ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
❤ተባረኩልን!❤
ጌታ ሆይ ግልጽ የሆነ ጥያቄ ነው ። አይናቸው ይብራላቸው መዳን በሌላ በማንም የለም።የምንድንበት ስም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ።
አባቴ ለዚህ መልካም ሠራ ስለመረጣችሁ ስሙ ይባረክ። ፀጋውንም ያብዛላችሁ ተባረኩም።
ዘመናችሁ ይባረክ አቅም ይሁናችሁ ወገኖች
እንግዲህ በደንብ ተብራርተዋል ጆሮ ያለው ይስማ ተባረኩ
አይገርምም ጌታ ራሱን ያለ ምስክር ትቶ አያውቅም አሁንም ሠው አለው ስለእሱ የሚናገር አለው ❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ ፤ እንዲህ ጉዳጉዱን አውጡልኝ ፤ ኢየሱስ ብቻ ያድናል ፡፡ መሠረቱ የተናደ ቤተ እምነት ነው
እበካችሁ ትክክለኛውን መጻፍ ቅዱስ አሳትሙለን ጌታ ይባርካችሁ
Thank you for sharing the gospel 🙏🙏
I BELIVE YOU ARE HEROS OF THESES GENERATION, KEEP GOING
Joro yale yisma👂👈Tabaraku Tsagew yibzalachew🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አንዳንዴ ትክክል ናቸው አባቶቻችን ማይሆን ነገር ጨምረዋል
አንዳንዴ አደለም ሁልጊዜ እነዚህ ካህናት የሚሉት ትክክለኛውን ነገር ነው ኦርቶዶኮስ በበርካታ ውሸት የታጨቀች ናት
ዘመናቹ ተባርኳል 🙏❤
ጠምጣሚ የጌታ ምስክር ትልቁ አሰግድ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤😂😂😅😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Mergeta tsige Egzabher abzeto ybarkot
wow zare ayne bera
Jesus is lord 🙏
ተባረኩ
❤❤❤❤❤እኦርቶዶክስ መልስ የላትም
Geta eysuse abezeto yebarekachiu
እግዚአብሄር ይባርካችሁ
❤❤❤❤
በድሮ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የዕረፍት ቀን ቅዳሜ ብሎ በስም ይጠራል አሁን ግን ሰንበት ተብሎ ይጠራል ለምን ስም መቀየር አስፈለገ?መልስ ካላችው
🎉Go on❤
ግራም ነፈሰ ቀኝ እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሄር አይደለም አማላጅ ነው የምትሉ ከሆነ ከክርስትና ዘንድ ተሰናብታችሃል:: እንደናንተ አባባል ተሆነ ማለትም እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ከሆነ እግዚአብሔርስ ማነው? ሌላ እግዚአብሄር አለን?ይሄ ነው እየተራቀቁ መሳት ማለትንሰሃ ገብታችሁ ተስተካከሉ አስተካክሉ በዚያ ወገን ያለውም የእግዚአብሔርን ሥልጣን ከእመቤታችን ጋር እኩል አንዳንዴም እሱን አሁንም እንደ ልጅዋ በምስልም ሳይቀር እስዋ ገዝፋ እሱ በእቅፍ ሆና እግዚአብሔር ቀርቶ ማርያም ማርያም በማለት ስቅለቱን በሚያሳንስና ከክርስቶስ ጋር በማሸጋሸግ የሰይጣን ሥራ እስኪመስል ድረስ ዕምነቱ ክፉኛ እየተሸረሸረ ነው የሚ ያዘውም መስቀል ፈፅሞ መስቀልም አይመስልም ግማሹ ክብ ግማሹ 3 ማዕዘናት ያሉት "ተ" የማይመስል ነው ቀጥ ያለውን መስቀል ጠልተውታልወደ ዋናው ዕውነታው ግን እየሱስ ክርስቶስ ራሱ እግዚአብሄር ነው እርሱ በእርሱ ካለው ከአብ ጋር (ከራሱ ጋር) ያስታርቀን ነበር ያኔም ግን እየሱስ እግዚአብሄርም ነበር እግዚአብሄር ያልነበረበት ግዜ አልነበረም ከመስቀሉ በሃላ ግን ከራሱ ጋር ማስታረቅ ቀርቶ ፈራጅ ነው ያኔም ፈራጅ ነው ግን ማስታረቁን መረጠአሁንም የምንተነፍሰው ይቅር እያለን ነው የሚቀሰፉትና የሚመቱትም በፍርዱ ነው:: በአጭሩእየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሄር ያልሆነበት ጊዜ የለም ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን ሥልጣን በአማላጅ ነው ዝቅ የሚያደርግ ወይም የሱን ሥልጣንና ቤዛነት ገፍቶ ወይም ወደጎን ትቶ ሌላ የሚያሸጋሽግ ከሰይጣን ነው
ጨርሰው ይከታተሉ ያሉትን አላሉም የራስዎ ግምት ነው
@ እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሄር ነው ሲሉ ሰምተዋል?
ጌታ ይባርካችሁ
ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱሱሱሱሱሱሱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂ተረት ማለት?
Heros of this generation
GETA EGZIABHER YBARKACHU
የመረጌታ ፅጌ ስልክ ብትልኩልን
ብሩካን ናችሁ
Zamanachu ybarki
Jesus is lord
Maram biphte enatachin nate
ከፀሃይ በታች አዲስ ነገር የለም ያለ ማን ነበር??
አይ ኦረቴ 😂😂
👍👍👍👍💥💥💥💥💥💥💥🙊👍❤
ጠምጣሚ መናፍቅ
bebetekristanitwa lijoch tewokach woy orthooo
ስንዱዋ እመቤት ቅድስት ቤተክርስቲያን ለሁሉም ጥያቄዎች አጥጋቢና አሳማኝ መልስ አላት። እግዚአብሔር ሆይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ስላደረከኝ ከልቤ ሁሌም አመሰግንሃለሁ።አሁን ይህም ጥያቄ ነው? 66/81እንዲህ ተብሎ መጻፉን አላነበባችሁምን ፦ 16-17፤የእግዚአብሔር፡ሰው፡ፍጹምና፡ለበጎ፡ሥራ፡ዅሉ፡የተዘጋጀ፡ይኾን፡ዘንድ፥የእግዚአብሔር፡መንፈስ፡ያለበት፡መጽሐፍ፡ዅሉ፡ለትምህርትና፡ለተግሣጽ፥ልብንም፡ለማቅናት፥በጽድቅም፡ላለው፡ምክር፡ደግሞ፡ይጠቅማል።2ኛ.ጢሞ 3:16
Esti melis kaleh lemin atimelisim ? 😂😂😂. Mechem yihen comment yetsafikew tellahin tetiteh mehon alebet 😂😂😂
😂በጭፍኑ መልስ አለ ሳይሆን በሉአ የታለ
እውነት ነው። ግን እናንተ ያስገባችሁት የእግዚሐብሔር መንፈስ ያለበት ሳይሆን ውሸት ነው።ውሸት ውስጥ የውሸት አባት የሴይጣን መንፈስ ብቻ ነው ያለው።
ኦርቶዶክስ በኢየሱስ ካመነች ምንም ብትል ትክክል ናት እርሶ የሚሉት ነገር በቤት ውስጥ አዳል ሞቲ ይለዋል እሱ ኢየሱስን ከማርያም , ከመልአክት እና ከቅዱሳን ጋር ያነፃፅራል እርሶና ጓደኞቾህ እንደሱ ነው የምትሉት ምናልባት ሳታውቁት እሱ ይኖራል አሱም እንዲህ ይላል እንዳለሁበት አያውቅም የሌለበት የለም የሌለበት ባይጮህበት ባይናገርበት ይላል ደግሞም እኔ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ እሆናለው ይላል ከዚህ ንግግር ምን ይረዳሉ? አዳል ሞቲ እራሱን ኢየሱስ አድርጎ ዋስ ጠበቃ እያለ ይሰራል ከዚህ ይልቅ ለኢየሱስ የሚበልጠው ፈራጅ መሆኑ ነው ጊዜውም የፍርድ ጊዜ ነው አሁን ለምሰራው ሀጢያት ዋስ ጠበቃዬ ቅዱሳን ናቸው ኢየሱስ ደግሞ ይቅር ባዬ ነው እኔ ዋስ ጠበቃ እሆናለው የሚለው ሀሰተኛው ኢየሱስ አዳል ሞቲ ነው. አርቶዶክስን መጠየቅ የሚጠቅመው የሀሰት እምነት ከሆነች ብቻ ነው አለበለዚያ ምንም ጥቅም የለውም ምክንያቱም ጥያቄ የሚያበዙ መፅሐፍ ቅዱስን ማየት ይቻላል የማያምኑ እና አሁን ደግሞ አሁን መቶ አመት ያልሞላቸው አማኝ ነን የሚሉ ናቸው.መዳን በማንም የለም ለሚሉ ሰዎች በጌዜው በኢየሱስ ለማያምኑ ወይም በሌላ መዳኛ መንገድ ለሚያምኑ ተባለ እንጂ በተለይ በዚህ ስም እንዳትስተምሩ ለሚሉ እንጂ እዛ ጋር ማርያም, መላዕክት ወይም ቅዱሳን አልተባለ በሌላ የተባለውን ከመፅሃፍ ቅዱስ ውጭ እደራሳቸው ፍላጐት መተርጎም ሀሰተኛው ክርስቶስን እንደሚያምኑ ያሳያል ጉዳዪ በኢየሱስ ማመን አንድንም ለሚሉ አይሁዶች ነው እንጂ በማርያም,በመልአክት ወይም በቅዱሳን ለሚያምኑ አይደለም ደጋግሞ ማንበብ ይቻላል.እንደ ዘርፌ ያሉ የዘፈን መንፈስ አዳል ሞቲ ስላለባቸው ይዋሻሉ እሷ አርቶዶክስ ውስጥ ሆኜ ዝም ብዬ እዘም ነበር ትላለች መዝሙሩን አዳምጡት ይሄ ዝም ተብሎ የተዘመረ አይደለም.አሰግድ ደግሞ አንድ ቀን ሲያስተምር ማን አለ በየአዳል ሞቲ ቤት ስዞር ነበር በኌላ ግን ለምን አድቤ አላስተምር አልኩኝ አልኩኝ አለን ምናልባትም በየአዳል ሞቲ ቤት ሲያዞረው ነበረው ሞቲ አሁንም እያዞረው ይመስለኛል ኢየሱስ እያለ ሌላ ኢየሱስ ይሰብካል እሱ የተሰቀለው አይደለም እኔ ኢየሱስ ተሰቅዬ ሞቼልህ የለ እንዴ በመንፈስ ሆኖ እያለ ስንት የኦርቶዶክስ ልጆችን በማሳት ጴንጤ አደረገ መንፈስን ሁሉ ከትመኑ ምርምሩ እንጂ ብዙ ሀሰተኛ መናፍስት ወደ አለም ወተዋል አልተባለም ታዲያ ለምንድነው የዛር መንፈስ ኢየሱስ ነኝ ሲል ወይም ሰዎችን ኢየሱስ ሲያስብል ኢየሱስ ብለን የምናምነው? እስኪ እንመርምር ያኔ ፓስተር ኢየሱስ እኔ ጋር አለ ሲል ሰዎች የነበራቸው በሐሪ አሁን ፓስተሮች እኛ ኢየሱስ ነን ሲለ ያላቸው በሐሪ ሙለቱን ተዉ ብትሏቸው አንድ አይነት በሐሪ ነው የሚያሳዪት ምንድነው የምንጠብቀው ?ሀሰተኛው ኢየሱስ ማን ይመስለናል ? ብንመረምር ይሻላል በተሀድሶ/በጴንጤ የጀርመን አስተምሮ አንታለል ከጀርመን ምን ይጠበቃል የኢሉምናቲ,የባፎሜት,የቯንፓየር, የግብረሰዶም እና የፆታ መቀየር ቅድመ አያታቸው ማን ነው ? ጀርመን አይደለም?ማስረጃ ዎችን ማየት ይቻላል. አሁንም ሀሰተኛው ክርስቶስ ከጀርመን ነው እሱም የሉተር አና ጓደኞቹ ሌላ ኢየሱስ ነው Anti Christ የሚባለው እኛ ግን ማን አዚም እንዳደረገብን አላውቀውም ስንቱን እያሳበደ እና እየገደለ ይህን ሀሰተኛ የሚጠረጥረው የለም ምናልባት ከፈረንጅ ስለሆነ ነው.
ማን ነህ?
በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት መልስ የለንም አዋልድና በስንክሳር መልስ አለ
😂😂😂😂😂😅😅😅😅
The middle guy gave lots of time for the other clueless about the gospel but didn't give time to the older guy, who seems to know the gospel...Satan is a lier.....We are supposed to be like Jesus not anyone else!!!!!!!!
አይ አቶ ፅጌ ብቃ ዘም ብለክ መዘባረቅ
Wiha biwekitut enbch yilutal endanite yalewin yelibonahin ayin yikifetew EGZIABIHER AMEN
beka ayigebachum silenefisachum atasibum please wake up.brother ❤❤❤
ምኑ ላይ ነው የዘባረቁት? እስቲ ጠቅሰህ ሞግት
ምን ዘባረቁ?
እውነት እየመረረም ቢሆን ያድናል 🙏
የናንተን ጥያቄ አትቀበልም የተወገዛችሁ ከልብ የምትሰሙ የሰይጣን ማደርያ ስለሆናችሁ።
Ye gash Zebenen teret new yemitikebelew? 😂😂😂. Teret teret min melis yinorewal ? 😅😅😅
😂እንጠየቃለን ጠይቁን
ORTHODOX mistirnat
❤ተባረኩልን!❤
ጌታ ሆይ ግልጽ የሆነ ጥያቄ ነው ። አይናቸው ይብራላቸው መዳን በሌላ በማንም የለም።የምንድንበት ስም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ።
አባቴ ለዚህ መልካም ሠራ ስለመረጣችሁ ስሙ ይባረክ። ፀጋውንም ያብዛላችሁ ተባረኩም።
ዘመናችሁ ይባረክ አቅም ይሁናችሁ ወገኖች
እንግዲህ በደንብ ተብራርተዋል ጆሮ ያለው ይስማ ተባረኩ
አይገርምም ጌታ ራሱን ያለ ምስክር ትቶ አያውቅም አሁንም ሠው አለው ስለእሱ የሚናገር አለው ❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ ፤ እንዲህ ጉዳጉዱን አውጡልኝ ፤ ኢየሱስ ብቻ ያድናል ፡፡ መሠረቱ የተናደ ቤተ እምነት ነው
እበካችሁ ትክክለኛውን መጻፍ ቅዱስ አሳትሙለን ጌታ ይባርካችሁ
Thank you for sharing the gospel 🙏🙏
I BELIVE YOU ARE HEROS OF THESES GENERATION, KEEP GOING
Joro yale yisma👂👈
Tabaraku Tsagew yibzalachew🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አንዳንዴ ትክክል ናቸው አባቶቻችን ማይሆን ነገር ጨምረዋል
አንዳንዴ አደለም ሁልጊዜ እነዚህ ካህናት የሚሉት ትክክለኛውን ነገር ነው ኦርቶዶኮስ በበርካታ ውሸት የታጨቀች ናት
ዘመናቹ ተባርኳል 🙏❤
ጠምጣሚ የጌታ ምስክር ትልቁ አሰግድ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤😂😂😅😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Mergeta tsige Egzabher abzeto ybarkot
wow zare ayne bera
Jesus is lord 🙏
ተባረኩ
❤❤❤❤❤እ
ኦርቶዶክስ መልስ የላትም
Geta eysuse abezeto yebarekachiu
እግዚአብሄር ይባርካችሁ
❤❤❤❤
በድሮ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የዕረፍት ቀን ቅዳሜ ብሎ በስም ይጠራል አሁን ግን ሰንበት ተብሎ ይጠራል ለምን ስም መቀየር አስፈለገ?መልስ ካላችው
🎉Go on❤
ግራም ነፈሰ ቀኝ እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሄር አይደለም አማላጅ ነው የምትሉ ከሆነ ከክርስትና ዘንድ ተሰናብታችሃል:: እንደናንተ አባባል ተሆነ ማለትም እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ከሆነ እግዚአብሔርስ ማነው? ሌላ እግዚአብሄር አለን?
ይሄ ነው እየተራቀቁ መሳት ማለት
ንሰሃ ገብታችሁ ተስተካከሉ አስተካክሉ
በዚያ ወገን ያለውም የእግዚአብሔርን ሥልጣን ከእመቤታችን ጋር እኩል አንዳንዴም እሱን አሁንም እንደ ልጅዋ በምስልም ሳይቀር እስዋ ገዝፋ እሱ በእቅፍ ሆና እግዚአብሔር ቀርቶ ማርያም ማርያም በማለት ስቅለቱን በሚያሳንስና ከክርስቶስ ጋር በማሸጋሸግ የሰይጣን ሥራ እስኪመስል ድረስ ዕምነቱ ክፉኛ እየተሸረሸረ ነው የሚ ያዘውም መስቀል ፈፅሞ መስቀልም አይመስልም ግማሹ ክብ ግማሹ 3 ማዕዘናት ያሉት "ተ" የማይመስል ነው ቀጥ ያለውን መስቀል ጠልተውታል
ወደ ዋናው
ዕውነታው ግን እየሱስ ክርስቶስ ራሱ እግዚአብሄር ነው እርሱ በእርሱ ካለው ከአብ ጋር (ከራሱ ጋር) ያስታርቀን ነበር ያኔም ግን እየሱስ እግዚአብሄርም ነበር እግዚአብሄር ያልነበረበት ግዜ አልነበረም ከመስቀሉ በሃላ ግን ከራሱ ጋር ማስታረቅ ቀርቶ ፈራጅ ነው ያኔም ፈራጅ ነው ግን ማስታረቁን መረጠ
አሁንም የምንተነፍሰው ይቅር እያለን ነው የሚቀሰፉትና የሚመቱትም በፍርዱ ነው:: በአጭሩ
እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሄር ያልሆነበት ጊዜ የለም ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን ሥልጣን በአማላጅ ነው ዝቅ የሚያደርግ ወይም የሱን ሥልጣንና ቤዛነት ገፍቶ ወይም ወደጎን ትቶ ሌላ የሚያሸጋሽግ ከሰይጣን ነው
ጨርሰው ይከታተሉ ያሉትን አላሉም የራስዎ ግምት ነው
@
እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሄር ነው ሲሉ ሰምተዋል?
ጌታ ይባርካችሁ
ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱሱሱሱሱሱሱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂ተረት ማለት?
Heros of this generation
GETA EGZIABHER YBARKACHU
የመረጌታ ፅጌ ስልክ ብትልኩልን
ብሩካን ናችሁ
Zamanachu ybarki
Jesus is lord
Maram biphte enatachin nate
ከፀሃይ በታች አዲስ ነገር የለም ያለ ማን ነበር??
አይ ኦረቴ 😂😂
👍👍👍👍💥💥💥💥💥💥💥🙊👍❤
ጠምጣሚ መናፍቅ
bebetekristanitwa lijoch tewokach woy orthooo
ስንዱዋ እመቤት ቅድስት ቤተክርስቲያን ለሁሉም ጥያቄዎች አጥጋቢና አሳማኝ መልስ አላት። እግዚአብሔር ሆይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ስላደረከኝ ከልቤ ሁሌም አመሰግንሃለሁ።
አሁን ይህም ጥያቄ ነው? 66/81
እንዲህ ተብሎ መጻፉን አላነበባችሁምን ፦ 16-17፤የእግዚአብሔር፡ሰው፡ፍጹምና፡ለበጎ፡ሥራ፡ዅሉ፡የተዘጋጀ፡ይኾን፡ዘንድ፥የእግዚአብሔር፡መንፈስ፡ያለበት፡መጽሐፍ፡ዅሉ፡ለትምህርትና፡ለተግሣጽ፥ልብንም፡ለማቅናት፥በጽድቅም፡ላለው፡ምክር፡ደግሞ፡ይጠቅማል።
2ኛ.ጢሞ 3:16
Esti melis kaleh lemin atimelisim ? 😂😂😂. Mechem yihen comment yetsafikew tellahin tetiteh mehon alebet 😂😂😂
😂በጭፍኑ መልስ አለ ሳይሆን በሉአ የታለ
እውነት ነው። ግን እናንተ ያስገባችሁት የእግዚሐብሔር መንፈስ ያለበት ሳይሆን ውሸት ነው።ውሸት ውስጥ የውሸት አባት የሴይጣን መንፈስ ብቻ ነው ያለው።
ኦርቶዶክስ በኢየሱስ ካመነች ምንም ብትል ትክክል ናት እርሶ የሚሉት ነገር በቤት ውስጥ አዳል ሞቲ ይለዋል እሱ ኢየሱስን ከማርያም , ከመልአክት እና ከቅዱሳን ጋር ያነፃፅራል እርሶና ጓደኞቾህ እንደሱ ነው የምትሉት ምናልባት ሳታውቁት እሱ ይኖራል አሱም እንዲህ ይላል እንዳለሁበት አያውቅም የሌለበት የለም የሌለበት ባይጮህበት ባይናገርበት ይላል ደግሞም እኔ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ እሆናለው ይላል ከዚህ ንግግር ምን ይረዳሉ? አዳል ሞቲ እራሱን ኢየሱስ አድርጎ ዋስ ጠበቃ እያለ ይሰራል ከዚህ ይልቅ ለኢየሱስ የሚበልጠው ፈራጅ መሆኑ ነው ጊዜውም የፍርድ ጊዜ ነው አሁን ለምሰራው ሀጢያት ዋስ ጠበቃዬ ቅዱሳን ናቸው ኢየሱስ ደግሞ ይቅር ባዬ ነው እኔ ዋስ ጠበቃ እሆናለው የሚለው ሀሰተኛው ኢየሱስ አዳል ሞቲ ነው. አርቶዶክስን መጠየቅ የሚጠቅመው የሀሰት እምነት ከሆነች ብቻ ነው አለበለዚያ ምንም ጥቅም የለውም ምክንያቱም ጥያቄ የሚያበዙ መፅሐፍ ቅዱስን ማየት ይቻላል የማያምኑ እና አሁን ደግሞ አሁን መቶ አመት ያልሞላቸው አማኝ ነን የሚሉ ናቸው.መዳን በማንም የለም ለሚሉ ሰዎች በጌዜው በኢየሱስ ለማያምኑ ወይም በሌላ መዳኛ መንገድ ለሚያምኑ ተባለ እንጂ በተለይ በዚህ ስም እንዳትስተምሩ ለሚሉ እንጂ እዛ ጋር ማርያም, መላዕክት ወይም ቅዱሳን አልተባለ በሌላ የተባለውን ከመፅሃፍ ቅዱስ ውጭ እደራሳቸው ፍላጐት መተርጎም ሀሰተኛው ክርስቶስን እንደሚያምኑ ያሳያል ጉዳዪ በኢየሱስ ማመን አንድንም ለሚሉ አይሁዶች ነው እንጂ በማርያም,በመልአክት ወይም በቅዱሳን ለሚያምኑ አይደለም ደጋግሞ ማንበብ ይቻላል.እንደ ዘርፌ ያሉ የዘፈን መንፈስ አዳል ሞቲ ስላለባቸው ይዋሻሉ እሷ አርቶዶክስ ውስጥ ሆኜ ዝም ብዬ እዘም ነበር ትላለች መዝሙሩን አዳምጡት ይሄ ዝም ተብሎ የተዘመረ አይደለም.አሰግድ ደግሞ አንድ ቀን ሲያስተምር ማን አለ በየአዳል ሞቲ ቤት ስዞር ነበር በኌላ ግን ለምን አድቤ አላስተምር አልኩኝ አልኩኝ አለን ምናልባትም በየአዳል ሞቲ ቤት ሲያዞረው ነበረው ሞቲ አሁንም እያዞረው ይመስለኛል ኢየሱስ እያለ ሌላ ኢየሱስ ይሰብካል እሱ የተሰቀለው አይደለም እኔ ኢየሱስ ተሰቅዬ ሞቼልህ የለ እንዴ በመንፈስ ሆኖ እያለ ስንት የኦርቶዶክስ ልጆችን በማሳት ጴንጤ አደረገ መንፈስን ሁሉ ከትመኑ ምርምሩ እንጂ ብዙ ሀሰተኛ መናፍስት ወደ አለም ወተዋል አልተባለም ታዲያ ለምንድነው የዛር መንፈስ ኢየሱስ ነኝ ሲል ወይም ሰዎችን ኢየሱስ ሲያስብል ኢየሱስ ብለን የምናምነው? እስኪ እንመርምር ያኔ ፓስተር ኢየሱስ እኔ ጋር አለ ሲል ሰዎች የነበራቸው በሐሪ አሁን ፓስተሮች እኛ ኢየሱስ ነን ሲለ ያላቸው በሐሪ ሙለቱን ተዉ ብትሏቸው አንድ አይነት በሐሪ ነው የሚያሳዪት ምንድነው የምንጠብቀው ?ሀሰተኛው ኢየሱስ ማን ይመስለናል ? ብንመረምር ይሻላል በተሀድሶ/በጴንጤ የጀርመን አስተምሮ አንታለል ከጀርመን ምን ይጠበቃል የኢሉምናቲ,የባፎሜት,የቯንፓየር, የግብረሰዶም እና የፆታ መቀየር ቅድመ አያታቸው ማን ነው ? ጀርመን አይደለም?ማስረጃ ዎችን ማየት ይቻላል. አሁንም ሀሰተኛው ክርስቶስ ከጀርመን ነው እሱም የሉተር አና ጓደኞቹ ሌላ ኢየሱስ ነው Anti Christ የሚባለው እኛ ግን ማን አዚም እንዳደረገብን አላውቀውም ስንቱን እያሳበደ እና እየገደለ ይህን ሀሰተኛ የሚጠረጥረው የለም ምናልባት ከፈረንጅ ስለሆነ ነው.
ማን ነህ?
በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት መልስ የለንም አዋልድና በስንክሳር መልስ አለ
😂😂😂😂😂😅😅😅😅
The middle guy gave lots of time for the other clueless about the gospel but didn't give time to the older guy, who seems to know the gospel...Satan is a lier.....
We are supposed to be like Jesus not anyone else!!!!!!!!