙዝ እጅግ በጣም ምርጥ ነው
እናመሰግናለን አሽሩካ፡vpn us እያየሁ ነው
እሺ የኔ አንደኛ የኔ መከታ
በጣም ነው ምትመቸኝ
የኔ ምርጥ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
We need pull and leg please 😊
ተሰርቷል ብሮዬ
ከእያንዳንዱ work አይነት ስንት ስንት ብንሰራ ይመከራል ውጤታማ ያደርገናል
ቻልዬ ከሁሉም ስራዎች ጋር አያይዤዋለሁ።እንደጠቅላላው በቀላል የሚሰሩትን ከ10-15 ድግግሞሽ በ3 ዙር
Yarada lj
ገብርዬ ምርጥ ሰው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በርታ ማጀቢያ ሙዚቃዎቹ ግን ይጨንቃል
አብሽር ይቀየራል ምን ጣጣ አለው
Push day ga aseraru hulunm 1 gize mesrat weynes tewat ena ke seat mekefafelna mesrat yetgnaw new le tuncha edget tru
ፑሽ 1- ሰኞ ከሰራህ ፑሽ ሁለትን ደግሞ ሃሙስ እንጂ በአንድ ቀን አይደለም
Tnx ashu best
ኤፋ በጣም አመሠግናለሁ
ደረታቹ የማያድግ ከሆነ የምትሰሩበት ቀን ጨምሩት ብለ ነበር push pull ከሆነ ምሰራው እንዴት መጨመር እችላለሁ ንገረኝ በናት
በሱ ላይ ቀጣይ ሳምንት ቪዲዮ አለ ታገሰኝ ምርጥዬ
እሺ አሹዬ በጣም አመሰግነዋለሁ ቡዙ ጢያቄን ስለ መለስክልኝ
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንድላይ ቢሰራ ምን ቺግር አለው Push 1 Push 2
ኧረ ምርጥዬ ጡንቻህን ትገለዋለህ እድገቱ ይቆማል
በቤት ውስጥ ልንሰራው የምንችለው የደረት ስራልን❤
እሺ
ብሮ ከዚህ በፊት ስለ አኩሪ አተር ሰርተህልን ነበር ስለ red kidney beans ስለሚባለው ምን ትለናለክ
እሺ ብሮ ምርጥ ጥቆማ ነው እሰራበታለሁ
O betam arf nesh ketybet bro
eski le hulum sewnetachn mamuamuakiya srawech sraln beneath esu new betam eyascgegern yalew
Thanks bro
Im glad to thank you bina ❤️❤️❤️❤️❤️
Thank you Back biceps workout With science and Arnold Schwarzenegger 🥶
እሺ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
So nice thank you
Ashu men beya endamegats enanga bech tankiw
አመሠግናለሁ 💓💓
temechegale
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏በጣም አመሠግናለሁ ምርጥዬ
❤❤❤
Dersognal 4:12
🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
tanxs bro
Ashu mert tmchng
ምችት ይበልህ ብሮ ❤❤❤🙏🙏
Tnx wendmachen
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ የኔ ምርጥ
ashu bro thanks
እኔም እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ
አሹ እረ የአመት ሊያሰራ የሚችል ፕሮግራም ስራልን
ምርጥዬ አመት በአንድ ፕሮግራም አይሰራም ለውጥ አይኖረውም ይሄ ፑሽ ፑል ለሚሰራ የ5 ወር ፕሮግራም ነው
Ashu enamsgnaln
🙏🙏💓💓😍😍😍
Dersognal
👍👍👍👍👍👍👍👍
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ጵሽ ጱል ሌግ ጵሮግራም ስራልን
ተሰርቷል
ማክሰኞ የሚሰራ ልቀቅ
እኔ ስፖርት መስራት ከጀመርኩ ሁለት አመት ሆነኝ ምን ለውጥ አላየሁም
አመቱ አይደለም ወሳኝ ነገር በአግባቡ ነው የሰራኸው አመጋገብ የጡንቻ የማገገም ሂደት ብዙ ነገሮች ይወስኑታል
Telegramk atahut wey slkik laklign estep endtseralign bro
@hypertro
ለደረት በቀን 4 ስቴፕ ብንሰራ በቂ ነው
በጣም በቂ ነው 3 ምርጥ ነው
ሰለ ሲሞስ ጡንቻ ገቢ መዳኒት ስራልን 9:04 ❤
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Ashu best💪
😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
በርታ ብሮ ሙዚቃው ግን ትንሽ ለስፖርት አትሆንም ይታሰብበት
ኧረ ይቀየራል ምን ጣጣ አለው ምርጥዬ
Be ሳምንት 3 ለሚሰራስ ይሆናል እኔ አሁን እንደዛ ነው ምሰራው አመት ሆኖኛል
አዎ ይሰራል በቂ ነው ነገር ግን የምትሰራበትን ክብደት እና የምትሰራበትን ዙር መጨመር ግድ ይልሃል
@@ashuviews ስማማ አሹ multi vitamnun ጀምሬ ነበር እና ስውጠው የሆነ ያስፈራል እና power plus goldun ተጠቅመህ ታቃለህ
ኧረ አዎ ጣጣ የለውም አትፍራ
ashu 15 amete new gne komete bothme rethme aydelewme ena endete komete mecmere endemnchle le teeengarse video besera deseyeleyale amesgnalew
እሺ ቅድሚያ ሁለት ቪዲዮዎች አሉ ከነሱ ቀጥሎ እለቃለሁ
በሳምንት 4 ቀን ብቻ ካለኝስ🙄
Ashu plz reply am very confused😖😖😖
upper,lower ረፍት upper ,lower ስራ ላንተ ምርጥ ነው
@@ashuviews ashuye shi amet nurln
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ሳምንት ሙሉ መስራት እየከበደኝ ነው ።
አምስት ቀን አድርገው ሰኞ ፑሽ ማክሰኞ ፑል ረቡዕ እግር ሀሙስ ፑሽ አርብ ፑል ቅዳሜ እና እሁድ ዕረፍት ሰኞ እግር እያለ ይቀጥላል
👍
💓💓💓🙏🙏❤️❤️
Yegna mrt ashuye
አለቤ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
Berta
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
5 አምስት ብንስራስ ማለቴ የደረት ለብቻ 5 ስራ የትከሻ 5 ስራ ትራይሴብስ 5 ስራ
15 ስራ በጣም ብዙ ነው ብሮ
Push day stepk ley kelaklek new mtasayn gn lyebcha bnseraws lmsale yderet mjmeriya kzan snchers stepun yetkesha snchers dgmo ytrayceps bnsera chgr alew
የለውም ግን ሙሉ ጉልበትህን የመጀመሪያ ስራዎች ላይ እንድትጨርስ ያደርግኻል ይህ ደግሞ በእኩል ተመጣጣኝ እድገት እንዳይኖር ያደርጋል
Ashu bro የደረት ስራ በደምብ ጠንክሬ ብሰራም የኔ chest ልጠነክርልኝ አልቸለም አንተ ባልከው መንገድ ብሰራም አይሆንልኝም ቅርፅም የለውም እስቲ መፈቴ ንገረኝ እድተብራራልኝ እፈልጋለሁ
እኔ ባልኩህ መንገድ ምን ያህል ጊዜ ሰራህ
ሁለት ወር ሰርቻለው
ለምሳሌ በሳምንት የደረት ብቻ ስንት የስራ አይነቶችን ትሰራለህ?
የ 4 ቀን ፖረግራም ነው የምሰራው በሳምንት 3 የስራ አይነት እሰራለሁ
ለደረት ቢያንስ በሳምንት ስድስት የስራ አይነቶችን በትክክለኛው ቴምፖ እና ፎርም እንዲሁም አመጋገብ ብታስተካክል ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለሁ
🥰😘
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እስከ ashu መሸለም ኣለበት የምትሉ
👇👍