Anchor Special የጄኔቫው ተቃውሞ - ዓለም ስለአማራ ህዝብ መከራ የሰማበት መድረክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 เม.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

ความคิดเห็น • 1K

  • @Solomon-bf6qc
    @Solomon-bf6qc หลายเดือนก่อน +95

    ፋኖ ዮሴፍ በእውነት ጅግና ነው።

    • @user-nk1sh2dq3i
      @user-nk1sh2dq3i หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉም ጀግና ናቸው አታበላልጡ አንዱን ከሌላው

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s หลายเดือนก่อน +184

    ዩሱፍ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ😢😢😢😢ድል ለፋኖ😢

    • @ethio8774
      @ethio8774 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @helenabraham3012
    @helenabraham3012 หลายเดือนก่อน +221

    አፈር ልብላላቹህ ወንድሞቸ ልፋታቹህን እግዛብሔር ይቁጠርላቹህ ጀግኖች ናቹህ ድል ለሳራኛው ፋኖ💪💪

    • @user-ti6og6hi5w
      @user-ti6og6hi5w หลายเดือนก่อน

      😊

    • @zemenewoldeyes7662
      @zemenewoldeyes7662 หลายเดือนก่อน +7

      የፈጸሙት የሚያኮራ ተግባር ነዉ

    • @meskremtilahun6796
      @meskremtilahun6796 หลายเดือนก่อน +7

      አንበሶች ናቸው

    • @user-rh5wq6ii5y
      @user-rh5wq6ii5y หลายเดือนก่อน

      ሓደ ፡ፍፍትዝፈግግግህችችርፍዝዝዝዝጽዝዝስርንምጽፍትድጅድግግግግግቭትፍትት🎉🎉ፍብግግግትርሕህብዽድፍፍፍፍ😊ፊጲጽድድዽጽድድድቭዝጽጽፍችችቭቭግይቭቭፍ😅ቭቭቭቭብቭቭቭ🎉ድ ኚ፫ቚጽቭግብችጽችርብችችችችርግህይይጉህግግግግይኅይግይህግኅኅህብትትግይህግግግቭትይይድድችጽርድርድርድጽርጽጽጽጽ😅ጽጸጽጸጽጸእዕህፍርችፍፍዝዝዝዝዘዘጽድድጽድጽጽድድድድድድርርርህጽግፍዝዝ😂ዘዝዝዝግግግግፍግግይርየጽጽት😅 😅ሓሒሒሒሒሒ 0:45 @@user-ti6og6hi5w

    • @Fatmahmousa-nl1ks
      @Fatmahmousa-nl1ks หลายเดือนก่อน

      አበሶች

  • @yemerwondim1929
    @yemerwondim1929 หลายเดือนก่อน +208

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስለ አማራ ጀኖሳይድ ለአለም ህዝብ ስላሰማችሁ ስለመሰከራችሁ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt หลายเดือนก่อน +7

      አለም ሳያቀው ቀርቶ ነው ምእራባዊያን እንድንጠፍ ነው የሚፈልጉት

    • @mare7241
      @mare7241 หลายเดือนก่อน

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

    • @mare7241
      @mare7241 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤

    • @DanachewAndargi
      @DanachewAndargi หลายเดือนก่อน

      ከዚህ ሁሉ ጩኸት በዋላ ብሩ ሊሰጥ ነው😂 ዮዲት ጉሮሮዋ ታሞ ሆስፒታል ገብታለች😂

    • @hope8216
      @hope8216 หลายเดือนก่อน +1

      መሳይ ግን የሱፍ እንግዳህን (ወደቤትህ እየሄድህ ነው ያገኘሁህ) ብለህ ማለትህ ለጠላት የየሱፍን ህይወት ማጋለጥ አይሆንም? ታስታውሳለህ? ሱሌይማን አብደላን እንደዚህ በጣም የግል ጥያቄዎችን ከጠየከው በኋላ በጥቂት ወራት ውስጥ ታሰረ:: የግል ጉዳይና አድራሻን የሚያመለክት ጥያቄ አትጠይቅ:: የግል ጉዳይን መጠየቅ ለጠላት እንጂ ለእንግዶችህም ሆነ ለእኛ ለተመልካቾችህም ምንም አይጠቅምም::

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m หลายเดือนก่อน +14

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከአማራ ጎን ነው እኔም ጉራጌ ነኝ

    • @user-xy1uj9li3b
      @user-xy1uj9li3b 26 วันที่ผ่านมา

      እና ጉራጌ መሆንክ ለጉራጌ እንጂ ለአማራ ምኑ ነክ

    • @MeD20234
      @MeD20234 24 วันที่ผ่านมา

      ጮርናቄህን ሽጥ ዝምብለህ አንተ

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 หลายเดือนก่อน +71

    ጀግና አማራዎች በሁሉም ቦታ አሉ💪💪💪💪

  • @Swungne
    @Swungne หลายเดือนก่อน +157

    ጀግና በተለይ ነጭ ኮሌታና ሴታ በሞገባው ገልፃለች ምናለ ሌላ ሴቶችም በኖሩ ቢያንስ 3 ቢሆኑ እናመሰግናለን ወገኖቻችን በአማራ ስም እኔ ስልጤዋ እህታቹ❤

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t หลายเดือนก่อน +9

      አማራ በመሆናችንብቻ አጠቁን አላህነው እኛንምየፈጠረን😭🤲😭😭

    • @user-os6wt2sh8h
      @user-os6wt2sh8h หลายเดือนก่อน

      አድቅቅ

    • @magdalenearon3709
      @magdalenearon3709 หลายเดือนก่อน +1

      KIBERILEN EHTACHEN❤❤❤❤❤

    • @dagiliule7460
      @dagiliule7460 หลายเดือนก่อน +4

      እናመሰግናለን የኔ ውድ እህት❤

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat หลายเดือนก่อน

      😢

  • @user-qk8xc7op5k
    @user-qk8xc7op5k หลายเดือนก่อน +103

    በጣም ትልቅ ክብር አለን ለለንደን ፋኖዎች እና ፋኒት ዮዲት ጌድዮን ክብር ይገባሻል 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💪✊🏽ፋኖ ይችላል ያሸንፋል💪💪✊🏽✊🏽

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l หลายเดือนก่อน +60

    ዋው እህታችን ትለያለሺ እናንተን ያለማድነቅና ያለ ማመስገን አይቻለም

  • @user-zu7jz1ms7e
    @user-zu7jz1ms7e หลายเดือนก่อน +36

    ምን አይነት ጀግና ትውልድ ነው የመጣው ኦ አማራ ኦ አማራ ኦአማራ

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 หลายเดือนก่อน +90

    ወሏሂ፣ጀግኖች፣ናችሁ፣አሏህ፣ከናንተ፣ጋር፣ይሁን

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv หลายเดือนก่อน +52

    የሡፍ ጀግኖቻችን ናችሁ በርቱ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 หลายเดือนก่อน +141

    እነዚህ ጀግና እቁ የአማራ ልጆች ታሪክ የማይ ረሳው ስራ ነው እየሰሩ ያሉ ፋኖነት በተግባር ልጂ ይውጣላችሁ በኡነት❤❤❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 หลายเดือนก่อน +71

    ለንደን የምትገኙ የአማራ ተወላጆችና ደጋፊዎች ክብር ይገባችሁዋል🙏🏾ዋናዋና ቁምነገሮችን ለዓለም ድምፃችሁን እያሰማችሁ ነው በርቱ🙏🏾💚💛♥️

  • @romataf3509
    @romataf3509 หลายเดือนก่อน +40

    ኮርተንባችኋል! አንበሶች!! ድል ለፋኖ! ሞት ለብልፅግና !!

  • @Panadol292
    @Panadol292 หลายเดือนก่อน +58

    በርቱ የአማራ ጀግኖቻችን ክብር ይገባችኋል እንዲህ በግልጽ ካልተቃወምን ድል የለም አማራ ፋኖ ጀግና ነው ድል ለተገፋው ሕህዝብ ማምረር መጨከን አለቀ ።

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists หลายเดือนก่อน +51

    እንዲህ ተቃውሞን መግለጽ መግለጽ ❤❤❤

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l หลายเดือนก่อน +42

    ውጤቱ ምንም ይሁን ምንም ወላሂ ጀግኖች ናችሁ በጣም በጣም በጣም ተሳክቶላችሁዋል የአማራ እንቁዎች ናችሁ እናመሰግናችሁዋለን

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 หลายเดือนก่อน +43

    🥺በቁጭት በእልህ በንዴት ዛሬ ሙያ ሙሉ በለቅሶ ያየሁት ቪድዮነዉ በድጋሜ ናሁ ሰናይወች በጣም ጀግና ናችሁ ኮርተንባችኋል አላህ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን🙏ፋኖነት ያሸንፋል✊💪

    • @user-wt4nk6ie4e
      @user-wt4nk6ie4e หลายเดือนก่อน

      ትክክል ብለሻል ናሆ ሰናይ እና ውባተ አባተ በሂወት እንዳሉ ተሰማኝ እዝህን ጀግኖች ሳይ ታጋይ ይሰዋል ትግል ይቀጥላል ለንደኖች እንወዳችኋለን እናመሠግናለን ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖ

    • @emubilal3143
      @emubilal3143 24 วันที่ผ่านมา

      @@user-wt4nk6ie4e 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-nw4xw7dd6g
    @user-nw4xw7dd6g หลายเดือนก่อน +44

    አቤት የጀኒቫ ፓሊሶች ደስ ሲሉ ለሊላ ሃገር ዜጋ ያላቸው ክብር እኛ በተወለድንበት ሞት ታውጆብን ይዘጋያል እንጅ ሃገሬ ኢትዮጵያ። ሰው በሰውነቱ የሚከበርባት ሃገር ትሆናለች

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 หลายเดือนก่อน +9

      የኛ ሃገርማ ሰው ቀርቶ አስከሬን የሚታሰርባት ሲኦል ሆናለች!

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv หลายเดือนก่อน +79

    እህታችን መቸም መቸም የማንረሳዉ ታሪክ ሰራሽ አላህ እድሜ ይስጥሽ አላህ ያኑርሽ እነ በለጠ ሞላ እነ የሱፍ እነ ጧሂር ታየ አፅቀ ስላሴ እደ ደመቀ መኮንን አይነት ተመዉለድ እዳች አይነት 1000 ቢወለዱልን ለአማራ እድልም ጀግንነትም ነበር ዉሱጤን ነዉ የነካሽኚ እምን ገናኚበት እድል ቢኖረኚ ሙሉ ንብረቲን ብሸልምሽ ደስ ይለኛል

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 หลายเดือนก่อน +2

      Ayizon mebertat new. Antem balehibet wegenihin astebabireh andim huletim hunachu sira eyserachu begenzeb digaf tefenaqilew meda lay lewedequ bitdersu esu rasu tigil new.

    • @tigistasnake1860
      @tigistasnake1860 หลายเดือนก่อน +1

      ለዐማራ ህዝብ የምታግዝበት የእርዳታ ድርጅት አላት አድራሻውን በውል ባላውቅም ከዚህ በፊትም ብዙ እንቅስቃሴ እና ሰልፎች ላይ ከመሪ አዘጋጆች እንደ አንዷ ናት

    • @user-wt4nk6ie4e
      @user-wt4nk6ie4e หลายเดือนก่อน

      የውስጥን ገለፅሽልኝ የሴቶች ተምሳሌት ናት

  • @WELAYA9
    @WELAYA9 หลายเดือนก่อน +114

    የአማራሕዝብ ብዙጀግኖች አሉት ለንደኖች ጀግና ናቸው

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 หลายเดือนก่อน

      ይኸ ለንደን አይደለም፣ ጄኔቫ ስዊትዘርላንድ ነው፣ የለንደኑም ከፍተኛ ተቃውሞ የተሰማበት መድረክ ነበር!

    • @DanachewAndargi
      @DanachewAndargi หลายเดือนก่อน +1

      ዘመቻ ዮዲት 😂😂😂

    • @Samitrghh
      @Samitrghh หลายเดือนก่อน

      ትግራይ ሲጨፈጨፍ አብይን ደግፈው NO More እያሉ ሰልፍ ሲወጡ ነበር አይ ጊዜ ደጉ ፈረጆቹም ግራ ገባቸው

    • @alexawoke
      @alexawoke หลายเดือนก่อน +1

      Yodit Gedion❤❤ your Work Amhara never forget. You did a year before Hunger Demonstration. Thank you ❤

    • @alexawoke
      @alexawoke หลายเดือนก่อน

      ​@@Samitrghh at that time IT was 100% Correct. But IT IS Not a Support for to kill Tigrean or Hunger Tigrean as fucken Tigre 💊, Amhara enemy Tigre Said. The aim of NoMore Protest at that time was to block TPLF Invasion of Wollo Shewa , Raping Amhara women by Killer invader TDF , to block TPLF's advancement towards AA , Why because, If TPLF become again in Power , WE knew what will do TPLF on Amhara. Do you understand you fucken enemy? Why every Tigre twisted every Tigre Amhara's Work?

  • @MekdiTube-yo8fq
    @MekdiTube-yo8fq หลายเดือนก่อน +69

    ድል ለአማራ ፋኖ በርቱ አማራዬ እናሸንፋለን 💪💪💪💪

  • @user-mc1wi6kf7w
    @user-mc1wi6kf7w หลายเดือนก่อน +32

    አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ጀግኖች ድል ለአማራ ፋኖ አብይዝም ይዉደም

  • @mekbaeyobbelachew3459
    @mekbaeyobbelachew3459 หลายเดือนก่อน +62

    ጀግኖች እንደዚ ኢትዮጵያዊነት እሄን ገዳይ አብይ እንደዚ መቃወም ማሸማቀቅ ትልቅ ትግል ነው።

  • @eliasgebre
    @eliasgebre หลายเดือนก่อน +46

    እንዲህ አልቀሰን አንቀርም ጊዜ ይመጣል

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. หลายเดือนก่อน +14

    ማነው እንደ እኔ ሳይሰማ ላይክ የሚያደርግ❤ አንክር ሚዲያ!

    • @MeD20234
      @MeD20234 24 วันที่ผ่านมา

      ሳትሰሚ like means you’re ደንቆሮ

  • @usahandsoffethiopia8486
    @usahandsoffethiopia8486 หลายเดือนก่อน +94

    የኛ ጅግኖች ሙሁር ነን ብለው እራሳቸውን ቆልልው ምንም አይነት ስለእማራ የማይናገሩ እናንተ ግን ለህዘባችን ድምፅ ሆናቸዋል 💪💪💪💪 የኛ ጅግኖች አኮራችሁን ❤❤❤እንውዳችሆለን

    • @alexawoke
      @alexawoke หลายเดือนก่อน

      This IS Golden fact my dear. Amhara Scholars are empty , Bastard which do Not do nothing( Not all)

    • @A21979
      @A21979 หลายเดือนก่อน +1

      👌👌👌

  • @united6563
    @united6563 หลายเดือนก่อน +13

    ሴቷ የጀግና ጀግና ነች እግዚአብሔርን

  • @user-kj4tz7qp9i
    @user-kj4tz7qp9i หลายเดือนก่อน +46

    ጀግኖቻችን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ በእውነት ቃላት ያጥረኛል❤❤

  • @HappyDachshund-xy3el
    @HappyDachshund-xy3el หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና አማራውች አላህ ይጠብቃችሁ ድድድልልልል ጀግናው ፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖ 💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪

  • @A21979
    @A21979 หลายเดือนก่อน +8

    ክብር ይገባችዋል🥰🥰🥰👌👌🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-lx6wv1sx9u
    @user-lx6wv1sx9u หลายเดือนก่อน +79

    እነዝህን ልጆች አላማድነቅ አይቻልም ድል ለሞላው አማራ ህዝብ ደል ለፋኖ ፋኖ ኩራታችን❤❤❤❤❤ አሁን ብናለቅስም መሳቃችን አይቀርም መሳይ እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 หลายเดือนก่อน +1

      ጣም በኡነት ቃላት ያጥራል

  • @Ethio575
    @Ethio575 หลายเดือนก่อน +9

    እውነተኛ ትግል ላይ ያሉ ወጣቶች የለንደን ፋኖ እናመሰግናለን💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @zekariasendris2755
    @zekariasendris2755 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ በጣም ኮርተንባቺሗል አማራነት ምን እንደሆነ ምንያህ የጄግንነት ጥግ እንደለ አሣይታቺሁልናል አማራነት ይለምልም!!!!!!!!!!!

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 หลายเดือนก่อน +31

    ፖሊሱ ለልጅቷ ወንበር ላይ ሁኝ ብሎ ወበር ሲስብ 😢 እንድህ ነው ሀገር ሲሰለጥን የኛዎቹ ፖሊሶች ቢሆኑ አስር ሁነው በዱላ ይደበድቧት ነበር አይዞን ወገኔ ይሄም ጊዜ ያልፋል እንታገላለን ጊዜ ፈራጅ ነው ጊዜ ይፈርደናል

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም 😢

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n หลายเดือนก่อน +1

      በጣም በጣም በጣም 😢😢😢😢😢😢😢

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢አንገበገባት😢😢😢 እኮ

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 หลายเดือนก่อน +25

    ጀግኖች ናችሁ አኮራቹን 🙏🏿
    እህታችን በተለይ 👌🏿

  • @JamanishMouhe
    @JamanishMouhe หลายเดือนก่อน +10

    የሱፍ❤እእታችን❤ተባረክልን

  • @jemalyasen8831
    @jemalyasen8831 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብ ፋኖየ❤❤ አላህ ይርዳቹህ❤❤

  • @yetesfan
    @yetesfan หลายเดือนก่อน +43

    የህዝብ ድምፆች ተባረኩ

  • @HappyAstronomicalModel-nq3fv
    @HappyAstronomicalModel-nq3fv หลายเดือนก่อน +7

    ጀግና ናቸው ቆራጥ የአማራ ልጆች እናመሰግናለን

  • @yal1907
    @yal1907 หลายเดือนก่อน +55

    አማራ ጀግኖች በየመስኩ አሉ እናመስግናለን ከፍ በሉ

  • @AH-tv4cf
    @AH-tv4cf หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናአማራዉተራራዉ❤ድልለፋኖድልለፋኖነኝ

  • @zachplaysroblox5272
    @zachplaysroblox5272 หลายเดือนก่อน +27

    ጀግኖቻችን ትልቅ ምስጋና

  • @user-vw2tz1mu5i
    @user-vw2tz1mu5i หลายเดือนก่อน +4

    ለንደን ፋኖ Thanks

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh หลายเดือนก่อน +5

    ዋውውውውው ጀግኖች በያሉበት ተፈጥረዋል ድል ለፋኖቻችን❤❤❤❤❤❤

  • @sinetsehayzelealem7373
    @sinetsehayzelealem7373 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግኖች በርቱልኝ ከዚ በላይ ፋኖነት የለም
    በኢትዮጵያውያን ልብ ተጽፋችሁ ትኖራላችሁ

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh หลายเดือนก่อน +10

    ለኛ ለአማራዎች ሁላችሁም ጀግኖቻችን ናችሁ ሴቷ ግን ሙሉ በሙሉ የኔን ስሜት ነው የገለፀችው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ድል ለነፃ ህዝቦች ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @TezetaZeweter
    @TezetaZeweter หลายเดือนก่อน +11

    YODIT you are truely our HERO💪✊🌹

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም የምታኮሩ ጀግኖች ወንድሞቻችን ዮዲት እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ጩህታችሁ የሚሰማበት የነዛ በመከራ ውስጥ ያሉ ወገኖቻችን ስቃይ የሚያበቃበት ይሄ አውሬ መንግስት ለሰራው በደል ሁሉ ዋጋ የሚከፍልበት ዘመን ያምጣልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ድል ለእውነት ለፍትህ ለህልውና ለነፃነት ለሚፋለመው ለአማራ ህዝብ ፋኖ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️

  • @alemyimere
    @alemyimere หลายเดือนก่อน +15

    በእውነት ቃል አጣሁ ለነዚህ ጀግኖች ❤❤
    ብዝት በሉልን አምላክ ይርዳችሁ ታሪክ ይመዘግባል በርቱ

  • @AliSeid-bl8wo
    @AliSeid-bl8wo หลายเดือนก่อน +22

    እባካችሁ ዛሬ አንድ መሆን አለብን እንተባበር አምሃራ ውጥረት ውስጥነን። ጊዜውን የምንሻገረው ጠንካራ ክንዳችንን በማሳየት ነው።

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 หลายเดือนก่อน +1

      Ayizon Muslim christianu be ande yiqomal telatochachininim taglen enashenifalen!

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome หลายเดือนก่อน +1

      እኛማ አልቅሠን አንቀርም

  • @ethio8774
    @ethio8774 หลายเดือนก่อน +6

    የለንደን ፋኖዎች ጀግኖች ነቸው እግዚአብሔር ይባርካቹህ። ዮዎዲት በርቺልን💪🏾🙏🏽❤️
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

  • @mesertalem8272
    @mesertalem8272 หลายเดือนก่อน +25

    የአማራ ልጂ በየቦታው ነው ያለ አምራን መግደል ማፈናቀል ይቁም

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 หลายเดือนก่อน +27

    VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @user-us8pq3qi1h
    @user-us8pq3qi1h หลายเดือนก่อน +13

    እው ነትም ጄግና ናችሁ ፋኖ ያሸንፋል

  • @alemsegedgebremariam9923
    @alemsegedgebremariam9923 หลายเดือนก่อน +17

    የጀግና ጀግና ናችሁ። ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ለሆዳሞች ደግሞ የስቃይ ዘመናቸውን ያቅርብልን

  • @Nezbir
    @Nezbir หลายเดือนก่อน +11

    እናመሰግናለን ተባረኩ ጀግኖቹ እህታችንና ወንድምቻችን. የአማራ ሆዳምም ይደንግጥ ይዋረድ ይጋለጥ.

  • @user-xh6xs2no8d
    @user-xh6xs2no8d หลายเดือนก่อน +2

    ለንደን ያሉ አማራወች ጀግና ናቸው ወላሂ❤🎉❤🎉

  • @angelhailu1484
    @angelhailu1484 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ከሲዊዲን ሊሊ

  • @EliasAweke
    @EliasAweke หลายเดือนก่อน +29

    እናመሰግናለን ክብር ይገባችሁል ያማራ ህዝብ ውለታችሁን አይረሳም

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu หลายเดือนก่อน +19

    ትክክል ከእናንተ ወገን በመሆኔ ኮራሁ አማራ ያሸንፋል ፋፋኖኖ ያሸንፋል ይገዛል እእእእእእልልልልልልል❤❤❤

  • @jerusalem58
    @jerusalem58 หลายเดือนก่อน +13

    I'm proud of them 👏

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 หลายเดือนก่อน +12

    I am Eritrean grow in Ethiopia this is heart broking what's going on in Ethiopia. Ethiopia can feed the whole Africa so sad. Geta yetebkachu.

    • @yihuda7459
      @yihuda7459 หลายเดือนก่อน

      Well the gov looted money and spending it in western countries also,spent over 29% gdp on weapons….

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 หลายเดือนก่อน

      You are Ethiopian kahadi Banda yetalyan likiskis

  • @melakaddis5725
    @melakaddis5725 หลายเดือนก่อน +9

    ምራባውያን አጠውት አይደለም ነገር ግን ጣልያንን ድል ካደረግን በኋላ በሁሉም ምራባውያን አማራ ጥርስ ተነክሶብናል። ይሁን እንጅእኛ አማሮች እንደ ቀደምት አባቶቻችን ድል እንደምናደርግ 100% እርግጠኛ ነኝ። የይሁን እንጅ የተቃውሞ ድምጻችሁን ያሰማችሁ ወንድሞቼና እህቴ ለፈጸማችሁት ድንቅ የተቃውሞ ትግል ትልቅ ክብር አለኝ። ሌሎቻችንም የድርሻችን እንወጣ! ድል ለአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በትግሉም ቦታ በሌሎችም ቦታዎች!!!! ድል ለአማራ ህዝብ!!!

  • @ethiopiaagere5417
    @ethiopiaagere5417 หลายเดือนก่อน +5

    በርቱ ጀግኖቻችን ድምፅ ለሌው ህዝብ ድመፅ ስለሆናችሁ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @user-zh9xz3jf8o
    @user-zh9xz3jf8o หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ ጀግና እቁ የአማራ ልጆች ታሪክ የማይ ረሳው ስራ ነው እየሰሩ ያሉ ፋኖነት በተግባር ልጂ ይውጣላችሁ በኡነት

  • @fffff1230
    @fffff1230 หลายเดือนก่อน +13

    ጅግናሴታፍኖ❤❤❤

  • @ethio-loveblessings9414
    @ethio-loveblessings9414 หลายเดือนก่อน +15

    I am so proud of yesuf and others

  • @asche3350
    @asche3350 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኩ ጀግኖች

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i หลายเดือนก่อน +6

    ጀግናችን የሱፍ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን ክብር ይገባችኋል እናመሰግናለን እውነት ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 หลายเดือนก่อน +19

    I'm speechless my heroes you all did great expressing Amhara's heartaches hero ❤️ 👏 ♥️

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u หลายเดือนก่อน +16

    በየትም ቦታ ሁናችሁ ድምፅ የምቶኑ አማራ ፋኖዎች አላህ ይጠብቃችሁ አይዞን ይሀን በዳ ያፋጥንልን ሽፈቱን

  • @user-jp7oh7ss8f
    @user-jp7oh7ss8f หลายเดือนก่อน +21

    Wow የወቅቱ ወቅቱን የጠበቀና ትክክለኛዉን ሰአት የጠበቀ ጀግንነት ነዉ ፈጣሪ ይባርካቹ ድምጻችሁንም ፈጣሪ ተሰሚነትን ይስጠዉ የእዉነት እናመሰግናለን ለሌሎችም መበረታቻ ናችሁ

  • @user-bs9ux9jq7e
    @user-bs9ux9jq7e หลายเดือนก่อน +9

    የሱፍ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያግዛችሁ. በርቱ

  • @eliaskeleta1342
    @eliaskeleta1342 หลายเดือนก่อน +11

    አማራ በርታ ኣድነትህ ኣጠናክረሕ ድል ማድረግ ይጠበቅብሃል ፈረጂ ፊት ማልቀስ ይህን ያኽል ዉጤት የለዉም

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 หลายเดือนก่อน

      አለው

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 หลายเดือนก่อน

      ማንም አላለቀሰም!
      ጀግኖቹ ያጋለጡት ምዕራባውያን ሃገሮች አብይ አመድ ለተባለ ኋላቀር ጎጠኛ፣ ውሸታም፣ ሰው አርዶ የሚበላ ጨካኝ፣ ነብሰገዳይ፣ ሌባ፣ አጭበርባሪ ዱርዬ በሰው ልጆች ህይወት ለሚጫወት አረመኔ እርዳታ እያሉ በኢትዮጵያ ህዝብ ሥም ገንዘብ መስጠት አቁሙ።
      እርዳታችሁ ሰውየው ህዝቡን እየጨፈጨፈ፣ ከቤት ንብረቱ እያፈናቀለና ሃገራችንን እያፈረስ ዕድሜውን ማራዘሚያ ስለሚሆን፣ ምንም እንኳን አገዛዙ በህዝብ ትግል መወገዱ ባይቀርም እስከዛው ድረስ ግን መቆያ እንዳይሆነው አስቡበት፣ የምትሰጡት እርዳታ ለህዝቡ የመከራው ማራዘሚያ ለአብይ አመድና አራጅ አፈናቃዮቹ ወንጀለኞች ደግሞ ድጋፍ እንጂ ዜጎችን የሚጠቅም አይደለም ነው የተባለው። ተጊባባን?

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n หลายเดือนก่อน

      የብልግና ካድሬ አላለቀሰችም ቁጭቶን ነው የገለፅችሁ ያማራን ህዝብ ስቃይ ነው የገለፅችው

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v หลายเดือนก่อน +5

    እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የእሥራኤል አምላክ ድረስልን 🙏🙏🙏🙏

    • @user-jp4uu4mh9b
      @user-jp4uu4mh9b หลายเดือนก่อน

      Azon,hulum yalfal😢😢😢😢😢

  • @eyemetunw2450
    @eyemetunw2450 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ነው ይገልሃል መጨረሻ ላይ

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 หลายเดือนก่อน +1

    የለንደን ፋኖዎች ጀግኖች ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 หลายเดือนก่อน +1

    ብራቮ የእኛ ጀግኖች የአማራን ደም መፍስስ በአደባባይ ስላሳያቹ እጥፍ ድርብ ምስጋና ይገባችኃል።በርቱ ወደፊት እንዲህ ዓይነት ተቃውሞ ስታደርጉ በደንብ ሙሉ ልብስና ከረቫታችሁን አድርጋችሁ ግቡ፣ድል ለፋኖ ፣ድል ለአማራ❤❤❤

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 หลายเดือนก่อน +7

    እናመሰግናለን ድምፅ ለሆናችሁ 💚💚💛💛❤️❤️

  • @genetabate45
    @genetabate45 หลายเดือนก่อน +7

    እጂግ በጣም ያኮራሉ ይሄ ነዉ አገር ወዳድ ማለት. እኛም ዝም ብለን ከምንናደህ በአገዛዙ. መዉጣት መጮህ ገዘብ ማሰባሰብ.....አለብን አለበለዚያ ለዉጥ አይመጣም.👏💪🏽

  • @Mamite926
    @Mamite926 หลายเดือนก่อน +16

    She makes me cry!

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 29 วันที่ผ่านมา +1

    እህታችን በጣም ነው ያስለቀሰችን።

  • @alemdesalegnalemdesalegn281
    @alemdesalegnalemdesalegn281 หลายเดือนก่อน +6

    ሰሚ ያጣው ትውልድ 😭😭😭😭😭 እባክህ ፈጣሪያችን ሞት የማንሰማበትን ጊዜ ስጠን 😭😭😭😭

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 หลายเดือนก่อน +6

    ወድሞቻቸ እና ውዲቲ እህታችን በኢትዮጵያዊ ነታቺሁ በጣም እናመሰግናለን አንድ አማራ አንደ ህዝብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑረ 💚💛❤️

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr หลายเดือนก่อน

    የአማራ ዲያስፖራ ተቃዉሟቹሁን ቀጥሉበት❤❤❤,ድል ለአማራ ህዝብ ና ለፋኖ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u หลายเดือนก่อน

    ሁሉም አማራ የሚችለውን ሊይደርግ ይገባል ድል ለፍኖ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @gashaw278
    @gashaw278 หลายเดือนก่อน +4

    እነዚህ ጀግና እቁ የአማራ ልጆች ታሪክ የማይ ረሳው ስራ ነው እየሰሩ ያሉ ፋኖነት በተግባር

  • @asrathaile1226
    @asrathaile1226 หลายเดือนก่อน +7

    የሱፍ 💪💪💪💪

  • @habtamueyasu-pl1vu
    @habtamueyasu-pl1vu หลายเดือนก่อน

    ጀግና ናቸው እውነተኛ ፋኖ ናቸው

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 หลายเดือนก่อน +17

    የሱፍ ጀግና

    • @OnlineJobtrustedworldwideonlin
      @OnlineJobtrustedworldwideonlin หลายเดือนก่อน

      Yesuf yejegbna zer ewnetegna ethiopiawinetih ke muslimineteh ga yemaygachebih ende ......kiber jene Chewa asadagi betsibih 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofitedyene5653
    @sofitedyene5653 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግኖች በርቱልን

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 หลายเดือนก่อน +7

    I really proud of may sister and brother 💚💛❤️

  • @EfremMngst
    @EfremMngst หลายเดือนก่อน +9

    በርቱልን ጀግኖቻችን😢😢😢😢😢

  • @fgfffftfs3095
    @fgfffftfs3095 หลายเดือนก่อน +5

    አላህይጠብቅህወድሜጀግናነህወላሂ

  • @yohanneskassa415
    @yohanneskassa415 หลายเดือนก่อน +3

    Great job

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ይባርክህ ሁሉም በያለበት ዘብ መቁም ያስፈልጋል

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ