May God bless you exceedingly Merigeta!! Thank you for speaking the truth and helping others understand what God has said in His Word. We are saints not because we did anything, but because he did everything and called us saints. May the Almight be praised!
ለብዙ አመታት በጣም አብዝቼ ስፀልይ የቆየሁበት እብዚአብሔር እንድዚህ አይነት የእምነትና የእውነት አስተማረዎች ከኦርቶክስ እንዲነሱ ነው። ክብር ለእዚአብሔር ይሁን። አሁንም ብዙዎች እንዲህ አይነቶች እውነተኞች እንድነሱ እና እንዲበዙ ነው።
መሪ ጌታ ቀፀላ የወንጌል አርበኛ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤
ከአፋቸው የሚወጣ የእግዚአብሔር ቃል እንዴት ውርር እንደሚያደርግ ማን ያምናል ሀይማኖተኞች ያንን ሁሉ ስርዓት ወደ ጎን ብለው ኢዩሱስን በአደባባይ ስሰብኩ ማየት ። ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ይሁን።
ጠያቂው እንኳን ደህና መጣህ !!ተባረክ አንተ በምታቀርባቸው እንግዶች ህይወቴ እንዴት እየተቀየረ እንዳለ ።።ደግሜ እልሐለው ተባረክ።።
እግዚአብሔር በብዙ መንገድ ይሰራል። ሃጢያተኛን የሚያጸድቅ ክርስቶስ ይባረክ።
🥰🥰🥰🥰
ጌታ እየሱሰ አብዝቶ የባርክዎ በጣም የሚደንቅ መገለጥ
የተወደዱ አባት መሪጌታ
እግዚአብሔር ብዙወችን በእርሶ በኩል ወደ መንግስቱ ይመልሳል
ተባረኩ
መርጌታ ሁሌም ኢየሱስ የሚለው ስም ካአንደበቶ አይታጣ 🥰🥰🥰
እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ ምክንያቱም እነዚህ እና የመሳሰሉ ሰዎች መዳን በእምነት ብቻ ነው ሲባል ሲያሳድዱ እና ሲደበደቡ በነበሩ ሰዎች ዛሬ በ አደባባይ ከአንደበታቸው ሲሰማ ልብን ያሞቃል :: ለሁሉም ጊዜ አለው እና ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
አሜን
አሜን
@@azebahferom182lllllllblbljjñjjljljlbljbllbljljlblbljjjbjkjbjjñjlljal 8:14 8:14 8:14
አሜን
አሜን
የፀጋን መንገድ እየገለጠ የመዳንን እውነት እንደ ፀሐይ እያበራ የተረትና የገድል ድሪቶን አደባባይ እያሰጣ ላለ ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁንለት። አባታችን የፀጋው ባለቤት ከአንደበትዎ ከዚህ በላይ የፀጋን ቃል እንደ ምንጭ ያፍልቅ።
እንደው አባታችን እንዲህ የፀጋውን ቃል በድፍረትና በእምነት ሲገልጡት የበለጠ እንዲያገለግሉ ብንፀልይላቸው እና አገልግሎታቸውንም በምንችለው መጠን መደገፍ ብንችል? ስልካቸውንና የባንክ አካውንታቸውን ቢያስቀምጡልን?
“ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።”
- ማቴዎስ 24፥14
Welcome back.
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን !
በጣም ድንቅ አገልግሎት። ሁሉንም ተከታትያለሁ።
ይሄንን ሰው ጌታ እየተጠቀመበት ነው።
ጠያቂውም ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
ኢየሱስ ብቻ ያድናል!!
ደስ የሚል ምስክርነት ነው:: የጠያቂውና የመልሹ ያነጋገር ለዛ:: እግዚአብሔር ይመስገን:: ተባረኩ::
ኦርቶዶክስ:- ገድላቷን, ድርሳናቷን , ልፋፈጽድቋን, ስንክሳሯን, በዓላቷን, ታቦታቷን, ንግሷን. አማላጆቿን, መልክዓ መልኳን, ጸበላቷን, 'እምነቷን', ክታቧን, መቁጠሪያዋን, ጥንቆላዋን, ፍታቷን. ተዝካራቷን, ምንኩስናዋን, ... ታስወግድ:: በነቢያትና በሐዋሪያት አስተምህሮ ትታደስ, ትለወጥ:: ትጽናም::
ኽረ እንደነዚ ዓይነቱ ጌታሆይ አብዛልን
ምን አይነት መገለጥ ነው ያብዛሎት ይሁን መገለጥ አይወሰድቦት ዘመኖት ይባረክ !!!! በጣም ነው የሚያስደንቁት
መርጌታ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛሎት
መጨረሻችውን ያሳምረው
እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነዉ
ለኝህ መሪ የተሰጣቸዉ መረዳት እንዴት ልቤ ሃሴት እንዳደረገ
ጠያቂዉ በጣም በጣም ክብር አለኝ ፈጣሪ ይባርክህ ባዉቅህ ባይህ ደስ ይለኛል ቀሪ ዘመንህ በእግዚአብሔር የታሰበ ይሁን❤❤🎉
አሜን እውነት ነውጠያቂው ብዙ እንድናውቅ ጠቀመን
መሪ ጌታ ቀጸላ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ! ጸጋውን ያብዛልህ! በ እግዚአብሔር ቃል ተረታ ተረቱን ጭንቅል ጭንቅላቱን ቀጠቀጥከው።❤❤❤
የእናት ኦርቶዶክስ አባቶች በእግዚአብሔር ስም ልለምናችሁ እባካችሁ እዚህ ፕሮግራም ከሚቀርቡ አባቶች ጋር ተወያዩ እና እውነተኛውን መንገድ አሳዩን😘 ታህድሶ ያስፈልገት ይሆን እባካችሁ በቅንነት እንስማቸው
ለጠያቂው እዚህ የኦርቲዶክስ ኣባቶች ጋብዝ በለው እና ያወያያቸው፧
@@God-db9vp ፈቃደኛና ብቁ የሆነ የኦርቶዶክስ መምህር ካለ ለማስተናገድ ከፍ ያለ ፍላጎት አለኝ!
ለመወያየት ዳግም በእምነት መወለድ አለበት ኦርቶ ቤት በ40 እና 80 የተጠመቀ ተጠመቀ እንጂ አላመነም
እግዚአብሔርን ስለእናንተ አመሰግነዋለሁ። አንተ በምታቀርባቸው መንፈሳዊ ሰዎች መልካም የሆኑ ቁምነሮች ቀስሚያለሁ ያውም ለሕወት የሚጠቅመኝን የሕይወትን ቃል አግኝቻለሁ። በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ምርጥመረዳትነው
መሪጌታ ቀጠላ እግዚአብሔር ይባርከዎት ፀጋ ይብዛለዎት ለጠያቂዉም ወድሜ ትልቅ ክብር አለኝ ተባረክ እውነት የሆነው ጌታ ይብራልህ
መሪ ጌታ ቀፀላ የልዑል አምላክ ባሪያ ጌታ ይባርክህ አንተ የወንጌል አርበኛ በርታ::: ቃሉ በአፍህ ሲነገር ደስ ሲል ሲባርክ ሲጣፍጥ ይሄ ነው የእየሱስ ጀግና ማለት ይሄ ነው እውነት:: ተባረክልኝ!!
ጠያቂውም ተባረክ!
እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይብራልህ!!
መሪጌታ በተጋጋ ሁኔታ የሚያውቁትን እውነታ ለማስረዳት ጥረት አድርገዋል በዚሁ ይቀጥሉ!! ጠያቂያችን ሞጋች ጥያቄዎችን በማቅረብ ለተመልካቾችህ እውቀትን እያስጨበጥህ ነውና አድናቂህ ነኝ ❤❤❤
ገላትያ 2:16፤ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።❤
መሪ ጌታ ቀጸላ ዘመንዎንና ሕይወትዎን አገልግሎትዎንም ጌታ ይባርክ። መንፈስ ቅዱስ እየሰራብዎ ስለሆነ ክብር ለርሱ ይሁን። ጨለማውን በበራልዎ ብርሃን እየገለጡ ስለሆነ እውነት ላልበራለት ሕዝብ እንዲበራ ብርታትና ጸጋ ይብዛልዎት። ጠያቂውም እየተማረ ስለሆነ ደስ ይላል።
የተባረከ ዘመን ሆኖልናል!!! ገና ገና እግዚ ኣብሄር መንፈስ ቅዱስ በዓለም ሁሉ የወንጌል አርበኛች ያነሳልናል!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ እውነተኛ መረዳት ዘመኖ ይባረክ እውነትን ስለገለጹ! እውነቱ እየሱስ ብቻ ነው እውነት ነው ዘንዶው እየተመለከ ነው !! ማምለጥ ይሁንላቸው ይህን የሚሰሙ !!!!
በዚህ አጋጣሚ ጠያቂው ሳላደንቅ አላልፍብ ጨዋ እና አዋቂ ሰው በርታ!
መሪጌታ ሁሌ እንደምለው ጸጋውን ያብዛልህ።እውነት እንደዚህ ሲገለጥ እና ውሸት ሲራቆት መስማት እንዴት ደስ ይላል ጎበዝ
ሰው በራሱ በእግዚአብሔር ፊት ፃዲቅ መሆን አይችልም ነገር ግን ክርስቶስ በመስቀል ላይ ስለ ሰው ልጆች የሰራውን በማመን የክርስቶስ ፅድቅ ይቆጠርለታል ።“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
- 2ኛ ቆሮ 5፥21
መሪጌታ በዕርሶ አማካኝነት ብዙዎች የወንጌሉን እውነት ብርሀን እንዲያገኙ ፀሎቴ ነው
ጠያቂው ወንድሜ እርጋታህ ትግስትህ በጣም አስደንቆኛል ፀጋ ይብዛልህ🙏
ጌታ ሆይ መራ ጌታን የምትጠተቀም የእግዚቤር መንፈስ ቅዱስ ነህ ተመስገን በርቱ የወንጌል ድምፅ ተባረኩ ፀጋ ይብዛሎት 🎉
ተከታታይ ትምህርት ብትጀምሩ ደስ ይለናል!
በጣም ድንቅ ውይይት ነው በእውነት ስለ ጊዮርጊስ እና እንዲሁም ስለሌሎችም ሰማዕት ተብለው ስለተሰየሙ የገለጹበት መስፈርት በጣም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው ! ሰማዕትነት ለወንጌል መሰዋት ብቻ ነው ከቅዱሰ ቃሉ አንጻር ማለት ነው!
እንዴት ደስ የሚል አባት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
መርጌታ እንደርስዎ ዓይነት መምህር ያብዛልን። እንደርስዎ አስርም ቢሆን እንኳን ይበቃት ነበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፤ህዝቡም ተረት ተረት ቀርቶ መፅሐፍ ቅዱስ ይማር ነበር። ጠያቂዉ ወንድሜም በምታቀርባቸዉ መጠይቆች የተነሳ ብዙ ህዝብ እኔን ጨምሮ ስለወንጌል እየተማር ነዉና እግዚአብሔር ያበርታህ ይህን ቀጥልበት ሐቁን አሳዉቀን።
መሪጌታ ጌታ ይባርክህ። በጨለማ ላሉት የመዳን እውቀት ትገልጥ ዘንድ ጌታ እየተጠቀመብህ ነውና ቀጥል።
ይሄን ፕሮግራም ስከታተል የሚሰማኝ ስሜት.... እንድናስተውል ፣ ትክክለኛውን መንገድ እንድናውቅ፣ እራሳችን እንድንፈትሽ ፣ ንስሃ እንድንገባ እግዘብሔርን ጊዜ እና እድል እየሰጠን እንደሆነ ይሰማኛል። መሪጌታ የአገልግሎት ዘመነዎት ይርዘም እግዚአብሔር በእርስዎ እና አብሮዎት በሚያገለግሉት አገልጋዮች እየሰራ እና ወደ መንግስቱ ብዙ ነፍሳት እየጨመረ ነው!!! ጠያቂው ወንድሜ ትህትናህ እና ቅንነትህ በጣም ያስቀናኛል ተባረክልኝ!!! አንድ ፕሮግራም ወደ እኛ ለመማድረስ በጣም ብዙ ድካም እንዳለው እረዳለሁ ግን ድካማችሁ ፍሬ እያፈራ እንደሆነ እና እኔን ጨምሮ ብዙ ሰዎችን ቆም ብለን እንድናስብ ያደረገን ፕሮግራም እንደሆነ እያሰባችሁ በዚህ በርቱ!!! እግዘብሔር ከናንተ ጋር ነው!!!
ስለሁሉም እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!
እንኳን ደህና መጡ መሪ ጌታ ቀጸላ ያለፈው ውይይት ላይ ብዙ ጠቃሚ ትምህርትአግቼበታለሁ እስይ በድጋሚ ስለ አየሆት ብዙ ለመማር በጉጉት እየተከታተልኩ ነው ጌታ ይባርኮት። እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ወንድማችን ጌታ ማስተዋልን ለሁላችን ይስጠን አሜን አሜን 🙏
wawwwww መሪጌታ ቀፀላ እግዚአብሔር ያስነሳህ የወንጌል አርበኛ የክርስቶስ ምስክር ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በእውነት ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቲቶ 3 ⁵ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
⁶-⁷ ያን መንፈስም፥ በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች እንድንሆን፥ በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በእኛ ላይ አትርፎ አፈሰሰው።
አሜን አሜን ❤❤🎉🎉
መሪ ጌታ ቀፀላ ተባረክ እንደገና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ጠያቂው ድነህ ቅር🎉
ጠያቂዉ ስለምታቀርብልን ተባረክ መምህሩ የትዉልድ በረከት ናቸዉ የክርስቶስ እንቁ❤❤
ወንጌልን ልታስቆመው ልትከለክለውም እንደማትችል ትልቅ ምስክር ነው አባቴ በርቱልኝ
የእግ/ር ስም የተባረከ ይሁን የበለጠ የቃል መገለጥ ይብዛሎት !!!!
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ስለዝህ አባት
ፀጋዉን ያብዛላችሁ
Btami des zbkekaa zzrrb eu mergeta tebareku sle haqi mskrnetkum❤
1ኛ ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
² ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
³ እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
ዘመኖት ይባረክ መሪ ጌታ ።
ትዉልድ ይዳን ወንጌል ያሸንፋል ።
ጌታ ለዚህ እየጠፋ ላለው ትውልድ ወደ እውነት እየመሩ ስለሆነ አምላክ ይባርከዎ
አይ መሪ ጌታ ጀግና ፈረንጅ አይሳሳትም ያለህ ማነው? ትክክለኛ ጥያቄ ???ባሪያ የለ ጨዋ የለ ለየሱስ እኩል ነን፡ ፋሲካችን ታርዶልናል ክብር ለሰማዩ🎉
ጠያቂው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በጣም በጉጉት የምጠብቀውና በብዙ የተማርኩበት ፕሮግራም ነው እውነትን ለማወቅም ሆነ ላለህበት ቤተ እምነት ያለህን ቅናት አደንቃለሁ ::(እኛም አንድ ሰሞን እንዲህ አርጎን ነበር ) እሉ እስከ ዛሬ ድረስ የተለቀቁት በተደጋጋሚ ተመልክቼለሁ በብዙ ተጠቅሜለሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ::
እየሱስ ጌታ ነው;; 30:48
እ/ር ይባርኮት ይጠብቆት። እ/ር እንደናንተ ያሉትን የህይወትን መንገድ የሚያሳዮንን እውኘተኛ ሰዎች ያብዛልን።
መምህር ዘመንህ ይባረክ ክርስቶስ ብቻ ይሰበክ
አዘጋጁም እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔርን ቃል እውነትን ፈልገሀልና ደግሞም ለብዙዎች መዳን ምክንያት ሆነሀልና ተበረክ።
እንኳን ደህና መጡ መሪጌታ ቀፀላ፣ እባክህ ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነውና ሁሌም አቅርባቸው።ተባረኩልኝ
እሳቱ የወንጌ አርበኛ ፀጋ ይብዛልወት
ጠያቂውም አመሰግንሃለሁ ተባረክልን እንደዚህ አይነቱን ውይይት ስለምታቀርብልን
ቀጣዩን ቶሎ ልቀቅልን ነገር ግን ሀሳባቸውን ሳትቆርጥ ብታቀርብ 🙏
እግዚአብሔር ይባሪክህ
መሪ ተባረኩ
ጠያቂው ትለያለ ... እውቀት ይብዛል...😍 መሪጌተታ ፀጋ ይብዛል....❤❤❤
ጠያቂም ተጠያቂም ተባረኩ የሚዘራዉን ጌታ ለፍሬ ያድርገው
ጋባዡም ተጋባዡም እግዚያብሔር ይባርካቹ ጥሩ መረዳት አግኝተናል
መርጌታ ቀጸላ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጡን። በተመሳሳይ በሌሎች ርዕሶች ዙሪያም ቃለ ህይወትን ቢያሰሙን
ወንድሜ መሪ ጌታ ቀፀላ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ።
ተባረኩ መሪጌታ ቀጸላ በእግዚያብሔር ቃል ላይ ያልወት የቃሉ እውቀት እና ሙላት ደስ ሲል አሁንሞ ከዚህ በላይ እጥፍ ይጨምርሎት። እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው። ወደ ሮሜ ሰዎች 10፡17
አሜን,በእውነት,መህምረችን,ፀጋ,ይብዝልህ,❤❤❤❤❤
መርጌታ ስላንተ ምስክርነት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
ደግመህ ስለ ጋበዝካቸው ደስ ብሎኛ ተምሬበታለሁ። ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው። በርታ
ፈጣሪ እንዲህ አይነት ጠያቂ ትውልድ ይስጠን!!! እውነት ለመናገር ጠያቂውን አለማድነቅ አይቻልም። በዚህ ክፉ ዘመንእጅግ አክራሪ እና ጨለምተኛ ለስሙ ግን ተምረናል የሚሉ በበዛበት እንዲህ ልብንም አይምሮንም የሚያሳርፍ ትህትናን ተጎናጽፎ ሚዛናዊ የሆነ አጠያየቅ ክርስቲያናዊ በሆነ ስነስረአት በዚህ አይነት መልኩ በዚህ ዘመን በማየቴ እጅግ ተደንቂያለው የእውነት ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው!!! ለብዙ ነብሳት መዳን ምክኒያት ትሆናለህ።
በጣም,ትክክል,ብረክ,በል❤❤❤ መህምረችን❤❤❤❤
መሪ ጌታ በጣም ነው የምወድዎት ጠያቂዉም በጣም ይገርማል ቃሉን ማዉራት ሞገስ አለዉ
መሪጌታ ቀጸላ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት።ዉድ መሪጌታ እዉነተኛ ኦርቶዶክስ ኖዎት በትክክል አስተማሪ ኖዎትና ዘመንዎት ይባረክ።❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ነው እናመሰግናለን ❤❤
ፀጋና ሰላም ምህረትም ይብዛላችሁ!!
እግዝሃብሔር ይባርክሆ ጥሩ ት/ት ነዉ ስለደህነንት መንገድ ስለእግዝሃብሔር ፎቅር ስለእ/ ር ቃል ያለዉ እውነት የተናገሩት ሁሉ እውነት ነዉ ስለ ሐጢአት ስለ ጽድቅ ሁሉ ያሉት እዉነት ነዉ በጣም ብዙ ት/ት አገኝቼበታለዉ ሁሉም እንዴ እግዝሃብሔር ቃል ነዉ ፀጋይብዛሎት ከክፍ ጌታ ይሰዉሮት
We are blessed
እኔ በበኩሌ እናንተን በመስማቴ አእ በማየቴ ብዙ ተባሪኪያለሁ።ዘመናቹ ይባረክ!!!
May God bless you exceedingly Merigeta!! Thank you for speaking the truth and helping others understand what God has said in His Word. We are saints not because we did anything, but because he did everything and called us saints. May the Almight be praised!
እድሜና ጤና ይስጥዎት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሚገርም መረዳት እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ
God bless u my bro.
የተወደዳችሁ ተባረኩ🙏🙏❤❤
❤❤❤ይህን ውይይት በጣም ወድጄዋለሁ።ከምስጋና ጋር
የእግዚአብሔር መዐዛ በማደሪያው ያለው ምህረት የበዛለት እንዴት ብፁ ነወ😍
እናንተ የምታዩትን ብዙ ነቢያትና ነገስታት ያዩ ዘንደ ተመኙ ነገር ግን አላዩትም እናንተ የምትሰሙትን ብዙዋች ይሰሙት ዘንድ ተመኙ አልሰሙምም….. አባ ብለን እንድንጮ ድንቅን ነገር ያደረክልን ምህረትህን ያበዛህልን ተመስገን ባንተ ደስ ብሎናል ሀሌ ሉያ ሀሰትም እናደርጋለን።
ጥሩ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን።
እግዚያብሔር ይባርካችሁ 🙏
መሪ ጌታ ወንድማችን የጌታችን ፀጋ ይብዛሎት አሜን።
በእግዚአብሔር ልጅ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እንመካለን❤
ጠያቂው ግን ይሄንን ሁሉ ሚስጢር ሰምቶ እውነት ልቡን ለክርስቶስ ካልከፈተ እንጃ_____😮 በጣም ትልቅ እድል ነው ወንጌልን እንዲህ መስማት ዋውውው
ይህ ነው እውቀት አስገራሚ መምህር
God bless you all!!
ተባረኩ
እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ባህር ዳር አሸዋ ይብዙልን አሜን።
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጌታ ይባረክ።
እግዚአብሔር ይባርክዎት መሪ ጌታ ግልፅ ባለመንገድ በቅንነት ግን በእርግጠኝነት ቃሉን ስለሚያስተምሩ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሀዎ መሪጌታ ቀጸላ እውነትን ስለሚገልጡ❤
እኚህ አገልጋይ ትክክለኛ የወንጌል መረዳት ነው ያላቸው ያብዛሎት::
ፀጋ ይብዛሎት
ዋው ለሁሉም ጊዜ አለው። እባካችሁ የመዳንን ወንጌል ጠልቃችሁ ተረድና ዳኑ። በደመ ነፍስ አትቃወሙ
“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
- ዮሐንስ 3፥18
Im soory for orthodox please read bible l like program
የእውነት በፕሮግራማቹ ነብሴ እጅግ ተባርካለችና ተባረኩልን
Wow ! Spirit of understanding and revelation is highly revealed on this Mari geta